ሜላት፣ አለምሰገድ፣ ሄለን፣ ሸዊት Ethiopian film 2018

  Рет қаралды 1,076,171

AmharicTV

AmharicTV

6 жыл бұрын

Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 718
@betytade2907
@betytade2907 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ልጅ በጣም ነው የምወደው እርጉዝ ነኝ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በሉኝ
@emmalazzar7950
@emmalazzar7950 5 жыл бұрын
በሠላም ትወልጀለሽ አይዞሽሰማር
@emmalazzar7950
@emmalazzar7950 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@doondoon2564
@doondoon2564 5 жыл бұрын
አለሀ ይድረሢልሺ
@ldettube
@ldettube 5 жыл бұрын
Emebete Tekerebesh Enate
@tamemasayd89
@tamemasayd89 5 жыл бұрын
በሰላም ተገላገዪ
@aden8690
@aden8690 5 жыл бұрын
በጣም ነዉ እሚያምረዉ ህፃኑ በናታችሁ እደዙህ አይነት ቆንጆ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ በትዳሬ በጣም ደስተኛ ነኝ የጎደለኝ ልጅ ነዉ
@fentayemekurya4107
@fentayemekurya4107 5 жыл бұрын
ትልቁ ነገር አለሽ ቤትሽ ፍቅር ካለ እግዚሐብሔር የፍቅር አምላክ ነው ፀልዩ ቆንጂየ ልጂ ይሰጣቹኃል
@ethiopsychology_net
@ethiopsychology_net 5 жыл бұрын
endih aynet lej yestesh destashem ayegudel
@pokeroar7602
@pokeroar7602 5 жыл бұрын
Gigi Gaga yeseteshe mare
@birshyekirosafekari7285
@birshyekirosafekari7285 5 жыл бұрын
fexari yadelesh mal
@almazwedajo1905
@almazwedajo1905 5 жыл бұрын
አይዞሽ. የኔ. ቆንጆ. እመብርሃን. ታስታቅፍሻለች. ጸሎት ሽን. ብቻ. አድርጌ
@mohammedhabashi6865
@mohammedhabashi6865 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሁላችንንም ወልዶ ለመሳም ያብቃን በስደት ያለነውንም ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-sg7op7eu6c
@user-sg7op7eu6c 6 жыл бұрын
አይገርምም ስለልጅ ያልከው ነገሮች ሁሉ ትክክል ናቸው እኔም ስራዬን ትቼ ከልጄ ጋር አብዳለሁ, እዝናናለሁ, ሁሉን እረሳለሁ, ድሮ ሰው ለማግኘት የሚናፍቀኝ, አሁን ትዝ አይለኝም በቃ አለምን እረስቻታለሁ ደስ አይልም የልጅ ፍቅር !
@aden8690
@aden8690 5 жыл бұрын
ታድለሽ የምወደው ባል አለኝ ግን ልጅ እስኪኖረኝ በጣም ቸኩያለሁ ለኔም እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ
@halimahalima1340
@halimahalima1340 5 жыл бұрын
እስኪ ዱአአድርጉልኝ በትዳሬ ደስተኛእድሆን
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 жыл бұрын
አላህ ይወፍቀን ልጆች ፍቅር. ናቸው
@phonehouse6641
@phonehouse6641 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን እኔስ ወድ ልጅ አለኝ እግዛብሔር ያሳድግልኝ አሜንንንንን ዳግምም እግዛብሔር ይስጠኝ አሜንንን ዬሌላችሁም እግዛብሔር ይስጣችሁ ያላችሁም እግዛብሔር ያሳድግላችሁ አሜን በሉ
@user-hl4em4if6t
@user-hl4em4if6t 3 жыл бұрын
በጣም እደነሱ ይማረደስት ምን አል የፈጣሪ ሰጦታዉች
@user-ex2mm2fo4q
@user-ex2mm2fo4q 5 жыл бұрын
በጣም አርፊ ፍልም ነው ለገባው አርፊ ማልእክት አለሁ ✌👌 በስደት ያላቹ በሳለም ለሀጋረቹ ያብቃቹ የብቀን አሜን ❤❤🙏 እስት እንደኔ እናቱን የነፈቃ ብቸ like 👍😍😘
@habtamuy1341
@habtamuy1341 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እኔን ልጅህን በልጅ ባርከኝ ጥሩ አባት መሆንን ቃል እገባልሀለሁኝ ልጄን እኔ ነኝ ተንከባክቤ የማሳድገው የልመናዬን ፀሎት ስማኝ
@yeshiharegaragaw4041
@yeshiharegaragaw4041 5 жыл бұрын
Habtamu Yimam አይዞህ ቸርነቱ የማያልቅበት እ/ር ያድልሀል ፆለቴ ነዉ
@salamdubai9376
@salamdubai9376 5 жыл бұрын
ያሳካልህ
@yemiasfawe8048
@yemiasfawe8048 5 жыл бұрын
Fetari misanew yelem. Yetebareke Fetarin yemifera sewn yemiyakebre lij yeseteh. Setem honech wendem hone yetebareku yehunu.
@lemisslemiss2055
@lemisslemiss2055 5 жыл бұрын
ባባየ ፈጣሪ ይስጥክ ምኞትክን የሳካልክ
@edenyegeta9077
@edenyegeta9077 5 жыл бұрын
Amen ysmah
@abd7393
@abd7393 5 жыл бұрын
ማዘር ያሉበት ድራማ በጣም ነው ሚያስቁኝ ስወድሽ ማዘር
@MerryLove-oz2dl
@MerryLove-oz2dl 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በተለይ ልጁ እኔም የመጀመሪያ ልጄ ወንድ እንዲሆን ምኞቴ ነው
@leosunscorpiomoon6672
@leosunscorpiomoon6672 5 жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ፊልም እኮ በፍቅር ነው የምወደው። እውነት ዩትዩብ ላይ 1,000,000 ላይክ መስጠት ቢቻል ሳልሰስት እሰጣለሁ የhollywood filmን ያሸማቀቀ የኢትዮጵያ ምርጥ ፊልም
@fathayimohammed4098
@fathayimohammed4098 5 жыл бұрын
ለባለትዳሮቺ አላህ እደዚህ አይነት ልጂ ይወፍቀን ትዳር ለሌላቸው ደም ሳሊሁን ትዳር ይወፍቃቸው
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
@hyaytmhmadhyaytmhmad292 4 жыл бұрын
እሚን ያረብ ኡምሪ
@zenabahansen8545
@zenabahansen8545 4 жыл бұрын
Ammmmiiiiiin ya allah
@dhdfjd9847
@dhdfjd9847 4 жыл бұрын
እሜን
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@befair2029
@befair2029 3 жыл бұрын
አሜን ልጆች አሉኝ ግን ትዳር የለኝም
@sultannuriye5461
@sultannuriye5461 4 жыл бұрын
ይህ.ልጅ.እድለኘ.ነው.አያት.አባት. እናት.ከበዉተል.እኔ.ግን.ምስቴን.መዲሂን.ማርቆሰነ.ልጄን.በኢትየሰ.ኤርትረ ጦርነት.ሳቢያ.ኣጠሁኝ..አሁን.እንደፈልጋት.ያለሁት.በስደት.ሰዉዝ.አ..ሆኜ.በአሰብ.ተሰቀየሁ.እሰኪ.እኔም.ልጄን.እንድሂ.አገኝ.ይሁን.እሰስኪ.ፀልዩሀልኝ.ሰጂን.ይልማ.ሊረንሶ.ነኝ.ከደቡብ..አ.
@qqwwee232
@qqwwee232 5 жыл бұрын
أعشق النساء الاثيوبيات والاريتيريات والصوماليات الاثيوبيات والاريتيريات أجمل الأفريقيات تأسريني النساء الاثيوبيات من خلال النظرة و الضحكة و الابتسامة وحركاتها احب غرور وغطرسة وثقة الاثيوبية بنفسها وبجسدها وحرارتها
@neimayedirelij1063
@neimayedirelij1063 4 жыл бұрын
شوكرن
@zzzzzz-cw3zc
@zzzzzz-cw3zc 6 жыл бұрын
ወይ አለም ሰገድ ስወድህ ማር እኮ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ms2ty1ox3s
@user-ms2ty1ox3s 4 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው እኔም ልጅ ልወልድ 20 ቀን ቀርኝ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
@tamenemekonnen7075
@tamenemekonnen7075 Жыл бұрын
በምን ቃል ልግለፃችሁ ሔለንዬ ና ዓለም ሰገድ ዕንባዬን አስጨረሳችሁኝ ክበሩልኝ ሁላችሁም ከደራሲው ጀምሮ ተዋንያኖቹ በሙሉ ፣ ምርጥና የተዋጣለት ፊልም ነው !!!!!!
@abduahmed5477
@abduahmed5477 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ እሚሰራቸው ድራማዎች በጣም ነው እሚመቸኝ በተለይ በኔፕ እሚሰራው
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ፉልምነው እኔም ከሥደት ሥመለሥ እድወልድ ውድ የሥደት ጋደኞቸ በድዋ አድርሡኝ
@tamranalsisamasagnalaw4177
@tamranalsisamasagnalaw4177 3 жыл бұрын
ምርጥ እና እማደንቃቸው ተዋናዮች ጠቃሚና አስተማሪ ፊልም አድናቃቹህ አለው ኑሩልኝ
@assefabekele523
@assefabekele523 6 жыл бұрын
The amazing acts, best story, best cinematography, ... just Wow!
@marieabejemola5360
@marieabejemola5360 3 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር ልጁ እሟሟሟ እደዚህ አይነት ድቡሽቡሽ የሆነ ልጅ ይስጠኝ ፈጣሪየ
@rimo5924
@rimo5924 5 жыл бұрын
ሁሌም የምቀናበትና የምመኘዉ ነገር በኖረኘና ሠወችን በረዳሁ በተለይ አዛዉንቶችን ያረቢቢ
@fe873
@fe873 5 жыл бұрын
ሠአዲ የኡሚ ምርኮኛ የረሱል ወዳጅ edat nashi
@kubrahassen3696
@kubrahassen3696 5 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ
@user-bk6jr5bw1n
@user-bk6jr5bw1n 4 жыл бұрын
ለሁላችነም ያሳካልን ማማየ
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
@hyaytmhmadhyaytmhmad292 4 жыл бұрын
እላህ ይወፍቀን
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 5 ай бұрын
በጣምደስይላን ምንአለአሁንም ብቅብትሉ የሁላቸዉምአድናቂስለሆኩነዉ ከልቦነዉየምወዳቹህ❤❤❤
@user-vf4jj7bz1t
@user-vf4jj7bz1t 4 жыл бұрын
እኔም ልጅ አለኝ ያሳድግልሽ በሉኝ
@alsatanchidenzammmsaaattta7756
@alsatanchidenzammmsaaattta7756 4 жыл бұрын
Yasadeglesh
@twinkelarsema5684
@twinkelarsema5684 4 жыл бұрын
Yasadeglesh
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
Yasadglsh
@fifififi8632
@fifififi8632 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ለቁምነገርያብቃልሺ ያሳዲግልሺ ክፉ አዪካብሺ
@fevengizaw2841
@fevengizaw2841 5 жыл бұрын
ሄሉ ስለ ናፈቀችኝ ነው ደግሜ ያየሁት ይሄን ፊልም እንጂ አይቼዋለው
@tamranalsisamasagnalaw4177
@tamranalsisamasagnalaw4177 3 жыл бұрын
ሄሉ ስትናፍቀኝ ያራዳ ልጅ ሂጄ አያለው ሄሉ ፍቅር ስወዳት
@girmaneshoche4403
@girmaneshoche4403 5 жыл бұрын
በጣም ደስይላ የማስተምር ድራማ ነው ሄልየ ውድድ አለምሰገድ ውስጤነህ ውድድድድድድድድ 😁😁😁😘😘😘😘😘😘
@abdulshukurnasire5688
@abdulshukurnasire5688 4 жыл бұрын
ዉድድድድድድድድ
@jentyasen2028
@jentyasen2028 4 жыл бұрын
ዋዋዋ በጣምደስይላል
@izra76
@izra76 4 жыл бұрын
ግሩም ፊልም ነው ዴቭ የዘልዛላ ወንድ ምሳሌ ማረታ የኮስታራና ተዕግሥተኛ እናት ምሳሌ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 5 жыл бұрын
አጀማመሩና አጨራረሱ የተዋጣለት ነዉ ።አሪፍ ነው ተመልከቱት። እናመሰግናለን።
@user-pj7mh1uo8r
@user-pj7mh1uo8r 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል አለመሰገድ እና ሄለን ያሉበት ፊልም በጣም ነዉ እሚመቸኝ
@saifulrana4124
@saifulrana4124 2 жыл бұрын
ማህፀኔን እዳሳጣኝ ልጁን ነዉ የማሳጣዉ ስትል ልጁን ገደለይዉ ብየ ተግጨ ነበር ግን መጨረሻላይ ደስ አለኝ ምርጦቸ ስወዳችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘💘💘💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞💞
@hehshsnsnsnn2201
@hehshsnsnsnn2201 5 жыл бұрын
ውይ አንዳንዴ ለኤትዩጴ ወንድ ልጅ አይስጠው ቤባል ጥሩ ነበረ ግን ፍጣሬ ሁሉንም አንድ እድርጉ ስለፍጠረው አንደሌሎችው ዜጋ ልጅ ይስጣቸዋል ይህን እሜያምር ውርቅ ልጅ እንዴት እንደሜያየው ይህም አባት ነው ሁሌ እናት ብቻ እሜደክም ወልዳችሁ አላውቅም ስለምትሉን እምናስወጣው ይበዛል እኛ እሴቶች ሁሌ ከግር ስር ነኝ ብላችሁ ሞትን በፍቅር ትሉና እኛ ከናንተ ተላምደን ፍቅር ሴገባልን አልፍልግም ብላችሁ ስንትው ትምህርትው አላማው ብቻ ብዙ ካላማው ውድቆ ቀረ ቤት ይቁጠረው ውይ የኤትዩ ወንድ አሁን ደግሞ ስደትላይ እምታደረጉት ማናባክም በእሳ ላብ እያደረክ ያለክ የውንድ ጋለሞታ የስሜትክ ማርኬ እያደርክ የትላንት ህልሙዋን የምታመክን. ቡዝተካል እራስክን ሁን ወይ አታፍቅሩ ወይ አትሆኑን
@adiseabeba6117
@adiseabeba6117 4 жыл бұрын
እሚገርም ትምህርት እውቀትን ያካበተ ድርሰትና ትወና እስካሁን እያየሁት ነው ደጋግሜ አሁንም እቀጥላለው
@asaa9661
@asaa9661 5 жыл бұрын
የዘመናችን ምርጥፊልም አቦተባረኩ ሄልየ ሥወድሽ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 6 жыл бұрын
ክክክ አይ አለም ሠገድ ህፃኑን ጥርሣም ሳቅ ለነገሩ ምን ጥርሣለህ ሲል በሣቅ ልሞት ሄለንየ ሁሌም ቅን አስተዋይ ነሽ
@abdulazizrashda7738
@abdulazizrashda7738 5 жыл бұрын
bb
@abdulazizrashda7738
@abdulazizrashda7738 5 жыл бұрын
As As ww
@rabiaahmed6844
@rabiaahmed6844 4 жыл бұрын
ይመችሽ እኔደሞ ያሳቀኝ ተኝተው የማትሆን ግን ሲል
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
እኔ ለራሱ💐
@tewodrosbeyene1995
@tewodrosbeyene1995 6 жыл бұрын
THAT IS VERY touchy movie, I cry cry cry...like a baby.Great Job
@user-wr1gn1uu2f
@user-wr1gn1uu2f 5 жыл бұрын
ልይ ስወዲ ያረቢ ጥሩ ትዳር ስጠኝና ሶሊህ የሚሆኑ ልጆችን ስጠኝ ያረብ
@yube3674
@yube3674 5 жыл бұрын
የርብ ሰሊህ ልጂ ስጠን ሰለህ ትደርም ስጠን የርብ
@R-xc2km
@R-xc2km 12 күн бұрын
37ጊዜ አይቼዋለሁ የሁለቱም አድናቂ ነኝ❤❤❤
@user-lz5wt5tq4u
@user-lz5wt5tq4u 5 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ ህጻኑ ደስስስስ ሲል ሳቅ ጥርሳምም ክክክክ ምን ጥርስ አለህና ድዳም ክክክክ ወይኔ በሳቅ
@tube4689
@tube4689 5 жыл бұрын
ክክ
@mahletw1994
@mahletw1994 5 жыл бұрын
All well DONE! Dawit, Helen, & Shewit I really love you all! Keep up the good job!!!
@abebatadsse5563
@abebatadsse5563 6 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍ ሄሉየ አስለቀስሽ አስለቀስሽኝ ወኔ አንጅቴን በላሹ መጨረሻው ግነ በጣም ምርጥ ነው በጣም ያስተምራል
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ኣስየማሪ መካሪ ነዉ ሁላችሁም እወዳችኋለሁ
@user-zt5mv9zh2o
@user-zt5mv9zh2o 5 жыл бұрын
ወይይይይ ልጁ ሲያምር ማሻ አላ ተባርክ ረህማን ምናለ እንደዝህ ያለ ብስጠኝ
@hayatmuhammed841
@hayatmuhammed841 5 жыл бұрын
wow ፊልም ብሎ ዝም ነው ሄሉየ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ
@fafinegnyehaikwa5933
@fafinegnyehaikwa5933 4 жыл бұрын
ኧረ በአላህ ይሔን የመሠለ ልጂ ድራማ መስራያ ኡፍፍፍ
@tsiondjoni4389
@tsiondjoni4389 6 жыл бұрын
ሜላት ከምወድልሽ ነገር ማህተብሽ ካንገትሽ አይጠፋም የቆየ ቢሆንም አንደኛ ነው
@youmnaabdallah140
@youmnaabdallah140 6 жыл бұрын
Tsion D Joni 🎂
@user-ue2xd4sz6e
@user-ue2xd4sz6e 5 жыл бұрын
እኔም እዉደታለሁ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
@@user-ue2xd4sz6e Eede orthodox neshe wedede welunem sew ewdalew
@user-vx3gt3zp4x
@user-vx3gt3zp4x 5 жыл бұрын
Wowww betam arfi new al.s&he&sh siwodachu😍💞
@masawamtswa9842
@masawamtswa9842 3 жыл бұрын
Ufffffffff ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ የዚን film ኣባላቶች በስምኣምብ ማራኪ የሆነ ፊልም ነው
@user-tl8lg9tm8z
@user-tl8lg9tm8z 4 жыл бұрын
ደሰ ይላል ጡሩ ት\ ት ነው በተለይ ለወንዶችየ በጣም ይጠቅመናል
@bazawitm9092
@bazawitm9092 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪይ ፊልም ነው
@alemneshdadi4545
@alemneshdadi4545 5 жыл бұрын
wow betam astemari new thanks heluye yene konjoo hulachum beta wuddd❤yecereshawu sementi kebade new😢😢😢
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 5 жыл бұрын
All my respects to mothers around the world! As man, I know how it's hard and difficult to raise a child. I don't know what kind of strength and power they have these mothers. The only thing that I can say is, I salute all the mothers! RESPECT!!
@judiijudii5229
@judiijudii5229 6 жыл бұрын
Filmu keweta wede 2 amet hunotal enem kayewut gin betam arif new iyut
@quhabayquhabay3114
@quhabayquhabay3114 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው ፍቅር ፍቅር ያሻንፈል በርቱ ቆንጆ ፊልም ነው ውድድድ
@minilikmekie8637
@minilikmekie8637 6 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም እናመሰግናለን
@wbelete5784
@wbelete5784 6 жыл бұрын
Such a nice and emotional movie
@yirgafenta9745
@yirgafenta9745 4 жыл бұрын
wow amazing i like helen bedilu. she has a good manner in this character
@makih.m6685
@makih.m6685 7 ай бұрын
በጣም የምወደዉ ፉልም ያለቀስኩትን አረሳም ድሮ ቀረፍልም ❤❤❤ ስወዳቺሁ ማሚ አለምሰገድ ያለበትፍልም ስወድ❤❤❤❤
@user-ny7qm3xn1d
@user-ny7qm3xn1d 6 жыл бұрын
ያባቴ አምላክ ላይክ የምትሉ ልክክክ ከግርግዳ ነቀዛች
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ kkkkkkkkkkkkkk
@simensimen3012
@simensimen3012 6 жыл бұрын
😃😃😃
@yeshidejen1231
@yeshidejen1231 6 жыл бұрын
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ ክክክክክክክ
@sagadatanynanya2369
@sagadatanynanya2369 6 жыл бұрын
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ kkkkkkkkkkkk
@user-wd2ts2zq5k
@user-wd2ts2zq5k 6 жыл бұрын
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱkkkkkkkkkkkk
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 6 жыл бұрын
ተመችቶኛል የተመቼው ላይክ ፍሬንዶቼ~!
@MuhammadMuhammad-xb9ri
@MuhammadMuhammad-xb9ri 4 жыл бұрын
ያምራል
@galaxyj2core693
@galaxyj2core693 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🏻
@emuhafesa3889
@emuhafesa3889 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ልጁ ሲያምር ግን አስለቀሰኝ ልጄ የአባት ፍቅር ሳታይ የናትም ፍቅር አላየችም እናቷ በሰው ሀገር ትከራተታለች በናፍቆት አባቷ በአኼራቤት ልጅ ከናት አባቱ ሲያድግነው የሚያምርበት ዞሮ አላህ ሰብሩን ይስጠኝ
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 5 жыл бұрын
የኔ አባት ቢቢዬ ስያምር አለም ሰገድ ጀግና
@zeenatmuhamed3732
@zeenatmuhamed3732 6 жыл бұрын
ዋው እዴት አባቱ እደሚያምር እውነት ያላችው እዩት በጣም ደስ ይላል
@lplpklljk8081
@lplpklljk8081 6 жыл бұрын
ዋውየምወዳቸውአርቲስቶችአሉ
@user-ku3qb1ll7p
@user-ku3qb1ll7p 6 жыл бұрын
ሳላየዉ አወኩት ግን የቆየ ቢሆንም ደስ ይላል ያስቃልም ሄለን የኔ ብልጥ ክክክክ
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው እሚያምረው ሄሉ ልጅ አያያዝ ሥትችይበት
@mekdi5359
@mekdi5359 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ግን ወዶችዬ ልጅመውለድ ብቻ ሳይሆን ማሳደግም ይልመድባቹሁ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ሄሉ ስወድሽሽሽ
@lemlemweldi7486
@lemlemweldi7486 6 жыл бұрын
waw bewenet baxam des yemil felm ewenet baxamm yastemral
@yeshimare2702
@yeshimare2702 5 жыл бұрын
ሄሉዬ ስውድሽ ሁሌም አስትማሪ ነገር ነው የምትስሪው
@AbiAbi-sj8bk
@AbiAbi-sj8bk 6 жыл бұрын
Wow betam arife new
@selamawittesfaye6687
@selamawittesfaye6687 5 жыл бұрын
ደስ ሲል ሄሉዬ ስወድሽ
@iloveyouethiopianhirutnegn2594
@iloveyouethiopianhirutnegn2594 5 жыл бұрын
ዉብ የሆነ ድራማ ነው በእውነት😘😘🇪🇹
@jrowpd5151
@jrowpd5151 5 жыл бұрын
ዉይ አስለቀሰኝ በጣም ምርጥ ነዉ
@helenhailemariam1623
@helenhailemariam1623 5 жыл бұрын
it is very good movie. it teach me a lot of thing,
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 5 жыл бұрын
ሄሉየ የኔ ቆንጆ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
Betami dsiyilali
@user-dw5hx7es6r
@user-dw5hx7es6r 5 жыл бұрын
wooooooow nice film
@user-sz5tv9mh5r
@user-sz5tv9mh5r 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላን
@handvdbd6141
@handvdbd6141 6 жыл бұрын
አየት አርጉት የሀበሻ መሰዋትነት ከፍልም አልዘል እያለ ተቸግረናል እጂ አሪፍ ነው
@zinah8196
@zinah8196 6 жыл бұрын
Hand Vdbd c
@user-iq3fk2dd7o
@user-iq3fk2dd7o 5 жыл бұрын
Hand Vdbd በበበየ
@zerihunali9582
@zerihunali9582 4 жыл бұрын
betam dess yemil film betam yasazenal
@nasserevin4753
@nasserevin4753 6 жыл бұрын
vary nice
@begappygodisplan8220
@begappygodisplan8220 6 жыл бұрын
Like adregelay ena amhirice film btamie ewedahalew
@amaretamru4223
@amaretamru4223 6 жыл бұрын
ግን በጣም አስገራሚ ፊልም ነው አንደኛ አለም ሰገድ ነው እሺ
@user-pq5mz1dw5g
@user-pq5mz1dw5g 5 жыл бұрын
Wawww des yemil felim new wedjiwalih
@ibrahimali6657
@ibrahimali6657 5 жыл бұрын
Wend chekino aichkinem betham arif film new 👍👌
@tigisteshetu156
@tigisteshetu156 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ነው ማሬቲየ ሰወዲሽ ሁላቺሁንም ውድድድድ 💋💋💋💋💋💋💋💋
@asterdeti8326
@asterdeti8326 6 жыл бұрын
Weyyyyyiiiiiii beetam yazazinal heliyyeeeee machereshawu yamirali ❤💟
@mamaimissyuoilovemore868
@mamaimissyuoilovemore868 5 жыл бұрын
amazing movie input up
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 6 жыл бұрын
Yekoye film
@hhhh5971
@hhhh5971 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክቅ ዓለም ሰገድ ምርጥ ኮምድዬ ነው ምይዋታለት እኮ ጥርሳም ሆ
@hamriaali872
@hamriaali872 5 жыл бұрын
Woolooooo
@rahelkidie3824
@rahelkidie3824 3 жыл бұрын
ያምራል ምርጥ ፊልም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@abdihundawaqayooeyye8239
@abdihundawaqayooeyye8239 6 жыл бұрын
woowwwww batem።dasi elali helan።konjo
@Egziharyat
@Egziharyat 5 жыл бұрын
ሜላትየ በጣም ነው ሚወድሽ ስንት ግዜ ያንች ሁሉም ፊልም ኣይቸ ኣይጠግብም ኣለኝ ሄሉየ ጭምር
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል አለምዬ ሄሉ ሜላ Momi ሸዊት 💜💜💜ስወዳችሁ
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@mdsolthan9423
@mdsolthan9423 5 жыл бұрын
😢😢😢እፉ ምርጥ ፊልም
@margenagashu5738
@margenagashu5738 5 жыл бұрын
Woww betam arf flm
@amna7771
@amna7771 6 жыл бұрын
Waw arif new
@badirumamaye298
@badirumamaye298 3 жыл бұрын
ሂለን እነ አላምሰገድ በጥም ነው የምወደቼህ አላህ ይጠብቀቼ የምትሰሩት ድረማ በጠም ደስ ይለል
@user-lj9pr1zh6l
@user-lj9pr1zh6l 6 жыл бұрын
ዋውውው እዩት በጣም ደስ የምል አስተማሪ ነው
እዮሪካ Eyorica (Ethiopian film 2017)
1:41:08
Addis Films
Рет қаралды 1,2 МЛН
He tried to save his parking spot, instant karma
00:28
Zach King
Рет қаралды 19 МЛН
Dynamic #gadgets for math genius! #maths
00:29
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 19 МЛН
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 52 МЛН
Yeltesebere (ያልተሰበረ) Full Amharic Movie from DireTube Cinema
1:34:29
ሰራችልኝ ሙሉ ፊልም Serachilegn Ethiopian new film 2018
1:31:04
ሀ እና ለ ሙሉ ፊልም Ha Ena Le full Ethiopian film 2018
1:43:19
የፈጣሪ ያለህ New Ethiopian  Movie - Yefetari Yaleh Full 2015
1:38:31
Simintegnaw Shi (8ኛው ሺ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:27:59
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.32 "ታላቅነት"
41:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 700 М.
CARGO SKATES CHALLENGE! 😱 #shorts *WILL JUSTIN WIN?! 😂*
0:21
ひろしの靴下クッサー🤣🧦💨
0:23
竹下☆ぱらだいす
Рет қаралды 6 МЛН
CARGO SKATES CHALLENGE! 😱 #shorts *WILL JUSTIN WIN?! 😂*
0:21
Они убрались очень быстро!
0:40
Аришнев
Рет қаралды 951 М.
Новая часть Мстителей😱 #фильм #сериал
0:59
Следы времени
Рет қаралды 2,2 МЛН