ከሰው መጠበቅ እናቁም!

  Рет қаралды 36,301

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

2 жыл бұрын

እኛ ለስኬታችን በቂ ነን።እኛ እና ፍጣሪ ምንም ነገር ማድረግ እንችላለን።ችግሩ አእምሯችን ከሰው ይፈልጋል።ከእኛ ወጪ አዳኘ እንዳለ እየሰበከ የጫወትብናል።መፍትሄው ሁሌም አንድ ነው።እርሱም ራስን ማወቀ ነው።በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ እንዴተ ከአሁነ በውሰጣችን ስኬታችንን መፍጠር እንደ መችለ ያሰረዳል።

Пікірлер: 106
@amir_vg
@amir_vg 2 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ውድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 6 ай бұрын
አሜንንንን
@surafelbrhan9410
@surafelbrhan9410 2 жыл бұрын
bro ሞን ልልህ እንደምችል አላውቅ እራሴን የለወጥኩበትን መንገድ ነው ትክክለኛ ሀሳብ ነው i traine my self before 5 years with out any person i have big deference now እና እዚ ቪድዬ ላይ አራሴ አያወራው እንደሆነው የተሰማኝ በጣም በርታልኝ ከልብ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 2 жыл бұрын
እኔም ነኝ ማኔ ከሰው ምንም አልጠብቅም ደግሞም ድህነት ጥሩ ነው ችግር ጥሩ ነው ጎበዝ ያደርገናል
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 2 жыл бұрын
ማኔ አድናቂህ ነኝ በረታ ጀግናነህ ግን በሀይማኖት ዙሪያ አትግባ ምክኒያቱም የምንከታተልህ ሙሰሊሙች ስላለን ምሳሌ አዳም እንደፈጣሪ የፈለገውን ማደረግ ይችላል ብላሀል እኛደግሙ ፍጣሪ የሚሰራውን ማንም መሰራት እንደማይችል እናምናለን ማንም ይሁንማን አሏህ ያልፈቀደለትን መሰራት አይችልም ፍጹም መእካንም ቢሆኑ
@assecheadmasu3587
@assecheadmasu3587 2 жыл бұрын
ያለኝ ይበቃል ለሚለው ስው እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነወ 1ኛ ጢሞትዎስ6:6
@inspaire4489
@inspaire4489 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል የ እውነት ምታወራውን ምትኖር ሰው ከሆንክ አንተን መሆን ነው ምኞቴ🇪🇹🇪🇹
@awel5323
@awel5323 2 жыл бұрын
Mgnot tarik aykeyrm.
@inspaire4489
@inspaire4489 2 жыл бұрын
ayidel
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny 2 жыл бұрын
Omg I have no idea thanks for sweet message GBU
@user-io9jt6kh7v
@user-io9jt6kh7v 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ በርታልን! best
@joseftefera4972
@joseftefera4972 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትችላለህ ።የሆንከውን ነገር ስላካፈልከን ተባረክ ።
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 2 жыл бұрын
ጌታ ፀጋዉ ይብዛል 🙏❤
@simbootewahidoo4018
@simbootewahidoo4018 2 жыл бұрын
THANKS BROTHER 🙏
@egigachame190
@egigachame190 Жыл бұрын
Amesegenalehu ewnet
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ከስው ጠብቄ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን
@techwatch-2107
@techwatch-2107 2 жыл бұрын
manye nurelen abate😉😊🥰👍
@mubarakabdella7341
@mubarakabdella7341 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ወንድሜ
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@AbrehamAynekulu
@AbrehamAynekulu Жыл бұрын
Really intersting thought!!!!!!!!!
@semiragursha9330
@semiragursha9330 2 жыл бұрын
Tnx mane...
@redmimi6106
@redmimi6106 2 жыл бұрын
Amazing thank you bro
@demereweyob9418
@demereweyob9418 2 жыл бұрын
ማኔ የኔ ምርጥ እለት ከእለት እራሰህ በከፍተኛ ዝግጅት ከነብሰ የሚደርሰ የሚያነቃቁና የሚያጀግን ምርጥ ሀሳቦችህ ይዘህ ሰለምተመጣ ከልብ አመሰግናለው (ከወቅቱ ነብያቶች በተሻለ የአንተ ሀሳቦች ፈወሸ ናቸው ) በርታ ብሮ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Thank you brother
@meronberhe3648
@meronberhe3648 2 жыл бұрын
fetari ytebiklen hulem selam hun❤❤
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
ማዬ እናመሠግናለን❤❤❤🙏
@marizatube5186
@marizatube5186 2 жыл бұрын
መጣህልኝ አይ ምርጥ ሰው አመሰግናለሁ ወንድም
@drtrend4995
@drtrend4995 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ብዙ ለውጥ አለ thmbnail , titling በጣም አሪፍ አነቃቂ + youtuber
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Thanks boro
@blenayalew1812
@blenayalew1812 2 жыл бұрын
Mane bexam nw mamesgenew bezu negroche bante telwexewale arif sira nw 👍🙏🙏🙏👏👏👏
@semerferid9661
@semerferid9661 Жыл бұрын
Bro thanks so much
@eswagashaw8925
@eswagashaw8925 2 жыл бұрын
ማኔ ጀግናው በርታልን
@liyamotton2066
@liyamotton2066 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስትወድ ይእግዚአብሆር ጥበቃ አይለይህ !
@meazakebede880
@meazakebede880 2 жыл бұрын
ማኔ የኢትዮጵያ እንቁ ነህ ከተጠቀምንብህ!! በተለይ ወጣቶች ንቁ!!!
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
ማኔ ስወድህ በረታልን👍👍
@kidisthagazi
@kidisthagazi 2 жыл бұрын
My inspire
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 жыл бұрын
ቁርአንና መፁሀፍቁድስትካነበብክ እስካሁን እደት አላመዛዘንከዉም በምድርላይ ትክክለኛዉእምነት እስላምብቻነዉ።
@user-yy2ir8mv5g
@user-yy2ir8mv5g 3 ай бұрын
txs bro
@ayshamahamad4903
@ayshamahamad4903 2 жыл бұрын
የኔ ናፍቆት እኳ ደና መጣህ ይሄ መድረክ ላይ የምታቀርበው በጣም የምወድልህ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 2 жыл бұрын
Just WOW!!!!!!?
@nejathussein2038
@nejathussein2038 Жыл бұрын
ኑርልን
@gzawitmulualem4658
@gzawitmulualem4658 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
❤❤👍
@mryfishtube6176
@mryfishtube6176 2 жыл бұрын
Manie I'm from🇪🇷..u inspired me may GBU!!
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@lesantube1927
@lesantube1927 2 жыл бұрын
Teleyaleh❤🙌🙌🙌
@iloveyoumamailoveyoumama2084
@iloveyoumamailoveyoumama2084 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🙏
@ethiopianorthodoxmuzimur6896
@ethiopianorthodoxmuzimur6896 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 жыл бұрын
የምትለው ሁሉ እውነት ነው
@user-yy2ir8mv5g
@user-yy2ir8mv5g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthioCollaction
@EthioCollaction 2 жыл бұрын
smn melaak yawetawal... ewunetm man yazzewal???
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 жыл бұрын
ብር ሳገኝ ማንዬ ብር አጥቼ ነው ሕልሜን ሳልኖር ምሰቃየው ኢትዮጵያ ዉስጥ ድህነት ይጥፋ ድንግል ሆይ ሃብታም አድርጊና ህልማችን እንኑር ያን ጊዜ ማንም ከማን አይደርስም ሁሉም የራሱ ካለው ጠብም አይሰማ ጦርነትም አይኖር አጠን እኮነው ልንባላ የደረስነው 😢
@user-lf7hj2bo5o
@user-lf7hj2bo5o 2 жыл бұрын
ድንግል ህልምህን or ህልምሽን አታሟላልሽም አርፈሽ or አርፈህ ጠንክረህ ስራ አለበለዚያ ደሀ የ ደሀ ልጅ ሆነህ or ሆነሽ ነው ምቀሪው or ምቀረው
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 жыл бұрын
@@user-lf7hj2bo5o ከእግዚአብሔር ቃል አልፎ የሚገኝ ሁሉ ከንቱ ነው አወቁ ብለህ የተናገርከው ዋጋ ያስከፍላል
@dagimalmaw98
@dagimalmaw98 2 жыл бұрын
Videon digami eyew melsu esu wust ale
@user-lf7hj2bo5o
@user-lf7hj2bo5o 2 жыл бұрын
@@user-qx9qh2ib5h ሰውዬ ያንተ ሃይማኖት ከየትኛውም ሀይማኖት አይበልጥም የተለየም ሚያረገው ነገር የለም ይቺ ማርያም ናት ምትላት ሴቲዮ አፈ ታሪክ እና ተረትተረት ነች ይልቁንስ ጎበዝ ሚያዋጣን ከምእራብውያኑ ተሞክሮ በመውሰድ ሳይንስ ላይ በመደገፍ ወደፊት መገስገስ ነው እንጂ ይሄ ሀይማኖት ፈጣሪ ምትሉት ነገር ለሀገር እድገ ጠር ነው እንንቃ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጲያ ተስፋ አላት
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 жыл бұрын
@@user-lf7hj2bo5o አረ እድሜህ ይጠር የምታስበዉን አትኖርም እመነኝ ደካማ ነህ ሰው እምነትእመነት ከሌለው እንዴት ይሆናል ምዕራባዉያን ይላል እንዴ የሩቅ ናፋቂ ባዶ ችንቅላት ይለያያል እጂ ሁሉም ሰው የራሱ ሃይማኖት አለዉ እምነት አለዉ አንተ ለነገሩ ምን ታዉቃለህ ባዶ
@abiyamanjc7790
@abiyamanjc7790 2 жыл бұрын
mani🙏🙏
@haftukalayu9641
@haftukalayu9641 2 жыл бұрын
ማኔ
@hayleabhalefom4031
@hayleabhalefom4031 2 жыл бұрын
Mane tleyaleh i have no word
@ehiotesfa4857
@ehiotesfa4857 2 жыл бұрын
ትልቅ ደረጀ ለይ ሆኜ ለገኝህ እመኘለው ደሞ አደርገለው
@ghhhyyy6109
@ghhhyyy6109 2 жыл бұрын
ማንየ ፍቅር ይመችህ ብሮ
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
😴🎧
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@vjvjf2269
@vjvjf2269 2 жыл бұрын
Mannye ene saudi negn Hageri bekrbu bgeba des ylegnal gn mn yze Eyalku destegna salhon Eseralehu And neger belegn
@frezerbirhanu3358
@frezerbirhanu3358 2 жыл бұрын
Demsu aysmama
@sintayehugidabo1434
@sintayehugidabo1434 2 жыл бұрын
ህይወትን ለመምራት ዋነኛው ቁልፍ ምንድ ነዉ ?
@andargetefera6537
@andargetefera6537 2 жыл бұрын
ማኔ በጣም ነዉ የምወድህ ግን እራሴን እንዴት ልሁን ? ሥሰማህ በጣም ነዉ ደስስስስ የሚለኝ ሀሳቤ ብዙ ነዉ ምን ትመክረኛለህ?
@tigistwondeson3046
@tigistwondeson3046 2 жыл бұрын
አረ ማኔ እኛንም ጎብኘን
@ermiyastsegaye5696
@ermiyastsegaye5696 2 жыл бұрын
ማኔ ድንቅ ነኽ አንተ
@matonwaterproof3417
@matonwaterproof3417 2 жыл бұрын
You now these is hi wow wow
@nesifamohamdnesifi9303
@nesifamohamdnesifi9303 2 жыл бұрын
Yemote lben yedenezeze aimroyen wede sraw endimeles mn yahl moral endehonkegn....
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
ምክርህ ደስ ይላል ድምፅህን ትንሽ ቀነስ
@abdibest2337
@abdibest2337 2 жыл бұрын
Kalat medrder bado new eski men yahale new ewketh wemberu lay new botahe medrekun lawakiwoch tewew emenge mert tenagari nege yeteshalku gen manorewen neger alesebkem
@wube.youtube1229
@wube.youtube1229 2 жыл бұрын
Manzeewal end hante firi be hone miliyoner le hone nebarbeng
@UtopiaTubeAb
@UtopiaTubeAb 2 жыл бұрын
የራስህ መኪና ከሌለህ አላገባህም ያልሺኝ ልጅ ዩቲዩብ ከፍቻለሁ በፕሮፋይሌ ግቢና ስራዬን አየት አድርገሽ ሰብስክራይብ ላይክ ከተቻለም ሼር አድርጊኝ እባክሽ
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c 2 жыл бұрын
አደንቅህ ነበር ቁርአን የሙሀመድን ተረት ተረትን ከእግዚአብሔር ቃል ጋር መፅሐፍ ቅዱስ ጋ ስታነፃፅር ዘጋኸኝ
@rehimaashagrie8942
@rehimaashagrie8942 Жыл бұрын
Endante aynet denkoro new yemizegaw be ewnet ..yehasab liyuneten yematereda bado sew neh
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c Жыл бұрын
@@rehimaashagrie8942 እናተ ግን መህር ድንቅ ናቹ ክርስቲያን ካፊር እያላቹ እምታርዱ እግዚአብሔርን ደግሞ ነብይ አድርጋቹ ስትሳደቡ እምትውሉ
@rehimaashagrie8942
@rehimaashagrie8942 Жыл бұрын
Yalkewen neger yemiadergu sewech kalu islam erasu aykebelachewem mekniatum hulum sew yefelegewen haymanot meketel yechelale ...keza weche yante haymanot eyesus geta new yelale yene haymanot nebiy new yelale yehe degmo ene wey ante yefeterenew neger kalhone ena sewechen kalgoda lemen enetelalalen....yehaymanot liyuneten akber lemen yehe 21 centurey
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@yaredamare787
@yaredamare787 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል የሰው ሰፔሻል
@ethiopiajustnow8417
@ethiopiajustnow8417 2 жыл бұрын
1ኛ
@semiragursha9330
@semiragursha9330 2 жыл бұрын
gin andande ketdar agerh yemtetebkew neger yinoral enezanim new yemntewew...malete kesew selalemetebek bemilew hasab beterefe gin...kelebe beeeetam amesegnalew
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@wube.youtube1229
@wube.youtube1229 2 жыл бұрын
Unte hante endaz ne wayis camera fite bicha nw
@tititadese1967
@tititadese1967 2 жыл бұрын
mane toloto lekeke benateh lelaneger mesemate alefelegen
የመጥፎ ስሜት መድሃኒት
22:59
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 41 М.
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 112 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 771 М.
የነፍስ አርነት : ምዕራፍ አምስት | ማርቃል ተራኪ 🎙
13:05
ማርቃል ተራኪ - Markal Teraki 🎙
Рет қаралды 645
ስሜታችሁ ለምን ተጎዳ?
35:36
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 67 М.
ሰው የበደላችሁ በዚህ ቪዲዮ ትድናላችሁ!
11:18
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 48 М.
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 112 МЛН