Memeher Girma Wondimu 235. ሞዴሊስት ሆና ባል እንዳታገባ

  Рет қаралды 638,671

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

አስራት ለጠንቋይ እንዳይገለኝ አወጣ ነበር ሞዴሊስት ሆና ባል እንዳታገባ አስገራሚ የአጋንንት ሥራ :: ትዉልዱን እናንቃ : መንፈሳዊነት ይብለጥ : ሼር አርጉት

Пікірлер: 648
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 жыл бұрын
አባየ ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን💒🙏🌾
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሁሉም እንደ አንተ ምህረት ይሁን። የዲያብሎስ ስራ በጌታዬ በእሱስ ክርስቶስ ስም በእመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም። ስም ይፍረስ ይቃጠል አሜን አሜን
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 2 жыл бұрын
በኝህ አባትላይ አድሮ እግዚአብሔር ትውልዱን ከሰይጣን እስራት ይፈታል ስሙ ይመስገን ረጂም እድሜ ይስጥዎት አባታችን
@hwete1590
@hwete1590 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን🙏🙏⛪⛪⛪⛪🙏🙏
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 2 ай бұрын
አምላኪ ሆይ የተደፈነውን ልቦናየን ክፈትልኝ🤲🤲 የሰው ነገር አታሰመኝኝ🤲
@AmarechIove
@AmarechIove 5 ай бұрын
አባታችን። እድሜና ጤና ይሥጥልን ወለተ ሠበት ብለው ይፀልዩልኝ አባቴ
@እግዚአብሔር-ተ4ሐ
@እግዚአብሔር-ተ4ሐ 2 жыл бұрын
የኔ ሲዲ ሊለቀቅ ይችላል ከእነዚህ አብሬ ነው የተፈወስኩት ከዛች የተባረከች ቀን ኑሮየን ተሰተካከለልኝ
@ቅድስትኤፍታህበለኝጌታሆይ
@ቅድስትኤፍታህበለኝጌታሆይ 2 жыл бұрын
ወለተ ሰንበት ብላችሁ አስቡኝ እወድቃለሁ እነሳለሁ ፈተናውንና ሲቃውን የደርሰበት የተነካ ያቀዋል😢😢
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 жыл бұрын
የኔ እሕት አይዞሽ እመብርሐን ታስብሽ አርጋሮሮ ፀሎት አታቃርጪ የአበነ ሐብተማርያም ገድላቸውን ፀልይ ማማዬ ሁላችንም ታስረናል እግዚአብሔር ፈውስ ይላክልን
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ
@FilimonHadushGwahd
@FilimonHadushGwahd 4 ай бұрын
እንኳን ደስስ ኣለሽ ስልካቾዉ ተባበርኝ
@FilimonHadushGwahd
@FilimonHadushGwahd 4 ай бұрын
11:22
@ethiopicyeh2196
@ethiopicyeh2196 2 жыл бұрын
ትዳርን ፈጣሪዬ ይሰጠኝ ዘንድ ጸልዩልኝ ወንድሞቼ እህቶቼ።
@edenedu4580
@edenedu4580 Жыл бұрын
ፈጣሪ የተመኝሽውን ይስጥሽ
@AbdulKareem-gj7ic
@AbdulKareem-gj7ic 7 ай бұрын
ፈጣሪ ካንችጋር ይሁን
@KedestA-rk5hq
@KedestA-rk5hq 3 ай бұрын
አባታችን ሲፀልዩ፡እጄን፡ልቤላይ፡አድርጌ፡አሜን፡እያልኩ፡ስደት፡ከመጣሁ፡ነው፡ልቤ፡ማፈን፡ተሰማኝግን፡አሁን፡ተወኝ፡አሜን
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ውድ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠወት እግዚአብሄር አምላክ አገራችን ኢትዮጲያ ፍፁም ሰላሟን ይመልሰልን አሜን(3)
@etoyube325
@etoyube325 2 жыл бұрын
መቼ ነው እኔ የምፈወሰው እየተሰቃየሁ ነው በስደት አለም😭😭
@NatiFante
@NatiFante 4 ай бұрын
Ene dubai new yalhute esi kalesheg 1 meker lemkeresh methafe አርጋኖን ሰይፈ ስላሴ መቁጠሪያ እነዚህን አድርግ እኔ 4 ወር ተሰቃይቼ ስግደት ስጨምርበት ነዉ የተሻለኝ በረታ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
ኣባታችን እንኳን ደና መጡልን እረጅም እድሜ ይስጥወት የተዋህዶ ልጆች እንኳዕ ኣደረሳችሁ ለሰማቱ ቅዱስ መርቆሪወስ አገራችን ሰላም ያድርግልን እኛም ከደጀ ሰላሙ ደርሰን ብራኪቸውን ለመቀበል ያብቃን መልካም ቅዳሴ ሰንበት ይሁንላችሁ
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zeguhana7032
@zeguhana7032 2 жыл бұрын
የት ናቸው?
@meronmwron4831
@meronmwron4831 2 жыл бұрын
Yet new yelote aba esk negrogin wendmen lwsdew bey
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll
@qweqwe5936
@qweqwe5936 2 жыл бұрын
አባታችን እረዥም እድሜ ጤንነት ይሥጥልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብኄር ይመሥገን
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን የተፈወሳችልን እህት ወድሞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልል የናተ የድረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን
@Sarina971
@Sarina971 2 жыл бұрын
አባ እድሜእና ጤና ይሥጠወት የማምላክ ልጆች በፀሎት አሥቡኝ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንኳንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@سارهالعنزي-ك4ه
@سارهالعنزي-ك4ه 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ። ሰላማችሁ ይብዛልን ውዶቼ እንኳን ለቅዱስ መርቆርዮስ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫ 🕯🤲 አባታችን እንኳን በሰላም መጡሉን ። ይፍቱን ሀጥያቴ 🤲🙇‍♀️
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አሜን አሜን አሜን፣ አባታችን፣አሜናጤናደሰጥልን፣🙏🙏🙏
@ኣብመንግስትኻዘክረኒ
@ኣብመንግስትኻዘክረኒ 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meritgraweyti298
@meritgraweyti298 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የተደፈነ ልቤን ክፈተዉ ስዉ አድርገኝ😢💔
@helenbraids8901
@helenbraids8901 2 жыл бұрын
Amen
@zadfiker2784
@zadfiker2784 2 жыл бұрын
በህይወቴ የሚመኛው አንድ ቀን መጥቼ በዛዩት መስቀል መሳለም ነው እግዚአብሔር ይፈቀድልኝ
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 жыл бұрын
Ehte baleshibet yebet wust ye Amilko digdet sigeji arganon bartos tselote nidira tselyi ende emnetish yargilish EGZIABHER
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አቤቱ ለብዙዎች የደረስክ አዳኝ አምላክ ፣ ለእኔም ድረስልኝ።
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ የፈውስ እጅዋ በኔ ላይ ይደር ።አሜን
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 жыл бұрын
Amen ende eminetish yihunilish kaleshibet yidresish
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 жыл бұрын
@@liyagessesse9747 Amen
@ወለተመርያምሐብተማርያም
@ወለተመርያምሐብተማርያም 2 жыл бұрын
አሜን አሜን በኔም ላይ ይደር
@promissekola7854
@promissekola7854 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abiel435
@abiel435 2 жыл бұрын
Amen
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን እድሜና ጤና ያድልዎት
@ሜሪየተዋህዶልጅትግራይ
@ሜሪየተዋህዶልጅትግራይ 2 жыл бұрын
የኔ ኣባት እመብርሃን ድንግል ማርያም ትጠብቀው ❤
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 2 жыл бұрын
Tigraweyiti konikis nezi debitera tiamini
@Eriboy62
@Eriboy62 2 жыл бұрын
እንካዕ ደሓን መጻኹም ኣባታችን እግዝኣብሄር ናይ ኣጎልጉሎት ዘመንኩም ይባርኽ ከምኡዉን ናዕና ንድኹማን ደቅኹም ጸልዩልና ኣሜን 🙏🙏🙏
@ሰላምወለተፃድቅ
@ሰላምወለተፃድቅ 2 жыл бұрын
አባየ እካንም ደህናመጡልን እግዚአብሔር እርሜና ጤና ይሰጠልን በፀሎተውያሰቡኝ በጣም እየጨንቀኝነው ወለተማሪምብለው
@gabeaeah8537
@gabeaeah8537 2 жыл бұрын
Abatatchen berketwo yedersen beselot asebun Tegyimareiam Feker selasyi belwe asebun lenesha mote yabkash belun
@kidestbest207
@kidestbest207 2 жыл бұрын
በማሬያም የት ነው ማገኛቸው
@ተመስጌንአምላኬ-ተ1ኈ
@ተመስጌንአምላኬ-ተ1ኈ 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚ አብሔር አምላክ እድሜወቱን ያስረዝምልን 🙏🙏🙏
@hananetp6572
@hananetp6572 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሠማልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ፫
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስዎት አባታችን
@meqdiitube9785
@meqdiitube9785 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን ፈጣሪ ለእርሶ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አማን
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 2 жыл бұрын
ለእናተ የደረሰ ለእኛም ዬድረስልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን 🙏🏿😢 ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ 🙏🏿 ኤፍታህ በላት ዕናት ኢትዮጵያን 🤲🏿 አቤቱ ህዝብህን አድን ጌታ ሆይ 🤲🏿
@adyam1991
@adyam1991 2 жыл бұрын
አረ ስሞትልሽ የት እንደመጡ ንገሪኝ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 жыл бұрын
@@adyam1991 ሱኡዲን እስቶኮል ነው እማ የቆየነው እሺ
@mariammkahal5007
@mariammkahal5007 2 жыл бұрын
ማማየ ከሁሉም ኩሚት አይሻለሁ በርች ጉበዝ ነሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@mariammkahal5007 😘😘🙏🏿🙏🏿
@bezabezaa4047
@bezabezaa4047 2 жыл бұрын
አባታችን እርዥም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@kadijakadija3572
@kadijakadija3572 2 жыл бұрын
እረ በእግዚአብሔር ይዦችኋለሁ የመገኛወትን የትነው እሚገኙት እርዱኝ እህቴን አሞብኝ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስልክ ካላችሁ እርዱኝ እርዱኝ 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏
@nornorth6318
@nornorth6318 2 жыл бұрын
ኦግዚዮ መሓረኒ ክርስቶስ😭😭😭🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏 እኛም ለመዳን ያብቃን አሜን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@habeshawiyan8035
@habeshawiyan8035 2 жыл бұрын
Yet bota new metewal ende aba girma ebakshin botawen kaweksh ngerig . 1 day ylal ezi Stockholm new yalut?
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
ኣባታችን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት በረከታቸው ይደርብን
@senimikiru7376
@senimikiru7376 2 жыл бұрын
እግዚኦ ምን ጉድ ነው በዚ ዘመን ደሞ ብሱዋል ኢሄ መተት የተባለ ጉድአባ የት ናቸው አሁን ብዙ ሰው ለመዳን ይፈልጋል አሁን የት ሆነው ነው አገልግሎት የሚሰጡት
@መሲየማርያምልጂ
@መሲየማርያምልጂ 2 жыл бұрын
አባታቾን እግዚአቤሔር ይስጥልን እድሜና ፀናውን አብዝቱ ይስጥልን ❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚💚
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀው እረጅም እድሜ እና ከጤና ጋር ኑሩልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን
@Sarina971
@Sarina971 2 жыл бұрын
አሜን፫
@dggf3570
@dggf3570 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teklehaile3861
@teklehaile3861 2 жыл бұрын
Yemeche new
@tilahuntemesgen1888
@tilahuntemesgen1888 2 жыл бұрын
ላአባታችን እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን የትላገኛቸው እችላለሁ የምታውቁ ካላችው በእግዛብሄር ስም እጠይቃችኻለው እርዱኝ
@HaileNegash-uo7lq
@HaileNegash-uo7lq Ай бұрын
​@@dggf357011
@hiwotfekadu1347
@hiwotfekadu1347 2 жыл бұрын
አብባዬ እንኳን በሰላም መጡሉን ርዠም እድሜ ጤና ይሰጥዎት።
@lastone9644
@lastone9644 2 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን
@ethionigus2189
@ethionigus2189 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን እባካችሁ የምናገኛቸውን አድራሻ አስቀምጡልን
@edenesmael4675
@edenesmael4675 3 ай бұрын
Ebakashu aderasha
@oppoalain6960
@oppoalain6960 2 жыл бұрын
አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን
@SFXMajestic
@SFXMajestic 2 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን ‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 2 жыл бұрын
Egzehabr yasibcho waindm
@user-habtam
@user-habtam 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን
@ሀናእህተሚካኤል
@ሀናእህተሚካኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት
@abeba5164
@abeba5164 2 жыл бұрын
አባየ የኔ ምርጥ አባት ፀሉት ልመናችሁ ይደርብ እላየ ላይ ያለውን። የጭቅ መንፈስ። ይሰርልኝ አባየ። ውይይ መንፈስ
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን 🙏🙏🙏
@SFXMajestic
@SFXMajestic 2 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን ‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌
@የቅድስገብረአልልጅነኝ
@የቅድስገብረአልልጅነኝ 2 жыл бұрын
ኣባታችን እንኳን ደና መጡ በስደት ኣልም ያላቹ ወድ ቅድስት ሃገራችን ያብቃን ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🌹❤❤❤❤😘❤እድመ ላባታችን
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@norasesa1384
@norasesa1384 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ያድሎት
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 жыл бұрын
አልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢 እድምና ጤና ለአባታችን. አባታችን በጸሎታችሁ አስቡን እኛም 😢😢
@madinamd7228
@madinamd7228 2 жыл бұрын
ኣባዬ እንኳን ደህና መጡ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ከሚድኑት ኣርገኝ
@Mulukajemal3368
@Mulukajemal3368 2 жыл бұрын
እዴት ነሽ እህቴ የት ነው የሚገኞት
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልኝ የማቱሳላን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡልን አባታችን ሰላሞት ይብዛልን
@futsumestifanos1113
@futsumestifanos1113 2 жыл бұрын
Yetalu ahun ?
@gebeyawtebeje8492
@gebeyawtebeje8492 2 жыл бұрын
የኛ አባት እንዴት ነዎት ፀሎቶዎ ይድርሠኝ አባ በፀሎትዎ አስቡኝ አደራ😭😭😭😭😭 ወለተ ሠንበት
@ጨልሞላይቀርሊነጋ
@ጨልሞላይቀርሊነጋ 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃል አባታችን 🙏🙏🙏
@bezawiteethiopia2445
@bezawiteethiopia2445 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን በናፍቆት ነው ምትጠብቆት
@tesfitkahsu
@tesfitkahsu 2 жыл бұрын
wedeyet ale wendme ebake ngereni . ezi sweden stockholm west no ?
@tesfitkahsu
@tesfitkahsu 2 жыл бұрын
mechie new demo
@filagottesfaye4874
@filagottesfaye4874 2 жыл бұрын
ምሬሃለሁ በለኘ ስለ ድንግል ማርያም 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/eHiXZ2Smj7x4g9k
@selamleethiopia5957
@selamleethiopia5957 2 жыл бұрын
Lenanetm yederse fetari legnam yedrs 🙏🙏🙏
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 жыл бұрын
እንካን ዳህና መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን 🤲🤲🤲
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አባቶቻችን ጠብቅልን
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን እኔንም ይፈውሱኝ እባክዎትን::
@seki1508
@seki1508 2 жыл бұрын
አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@ajmannuaiiya
@ajmannuaiiya 4 ай бұрын
እባካችሁተባባሩኝእኚህአባታችንየትባታነውየማገኛቸው ቦታውንንገሩኝበእገዚአብሔር😭😭
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ9ረ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ9ረ 2 жыл бұрын
እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም የዥያችኋለሁ ቁጥራቸውን ወይም መኖሪያቸውን ንገሩኝ እባካችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እሪታእሪታ
@እሪታእሪታ 2 жыл бұрын
አባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት
@anbessaw7649
@anbessaw7649 2 жыл бұрын
ጊሺ ወላዲተ አምላክ እና ክርስቶስ ሳምራ ገዳም ። ከቡታጅራ ቡኤ ከተማ ከሄዱ በኋላ ያገኟታል። ደጇን የረገጠ መት አይገባበትም አይታደስበትም።ወደላከው ይመለሳል እንጂ። ደጇን ለመርገጥ ያብቃችሁ።
@DestawTesfaye-b1j
@DestawTesfaye-b1j Ай бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣አባ፣ግርማ፣አሁን፣የትነውየሚገኙት፣አድራሻውን፣ብጠቁሙኝ፣እባካችሁ፣መዳንእፈልጋለሁ፣
@መቅዲየተዋህዶልጅ
@መቅዲየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም አድረግልን
@እርጎመንገሻ
@እርጎመንገሻ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረዥምእድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ጥላትወን የእግረወ መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አምላኬ ሆይ ለሃገሬ አብቃኝ
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 2 жыл бұрын
እባክሽን እመብርሀን ተአምርሽን በዚህ ሰው መስለሽ ፈውሽኝ እኔንም
@kudusgebreil9272
@kudusgebreil9272 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አጋእዝት ሰላሴ የኛም ይድረሰል አሜን
@ኣብመንግስትኻዘክረኒ
@ኣብመንግስትኻዘክረኒ 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@AbuHi-d3z
@AbuHi-d3z Ай бұрын
Quduus yet akaababbii
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይሰጦት
@KjvccYexs
@KjvccYexs 5 ай бұрын
🙏🤍
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይመልስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹😍🇪🇹💞🇪🇹🇪🇹💞🇪🇹
@sumayaseidtube8680
@sumayaseidtube8680 2 жыл бұрын
ስለ መስቀሉ እውነት ነገርችልኝ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 жыл бұрын
በእርሰዎ ላይ አድሮ የረዳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለእርሰዎም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታቸን 🙏 እግዚአብሄር አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳዔ ያሳየን 🙏🙏🙏
@adyam1991
@adyam1991 2 жыл бұрын
የት እንደመጡ ንገሪኝ ፕሊስ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 жыл бұрын
@@adyam1991 ምን ማለት ነው....??????????
@የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ
@የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን 👏👏👏 ⛪️ 💒 ⛪️ 💒 ⛪️ 💒
@mulumulu7387
@mulumulu7387 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን. አምላኬ. እልልልልልልል
@sathyasheelanjames1688
@sathyasheelanjames1688 2 жыл бұрын
Praise to Lord Jesus Christ and blessed be His Holy Virgin Mother Mary Can anyone please translate the prayer that the Priest tells the possessd to say?
@ፍፊነኝየድቢዋ
@ፍፊነኝየድቢዋ 2 жыл бұрын
የኛ ተራስ መቸይሆን እግዚአብሔር ይድሜእና ጤና ይስጥልን አባታችን😭😭😭
@asgedecchMesgenia-wb8bw
@asgedecchMesgenia-wb8bw 3 ай бұрын
መምህ ግርማ እባኮ አምላክ በሰጦት ጥብ እባኮ በሆላንድ አገር የምትሰቃይ እህት አለችኝ እባኮ አባቴ ጸሎት አድርጉልኝ
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤናውን ያድሎት
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yacobghebregergs5474
@yacobghebregergs5474 2 жыл бұрын
አባታችን እድመና ጠና ይስጣችሁ ነት ሃገር አገልግሎት እየሰጡት ይገኛሉ በናታቹው።
@rujvvthjj205
@rujvvthjj205 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ መምህረችን ፀሎታችንም በረከትምን ይደረብን በእድመን በጥአናን ይቅየልን ክብር መምህረችን አሜን፫
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 ай бұрын
አባታችንአድሜክጤናጋርይስጥልንለደጅታብቃንድንግልማሪያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BalesTankir
@BalesTankir 4 ай бұрын
ድነትድነት እፈልጋለሁ እባካቹ ስልክቁጥር የድግልጅ ከእርሶጋርይሁን
@gdydd1173
@gdydd1173 3 ай бұрын
ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኔ ሃጥያተኛም ይድረስልኝ
@azebsil7284
@azebsil7284 2 жыл бұрын
እድሜውን ጠናዉን ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አባታችን 🙏
@selamkiflemariam3706
@selamkiflemariam3706 4 ай бұрын
Ab xelotikum abayey grma ab miskir yebxhana amen Amen Amen
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 2 жыл бұрын
እንደምን. አደሩ. አባታችን. ይፍቱኝ. ይባርኩኝ
Memeher Girma Wondimu Video 287 ልጆችን የሚያበላሽ ክፉ መንፈስ
21:57
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 162 М.
ሌሊት ያሶጣኛል እኔ አላውቅም የሰው ልጅ በቀላሉ ይበላሻል // Memehir Girma Wondimu #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
22:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 81 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 54 МЛН
Memeher Girma Wondimu 217 ለ2 ሰአት ሞታ ተገንዛ የተነሳችዉ አስገራሚ የመናፍስትሥራ
20:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 392 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
Memeher Girma Wondimu Video 255  ሰዉ ጅብ ሲሆን
34:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 349 М.
የሙታን መንፈስ ምልክቶች ሥራ ላይ ያስተኛኛል Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
20:23
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 47 М.
Memeher Girma Wondimu 208  የቤት ጣጣ (የአጋንንት አምልኮ) አሥራት እንዳንሰጥ ያሰረን
25:15
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 321 М.
Memeher Girma Wondimu Video 111 የመናፍስት  ወረርሽኝ  በኢትዮጵያ  ሚስጥራችዉ  ሲጋለጥ
44:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 585 М.
እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ንቁ
19:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 183 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 559 A  ''የመዳን ቀን''
51:18
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 318 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 54 МЛН