የልብ ወግ (YeLeb Weg) " ትዳር ከያስኩ በኋላ ተቀይሬያለሁ" ሊያ እና አሽሩካ ክፍል 2 | Maya Media Presents

  Рет қаралды 55,553

Maya Media

Maya Media

Жыл бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
የልብ ወግ (YeLeb Weg) " ትዳር ከያስኩ በኋላ ተቀይሬያለሁ" ሊያ እና አሽሩካ ክፍል 2 | Maya Media Presents
‪@ashruka‬ ‪@liyashow3274‬
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 268
@ashruka
@ashruka Жыл бұрын
ለነበረን ጊዜ ማያ ሚድያ አመሰግናለሁ 🙏🏽
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
ግን ከዚች ጋር እንዴት ተቀመጥክ ራቁቷን ተቀምጣ እኔ ብሆን ባንተ ቦታ ትቸ ነዉ የምወጣ አኡዙቢላህ አንተ ሙሉ ልብሰ ለብሰህ እሷ ራቁቷን ምከራት አሹሩካ
@haditube7721
@haditube7721 Жыл бұрын
አሽሩካ የምርጦችምርጫ እሹዪ እወድህአለሁ
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Жыл бұрын
አሹ ወንድማችን በጣም ረጋ ያልክ የእውቀት ሰው ነህ
@wubeyalemu6752
@wubeyalemu6752 Жыл бұрын
ኧር ሰልክህን አሾኳ!!! ደሞ ለምን በሎ አሏቻው😏
@helenalmaw636
@helenalmaw636 Жыл бұрын
አሹየ እኔ እያለሁ ሌላ ሴት እንዳታገባ
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Жыл бұрын
እውነት አሹካን ከጠበኩት በላይ የእውቀት ሰው ረጋ ያለ ምርጥ ሰው ሊያ ደግሞ በጣም ጎበዝ ነሽ ፈታ እያልሽ ነገሮችን እደቀየርሽ ነው የገባኝ በጣም ብልጥ ነሽ በቀላሉ ከስደት መመለስሽ ትልቅ ትምህርት ነው !!!!
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ወ/ሮ ሊያ ህይወት ብዙ እንደቀየረሽ ካመንሽ ህይወት ደሞ በሌላ መልኩ ባላሰብሽውና ባልጠበቅሽው መልኩ ተቀይሮ ልታይው ትችያለሽ ህይወት እንቆቅልሽ ናት እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ሌላ🤭 አንገትሽ ላይ ማህተብ አስረሽ ደረትሽንና ጭንሽን ካልሸፈንሽ 😒 ከባድ ነው አንቺም ስታይው ምን ተሰምቶሽ ይሆን ? ወንድሜ አሽሩካ እውቀትህንና እርጋታህን አድንቄሃለሁ 🙏🤗✌️
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
ሁለታቹንም ወዳቸዋለው እግዚአብሔር ፍቅር ሊያም ጀግና ሴት ናት አሹካ ምርጥ የማይቀየር ልጅ ነው ተባርኩ
@DemozeFicheSelaleYouTube
@DemozeFicheSelaleYouTube Жыл бұрын
ሊያ ዉስጤ ነካሽ እሽ ህይዎት እንዲህ ናት ማለት ለካ እኔም አንድች ነበርኩ ብቻ እራሴ በእራሴ አጠንካሬ አለው እናት ማጣት ትልቅ ሀዘን ነው
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 Жыл бұрын
ወሎየውችእጅ፣አውጡ፣ወሎየፍቅርሀገርናትእኮ፣አላህ፣ሀገራችንን፣ሰላምያድርግልን፣ያረብ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሊያ ግን ከማስባት ሌላ ሖነችብኝ አይዞሽ ደስ የሚለው ሑሉም ነገር ያልፋል የሑለታችሑንም እናቶች ነፍሳቸውን ይማር ሰላም ለሐገራችን ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቻችን አታውጭው ሚዲያ ላይ ሊያ እመብርሃን በልጅ ትባርካችሑ አሹ እውነት አግባ እና ውለድ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Жыл бұрын
እኔ ወዳው እዳገባሁ አከባቢ በጣም መታሠርን ካለመልመዴ የተነሣ ባላገባሁ ብያለሁ እሥከምወልዲ ዲረሥ ጓደኞቸ እሚሄዱበት ሁሉ ቦታ መሄዲ ያምረኛል ያ ሁሉ ከወለዲኩ ቡሀላ ልጄ ቤቴ ባሌ ማለት ጀመርኩ
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 Жыл бұрын
አሸየ የኔ ምርጥ አስተዋይ አዛኝ ስርአቱ ደስ ሲል😍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@Lulagezu952
@Lulagezu952 Жыл бұрын
ማያ ሚዲያ ምርጥ ፕሮግራም እኛም ለነበረን ቆይታ በድጋሚ እናመሠግናለን 🙏
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Жыл бұрын
አሽሩካ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሊያ ልቦና ይስጥሽ ሳውቅሽ ጀምሮ ራቁታም ነሽ መስቀል ለብሰሽ ሀይማኖታችንን አታሰድቢ ራቁታን የምትወጣ ሴት ዘማዊ ናት ክብርም ምንም የለሽ ባል ያለሽ አትመስሊም ባል ማለት ሚስቱን ስርአት የሚያስይዝ ነው ኦሪት ዘዳግም 22፥5 ላይ ምን ይላል አብቢው
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው የሰማነው የሊያንና የአሽሩካን ተፈትኖ ማለፍ ጥንካሬን ይፈጣሪል ደስ ይላል
@kababushnuguse
@kababushnuguse Жыл бұрын
Thanks Ashurkayee & Liya 💕💕💕💕💕💕
@anicsmikael9925
@anicsmikael9925 Жыл бұрын
Ashruka.....u got a very melodic and charming voice
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Жыл бұрын
Ashruka, I follow you ever-increasing u have started youtube. So proud of you, I can tell you are a well-mannered person. You are matured, I am sorry that you have gone through the hardships in Italy. But it paid off. So happy for you that you're here now. Brother keep growing. You are a great citizen with positive attitude.
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
በሣቅና ቁምነገር በጣም ብዙ ነገር አስተምራችሁናል በእውነት ሊያ እንዲህ የረጋች ናት በጣም ጠንካራና ናት ደሞ በእውነት አደነኳት ስቀጥል አሹዬ የሳቄምንጭ አንተ እኮ ትለያለክ በርታልኝ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 Жыл бұрын
አሹየ ወንድማችን በጣም ነው የምነከብረህ በረታልን ካንተ ብዙ ነገረ እንጠብቃለን አሰተሳሰብህ እምነትህ በጣም ደሰ ይላል❤
@madetube4356
@madetube4356 Жыл бұрын
Betam dess yemil gize neber liyaye thank you & ashuu
@desalegne10
@desalegne10 Жыл бұрын
ፍትህ ለእኔዚህ አበቦች 😭 እናት አባት ምን አይነት ቃል ያፅናናቸው ይሁን 😭🖤🖤🖤በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
@ccc-zu9pv
@ccc-zu9pv Жыл бұрын
ግልፅነትህን በጣም አደንቃለሁ። እንኳን ለዛሬው ህይወትህ አበቃህ።
@simegnabitew1084
@simegnabitew1084 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ👍አሽሩካ በጣም አከበርኩህ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
እንኩአን ደህና መጣችሁ ሊያ እና እሹርካ ክፍል ሁለትን በጉጉት ስጠብቅ ነበር::🙏🏽👍🏽👏🏽💐❤️
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
ይገርማል ሁሉ ሰው የራሱ ፈተና አለው ከሳቁ ውጭ ብዙ ሚስጥር አለው
@sophiasayed260
@sophiasayed260 Жыл бұрын
Educative interview. Real life experience. Thank you
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss Жыл бұрын
Woloyee mariyamn betam betam yewah deg abltew atetitew aytegbum nachew ene tewelj yadekubet addis ababa yilk welo letkit werat yayewat tnafkegnalech kesdet fekadi fekdo teklye bigeba ke welo wuchi alnorm
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
አይ ሊቾ የትዳር ምክሯ ተመቸኝ አይ ሊቾ ጨዋታዋ ሁሉ እሮማሲ ❤ አሹርካዬ አንደኛ ቆይታ ነው❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 Жыл бұрын
Ashruka I love you you always make me lough I learn lots of things from you you have been through lot in your life but God is good 👍 your life will never be the same any more ,because you work hard I wish you good wife good life ❤️
@sumaya5680
@sumaya5680 Жыл бұрын
ሊያየ የኔ ጠንካራ አብሽሩ ውዴ ጥንካሬሽን ቀጥይበት የኔ የዋህ
@bezayityilma
@bezayityilma Жыл бұрын
እዚህ ላይ የሚቀርቡ ሴቶች ሁሉ እራቁታቸውን የሚመጡት በሰላም ነው ወይስ አቅራቢዎቸሁ ይሄን ካለበሳቹ እንዳትመጡ ትሏቸዋላችሁ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ችግርሽ ምንድነው? ቀናተኛ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
አሹካ እኮ እውነትህ ገዳይ ነው እውነት ነው ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር የእውነት ፍቅረኛ ይስጥህ ሌያዬ ትዳርሽን ይባርከው
@hghh1856
@hghh1856 Жыл бұрын
Bekaa::yesew lj hiwoten memar sifaleg areb hager yehid…liyaye tnx
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 Жыл бұрын
Bravo
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
Liya is innocent keep going God bless your marriage ❤❤❤
@user-nj2nc3xf1l
@user-nj2nc3xf1l Жыл бұрын
አሹካ ግን አበዛከው እግዚአብሔር አምላክ እንዲረዳ አንተም የሚጠበቅብህን አድርገ ትዳር የሰበከውን ሰራ ለመሰራት አይከለከልህም እንደውም የበለጠ ትሰራለህ ስራ እያለን ብዙ ነገር የጉደለናል እናም የአንተን ሔዋን አንተ ምርጥ እግዚአብሔር አምላክ ምረጫ ሰቱናል እግዚአብሔር ደግሞ ይረዳሃል
@selameselame234
@selameselame234 Жыл бұрын
ሊያ ተረጋጊ ችኩል ችኩል ትያለሽ ማዳመጥ ቀጥለሽ ማዉራት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@livalove978
@livalove978 Жыл бұрын
አሽሩካ አደዚህ በሳል ሰው አትመስለኝም ነበር wow 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@RICH-xw9ei
@RICH-xw9ei Жыл бұрын
ሊያ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ : ጎበዝ - ስኬታማ - ጠንከራ ሴት ነሽ:
@kalkidannahum1185
@kalkidannahum1185 Жыл бұрын
Ashruka bewst awaragn betam felghalew
@Grace-eg5xh
@Grace-eg5xh Жыл бұрын
Liya le yelib Weg atmetnim.betam sine sirat yigolatal.just see her past videos.
@LoveYou-om1nk
@LoveYou-om1nk Жыл бұрын
I have a big respect for Ethiopian ladies working at Arab countries 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@nigistmehari7489
@nigistmehari7489 Жыл бұрын
Huletachum betam yemitdeneku lijoch nachu bertu Aschruka gin yemingzem wedaje nk
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Жыл бұрын
በትክክል ትዳር የሚሰጠው እግዚአብሔ ነው ነገር ግን ለሴት ብቻ ሳይሆን ለወንድም ይረፍዳል የኔ እህት በአካልም በአይምሮም ነቃ ብሎ ልጅ ማሳደግን የመሰሰለ ነገር የለም ብዙ የጀኔሬሽን ጋፕ ባይኖር ጥሩ ነው ነገር ግን እግዚአብሔር የሚወደውን ያደርጋል
@Selam-tu4tj
@Selam-tu4tj 4 ай бұрын
እውነት ነው
@hayatnagas5257
@hayatnagas5257 Жыл бұрын
ሁላቸም ሰታምሮ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ሊችግን እድናገባ ያረግሽው ቅስቀሳ በቃ አግብ አግብ ነው የሚለው 😄 የኔ አዳም የት ነህ
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 Жыл бұрын
Ere lyay betam newmnewdesh
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ሊች የዋህ ናት ታስታውቃለች ሊች አሹን ዳሪው የእህት ጥሩ ልጅ ፈልገሽ ዳሪው የእናቱ ምትክ የምትሆነውን አሹዬ መልካም ሰው ነህ አትቀያየር ጥሩ ልጅ ነህ
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
ሊቾዬ
@butterfly2349
@butterfly2349 Ай бұрын
Ashruka , ene aregehu enge emhehe nebere
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም እወዳችሗለዉ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
ዛሬ እንዳታስለቅሱኝ ፕሮግራሜ አደለም ውዶቼ ❤
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 Жыл бұрын
You guys amazing liah I used to watch your video when you were in turkey you always drink you tea which is my favorite I love tea you always your self talking what was going on around you it wasn't bad but some people they understand you in wrong way they didn't like it ,it's ok girl you are amazing you used social media for good look at you you found your your man you using it for personal business you are successful I appreciate it so much love ❤️
@hiwot5310
@hiwot5310 Жыл бұрын
ለአሹ ስል ነዉ የመጣሁት😘😘❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@mimilagemechu8260
@mimilagemechu8260 Жыл бұрын
ሊዬ የኔ ፍልቅልቅ ወድሻለሁ በፍቅር ኑሪልኝ
@rosagetachew1303
@rosagetachew1303 Жыл бұрын
Liya bethamm techkuyalesh tergagi
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын
አሹየ
@bsratkubrom1665
@bsratkubrom1665 Жыл бұрын
Aschuka gobez neh ktlewu
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
ከሱሪውጃኬቱይረዝማል ጉድ እኮ ነው ሴቶችየአለባበስንእናስተካክል
@meseretsemaw
@meseretsemaw Жыл бұрын
እንዴ ወሎ ኮምቦልቻ ሀገሬ ❤❤❤
@desalegne10
@desalegne10 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ የሀገር ሰላም የናፈቀዉ ? እስኪ ወደ ቻናሌ ብቅ በሉልኝ
@alemayehumekonnen1694
@alemayehumekonnen1694 Жыл бұрын
Where is ur channel
@ogdg
@ogdg Жыл бұрын
💚💛❤
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
ሁለታችሁምትመቹኛላችሁ ሊያዬ ግን ችግር ብዙ ስላገላታሽ ታዲያችግረኞችን በተቻለሽ መርዳት እንጂ ድህነትን ማምለጥ እፈጋለሁ ድህነትን እጠላለሁ ምናምን እያልሽ ራቁት ቀረሽ ለብሰሽ ጠጅ (መጠጥ ይዘሽ መበላጠጥ ና ድህነትን መበቀል አይቻልም
@Besthabesha41
@Besthabesha41 Жыл бұрын
Add aderegegn ehet
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
የራስሽን ሥራ ስሪ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
አሽሩካየ ወሎ ስትል ልቤ መታ ያው በደስታ ማለቴ ነው💙😊🙏
@Sheqala
@Sheqala Жыл бұрын
🍻
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
ትዳር ጥሩ ነው ጋብቻ ጥሩ ነው ግን ቤትና ገንዘብ ወሳኝ ነው ሚስት ማግባት ጥሩ ልጅ መውለድ ያስደስታል ።
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Inese mache new alfew mawaru gin
@selamawitgossa1035
@selamawitgossa1035 Жыл бұрын
🖐
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 Жыл бұрын
Ashurka mirt sew. Am also Chemical Engineer.
@Besthabesha41
@Besthabesha41 Жыл бұрын
Add adergegne ehet
@massimassi8646
@massimassi8646 7 ай бұрын
እኔም ቁልቤ ተስለዉ ነዉ ወድሜም መኮንን አይገርምም አሹካዬ ስወድህ
@belayfekeray8936
@belayfekeray8936 Жыл бұрын
Liya yewenet semesh helina neber lemen tekeyere be 84 amete meet tateke nebereshe
@ethio5184
@ethio5184 Жыл бұрын
ዩተበሮች ከአሹካ ተመሩ ሚዲያ ላይ ወቶ መለፍለፍ ብቻ አይደለም
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 Жыл бұрын
🥰🥰
@segenetbantie3675
@segenetbantie3675 Жыл бұрын
Ashruka tell us about what kind of lady is your requirement
@molofantay26
@molofantay26 Жыл бұрын
ለያ ተይ 4 አመት ቆይተሽ እሺ እኛ 14 አመት የቆየን ምን እንበል ? ለማንም እደኔ የአረብ ሰራተኛ የሆንን እግዚአብሔር ከያለንበት በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
እማማዬ እኔም 13 አመት እየሆነኝ ዱባይ
@molofantay26
@molofantay26 Жыл бұрын
@@ZahraZahra-fb9te አይዞሽ በርች ግን ቋራጥ ሆንን ሀገራችን ገብተን እፎይ ብለን መኖር ባንችል እንኳን ለራሳችን መኖር መጀመር አለብን እድሜ እደልብስ ተቀያሪ የላትም
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
ምን ሖነሸነዉ እእደዚ በሬ ያከልሺዉ
@meh2832
@meh2832 Жыл бұрын
Tiru koyta new
@lemlemgesese2475
@lemlemgesese2475 Жыл бұрын
Liyayi siwedisb
@banchgetnet3825
@banchgetnet3825 Жыл бұрын
ልብ ማለት ከዚህ ፕሮግራም ሴቶቹ ... በፓንት በቁምጣ መታየት ነው???
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
በቃ አግባኝኝ አሽሩካ አይይ
@honey24247
@honey24247 Жыл бұрын
Saw tefto
@saronhailu53
@saronhailu53 Жыл бұрын
ሊያ የኔ ውድ ፈተና ቢበዛም ለበጎ ነው እንኳንም ለዚ ደረሽ የበለጠ ነገር አርሴምዬ ትጨምርልሽ ትጠብቅሽ🥰! አሽሩካ አጉል የሀብተም ልጅ ነኝ አልክሳ😏😂
@martasolomon5302
@martasolomon5302 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰♥️
@messiandkasutube9654
@messiandkasutube9654 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😘😘😘
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት እደምድር አሸዋ ይብዛልኝ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አሜን፫ ቆይ እኔ ምለው ሴት ተብየዋ አማረብኝ ብላ ነውዴ እደዚህ የምትለብሰው አግብቻለሁ ትላለች ያገባች ሴት እደዚህ አትለብስም ቆይ ምን አይነት ዘመን ነው የመጣብን እወንድ ፊት እደዚህ ለብሶ መቀመጥ ያስጠላል ኤጭ
@biruktawitzewdu122
@biruktawitzewdu122 Жыл бұрын
Mebtwa eko nawe endflgech mlbes ende
@biruktawitzewdu122
@biruktawitzewdu122 Жыл бұрын
Mnawe mlkame nger betyaesh lea metechet kemtckhue
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
ቆይ ምድነው መብቷ መብቷ የምትሉት መብቷማ ነው ግን ከወደ ፊት እደዚህ ለብሶ መቀመጥ በጣም ይደብራል ኤጭ
@biruktawitzewdu122
@biruktawitzewdu122 Жыл бұрын
@@user-pd7ji5rb6x mnawe ene zadke nege alesh esa
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
@@biruktawitzewdu122 አልወጣኝም ደሞም እኔ እደዚህ አለብስም ሲለብሱም አልወድም ምድነው አተ ወይም አቺ ለሷ ጠበቃ ነኝ አልሽሳ
@zufanbalaynis2415
@zufanbalaynis2415 Жыл бұрын
እውነት ነው ጠካራ ነች ያረብ ሀገር ሴት ጠካራ ብቻ ያሳታል
@hanitad1992
@hanitad1992 Жыл бұрын
እዚ የምትቀርቡ ሴቶች አለባበሳችሁን አስተካክሉ ይሄን የሚያክል ኮት ከታች ራቁት ምንድነው ትርጉሙ ያስጠላል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ቀናተኛ
@user-zx3og9jd5s
@user-zx3og9jd5s Жыл бұрын
ሰው ከናንተ አሁን ምንድነው የሚማረው😂😂😂😂😂😂
@user-iu5iz1yu7n
@user-iu5iz1yu7n Жыл бұрын
ምንም ክክክክክክ
@gjhtdgtu5131
@gjhtdgtu5131 Жыл бұрын
ምንም ክክክክክጅ
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
በዶ ቂጥ ማሄድ አሽሩካ ስረአት አለው ሊያ ግን
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
Malawt malat Chan galbto Wand Fate Makrb yohon
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Жыл бұрын
አሽሩካ ሌላ ሰው ጋ ስትቀርብ ሙሉውን አደምጣለሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አይ ሊያ የዛሬን አያድርግው እና ባንች ነበር የሚያምርው ፌስቡክ አሁን ያስጥላል
@Besthabesha41
@Besthabesha41 Жыл бұрын
Add adregiegn ehet
@amershamersha9135
@amershamersha9135 Жыл бұрын
This is not the time to talk this kind of stuff 😢 pray fo Ethiopia
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
This show is prerecorded...
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ለምን?
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን አ ሚሉ?????አይደል ለምን አይሉም ረገጥ አድርገው?
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
ጥሎብኝ ምክርወዳለሁ
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal Жыл бұрын
ሌዬሺአልሺ😂😂😂😂😂
@hmmbou49
@hmmbou49 Жыл бұрын
በጀመሬያ ስርአት ይኑርሽ ኢንተፊ ጠያቂ ምንአይነት ስነስርአት የአለባበስ እዳለእወቂ በጀመሬያ እደዚ እምስሽን የሚያሳይ ልብስ አይለበስም ፋራመሆንሽን አሁንገባኝ አሱ እራሱ ይፎግሮሻል እደዚ ተለብሶ እደማይጠየቅ ጠንቅቆያል የልብስ አራዳነሽ
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
ይህንን ለምያነብ ሰው የዩቲዩብ ቻናላችሁ አንድ ቀን ስለሚያድግ ተስፋ አትቁረጡ!
@semirahabi
@semirahabi Жыл бұрын
Mednu reqote mehed hoy 🤔🤔🤔🙄
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
ትልቁ ስህተት ሳትጋቡ ለመጠናናት አብራችሁ መኖር ጀመራችሁ እንደ አንድ ክርስቲያን ይህ ፈጽሞ አይመከርም አዳር ምን ልታጠኑነው እ🔴
@user-vq5bq6kj9t
@user-vq5bq6kj9t Жыл бұрын
😁 ከነአን ወንድሜ ሰምተህ ጨርስህ ነው የኮመተከው 😁
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
እረ አዳምጥ መጀመሪያ😂😂😂
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
አይ ሰው ሰውነት ሽጦ መጭናናት ምን ይሉታል
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Жыл бұрын
እኔ እኮ ግርም ይለኛል እውነት አብረው ይኖሩና ባለትዳር የሚያረጉትን አርገው ግን አላገባሁም ትዳር ገና ነኝ ይላሉ ብዙዎቹ በአሁኑ ሰአት እንዲህ የሚሉት ግን ትዳራችሁ እንዲሰምር ከዝሙት እርቃችሁ ተጠናንታችሁ ተጋቡ
@user-fm1dc3xg8w
@user-fm1dc3xg8w Жыл бұрын
ባለትዳር ሴት እዲህ አይለብስም ሰተር በይ ስትዮ ሴት አሰዳቤ ይልቁን ባዶሺ ብመጭ ይሻልሺ ነበር 🤔
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ቀናተኛ
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ንገሪያት እራቁቷን እንድትመጣ
@RICH-xw9ei
@RICH-xw9ei Жыл бұрын
ጎበዝ ስኬታማ አስተዋይ ንቁ ሴት ነች : ሰለዚህ አንቺ ደካማ ጎኖን ብቻ ሳይሆን ጠንካራ ጎኖን ተመልከቺ የቅናት እንዳያስመስልብሽ አመለካከትሽን ለውጪ ። ራቁትዋን ሳይሆን ቁምጣ ለብሳለች ስታይሎ ነው ይመቻት ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@wubitnegusse3899 ምን ማለት ፈልገሸ ነው?
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@wubitnegusse3899 ሞትን እዚህ ውስጥ ምን አገባው? አገባች እንጂ አልመነኮሰችም ማለቱ ይሻል ነበር።
@alemegirma1558
@alemegirma1558 Жыл бұрын
ልያማ አስር አመት ብቻ አይደለም ስደትሽ እኔ እንካን አስራሁለት አመቴ ባንቺ ግን ቂም አለኝ ኦማን ባለሽበት ጊዜ በጣም ችግር ውስጥ እያለው ኢሞ ላይ አልቅሼ ልኬልሽ ሰምየሽ ዝም ያኔ ሳሻል ሚዲያ ላይ ያለሽው አንቺ ነበር የማቀው
@TruthwillShine
@TruthwillShine 4 ай бұрын
Ahuns endet honsh? Alayechiw yehonal yezane ayzosh
@user-io1yo5yf5g
@user-io1yo5yf5g Жыл бұрын
ቁምነገር ማውራ አትቺይበትም መለፋደድ ለምደሽ ቀበጥማለት እካ መከራን ችግር ያላየ በመልካም ቤተሰብ የታጀበ ፈልጋ ስለምትጨማለቅ አደለም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ለምን ታያታለህ?
@user-io1yo5yf5g
@user-io1yo5yf5g Жыл бұрын
@@rasayifat5726 ሰገጤ ፕሮግራሙን እጂ የትኛው ስርአትዋ ትታያለች
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@user-io1yo5yf5g ባታያት ኖሮ አስተያየት ባልሰጠህ ነበር። እያዩ በቅናት ከመቃጠል ቢቀርስ
@user-io1yo5yf5g
@user-io1yo5yf5g Жыл бұрын
@@rasayifat5726 ጠባብ ለስዋስል ቲቪውን ለውለትአልከፍለው አስተዋ የተማረ ንግግሩ ሚስብ አሹካአለ ሳይገባት
@user-io1yo5yf5g
@user-io1yo5yf5g Жыл бұрын
ስት የሚያስቀና ጭቅላት ስርአት ያለው ሰው እያለ ከስዋ የባስሽ ደካማ
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
ሊያዬ ኳሊቲ ልብሶችሽ ያምራሉ። ቱርክ ቦታዎቹን ንገሪን🙏
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 9 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,4 МЛН
Wedding Miku and Haru (ጓል ዳዊት ሽላን) #Dawitshilan
39:01
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 4,3 МЛН
5 маусым соңғы эфир!
2:27:27
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 513 М.
5 маусым соңғы эфир!
2:27:27
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 513 М.
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 4,3 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 19 МЛН