KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Memeher Girma Wondimu 215 ዲያቆኑን ያሰቃየዉ የአብሾ ክፉ መንፈስ ኢትዮጲያ ትጥፋ
30:13
በጸሎትና በአምልኮት ስንበራታ በአካላችንና በሰውነታችን ላይ የሚያጋጥሙን እንግዳ ስሜቶች
22:50
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
18:28
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
1:2:39
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
0:42
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Memeher Girma Wondimu 214 የአስም መንፈስ በልጅነት እድሜ ሲያሰቃያት
Рет қаралды 82,434
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 452 М.
Nku tamirtsion
Күн бұрын
Пікірлер: 357
@dagihiwifamily8876
3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏
@habeshatube2814
3 жыл бұрын
Selam lanchi yihun yaban selk weym agelglote yemisetubeten bota (betechrstian) kawokesh ibakesh
@ሀብታምቲዩብ-ጸ1ወ
3 жыл бұрын
እሺእህት አለም ግን በፍጠረሺ አምላክ የአባን መገኛ ንገሪኝ
@woodyders5825
3 жыл бұрын
Lenyem Kewkachue Asewkuge Bemaryam
@ሀብታምቲዩብ-ጸ1ወ
3 жыл бұрын
ስልካቸውንም ቢሆን ካወቃችሁ ላኩልኝ ወዲሜ እየጣለሁ 12አመቱ ከቤት አይወጣም ወዲም ያላች አትጨክኑብኝ
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
Eyetsdlyin nrw
@saraT22
2 жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@muluzeneb8846
3 жыл бұрын
ሰላም የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን አባየ አድሜና ጤና ይስጥልን🙏💒❤🌾
@ኣመተጽዮንየክርስቶስባርያ
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@muhidinkeaaa2907
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ያኑርልን
@leyekungetaneh-re1ww
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜህን ይበሰርከው አሜን 🙏🤲🙏🤲
@tamagnbemnet3305
3 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ያብዛልን ለመምህራችን እግዚአብሔር በፀጋው ያቆይልን
@obseobse9992
3 жыл бұрын
ደምርኝ
@sofiymessay4134
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አባታችንን፣ አረጅም፣አድሜናጤና፣ደሰጥልን፣🙏🙏🙏
@azebabraha7243
3 жыл бұрын
የት ደብር ነው በእግዚአብሔር
@kidangebreegziabher1711
3 жыл бұрын
አባታችን ይህ ሁሉ ከንቱ የህክምና ሳይንስ ብጥስጥሱ አውጥቶ የጣለው ሀይማኖታችን ክብር ምስጋና ይግባው። እንድንነቃ ስለአደረግካቹን እናመሰግናለን።
@ኤልሻዳይነውጌታ
3 жыл бұрын
ሊቀ መላእክት #ልዑል #ቅዱሰ #ሚካኤል ሆይ ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ በረከታቸው ከሁላችንም ላይ ይደርብን።
@ሀብታምቲዩብ-ጸ1ወ
3 жыл бұрын
መገኛቸውን ካወቃችሁ ንገሩኝ
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
Betachew nachew erft lay yihe ykoye video new
@dagihiwifamily8876
3 жыл бұрын
አባታችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን በረከትዎት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@genetwubu3523
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AS-yh1yr
3 жыл бұрын
👏🙌🙏🌹💖
@afomiyatube3638
3 жыл бұрын
አንዳንድ ስዎች የስይጣን ነው በዘር ሳይሆን በዛር የሚተላለፍ ስንል ያሾፋሉ ከእግዚአብሔር ይልቅ ሃኪምን ተማምነው ክኒን ሲያቆሙ የሚሞቱ ይመስላቸዋል ያወቁት እንኳ አይነቁም አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
Betam
@babys7570
3 жыл бұрын
ትክክል ጥንተ ጠላታችን ዲያቢሊዩስ ነው አንዲ የሚያደርገው አርሱ የገባበትን አንድንገባ አውቆ ሰው ያሰቃያል አባታችን ረጅም አድሜ ጤና ይስጥልን
@nibretnibret2913
3 жыл бұрын
አቤቱ የማዳንህን ቀን አቅርብንል ጌታ ሆይ
@tsigekahsay6879
3 жыл бұрын
አቤቱ የማዳንህን ቀን አቅርብል ጌታ ሆይ
@yqjq8390
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተፈወሳችልን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ የናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@emunati6789
3 жыл бұрын
አባ መጡልን እንኳን ደና መጡል እድሜዎትን ያርዝምልን እርሶን ለማግኘት እግዚአብሔር አምላክ እድሉን ይስጠን ለርሶም ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🏽
@fikerfiker9937
3 жыл бұрын
የምታውቁ. ካላቹ በእናታችን ድንግል ማርያም ብላቹ አድራሻቸውን እና ስልክ ቁጥራቸውን ተባበርኝ 😭😭😭 እናቴንም እንድህ ያማታል.
@arabtowers7924
3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጡልን የምታቁታላችሁ
@almazzewdu5717
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተጨነቃችሁ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል አለው ይበላችሁ።
@miopmiop4226
3 жыл бұрын
አባታችን ቸሩ መድሃኒያለም እረጅሙን ጤና ፣ሰላሙን እና ፍቅሩን ይስጥልኝ። ለእኔም ለስደተኛዋ ልጅዎ አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
3 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወንድሞቼ እናንተን በምህረቱ በቸርነቱየጎበኛቹ አምላክ እኔንም ሀጢያተኛውንም በቸርነቱ በምህረቱም ከእነ መላው ቤተሰቤ ይጎብኝኝ አሜን፫
@segentube7191
3 жыл бұрын
እባካች እህት ወንድሞቼ አባታችን የን እንደሚገኑ የምታቁ ካላቱ ተባበሩን አባታችን እድሜ እና ጠና ይስጥልን 🙏
@የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ
3 жыл бұрын
አቤቱ ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦናን አድለን😥 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@rahelmariyam9175
3 жыл бұрын
አባቴ እናቴ እድህ ነው የሚያረጋት ወለተ ማርያም ብላችሁ ባዛኝቷ በፆለታችሁ አስቡልኝ ውይ አማኑኤል ሆይ ለእናቴ ድረስልኝ 💔💔😥😥😥እመቤቴ እናቴን ማሪልኝ
@aynalemshebru123
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው በክርስትና ስማቸው ጸልይላቸው ቃጥላ ጽዮን ማርያም ይሂዱ
@rahelmariyam9175
3 жыл бұрын
@@aynalemshebru123 እሽ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡልኝ
@dinkuyenenesh2049
3 жыл бұрын
አቤት አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን የስንቱ ጭንቀት ውይ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን!!!
@ተመስገንመድኃኔዓለም
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይሰማ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
Жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይመስገን በመጨረሸው ዘመን እናተን የሰጠን እምላክ እግዚሀብሄር አባ ግርማ ❤❤❤ ቃላት የለኝም
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን እሽ አመት ያኑርልንየኛውድ አባት
@ዉቢትYouTube
3 жыл бұрын
ተዉ የአባን አድራሻ 😥😥
@afomiyatube3638
3 жыл бұрын
ያሳዝናል ስንቶች ስኳር፣ታይፉድ፣አስም ወዘተ እያሉ የዛር በሽታ በዘር ይተላለፋል እያሉ ጠላታቸውን ሳያውቁ ለዘመናት ክኒን በመግዛት ገንዘባቸውን የሚጨርሱ ቤት ይቁጠረው እህህህህ አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
3 жыл бұрын
በጣም
@sarah-oq9yh
3 жыл бұрын
amen
@sfcxxxcvhjfxdf5662
3 жыл бұрын
ለእናተ የደረሰ እናተን የፈወሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@rahhaharadsh8328
3 жыл бұрын
አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቸዋ 🙏🙏🙏
@hiwotgirmakonche6543
3 жыл бұрын
አባታችንን እግዚአብሔር ለኛ ሲል ያቆይልን ።
@sarahmoho8961
3 жыл бұрын
አሜን፫
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seki1508
3 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@millionogbaledet5022
2 жыл бұрын
የሁለት አመት የኣስም ታማሚ ልጅ ኣለኝ ለዚ ያብቃኝ ወልደ ሩፋኤል በጸሎት ኣስብዎት
@emuyetube2107
3 жыл бұрын
ፈጣርይ ሆይ ለኛ ለስደተኞችም የመፋወስ ቀናችንን አፍጥንል ለደጁ አብቃን አባታችን እድሜና ጤና ያድልዎት
@uaesharjah
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ማሰተዎልን ይሰጠን እግዜያብሄር ይጠብቆት አባዬኤ ኑሩልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት እንወዳታለን
@saneytalamyo5519
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ኤኛ ተጠቃም ነን በጣም በሰደት ያለነው በፀሎት አሰቡን አባታችን ወለተ ሰላሰ ብሎ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
@ኦርቶዶክስየኔ
3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ፀጋዎትን ቸሩ መድሃኒያለም ያብዛልዎ
@enatyekonhye894
3 жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል አምላክ አድነን ለሃገራችንም ሰላምን ስጠን
@saraaamarech5920
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ውስጥ የገባውን አጋንት ገነጣጥሎ፡ያውጣልን፡እድሜ፡ያድሎት፡አባ
@hana967
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
@tutueshetu4690
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ለአባታችን 🙏 ሰክሮ ሲሂድ ዶክተራ አምልጥ የምትለው እሷም የዚህ መንፈስ አባል የሆነች ይመስለኛል
@መቅዲየተዋህዶልጅኦርቶዶክ
3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏👏 የኔ አባት
@zewudegebre9818
3 жыл бұрын
+✍️እግዚአብሔር + አምላክ እድሜ ጤና በረከቱ ፀጋው ያብዛሎት አባታችን ለኛም በለንበት የእግዚአብሔር የመዳን ፈውሱ ይድረሰን ይፉቱኝ አባታችን።✍️+
@العنودالقحطاني-ل2ز
3 жыл бұрын
አባታችን እድሜዉትን ያሪዝምልን የአነሱ የሰማ የኛም ሲደተኞቹ ልጆቹሁን በፀሎት እሲቡን ወለተ ሚካኤል ወልደ ምካኤል እያሉ አባየ
@netsanetsoimon8355
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@ብሌንመኰንን
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ኑሩልን አባታችን
@iamthecaptain4639
3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት የእግዚአብሔርን ቃል አስተማሩን ክፍውን አንፈሪም የእግዚአብሔርን ፍቃድ ሆኖ እዳኑኝ በሚያስተምሩት ቃል ቢቻ አጠገቦ ደርሼ አላውቅም ግን ጠላቴን ጣሉልኝ እግዚአብሔር ይስጦት እግዚአብሔር ይመስገን አሚን አሚን አሚን
@selam801
3 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እባኻችሁ ሰለ ሁሉ አለም እና ሰለ አገራችን እንጸሊ እህህህ😭
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
3 жыл бұрын
አዛሄል ማለት ታይ ማለት እዩ ምቅርተይ ምስ ይቅርታ ?
@selam801
3 жыл бұрын
@@ኣደዋይይፈትወኪእየHንኹሉ እግዚአብሄር ይርኢ ማለት እዩ ውዴ
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
3 жыл бұрын
@@selam801 እሺ የቐንየለይ
@tesgeredawolde4522
3 жыл бұрын
🎚አሜን 🤲 ልቦና ይስጣቸው 😭😭😭 አባቴ ! በተሰጠዎት ፅጋ መንፈስ ቅዱስ በፀሎት አትርሱኝ 🙏 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት
@genetgenet6609
3 жыл бұрын
ሃገራች ሰላም ያድርግልን
@obseobse9992
3 жыл бұрын
ደምርኝ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
3 жыл бұрын
እረጂምእድሜ ይስጥልን አባታችን ሺሺሺሺአመትይኑሩልን አባቴ
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@betigebeyehu2171
3 жыл бұрын
እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን።
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኣባታችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️
@michaelkidane6578
Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@bellatbellat8325
3 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታቆይልን አባ በፀሎት አስቡኝ ወለተ መድህን እያሉ አባ ከስደት መልስ በጆ ለመፈታት ለመባረክ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@amberaambera9706
3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰለም መጡልን አባ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን አባ አጸደ ማርያም ናኝ በጠሉቶ የስቡኝ
@martabiru444
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የ ተመሰገነ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ከ ጤና ጋር ይስጦት ጸጋውን ያብዛሎት 💚💛❤️
@orentube2026
3 жыл бұрын
እኔም እንደዚህ ያመኝ ነበር ክብር ለመድህን አለም ለድንግል ማርያም ልጅ የዳንኩት ሻውር በምንወስድበት ውሃ ጠዋት ጠዋት በእመቤታችን ስም ተጠምቄ ነው አሁን ሙሉ ሰው ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባትልችን ሺአመት ያኑሪልን
@werknshiznbu4890
3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥወት እድሜ ጤ ና ይስጥወት
@አለምየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላከ አሜን ፫
@tsegi9563
3 жыл бұрын
መምህር ግርማን ፈጣርየ ጠብቅ
@yordanoswerku6162
3 жыл бұрын
አባቴ በጣም ተጨነቃለሁ በፀሎት አስቡኝ
@gulilatdejene9106
3 жыл бұрын
እኝህ አባት በየትኛው ቃል ልግለጻው ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር በርሶ በኩል አድሮ በሰይጣን እኩይ ስራዎች ለሚሰቃዩ ህዝቦች የመድኃኒት ተአምራት እየሰራ ነው አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት ሌላስ ምንም ቃላት የለኝም
@okg4184
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአበተቺን እንዲሜና ጤና ይስለን ☝️☝️🙏🙏💒💒
@ቅድስትወለተማርያም
3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ዘላለም ያኑርልን ለኛ ሲል ይፍቱን ይባርኩን አባቴ
@ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን
3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወለተ ኢየሱስ እያላቹ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች
@የደንግልማረያምልጀነኝ
3 жыл бұрын
አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን የአግሎጋልት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን
@ኣመተጽዮንየክርስቶስባርያ
3 жыл бұрын
ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ገና ይስጥዎት እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይልን
@ደስታነኝየሐየቲናፊቂ
3 жыл бұрын
አመ አምላክ አመቤት ናይ ሐጣያተኛ ጋልኪ ርድእን አመቤተይ ቅድስት ድንግል ማርያም
@seltantesfamariam3717
3 жыл бұрын
Egzhabher yestalean amen amen amen.
@tifit589
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ ያቆይልን አባታችን
@sinidunagshadugna2799
3 жыл бұрын
Mamher enamel sebarekuge ayhalahu bahelema ganzabam tabarekale barakatote yedrasage
@obseobse9992
3 жыл бұрын
ደምርኝ
@uaeuae576
3 жыл бұрын
በረከቶ እኛም ቤት ይግባ አባታችን የናፈኩት ቀን ይሄን ነው በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አባታችን
@kk-vk1rq
3 жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ ረጀም አድሜ ይስጥልን በፀሎቶም ያስብኝ
@syuet1873
3 жыл бұрын
አባዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በፀሎትሑ አስቡኝ
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቀን
@TobiyaMedia
3 жыл бұрын
ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏
@BetelhemBeti-y7c
24 күн бұрын
egziabher yemesgen! sew endi siden sifewes kemayet yemibelt desta yelem!!
@znashhabte3755
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜና ጤና ያሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@askalearegawi9403
3 жыл бұрын
በፀሎት አስብን ኣስከለ ማርያም
@Fano44
3 жыл бұрын
አባዬ በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን
@yeqidusemikayeleliji5545
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ መድአንያለም ለእኛም ለሁላችን ይድረስልን የእኔ መልካም አባት ኑሩልኝ ክፉ እይካዎት ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቆት ጠላቶት ዳቢሎስን ከእግር ስር ይጣልሎት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት
@ScvbBcxf
Ай бұрын
😢😢😢
@bedlunegusse79
Ай бұрын
እረጅም እድሜ አባታችን
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥዎት እኛም ለመዳን ያብቃን🙏
@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
3 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጡ አባታችን
@obseobse9992
3 жыл бұрын
ደምርኝ
@ifixifix8765
3 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና ያድልልን
@Dubai825
3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡኝ ጭንቀት ሊገለኝ ነው ወደ ሀገር ለመግባት ሳስብ በተለይ በጣም ያስጨንቀኛል😢😢😢😢😢😢😢😭
@SaraSara-it2ci
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜን ጤንይስጠላንአሜንአሜን አሜን
@እግዚአብሄርፍቅርነዉእግዚ
3 жыл бұрын
አባየ በፆሎቶዎ አስቡኝ እያስጨነቀኝ ነዉ ተስፍ ያስቆርጠኛል ያሰብኩት ሁላ ዝብርቅርቅ ይልብኛል አባየ በፆሎቶው አስብኝ
@tsionmaru4753
3 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጡልን አባቴ ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ረድኤት በረከትወ ይደርብን
@fevendemissie507
3 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemaln gn aba girma yet nachew malete yetgnawu betekrstian🙏🙏🙏
@uae1023
3 жыл бұрын
እሰይ አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን አረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@ኤፍታህትበልጭወለተማርያም
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይቆያልን ይጠብቅልን እረጁም እድሜ ይሰጥልን♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@tigesttubee
3 жыл бұрын
አባቴ ጤና ከድሜ ጋር ይሥጥልኝ አሜን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት ሽ ዓመት ኑሩልን ወለተ ሰንበት ብላቹ በጸሎት አስቡኝ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቆት
@yemariyamhabteslase3440
3 жыл бұрын
ስለማይነገር,ስጦታው,እግዚአብሔር,ይመስገን,እረጅም,እድሜና,ጤና,ለአባታችን,ይስጥልን
@mahalcell5739
3 жыл бұрын
Lenate yedrese amlake lehulachnim yedreslin amen🙏🙏🙏
@honeymar140
3 жыл бұрын
አምላከ ዘረአብሩክ 😭😭😭 የመዳኔቀን አቅርብልኝ ለአገሬ አብቃኝ።
@likeaila1727
3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልሆት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️
30:13
Memeher Girma Wondimu 215 ዲያቆኑን ያሰቃየዉ የአብሾ ክፉ መንፈስ ኢትዮጲያ ትጥፋ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 92 М.
22:50
በጸሎትና በአምልኮት ስንበራታ በአካላችንና በሰውነታችን ላይ የሚያጋጥሙን እንግዳ ስሜቶች
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 30 М.
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.
1:2:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
TheBrianMaps
Рет қаралды 3,1 МЛН
0:42
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
clab_33
Рет қаралды 4,1 МЛН
0:19
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
41:53
Memehir Girma Wondimu Video 334 ሰይጣንን ጠርቼ አስገባሁት: ልጆቼን እነቅና ግደል ይለኛል
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 189 М.
18:23
ለዐቢይ የግንባሩ ምላሽ፣ “ብልፅግና ተንኮታኩቶ…”አመራሩ፣ መከላከያ “የገደላችው አመራሮች"፣ በትግራይ ቀነ ገደብ፣ የጎንደሩ ስዓት ዕላፊና የመቀለ ከንቲባ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 92 М.
2:40:47
121ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ሳታውቀው ደብተራንና የኢሉሚናቲ አባል የሆነውን ያፈቀረች እህት የህይወት ፈተና ውጣ ውረድ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 89 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 526 М.
1:05:59
Memehir Girma Wondimu VCD 55 A
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 119 М.
2:06:36
ወንጌል የዉሃንስ
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
2:04:06
32ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ቡዳ መንፈስ ያለበት ቤተሰብ መናፍቅ ሲሆን የሚፈጠረው ነገር ያስገርማል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 109 М.
27:10
በአሜሪካ አትላንታ የተሠራ የአውደ ነገስት ጥንቆላና መተት || ፈውስና ትምህርት በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 114 М.
57:06
Memehir Girma Wondimu VCD 65 B አላሔላ የበሽተኞች ምድር
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 313 М.
22:05
Memeher Girma Wondimu 188 ከልጅነት እስከ ሽምግልና በአጋንንት ስቃይ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 60 М.
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.