No video

ልዩ የእንቁላል ድርቆሽ ፍርፍር

  Рет қаралды 31,156

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ልዩ የእንቁላል ድርቆሽ ፍርፍር አሰራር በፍጥንት እንዴት ድርቆሽ ማዘጋጀት እንደምንችል እና የድርቆሽ ፍርፍር እንዴት በልዩ ዘዴ አርገን መስራት እንደምንችል በተለይ ለበአል ወይም ለግብዣ ልዩ ነው
እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер: 106
@azebsahilu1318
@azebsahilu1318 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም የፈጠራ ችሎታ ነው ያለሽ❤
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
እንዲህ ከለር ፉል እንኳን ለህፃናት ለአዋቂም በጣም አሪፍ ነው ሜሊ ሜላት you are the best professinal
@yehamelguada6902
@yehamelguada6902 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራዎች አሉሽ የዛሬው ደግሞ የተለየ ድንቅ ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 Жыл бұрын
ስትናገሪ እኮ ልክ ላይፍ አብረንሽ እንዳለን ነዉ የሚመስለዉ እናመሰግናለን አንቺ በአዲስ ስራ እኛ እየሰራን መመገብ በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፍርዬዋ
@betyethio3650
@betyethio3650 Жыл бұрын
ወይኔ እጅሽ ይባረክ በጣም ነዉ የሚያምረዉ. አሁን እኔ ባለበት ሀገር አሁን ሠአቱ 22:25 ነዉ ቀን ቢሆን ኑሮ ያየሁት ብድግ ብዬ ለመስራት አላመነታም ነበር. የሚገርም እንጀራ አንዳንዱ አልወጣ ሲለኝ እንደድሮዉ አልደፋዉም ጋግሬ አደርቅና ፈጭቼ ፍርፍር እሠራዋለሁ በጣም ይጣፍጣል . ነገ እንደግዚአብሔር ፍቃድ ይሔን በስፒናትና እንቁላል እሞክርዋለሁ በጣም ነዉ የሚያምረዉ. እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@helensolomon886
@helensolomon886 Жыл бұрын
በጣም እሪፍ ነው ።ለስንበት ቁርስ እሞክረዋለሁ እጅግ ይባረክ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ውጤቱን እንድትነግሪን ሄለንዬ እንጠብቃለን
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት አዲሰ ኮማች ነኝ እጅሸ ይባረክ እህቴ የምወደው ምግብ ነው ❤🌹😘🙏
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 Жыл бұрын
ሜሉ እንዴት ነሽ ኧረ እንጀራ የኔ ቆንጆ እባክሽ እንጀራውን አንድ ቀን በደንብ አሳይን የገዛሁት ምጣድ ተሰቅሎ ቀረ እንደውም ሳየው እፈራ ጀመር
@mayet7882
@mayet7882 Жыл бұрын
ሜላት ሁሌም አንደኛ
@dessibedada3788
@dessibedada3788 Жыл бұрын
ዋው ይመችሽ አንደኛ ነው ፣እጅሽ ይባረክ እህቴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@jimi56977
@jimi56977 Жыл бұрын
ጠባየ መልካ አስተዋይ!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
ሜሉ የእወነት ድርቆሽ በአቮካዶ መስሎኝ ነበር 😂😂ለካ በስፕናች እደዝህ ይሰራል ዋው 👌👌
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 Жыл бұрын
ሜሉ በፈጠራሽ በጣም ነው እመደንቅሽ የድርቆሽ ቺዝ ኬክ👍👍
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 Жыл бұрын
ሜልዬ ዋው ስም ላውጣለት እሰኪ የሳር ችግኝ ነው የሚመስለው መሬቱና ሳሩ ማለት 😂 ስለዚህ ችግኝ ቁርስ እንበለው 😂 አንቺ ብቻ ፍጠሪ ለስሙ እኔ አለሁልሽ❤
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
😬😂😂😂😂😂😂😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ስማርት ዳቦ ትጋግራለች ዳቦ ሳይቆረስማ ስም አናወጣም ሄላዬ
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
😂😂
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
ሚሊ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ዉድድ ነዉ ማድረግሽ❤️❤️❤️❤️👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ውድ ደግ አደረግሽ እኔም እወድሻለሁ ሰውን የሚወድ ቀና ልብ ያለው ሰው በአባቱ በእግዚአብሄር የተወደደ ነው
@nishanashenafi3907
@nishanashenafi3907 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የወደድኩት ደግሞ ሲያምር
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
መሬትና ሳር ዋው ፈጠራሽን ሳላደንቅ አላልፍም 💕👍👍👍👍👍👍👍
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Жыл бұрын
Mally Gobez gegna 😍🥰🤩🥰😍
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ባለሞያ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ነጁዬ የምወድሽ ክበሪልኝ አንድ ቀን ናዝሬት ላይ እንደማገኝሽ ተስፋ አረጋለሁ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
@@Mellyspicetv አሚን ሜሉዬ ትለያለሽ እኮ አይቀርም እንገናኛለን ሁሌም እላለው ሜሉዬን ናዝሬት ባገኛት እድሜ ከጤና ጋር ይስጠን እንገናኛለን ሜሉዬ
@rahelzewdie1939
@rahelzewdie1939 Жыл бұрын
የምርጥ ምርጥ ገራሚ ምግብ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
ትመችኛለሽ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማራኪ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም ቆየሽን ትላንት በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር አልመጣሽም ኦ በጣም የሚወድ የቁርስ አሰራር ነው ድርቆሹ ከሽ ከሽ ዋው በጣም የሚስጎመጅ የፍርፍር አሰራር እንቁላሉ ልዩ ነው ዋው ክበሪልን ማራኪ 👌🌹🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የልሱዬ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ እህቴ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
ሜሊዬ ሲያምር ስትቀምሺ አብሬሽ ዋጥኩ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሊሊዬ ሰርተሽ ቅመሽው እንቁላል አረንጓዴ መሆኑ በራሱ ማጂክ ነው ለልጆች
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ሚልየ እንኳን ደህና መጣሽ ሲያዬት የሚያምር እና ለጤና ተስማሚ ነው በጣም እናመሰግናለን
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 Жыл бұрын
Selam new meli WOW Betam new miyamrew Ejish Yibarek Tena Yihunsh 🍴
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሰላም ነው ውዴ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 Жыл бұрын
much love and respect for you thank you ❤💕💕👏🏾👍🤣
@fantuassefa9761
@fantuassefa9761 Жыл бұрын
Wow so beautiful it's looks delicious thank you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thank you too
@fasikaseyoum145
@fasikaseyoum145 Жыл бұрын
ዋዉ 😮👌👍
@alitaeti5839
@alitaeti5839 Жыл бұрын
አድናቂሽ ንኝ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው
@Judica67
@Judica67 Жыл бұрын
Very creative. This is transforming the traditional cuisine to a modern one without loosing it's nutritional Values. Saladenk alalefm 💕😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሩልኝ እህቶቼ አመሰግናለሁ
@raheladamu5119
@raheladamu5119 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ሜሉየ ተባረኪ ስፒናቹን በምን ልንተካዉ እንችላለን?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
በቆስጣ የኔ ውድ
@genetayele990
@genetayele990 Жыл бұрын
Betam yemigerem naw yeserashu aneche betam Gobez Nash betam naw yemiketatelesh hulum video ayechewalehu berechey
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ገኒዬ
@azebgebretensay7853
@azebgebretensay7853 Жыл бұрын
God job.
@farhasaid5114
@farhasaid5114 Жыл бұрын
አለዉ ወወወወወዉ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
ቅመምዬ በጣም የምወደውን ምግብ አንድ አረገሽ አመጣሽልኝ በጣም ብዙ ተምሬአለሁ Hope you don’t mind for calling you ቅመምዬ ለእኔ ብዬ ያወጣሁልሽ ነው ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
በጣም ደስ ነው የሚለኝ ዜድዬ ክበሪልኝ
@gitigiti4447
@gitigiti4447 Жыл бұрын
Wow Meliye yene balemuya.
@emebetafeta6198
@emebetafeta6198 Жыл бұрын
It looks delicious keep up the good work girl! I will try and let you know. Thank you for sharing
@camelliavalentini3067
@camelliavalentini3067 Жыл бұрын
You are amazing.
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Mellye I call you number one creater of food the year looks delicious I will try it
@alimaadam1368
@alimaadam1368 Жыл бұрын
Jiraadhu Jarjartaa fayya argaadhu😍😍😍
@wm72852
@wm72852 Жыл бұрын
Wow it is beautiful
@aynalemkersokebede9325
@aynalemkersokebede9325 Жыл бұрын
Wow fantastico
@brhansenbeto7774
@brhansenbeto7774 Жыл бұрын
ሜልዬ ቆንጆ የኔ ባለሙያ አድናቂሸ ነኝ አንድ ነገር ላሰቸግርሸ ለምሳምሳሌ አንድ ግብዣልናረግ ብንፈልግ በገንዘብ ኮሰት አወጣጥ አሳይን ሜልዬ
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 Жыл бұрын
አሁንሰ አበዛሸው የምን ሲሚንቶ ነው ይሄ እንደውም ሲሚንቶ ተወዶል ለቤት መሰሪያ ይጠቅማል
@elizabethgiorgis7003
@elizabethgiorgis7003 Жыл бұрын
አሁን ትዝ አለኝ የሠራሽው ድርቆሽ ፍርፍር ጓደኞቼ ለምሣ ብለው ት/ቤተ ያመጡ ነበር በጣም ይጣፍጠል የተፈጨ ድርቆሽ ፍርፍር።
@selmeu6605
@selmeu6605 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@haimmanotwoldekidan447
@haimmanotwoldekidan447 Жыл бұрын
You are awesome!!!
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ሜሊዬ አዎ እናቴ ወቅጣ ነው የምታስቀምጠው እጀሽ ይባረክ የኔ ደግ እህት ታምኔሉ ላይ ሳየው ሰላጣ መስሎኝ ነበር 🤣🤣 ሲያዩት ያስጎመጃል ተባረኪልኝ💕💕
@diboradibora
@diboradibora Жыл бұрын
ዋውውውው
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ አስኩመዘሽኝ እገሪ ስገባ
@rekikmoges
@rekikmoges Жыл бұрын
seriously amazing idea
@elizabethgiorgis7003
@elizabethgiorgis7003 Жыл бұрын
አነዴት ጓበዝ ነሽ ሀሣብሽ ሁሏ ልጆች የሚወዱት የእንቁላል አሰራር ጓበዝ።!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ ኤልስዬ
@engdemohammed9790
@engdemohammed9790 Жыл бұрын
Emwedesh nefswne yemarelegen bejenetet yasekemtelegena enatane asetaweshege tanks!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማር የኔ ውድ እኔም በጣም እድለኛ ነኝ እናትሽን ማስታወስ ስለቻልኩ
@eheteezineh816
@eheteezineh816 Жыл бұрын
Ewnet new that is really a great motivation ,love it by the way i will do like that ye enate lij negn
@hannahaile8701
@hannahaile8701 Жыл бұрын
Gobaz mellye yane bale moya. 😘
@hasattesema1628
@hasattesema1628 Жыл бұрын
Good job sister 👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thank you 🙂
@genettadesse6967
@genettadesse6967 Жыл бұрын
Bravo good
@heyatmuluneh831
@heyatmuluneh831 Жыл бұрын
Wow, it's looking like cake 🎂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thanks a lot 😊
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር🙏🙏😘
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 11 ай бұрын
ሚሊየ ከምርአመሠግናለሁ
@heyatmuluneh831
@heyatmuluneh831 Жыл бұрын
Wow, thank you, I remember my mom she's making. Very teste
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
You are most welcome
@yetnayetteshome9023
@yetnayetteshome9023 Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@selamawitgetu9418
@selamawitgetu9418 Жыл бұрын
Egziyabher ystsh
@marykam
@marykam Жыл бұрын
yegich yibarek
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@addisalemmeliss8095
@addisalemmeliss8095 Жыл бұрын
👌👌👍👍
@laelalsofficial2095
@laelalsofficial2095 Жыл бұрын
Nice 🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thanks for liking
@dawitaragaw2166
@dawitaragaw2166 Жыл бұрын
Leljoch ymhone megbe asyne enamsgnalne
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ ሰላም ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሰላም ነው ናኒዬ እንዴት ነሽልኝ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv አለሁልሽ ሜሊዬ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ መልካም ወር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
@@nanigebru6212 kallo mina
@livesinusa7116
@livesinusa7116 Жыл бұрын
💯👍
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 Жыл бұрын
Malu tmaru hona ke gter drkosh slaklign adrkaw woktaw nbr astawoshgn esk 11 amet tmra ahun ye mdam ambulance 🚑 honaalshalhu father 👨 ena mother adkma
@magygebreyesus2715
@magygebreyesus2715 Жыл бұрын
🥰
@aynalemnegashayele6948
@aynalemnegashayele6948 Жыл бұрын
Thanks
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 Жыл бұрын
Melanie betam gomez nesch betam now emadeksch yanschi Moya luxury now Ena edmena Tena ystsch Nolin yeneye gomez Ena konjo
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ ሀንዬ አመሰግናለሁ
@user-jr1cw2gv1v
@user-jr1cw2gv1v Жыл бұрын
ይሄ ምግብ ለአብይ ነው የሰራሸው
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 209 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 174 М.
ለየት ያለ ጎመን በድንች አሰራር
12:40
Melly spice tv
Рет қаралды 31 М.
ተበልቶ የማይጠገብ የፆም አገልግል  |ስንቅ ||Ethio Lal|
15:45
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 62 М.
ልዩ የሆነ አነባበሮ በስጋ ተጋበዙልኝ
20:07
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 121 М.
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 66 М.
የንቁላል ሽሮ | Egg  with shiro ~Ethiopia traditional food
12:06
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН