መቶ አንደኞቹ ጅሎች 😂 ... | አዝናኝ ወግ በመምህርት እፀገነት | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz

  Рет қаралды 127,574

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@genigeni8130
@genigeni8130 Жыл бұрын
እዉነት ምርጥ እኮ ነሽ ይገርማል አምሮሽ ይለምልም ብእርሽ አይንጠፍ።
@AbubogaleAbubogale12
@AbubogaleAbubogale12 Жыл бұрын
Ante beresh ayntef new yalkew? Men temehert agnetehebet new? Adarash west yalew sew selesake,101 jele malet kuch belo ye mendertegna were eysema gizewen yemiyatefa,ahun esua yemetechenekew sele ashmurua mazegajet enji sel temariwoch temehert,skill development atchenekem ,101 jele,jelajel,jelanfo bezu sew eyadergech new
@selamdemissie7267
@selamdemissie7267 Жыл бұрын
​@@AbubogaleAbubogale12 አንተ ገብቶህ ነው አይንጠፍ ምን ማለት እንደሆነ? ጅል ነገር ነህ። የሆንክ ንጣፍ።
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
መምሕርት እፀገነት፣ታሪክ፣ተስፋሁን ፍራሽ አዳሽ የእኔ❤❤❤❤❤ ተባረኩ👍👍👍👍
@sabellaro673
@sabellaro673 Жыл бұрын
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ እምላክ ያድልል ኝ❤❤❤❤
@luchia686
@luchia686 Жыл бұрын
👍👍💕 መምህርት ዕፀገነት 💕በጣም በጣም አስተማሪ ነሽ🙏🙏 እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ💚💛❤️👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️💪💪💪💕💕
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
መምህርት እፀገነት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ እምላክ ያድልሽ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ጉድ ነው እንዲህ ንገሪልን እንጂ እራቁታቸውን እንደቀሩ ያወቁ አይመስለኝም እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን ይጠብቅሽ🙏🏾❤️
@sabellaro673
@sabellaro673 Жыл бұрын
ለሃገሬም ቀደምት እንደነበረች :: ቀደምትነታን በትንሳኤዋ: ፈጣሪዋ ትንሳኤዋንእንዳያሳየን እመኝላታለሁ : ትልቅ ነበርና ትልቅ እንሆናለን::❤❤❤
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ትንሣኤዋ እንዲያሳየኝ በሚል ይስተካከል ።
@abiyohaile9499
@abiyohaile9499 Жыл бұрын
ዋው።።እውነት ቅመም ናት ባለቅኔዋ እህት ረዥም እድሜ ተመኘሁ።
@zegelilatube
@zegelilatube Жыл бұрын
ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤
@tewodroswoldeyes2243
@tewodroswoldeyes2243 Жыл бұрын
I have no words....really Bless u
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 Жыл бұрын
Wow 😯 you’re another talented artist telling those fouls the truth about our country 🤔absolutely amazing 🤩
@tigebange9911
@tigebange9911 Жыл бұрын
ምርጥ ጀግና መቶ አንደኞቹ እየነገርሻቸው የሚያጨበጭቡትስ ጉድ በል ጎደር አጨብጫቢ እጅ በዛና አዳማጭ ጠፋ😂
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
እናንተን ይጠብቃችሁ ፈጣሪ የልባችንን ነው አደባባይ የምታወጡልን
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Жыл бұрын
እንዳንቺ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን🙏👌❤
@asni4265
@asni4265 Жыл бұрын
መምህርዬ አንቺጋ መክት አለ ፍራሽ አዳሽ ጋር መንፈስ አለ ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Жыл бұрын
ይችን እንደ ትንታግ መብራት የምታበራ ቁም ነገር አፍላቂ የምትናገራቸው የእሮሮ ገላጮች እንኴንስ ጥርሳችሁን ዓይናችሁን ጭምር ፈገግ አደረገችው. ወይ አእምሮ እውነትም መምሕሪት. የእናንተን ሳቅ ሳይ የልብ የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል ያሉት የአበው አነጋገር ትዝ አለኝ. ኰምኩሙ. ኑሯውን ያስረሳል. አመሰግናለሁ.
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 Жыл бұрын
"ንጉሡ ዕኮ ራቁቱን ነው!" ኪኒ ጥበብ 👌
@wendwesen1
@wendwesen1 Жыл бұрын
Amazing. You are sooooo awesome. I love it. Thank you so much
@Aychew-k5r
@Aychew-k5r Жыл бұрын
ጀግና,ነሽ,❤❤ዘላለም,ኑሩሉን😮😮😮
@SulaymanMohamed-tz2eg
@SulaymanMohamed-tz2eg 10 ай бұрын
Sulayman Mohamed much Inspired by Itsegene Kebede 's essays. They are humorous
@TibebuAmare-l6t
@TibebuAmare-l6t Жыл бұрын
ዋው አንደኛ
@seifuseifu7766
@seifuseifu7766 Жыл бұрын
እጅግ የምትደነቂ ነሽ !
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
እንዴ!! ጦብያ የሚለው ትልልቁ የተፃፈው የ 1 አይን ይታያል ምንድነው ነገሩ?? እያንዳንዱ ፅሁፍ ላይ አይኖች አሉ አረ ጎበዝ ምን እየተካሄደ ነው???
@Hazal_nuts
@Hazal_nuts Жыл бұрын
የምወድው ጦቢያ ሚዲያ ነው
@amharabofed1748
@amharabofed1748 Жыл бұрын
መምህርዬ; ፍራሽ አዳሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 Жыл бұрын
ፀጊዬ ፀጊዬ ❤❤❤😂😂😂
@ruthgudina6090
@ruthgudina6090 Жыл бұрын
You nailed it 👏👏👏
@madotube3523
@madotube3523 Жыл бұрын
ቅኔ ተናጋሪዉ የበዛባት የእናዉቃለን ባዶ ሁላ የሞላበት ለፍቶ አዳሪዉ በትዝብት የሚኖርባት ሚስኪን ሀገር ኪነጥበብ በጉያዉ እርብጣ ብር ካልተወሸቀለት መድረኩ አይሞቅም ችግርህን ይመነዝሩታል የኔቢጤዉ
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 Жыл бұрын
የሚሰማ ጆሮ ካለ በቀጥታ ገልፀሽውል
@tadelechtelahun4083
@tadelechtelahun4083 Жыл бұрын
ያ ጋ ያለውን አይን ምንድን ነው???
@eliasyimer
@eliasyimer 11 ай бұрын
ከነቆራና ከወሬ የወጣ ህዝብ ለሀገር እድገት።ባወራማ ቢሆን እሰካሁን አለምን በጃችን ነበርች
@getahunhizkias3631
@getahunhizkias3631 Жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekuGiyani
@MekuGiyani Жыл бұрын
ትለያለሽ ❤❤❤
@hanaall29
@hanaall29 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 Жыл бұрын
አትጠገብ ብዬሻለሁ ❤
@ኬነኝሥደተኛዋ
@ኬነኝሥደተኛዋ Жыл бұрын
❤❤❤
@behabtudemissi5828
@behabtudemissi5828 Жыл бұрын
እንዴት ይህንን ፅሁፍ በተለያዩ ብሔር ቋንቋ አስተርጉሞ ለጊዜው አለን ባዬች ለማቅረብ እስፖንሰር ብንፈልግ አይከፋም።በአማርኛ ቋንቋማ ያልቀረበ ግጥም ስድ ንባብ ፣መጣጥፍ፣ሽሙጥ፣አሽሙር ምን አለፋሽ የቀረ የለም ወይፍንክች ያባ ገጀራ ልጅ ለውጥ የለም። የሚሰማ የለም መፍትሔው ተነሳ ተራመድ ክንድህን አበርታ__________
@heno103
@heno103 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምሁራን ይብዙላት
@selamkidane1567
@selamkidane1567 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
እውነትም መቶ አንደኛ ጅሎ😂
@wagaye5110
@wagaye5110 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethanhabtamu
@ethanhabtamu Жыл бұрын
ባካቹ ቦታውንና መች መች እንደሚቀርብ ጠቁሙኝ
@gashaw278
@gashaw278 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል መምህርት።
@babyayalew8059
@babyayalew8059 Жыл бұрын
😂😢❤❤❤❤❤
@adugenet1114
@adugenet1114 Жыл бұрын
😂😂😂
@margirma6
@margirma6 Жыл бұрын
@ብልጽግና በአማራ ላይ የከፈተው ጦርነት እስኪያበቃ፡ ዲያስፖራዎች ለግዜው ሁሉን ነገር ትተን ፋኖን በቋሚነት እንደግፍ። ሌላው ነገር ሁሉ ይቆይ። 50 ሺ አማራናቨገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ በወር በአማካኝ $50 ቢያዋጣ፡ ሥርዓቱ ባጭር ግዜ ማንበርከክ ይቻላል። መከራችን ከ3 ወር አይበልጥም። ላልሰማው እናሰማና 50 ሺ ሰው እናነቃንቅ።
@mamaymamay7732
@mamaymamay7732 Жыл бұрын
በይልን
@lulatube9203
@lulatube9203 11 ай бұрын
እንደው እግር ጥሎሽ ቀበሌ የሄድሽ ጊዜ ግን እንጃ 😂😂የማቱሳላን ትዕግስት ይስጥሽ
@hailedemise
@hailedemise Жыл бұрын
Yamal Kinewu !
@seifuseifu7766
@seifuseifu7766 Жыл бұрын
ሳታየር ያልሽውን ነገር ግን አደራ በጥሩ ኢትዮጵያዊ ቃል ተኪው አማርኛ መሆን የለበትም 80 አካባቢ ቋንቋዎች አሉን ! አንዳንድ ባለስልጣኖች ሲናገሩ ትንሽ ትንሽ አማርኛ ለሚችል እንግሊዘኛ ተናጋሪ ይመስላል አንቺ ከዛ በላይ ነሽና እንግሊዝኛ አትደባልቂ አደራ ! ብዙዎቻቾን ኢትዮጵያውያን እንግሊዝኛ አንችልም እኮ !
@Abdujebar-g6u
@Abdujebar-g6u Жыл бұрын
Ashmuur mahonu naw
@Mankush995
@Mankush995 Жыл бұрын
ለደንቆሮዎቹና ለ
@engineerscines
@engineerscines Жыл бұрын
i like you my beauty
@takelealemu1484
@takelealemu1484 Жыл бұрын
እምትገርም ሴት።
@osmandulla7944
@osmandulla7944 Жыл бұрын
መቶ አንደኛ ጅልም መቶ አንደኛ ገዳይም አትሁን
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ግሩም ! ይኸ ጅራፍ አራት ኪሎ ላይ ይጮኻል !
@hirey1689
@hirey1689 Жыл бұрын
አይሠሙም ምንም አብግን ናቸው በዛው ልክ ያለምንም ማስረጃ ንግስት ማጥፋት ምን ይባላል በባለሥልጣናቱ ዘንድ ጤነኛ ናቸው??እርግጥ ሀሳቡ እጅግ የሚያስደንቅ ይመስላል ግን አልመጣጠን አለኝ በጣም ለማመን ይከብዳል
@Tesfalem-tl7le
@Tesfalem-tl7le Жыл бұрын
When do you contribute to aďd wisdom instead of unnecessary and shameful tale.
@betselottube7055
@betselottube7055 Жыл бұрын
ሁሌ ተረት ተረት አገር የሚቀይር ሃሳብ አምጡ አገሪቱዋ ተመሰቃቀለች
@bentiefa3702
@bentiefa3702 Жыл бұрын
ጀግኒት አሽሙረኛ!!!!
@awolkemal3911
@awolkemal3911 Жыл бұрын
ኢትይጵያ አብቅቶላታል። እናንተ የምትፈልጉዋትን ኢትይድያ ከቀበርናት ቆየኮ
@SulaymanMohamed-tz2eg
@SulaymanMohamed-tz2eg 10 ай бұрын
Sulayman Mohamed much Inspired by Itsegene Kebede 's essays. They are humorous
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
አስቴር  ዮቲብ& Aster is live
2:59:19
አስቴር ዮቲብ& Aster
Рет қаралды 45 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН