የልብ ወግ (YeLeb Weg) "በ3 ወር ደመወዜ ለእናቴ ሀውልት አሰራሁላት" ሊያ እና አሽሩካ | Maya Media Presents

  Рет қаралды 209,860

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

Пікірлер: 842
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 2 жыл бұрын
ውይ አስለቀሳችሁኝ!!!!😭😭😭😭😭እናት😍😍😍😍😍 በህይወት ያለች እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ
@amineam3568
@amineam3568 2 жыл бұрын
ወዶቹለብሰሶውሴቱ ኡ
@mesekelay7414
@mesekelay7414 2 жыл бұрын
ምና ገባሽ ስለ እነሱ አለባበስ እዚህ ሚዲያ ላይ የሚቀቡ በሙሉ እንደፈለጉ ይልበሱ መብታቸው ነው ፈታላ
@zahrazeinu1624
@zahrazeinu1624 2 жыл бұрын
አሚን አላህ በሰላም ያገናኘን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@mesekelay7414 ደምሪኝ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 10 ай бұрын
ሊያ ግን ጀግና ሴት ነሽ በተለይ እኛ በሠው ቤት እየደከምን ላለን ልጆች ተሥፋ እንዳንቆርጥ ያሥተምራል ህይወትሽ
@melatasrat7030
@melatasrat7030 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ሲስቅ ሲደሰት ደስተኛ ይመስላል አይ ሊቾ መከራን የቀመሽ አትመስይም ሊቾ በጣም ጠንካራ ነሽ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን ደስታሽ ያብዛው አሹ ምርጥ ልጅ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 2 жыл бұрын
እባካችሁ ማያ ሚዲያ ብዙ ተመልካች ስላላችሁ የምትጋብዙት ሰዎች አለባበስ ስርአት ይኑራቸወሁ ከመላ አለም ተመልካች አላችሁ እባካችሁ አስተካክሉ አመሰግናለሁ።
@routtayye3125
@routtayye3125 2 жыл бұрын
መብቷ ነው
@emebetkassa6002
@emebetkassa6002 2 жыл бұрын
ወረኛ አንገት እየተቆረጠ የሰው ነፍስ በሳት እየተቃጠለ በሚታይበት ዘመን አለባበስ ስትሉ አታፍሩም ደንቆሮ ምን ሁነ አለባበሶ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
@@emebetkassa6002 ያው ነው መጥፎ አለባበስም ትውልድ መግደል ነው
@siaw5419
@siaw5419 2 жыл бұрын
She Look good what is the matter Kenitesh newu ayidel?
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 2 жыл бұрын
ለምን በፒኪኒ አትመጣም መብቷ ነው
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በታሪኩ ባባ ሞት በጣም ያዘነ ዛሬ ሙሉ ቀን በሐዘን ነው የዋልኩ😭😭😭😭😭አሹካ የምርጦች ምርጫ ስወደው ሊያ ቆንጆ ❤😘
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ያዘንኩት እሱ ያለበትን ፊልም ፈልጌ ነበር የማየው
@arditube5698
@arditube5698 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ውስጤ ተሰበረብኝ ፈራሁ እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑረው🙏❤
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 2 жыл бұрын
ሞት ክፉ ነው
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 2 жыл бұрын
ለካ. ልብ. ሲደማ. እደዚህ ነው. 😭 እኔ ግን. ልቤ. ደማ 😭😭😭😭
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ባባ ገና ወጣት ብዙ መሥራት የሚችል ወጣት ነበር ፈጣሪ ይማረው ነፍሱን በጣምከባድ ነው ሊያ ከሸዊትጋ ተመሣሠለችብኝ ነው የኔ አይኔ ይሆን አሹካ በጣም የምታምሩ
@እዮናዳም2080
@እዮናዳም2080 2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ቆንጆ ድህነት ላይ ሙልቅቅ በይበት የታባቱ ሺአመት አይኖር ! ያሳለፍሽው ነገር ልብ ይሰብራል ! ዘር ስለመተካት አስቢ የማዬ ዘር ቀጠለ የናቴምትክ አለ እምትይው ሊኖር ግድ ነው እኛም ከስደት መልስ ያረግነው እሱን ነው እናትሽም በህይወት ቢኖሩ እሚፈልጉት ይሄነው ትላንት እሚወዷት ትንሿ ሊያ ዛሬላይ ሁለት ሁና ማየት ይፈልጋሉ ጌታ ካንቺጋር ይሁን ትዳርሽ ይስመር በፍሬ ይባርክሽ! አሽሩካ ጨዋ ጠንቃቃ ጎበዝ ወንድነህ የልብህን መሻት ጌታ ይሙላልህ ! ዘመናቹ ይባረክ ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን! ማያ ሚድያ👍
@mamedida9228
@mamedida9228 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔም በጣም ልቤ ተሠብሮዋል እኔም እንደ ናቴ ነኝ የለሁትኝ በስደት ነዉ የለሁትኝ ኬኒየ አገር ዉስጥ ነዉ የለሁኝ የተረደሁት ገነ ሁሉት 2 ሠምቴነዉ እናቴ ያበደዎች ሁሉ እናት ነት ቡዙዎችን ድረሌች ሰብስበለች ስለስህ በዝህ ደግሞ ደስ ይለኛል አትዘኑ ሞት መቼም አይለመድም የእናቴ። ሞት ጎድቶኛል
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
ብዙ ክብር ላሹካ፡ ጨዋ ሰው ነው! ትህትናው፣ እውቀቱ፣ እርጋታው ፣ አስተውሎቱ፣ ከሁሉ በላይ ፖዘቲቭነቱ ፣ ፓዞቲቭ ሰው ደስ ያሰኛል ፤
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 2 жыл бұрын
Betam des yemil sew nw
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@eyerusgirma9811 ደምሪኝ
@milan8639
@milan8639 2 жыл бұрын
የሁለታችሁም ታሪክ በጣም መሳጭ እና አስተማሪ ነው much respect for both of you❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 11 күн бұрын
የሳቁ ሁሉ ደስተኛ የሚመስለን ነገርሳ የሳቀ ሰው በስተጀትባት ትልቅ ህይወት ፈተባ ያሳለፉ ነው የምር
@happyhappy6544
@happyhappy6544 9 ай бұрын
የኔውድ ሊያ 😭😭😭 ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያፅናቹ ሁላችሁም በሳቅ ውስጥ ለቅሶ አለኮ 😭😭😭
@emebet591
@emebet591 2 жыл бұрын
እፍፍፍ የሁለታችሁ ታሪክ ያስለቅስል አሹዬ እና ሊያ አይዞአችሁ ሁለችንም ሞች ነን እግዚአብሔር ሞታችንን ያሚሪልን ነው በእውነት
@yyfff4809
@yyfff4809 5 ай бұрын
አዳፉን እራቁትሸን በወጣሽሽሽሽ እግዚኦ አቤት አሳፈርሸው እኮ እር እግዚአብሔርን እንፍራራራራ😢😢😢
@እናተአለሜ
@እናተአለሜ Жыл бұрын
አሹካዬ ሊያዬ ስዎዳቹ እግዚአብሔር አምላክ እናቶቻቹሁ በገነት ያኑርላቹ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 жыл бұрын
ሊያና አሹ በጣም ነዉ የምወዳቹ በርቱ ሊያዬ እናትሽን ነብስ ይማር አሽሽሩካ ለናትህ ነብስ ይማር ።ሊያ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ በልጅነትሽ ችግርን ለማሸነፍ ተሰደሽ ጠንክረሽ በመለወጥሽ አድንቄሻለዉ ያንን ህይወት ያሳለፍሽ አትመስይም ይህ ጠንካራ ጎንሽን ነዉ የሚያሳየዉ ለናትሽም በነጻነት ያሳደጉሽ ጠቅሞሻል ዛሬ አስለቅሰሽኛል።የአሹን በወቅቱ የሐዘኑ ተካፋይ ነበርኩኝ ሰምቻለዉ።ሌላዉ ስለ አለባበስዋ የምትሳደቡ መቀናቱ ነዉ።በጣም ያምራል የስድብ ጥማት 🇪🇷❤🇪🇹
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
ሊያዬ አስለቀሽኝ 😢 የኔ ውድ የእናታችሁን ነብስ ይማር ❤
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 2 жыл бұрын
ማነች ቆይ እቺ ልጅ?
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
አሽርካ እናትህን በሕይወት መጠየቅህ ጥልቅ ነገር ነው ይህንን ዕድል ያላገኘን ብዙዎች ነን ያኔም ኮመንት አርጌ ነበር አይዞህ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@adyarega101
@adyarega101 2 жыл бұрын
አሽሩካ ስነስርአትህ ይበቃል❤
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
እግዳ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@Eyerus879
@Eyerus879 2 жыл бұрын
እውነት ሁሉም ሰው ለካ የራሱ ህመም ስቃይ አለው ሰው ሲስቅ ሲለብስ ደስተኛ ይመስለን ነበር ግን አይደለም ሊቾም አሹም እናተ ጠንካራ ናችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@hebeshaendirs7824
@hebeshaendirs7824 2 жыл бұрын
የኔሚስኪን ሁሌም ግን ጡሩ ልጅ እንደሆንሽ ነዉ ወስጤ የሚያስበዉ ስለናትሽ ስታወሪ እየበላሁ ነበር መብላት አቃተኝ የናት ሀዘን ያማል😭😭😭
@heyablisan4214
@heyablisan4214 2 жыл бұрын
Me too
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 2 жыл бұрын
የሁለታችሁም ታሪክ አሳዛኝ ነው እኔም ኢንሻ አላህ ጠቅልየ ሀገሬ ልገባ 3ወር ቀረኝ አላህ እናትና አባቴን በሂወት ለማገኝት ያድለኝ ሰደት ላይ ሁነን እንኳን ሙተው አሞናልም ሲሉ የማደርገውን አላውቅም
@efthaadane
@efthaadane 2 жыл бұрын
ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ሊያን ግን ማመን አቅቶኛል እርጋታሽ ። አሽሩካም ያወጋኋን ህይወት ስለ እናት 😭😭 እናት ሁሌም አይደለም ሞቷ ህመምዋ ያማል😭😭። እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይባርክ👏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ውይይ ሊችዬ የእኔ ቆንጆ በጣም አሳዘንሽኝ ማርዬ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ አሹ እና ሊዬ!
@tiktok8657
@tiktok8657 2 жыл бұрын
እፍፍ ሁሉም በውስጡ ማይናገረው ህመም እንዳለው ገባኝ
@asterfantahun7826
@asterfantahun7826 2 жыл бұрын
የወታደር ልጅ! ትልቅ ክብር ሊያ
@amen8410
@amen8410 2 жыл бұрын
ሊያዩ እንደዚህ አትመስዩኝም ነበር ? ዪገርማል ጥንካሬሽን ሳላደነቅ አላልፍም:: አዩዞሽ በርቺ ቢያወራ ብዙ ነገር አለ ጏበዝ ሁኝ ❤❤🙏
@great8824
@great8824 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ያሳዝናልም የሊያ እና የእኔ ታሪክ ይመሳሰላል ልዩነቱ ግን እኔ አሁንም ወደ ሀገሬ አልተመለስኩም በዛ ላይ ጥሩ ነገር ሲኖረኝ እናቴ አለመኖሯን ሳስብ ያለኝ ሁሉ ያስጠላኛል ሊያየ ግን አንች በጣም ጠንካራ ነሽ አምጠው ወልደው አሳደጉን እኛ ግን ምን ሳናደርግላቸው ማረፋቸው በጣም ነው ልብ የሚሰብረው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@farida1771
@farida1771 2 жыл бұрын
ወይኔ ሊያዬ እዴት እዳስለቀሽኝ ብቻ በየቤቱ ስት አይነት ነገር አለ አሹዬ መልካም ሰው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@abdujemal3234
@abdujemal3234 2 жыл бұрын
ይሄን ሁሉ ችግር ውስጥሽ ይዘሽ ነው ጥርስሽ የሚስቀው አይዞሽ ሊያ ሰው እላዩን አይቶ መገመት አይቻልም አክባሪሽ ነኝ
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 жыл бұрын
ሊች እኮ ድህነትን እጠየፈዋለሁ ትላለች ሁሌ አላህ ያበርታን ያበርታሽ ቁስሉ ከባድ ነው ያረብ
@hiwot6862
@hiwot6862 2 жыл бұрын
Liya😢😢😢 በፍፁም እንደዚህ አልጠበኩሽም 😢😢😢 ምስኪን እህቴ ባገኝሽ ደስታዬ ነኝ
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 Жыл бұрын
ወይ ሊያይ ችግርን እንኳን ባጠገብሽ ያለፈ አይስልም ስወድሽ ።
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 2 жыл бұрын
ሁሉም ቁስል አለው ነፍሳቸውን ይማር በርቱ ሊያ የኔ ምስኪን ተፈናቃይ ነበርሽ በእርግጠኝነት ይሄን ህይወት አውቀዋለው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@ሐበሻዊትዩቱብTube
@ሐበሻዊትዩቱብTube Жыл бұрын
ውይ ሊያዬ የኔ እናት አይዞሽ አስለቀሽኝ ዛሬስ😥😭😭
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
አፈር ልብላልሽ የእኔ ታሪክ የምታዎርይ እስኪመስለ ኝ ነው የሰማ ውሽ 😭😭 ነፍስ ይማርልን አይ ዞሽ ሊያየ
@gezahegndebella9122
@gezahegndebella9122 2 жыл бұрын
ሊያ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ እናት ነብሳቸውን ይማር አታልቅሺ የኔ ቆንጆ
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 2 жыл бұрын
ወይ ሊያየ ለዚህ ነው ጠንካራ የሆንሺው አስለቀሺኝ እደዚህ ስትታይ ይሄንን ያሳለፍሺ አትመስይም የኔ ቆንጆ ውድድ አሹየም የኔ ወድም ከባድነው የናት ሞት 😢ውድድ የኔ ጨዋወች 🥰🙏🏽
@yordi9590
@yordi9590 2 жыл бұрын
ሊዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ጀግና በምክንያትነት ነው ምወድሽ የኔ ጠንካራ ሴት😍
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እናትሽ በሕይወት እንዳለች ነው የሚገባኝ እንኩዋን አፅንቶ ሽ እግዛብሄር ለዝህ አበቃሽ ስለ አባትሽ ግን አንስተሽ አታውም እህት ወንድምስ አለሽ ? ችግርን ያላለፈ እኮ 20% ብሆን ነው አይዞሽ
@chappibow4120
@chappibow4120 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እህቴ የምትይው ሁሉይገባኛል ህመምሽ ህመም ነው እህቴ አሽሩካ ትልቅ ሰው ነክ አክባሪህ ነኝ
@MareTube202
@MareTube202 2 жыл бұрын
ብርሸለቆ ሀገሬ ነው የሀገሬ ልጅ ሊቾ
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
እኔም እርቦኝ ያውቃል አባቴ ሌላ ሚስት አግብቶ Dessie ይዞኝ ሄዶ እንጀራ እናቴ አስርባኝ ታውቃለች Long time ago story
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 2 жыл бұрын
ለምንድን ሁሉም ሰው የሊያ አለባበስ ያስጨነቀው በቃ የተመቻትን ትልበስ ተፋቷት አቦ ለምን በለጠችን ቅናት አስመሰለባችሁ ምድረ ቅንቅናም ወደዳችሁም ጠላችሁም ሊያ ፅድት ያለች ጠንካራ ሴት ነች ።👌👌👌👌
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
እንደዛ ከሆነ ልብስሳቸውን ጥለው አብዱ የምንለው እኛ ተሣሥተንነዋ በለጡንማለትነው?
@yenayena8676
@yenayena8676 2 жыл бұрын
ሊቾ አስለቀሺኝ ጌታን ኦማን እያለች ነበር የምከታተልሽ እህቴ እንኩዋን ለዚህ በቃሽ ጎበዝ
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ 2 жыл бұрын
ሊያ ጥንካሬሽ ደስ ይላል።አይዞኝ ዘመኖችሽ መልካም ይሁንልሽ።
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 2 жыл бұрын
ሊያዬ አይዞን የኔ ቆንጆ ለናትሽ ነፍስ ይማር እኔም እዳችው ነኝ እናቴንም አባታንም አጥቸ ነውየ ምኖረው ወንድምም የለኚም አንድ እህት አለችኚ እግዚአብሄር ይመስገን ግን ያለ እናት ሂወት ከባድ ናት የምር 😢💔
@Sam-qc4xp
@Sam-qc4xp 2 жыл бұрын
አቺ እኮ ጀግና ነሺ ምለው በምክንያት ነው በእሾ ተከባ ያደገቺ ፅጌራዳ ፍልቅቅ ብላ እሾኩን አሸንፋ የወጣቺ ውብ ጀግና ነሺ ድሮ ስለማቅሺ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 жыл бұрын
ሊቾዬ እውነት ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ አይናችን እያየ የተቀየርሽ ነሽ በርቺ ሊቾዬዬዬ አሹካዬ አንተም በጣም አድናቂክ ነኝ
@EthioBreakingwera1225
@EthioBreakingwera1225 2 жыл бұрын
እዚ ውሰጥ comment የምትሰጡት ልብሰ ሰፊዎች ናችሁ እነዴ ዝም ብላችሁ ከምትዘባርቁ ቁም ነገሩን ሰሙ ልብሰሸ ልብሰሸ አትበሉ ሰውየፈለገውን ይልበሰ መቼ ነው ግን የሰውን እንከን ብቻ ሰንፈልግ የምንኖረው
@hayatabdu212
@hayatabdu212 2 жыл бұрын
እኮ
@mushi9494
@mushi9494 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ❤️❤️❤️
@tigistethiopian1112
@tigistethiopian1112 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ያሲለቀሽ ሊያዮ
@ኪያየኔልጅ
@ኪያየኔልጅ 10 ай бұрын
እኔም እደናተ ነው ሁለቱንም ያጣሁት በጣም ያሣዝናል 😭😭
@kebronkassa9580
@kebronkassa9580 2 жыл бұрын
እናት ማጣት ይከብዳል ስሜቱን አውቀዋለሁ ሁሌም የእግር እሳት
@HalimaHalima-v6n
@HalimaHalima-v6n 6 күн бұрын
የኔውድ ሊያ ስወድሽ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አሹሩካዬ መምህር ነበር በእውነት አድናቂህ ነኝ
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 2 жыл бұрын
ወይ ሊቾ አስለቀሽኝ😭😭😭 አሽሩካዬ አንተም አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይምር😭😭
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ፍቅርነኝ-ደ8ቸ
@ፍቅርነኝ-ደ8ቸ 2 жыл бұрын
አሹካ ምርጥ ሰዉ ነህ እቴሌግራም ለይ አሪፍ ግዜ ነበር የምናሳልፈዉ
@GenetWende
@GenetWende 2 ай бұрын
የኔ ፍቅር ያልፋል ሁሉም አልፏል እኔም ልክ እንዳንቺ አጋጥሞኛል
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 жыл бұрын
አሹካ፡እኔም፡እዴተ፡በደም፡አስቤበት፡ከናቴ፡ጋር፡እኖራለሁ፡ስል፡መተችብኝ፡ብቻየን፡በሰው፡አገር፡አለቀስኩ፡እይዛቹ፡ህይወት፡እድ፡ናት፡🥰🥰
@sofyaali6747
@sofyaali6747 2 жыл бұрын
ወይኔ እደት እደስለቀሳችሁኝ በተለይ የመቃብር ቤቱ ነፍሳችዉን ይማር እናተም ጥሩ ዘር አፍርታችሁ አርጅታችሁ የምጡሩ ያድርጋችሁ ፈጣሪ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@sofyaali6747
@sofyaali6747 2 жыл бұрын
@@fatumawase 👍👍👍❤️
@millionayaliw211
@millionayaliw211 2 жыл бұрын
ሊያ ሽው ምርጥ ቆጆ ነች በርች
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አስለቀሰሽኝ ሊያዬ አይ እናት ሁለት ብትሆን ጥሩ ነበር
@tedycell8279
@tedycell8279 2 жыл бұрын
እባካችሁ ለተመልካች ክብር ይኑር ለምን የአለባበስ ህግ አውጡ ምድረ እራቁታም
@miri8656
@miri8656 2 жыл бұрын
አብሽር ሊዬ እህቴ ጀግናነሽ አሹም አብሽሩ እኔም ካባቴጋ ነው ያደኩት አ አ ግን አባቴን ማገኘት አልቻልኩም አባቴ ለኔ እኔቴም አባቴም ነበር ግን 😭😢😭😢
@hayatnagas5257
@hayatnagas5257 2 жыл бұрын
ሰታምሮ ሊያ የኔቆጆ አሾካ
@meseretbirhanu251
@meseretbirhanu251 2 жыл бұрын
ሊያየ የኔ ጄግና ሴት አይዞን አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ እወድሸለሁ አከብርሸለሁ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ሁሌም የተሻለ ህይወት እንዲኖርሸ የምትሰሪ ድህነትን የምትጠየፊ ሴት ነሸ ነገ የተሻለ ባታ ደርሰሸ እደምናይሸ ተሰፋ አለኝ
@zedozedo6074
@zedozedo6074 2 жыл бұрын
ሊያዬ ምርጥ ሴት ነሽህ በጣም ነዉ የምወድሽህ የማከቡርሽህ😘😘😘😘
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
ለካ ሁሉም በዉስጡ የታፈነ እሳት አለ ግን ሊያ በጣም ምንቅር ነገረኛ ትመስይኝ ነበር ጥጋበኛም ጭምር ግን በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ አለባበስሽን አስተካክይ 👍👍👍
@ፋኖ11
@ፋኖ11 2 жыл бұрын
አሹዬ ስወዳችሁ😍 አይ እናት እኮ ለሉጇ 😢😢ታሪኩ ባባ ነፍስ ይማር😢😢😢😢
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@raheltesfaye6810
@raheltesfaye6810 2 жыл бұрын
I can't stop crying 😢 Nefesachewn yimar
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመጫን
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
እንደት እንደት ነው እሚያርጋት አልባብሷ ያሞላቅቅሻል በስላም ነው
@ቤቲYouTube-l6y
@ቤቲYouTube-l6y 2 жыл бұрын
የናት ሞት በስደት በጣም ከባድ ነው ህመሙን አቀዋለሁ አንድ ቀን የምትደውል ወይም ከሆነ ቦታ ብድግ ብላ ምትመጣ ይመስላል ቆሞ መቅበርን የመሰለ ምን አለ አሽሩካዬ ፈጣሪ አብዝቶ መፅናናትን ያድልህ ሊቾ ጠንካራ ሴት ነሽ
@selamawitmekete3561
@selamawitmekete3561 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሊያየ የኔ የዋህ እንዴት እንዳስለቀሽኝ ሰው ሲጫወት ሲስቅ ደስተኛ ሆኖ የኖረ ይመስላል ግን አሁን እንዲህ ሁነሽ በአካል ባታይሽም በመንፈስ ታይሻለች እናትሽ ነፍስ ይማር
@tekuret
@tekuret 2 жыл бұрын
Ashun yemewedew yetem bota so cool new uff sereatu xeyaqewa gen interview setaregi eraquteshen atemeche bekesh
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
ስለ እናቷ ያደረገችው ነገር አስደስቶኛል አስለቅሶኛል ሁሉም ሰው የማይታይ ቁስል አለበት አዝናለሁ. የማውቃት በFacebook ሊያ ሾው ላይቭ እየገባች ስትመናቀር ነው በወቅቱ ልቅና ለሰው ልጆች ስሜት በጭራሽ አትጠነቀቅም ያ ባህሪዋ ጥሩ አለመሆኑን ስነግራት ነበር ብሎክ ያደረገልኝ የሚገርመው ሰድቤት አይደለም ስድብም አሎድም ግን ከሷ ውጭ ሰው ያለ እንኳ አይመስላትም አሁንም አለባበሷ እንደ ባለትዳርና እንደ ኢትዮጵያዊት ሴት አይደለም በጣም ያሳፍራል አሽሩካ በሳል ሰው ነው ሚዛናዊነቱ በእውቀት የተደገፈ ነው ብቻ አሽሩካ ሀሳብህ ይሙላልህ ያሰብክበት ድረስ ካንተ ቦዙ እንጠብቃለን ወጣቱን ብዙ ነገር እንደምታሴተምር ተስፋ አለን በርታለን
@educate-t1
@educate-t1 11 ай бұрын
ashruka betam matured sewe newe lekas. betam des yilal. i had misconceptions about him. He is a very humble and decent guy. Gobez berta.
@hiwottub9686
@hiwottub9686 2 жыл бұрын
ነብሰ ይማር እግዝብሔር ያፅናናቹ
@barcho4881
@barcho4881 2 жыл бұрын
በስመሀም ሊያ በርቺ ሌላ ምንም ሀልልም
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ሊያ እደ ሰው ልበሺ ነገ ታመምኩ እርዱኝ እዳትይ በሰው አይን ተይ ኢትዮጳዊ ሁኚ ምሰይም ❗️❗️ አካዬ መልካም ሰው ኑርልን መልካም ሰው ነው 😍
@sisaydegefa4268
@sisaydegefa4268 2 жыл бұрын
ብሶቴን ቀሰቀሳቹት ያማል እኮ እናትን ያህል ማጣት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የማይቻል ስደት አይንህ ይጥፋ
@surafelnigusu347
@surafelnigusu347 Жыл бұрын
ሊያ በጣም ልብ ይነካል ፈጣሪ ያጽናሽ
@jamila4395
@jamila4395 2 жыл бұрын
በጣም ይከብዳን እኔም እናቴ በስደት ያጣሁት እንደ ሳት የሚቃጥለኝ
@HalimaHalima-v6n
@HalimaHalima-v6n 6 күн бұрын
ሊያ ይመችሽ
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ሊያ😭💔ልቤ ተነካ እፉፉ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
ሴቱ ሁሉ ጨርቅ ጠላ መገን እኛ ክብር የሆነዉ የሴት ልጅ ገላ ወቶ ሲሰጣ እንደብቅል ዘጋኝ ዘጋኝ
@tigistdubale1545
@tigistdubale1545 2 жыл бұрын
የኔ ማር አስለቀሽኝ ሊያዬ የኔ ቆንጆ😢😢😢😢😢😢
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ እኔ እናቴ ነይ ይሄ ሞት ሳይመጣ እንገናኝ ትለኛለች ቤሩት ከመጣሁ ገና 5አመቴ ነው እንደዛ ስላለችኝ በጣም ነው የምፈራው አላህ ይጠብቅልኝ ሳላያት እንዳትሄድብኝ ብቻ እኔን አስቀድመኝ አላህዬ አደራህን 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@tigest3176
@tigest3176 2 жыл бұрын
heji enme edza teligne nbre enate heji abte 25 kene behale arefnge 3 were koyiche temlshi sedete enate tedebki hedku 1 were 15 kene sekoyi dewle enateshi amote bande demche alug neyi silugne lika arefchi😭😭keza 5kene sihde yilchime kebre nate abji Tena ylge 8 were hogne
@ermiaskelemwork3680
@ermiaskelemwork3680 6 күн бұрын
የኔ ዉድ አይዞሸ ❤
@warkwark6096
@warkwark6096 2 жыл бұрын
ሰለአናት ሰታዉሩ ስሜቴን የሚጋራኝ ሰዉ ሰላገኘሁ ደስ ብሎኛል በሰደት ያጣሁዉት😥😥😥
@buonavita4175
@buonavita4175 2 жыл бұрын
very hard ❤❤❤❤❤
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ😭
@buonavita4175
@buonavita4175 2 жыл бұрын
Lichio I know is very hard I went same hardships after my mother lost but God helped me through this all hardships 😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል በጣም ጌታ ካንቺጋ ነው ጌታ እንደ እንታ የሚሆን ባል ሰጦሻል ስሙ ይባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ሪሀናወሎየዋባቦ
@ሪሀናወሎየዋባቦ 2 жыл бұрын
አይዞሽ እኔምበቅርብነዉእናቴንያጣሁ
@selamtube2855
@selamtube2855 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ቁስል አለሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 2 жыл бұрын
እስለቀሳችሁኝ የእናት ነገር የውስጥ እግር እሳት ነው በጣም እስተማሪ ነገር ነው እሹካ የተናገርከው ቤተስብ ከታመመ ጌዜ እለመስጠት ነው ቶሎ መሄድነው ያልከው
@mercy8048
@mercy8048 2 жыл бұрын
I can’t stop crying 😢 wey liyaye leka kumnegeregna nesh ayzosh drom wedshalehu ahun demo more wededkush ashukachn antenm wedgalewu nice interview 🥰
@s0lomon150
@s0lomon150 2 жыл бұрын
አሹርካ የብዙሀን ምርጫ ትመቸኛለህ ሊያዬ ቀበጥዪ ለካ የተረጋጋሸ ነሸ ሁለታችሁም ተመችታችሁኛል
@SelamM-gw1tz
@SelamM-gw1tz 9 ай бұрын
Ashuruka ye yirgacheffe lij neki lagenik feligalewu, enem ye yergacheffe lij negn.
@mariyam9670
@mariyam9670 2 жыл бұрын
እውይይይይይ ሰው በውጭ ሣታይ ደህና ኗሪ ይመሥላል እኔም ሁለቱንም አጥቻለሁ አከባበዱ በስደት ላይ ሆኖ ኧረ ውይይይ ኧረረረ ቃል መፃፍ አልቻልኩም
@admacom75
@admacom75 2 жыл бұрын
ተባረኪ ልያየ እዉነት ነው ማር
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 2 жыл бұрын
ላኪን ሁሉም በውስጡ ቁስል አለው አብሽሩ ውዶችየ ሁላችንም ጊዜ ጠባቂ ነን😢 ግን ከይቅርታ ጋር እህታለሜ ልብስሽን አለባበስ ብታስተካክይ ደስ ይላል በተረፍ ቅመም ነሽ😍😍😍
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
እንደ አነጋገርሽ ለሆነ 30 አመትን ዋ እያልሽ እያስፈራራሽ ው ነው ግን 20 ሁኚ 50 አመትም ብትሆኚ የራስ ሽ ነው ግን እድሜ ቁጥር ነው 1 አመት የሆነ ሕፃን ሆኖ ያላለፈ የለም በኖርነበት እድሜ ግን ቅንነትን ፍቅርን እየተሞላን እንጠቀምበት
@elroe4069
@elroe4069 2 жыл бұрын
አሽሩካ ምርጥ ሰው ነህ በርታ 👍
@webnet435
@webnet435 2 жыл бұрын
እዲህ ከመጨነቅ እዲህ አይነት ለብሦ ሠፍ ያለ ብለብሺ።ምናለበት።ለወንድ ፈተና አመት ሆነ ባንድ ፊቱ ባዶሽን።አትሆኝም ከመሸማቀቅ
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН