ሜካፕ ለምኔ ፏ በቀላሉ ሞክሩት ትወዱታላችሁ

  Рет қаралды 632,282

ye Nathan enat tube

ye Nathan enat tube

Күн бұрын

• Video

Пікірлер: 818
@pinkydeema7471
@pinkydeema7471 4 жыл бұрын
እኔ እየተጠቀምኩ ነው በጣም አሪፍ ነው እህቶች ተጠቀሙት
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 4 жыл бұрын
እሺ
@marizatube5186
@marizatube5186 4 жыл бұрын
ለምንድነው የጠቀመሽ ለማዳት ነው ሌላ ችግር የለብኝም ብቻ አፍጫየ ላይ ማዳት ወጣ አሁንማ ጉጨንም ጀመርኝ አይይይይ ስደት ቅስሜን ሰበረኝ
@pinkydeema7471
@pinkydeema7471 4 жыл бұрын
@@marizatube5186 እኔም ማድያት ወቶብኝ ነው ማር ሙዝ ወተት ጠብ አዋህደሽ ሁሌ ተቀቢ ኦልቬራም ተቀቢ እሩስ ቀቅለሽ በጣም ፍጪውና ዘይት ዘይቶን ማር ጨምረሽ ተጠቀሚ ያለመሰልቸት እኔ ለውጥ አግኝቼበታለሁ እየጠፋ ነው ማለት እችላለሁ
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
እረ እኔስ ማዲያት ሊገለኝ ነው መላ በሉኝ ዉዶቼ
@pinkydeema7471
@pinkydeema7471 4 жыл бұрын
@@saronayalew9374 እቤት ውስጥ የሚሰሩ ውህድ ተጠቀሚ እሩስ እንደማር ኦሌቬራ ድንች ያለመሰልቸት ባንዴ ለውጥ የለም እኔ እየጠፋ ነው አመት ሊሆነኝ ነው መጠቀም ከጀመርኩ ምንም የማልሞክረው የለም ትግስት ይጠይቃል ግን
@yemesrachfrs7985
@yemesrachfrs7985 4 жыл бұрын
ቆንጆነው ግን ቆዳቸው ለደረቀ ሰዎች አስኳሉን ማለት ቢጫውን ቢጠቀሙ ይመረጣል ነጩ የቆዳ እዘይት ለሚበዛባቸውነው
@lubabah2024
@lubabah2024 2 жыл бұрын
ሰላምውደ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በእርስ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንን አላህ ነስሩን ቅርብያድርግላቸው የኔ ልዩ በጣምነውየምወድልሺ የምታቀርብልንን ነገር ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው ውድ ቤተሰብካደርኩሺ ቆይቻለሁ ግን ኮሜት አልፅፍም አልመቸኝእያለ
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 4 жыл бұрын
I used this it’s very helpful, I melted the Vaseline before and add the egg .
@meseret9915
@meseret9915 4 жыл бұрын
መሲ ትምህርትሽን በጣም እከታተላለሁ፣እወድሻለሁ አሁን አሁን ግን ሰው እንዲያይ እያልሽ እርእስ ላይ በጣም ትዋሻለሽ እኔ ደግሞ ውሸት ካየሁ ሁል ግዜም ያው ይመስለኝና ይደብረኛል።ቢው ለማግኘት አትዋሹ
@አይቲወለየዋቀበጥ
@አይቲወለየዋቀበጥ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ፊትሽን የምትታጠቢበት ሳሙና ምንድን ነው እኔ ፊቴ ላይ ጥቆቁር ነገር አለብኝ ያልሞከርኩት ነገር የለም ግን ምንም ለውጥ የለውም ለተወሰነ ጊዜ ይጠፋና ይመለሳል ፕሊስ ንገሪኝ
@halemahalema2712
@halemahalema2712 4 жыл бұрын
😳😳የበሬ ቋጃ መሥሎል የሦፈት ደሞትጠይቂአለሽ ወላፊታተበላሽቷል
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 4 жыл бұрын
ነጩን ኮልጌት ተጠቀሚ
@JikanaIsa
@JikanaIsa 7 ай бұрын
ፊታችንን ነጭ ሲያደረግ ገላችንንስ
@reflexted251
@reflexted251 4 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ መጀመሪያ ባዝሊኑን ሞቅ ያለ ውሃ ላይ አስቀምጦ ማቅለጥ ይቻላልኮ።
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
የደሀይቷ ሜካፕ ወለ ፋውዴሽን ቫዝሊን ውሥጤ ነው እናቱ ለኔ ክክክክክክክክ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
እኔም
@سالمخلفان-و9ث
@سالمخلفان-و9ث 4 жыл бұрын
ቫዝሊን ብቻውን ለፊት አሪፍ ነው እንዴ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
@@سالمخلفان-و9ث awo Mata Mata tekebi
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
እኔም
@Megafifi
@Megafifi 4 жыл бұрын
😍😆ነጭ ነው የሚያረገው ክክክ thank you 🙏
@Gnber
@Gnber 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን አንድ ነገር ችግር አለ እሱም ምንድነው ስትታጠቢ በሳሙና ነው ወይስ በባዶ ውሃ ነው ደሞም በምን አይነት ሳሙና ነው ምንታጠበው
@zezezeze2346
@zezezeze2346 4 жыл бұрын
ምርጥ እኮ ነሽ እቤት ውስጥ ያለ ነገር ነው የምታሳይን አቦ ተባረኪ ምንም ውጪ የሌለው ነገር ነው።
@Fiyori12
@Fiyori12 7 ай бұрын
😂😂
@birtabirta293
@birtabirta293 4 жыл бұрын
ጓደኞቸ እርስ በርሳችን ሰብስክራይብ እንደራረግ ደስ ያለው ያድርገኝ ላድርገው
@tube-qg9ih
@tube-qg9ih 4 жыл бұрын
ዴምሬሻለሁ ዴምሪኝ
@fatmah3911
@fatmah3911 4 жыл бұрын
ሊክ ካለሽ ላኪ ላረግሽ
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 4 жыл бұрын
ዋው ያንች ትምህርቶች ሁሉ መፍትሔ አለው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@foziyamohmmedshhsh7974
@foziyamohmmedshhsh7974 4 жыл бұрын
ታዳ የመዳምዬ እቁላል አለቀላት በይኛ መዳምዬ ተጠቀቂ መጣሁልሽ እና ስንታጠብ በውሁ ብቻነው ወይስ በሳሙናነው እስኪ ንገሪኝ
@hekmetsugutte601
@hekmetsugutte601 4 жыл бұрын
😂😂👍
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
ሀሀሀ
@hadiyamohammad2760
@hadiyamohammad2760 4 жыл бұрын
ክክክ
@gigike1500
@gigike1500 4 жыл бұрын
😂😂😂😂endatgwlish
@alamayafassoo1525
@alamayafassoo1525 3 жыл бұрын
ስላገኛውሽ ደስ ብሎኛል የምጠይቅሽ ፊቴ በተፈጥሮ ኦኢሊ ነው ብጉር ጠባሳ አለኝ ነገር ግን እሩዝ በግሪስሊ ገና ዛሬ ጀመርኩ ግን ስታጠበው በሳሙና ነው ወይስ በውሀ በቻ ነው በማንኛውም ሳሙና መልስሽን እጠብቃለው ከኢትዮጵያ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 3 жыл бұрын
It's important to repair and support skin's natural hydration after all masking, or even after washing.Use an oil-free moisturizer that contains ingredients that strengthen skin, such as ceramides, hyaluronic acid, or squalane
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 жыл бұрын
After an half hour did you wash your face with soap or just with warm water?
@hiwotmolla4346
@hiwotmolla4346 Жыл бұрын
መሲዬ እናመሰግን አለን
@hayatmohammed407
@hayatmohammed407 4 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ ዉደ እራስሽእየሞከርሽሰለምታሳይ ሀሪፍ ይመስለኛል ጠክሪ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@ሊሊየዋህ
@ሊሊየዋህ 4 жыл бұрын
የኔ እህት ፊቴ ላይ ብዙ ጥቋቁሮች ኣሉኝ እና ሩዝ እና ድንች ሞኮርኩ ግን ባሰብኝ በናትሽ ሌላ መፍትሄ ንግርኝ
@nasritesfa8918
@nasritesfa8918 4 жыл бұрын
የነጭ ሽንኩርት ትሬትመት ለፀጉር ምን ማለትነው ስለገዛሁት ነው ስንት ደቄቃ ይፈልጋል
@zizutube4534
@zizutube4534 4 жыл бұрын
እስኪ እሞክረዋለሁ እስኪ የቅንድብ ቅርፅ አወጣጥ አሳይን እስኪ ንገሪን
@eduameduam8884
@eduameduam8884 4 жыл бұрын
ዜድ ነኝ እናቴን ናፋቂ እማ እወድሻለሁ Enem xyaki neng asayng bentsh
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube 4 жыл бұрын
ቅንድብሺን እዳትነቅይ ማር ቅርፅለማውጣት ሚነቅሉ አሉ አልተፈቀዴልንም እኛ
@zizutube4534
@zizutube4534 4 жыл бұрын
@@SofiyaBinteYimertube ጠይብ ሁቢዋየ ሽኩረን ማማየ
@askutube3155
@askutube3155 4 жыл бұрын
በሌላ ስልክ መጣሁልሺ የኔ ቅመም እኔም ቻናል ከፍቻለሁ በቅን ልቦናሺ አበርታችኝ ዛሬ ጀመርኩኝ ከጭንቀት ለመውጣት መደበሪያም ትምህርትም አገኛለሁ ብዬ ጀመርኩኝ
@tube-qg9ih
@tube-qg9ih 4 жыл бұрын
ዴምሪኝ ዴምሬሻለሁ
@askutube3155
@askutube3155 4 жыл бұрын
@@tube-qg9ih ደምሬሻለሁ ቆንጆ
@tube-qg9ih
@tube-qg9ih 4 жыл бұрын
እሽ
@ሥአዲወሎየዎየመዳምሹፌሪ
@ሥአዲወሎየዎየመዳምሹፌሪ 4 жыл бұрын
እንኳንደህመጣሽ *እደውውድእህቶቸልገራችሁፊታችሁንየምናበላሸውእኛነንለምብትሉ እዚሌላተውናተሞክራላችሁእዛሌላትሞክራለችሁእኔየምለውፊታችሁንለምተስነኮላችሁምንምነገረአታሥነኩየአሥሯንሞያእያመጣችሁትቀባላችሁአሥሪአይነትፊትአመጣንእናእፈኮሜቴየተመቸውላይክያረገኝ* እህትእናመሠግናለን
@ብሪኣፅብሃ5656
@ብሪኣፅብሃ5656 4 жыл бұрын
ወይ መሲየ በናትሽ እውነት ባልሽ መሰረት በርጭየ ጠፍተልኛል ግን ደሞ እጅየ በጣም ወፍራም ነው ለይላ ግን በጣም ኣርፍ ገላ ኣለኝ ግን የእጅየ ውፍረት እንዴት ላጠፋው እችላለው በፈጠረሽ መልስ ኣሁን ፅፍልኝ እጠብቅሻለው
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
ቦርጭ እንዴት ጠፋልሽ ውዴ እስኪ በናትሽ ንገሪኝ እኔ ሌላቀጭን ነኝ ቦርጨን በምን ላጥፋ
@maam6302
@maam6302 4 жыл бұрын
ውድ የኢቶጵያ ልጆች እበሰካችሁ አርዱኝ ያለርጅክ መዳኔት ከክሬም ውጭ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
እኔም ቫዝሊን ተጠቃሚ ነኝ በዚህ መልኩ ሞክሬው አላቅም እናመሰግናለን
@asterwagaye2743
@asterwagaye2743 4 жыл бұрын
የኔ ቆነጆ የራስሽ ዉበት እግዚአብሔር አሳምሮ ሰጥቶሻል የፈረንጁን አርተፊሻል የከንፈሩ ቀለም ተይ የንቺ የተፈጥሮሽ ነዉና የሚያምረዉ
@semiraadem4472
@semiraadem4472 4 жыл бұрын
Are bakesh alqarabeshim
@ፍርዶስዩቱብፍርዶስዩቱብ
@ፍርዶስዩቱብፍርዶስዩቱብ 4 жыл бұрын
የፍት ፀጉር እዴት መሰት ይቸለል በኡቁለል በነጩ ክፍል ንገርኝ እነ ቀጥይበት ጡሩ ትምረት ነው መድየት አለብኝ እደችው ነው የመጠብኝ ነብሰ ጡር ሆኜ አሁን ደሞ አልጠፈ አለኝ ማለ በይኝ እርድ የተኘውንም መጠቀም ይቸለል ወይስ የፍት ረሱን የቸለ አለ ንገርኝ የኔ ቆጆ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@selmawitabebe6330
@selmawitabebe6330 4 жыл бұрын
እረ እኔም እፈልጋለሁ በፊት ከፊቴ ፀጉር አልነበረኝም አሁን ግን እንደ ወንደ ጺም እየወጣብኝ ነዉ መላ ካላችሁ መላ በሉኝ
@እናቴአለሜመኖርሽያኖረኛል
@እናቴአለሜመኖርሽያኖረኛል 4 жыл бұрын
እህቶቸ.ነጩን እንቁላል.ሰሃን ላይ ታደርጉና ከዛን ፊታችሁን ለብ ባለ ውኃ ታጠቡት ወይም በንጹህ ፎጣ አጽዱት ከዛን እንቁላሉን ሙሉ ፊታችሁን ቀቡት እና ሶፍት እላዮ ላይ ለጥፉበት ከዛ መልሳችሁ እቁላል ቀቡት ከሶፍቱ ላይ ማለት ነው ከዛ አሁንም ሶፍት ለጥፉበት ግን ሶፍቱ በስሱ ቢሆን ይመረጣል ቶሎ እንድደርቅላችሁ.ማለት ነው ከዛ እህቶቸ እውነት ሚወጣውን ቆሻሻ ስታዮ በጣም ነው ሚገርመው.አፍጫችሁም ላይ ጥቋቁር ነገር ካለ እንዳለ ያነሳላችኃል
@ፍርዶስዩቱብፍርዶስዩቱብ
@ፍርዶስዩቱብፍርዶስዩቱብ 4 жыл бұрын
@@እናቴአለሜመኖርሽያኖረኛል እሽ እህቴ ከልብ አመሰግነለው ሶፍት መለት መንድል ነው
@user-uv5ef8cs9u
@user-uv5ef8cs9u 4 жыл бұрын
@@እናቴአለሜመኖርሽያኖረኛል አረ የኔ ፊቴ ጠቃጠቆ ሆንዋል ካጠፍልኝ እሞክረዋለሁ
@እናቴአለሜመኖርሽያኖረኛል
@እናቴአለሜመኖርሽያኖረኛል 4 жыл бұрын
@@user-uv5ef8cs9u እንዳለ ያነሳልሻል እናት ማለት ጥቁሩ ነገር የተፈጥሮ ካልሆነ ይሄ በቅርብ ጊዜ ሚፈጠረው ጥቊቁር ነገር እና የፊትሽን የሞተ ቆዳ ያነሳዋል ግን እስኪደርቅ ጥብቂ ፉትሽን ጭምድድ አድርጎ ይይዝሻል! ያኔ ስታነሽው ትንሽ ህመም ይኖረዋል መቻል ነው
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 2 жыл бұрын
እህት ስንጨረስ በሳሙና ወይስ በውሀብቻ የምንታጠበው መልሽልኝ የኔውድ
@One-love100
@One-love100 4 жыл бұрын
Mesi konjo, every morning after i washed my face will be very very dry do you know anything i can use. Please let me know. Thanks
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 4 жыл бұрын
Just Google
@GoodmorningEritrea33
@GoodmorningEritrea33 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fZCqgZKpgpKXnKc
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
መሢዬዬዬ ልጆችሽ ሠላም ናቸው።አምላክ ያሣድግልሽ ።በርቺ ጠቃሚ ነገሮች ሥለምትለቂ።
@meytklia446
@meytklia446 3 жыл бұрын
እሺ ማማዬ እዲሥ እግዳነኝ ሠብም አርጌ ቤተሠብ ሆኛለሁ እናመሠግናለን ለምክርሽ ማታ ብቀባውሥ ? ምንታጠበው በውሀ ብቻ ነው ወይሥ በሣሙና ነው ውዴ መልሽልኝ
@zolfamahammad6269
@zolfamahammad6269 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ስትታጠቢ በውሀ ብቻ ነው ወይስ. እንዴት ነው እና በውሀቢክቻ ከሆነ ለብ ያለነው ወይስ ቀዝቃዛ ነው
@ሀይሚየድግልልጅ
@ሀይሚየድግልልጅ 4 жыл бұрын
የኔ ፊት ደረቅ ነው ተቸገርኩ በሳሙና ስታጠብ ነኝ ይሆናል ልክ እደፎረፎር ምን ላድርግ ምታጠብበት ሳሙና dov ነው ነጩ የቁላል ክፍል ደሞ ለደረቅ ፊት አይሆንም በናትሽ ምን ልጠቀም
@makifiraol6605
@makifiraol6605 4 жыл бұрын
Yane ayenat fet uffff tasakayaw
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ሲጀምር እንቺም ነጭነሽ እንምክራለን መሲ
@bintaliapptube3404
@bintaliapptube3404 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እስኪ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድር አበረታቱኝ መልካምነት ክፍያው ከፈታሪ ነው
@tube-qg9ih
@tube-qg9ih 4 жыл бұрын
ዴምሩኝ ዴመርካችሁ
@BrtukanAhmed-y8t
@BrtukanAhmed-y8t 10 ай бұрын
ውድእናመስግንሻለን በርቺልኚዋው በጣም አመርብሺ ማርያምን አሪፍነውማለት
@ሶፊወሎየዋዴሴ
@ሶፊወሎየዋዴሴ 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔም እጠቀመዋለሁ አሪፍ ነው ተጠቀሙት
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
ኧረ ማዳትቤቱንሰሰርቷል አይለቅም ማሬ
@jameelajamilajamila3222
@jameelajamilajamila3222 4 жыл бұрын
ስላም ላንች ይሁን የናታን እናት እናመስግናለን ያብሹን ዘይት ተጠቅሞ ለውጥ ያገኘ ንገሩኝ ዛሬ አዘጋጂቸዋለሁ
@مزرعةربدان
@مزرعةربدان 4 жыл бұрын
ባደየ ዋውውውውው እኔ አላምንም ልሞክረው
@love.9390
@love.9390 4 жыл бұрын
እሺ ማሬየ ግን ሁሉም ግዜ ነዉ እመናርገዉ ወይስ የፈለግነዉ ሰዓት የሀንን መልሲ ስጥኝ ሁሉት ኣርገ ካቆረፅኩት ምን እለኛል መልሲ ስጥኝ
@ፍቅርያሽንፋል-ረ8ቨ
@ፍቅርያሽንፋል-ረ8ቨ 4 жыл бұрын
እኔ እክታተልሽ አለሁ ግን ኩሜንት አልስጥሽም ለምን እንድሆን አላውቅም ትንሹችንም ሞክራችው አለሁ አራፍ ናችው እናመስግናለን አንድ ነገር ልጠይቅሽ እፊት ላይ ያለ ጥቁር ነጠብጣም በምን ይጠፋል እምታቁ ካላችሁ ነገሩኛ እስኪ በተርፍ በርች መሲ ቆንጆ 💓💓💓
@saedmhammed6300
@saedmhammed6300 4 жыл бұрын
እግብፍፍ
@mahitamahicho9826
@mahitamahicho9826 4 жыл бұрын
የምንጠቀመው vaslin ማንኛውም ቢሆን ችግር የለውም????? እባክሽ መልሺልኝ
@fanayadsiabebaaityop6515
@fanayadsiabebaaityop6515 3 ай бұрын
ishi yene wude tebareke iwodishalewu ❤❤❤❤❤❤bexema
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 4 жыл бұрын
Ewwwwayyyyyy yene marrr 10qu 😍 yene wud zimbiye naw miwadish desssss tiygnalsh love 😍 yene konjoo 😘 😘 😘
@ኮኪኮኪ-ኸ4ጘ
@ኮኪኮኪ-ኸ4ጘ 4 жыл бұрын
ኧር በአላህ ያላረጀክ መዳኒት ንገሩኝ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነዉ ካመመኝ ምንም መዳኒት አላገኝሁም ንገሩኝ የምታቁት ካላችሁ ፊቴ ተበላሸብኝ
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 жыл бұрын
እኔም እንዳንች ላያድነኝ በሆስፔታል ብሬ አለቀ
@genihabeshw3681
@genihabeshw3681 4 жыл бұрын
እውነትሽ ከሆን ደስ ይላል ለውጥ አለ👌😍❤
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 жыл бұрын
ሳላም ላዝ ቤት ይኒዳማር
@semuwollo3190
@semuwollo3190 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት የፊክሱ የግባሬን ፀጉር አሳድግልኛል ምስጋናየ ከ♥ ነው
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
እንዴት ነው የተጠቀምሽው? ንገሪኝ
@heyatmohammed4801
@heyatmohammed4801 4 жыл бұрын
ሰላም ማር ጥያቄ ልጠይቅሽ በሳምንት ነው ወይስ በየቀን ነው ይህን የምንጠቀመው ከቻልሽ መልሽልኝ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Besament 1 zize
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 3 жыл бұрын
እኔ እየተጠቀምኩት ነው አሪፍ ነው እኔ ግ ሎሚም እጨምራለሁ አሪፍ ነው😘👌
@yeNathanenat
@yeNathanenat 3 жыл бұрын
Thanks
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 жыл бұрын
በወሀብቻ ነዉ ወይስ በሳሙና እምንታጠበዉ መልሽልኝ እህት
@finannega9939
@finannega9939 4 жыл бұрын
Thanks more fitie more oil aleni so lenie teru now or no please tell me
@zizutube4534
@zizutube4534 4 жыл бұрын
ግን ፊትሽን የምትታጠቢው በቀዝቃዛ ነው ወይስ በሙቅውሀ ንገሪን እስኪ
@dianerim6618
@dianerim6618 4 жыл бұрын
በቀዝቃዛ ነው የምትታጠቢው ወይስ በሙቅውሀ ንገሪን እስኪ እኔ ልዩ
@ነኢማይቱብይቱብ
@ነኢማይቱብይቱብ 4 жыл бұрын
ዜዲደምሬሻለሁአችምደምረይ
@ነኢማይቱብይቱብ
@ነኢማይቱብይቱብ 4 жыл бұрын
@@dianerim6618 ደምሬአለሁመልሰይ
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 жыл бұрын
ሳላም ላዝ ቤት ይኒዳማር
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 жыл бұрын
ያምራል መታደልሽ የፊት አሣሥያ(አላርጅ ፊቴ አበላሸው ምን ትይኛለሽ ምንም አልጠቀም
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
መሲየእናመሠግናለን ግን የሚገርመኝነገር ቢኖር ሁሉም ሲያስተምር በደቂቃ ፀጉርምሆነ ፊትም ለውጥአለው ሲሉብቻ እናደዳለሁ
@ወሎሐይቅ
@ወሎሐይቅ 4 жыл бұрын
ሰላምላችይሁን መሲየ የሽአ በተር ፎቶውን በዝህ ኮመትላይ አስቀምጭልኝ ከይቅርታ ጋር
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
አረተይ መሲ ሁሉም ዋው እያልሽ ስንለቀለቅ ምንም ፋይዳ የለውም ባለፈው ኒቢያ ክሬም አሪፍ ነው ብለሽ ገዝቸ ቡግር ወረረኝ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 жыл бұрын
ለአንዱ የተመቸው ለአንዱ አይመቸውም እህት
@ኤዱአሳምነውፅጌ
@ኤዱአሳምነውፅጌ 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም ብግር ወጣብኝ
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
እህትዉሀጠጪ፣እኔሁሉንምያዉም፣አልጠቀምም፣የሚያሳዩነንበሙሉ፣ነበር፣የተወሰነጊዜተጠቅሜ፣ፊቴሊበላሺሲል፣እርግፍአዲርጌትቻለሁ፣ዉሀጠጪ፣ሁሉንምየሚያሳዩትንአትጠቀሙ
@ellenibirhanu5930
@ellenibirhanu5930 4 жыл бұрын
Can we wash only with water?
@kureyegtakureyegta4449
@kureyegtakureyegta4449 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከዝይ በፊት ሞኪሬው ነበሪ ግን ማቀላቀሉ ትግስት ይጠይቃል። እኔ የምለው ጥቁሪ ሰው ያቀላል?😂😂😂 እስት ቀላ የምያደሪግ ነጌሪ ሹኪ በይኝ
@rahmaqueen7333
@rahmaqueen7333 4 жыл бұрын
Hassan amne.gata. yebarke aman. kaberute kkkkkkk
@tiztamekasha9300
@tiztamekasha9300 4 жыл бұрын
Gore cream ያቀላል
@የናቴልጂ-ዠ7ዘ
@የናቴልጂ-ዠ7ዘ 4 жыл бұрын
አረ እኔስ አላሀምዱሊላህ እፊቴ ላይ ምንም ነገር የለኚም ፅዲት ያለ ነው ለምን ቡዙ ነገር ታስለመዱታላቺሁ ሀገር ስትገቡ ቺግር ነው
@adf8774
@adf8774 4 жыл бұрын
ትክክልኢትዮጲያስንሂድከነፉባትያቃጩባትመምሰልነው
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 4 жыл бұрын
Thankyou yenekonjo yefit samuna le dry skin eseki negerini please
@edenayza9577
@edenayza9577 4 жыл бұрын
በጥቁር ሰው ቢሆን አምናለሁ አንቺ ግን ቀይ ነሽ ደግ ሞ ቆንጆ ነሽ በትፈትሮሽም አንቺ
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 жыл бұрын
የማድያት ማጥፍያንገሪን ይህ ያሳየሽን ያጠፍል እህት
@semuyewelookonjoo3617
@semuyewelookonjoo3617 4 жыл бұрын
@@buziyegetache6342 00966557977024 imo
@buzegoldlove4217
@buzegoldlove4217 4 жыл бұрын
Era bantesh lanem negaregn bafatari
@meremshukrela4758
@meremshukrela4758 4 жыл бұрын
Ara bantesh lanm ngarge madate fetan abalshtotali
@buziyegetache6342
@buziyegetache6342 4 жыл бұрын
@@meremshukrela4758 Ene Asleqiqolinyaal.be 3 samin gin medanitun sitaqoricii yimelesaal kefelegishiw negrishalew
@adiyamaregawi9554
@adiyamaregawi9554 2 жыл бұрын
መሲ ሰላም ነሸ አፍንጫችን ላይ ያለውን ጥቁር ጥቁር ያጠፋልኛል ልሞክረው
@GgGg-j1i
@GgGg-j1i Ай бұрын
Wawe Nawe❤😘
@zaidfantahun1573
@zaidfantahun1573 4 жыл бұрын
Make up ማለቴ እንቁላሉን እና ቫዝሊኑን ቀላቅለሽ የሰራሺው ለ ጥቁር ሴትስ ይሆናል
@selameyohans6484
@selameyohans6484 2 жыл бұрын
ከተቀባን በኃላ በሳሙና ነው የምንታጠበው ወይሰ በውሃ?
@tsaheyzewudey334
@tsaheyzewudey334 4 жыл бұрын
ማር ያልተጠቀምኩት ነገር የለም እፍቴላይ ጥቁር ጥቁር አለው ማዳት አልለው ምን አልለው በጣም ተቸግርለሁ እባክሺ መፍትህ ካለሺ 🙏🙏🙏
@Ksa-gp7oq
@Ksa-gp7oq 4 жыл бұрын
አረብ ቤት ምግብ እምትሰሪ ከሆነ ለዚያነው የሚጠቁርብሽ እህት ምግብ የሚሰራ ሰው ምንም ቢጠቀሙ አይተውም ቢጠፍም ተመልሶ ይጠቁራል እና ሁላችንም ነው ማር
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 4 жыл бұрын
እኒምለው እጠቀማለሁ ግን ይነቃቀላል ምን ልጠቀም መላ በሉኝ
@umukalidalhamdulillah6597
@umukalidalhamdulillah6597 4 жыл бұрын
የማድያት ማጥፍያ ንገሪኝ እህቴ እና የሸተረር ማጥፍያ ንገሪኝ አመሠግናለው
@agerdemeke4867
@agerdemeke4867 4 жыл бұрын
mine ayinet vaslin bihone yimertal....manegnawunim vaslin meteqm yichalal.....milash sichign eski endihume burish yelelew be eju meqebat yichilal woyes lela meqbiya menged ale....
@رودامحمد-ي6ف
@رودامحمد-ي6ف 4 жыл бұрын
ዋዉ
@DidudhdhXjxhdgsshhsy-lo5lb
@DidudhdhXjxhdgsshhsy-lo5lb 5 ай бұрын
በሰቡነነውምንተጠበው
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
መሲ እስቲ እሞክራለሁ ግን መሲ የምታጠበው በሳሙና ነው ውዩስ በውሃ ብቻ ነው? መልሽልኝ ቆንጀ
@bsbsnsnjs5086
@bsbsnsnjs5086 4 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ እሺ ተባረኪ ልጆችሽ ይደጉ በጥበብ በሞገስ እግዛብሄርን በመፍራት እሞክራለሁ የኔ አስተዋይ 🥰💯💯💯💯👍👍👍👍😍😍😍😍ላንቺ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks so much yene eht❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Ahmad-cr5mv
@Ahmad-cr5mv 4 жыл бұрын
በጣምአሪፍነውበርች
@elsatewelde2044
@elsatewelde2044 3 жыл бұрын
ነጭ መምሰል አልፈልግም። አበሻዊት የት ተገኘቶ
@AbudbiAbuda
@AbudbiAbuda 2 ай бұрын
ለጡቃቁር ነጠብጣብ ይሆናል ውዴ መልሽልኝ ባአላ
@zinet273
@zinet273 4 жыл бұрын
ግን እሄ ከፈር የምትቀቡት አፋችሁ ቢገባ ችግርየለዉም 😁😁😁እኔ ላሜካ ብ ወላሸይ አልጠቀምም መልኬ በቂነዉ
@محمدعبداللهخميسالكعبه
@محمدعبداللهخميسالكعبه 4 жыл бұрын
አቦ ኑሪልኝ😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
@bekelukejela2212
@bekelukejela2212 3 жыл бұрын
እባክሽ እህት እሲቲ የማድያት የሚያጠፋ ነገር ከለ ንገረኝ
@Pinusha
@Pinusha 3 ай бұрын
Begri betam yaschegiral esti mini largeshi?????
@bezifeqr2256
@bezifeqr2256 4 жыл бұрын
በሳሙና ነው የምንታጠበው ወይስ በውሀ ብቻ ነው እናት
@እሙኻሊድ
@እሙኻሊድ 4 жыл бұрын
የኔቆጆ እናመሰግናለን እንሞክረዋለን
@alhamdulilahalakulihel6970
@alhamdulilahalakulihel6970 4 жыл бұрын
ዋዉ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
እንዴት አድርጌ ማዳቴን ላጥፋዉ መሢዬ እረ መላ ቀሉኝ ዉይይይ
@ነኢማይቱብይቱብ
@ነኢማይቱብይቱብ 4 жыл бұрын
ደምሬአለሁመልሰይ
@selamawityeshaw7974
@selamawityeshaw7974 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ በዛ ላይ ትንታኔሽ ጥሩ ነዉ ቅንነት ይታይብሻል እኔ ገና ዛሬ ነዉ ያየሁሽ
@bxbdbd8882
@bxbdbd8882 4 жыл бұрын
አዲስነኝ ሳይሽ ግን ምክርሽጠቃሚነዉ
@merrytuffa6667
@merrytuffa6667 4 жыл бұрын
Hello mesi thank you what type of soap you used
@sameerasameera8569
@sameerasameera8569 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ማሻ አላህ እኮ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ መልካምነትሽን
@noranathyobya5238
@noranathyobya5238 4 жыл бұрын
ውድ እህቴ ስላምሽ ብዚት ይበልልኝ እና ስትታጠቢ በውሀ ብቻ ነው በሣሙና.
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
በሳሙና
@selamawitsebhat9056
@selamawitsebhat9056 4 жыл бұрын
Men aynet samuna?
@user-qf2fe3rj7n
@user-qf2fe3rj7n Жыл бұрын
ሰላም እሲኪ የአይን መዳኒት ካወቃችሁ አይኔ በጣም ወደውስጥ ገባብኝ መላ ካላችሁ
@hawaendris7407
@hawaendris7407 3 жыл бұрын
ለማዲያት ማጥፈያ ይሁናል ንገሪኞ ፊቲ ጠላሁት የኔ አልመሰለኞም በሰንት ቀን ነው የምቀባው
@GreenTerry
@GreenTerry Ай бұрын
dont rub egg on your head!
@powerlink6511
@powerlink6511 4 жыл бұрын
እባክሽ የማድያት መጥፉያ መላ በይኝ ያንች እንደት ጠፋልሽ ማሬ ???
@kedjakedja2305
@kedjakedja2305 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@kedjakedja2305
@kedjakedja2305 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማር
@user-sg3ps1bb6b
@user-sg3ps1bb6b 4 жыл бұрын
መሲ በምን እንታጠበው በውሀ ብቻ ወይስ ሠሙና
@mirtsew9100
@mirtsew9100 Жыл бұрын
Mesi kongo
@rosetedw7152
@rosetedw7152 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ምክርሽ ስራ ሁሉም በጣም ጥሩ ነው
@user-to7gy2ns8f
@user-to7gy2ns8f 4 жыл бұрын
Thank you sister I like natural things
@sabrinaa4383
@sabrinaa4383 4 жыл бұрын
መቸ ይሆን ይች ሴት ድምጹዋ ሚሰማው፡ youtube ከጀመርሽና መከፈልሽ ካልቀረ በስልክ ከምትቀርጺ ካሜራ ብትገዥ ያዋጣሻል። ምክር ነው ደሞ። አስቲ ቪድዮሽን መልሰሽ ስሚው። አንዱም አይሰማም። ስትበጠብጭ ብቻ ይታያል።
@هيلينمارك
@هيلينمارك 4 жыл бұрын
የስልክሽ ችግር ይሆናል ማር ይሰማል በደንብ
@mytube2450
@mytube2450 4 жыл бұрын
👍👍👍🤣🤣🤣
@faligeremikal1340
@faligeremikal1340 4 жыл бұрын
Enamesegnalen ehtachin egziabher yibarksh berchi💓💓💓💓💓💋💋💋🥰🥰🥰👍👍👍👍👌👌🙏🙏🙏
@ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ
@ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ 4 жыл бұрын
እኔ ምንም ነገር የለኝም ግን የሆነ አንዳንድ ነጠብጣብ ወጣብኝ ልክ እድ ብጉር እዴት ላጥፋው ይሂ ይሆናል ?
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
በቫሊን ውጤት ያገኝሁበት ለሚስነጠቅ ለሚዴማ ከፈር ነው ከፈራችሁን ተጠቀሙት ቫዚሊን በጣም ለስላሳ ውብይሆናል
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 3 жыл бұрын
እተላጃብናስቀምጠ ምንችግርአለውባድ ግዜአዘጋጅተን
@sebleermias4892
@sebleermias4892 4 жыл бұрын
የምንታጠበው በሳሙና ነው ወይስ በውሀ ብቻ ንው?
@PkPk-bi7eg
@PkPk-bi7eg Жыл бұрын
እንቁላልበውሀሁቢበሳሙናራሽሽታው
ማዲያቴ ጠፍቱዋል በምን ተመልከቱ
10:19
ye Nathan enat tube
Рет қаралды 161 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 63 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 46 МЛН
ሽቦ የሚቀናበት ፀጉሬ ለስልሶ እና አድጎ
11:53
Ysum tube አሹት
Рет қаралды 109 М.