KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
23ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:06:44
48ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦የስውራን አባቶችና እናቶች መነሻ ታሪክና ገጠመኞቻቸው(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
1:18:00
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
ስለጸሎት ቤት ዋና ጥቅም (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
Рет қаралды 42,465
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 267 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 190
@hiewtdemelie6102
Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ተምረናል መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@maron-m1234
3 ай бұрын
እግዚአብሔረ ይመስገን መምህራችንእንኮንደህናመጣህልንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@hjgfnbggf1731
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በፀሎቶ አስቡን. ወለተ ሀና. ወልደ ፃድቅ. ወልደ ገብርኤል ወለተ እሩፋኤል. ምህረተ አብ. ይሄን ቤተሰብ በፀሎቶ አይርሱት.
@imamazing8425
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን ባንተም አድሮ እግዝአብሔር ህዝቡ እያዳነ ነው ኑሩልን
@abaynshabaynsh4222
2 жыл бұрын
መምሕር ሰላም ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር
@sarabya4574
2 жыл бұрын
መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በውነት መምህር አይኔ እየተገለጠየው እግዚአብሔር ባንድም በሊላም ያስተምራል ባንተላይ ያደረ የግዚአብሔር መንፈስ እኝንም ለተግባረ ለመዳን ይረዳን ኤፍታህ ተከፈት
@mrkbemrkbe6748
2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን
@hayatlelo8954
4 жыл бұрын
Waqayoo goftaan sagalee jirenya sin haa dhagesisuu dhaltuu mootummaa isaa sin haa godhatuu bara tajajilaa keessani haa eebbisuu amen
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen qal hywet yasemaln betam des ylale EGZIABHER rejem edeme yesetachu Abatachn
@Azeb-ru1rf
4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም አምላክ ፀሎታችንን ይቀበል በእምነትታችንም ያፅናን
@aynalemmengestue3354
3 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያስማልን የእውነት
@MekdsMulugata
Жыл бұрын
kqle heywet yasemaln memeher❤
@mebratsntayehu8843
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ጥበቡ ለሁላችን ይስጠን
@millionogbaledet5022
4 жыл бұрын
Kalehiwot yesmealna egziabher yimesgen
@ሶሊያናነይበደመና
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከአባታችን ጎን መሆንህ በይበልጥ አስደስቶኛል መልዕክትህ ትምህርትህ እንዲሁም የብዙዎች የሕይወት ታሪካቸውን ስታካፍለን ብዙ ትምህርት ነው የወሰድሁት መምህር እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@bahrnshwolde2894
2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Kalhiwet yassmaln mehrachn bedmena bestga yanurh
@Yigiv-uk2vb
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ኑርልን
@hirutttefer1025
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
2 жыл бұрын
መምህራችን እግዛብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን!!!
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
3 жыл бұрын
ቃለህውትያሰማልን መምህር
@Angel-rg3xn
3 жыл бұрын
ቃለህ ይወት ያሠማልን መምህራችን በተማርነዉ 30 60 እድናፈራ ያምላካችን መልካም ፍቃዱ ይሁን ስለቃሉ ያምላካችን ስሙ ይመሥገን
@mebratsntayehu8843
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር
@melinabire
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@aynalemmengestue3354
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ቤዛነኘ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህርግርማ ወድሙ እግዚአብሔር እረድምእድምእና ጤና ይስጥልን አነቁን በጣም ብዙ እግዚአብሔር ይመስገን
@egziabherymesgen1481
Жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@nanaalpaca9336
4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memrye egzabiher ytebkln
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን የመምህራችን ትምህርት ድሮም ወድቆ አልቀረም የአምላክ ማዳን በመምህር በኩል በዓለም ህዝብ ላይ ብዙ ድንቅ ሰርቷል እንኳን አንተን ልኮልን አባታችን በወጣትነታቸው ስለ መናፍስት ውጊያ ሲያስተምሩ አገርን ዞረው ሰው ሲያስተምሩ እንዱህ ነበር የሚያስተምሩት የነበረው ማለት ነው እና እንኳንም አንተን ላከልን ልክ እሳቸው በወጣትነታውቸው ያስተማሩት ትምህርት ባንተ በኩል የምንማረው ይመስለኛል። ወይ የአምላክ ስራ እግዚአብሔር አባታችን በሰላም በጤና ከዛ ሁላ አልፈው ያፈሩትን ፍሬ ይህን አንተ ስታስተምር መስማት ማየታቸው እንዴት ደስ ይላል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አለም መምህራንን እንደ አምላክ ታመልካላችሁ ትከተላላችሁ እስከማለት በደረሰበት ወቅት የሳቸውን ፍሬ ለዛውም በተማርከው ሰው ቤተክርስትያንን በምታውቃት መምህር ይህ መሆኑ መታደል መመረጥ ነው እንተ እንደምትለው ክብርና ምሥጋና ለአምላካችን ይሁን እግዚአብሔርን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን.
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫❤🙏 ላስተማሩን ለመከሩን የአባቶች አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ፫🙏🙏🙏💚❤💛
@netsanetsoimon8355
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@ውለተሚካኤል
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን መምህራችን በፆሎታቹሁ አስብን መምህር ውለተ ሚካኤል ወለተ ሥላስ ወልደ ሃና የህን በተስቤ በፆሎታቹሁ አስብኝ አሜን
@mesekeremtekle4926
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@balesh4790
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣ መምህር ተስፋየ እየጠበቅኩ ነበር
@meronmeron8872
4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdme betena yakoylini 🙏🙏🙏
@asmeretghirmatsion5571
3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ይህ እንድሰማ ያበቃኝ
@arsemahabeshawit7286
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@ነፍጠኛዋወሎየነኝ
4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ደስ ሲል እሚጣፍጥ ምግብ ኑ ተመገቡ
@bzalemaboujaoudeh5088
4 жыл бұрын
እኔስ አይሰጠኝም ለመስማት ምን ባደርግ ይሻለኛል እህቶቼ
@mastwale..704
4 жыл бұрын
ቃለህይውት፣ያሰማልን፣መምህረ፣በውናት፣ትምህረት፣በሰማው ብሰማው፣አልጠግበውም፣የትዎህዶ፣ኮኮብፍጣሬ፣ይጠብቅህ
@Tg-kf1lf
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለመምህር ተስፍየ ከእኔ እድሜ ቅንስ አድርጉ ይስጥልኝ 🙏🙏
@የማርያም.ልጅነኝ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
@የሰማአቱየቅዱስጊዮርጊስል
4 жыл бұрын
እስኪ ትግስተኛ መሆን አንድችል ፀልዩልኝ በቃ ከፍቅረኛየ ጋር ሁልጌዜም ሲናገረኝ በቃ በጣም አናደድና እጣላዋለሁ በቃበጣም ምርርር እስኪለውድረስነው እምናገረውከዛ ምንሁኘነው ብየ እራሴንእጠይቃለሁ እና የመምህር ተስፋየን ትምህርት ሳዳምጠ በቃእኔላይችግርእዳለተረዳሁ
@sisiteteklemariam1582
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመምህር በደንብ ተምሪዋለሁ፡መተግበር አቃተኝ ሃገር ቤት አብቼ ፀሎት ቦታ ሰርቼ አንድቀን እንኳን ሳልፀልይበት፡ተመለስኮ፡አሁንየምናፍቀዉ፡ወደ እግዚአብሔር መመለስ፡ነዉ እናመሰግናለን መምህር።
@mesitawtikorma8468
4 жыл бұрын
እግዚብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@betlameadss5004
4 жыл бұрын
Amen Amen memire amlke ymsgine
@AsefuMeseleui9no
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hilinatariku3313
4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhoyti yasmalgn memmeher eweunt new abaa girama rejemi edem ena tena yesteln
@mametbogale1353
4 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አግዛብሔር፡አደሜን፡ጤናክ፡ይሰጣልን፡
@zamzamzam4317
3 жыл бұрын
Amen....3
@genetdegugenetdegu5855
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
4 жыл бұрын
እግዝያብሄር ታላቅ ነው ሲሰጠን እና ሳይሰጠን እምናመልከው አደለም ሁሌም አምልኮና ውዳሴ ይገባዋል🙏🙏
@tarikutafa6214
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ስላም መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እውነት ነውያባታችን መምህር ግርማዝምታቸው እራሱ ትምህርት ነው ያገልግሉት ዘመናቸውን ይባርክልን የፀሉት ክፍል እጅግ ውሣኝ ትምህርት አስተማርከን የፅዎም ማህበር ጥሩ ነው የኔ ማህበርተኛችግን ልዩ ናቸው ውጭ ነው እሚያሳልፍት ይገርማር
@alammarya9497
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን መምር አድሜ ናጤ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጠወት
@sosainasosi3951
4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሄን እንድ ሰማ ስለፈቀደለኝ እግዚአብሔር የሆነ ነገር ሊያስተምረኝ ነው ለካ የሰደደኝ
@BirrrFinancialContents
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር በእድሜና በፀጋ ያቆይልን መምህራችን:: በጣም ነው የማመሰግነው:: ሰይጣንን ከህይወታችን የማሳደድ ትምህርት በጣም ያስፈልገናል::
@abezulove3386
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@zewdineshal3888
4 жыл бұрын
Amen kalehiwetm yasemalin
@BirrrFinancialContents
4 жыл бұрын
🛑እናቴ የነገረችኝ እኔ ላይ የደረሰ የቡዳ ገጠመኝ ኣለ:: አዝላኝ እየሄደች ከኃላዋ መጥቶ ማዘያውን ገልጦ አየኝና ደንግጣ ኣስደነገጥከኝኮ! ምን ሆነሃል ስትለው: ልጅሽን ሁሌም እንደሸፈንሽው ምን ኣይነት ልጅ ቢሆን ነው ብዬ ለማየት ስለጏጏው ነው ኣላት:: የዛንኑ ቀን ሌሊት ራሴን ለሰአታታት አይኔ ፈጦ እንደሬሳ ደርቄ እንደነበርና የአቡነ አረጋዊ ፀበል አምጥተው ነፍሴ እንደተመለሰች ነግራኛለች:: ሆኖም ግን አሁንም ፈተናዬና መከራዬ ብዙ ነው: ፀሎት ማድረግ ዳገት ይሆንብኛል:: ይህንና የመምህር ግርማን ቪድዮ እያዳመጥኩ በሃሳብ ዥው ብዬ ሳላዳምጠውያልፈኝና ወደኃላ እየመለስኩ ነው የማዳምጠው:: በፀሎታችሁ ኣስቡኝ
@birhandessie3129
4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር እግዚአብሔር ይርዳሽ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
4 жыл бұрын
አይዞሽ እደምንም ታገይ
@hannamellesse5771
4 жыл бұрын
Emnet tegel new. Dabilos yemushenfew be tselot new. Ayzosh/ayzoh.fetari yeredal!
@nadimmedlege9545
4 жыл бұрын
።ምሰ ሰብ ፐሰሰፐየሸ
@nadimmedlege9545
4 жыл бұрын
ፗሰ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ።የየየ።ሰ።ሷሷየሰሷ።ሷየሰሷ።ሰየ።ሰ።ሰየ።።።።።።ሰ።።።የ።። የየየሰማየ ፈፈፈፈየየየየየየ።።የሰሰየ።
@ferehewtmakeda1723
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher
@mohammadfarhat1865
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bezaabebe6689
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጸሎት አስበን እህተ ማርያም አስካለ ማርያም
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናው ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ይፃፈልን !!!
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን በጉጉት የምንጠብቀው ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን የምፍልግው ትምህርት ነብር እግዚአብሔር ይስጥልን
@abunagizaw8753
4 жыл бұрын
Egzabher ymsgn memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
@እኔየድንግልማርያምልጅነኝ
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጎበዝ በርታልን በቤቱ ያፅናህ
@ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ
@aleema9071
4 жыл бұрын
መምህሬ በርታ እየለወጥከንነው ፀጋውንና ክብሩን ያድልልን አሜን
@serkalemdubale3209
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህር የእናንተን ትምህርት ሳዳምጥ በጣም ይጨንቀኛል መንፈሴ ይጨነቃል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልኝ እኔላይ ያለውን መንፈስ ማርያም ትገስጽልኝ እንጂ
@harag6561
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን ።መምህራችን።
@classiphone5329
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@afomiyatube3638
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልህ
@lidiya727
4 жыл бұрын
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@munatilahun3588
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@adiniguse4615
Ай бұрын
ዉድ እህት ወድሞቼ የክርሥትናን ሥም እጅላይ ፅፎ መሥገድ ጥቅሙን ብትነግሩኝ የምታቁ😢
@hiwottube675
4 жыл бұрын
ተመስጨ ነው እማዳምጠው መምህር በርታ ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርትህን እንዳታቋርጥብን
@elhnd4838
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@azebg7176
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጥህ።
@Tube-qg7ne
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@አፀደማርያም-የ3ዐ
4 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን
@youhalayyouhalay6597
4 жыл бұрын
*መምህር በእዉነት ቃለህወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ*
@nardosyemaryamlji9216
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@mulugadu6121
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ እረ እሚገርም ጉድ ነው ያለው ሰው ሳትደርስበት ይደርስብሃል ባክህን ወንድሜ ይህንን አምላክ ነው የላከህ እናም እርሱ ሁሉን እሚችል የቅ/ሚካኤል አምላክ ይዋጋልን። እስቲ በጸሎትን ምንን በምን ጸልየን እንደምንዋጋ አስተምረን
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
4 жыл бұрын
እኮን በሰላም መጣህ መምህር
@የማርያምአርሤማልጅ
4 жыл бұрын
እግዝአብሄር ያድነኛል
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን በርታልን
@tamratbelete2839
4 жыл бұрын
እባክህ መዳን የእግዚአብሔርን መንገድ መከተል እፈልጋለሁ ለልጆቸም ጥሩ አባት ለባለቤቴም መልካም ባል መሆን እፈልጋለሁ እርዳኝ በእመቤቴ እባክህ
@haboutsehay262
4 жыл бұрын
Teyake aleyi be Tselot asubign
@selamteka2751
4 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@hana.mebratu
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
4 жыл бұрын
ቃለ ኒወትን ያሰማልን መምህር እባኮህን በፀሎት ያስብኝ ወለተ ሩፋኤል አይርሱኝ ችግር ላይ ነኝ እባኮን
@cell7172
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት መምህራችን
@mariemyebachaye7920
3 жыл бұрын
Ezigabher yistelien wendmachin
@ghhh6208
4 жыл бұрын
አሜን
@meseretf1
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@solamatisa4083
4 жыл бұрын
This buda is affecting us , our future, life ,education, kids , I wish to live in monasteries
@alyanatsegaya271
4 жыл бұрын
ቃል ህውይት ያስማልን መምህራችን።
@senaitgebremedhin7460
4 жыл бұрын
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tsionabera5254
4 жыл бұрын
Kale hiwat yasemalen betsebhen yebark! memher girma yemeskenoch docter & abat nachew tsegawen yabzalahew
@yesunseme9215
Жыл бұрын
መምህር ተሰፍዬ አበራ በጣም ምወድህ መምህር ነህ ወንድሜ አንድ ነገር ቸግሮኝ ነው እና ሆሌ አወራሐለው ብዬ እረሳለው እና በጣም አንድ ጉዳይ ቸግሮኛል ከፍጣሪ አምላከ ጋር ሆነህ ችግሬን እድትፍታልኝ ነው ጉዳዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የሴት አይነ ጥላ አለችብኝ መሰለኝ እና ፍተና በዛብኝ ትዳር ያሰጠላኛል ቤተከርሰቴያን ሱባዬ ሰገባ እንቅልፍ ታበዛብኛለች እና መምህር ተሰፍዬ የቀሩት አሳብ እርሶ ይገሩኝ አመሰግናለው
1:06:44
23ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 116 М.
1:18:00
48ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦የስውራን አባቶችና እናቶች መነሻ ታሪክና ገጠመኞቻቸው(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 63 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
1:03:37
34ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ከ 6 ወር በኋላ ድንገት ከእስርቤት የመጣው ተከራይና አስገራሚው አፈፃፀም
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
50:10
ስለሱባኤ ጥቅም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 191 М.
48:41
ይድረስ ለኦርቶዶክሳዊያን ክፍል ፫ - 7ልጆቿ በፊቷ ታርደው የተቃጠሉባት ምስኪን እናትና የዛሬ ኦርቶዶክሳዊያን ከታሪክ ንጽጽር ጋር በመምህር ዶር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 31 М.
45:48
ኮርስ 4 ፦ የእግዚአብሔር ባሕርያት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የኮርስ ትምህርት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
16:32
የስራ ላይ ሱባኤ #ስራ ላይ ሆነን እንዴት ሱባኤ እንግባ
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 13 М.
1:26:48
31ኛ / B / ፈተና ገጠመኝ፦ በረዶ የሚያዘንብ ደብተራ የት ተደብቆ ነው ህዝቡን የሚያስጨንቀው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
30:32
መፍትሔ 6፦ አዕምሮን የሚቆጣጠር መንፈስን ለመዋጋትና ለማሸነፍ በተለይ በከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁትን( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 62 М.
1:19:39
243ኛ ገጠመኝ ፦( እንባ እንደፀበል )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 89 М.
1:30:17
56ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በአባቷ አውሊያ ተማምና በበአታ ተአምር ጉድ የገጠማት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 66 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН