ሜላት ነብዩ ሰርጌ ላይ ያልመጣ ሰው... - Sekela Talk Show - Tigist Girma - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - | Melat Nebiyu

  Рет қаралды 282,559

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 374
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ሜሉዬ በየቀኑ እራሱ ብትቀርብ አትሰለችም የኔ ቆንጆ መልካም ትዳር ሜሉ እማምላክየ በልጅ ትባርካችሑ 🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር ቤተሰቦች
@kidistalex7784
@kidistalex7784 Жыл бұрын
አርስቲስቶች ከአንቺ ቢማሩ ማህተባቸውን ለሚያወልቁ ሜሉዬ ባለማህተቧ ሲያምርብሽ 🙏🙏 እመብርሃን ትጠብቅሽ 🙏🙏
@natitariku
@natitariku Жыл бұрын
በነገሮችሽ ሁሉ ያስቀደምሽው እግዚአብሔር ሜላትእዬ በዘመንሽ በመንገድሽ ቀድሞ ይገኝልሽ እህቴ ተባረኪ
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын
ሰላም ኢትዮጵያዊያን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ🙏 ይጠብቀን ሜሉ ምርጥ እህታችን 💚💛❤
@alemeyoutube2249
@alemeyoutube2249 Жыл бұрын
አሚን
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
አሜን አባቴ 🙏🙏🙏👍👍👍
@ymariyami2127
@ymariyami2127 Жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን
@ymariyami2127
@ymariyami2127 Жыл бұрын
ከነአንዬ.እንዴት ነክ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@alemeyoutube2249 በቅንነት እነደማመር
@amentube6132
@amentube6132 Жыл бұрын
ሜሉ የኔ ቆንጆ እንኳን ለሁለተኛ ግዜ ቀርቶ ለሚሊዮን ግዜ ብትቀርብ እራሱ ደስ ይለኛል እርጎ እኮናት ❤❤❤❤❤❤
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
ሜሉ ልዑል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ከነልጆቻቹ በደስታኑሩ የኔቆጆ ድግልማርያም ቤትሽን በደስታትሙላልሽ❤❤❤❤❤
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ሜላት እኮ ምርጥ ሴት ነች እወድሻለሁ እግዚአብሔር ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ደስ የምትል ቀበጥ ናት መልካም ሴት ሜሉ ስትር ያልሽ ቆንጆ እኛንም ለዚህ ደስታ አላህ ያድርሰን
@honeymoges8221
@honeymoges8221 Жыл бұрын
እረ ትግዬ አቀማመጥሽን አስተካክይ ጨፋሪም ዘማሪም ባትሆኚ ደስ ይላል
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ማርያምን ለሰው ያላትስ ክብር ❤❤🌺❤🌺❤🌺ኢንሰተግራም ሲፃፍላት በክብር የምትመልሰው🙏😘😍😘😍😘
@zeinabteshome
@zeinabteshome Жыл бұрын
Lalawekat ene melkam negn tilalech enij awka nw yene yehone neger tiykiyat thank you thank you eyalechi telamotetechbgn
@melattibebu2555
@melattibebu2555 Жыл бұрын
Ewnet new maryamn
@marakieadis4991
@marakieadis4991 Жыл бұрын
ሜሉ የኔ ውብ ጸባዬ ሰናይ እመብርሀን ትክክለኛ ትዳር ስለሰጠችሽ ክብር ምስጋና ለስሞ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ነው የሚባለው እውነት ነው ለአንቺ የሚገባሽን ሸበላው ሚኪን ሰቶሻል ለአንቺ ቃላት የለኝ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ መልካም ትዳር ይሁንላቹ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ Жыл бұрын
Meluye you deserve more than this Yene ch’ewa😍😍😍 "ማህተቤ ማንነቴ ነው"ሜሉዬ መድሀኒያለም ትዳርሽን ይባርክ🙏
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
ትዳርሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው በልጆች
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ermiasgenenew5482
@ermiasgenenew5482 Жыл бұрын
Ante
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
ሜሉዬ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በትዳር እንደባረካችሁ በልጅም ይባርካችሁ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ሚለዬ በየቀኑ ብትቀረቢ አሰለችኝም የእኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💚💛💛❤️❤️ ሰርግሽ ኢትዮጵያዊ ነው እና መስግናለን ደረሱናል ሚሉ ሚኪዬ ውለዱ❤❤❤
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን እህት ወንድሞቼ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ የምትፈልጉትን ህልም ያሳካላችሁ
@melkiederies5770
@melkiederies5770 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@melkiederies5770 እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@shegagashaw4050
@shegagashaw4050 Жыл бұрын
ትልቅ መታደል ነው ሜሉየ እንኩዋን ደስ ያለሽ ። ቲጂ የኔ ፋልቅልቅ ሀይ።
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 Жыл бұрын
አሜንንንን
@kuriethiotube
@kuriethiotube Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb ደምሪኝ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
በጣም ሜላት መልስሽ በጣም ያስደስታል በገንዘብ አልነግርሽም ግን ብዙ ፍቅር ወጥቶበታል ደስ ይላል አባባሉ
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መልኳም ትዳር ሚሊ ትዳር ሲጀምሩት ደስ ይላል መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
ሜሉየ የኔሙሽራ ትዳርሽንፈጣሪ በልጅ ይባርከው😍😍😍🙏
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
ሜሊዬ የሠው ጨዋ ሰው አክባሪ አቦ እድሜ +ከጤና ጋር ተመኘሁ❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው 🥰🥰
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ሙልካም እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትዳርሽን ትባርክልሽ የኔ ቆንጀ ❤❤❤❤❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም እንደሚወደን,እንደማይረሳን ያየንበት ሰርግ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ❤🇪🇹🙏
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ዋው ትዳርሽ ይባረክ ሜሉ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@kuriethiotube
@kuriethiotube Жыл бұрын
@@tube-bp7ew በቅንነት ደምሪኝ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
@@kuriethiotube እሄው ደመርኩሽ 32 ኛ ሁኛለሁ አንችም መልሽ
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
በጣም ነው ምንወድሽ ጥሩ ልጅ ድምፅሽማ ለስላሳ ነው መልካም የፈጠረሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ow7st4ir9j
@user-ow7st4ir9j Жыл бұрын
ሜሉየ የድንግል ማሪያም ልጅ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርላቹህ ወልዳቹህ ለመሳም ያብቃቹህ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Жыл бұрын
ሜልዬ የስስት እህታችን ትዳርሽ ይባረክ ውለዱ ክበዱ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@mihretkebamo5957
@mihretkebamo5957 Жыл бұрын
ሜሉዬ እመቤቴ ትዳርሽን ይትባረክ በልጆች ትባርክሽ
@etigirma2479
@etigirma2479 Жыл бұрын
ያመንሽው እግዚያብሄር በእጥፉ ክሷሻል ክብር ምስጋና ለእግዚያብሄር ይሁን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@ema8805
@ema8805 Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ይገባሻል አምላከ ቅዱሳን ያክብርሽ
@tedycell8279
@tedycell8279 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ በልሽ ይባርክሽ ፈጣሪ
@zolzol7995
@zolzol7995 Жыл бұрын
ሔኖክ ድንቁ ተቃጠል እቺን የሴት ልእልት ጸባየ ሰነይ አመለጠሕ
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
እንካንም እሱን አላገባችም ዘመኖን ሁሉ ትቃጠል ነበር ሜልዬ መልካም ልጅ ናት
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ምልካም ትዳር ይሁንልሽ መልካም ቆንጆ ውብ ኢትዮጵያዊት 😍😍😍😍😍😍 ሶ ማች
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ሜሊየ ቆጆ በጣም ደስ ይላን የኔ ባለ ማተብ በርች እና ቲጅየ የኔ ፍልቅልቅ
@selamawitmeberatu7267
@selamawitmeberatu7267 Жыл бұрын
የተደገፍሻት እመቤት ፍፃሜሽን ታሳምርሽ
@yohanawolde6501
@yohanawolde6501 Жыл бұрын
ሜሉ ከባህርይሽ ተጨማሪ የተዋህዶ እምነትሽ አፍቃሪዎችሽን አብዝቶልሻል እግዚአብሔር ይመስገን
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ Жыл бұрын
የሴት ልክ ሜሉዬ ወልደሽ ደሞ ለማዬት ያብቃን ሰርግሽ ልዬ ነበር❤🙏ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ❤👈
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት እህቴ
@yenekonjo1066
@yenekonjo1066 Жыл бұрын
ሳራ ኔክስት ዲዛይን በጣም ባለጌ ሰው የምትመርጥ ሰው ናት ሰርጌን አበላሽታብኛለች አግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ሁሌም አረሳትም ባለጌ የማትሰራውን ቃል ገብታ እሷ የአርቲስት ናት ባለጌ ሰው ናት
@birtukanabeje2531
@birtukanabeje2531 Жыл бұрын
ሜላት ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነሽ እግዚያብሔር ካንች ጋር ይሁን እዴት አንችን ማግኘት እችላለሁ ደራሽ በጎ አድራጎት ማህበርን ማግኘት እፈልጋለሁ የምፈልግበት ትልቅ ምክንያት አለኝ
@sisaydubale1185
@sisaydubale1185 Жыл бұрын
ሜሉ የእውነት ውነተኛ ሰው ነሽ ሰው ለመባልማ ሁሉም እኮ ሰው ነው እንደ ሰው ማስብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ ለሜላት ቲጂ ግን አቀማመጥሽን አስተካክይ ኢትዮጵያዊ ባህል አይደለም ከይቅርታ ጋር
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
አቤት እርጋታ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው በጣም ነው እምወድሽ ከጎንደር አድናቂሽ
@yemisrachkebede9500
@yemisrachkebede9500 Жыл бұрын
Maluye batame ewadshalhu 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷bezu media laye ateweche 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 Жыл бұрын
It is clear you are honest, humble, sensitive
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
ሜላትዬ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባከዉ የኔ አስተዋይ
@mekdasella1589
@mekdasella1589 Жыл бұрын
አረበቀን ሁለቴ አምጭልን
@bezatom9184
@bezatom9184 Жыл бұрын
ጎበዝ ሜሉዬ አሁን አደነኩሽ ምክንያቱም አርቲስቶች ሲያገቡ ይሄናክል ሚልዬን የወጣበት ነው እያሉ ከሚበጠረቁት አቺ ግን የሰው ፍቅር ነው የወጣበት ስላልሽ የውነት ውድድ እመቤቴ ትባርክሽ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ሜሉዬ ንጉስ ለወደደው እንዲእ ይደረግለታል,,,,,,,,,,,,,,,,,,ለመለካምነትሽ ትእትናሽ የኔ ቆንጆ ይገባሻል!!!!!አውንም በዘመንሽ ኡሉ የፈጣሪ መልካምነት ካንቺ ጋ ይኡን!!!!!!!!እንወድሻለን!!!!!!!
@smegnsh
@smegnsh Жыл бұрын
እንኳን ደስስስ አለሽ ሜሉየ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ሜላትዬ ልዮ ሰው❤❤❤ በልጅ በበረከት ይሙላት ቤታችሁ
@ሠኒYOUTUbe
@ሠኒYOUTUbe Жыл бұрын
ሠለም የሀገራችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹👈 ውድ የሀገሬ ልጅች በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 Жыл бұрын
በልጆች ይባርክሽ በጣም የማከብርሽ ጥሩ ሴት ነሽ
@genetnoreh4532
@genetnoreh4532 Жыл бұрын
Congratulations malyi I 'm so happy for you ❤️
@memegezaw5011
@memegezaw5011 Жыл бұрын
,እመ አምላክ ሁሌም ከፍ ታድርግሽ ሜሉዬ 😘🌷 💚💛❤🙏🙏🙏💞
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ሜሉየ በጣምነው እምወድሽ ባለማተቡዋ እቁ የተዋህዶ ፋሬ እግዚያብሔር አሁንም ትዳርሽን ይባርክልሽ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ፈጣሪን ማክበር። በብዙ በሰው እንድንከበር ያረገናል ከሳ እኛ መማር አለብን። ይገባሻል ከሰው አይን ያውጣቹሁ
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት Жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ውብ አቤት ትህትናሽ ልዩ ነው በማርያም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ😍
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 Жыл бұрын
የሚገርም ሰርግ ነበር እውነት የእግዚአብሔር እጅ ነበረበት
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያውያን ክብር አለኝ ሚላት ምግባሩ የተጉዳች እህት ናት ይገባሻል አሁንም በርቺልኝ አገራችን ሰላም ይሆንልን።
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
አቤት ሜሉየ ቁንጂና ባልሽን እግዚአብሄር ያለቀሰበትን ዘመን ካሳ አድርጎ የሰጠው ይመስላል ቁንጂና እና ፀባይ A++++++
@themediway5661
@themediway5661 Жыл бұрын
ሚሉዬ ሰርግሽ ኢትዮጵያዊነት ላይ ያነጸባረቀ ነበር አኩርተሽናል እግዚያብሔር ትዳርሽን ይባርክ🇪🇹🤗👍
@binibaleofficial6547
@binibaleofficial6547 Жыл бұрын
ሜሉዬ ውስጤ ነሽ እኮ፣ ክበሪልኝ..!
@alemeyoutube2249
@alemeyoutube2249 Жыл бұрын
ትጂ እና ሜሉ በጠም ነዉ የምወደቹ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር እህቴ በቅንነት
@alemeyoutube2249
@alemeyoutube2249 Жыл бұрын
@@tube-bp7ew እሽ
@simretutegegne4646
@simretutegegne4646 Жыл бұрын
በጣም ስለምወዳት እነደ አባት (በዕድሜ ማለቴ ነው) ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ በያለሁ። ግን በጣም ከምንወድልሽ ሞያሽ እንዳትለይብን።
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ሜላትየ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ውለጅ ክበጅ ትዳርሽ ይስናልሽ እኛም በሠው ሀገር ያለን ለሀገራችን ያብቃን
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ሜሉዬ የሴት ልክ ፈጣሪ ይባርክልሽ ትዳርሽን💝🙏
@Habesha_4576
@Habesha_4576 Жыл бұрын
ሜሉዬ አቤት እርጋታሽ ደስ ሲል ድንግል ማርያም ትዳርሽን ትባርክልሽ🥰🥰🥰🥰
@kannsein5607
@kannsein5607 Жыл бұрын
የፈጣሪ እጁ አረፈብኝ ብሎ ወይም የፈጣሪ ስጦታ ነው ብሎ የሚያስብ ሰው በዱቄቴ በወንድ ልብስ ወይም ሌላ ተጨማሪ ግብአት አይጨምርም ወይዘሮ ትግስት እግዚአብሔር በቃላት አይመለክም በስራ እና በተግባር ጭምር እንጂ አሳፋሪ ትውልድ
@eyueyu6789
@eyueyu6789 Жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ማር ደስ የምትል እርጋታዋ እምነቱዋ ጥንካሬዋ ሳላደቅ አላልፍም
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 Жыл бұрын
የኔ ጨዋ ሜሉ እመብርሃን ሁሌም ከጎንሽ ትሁን🙏🙏🙏🙏🙏
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ሙልካም እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትዳርሽን ትባርክልሽ የኔ ቆንጀ marrrr
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
የኔ ዉድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዳርሽ የአማረ የተዋበ ይሁን ♥️♥️♥️
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
የኛ ልእል ሜልዮ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ።
@sadatube686
@sadatube686 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገር ለወገን ይሁን ሰላምና ዴስታን ተመኘሁ🍰ሴት ልጂ ሁሌ ሁሉም እድህ እረጂም ብትለብሱ
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
የኔ ቆንጁ ሜሊዬ 👍👍👍👍👍😁😁😁😁🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamawitendalu3629
@selamawitendalu3629 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እናት አለው እንዴ ? ሜሉዬ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Жыл бұрын
ቴጂዬ ቆንጆ😘😘😍😍😍😍
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@user-tf6gu6xj1e
@user-tf6gu6xj1e Жыл бұрын
ሜሉየ የኔ ልበ መልካም እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ
@hanatilahun798
@hanatilahun798 Жыл бұрын
Melu jegena melkam sewu neche fetariy lji weldeshe lemesam yabqshe 🥰🥰🥰🥰💚💛🧡💚💛🧡
@azifuntube8353
@azifuntube8353 Жыл бұрын
ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ ውዶቼ ቤተሰብ እንሁን
@ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ
@ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ Жыл бұрын
የሴት ወይዘሮ ትዳርሽን ይባርክልሽ ምቀኛን ሸረኛን ያርቅልሽ😍😍😍😍😍😍
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት ሰዎች
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 Жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም ሰው እንኳን ደስ አለሽ
@solomontesema5577
@solomontesema5577 Жыл бұрын
ማሂ ፈጣሪ የፈቀደው ጥምረት ይሁንልሽ ደሞ አንች መልካም ሴት ነሽ ያ ስድ የሆነ ልጅ እንኳን አንጀቱን እርር አደረግሽልን ማሂየ ሄኖክ ማለት ላንች የማይገባሽ ወንድ ነበር ግን ለሡ ቀርበት አለመባረክ ይሄ ምልክት ነው
@menberegulema3775
@menberegulema3775 Жыл бұрын
ቲጂዬ የሀይሌ ገብረስላሴ ሰርግ ሳይሆን የአትሌት ገዛህኝ አበራ እና የአትሌት እልፍነሽ አለሙ ነው
@betyyaddesa9771
@betyyaddesa9771 Жыл бұрын
ሁሌም ቢሰሙሽ ቢያዮሽ ማትጠገቢ ማትሰለቺ በጣም ነው ምንወድሽ ሜሉ ፍቅርርር
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Yen milkame satieeee siwedeshieeee,,amilkeee tedareshien hiowotieshien ybarekiewwww🥰🥰🥰
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ቲጂዬ ሜሉዬን ስላቀረብሻት ደስ ብሎኛል ግን በአዳዲስ ሥራዎች ለመምጣት ሞክሪ
@user-qg4xk3mj5b
@user-qg4xk3mj5b Жыл бұрын
የኔ ወድ እግዚአብሔር ትዳርሺን ይባርክልሺ 😍😍😍
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ Жыл бұрын
Yene mar egizabeher yemesgen enkuwan des alesh ❤❤❤❤
@toybaseid2845
@toybaseid2845 Жыл бұрын
ኧር እግዚአብሔር ክነናቱ አላለችም አባቱ ማነው መልሰ?
@zelalemmola1803
@zelalemmola1803 Жыл бұрын
ሜላት እኮ ምንም አታውቅም. .......ከየወንዱ ጋር ስትጋደም ከረማ....አታፍርም ደሞ....
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም ትዳር ይሁንልሽ ግን ሰርጋችሁ በመንፈሳዊ ቢሆን መልካም ነበር አልሆነም አብራችሁ ቅዱስ ደሙን ክቡር ስጋዉን ተቀበሉ ለዛ ያብቃችሁ🙏🙏🙏💚💛❤
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tejegobezie6656
@tejegobezie6656 Жыл бұрын
ሜሉየ ልዩ ሴት ነሽ ትዳርሽ ይባረክ ለፍሬ ያብቃችሁ
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 Жыл бұрын
Egziabher tidarishin yibarkiish yene konjo
@smegnsh
@smegnsh Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ 💘 ስወድሽ
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
እንወድሻለን ሜሉ
@sosenawondimu2572
@sosenawondimu2572 Жыл бұрын
What a beautiful person congrats 🍾🎈 melu
@amenmidiya9454
@amenmidiya9454 Жыл бұрын
ስወዳት😍😍😍😍🕊🕊
@فاطمةا-غ3ت
@فاطمةا-غ3ت Жыл бұрын
እኔም ስናደ ድ መናገር አልችልም ጉ ሮሮየን ነው እሟቀኝ የኔ ቢጤናት
@bezaamen2247
@bezaamen2247 Жыл бұрын
ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 9 МЛН
ናሂ አልፈልግሽም አላት.ውብዬ አልቅሳ አስለቀሰችን😭😭
26:08
በደማቅ አቀባበል ረዱ ቤተሰቡን ተቀላቀለች እንኳን ደስ አላቹ
17:18