Memehir Girma Wondimu Video 351 አብሮ በመወለድ የሚያጠቁን ክፉ መንፈሶች

  Рет қаралды 65,675

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

2 жыл бұрын

Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ!

Пікірлер: 289
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
የምስጋና የአምልኮት ስግደት ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለወልድ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአካል ሦስትነቱ ለማይጎድል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የመለኮቱ አንድነት ለማይከፋፈል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአማልክቶች አምላክ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጌቶች ጌታ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የነገሥታት ንጉሥ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የገዥዎች ገዢ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የግሩማን ግሩም ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የልዑላኖች ልዑል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ከከበሩ ይልቅ ለሚከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እንደርሱ ያለ ንጉሥ ለማይኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ልዕልናው ሊነገር ለማይቻል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አዳራሹ ጽርሐ አርያም ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መገኛው በአጸደ ትጉሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅደሱ በተራራ ላይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድንኳኑ የጽድቅ ብርሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ማደሪያው በኢዮር ሰማይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቀመጫው የእሳት አትሮንስ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሠረገላው የነፋስ ባሕርይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍለጋው ንጹሕ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍርዱ ለማይለወጥ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የክፋትን መርዝ ለሚያፈርስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሴራን ምክር ለሚያከሽፍ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ስህተትን ለሚያርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአረጋዊያንን ዕድሜ ለሚያረዝም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ጎልማሶችን ለሚያገርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መዓቱን በይቅርታ ለሚሰውር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅሠፍቱን በምሕረት ለሚሸፍን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍቅሩ ለማይደርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሰማይና በምድር በባሕርና በቀላያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል፡፡
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን
@ruru5375
@ruru5375 2 жыл бұрын
Amen
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 2 жыл бұрын
አሜን!!!!!!!
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 жыл бұрын
ቃልህይዎትያሰማልን
@arsuselama5698
@arsuselama5698 Жыл бұрын
Amen amen amen legziabhier msgana ygebal qale hiwet yasemaln
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ኃይል መሳቢያ የአምልኮት ስግደት ለአብ እሰግዳለው ለወልድ እሰግዳለው ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለው እግዚአብሔር አብ ምስጉን ነው እግዚአብሔር ወልድ ምስጉን ነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ምስጉን ነው መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X ጵራቅላጦስ ሆይ ወደኔ ና 3X መለኮተ እሳት ሆይ ወደኔ ና 3X ለንጽሕና መንፈስ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለቅድስና መንፈስ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለእውነት መንፈስ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለስጦታ ምንጭ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለእውቀት ፋና ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለቸርነት ብርሃን ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለእሳት ጎርፍ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለመለኮታዊ እርግብ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለወርቅ ልብስ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለንስረ ትንቢት ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለሃይማኖት መሪ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለእምነት መምህር ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለቅዱሳን ጌጥ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለጻድቃን አክሊል ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለሰማዕታት መመኪያ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ለሕይወት መብረቅ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ነብያትን ላናገረ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ሐዋሪያትን ለመራ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው ድንግል ማርያምን ለከደነ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው መልአክትን ላሰለጠነ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው መናፍስትን ለሚያሳድድ ጵራቅሊጦስ እሰግዳለው መንፈስ ቅዱስ ሆይ ኃይልን አብዛልኝ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ጉልበትን ስጠኝ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ጽናትን አካፍለኝ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ብርታትን ላክልኝ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ጸጋን ስደድልኝ፡፡
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን🙏😥😥
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 2 жыл бұрын
GOD Almighty bless your heart for sharing this prayer. May the blessings of Saint Mary be with you. AMEN!
@madinamd7228
@madinamd7228 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለተፈወሳቹ እንኳን ደሰ አላቹ አቤቱ የድንግል ልጅ ከሚዱኑት አርገኝ አሜን
@raheltsegaye4358
@raheltsegaye4358 2 жыл бұрын
Kanada wesdugn eski
@solaniyaphinko2286
@solaniyaphinko2286 2 жыл бұрын
@@raheltsegaye4358 My m1yimk
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
ለናተ የደረስ አምላክ ለኚም በሰደት አለም ላለነው በሙሉ ይድረስልን እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሐዋርያት የቅዱሳን የሰማህታት አምላክ ዛሬም አባታችንን የሰጠን ግራ ከተጋባ ማንነት ከአስመሳይ ክርስትና ወተን በጠላታችን ላይ እድንነቃ ያደረገ የድንግል ልጅ በየሰከንዱ ይክበር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲የተፈወሳችሁ ክብር ለክርስቶስ ለእናንተ የደረሰ መንፈስ ቅዱስ እኛንም ይጎብኘን አሜን አባታችን እወዶታለን የሚከፍሉልንን ዋጋ ቸሩ አምላካችን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን ሺህ ዘመን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት በዚህ ክፉ መንፈሰ የተያዝነን ለሁላችን ኪዳነ ምሕረት ትድረሰልን
@hem9841
@hem9841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
አሜን
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ለእናንተ የደረሰች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ቸሩ መድሃኒአለም እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስልጥልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎት
@benjihabesha8569
@benjihabesha8569 Жыл бұрын
ኣሜን
@seblemeshesha922
@seblemeshesha922 2 жыл бұрын
መለዐከ መንክራት መምህር ግርማ አባታችን ሰለእርሶ ደግ አባትነት እግዚአብሔር አምላክ መሰክሮሎታል እኛ በዶነታችን ነው የማይገባ ንግግር የምንናገረው አባታችን ከእግዚአብሔር የተሰጦትን ታላቁን ጸጋ ጠላት ሰለሚቃጠል አየቀና ነው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤናውን ይሰጥልን
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p 2 жыл бұрын
አባዬ ሺህ አመት ኑሩልን እርሶን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይርዳን የበረከት ተካፋይ ያድርገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን🌾💚💛❤️
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን መምህር ግርማ።
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@user-rx9lc9yq2l
@user-rx9lc9yq2l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ጸሎታችሁ አይለየን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
አባ, የኛ ዉድ አባት እንኩዋን ወደ ለሀገርዎ በሰላም ገቡለን 🙏🏿❤ እግዚአብሔር ይመስገን a🙏🏿ሜን
@andargew
@andargew 2 жыл бұрын
እንኳ ን ደህና መጡ ክቡር አባታችን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋዎትን ያብዛልዎት በርከትዎት ቡራኬዎት ይድርሰን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙌🙌🙌🙏🙏🙏⛪⛪⛪💒💒💒
@user-hj4cp9ii2x
@user-hj4cp9ii2x 2 жыл бұрын
አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ሉዑል እግዚአብሔር ይባረክ
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
እቁ አባታችን እኮን ደናመጡ በረከታችሁ ይደርብን አሜን፫
@werkabebagebremariyamwerka9381
@werkabebagebremariyamwerka9381 Жыл бұрын
እመብርሀን ኪዳነ ምህረት ረዥም እድሜ ና ጤና ትስጥዎት አባታችን ቪ አመት ይኑርልን
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት እረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድልልን አሜን፫
@wehazitwehazit8401
@wehazitwehazit8401 2 жыл бұрын
አባ ሹኮር ዕድመን ጥዕናን አምላክ ይስጠ። ግብጺ መቼ ኖው ልትመጡ።
@user-ij8ct9vk1s
@user-ij8ct9vk1s 2 жыл бұрын
አንዃን ዳህና መጡ ክብር አባታችን በረከተቸዊ ይደርን ኦ አምላካችን ከመእሰራት ሰይጣን ፍተኝ
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለችግሩ ሁሉ መፍትሄ ለሚሠጠን ለሀያሉ አምላክ ምስጋና ይድረሰው አባታችን መድሀኒአለም እማያልቅ ሞገስ ፀጋ ያልብሶት እረጅም እድሜ ይስጦት
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
እድሜ ጥና ይስጥልን አባቴ❤️❤️❤️ እኛ ካልተቆነጠጥን መች ገባናል ብለው ነው እኔ ከስድስት ዓመት በፊት አንድ ዘመዴ በመቁጠሪያ ሲቀጠቅጥ እና ሲሰግድ አይገባኝም ነበር አሁን ግን በራሴ ችግር ሲገጥመኝ የርሶን ትምህርት እከታተል ጀመር ፀሎት ቤትም አዘጋጅቼ መስገድ ጀምሬአለሁ እግዚአብሔርን እንዳውቅ ምክንያት ሆነኝ ተመስገን🙏
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 2 жыл бұрын
God Almighty bless you abundantly. I always cherished the grace of GOD being manifested upon you to save us from demonic bonds. May the Lord Jesus fills your years with wonderful blessings, and may the prayers and intercession of Saint Virgin Mary be up on you father Memhri Girma. . . . .Praise the LORD. AMEN!!!
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባት መምህር ግርማ።
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን በአውነት እግዚብሔር አምላክ
@Sara-nh3zg
@Sara-nh3zg 2 жыл бұрын
ለተፈወሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን ፫
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ክበረ ተመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አገባችን ኢቲዮብያ ሰላም ያድረግልን✝️✝️✝️🙏🙏🙏💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌
@mulu04j
@mulu04j 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ፈታሪ በምህረት ጎበኘን💖💗💖
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@mahi5367
@mahi5367 2 жыл бұрын
በድሜ በጸጋ ያቆይልን አባታችን እደርሶ ያሉትን ያብዛልን ለናተ የደረሰች መብዙሃን ለኛም ትድረስልን መዳኔለም አኛንም ይፈዉሠን በጸሎት አስቡኚ ወለተ ማርያም እያለችሁ እችን ኮሜት ምታነቡ
@muluethio3513
@muluethio3513 2 жыл бұрын
አባታችን እኮን ደና መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋዎን ያብዛሎት ከነ ቤተሰቦ እደርሳ ያሉ አባት ማግኘት መታደል ነዉ
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ንዘልኣለም ኣሜን ክቡር ኣባታችን በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጠውት
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤናውን ያድሎት እግዚአብሔር አምላክ እግዚአብሔር ይማረን🤲🤲❤❤
@Fano44
@Fano44 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 Жыл бұрын
መምህር አባታችን እንኳን ደህና መጣቹሁ የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@mekdesasafew4759
@mekdesasafew4759 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን
@destamanaye9398
@destamanaye9398 Жыл бұрын
Silk ket engynalen?
@habesha2171
@habesha2171 Жыл бұрын
የምህረት ባለቤት ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጡልን አባታችን እድሜ ፀጋውን ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳንም በሰላም ማጣልን 🙏🙏🙏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲ ስትፈሱሰው ሳይ ልቤ ይደስታል አባቻችንን እግዚእብሔር ይጠብቅልን♥♥♥
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 8 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥዎት::
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠበቅልን ለዘላለም 🤲
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ቸሩ መዳኒያለም ለኛም ይድረስልን አሜን🙏🙏🙏
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Enkwan tefewesachhu wegenoche Egam yefewusachinn Jen yakiribilin Amen
@Fano316
@Fano316 Жыл бұрын
መምህር ግርማ እግዚአብሔር ረጅም የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን እርሶ ካወኩ ጀምሮ ብዙ ነገር ተማርኩ ለአንድ ሰከንድ እንኳ ተጠራጥሬዎትም አላቅም ስለእርሶ ክፉ ሚያወራ እንኳ እሸሻለው አንዳንድ ጓደኞቼ የእርሶን ቪዲዮ ሳሳያቸው ሚረበሹና ሚጠሉኝ ምን ችግር እንዳለ አውቅ ጀመር አንድ ቀን በግምባር አግኞታለው ብዬ ተስፋ አረጋለው እግዚአብሔር ይርዳኝ!!
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ምቀኛወትን እግዚአብሔር ይገስፅልዋት
@gualgere3636
@gualgere3636 2 жыл бұрын
Temesgan Amlak orthodox nezelaalem tenur Amen 🙏 🙏 🙏
@rozayegabriellij4717
@rozayegabriellij4717 2 жыл бұрын
Amen amen Amen amen amen amen amen amen Waqaayyoo sagalee jirnyaa si haa dhagehisuu Barakkati keessan nuraa olee haa buluu ebifamaa Abaa koooo 🙏❤️⛪🥀🤲🤲🤲🤲
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን
@fyry8481
@fyry8481 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅደሰ ይደረሰበኝ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር ሁላችን ይጓብኘን
@AddisAlemayehu-fd9cp
@AddisAlemayehu-fd9cp 10 ай бұрын
አባቴ በረከቶ ይደርብን
@user-dy5hq3ni6z
@user-dy5hq3ni6z 2 жыл бұрын
አቤት የሠው ልጅ ክፍት ተመሠገን አምላኬ አባታችን መጡልን አወቅን ሁሉንም
@world12384
@world12384 2 жыл бұрын
አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እርሶ በጣም ጠንካራ ኖት ቅድስት ስላሴ ያበርታዎት ኑርልን እኛም ምንፈወስበትን ዕለት ያቅርብልን አሜን፫
@mesimekiso5954
@mesimekiso5954 Жыл бұрын
የኢየሱስ ስም ብቻ በቂነው ሰይጣን የሚንቀጠቀጥለት ስም ኢየሱስ ብቻነው
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ አባቴ
@samiiriimakiialmfesf2757
@samiiriimakiialmfesf2757 Жыл бұрын
Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn elelelelelelelele elelelelelelelele egizabr yimasigeen abatachin faxarii hidimen xena yisxachuu digilii maramii kana lijuwaa tixabiqachuuu Ameeeennn 🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️✝️✝️💒💒💒💒
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 2 жыл бұрын
አባቴ ያልተነካ ያወራል እና አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን። ብዙ ነገረ እንድናስተውል አድርገውናል ።
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አባቴ ወለተ ሰንበት ብላቹ በጸሎት አስቡኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጡልን አባታችን ረዥሙን እድሜ ያድልልኝ አባቴ 🤲🏽
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
እህቴ እንደት ነሸ ሰልም ነሸ
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c Жыл бұрын
እባታችን እንኳን በስላም ምጥልን
@user-tt7bi7yw3v
@user-tt7bi7yw3v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ አየሱሰ ሃፍተ ሚርያም ከነ በተሰባይ በፅሎት አሲቢኝ አባታችን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ውይ አባታችን እድሜዬ ይስጦት እውነቶትነው በአገር ባዶ በስደት ባዶ እግዚአብሔር ሆይ አስበን ምናለ አባታችን ቢመጡ ሳውዝ አፍሪካ(ደቡብ አፍሪካ) ስላሴዬ ቢረዳን ቢመጡ አባ
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
አባታችን ሺመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤
@user-or4gy6im7l
@user-or4gy6im7l 2 жыл бұрын
መቼ ይሆን እኛም በእርስዎ መስቀል እጅ የምንዳሰሰው? ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት
@yegeb1913
@yegeb1913 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልኝ የኔአባት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ፡የአባታችን ልጆች ኑ ቆሎ አባ መጥተዉልናል።
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡልን እግዚአቢሔር ይጠብቀወ ብርከተወ ይደርብን አባየ አንድቀን በስልክ ባገኘወት ከስደት እየተሰቀየሆ ነው
@user-zz8bk9dg7k
@user-zz8bk9dg7k 2 жыл бұрын
የአሁኑ መሰለኝ
@abbyabby607
@abbyabby607 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachen egezaber Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu Abate 😍🙏💞👏💕❣😍
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@maryelove7751
@maryelove7751 2 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛሎት የእኔ አባት
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እድናጤና ይሥጠወት ፀሎተወት አይለዬን አሜን አሜን አሜን
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የአለም አባት ነዎት በእዉነት እማምላክ ትጠንቅልን አባቴ
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
አባታችን,,እድሜ,ይስጦት,,ፊቶት,ሳያሳየኝ,,ምንም,,አትሁኑቡን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 2 жыл бұрын
አባታችን ዕድሜ ሰጥትዎት እኛም የተረፉንን እርኩሳን መናፍስት ለመገላገል ያብቃን እርስዎንም መድሐኒ ዕለም ይጠብቅልን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 Жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin barakatachaw yiidarban Waltmamdn Ana Hayiilamasqal baxalot asbun
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገነው ለአባቴ ፀጋና ሞገሱን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን አሜን ፫ ➕🕯
@alexmario1097
@alexmario1097 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@solomonbeni9992
@solomonbeni9992 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤ ና ይስጥወት
@user-jm2en6gi4e
@user-jm2en6gi4e 2 жыл бұрын
ረጂም እድሜ ይስጦት :: ትምህርቱን በደንብ እየተምርን ነው ኡነት ነዉ ይቅይራል ክርስቶስ ያግዝሃል ኑርልን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🕯🕯🕯
@user-bg5vt4mg7z
@user-bg5vt4mg7z 2 жыл бұрын
እንካዕ ብሠላም መጡ አባታችን ዕድመ እና ጤና ይሃብኩም ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አባየይይ😥
@ermiastam8220
@ermiastam8220 2 жыл бұрын
Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 2 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@Salma-ut3cd
@Salma-ut3cd Жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን ሺ አመት 🙏🙏🙏❤❤
@user-zz7gm6jp3r
@user-zz7gm6jp3r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ✝️⛪🙏🙏🙏
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 жыл бұрын
አባትየ ያማቱሳላ እድሜ ይስጥልን። ድንግል ማርያም ትቅዶሙሎዎት።
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ መድኃኔዓለም ለኹላችን ይድረስ የኔ አባቴ ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስል ሺህ ዓመት ኑሩልኝ
Memehir Girma Wondimu Video 392. ክፉ መናፍስት በቤተሠብ ዉስጥ
26:33
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 101 М.
Memehir Girma Wondimu Video 368 በመቀሌ ዩንቨርሲቲ ሌክቸረር ነኝ  ክፉ መናፍስት በእንቁላል ላሶጣ ሞከርኩ
24:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 56 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
Memeher Girma Wondimu NO 67 B
46:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 12 М.
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 12 М.
Memehir Girma Wondimu Video 357 ዶክተሩ  ከ10 ቀን በኋላ ትሞቻለሽ ተስፋ የለሽም አለኝ
24:08
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 50 М.
Memehir Girma Wondimu Video 17  አይነ-ጥላ ስማቸዉ ቀላል ስራቸዉ ግን ጥልቅ ነዉ
29:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 166 М.
Memehir Girma Wondimu Video 383 በትዳር ውስጥ ክፉ መናፍስት ሲኖሩ በረከትና ሰላም ማጣት ዋና ምልክቶቹ
23:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 84 М.
Memehir Girma Wondimu Video 350 ደሞዝ ተቀብዬ በማግስቱ እቸገራለሁ የክፉ መናፍስት ሥራ
23:08
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 102 М.
Memehir Girma Wondimu Video 397 በእድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉ መናፍስቶች
27:08
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 80 М.
Велосипед с квадратными колесами 🤣
0:44
СПОРУ НЕТ!
Рет қаралды 749 М.
Две старых Хонды! Оживим или на свалку?
1:32:14
ИЛЬДАР АВТО-ПОДБОР
Рет қаралды 2,6 МЛН
Снова заколхозил BMW? 😰
0:30
Тот самый Денчик
Рет қаралды 1 МЛН
Бмв сгорела , это нормально?
1:01
NAVI ТРЕНЕР
Рет қаралды 1,5 МЛН
1957 Ford Fairlane 500: The Spirit of the '50s
0:28
9EPIC
Рет қаралды 4 МЛН