260ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እንዲህ አይነት መንፈሳዊነት የተላበሰ እድለኛነት አይቼ አላውቅም አምላክ ሲያፅናና አዳምጡ

  Рет қаралды 43,678

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 695
@karadion
@karadion Ай бұрын
የሚዋደዱ የሚፋቀሩ እጮኛሞች ለሰው ግራ እስኪሆን ድረስ ለምን እንደማይግባቡ፣ ለምን እንደሚጨቃጨቁ አያውቁም፡፡ በተለይ ዛሬ ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን ብለው ከተቀጣጠሩ በመሃል ድንገተኛ አለመግባባት ይፈጠርና ተጨቃጭቀው ይለያያሉ፡፡ ነገሩ ካለፈ በኋላ ነው ከሁለት አንዳቸው ጥፋታቸው የሚታያቸው፡፡ ዓይነ ጥላው የልቡን ካደረሰ በኃላ ጥፋት ያለውን ፍንትው አድርጎ የሚያሳያቸው፡፡ እየተዋደዱ በፍጹም በነገሮች መግባባት የማይችሉት የዛሬን ፍቅር እና የነገን ትዳር በማይወደው በዓይነ ጥላው ምክንያት ነው፡፡ ይህ ዓይነት ባሕርይ ዓይነ ጥላው በባለትዳሮች መሐል፣ ለጠብ ብሎም ለመለያየት ይጠቀምበታል፡፡ ሚስት ለባል አንድ ነገር ከነገረችው ባል ሆዬ ሚስት ባላሰበችው ሳይሆን ፍጹም ባልገመተቸው መንገድ ተርጉሞ ለጭቅጭቅ እና ለጠብ ይዳርገዋል፡፡ በባል ውስጥ ያለው ዓይነ ጥላ የሚስትን ንግግር እንደ ሕንድ ፊልም ተርጓሚ ገልብጦ ያሳየዋል፡፡ ሚስቱን እንዳያምናት እንዲጠራጠራት ያደርገዋል፡፡ ይህ ደግሞ ለዓይነ ጥላው ለመለያየት መሠረት የሚጥልበት አደገኛ መንገዱ ነው፡፡ ሚስት ላይ ያለው ዓይነ ጥላ ደግሞ ባል ገና ቤቱ ገብቶ ሰውነቱን እንኳን በአግባቡ ሳያሳርፍ ዓይነ ጥላዋ እሳት ልሶ እሳት ጎርሶ ይጠብቀዋል፡፡ በማግባትዋ የተበሳጨው አጋንት በመለያየት ለመደሰት ትንታግ ምላሱን ባል ላይ ይዘረጋል፡፡ ባልም ይናገራል አልያም ይመታታል፡፡ አብሮን በስውር የኖረው ዓይነ ጥላ በትዳራችን መሐል በጠብ በጭቅጭቅ የፍቅር ጠንቅ ይሆናል፡፡ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ባለትዳሮች በጠብ ጊዜ ተናግረው አይወጣላቸውም ወይም ተሳድበው አይረኩም፡፡ እየተርገፈገፉ ስሜታቸውን ቁጣቸውን መቆጣጠር አይችሉም፡፡ አባቶች ‹‹ቁጡ እና ኃይለኛ ሰው ሙት ቢያስነሳም አይደነቅም›› ይላሉ፡፡ ወዳጆቼ ከመቼውም በበለጠ ሁኔታ የትዳር ፍቺ በዘመናችን በዝቷል፡፡ የማያረጋጋ መንፈስ ተሸክመን የተረጋጋ የትዳር ሕይወት መኖር አልቻልንም፡፡ ብዙዎች የትዳር አጋራቸውን ችግር ዓይነ ጥላቸው ከፍ አድርጎ እያሳያቸው፣ቢፋቱ የተሻለና ሰላማዊ ሕይወት የሚኖሩ አስመስሎ እያሳሰባቸው ለፍቺ ይዳርጋቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላ እርስ በእርስ አላግባባ ብሎን ቢያፋታን ምን ዓይነት ዓይነ ጥላዊ ጥቅም ያገኛል? ብንል፡፡ 1 ትዳራችንን በማፋታት ይለያየናል፡፡ 2 በቅዱስ ቁርባን ካገባን ቅዱስ ቁርባናችንን ያፈርሳል፡፡ 3 ልጆቻችንን ይበታትናል፡፡ 4 ቤተሰብ ከቤተሰብ በመለያየት ያራርቀናል፡፡ 5 የትዳር በረከታችንን ያሳጣናል፡፡ 6 በትዳር ፍቺ ምክንያት መንፈሳዊ ሕይወታችንን ችግር ውስጥ ይከታል፡፡ 7 ግላዊ ሕይወታችንን ያቃውሳል፡፡ 8 ሌላ ትዳር እንድንይዝ በማድረግ ሰማያዊ ክብራችንን ያሳጣናል፡፡ 9 ለዘላለም ትዳር ጠል ሆነን እንድንኖር ያደርገናል፡፡ 10 የተስፋ መቁረጥ ሕይወት ውስጥ ይከተንና ዘማዊ ጠጪ ሰካራም በማድርግ ለተመሰቃቀለ ሕይወት ይዳርገናል፡፡ 11 ልጆቻችንን በአግባቡ እንዳናሳድግ ያደርገናል፡፡ 12 የትዳራችንንና የልጆቻችን ደስታ በማሳጣት ለከፋ ሕይወት ይዳርገናል፡፡ ወዳጆቼ ይህ ሁሉ የሕይወት ጣጣ ባለመግባባት የሚመጣ ነው፡፡ የትዳር ጠንቅ የሆነው ዓይነ ጥላ የጣላቸው ብሎም ያለያያቸው እንኳን ሽማግሌ ጳጳስ ቢመጣም አይታረቁም፡፡ ጸጸቱና ቁጭቱ የሚመጣው ትዳሩ ሲፈርስ፣ልጆች ሲበተኑ ነው፡፡ በአንድ ወቅት ከሚስታቸው ጋር በመጣላት ሰላማቸውን ያጡ ካህን የቤት ጠባቸው ወደ ውጭ ወጥቶ ዘመድ ጎረቤት ተሰብስቦ አስታርቁዋቸው፡፡ ግን ሳምንት ሳይሞላ ተመልሰው ተጣሉ፡፡ ነገሩ እየከረረ ጠባቸው ከሳምንት ወደ እለት ተእለት ተቀይሮ ለሸምጋይ አስቸገረ፡፡ ታድያ በሚስታቸው ጭቅጭቅ የመራራቸውን ካህን ሽማግሌዎች ሊያስታርቋቸው ሲመጡ ‹‹አባቶቼ በሽምግልናው አትድከሙ እናንተ አስታርቃችሁን ስትሄዱ አጅሬ ሹልክ እያለ እየገባ ነው ሰላሜን የሚነሳኝ፡፡ ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ሚስቴን ሳይሆን ያን ስመ አይጠሬ መናጢውን ታግሼ እኖራለሁ እንጂ ሌላ ምን አደርጋለሁ›› አሉ ይባላል፡፡ እኚህ ካህን ቢያንስ የትዳራቸውን ጠንቅ በማወቅ እግዚአብሔር አንድ መፍትሔ እስኪሰጣቸው መታገሳቸው በራሱ አንድ መፍትሔ ነው፡፡ ይህ ዓይነት ብልሃት በእኛ ዘንድ ስለሌለ መፋታት እንደ መፍትሔ ተወሰደ፣ ትዳሩም ተናደ፡፡ ሌላው አብሮን አሸምቆ ተደብቆ የኖረው ዓይነ ጥላ ደህና ሥራ ጀመርኩ ብለን ሥራ መሥራት ስንጀምር በተለያየ ምክንያት ከአለቃችን ከሥራ ባልደረባችን ጋር ማጨቃጨቅ፣ ማነታረክ ይጀምራል፡፡ በዚህ ብስጭት ወይ ሥራውን እንተዋለን አልያም እንደ ተጠማመድን እንቀጥላለን፡፡ ፍቅርን፣ አንድነትን የሚጠላው ዓይነ ጥላ እኛ ላይ አልያም አሠሪያችን ላይ በመሆን በሰውዬው ባሕርይ ግልጽ ጥላቻውን ይጀምራል፡፡ ተግባብተን መሥራት ሞት እስኪመስለን ድረስ ያከብድብናል፡፡ በዚህ ዓይነ ጥላ ጠባይ በሥራ ባልደረቦቻችን ዘንድ መጠላትን እናተርፋለን፡፡ በሥራ ታታሪ ብንሆንም አንመሠገንም፡፡ ዓይነ ጥላው በሥራ ምክንያት የሚመጣልንን የእድገት፣ የሥልጣን፣ የትምህርት እድል ባለመግባባታችን ያሳጣናል፡፡ አንዳንዶቻችን በትምህርት ሕይወታችን ከተማሪዎች ጋር መግባባት እንዳይኖረን ከሰው በማራቅ የብቸኝነት ሕይወትን እንድንመርጥ ያደርገናል፡፡ ይህ ጠባያችን ሲያድግ በነገ ሕይወታችን ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ይኖረዋል፡፡ ዓይነ ጥላው እጅግ ክፉ ከመሆኑ የተነሳ ከወላጅ እናት አባታችን ከወንድም እህቶታችን ጋር በፍጹም ላያግባባን ይችላል፡፡ ወላጆቻችንን እንደ በዳይ አድርጎ በማሳየት፣ በአስተዳደጋችን ምንም ውለታ እንደሌለብን አድርጎ በማሳየት ቤተሰባችንን እንድንጠላ ያደርገናል፡፡ ቁም ነገር ቦታ ስንደርስ ቤተሰባችንን እንዳንረዳ በድለው እንዳሳደጉን እያሳሰበ ከቤተሰብ ያርቀናል፡፡ በእንዲህ ዓይነት ክፉ ጥንውት ውስጥ ገብተን ነገ አግብተን ብንወልድም ዓይነ ጥላው የዘራነውን በልጆቻችን ያሳጭደናል፡፡ ወዳጆቼ በየትኛውም ሕይወታችን ከተፈጥሮ ባሕርያችን ያፈነገጠ ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ በራሳችን ላይ ስናይ ቆም ብለን እናስብ፡፡ ዓይነ ጥላው ከሰዎች ጋር እንዳንግባባ በማድረግ ከሰው ተገልለን፣ተለይተን ‹‹እኔ ከሰው ጋር መኖር አልችልም›› ወደሚል እሳቤ ውስጥ ይከተንና ሰው በሚኖርበት ዓለም እየኖርን ሰው አልባ ያደርገናል፡፡ ሕይወታችንንም ባዶ ያደርግብናል፡፡ ከሰው ተግባብተው መኖር ያቃታቸው ሰዎች ብቸኝነትን እንደ መደበቅያ ዋሻ ያደርጉታል፡፡ ብቸኝት ሲብስ ለአእምሮ ህመም፣ለስነ ልቦና ችግር ብሎም ለእብደት እና እራስን ለማጥፋት ይዳርጋል፡፡ ስለዚህ ባለ ትዳሮች፣እጮኛሞች፣ጓደኛሞች በመሃላችሁ ውሃ የማያነሳ አለመግባባት ሲፈጠር ቆም ብሎ ማሰብ፣መታገስ፣ነገሩን በመንፈሳዊ ዓይን በመቃኘት ማጤን አለብን፡፡ እራሳችንን መግዛት፣ የቁጣ፣ የንጭንጭ ባሕርያችንን ለመግታት ከሞከርን ዓይነ ጥላው ወደ ከፋ ደረጃ አያደርሰንም፡፡ መንፈሳዊ ሰው መሆን አንዱና ትልቁ ጥቅም መለኮታዊ ዋስትና ጥበቃ ማግኘት ነውና በመንፈሳዊ ሕይወታችን ከበረታን ሠልፉ የእኛ ነው ድሉ የእግዚአብሔር ነው፡፡
@sun.love8575
@sun.love8575 Ай бұрын
@@karadion ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህር 🙏 ልጄ ፀሎት ሲፀልይ እጁን ይጣምምበታል ይታገለዋል ውዳሴ ማርያም ይዞ መፀለይ እያቃተው እግሩን እከክ እየለቀቀበት ትንፋሽ ያሳጥረዋል ነግሩ ግራ እያጋባኝ ነው ስጠይቀው መፅለይ ስጀመር የሚያስጠላ ነገር ይሰማኛል አለኝ እና ይሄ እኔን የምፈታተነነኝ የነበርው እሱጋ ሄደ መሰለኝ ለመዋጋትም ግራ ተጋባሁ በዙሪያዬ የሚያግዘኝ አንድም ሰው የለም የሆነ ራሴን ብጎዳ ልገስፅልኝ የሚቺል አንድ ደህና ጎረቤት የለኝም በዛላይ አከራዬና የ አከራዩ እህት በጣም ጠምደው ይዘውኛል ውድቀተነ የሚሹ ናቸው እና በጠላት ተከብቤ ለመዋጋት ፈራሁ ልጄም ገና ስለ ክርስትና አልገባውም ከተጠመቀ 2 ወሩ ነው ስለ ክርስትና ብዙም ጠልቆ አልተማረም ልጅ እንደመሆኑ መጠን እና ምን ተሻለኝ 🥹
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp Ай бұрын
@@karadion አረመምህርስልክህን ተዉ
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ Ай бұрын
ካራዲዮን እግዚአብሔር ይስጥዎት ።በደንብ ነው የገለጹት ።የአይነጥላ ነገርማ አይወራም ።እንደ አሁኑ ቢገባኝ ትዳሬ አይፈርስም ነበር ።አሁን ሌላ ጥሩ ትዳር አለኝ ግን አንዳንዴ ጸሎት ሳደርግ እና ሱባኤ ስገባ የቤተሰብ ግዜ የለም እያስባለ ያጨቃጭቀናል።የቻልኩትን ያህል ለማሰር እሞክራለሁ ።ግን ሁሌ ጸሎት ያስብለዋል። እኔም ሁሌ እንበላለን።ጸሎትም እንደዛ ነው ።እና አሳ ከውሐ ውስጥ ከወጣ እንደ ማይ ቆይ ወይም ሰው ያለ አየር ( እስትንፋስ ) መቆየት እንደማይችል ማለት ነው ።ለማስረዳት ስሞክር ከንፈሩ ላይ ሁኖ ገልብጦ ያስረዳዋል ።ግን እግዚአብሔር ይመስገን ትንሽ ለውጥ አለ ።በጸሎታችሁ አስቡኝ
@WasKan-m5b
@WasKan-m5b Ай бұрын
memher besdet new yalehut metsahaf kidus yelegnm mn ladrg ahun lay eyeteetatelkuh new gn tsolet metsehaf yelegnm kefkregnayemgahulgze teb emiyatalanin alakewm
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Ай бұрын
@@karadion ቃለ ህይወት ያሰማልን
@altudz4055
@altudz4055 Ай бұрын
እልልልልልልልል🤲🥰ነብሰ ጡር ነች ስትል የተሰማኝ ደስታ ቅዱስ ሩፋኤል 🤲🥰 ይጠብቅሽ እመብርሃን ትቅረባት ወንድማችን እምኳን እግዚአብሔር ረዳህ🤲 በልጆችህ የምትደሰት ያድርግህ ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ማስታዋል ይስጣቸው 🤲🥰እሱ መድሀኒአለም ልባቸውን ይመልስ እናታችን እድሜ ጤና ይስጦት 🤲ለስጋወደሙ ያብቃልን 🤲
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx Ай бұрын
,አሜን
@YeneneshTerefe
@YeneneshTerefe 18 күн бұрын
የቅድሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ የከፈተውን ማንም ሊዘጋው አይችልም ዘመናቹ የተባረከ ይሁን🎉🎉🎉
@saniatube2360
@saniatube2360 Ай бұрын
አቤቱ እንደ ፀሎታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸረነትህ ሰለሰማሃን እናመሰግንሃለን🤲🤲🤲ኤፍታህ በለኝ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Ай бұрын
እንኳን ለገናው ለኃያሉ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አማላጅነቱ ጥበቃው አይለየን ተግባራዊ ክርስትና እንድንኖር ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን አሜን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🤲✝️⛪
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💒❤❤❤🤲🤲🤲
@WedyWedy2000
@WedyWedy2000 Ай бұрын
አሜን
@Rose-dm5kt
@Rose-dm5kt Ай бұрын
Amen
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach Ай бұрын
የዚህ ገጠመኝ ባለቤት በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ስለእናንተ እግዚአብሔርን እልልልልልል ብዬ ነው ያመሰገንኩት በመቀጠል ቤተሰቦችህንም ፈጣሪ ወደ መስመር ያስገባልህና ለምስክርነት ያብቃህ እናቴ የካህን ሚስት ናት ካጠገባችን ጨሌ ለምታመልክ ሴትዮ ዛሩ ንፁህ የቄስ ሚስት ናት ቅንጬውን እምትሰራው አየ ተባለ እናቴም ብዙ አውቀቱም ስላልነበራት የሰራችው ስህተት የኸው እሰከ ዛሬ ለኛ ለልጆቿና ለልጅ ልጇ ድረስ መከራ እያሳየን ነው አሁን ግን ወጣሁ ያለ መንፈስ ባይኖርም ባለጨሌዋም እናቴም መልኩሰዋል ፍፃሜአቸው እንዲያምር በፀሎታችሁ አስቡልኝ ❤
@arg2252
@arg2252 Ай бұрын
በጣም እድለኛ ነህ ወንድም አለም መንፈሳዊ ሴት ማለት የቤት ምሰሶ ናት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ መምህሬ እኔም በአንተ ትምህርት ከብዙ ወጥመድ አምልጫለሁ አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ያድልህ መድሀኒ አለም ❤❤❤❤
@TringoAyele-l4k
@TringoAyele-l4k Ай бұрын
የማዳም ቅመሞች እደኔ የተገፋችሁ እማ ፍቅር ወለላይቱ እመቤት የማታ እንጀራ ታሰጠን በእውነት መገፋት ጥሩ ነው የተሻለ ነገር እደሚገጥመን አምናለሁ በትእግስት እጠብቅ💗🌻
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di Ай бұрын
አሜን
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ Ай бұрын
አሜን😢❤
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael Ай бұрын
አሜን
@مسراتانجي
@مسراتانجي Ай бұрын
አሜን,
@Freta-nn7om
@Freta-nn7om Ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏❤❤❤
@maeregyimermaeregyimer8013
@maeregyimermaeregyimer8013 Ай бұрын
የነመምህ ር ግርማ ትምህርት ነው ያነቃን በየቤታችን ሁሉ ብዙ ችግሮች ተፈተዋል ክብር ለመድሐኒአለም ይሁን !!!
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ጽናትሽን አይቶ ስለሸለመሽ በጣም ደስ ይላል የሚገርም ገጠመኝ ነው ጎዶልያስ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ Ай бұрын
ይህንን መጽናናት ለዚህ ቤተሰብ የሰጠ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር በአስደናቂ በረከቱ ክሶሻል በቤቱ ያጽናሽ ወንድማችን አንተ ቅን መልካም ስለሆንክ እግዚአብሔር በበረከት ጎብኝቶሀል በጣም እድለኛ ነህ በአንተና በባለቤትህ በተሰራው ተአምር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እናታችን ከአዳልሞቲ የዛር ሰይጣን አምልኮ ወጥተው ንጹሕ ባህሪ ያለውን ንጹሕ አምላክ እግዚአብሔርን አምልኩ ባለቀ ሰአት ሲኦል እንዳይገቡ ኮተቶችን በሙሉ ጥለው ቶሎ ንሰሐ ገብተው ቅዱስ ቁርባን ተቀብለው ለክርስቶስ አዲስ ልጅ መሆን ይበጆታል በሰላምና በጤና ከእግዚአብሔር ጋር መኖር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳዎት መልካም ዜና ያሰማን መምህር ተስፋዬ የእናታችንን ገጠመኝ በጉጉት እንጠብቃለን ክርስትና ስማቸውን ጻፍልን።
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@Jggjfhg
@Jggjfhg Ай бұрын
እግዚኣብሔር ያስብ
@soltube19
@soltube19 Ай бұрын
መምህር አንተን የሰጠን እ/ር ይመስገን
@elshusemu7585
@elshusemu7585 Ай бұрын
ወለተ ማርያም ብላቹ ፀሎታቹ ለይ አስቡኝ እህት ወንሞቼ🙏😍
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 Ай бұрын
ፈጣሪ ያስብሽ ሓስብ ልብሽ ይስማሽ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
ፈጣሪ ያሰብሽ❤❤❤❤
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 Ай бұрын
እግዚአብሔር የድብሽ
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Ай бұрын
በዕውነት የእግዝአብሔር ስራው ጥበቡ እፁብ ድንቅ ነው እግዝአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህወትን ያሠማልን በጣም ደስስስስ ይለላል ሰው መጀመርያው ሳይሆን ፍፃሜው ስያምር ነው የሁላችንም ፍፃሜ ያሳምርልን አሜንን🤲🤲🤲
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha Ай бұрын
እናታችን ይህ አስደናቂ እና ድንቅ ገጠመኝ የእግዚአብሔር ክንድ ወደ ቤቶቶት እሱም ወደ ልጆት ልብ ስለገባ ሊደሰቱ እና ቆምብለው ሊያስተውሉ ነው ሚገባው እናታች ከእግዚአብሔር ውጭ ማንም የለም ሊያሰርፎት ሚችል እሱና እሱ ብቻ ነው ከሱ ሌላ አምላክም አዳኝም የለም አሁን አርሶ የያዙት ሴጣን አጋንንት ነው ወደ ዘላለም እሳት የሚያወርዶት የሚከሶትን የሚበቀሎትን ጠላቶትን ነው ይዘው ያሉት የንሰሀ እዴሜ እግዚኘብሔር ሰቶዎታልና እባኮ እናታችን ይመለሱ ይመለሱ መምህርን ኮተታም ሚያስብሎት እንዲጠሉት ያረጎት እርሶ ላይ ያለው ሴጣን አጋንንት ክፍ የጠቋር መንፈስ ነው ያሸንፉት ይህ የተዋረደን አጋንት በእየሱስ ክርስቶስ ሥም በእናቱ በእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሥም ጥለው ያዋርዱት እባኮትን እናታችን ወንድሞቻችን የሞት ሰንሰለቱን ከላያችሁ ላይ ቆርጣችሁ ጣሉት ሳይቀድማችሁ ቅደሙት አለበለዚያ ትበላላችሁ በእሳቱ
@sarahabach2121
@sarahabach2121 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይህን እንዲሰማ ለፈቀደ ቸሩ አምላክ ተመስገን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@ethielezayina701
@ethielezayina701 Ай бұрын
እንኳን ለሊቅ መልዐኩ ቅድስ ሚካኤል ወራዊ ክብር በዓል አደረሳቹ አደረሰን።
@Embete-
@Embete- Ай бұрын
ግሩም ድንቅ የአምላክ ስራ። ማህፀንን ከፋች መልአኩ ቅዱስ እሩፋኤል አልተለያትም ተመስገን አምላከ እስራኤል
@tigistgetenetasfaw2524
@tigistgetenetasfaw2524 Ай бұрын
መምህርዬ መጀመሪያ በታሪኩ በጣም ደሰ ብሎኛል አስተማሪ ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን የኛ ጀግና መምህራችን ዕድሜከጤና ያድልልን❤አህታችን በረክትሽ ይደርብን ትዳራቸው ብርርርርርክ ይበል ታድላ ታድሎ.ምህረተ መሰቀል ብላቹ አሰቡኝ ትዳር ይዤ ለትዳሬ ብለፋም ትዳሬ አልተባረከልኝ.እኔን ያላባት ያሰቀረ መንፈስ.ልጄንም ያላባት አሰቀረብኝ😢😢😢አባቴ እኔን ትቶ እንደሄደ የልጄም አባት ልጄን ትቶ ሄደ.እናም አህታች በእግዚአብሔር ተጎብኝታ ነው እንደዚህ የተባረከ ሰው ለይ የወደቀችው .❤❤❤❤
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም Ай бұрын
በጣም ይገርማል ስለ ማይነገር ስጠታው እግዚኣብሔር ይመስገን እኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@እግዚአብሔርጓሳይየይኢዩ
@እግዚአብሔርጓሳይየይኢዩ Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህይወት ያሰማልን
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@yo-di-t
@yo-di-t Ай бұрын
ውድ መምህራችን ተስፋስላሴ እንኻን በሰላም መጣህልን እንዲሁም ለሀያሉ ለመልአክት አለቃ ቁዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰብያውን አደረሰህ አደረሰን ኣሜን እረ በስማአብ መምህርየ ብታምንም ባታምንም እኔም ልክ ቤተሰቦችን ሳነግራቸው እስዋ ጋር መጣ እዚህ ነው የማድረብ አላት ብለህ ስትል ይህንንማ ያገባታል ብየ በውስጤ እንደዛ አሰብኩኝ ቁዱስ ሚካኤል ነው ምስክሬ በእእነት እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው በትክክል ይህን የመንፈስ ቁዱስ ስራ ነው ለጌታየ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ተመስገን እንዲህም ያሰማል እግዚአብሔር ለወንድማችን እጅግ በጣም እድለኛ መሆኑን እገልፃለሁ በእግዚአብሔር ዓጥር የታጠረች አካሉን አገኘ አሁንም እግዚአብሔር እንዱ ቁዱስ አባታችን አብራሀም ርና ሳራ ያድርግላቹ ሂወታቹ 🙏🏽 ሌላውን የቤተሰቦቹ ደግሞ ለቁዱስ ሚካኤል አሳልፈእ ይስቱት ደግሞም እርግጠኛ ነኝ ቤልና ሚስት በፀሎት ከበርቱ ይመለሳሉ እንኻን ለቤተሰቦቹ ለሎችም ይተርፋሉ ያው ባእድ ኦምልኮ ለፎሩኦን ለአልጠቀመውም ባእድ ከዚህ በፊት የሚያመልኩት አልጠቀማቸውም ቤተብን ይጨርሳ በቤተሰብ ፍቅር የለም እርስ በራስን ያባላል በረከት ያሳጣል ጤና ያሳጣል ሁሉም ነገር ለጋዜውን ይሰጣል ግን አይዘልቅም እጅግ በጣም የከፋና የከረፋ ነው ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚበዛ እና የወንድማችን ቤተሰቦች ወደ ቤተክርስትያን ቀርባቹ ንስሀ ገብታቹ ከልጃቹ ክቡር ደሙና ክቡር ስጋውን ውሰዱ ለዚህም ያብቃቹ ቀጣዩ የናንተን ገጠምኝ ይቅርባል እርግጠኛ ነኝ
@marimmo8627
@marimmo8627 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@AyalAyu-e5q
@AyalAyu-e5q Ай бұрын
ስለማማይነገር ስጦታው እግዚአብሔ ይመስገን❤❤❤❤🎉
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
ወዮ ዛሬ አለፈልኝ አንደኛ ኮማች ሆንኩ😂ቦታ ልያዝ ብዬ ነዉ ስጨርስ እመለሳለዉ እንኳን ደህና መጣህ
@AsterBany
@AsterBany Ай бұрын
@@abc12452 😄😄ዛሬ እኔ ነኝ የቀደምኩሸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ Ай бұрын
ገና ሳታዳምጪ😂😂ኮመትሽ😂
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Ай бұрын
ቦታ ለመያዝ ነው😂😂
@AsterBany
@AsterBany Ай бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ 😁😁
@AemteMaryame-qu7gl
@AemteMaryame-qu7gl Ай бұрын
😂😂😂እኔ እኮ ሳታደምጡ እምትኮምቱ 🙈
@SemonDerbew
@SemonDerbew Ай бұрын
አባቴ ኑርልኝ መምህር
@weyneshetyohannes3142
@weyneshetyohannes3142 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁለቱ የታደሉ እግዚአብሔር የመረጣቸው ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ እህቴ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን ።
@NilKn-ji7qo
@NilKn-ji7qo Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም ደስይላል እሷን በስለም ትገላገል በረከቷ ይደረሰኝ እኔ ደካማነኝ እና በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ገብርኤል እያላችሁ❤
@MeskiArega
@MeskiArega Ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው። የድንግል ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን። ልዑል እና ቅዱስ የሆነው አምላካችን መላው ቤተሰቦቹን ወደ እውነተኛው ቅዱስ እግዚአብሔር ይመልስለት። .... የፀና ይድናል ያፅናን መድኃኔዓለም ። ደስስስስ ነው ያለኝ እኔ።
@romiwendye2308
@romiwendye2308 Ай бұрын
መምህር ዛሬ በህልሜ ደወልክልኝ እና ብታይ እንዴት ደስ እንዳለኝ በዚሁ አጋጣሚ እንደኔ በመስማት ብቻ አመታትን የፈጃችሁ እግዚአብሔር አምላክ የምንበረታበት አመት ያርግልን እኔ በጣም ተቸገርኩኝ ኮ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ስላሴ ብላችሁ
@dammamdammam322
@dammamdammam322 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Ай бұрын
ሰጭም ነሽም እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የሰዉ ድርሻዉ በር ማኮኮት ነዉ ክብር ምስጋና ለታረደዉ በግ ለክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን. ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መህምራችን እግዚአብሔር ይመሰገንለእርሱም ምንገደአለው
@girmayemiru5403
@girmayemiru5403 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ። ለእናት እግዚአብሔር ልቦናቸውን ከፍቶ ይመስላል ።
@hdgd1192
@hdgd1192 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@meron7563
@meron7563 Ай бұрын
እሰይ ደስ ሲል በመብርሀን።እግዚአብሔር ይመስገን።
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew Ай бұрын
እረ እኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን ልበል ሐገሬ ብሆን እዴት እደም ጭህ እግዝአብሔር ሆይ እወድሀለውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mestawet-b8z
@Mestawet-b8z Ай бұрын
ሰላም ለእናተ ይሁንላችሁ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሩፋኤል ይጠብቃቹ የሱን ቤተሰብ እመቤታችን ትመልሳቸው❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Ай бұрын
እሰይ ክብርና ምሰጋና ለቅዱስ አማኑኤል አባቴ ይሁን እንዴት ደሰ የሚል ገጠመኝ ወይም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሰላምህ ይብዛ መምህር ዘመናቸውን ይባርክ ሁሉ አድራጊ የአለም መድኃኒት ነው ተመሰገነ
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እዴት ዋላችሁ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@HelanHelan-ew7fr
@HelanHelan-ew7fr Ай бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችው በፀሎታችው አስቡኝ ስራ ፈትቸ ነው ያለውት ወለተ እየሱስ
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa Ай бұрын
መምህር እኳን ደና መጣክ እግዚሐብሄር ይመስገን በደስታ ወስጤ ነው የረካው እሄን ላደረገ ለቅድስት ድግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው አሜን ወድማችን እድለኛ ነክ እውነት የማታ እጀራ ስጠኝ ማለት እሄ ነው❤❤❤❤
@TarikFekadu
@TarikFekadu Ай бұрын
መምህር እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሰ አደረሰን መምህርዬ በቅዱስ ሚካኤል ፀልይልኝ የውሰጤን መሻት ይፈፅምልኝ ዘንድ
@TarikFekadu
@TarikFekadu Ай бұрын
አፀደ ማርያም እባላለሁ
@ወለተሚካኤል-የ3ገ
@ወለተሚካኤል-የ3ገ Ай бұрын
እኔም ጴንጤ ለመን አስቤ እግዚያብሔርን ትክክለኛውን ሀይማኖት አንተ ግለፅልኝ በሙጀመሪያ ፀሎት አደረኩኝ ከዛ በዩቱዩብ የመምህር ግርማን ትምህርት በአጋጣሚ ተመለከትኩ የጴንጤ ሀይማኖት ትክክለኛ እንዳልሆነና እላያቸው ያለው የዛር መንፈስ ሀይማኖት እንደሚያስቀይር ተረዳሁ ሌላ ደግሞ በትዳር ላይ እያለሁ ልጅ እንዳልወልድ መተት ተደርጎብኝ በፆም በፀሎት በሱባኤ የንስሀ አባቴ እገዛ መውለድ ችያለው
@medhini7477
@medhini7477 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@MiheretDilnesa
@MiheretDilnesa Ай бұрын
እግዚሐብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መምህር የኛ አንቂ፤ወለተ ሕይወት ብላችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ።
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ተጨንቄ ስንት ቀን ቢሮ መጥቼ አጣሁህ እባክህ እንዳገኝህ እርዳኝ
@yeshemeda
@yeshemeda Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ለሱ ምን ይሳነዋል እልልልልልልልልልልል
@amaamm-wn2yl
@amaamm-wn2yl Ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp Ай бұрын
ቁጥር አንድ ላይክ ዛሬ❤❤❤❤❤
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa Ай бұрын
❤❤❤ febu liker wede nsaha na qurbanim meqdem alebish egziabhier ybarkish
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ Ай бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእውነት የሚገርም አስማሪ ገጠመኝ ስለቀረብክልን እናመሠግናለን በእድሜ በፀጋ በጤና እስከ ቤተሠብህ ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን እግዚአብሔር በወደደው ላይ አድሮ ታምርን ያደርጋል ምንኛ መታደል ነው እኛንም በእምነት ያፅናን እግዚአብሔር ይርዳን
@رحيل511
@رحيل511 Ай бұрын
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰመልን እግዚአቤሔር አምለክ እረዥም እድሜ ይስጥ ወድማችን እኔም ያንቴን ት/ም እነ ገጠመኞችን እንድዓዳምጥ የረደኝ አምለክ ይክበር ይመስገን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የመምህር ተማሪዎችኮ ጀግኖች ናቸው እንዲህ ጠላትን ያበረክካሉ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁባት ባለ ታሪካችን ወድማችን እንዃን እግዚአብሔር በመልካም ትዳር በልጅ ባረከህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር እንዲህ ያከብራል እናታችን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Ай бұрын
የእዉነት የምገርም ገጠመኝ ነዉ የዚህ ገጠመኝ ባለቤት እንኳን ደስአላችሁ እልልልልልልልልልልል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Ай бұрын
እንቁ አባታችን መምህራች የኔ ልዩ አባት ህይወቴ ቀየርከዉ ከእግዚአብሔር በታች
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን የህንን የመስላ እምንት ትምህሪት ያስማን መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን ብዕድማ እና ጥና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa Ай бұрын
አግዚኣብሄር ጸሎታ በሰማይ ስለ ኣስታወሰ ደሥ ብሊጃል አግዚኣብሄር ይመስገን ህሉ የኮንቱ ኮንቱ ነዉ በዚ ኣለም ኣዲሥ ነገር የለም አግዚኣብሄር ናስቀዲም መምህር ተስፋየ ተባረክ ብዛ ተደሰት ርካ አንዳስተማረከን አግዚኣብሄር የውቀት በሩ ይክፈትሊህ አወድሃለዉ ❤❤❤አግዚኣብሄር ይመስገን
@SamrawitTadesse-n5q
@SamrawitTadesse-n5q 23 күн бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ታሪክ ሲቀይር ያውቅበታል የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን 🙏🙏🙏
@SaraMehamed-o6o
@SaraMehamed-o6o Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይሄንን ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሠግንሀለሁ እውነት ጀግና ናት እሱም ምርጥ ሰው አገባ ብልጥ እና ብልህ ሰው ነው ደግሞ አረገዘች ተመስገን አይ አንተ ጌታ ድንቅ ነው ያንተ ስራ አቤቱ ኸረ የአንተን በቃ ምን ቃል ይበቃሀል ጌታ ሆይ ብቻ ተመስገን
@አለምየመደሐኒያለምልጅ
@አለምየመደሐኒያለምልጅ Ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር
@binodkarki5127
@binodkarki5127 Ай бұрын
አባቴ አግዚአብሔር ይመስገን በፀሎታችን ሀይል ስይሆን እንደቸርነትህ ዛሪም ዘወትርም ተመስገን🙏 መምህሬ የእንተ ተማሪ በሆኔ ምን ያህል ደስተኛ እና ሙሉ ሰዉ እንደሆንኮ እዉቀዋለሁ አባቴ ለአንተ ቃል የለኝም አግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኖርልን❤
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ Ай бұрын
እኛንም አበርትቶን በመንፈሳዊ አጠንክሮን ለስጋወ ደሙ ያብቃን🙏 መምህር ለአንተም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይጨምርልክ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ብዙ ነገር አስተምረኸናል ደክመህልናል እግዚአብሔር ያበርታክ🙏
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 Ай бұрын
እሽ መምህር አዳምጠን እንመለሳለን ❤❤❤
@Hani-nw8zy
@Hani-nw8zy Ай бұрын
መምህርዬ እግዚኣብሔር ይጠብቀህ❤❤❤
@MdwnwEtdt-cx4yt
@MdwnwEtdt-cx4yt 23 күн бұрын
እዴት ደሥእዳለኝ አቤቱልዑልእግዚአብሔር ሥምክ ከአፆናፍአለምእስካፆናፍአለምየተመሠገነይሁንልን❤❤❤❤ላሥተማርን ቃለሂወትንያሠማልንመንግስትሠማያትንየውርስልንወድማችእርጂምእድሜናጤናይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚኣብሔር ይመስገን ::እህቴ እንኳን እግዚኣብሔር እረዳሽ የካሳ አምላክ መፅናኛ የሆነ ስጦታ ሰጠሽ ክብር ምስጋና ይድረሰው:: ወንድማችን እንኳን እግዚኣብሔር በፍሬ ባረከህ ደስ ብሎናል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ::እናንተን የባረከ የነአብርሀም አምላክ እግዚኣብሔር እኛንም ያስበን::እናታችን ደግሞ እግዚኣብሔር ይርዳዎት ከጣላትዎት ጋር ያለዎትን ሰንሰለት ይቁረጥልዎት ለስጋ ወደሙ ያብቃዎት እመአምላክ ይርዳዎት::
@starzuzu2989
@starzuzu2989 Ай бұрын
መምህር. ተድፍዬ. እድሜና ጤናን ከነቤትስብህ ይስጥህ ትምህርትህን ሳዳምጥ እውን ለው ብዙ ተማርኩበት ገናም አዳምጣለው❤❤❤
@sun.love8575
@sun.love8575 Ай бұрын
እንኩዋን ለሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሓዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል ብክንፉ ሽፍኖ ከ ሀጥያት ፍላፃ ይጠብቃችሁ 🥰🙏
@AsterBany
@AsterBany Ай бұрын
@@sun.love8575 አሜን አሜን አሜን😍😍
@Esraleaserat
@Esraleaserat Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsegayenire9820
@tsegayenire9820 Ай бұрын
ወንድሜ በጣም እድለኛ ነሕ ሰው በብዙ ነገር የተሳካለት ሊሆን ይችላል በትዳር መባረክ ግን ከሁሉም ይልቃል አሁንም ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ። እናታች አዳለሞቴ የተባለው መንፈስ ክፉ ነው ከማንኛዉም መንፈሳዊ በረከት ይነሳል ፈረሓ እግዚአብሔርን ከልብ ውስጥ ያጠፋል ተመለሡ ክርስቲያን ነኝ ብለው የሚያስቡ ከሆነ ንስሓ ይግቡ።
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን አሜን
@alxble6402
@alxble6402 Ай бұрын
እናትያዋንም እግዛብሔርወደቤቱያምጣቸው
@KidusAfnin
@KidusAfnin Ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ
@rahwara2651
@rahwara2651 Ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ስለ ኹሉ ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን መምህር ተስፋየ ኣንተን የነካሆው ቡሩክ ይሆናል ምክንያቱ ባንተ ላይ መንፈስ ቅዱስ እየሰራ ስለሆነ እግዚኣብሄር ትዳራቹ ይባርክ ኣሜን
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
ወይኔ ጉዴ መንፈሳዊ ቅንዓት ቀናዉ እኔስ መቼ ነዉ ከስደት ሞልቶልኝ በሰላም ተመልሼ በእግዚአብሔር ቤት አንገቴን ደፍቼ የምኖረዉ😢😢😢እህታችን በረከትሽ ይደርብን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ወንድማችን በጣም ደስ ትላለህ ትህትናህ ዋዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት እጅግ ገራሚ ገጠመኝ ነው ሆ መምህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተስቦችህ ይስጥልን ❤❤
@Zeee-pg6fu
@Zeee-pg6fu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል
@ryfgvtwuw7839
@ryfgvtwuw7839 Ай бұрын
ተመስገን ቅድስ ሚካኤል አባቴ መጨረሻከው ለማወቅ ጓጎቼ የሰማሁት ገጠመኝ ነው ዛሬም ተመስገን ቸሩ መድሃኒአለም አባቴ የዚ ገጠመኝ ለኛም ረድቶ 30 60 100 የምያፈራ ያርግልን አሜን✝️🙏🥰
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x Ай бұрын
ክብር ለድግል ማርያም ልጅ በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነው እውነት መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል. ይጠብቅህ መድኃንያለም ለእኔም ያልታሰበ ትዳር ይስጠኝ አሜን ❤️🙏
@_patience1001
@_patience1001 Ай бұрын
ይገርማል በለታሪኳ እህታችን ባላት የመንፈስ ጥንካሬ እና እሱ እሷ ላይ በነበረው የእምነት ተስፋ እንደምታረግዝ በፍጹም ልቤ እያመንኩ አዳመጥኩት በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም❤❤❤ የባለታሪካችን እናትና አህት ወንድሞች ዛሬ ፊታችሁን በንሰሀ ወደ ፈጣሪ ካላዞራችሁ እናንተ ወዳችሁ ፈቅዳችሁ ላመጣችሁት ጣጣ ነገ በልጅ ልጆቻችሁ ላይ ሊመጣ ያለውን መከራ አልገባችሁም። ከማያውቁት መልአክ የሚያውቁት ሰይጣን የሚባለው ተረት ለነፍሳችን አይጠቅማትም። ፈጣሪ ልቦናችሁን ይመልስ እና በንስሀ ህይወት እንድትኖሩ ይርዳችሁ። መምህርዬ በእውነት እጅግ በጣም የምወድህ የማከብርህ ዘርማንዘርህ ይባረክ🙏ፈጣሪ ልጆችህን ባለቤትህን አንተንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤ ተባረኩልን🙏
@genetarega4677
@genetarega4677 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህን መምህርዬ ኤፍታህ ብዬ ጀምሬአለሁ❤
@اللغلف-د5ذ
@اللغلف-د5ذ Ай бұрын
እልልልልልልል ልልልደስየሚል ገጠመኝ🙏እድሜና ጤናይስጥልን መምር ግርማ🙏💜💜💜
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku Ай бұрын
የተባረከ መንታ ልጆች ይስጣቸው ተመስገን ፈጣሪ ስጦታው ብዙ ነው
@FilfileSheway
@FilfileSheway Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@Fifu-bf6pl
@Fifu-bf6pl Ай бұрын
መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን እግዛብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው Ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@mulu1270
@mulu1270 Ай бұрын
Egziyabhae yimesgen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍
@የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
@የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ Ай бұрын
..ወለተ ኪዳን በላቱ ብፀሎት ኣሰብኝ😢❤❤
@embeteferede5119
@embeteferede5119 Ай бұрын
በጣም የምትገርም ድንቅ ሴት እመብርሀን የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ወንድማችን ቤተሠቦችህን ይመልስልህ
@Ethiopia567
@Ethiopia567 Ай бұрын
እግዚኣብሄርን ይመስገን👏🏽👏🏽👏🏽
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 Ай бұрын
አባ እንኳን በደህና መጣክ ኪዳነ ምሕረት እናቴ ትጠብቅልኝ❤
@Tsh1250
@Tsh1250 Ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن Ай бұрын
መምራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በርታልን የቤቱ ባለቤት በጣም እድለኛ ነው ባለቤቱ ጠንካራ ሴት ነች
@nicenice6438
@nicenice6438 Ай бұрын
ስለ. ሁልም ነገር እግዚኣብሔር ❤❤ይመስገን
@AsterBany
@AsterBany Ай бұрын
መምህርዬ እንኳን በሠላም መጣክ ዛሬ አደኛ ነኝ❤❤
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልደስሲል እግዚአብሔር የተባረከ ልጂይስጣችሁ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Ай бұрын
Wuye edet des yemel getemang new betsolotachew asebung ats/mariyam iyalachw 🙏🙏❤️❤️❤️
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@wlete.mekale
@wlete.mekale Ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ሙምህር
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 43 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 32 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
1:25:21
አፍር ላይ ተኝተን እናውቃለን                                                 እነ ማርታን ለማግኘት  0932502010
1:16:19
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 247 М.
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 43 МЛН