3ኛ መፍትሔ በዓይነጥላ ዙሪያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 50,470

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

4 жыл бұрын

3ኛ መፍትሔ በዓይነጥላ ዙሪያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 313
@girmaabera7619
@girmaabera7619 3 ай бұрын
💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅክ ከነቤተሰብክ ወንድማችን ቃልህዬት ይስማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 አማኑኤል አባታችን ኤፍታህ ይበለን አሜን አሜን አሜን የዳውት ልጅ ሆይ ማርን የዳውት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆 አማኑኤል አባታችን ሆይ በመንግስትህ አስበን 🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖🕯️💖💯💖💯💖💯💖🕯️💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯
@ferenjohawas7854
@ferenjohawas7854 4 жыл бұрын
*_በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን በቤቱም ያፅልን ተስፉ የምናድርጋት ርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ሃይለ አጋንንትን መስታን ከሆኑ መናፍስት ያርቅልን በሰማነዉ 30 🌾60 🌾 100 ፍረ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን_*
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 жыл бұрын
ሰብስራይብ አድርጊኝ
@sintuhabtu8862
@sintuhabtu8862 4 жыл бұрын
ወንድሜ ቃለህዎት ያሰማልን ፍሬ የምናፈራበት ትምሕርት ያድርግልን
@user-hg9kc4hu3h
@user-hg9kc4hu3h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-no1qv5pb1y
@user-no1qv5pb1y 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልጎና ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏ፍቅርተሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@etayehudeshew4756
@etayehudeshew4756 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም በተማርነው ትምህርት 30 60 100ፉሬ አፉርተን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን አሜን
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 4 жыл бұрын
*በእዉነት ይህ የሁላችን ሂወት ነዉ በተለይ በትዳር ላይ የሚመጣ ትሉቁ በሽታ እኔ በፍጹም ላሸንበፈዉም ሆነ ሊስተካከልልኝ ያልቻለ ትለቅ አባዜ ፍቅርን ፈልጎ አለማገኝት ነዉ ብቻ ባለተሰፋ ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ እኔ የተመኘሁትን ሳይሆን እግዚአብሄር ያዘጋጀልኝ እድኖር በእዉነት በጣም ከባድ ነዉ አልቆርብም መቁረብ ፈተና ነዉ የሚልን ወንድ ልጅ እደት ነዉ መቀየር የሚቻለዉ መምህር በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርከዉ በእዉነት እኛም በሰማነዉ 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን በእዉነት እረ እኔ ሀብታቸዉንም መልካቸዉንም አልፈልግም ነበር ግን ይህም ሁኖ የእኔ ጥላት አንደበቴን ተጠቅሞ እየዘፈነብኝ ነዉ በእኔላይ ምንም አይነት ምልክት አያሳየኝ በእነሱ ላይ ነዉ እሚሰራዉ መሰል እንቆርባል ሰል ደስስስ አይላቸዉም ሀገራችን እንገባል ሰላቸዉም እደዛዉ እግዚአብሄር ሆይ የእኔን አዳም ያንተን ስጋናደም ለመቀበል የሚጎጎ አድርገዉ በእዉነት በጸሎት አሰቡኝ መምህር*
@yeshiichalelyeshiichalel9855
@yeshiichalelyeshiichalel9855 Жыл бұрын
ቃልህውትንያሰማል በእውነት እድሜጤናይጠክ❤❤❤
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n Жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 5 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹🌹🌹
@sarwenqwenn7821
@sarwenqwenn7821 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን
@berehan260
@berehan260 9 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ክብር ለሱ ይሁን ።
@brhanemeskelmoges8871
@brhanemeskelmoges8871 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ትክክለኛ የወንጌል ገበሬ ብዙ ፍሬ እያፈራህ ነውና በርታልን እኔ ራሱ የአንተ ፍሬ ለመሆን እየጣርሁ ነው። ከአንተ ብዙ የክፉ መንፈሶችን የውጊያ ስልት እየተማርሁ ነው ይቅጥል እላለሁ።
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
Ewenete newe memhere kalehwote yssemalene
@user-ks6bb4ll1u
@user-ks6bb4ll1u Ай бұрын
Baunat egzabeher kale Hewotin yesamalen mamirachin Ameen 🙏
@user-wt9ww1fz9f
@user-wt9ww1fz9f Ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@user-dt9me3jp9y
@user-dt9me3jp9y 5 ай бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 6 ай бұрын
Amen Amen Amen kalehiot yasemalen memeherachen ❤❤❤🙏🙏🙏
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 2 жыл бұрын
መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@haseenakudusan9218
@haseenakudusan9218 Жыл бұрын
በእዉነት ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-vt4vs8sw2p
@user-vt4vs8sw2p 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@user-fj6qw6nb5o
@user-fj6qw6nb5o 14 күн бұрын
ቃሐህወት ያሰማልን እፍፍፍፍፍ😢😢😢
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesame6668
@mesame6668 2 жыл бұрын
ዕድሜ ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዜር ቢፈቅድ ደውልልሀለው
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@yosephyimamu
@yosephyimamu 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@edenmeasho
@edenmeasho 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስምዓልና ፀግኡ የብዝሐልካ ፈጣሪ🙏
@getetachane2286
@getetachane2286 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸገዉን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ያባታችን ፍሬ እባክህን በፀሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ነኝ።
@Mohammed-pw4zn
@Mohammed-pw4zn 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@haftomadane7253
@haftomadane7253 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@haseenakudusan9218
@haseenakudusan9218 Жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንህን ያባርክልህ
@afratauae5886
@afratauae5886 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 4 жыл бұрын
#አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን#መምህር አዛኝቷ ትጠብቅህ አሜን#
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በጸሎት አስቡኝ ወገኖቼ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@user-bb6kt6tv8g
@user-bb6kt6tv8g 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🕊🕊🕊
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት የሰማልን አሜን ሳም ልቦና ይስጠን
@mariahanf9675
@mariahanf9675 4 жыл бұрын
በቤቱ የጽነልን ቃል ህይወት ያሰማልን
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የምትለቃቸ ትምህርቶች እጅ በጣም ጠቃሚ እና ለነፍሳችን የሚጠቅሙ ናቸው። በተለይ ለልጆች ያሰተማርከው ትምህርት የፌኛው ነገር እና ሰለ ቲቢተኛ ሰው ያስተማርከው ነገር እጅግ በጣም የሚገርም ስልት እና ጥበብ ነው። ልጆቹን በሚመጥ እና አቅም እነሱን በሚገባቸው ዘዴ የተጠቀክበት እጅግ የሚገርም ነው። ልጅች ከቤተክርስትያን እንዳይጠፉ የአንተአይነት ታጋሽ እና ጥበበኛ መማህራን ያስፈልጉናል። ፅጋውን ያብዛልህ የልጆችህ አባት ያርግህ። ሌሎችም ተጨማሪ ትምህርቶ ለልጆች፡እንጠብቃለን። እደ እግዛብሔር ፍቃድ!!!
@user-ol9dj3ow1b
@user-ol9dj3ow1b 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰመሊን
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ አበራ እመብርሃን ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@user-zu5fw9tu1x
@user-zu5fw9tu1x 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ያሰማልን ሕይወት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል አሰተማራከን በእውነት ፀጋዉን ያብልን የምንሰማ ጀሮ አሰተዋይ ልቦና እግዚአብሔር ይሰጠን ሰምተን በተግባር ያምናውል ያደረገን 30/60/100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያደረገን መምህርችን ትምህርቱ ብዙ ወንድም እህቶችን ይለውጠል እኔም በተግባር ላይ ነኝ ፣።
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በቤቱ ያፅናህ ለእኛም ሰሚ ጀሮን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን
@tsedalegera1434
@tsedalegera1434 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁንህ
@izatphone3081
@izatphone3081 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርትክ አጥንት ሰቡሩ ይገባል ፀጋዉ ያቡዛልክ
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ልብናቸን ያብራልን እግዚያአብሔር
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣክልን ውድ መምህራችን በጉጉት ነው የምጠብቅህ ስላምክ ይብዛ በክርስቶስ።
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
መምህር እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችን ይክፈትልን አሜን መምህር በፀሎት አስበኝ
@fafi2887
@fafi2887 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@yonasyemane966
@yonasyemane966 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
ወንድማችን የሕይወት ቃል ያሰማልን በጸጋ ላይ ጸጋ አብዝቶ ያድልልን ቢረፍድብኝም(እድሜዬ ትልቅ) ትምህርቱ ቀሪ ዘመኔን እግዚአብሔርን በማመስገን በመንበርከክ ወደቤቱ በማዘውተር በንስሐ እንድኖር ይረዳኛል የመንክራተ መምህር ግርማ አስተምህሮ ታሪኬን ቀይሮታል የወንድማችን ደግሞ ማጠናከርያ ትምህርት ይሆነኛል ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hdu4612
@hdu4612 4 жыл бұрын
እግዛብሔር፣ይመስገን፣መምህራችን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣በእድሜ፣በጤና፣ያቆይልኝ
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ
@eleeni7124
@eleeni7124 4 жыл бұрын
ወድማችን መምህር ተስፍዬ ቃለህይወትን ያሰማልን አደበትን ባርኮና ቀድሶ የማይጠገብ ስለመፍትኤ ተፈላጊውን ለአዳም ዘር እድንማርና እድናስተውል ጡሩ ምክርንና ትምህርትን እስተምረናን በማስተዋል ሰምተን በምግባር እድንፈጽመው ባምላክ ረዳትነው ከልባችን ያሳድርብን ላተም ጸጋውን ያብዛልክ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጠህ መምህር ተስፋዬ
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ፫
@user-ie6hq7xw9g
@user-ie6hq7xw9g 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር የኛንም ልቦናችንን ከፍቶ ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላካችን ይርዳን 👏👏👏
@mamalove6774
@mamalove6774 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔርን አብዝቶ ይጨምርልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን አሜን
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያዋርስልን።
@alemthyemangste714
@alemthyemangste714 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር !!እንደዚህ አጠር አጠር ሲል እኛም እንሰማዋለን ።እኔማ መንፈሱም ሊአስደምጠኝ አልቻለም😭 ወለተ ትንሳኤ ብላቹ አስቡኝ በፆለት አስቡኝ ተሰቃየዉ በሠዉ ሀገር😭
@babys7570
@babys7570 4 жыл бұрын
አ/ግ ያስብሽ አህቴ አይዞሽ ፀልይ
@medhanitkidane8707
@medhanitkidane8707 4 жыл бұрын
Ayzoshe amelke kanhegar yhun barehe bahleshewe hulu hulme fatn yalfale anhe beha tnkery saly
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 4 жыл бұрын
Ayizish ehite berchi tegitesh tseliyi
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕
@wintawinta4107
@wintawinta4107 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ🙏🙏
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህ ግሩም ትምህርት ነው
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምህር
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 жыл бұрын
amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..wedmachin..m emhrachin..egziyabher..ystln..slastemarhen..
@rozatefera7270
@rozatefera7270 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tdsdf5335
@tdsdf5335 7 ай бұрын
ፀጋዉ ያብዛልህ
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ምን እንደምልህ አላውቅም ምርጥ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥት ተሰማያትን ያውርስልን እንወድሀለን
@derbemetku4036
@derbemetku4036 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-dp5mh7nz6u
@user-dp5mh7nz6u 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@hauwihauwi8920
@hauwihauwi8920 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለክ ወንድሜ ሠላምነክ የእግዝያብሔር ፀጋ ይብዛልክ እማምላክ ትጠብቅክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትቁምልክ አይዞክ በርታልን ወንድሜ ከፈጣሪጋር በውነት አነቃከን
@rishangiday6767
@rishangiday6767 2 жыл бұрын
Å
@hauwihauwi8920
@hauwihauwi8920 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywot yasemalen
@user-ol2sl6fp4q
@user-ol2sl6fp4q 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በምትሄድበት ሁሉ እመብርሃን ትከተልህ እናመሠግናለን
@martamarta9861
@martamarta9861 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@tbletstewelde4117
@tbletstewelde4117 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 4 жыл бұрын
እየጠብቁት ነበር መምህሪ ቃለ ህይውትን ያስማልን
@user-mq6gy5mu1s
@user-mq6gy5mu1s 4 жыл бұрын
ቃለሂዉት ያሠማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን እናመሠግናለን መምህራቺን
@user-yu8ms5pe4n
@user-yu8ms5pe4n 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ እግዚአብሔር ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልህ።
@getetachane2286
@getetachane2286 4 жыл бұрын
መጣህ መምህር እድሜ ዪሲጣህ እግዚአብሔር
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
ለህይወቴ የሚጠቅመኝን ትምህርት ተምሪአለሁ ወድሜ እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ
@portiporti8397
@portiporti8397 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
@tsegayealex245
@tsegayealex245 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 💕 wndime betam new yemiwedik gn betam tegodichehalo betam steliyilign afikire betam new yetegodawo 4 ameti new yelafahuti gn machem alimarim alechign endaltowat betam yelafahuti new beza layi yemorala gotagnalechi ufffffff gn fetari yirmena Tena yistik amen
@keberomtube1386
@keberomtube1386 4 жыл бұрын
Memhir kalehiwotin yasemalin
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
መምህራችን በርታ እደዚህ መፍትሄውላይ አተኩረክ አስተምረን እድሜና ጤና ይስጥክ ቸሩ መድሃኒያለም አሜን ፫
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 3 жыл бұрын
Chigrun maweku lk mefthewun endemawek betam tekami new wendme
@yadagalmaryamlajii5343
@yadagalmaryamlajii5343 2 жыл бұрын
Bahwatan mamhari qalehwat yasamala
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በርታልን መምህር
@hutayhergoyta9694
@hutayhergoyta9694 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን
@kebeteshome2656
@kebeteshome2656 9 ай бұрын
Kale hiywoten yasemalen wedemachen
@meseretwalatamikaeel4345
@meseretwalatamikaeel4345 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen memehirechin kale hiwot yasemelen
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ትክክል ነው ቃለ እህወት ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
amen kale hywetn yasemaln.e.r ymesgen slemkrh
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
4ኛ መፍትሔ  በዓይነጥላ ዙሪያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
20:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
2ኛ መፍትሔ በዓይነጥላ ዙሪያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
32:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 87 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 38 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3 МЛН
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,6 М.
ስለጸሎት ቤት ዋና ጥቅም (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
28:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
1:05:27
Memeher Girma Wondimu 187 አይነ ጥላ ምንድነዉ? ለሚሉት
26:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 201 М.
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 3ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
38:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 89 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН