KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በቤተክርሰትያን መካሪ ሰገኝ ለመዳመጥ በጣም ንዘጋጃለንን
1:22
"መልካም ልደት"-በዘማሪ አለማየሁ በቀለ ድንቅ የልደት መዝሙር አድምጡት ለወዳጅዎም ያካፍሉ 19 July 2024
7:33
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
We Attempted The Impossible 😱
00:54
28ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
Рет қаралды 64,631
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер
@lidiya727
4 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ የዚችን ሕፃን እምነት ለኔም ስጠኝ አሜን
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
አረ የጊዮርጊስ ውለታ ለእኔኮ ያደረገው ተዓምር ብዙ ስደት የመጣሁት በሕገ ወጥ ነው እናም መንገድ ላይ /ድንበር ላይ ሸብክ /አጥር አንቆኝ ልሞት ባልኩበት ሰዓት አድነኝ ጊዮርጊስ ሆይ የወር ደወመዜን እሰጣለሁ ብይ ወዲያው ወደኃላዬ ወድቄ ሽቦው ከአንገቴ ወጣልኝ እናም ፈጥኖ አዳነኝ በእውነት ለእምነት ለለመኑት ቅርብ በጣም ፈጣን ነው ለምኑት ያላችሁትን ይፈጸማል ክብር ሁሉ ለጊዮርጊስ አምላክ ይሁን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
4 жыл бұрын
አምናለሁ እህቴ
@hyme7165
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adenaadena1115
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለህጻኗ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን
@zewditubekana902
4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ ምንም አፍ የለኝም የምመርቀውም አልቆብኛል እግዚአብሔር አሁንም ይክፈትልህ የሚገርም ገጠመኝ ነዉ የእግዚአብሔር ቸርነቱ ደግነቱ ትግስቱ በጣም ይገርማል ልጆችህን ይጠብቅልህ ።
@sisayhailemariam9327
4 жыл бұрын
Memher kalhiwete yasmalen
@senayetfetene9259
3 жыл бұрын
Aman aman aman
@testatesta2954
3 жыл бұрын
ሙለ uu.,b
@TrhasBelay-l1b
11 күн бұрын
ጀዋር ግሴ ባለፈረሱ ለኔም ሃጣቴን ትተህ በቸርነትህ ድረስልኝ
@ሶሊያናቅድስት
4 жыл бұрын
መስማት ከጀመርኩበት ቀን አንስቶ ብዙ ትምህርት አጊቼበታለው እኔም ወደእግዚአብሔር ቤት የምቀርብበትን ቀን እናፍቃለሁ መምህር ቃለሕይወት ያሰማለን ተስፍ የምናረጋትን መንግስት ሰማያት ያውርስልን
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Betkekle
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Heah Betkekle
@tesfitkudus9879
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ የትምህርቱ ይዘትና ቁምነገር ኣይጠገብም።ለሕይወት የሚሆኑ ናቸው።ከ ኣብዛኛው የሰው ሕይወትም የተሳሰረ ነው።በ ተመስጦ ነው የምሰማው።ግን ምን ኣለ መሰለህ ማስታወቅያው (advertaisment)bበዛ።ትንሽ ብትቀንሳቸው የበለጠ ትምህርቱ ማርስኪ ይሆናል ።sorry የግሌ ኣስተያየት ነው
@jarejarry4552
Жыл бұрын
amne
@ጠባቂዬብርቱነው
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ መምህር ልጅ እያለው ትንሽዬ ጥጃ በጣም እወዳት ነበር ታማ ወድቃ ነፍሷ ልትወጣ አብቅታ ነበር እያለቀስኩ የግወርጊስን ፀበል አምጥቼ ስግታት ከሞተችበት ተነስታ መፈንጠዝ ጀመረች ያኔ የተደሰትኩበትን ቀን መቼም አረሳውም ዛሬ በሀፅያት ቆሽሼ ከቤቱ እርቄያለው እሱ ይርዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ውለተ እየሱስ
@bsikiros7171
Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእኛ ኣምላክ
@ሰብልደምሴእህተሚካኤል
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hyiwot yasemaln memhrachin segawun yabzalh yagelglot zemenh yibarek Erejim Edme Ena tena yistln memhrachin
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ ለምንድነው ላይክ ማታደረጉ ሼር ሼር አረጉ
@sabaghumbot5485
4 жыл бұрын
ስው በብዛ አይደለም መመረጥ ነው መልካም ነገር መስማት። በግዜው ቀስ እይለ ሌሎችም ይገነዘባሉ እግዚአብሔር ሲፈቅድላቸው ።ይህ ችግር የማይነካው የለም ግን ተጋርዶባቸዋል ።
@ezgabheryemasegen6009
4 жыл бұрын
እውነት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@nigat776
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን መንግሥተ ሰማያት ያዉርስልን አሜን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚገርም ነው በጣም ደስተኛ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት የጊዮርጊስ ተዓምር ደስ ይለኛል ብሰማው አልጠግበውም በረከቱ ከሁላችሁ ጋር ይሁን አማላጅነቱ አይለየን
@eldanaeldana9643
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሀንልን
@ellenasefa3193
3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@kidistkassa7093
4 жыл бұрын
መምህራችን : ቃለሕይወቱን : ያሰማልን : መንግስተ : ሰማያትን : ያውርስልን : በዚች : ሕፃን : ላይ: ድንቅ : የማዳን : ስራ : የሰራ : የቅዱስ : ጊዬርጊስ : አምላም : በእኛም : በኃጢያተኞቹ : እና : በበደለኞቹ : ልጆቹ : ላይ : ድንቅ : የማዳን : ስራውን :ይስራ : አሜን ::
@jeriyedngllej138
4 жыл бұрын
Amennnnn
@simartyalsima9177
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ellenasefa3193
3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@meharigodeffa3366
2 жыл бұрын
@@simartyalsima9177 c
@tigisthayilu7668
4 жыл бұрын
ደስስ የምል ትምህርት ህፃኗ የምትገርም የተባረከች🙏😇 የሠማዕቱ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ለእኛ ለሁላችንም ይድረስልን😇🙏
@ellenasefa3193
3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ
4 жыл бұрын
እኔም በጭንቀት ልቤና የለኝም ነበር ከውጭ ስው ሲያኝ በጣም ጥሩ እና መልካም ስው እመስላለው ግን ውስጤ ስላም የለውም እምናገርውን አላውቅም ነበር ለብቻየ አውራለው ለ5 አመት ሙሉ እንደ ስው ቆሜ እሂዳላው ነገር ግን ጭንቀት በርከት ዝሙት ዘፍን በጣም ወሪኛ ለፍላፊ በቃ ባሃዛብ ነበርኩ ከ3 ወር በፊት የቅዱስ ሜካኤል ድርሳን ሳነብ ከግንባሪ ላይ የሆነ ቅስፍ አድርጎ የያዘኝ ሲለቀኝ ተስማኝ ከዛ ቀን ጀምሮ መስገድ መፁም መፀለይ ጀመርኩ ልቦናየ ተመለስ በቃ የትክክለኛ ስዎ ባህሪ እሜባል አለኝ በውስጤ መርጋጋት አለ ቅዱስ ሜኪኤል ለኔ እንደደርስ ለናተም ይድረስ
@እማፍቅር-ጘ3ቘ
2 жыл бұрын
መምህርእየ በእውነት ምን እደምልህ ቃል የለኝም እማ ፍቅር ትጠብቅህ ህይወታችንን የቀየርክልን አንተ ነህ የስደት አባታችን ✝️👏👏👏💚💛❤️✝️
@የዳጊእናት-ለ6ኰ
4 жыл бұрын
አይ አለማወቅ ለካ እናቴ ለዛ ነበር የምመታኝ ዉጪ የምታሳድረኝ ፈጣሪ ሆይ እናቴ ላይ ያለዉን መንፈስ የታሰረ ይሁን
@maregmareg2190
4 жыл бұрын
*አይይይይይ የስው ልጅ ፍተና ህፃኖ ልጅ አሳዘነችኝ በተለይ የቅድስት አርሴማ ስዕል አድኖ የተቀደደ ይዛ ውስጤ ተርበሽ እውነት እግዚአብሔር የህፃነትን እባ እድፍስ አይፍልግም ህፃነት የዋሆች ነቸው እነም የልባቸውን አይቶ ይጠብቃቸዋል እደህፃነት ካልሆነችሁ መንግስተ ስማያትን አወርሱም ብሎ የለ ጌታችን መደሀኒታችን ክብር ይግባውና እህህህህህህህህህ አይይይይ ስው ከቱ* *መምህር እውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በድሜ በጤነ ይጠብቅልን እዴት ግሩም የሆነ መልእክት ነው ጆሮ ያለው ይስማ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን የምንፀናበትን አቅም እምነት ብርታት ያድለን አሜንንን+* ግን የህፃኖ ነገር አሳዘነኝ መጨርሻው ደሞ ደስስስ ይላል ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልደያው ስማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይጠብቀን ስማእቱ አባቴ እኛንም ጠብቀን
@mastewalbalew8975
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን አብዛልክ
@ezanatsegay538
4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርህ
@fjgj2154
3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርህ
@tesfayeabebe3259
4 жыл бұрын
Amen memihr Tesfye...Egziabher abzito yistilig.Kale hiwet yasemalin.
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
4 жыл бұрын
እኒራሲ እካድማለው እህዳለው ግን እድሚ ለልጅ ልጅ ሰበተማሪ ስማር ፀልይልኝ ስለው በሱ ፀሎት የመምህር ግርማን ትምርት በመስማት በማየት ድኛለው ለዝያው በስደት አሁን እንካን ልካድም ስሙንም መስማት አልፈልግም መምህር ብዙ አስፈራርትዋል ግን አልሰማውም መላእክት ነው የሚመስለን ጠብቀን እያልን ስንካድም ይገርማል ዳቤሎስ መሆኑ መቸ ተረዳነው
@egziabiheryetemesegeneyhun5691
4 жыл бұрын
Egziabiher ymesgen lezi yabekawot
@meronmeron8872
4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin
@rutruta162
2 жыл бұрын
መምህር ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ብዙ ተአምር ሰርቶልኛል በጣም ሰሜ ሰማእት ነው ❤️
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባንተ ላይ ስላስተማረን ይክበር ይመስገን መምህር ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏 እኔንም አክስቴ ልጅ ሆኜ ጠንቋይ ቤት ትወስደን ነበር ምናልባት የዛኔ የገባ መንፈስ እዳለ ይሰማኛል ይህን ኮመንት ስፅፍ ልቤ ደንግጧል በፀሎት አስቡኝ መምህር በያዳዳችን ቤት ትልቅ ታሪክ አለ ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏
@ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እኔም እየገባሁ እየወጣ ነው የምሰማው መንፈሳዊ ትምህረት ስማ ማዳም አሁን አሁን ትጣራለች መምህር በፆሎት አሥብኝ ወላተ እየሱሰ እያሉ አስብኝ ከኔ የበረታቹ አሱቡኝ በፆለታቹ
@senaittesfaye4748
4 жыл бұрын
እልልልልልልል በቤቱ ያፀናችዉ መማህር ተስፋስላሴ በልጆችን ታክፈል
@Kibrekidusan...888
4 жыл бұрын
ይገርማል ገጠመኝ 23ን የሠማሁ ቀን አልቅሼ ነበር የእግዚአብሔር ፍቅር፣ቸርነት፣ተራዳኢነት ዛሬም የዚችን ልጅ ታሪክ ስሰማ እንደገና አለቀስኩ።እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነው ።
@ezgabheryemasegen6009
4 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zemzemabebe35
4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@andalemdegfa717
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን ፀገዉን የብዛልህ በእወናት ብዙ ነገር እየተማርን ነው በረታልን ግን ጥንቃቄ አረገ ሰው ከባድ ነዉ "----------ቃለ ሂወት የሰማልን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
4 жыл бұрын
ታምር እየሠራህ ነው ተስፋ ስላሴ እናከብርሀለን እንወድሀለን
@birhanusimegn2220
4 жыл бұрын
መ/ር ተስፋየ የምትሰራው ስራ እጂግ በጣም ግሩም ነው፡፡ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡ ፈተናውን ለመቋቋም በጸሎት መትጋትህ የግድ ነው፡፡ የአንተ ስራ ምን አልባት ኢትዮጵያን ወደ መልካም ለመለወጥ ብቸኛው መንገድ ነው፡፡
@SaraSara-y6j8k
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tayeuser6589
3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በምን ቃል ትገለፃለህ አምታቀርባቸው ገጠመኞች እንዲህም አለ እንዴ ያስብላል
@afomiyatube3638
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልህ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌾🍃🌾🍃🌾🍃🌾🍃🍃👏👏👏👏👏 በርታልን የእኛ ውድ መምህር
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን በርታልን
@eyobman13
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ።
@mariyammg9866
4 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የሚገርመው ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ይባርከን በእውነት መምህር በጣም ድንቅ ይለኛል የምታቀርበው እኮ ወደተግባር የገባ ሰው በጣም ነው ለውጥ ያለው
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን በእውነት እንዴት ያለ ትምህት ለነብስ የሚሆን ምግብ ነው የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክ
@askalechdagne3655
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ለዝች ብላቴና የደረሰው የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ይጥራል በህይወታችን ሁሉ አሜን እናመሰግናለን
@bal489
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ የአንተ ትምህርቶች ሁሉ በጉጉት ነው የምጠብቀው እኔ የአንተ ትምህርት መስማት ከጃመርኩ ጀምሮ ውስጤን ደስ የምል ስሜት ይሰማኛል እግዚአብሔር ፀጋዉን የብዘል።-❤❤❤
@tabesetabezhu8525
4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ልጆቹን የማይረሳ ምን ብዪ ላመስግነው እፁብ ድንቅ ነው አምላከ ጊዬርጊስ አገራችንን ይጎብኝልን መምህር እድሜውን እደማቱሳላ ያርዝምልህ እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን እንድንተገብረው ይርዳን
@ibrojemal6950
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህንይባርክልን ለኛም40 60 90 120ፍሬ የምናፈራበት ይሁንልን
@FkriAemlakeysAelewoHelefa
4 жыл бұрын
30"60"100
@youhalayyouhalay4416
4 жыл бұрын
*ወይኔ አምላኪ ለቀረቡት ቅርብ እኮነዉ የኔ ጌታ ይክበርልኝ ይመሥገን መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን ጸጋዉን ብዝት ያድርግልክ በእዉነቱ ሥት ጉድ አለ ግን በሥምአብ በርታልን እሺ ጠክርልን አተም ድረሥ ካሉክ ጋራ በርታልን ጸጋዉን በዝዝት ያርግልክ*
@tigistmoges4057
4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቅልለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እፍፍፍ በእንባ ነው የሰማሁት የህጻና ልጅ ታሪክ አቤቱ ጌታ ሆይ የህጻናትን ልቦና ስጠኝ ብቻ ማለት ወደድኩ ለእህታችንም ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኛት
@hewitz9262
4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memihr
@teferademse519
4 жыл бұрын
ጐዶሊያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው የሚገርም የሚገርም ድንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ብዙ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት
@ethrak9364
4 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ በእውነት አሰለቀሰኝ የሰማሁት ታሪክ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ይቀይራል አምናለሁ የሚጡ ንፁህ ልብና እምነትዋ ድንቅ ነበር
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
4 жыл бұрын
መምህር ብዙ የተባረኩ ሰዊችን ታገኝለህ መታደል ነው በእውነት ደስ ይላል
@TUBE-ow4uf
4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ቡዙ ትምህርቱችን አዳምጫለሁ እደዚህ ታሪክ ያስለቀሰኝ የለም !!!!
@አልሁበጌታምህረት
4 жыл бұрын
እውነት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ብዙ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ከምትለቃቸው ትምህርቶች እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ ሰመአት ብለህ በፆለትህ አስበኝ ንሰሀ እንድገባ ፅልይልኝ ደካማ ነኝ እና እኔ ባለፈው ያስተማርከውን ትምህርት ላይ ስለ ፌሬድ አስተምረህ ነበር እና ፌሬዴን ያዛባብኝ ነበር ያመኛልም በጣም አሁን ግን ወሩን ጠብቆ ነው የሚመጣው እግዚአብሔር ይመስገን ስሰግድ ስፀልይ ነው ወሩን ጠብቆ የመጣው ግን በጣም ነው የሚያመኝ እምነቱን ፀበሉንም ስቀባው በጣም የበለጠ ያመኛል ምን ላድርግ እስኪ ምከረኝ እኔ በሀጢያቴ የጎደፍኩ ነኝ በእግዚአብሔር ስም ይጄሀለሁ በፆለትህ አስበኝ
@biriyeb1178
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@SaraSara-kc3df
3 жыл бұрын
Ye giduse goriges barakat yideraselen Ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️💒💒💒💒
@pezapet411
4 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሜን አሜንን ውድ መምህራችን የጌታየ. እናቱ. እመቤቴ ማርያም. ቤትህን. ልጃችክን. በደድታ. ይኑርህ
@meseretambessa7275
4 жыл бұрын
እግዜአብሔ ይባርክህ ወንድሜ እንደዜህ አይነት ትምህርት የትም አይገኝም ደግም ደጋግመ ይባርክህ ትልቅ ተምህርት ነው የሰጠህን ተባረክ የሜቀጥለውን በጉጉት እጠብቃለሁ ሰላም ሁንልን
@hana.mebratu
4 жыл бұрын
አምላካችን ሁሌም ድንቅ ነው ተዓምር አያልቅበትም ... ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አብዝቶ ይባርክህ ይርዳህም ...እልፍ ነፍሳትን ከሲአል እሳት እየታደግህ ነው እግዚአብሔር ዋጋህን አያሳጣህም....ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል የህይወትን መንገድ የብርሃንን መንገድ የመዳንን መንገድ ይምረጥ ይዳንም!
@mamMam-ok4wq
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የተባረከች ልጅ ነች እግዚአብሔር ያክብርልን
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሰምርላት ሰማዕቱ ከእርሷ ጋር ይሁን በጸሎት አስቡኝ መምሕር ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
@ዘሚካኤልገኒ
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ምን እንደምልህ አላውቅም ታሪኩን ስሰማ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ብቻ በቤቱ ያፅናህ ከነመላ ቤተሠብህ ይህ ታሪክ የኔም ህይወት ነበር ብቻ አሁንም በስደት ላይ ነኝ ገና አልተፈታሁም ግን በመናፍስት ሴራ ላይ ብዙ ተምሬአለሁ ከናንተ ለሀገሬ እመብርሀን ታብቃሽ በሉኝ
@askalechdagne3655
4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ህይወት ብርቱ ሰልፍ ነው አይደለም የሚለው መጽሃፍ ቅዱስ እግዝያብሄር ይድረስላት አሜን ግሩም ነው እንዳንተ አይነቱን መምህር እግዝያብሄር ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን
@mahletzemikaelbitanya9949
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ለቀረቡት ቅርብ ነው የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን ምልጃና ጥበቃው አይለየን አሜን!!!
@fasttrakfasttrak1122
4 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዬርጊስ ሰመአቱ የኔንም ህይወት አሳምርልኝ ሀጢያቴን አስተሰርይልኝ ቤተሰቦቸንም ባርክልኝ ለንስሀ አብቃን ከዳቢሎስ ስራም አንተ ጠብቀን
@brhanaregawi5034
6 ай бұрын
እኔ ወዶዋሃላ እያየው ነው የምሄደው እና በእምባ ነው የማዳምጠው ይገልማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ
@abebaabraham8227
4 жыл бұрын
ተባረክ መምህር እጅግ የሚገራርሙ ገጠመኞች ናቸው ይምታካፍለን። እናመሰግናለን።
@ygermal1
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እዴት ብየ እደማመሰግንህ መቸም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የጠላት ስራ ሁሉ ሲበተን የተዘጋው ሁሉ ተከፈተ ብርሃንህ ለሌሎች እየደረሰ ፍሬ እያፈራህ ነው ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ለእናቱ ለወላዲተአምላክ ክብር ምስጋና ይሁን።
@yetneberkgebreyes5316
4 жыл бұрын
ለምን እያነባሁ እንደምሰማ አላውቅም ። ዓምላክ ሆይ አመሰግንሃለሁ ። ጌታ ሆይ ህዝብእን አድን። አገልግሎትህን ይባርክልህ።
@hyme7165
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ
@ወለተምካአል
3 жыл бұрын
በውነት ልቡ ይሰቡርላ ቃለ ህውት ያሰማልን መምህርችን😭😭😭🙏😢
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃል የለኝም ቤተክርስቲያንን ድህነት ናት የዛሬው ግሩም ነው አልቅሼ ልሞት ወይኔ ህፃኗ እግዚአብሔር ያሳድጋት በእውነት ግሩም ነው ስማዕቱ ስንት ነገር አድርጎልኛል ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እህህህ ጠንቋዩ ግን ምስኪን የክርስቶስን ፍቅር ሳያይ ንስሃ ሳይገባ እግዚኦ አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ
@balesh4790
4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን/፫ በጣም ይገርማል አስለቀሰኝ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ ገጠመኙ በጣም ያስተምራል በርታ በፀሎት አስበኝ
@ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤናጋ ያድልዎት ወለተ ማርያም እያሉ በፀሎት ያስቡኝ በእግዚአብሔር መምህር በእውነት እርስዎ በሚያስተምሩን እየተከታተልኩ ነበር ፀሎት አድርጌ ስተኛ ያስፈራራኛል በቃ ቀን እማያስፈራው ሁሉ ያስፈራኛል ሀጢያተኛ እና ደካማ እህታችሁነኝ ከሳዊድ በፀሎት አስቡኝ
@yemariam2110
2 жыл бұрын
Memeher yenai bete sebalu dese yelal ke lemagne yeleke. Kalehiwoten yasemalen wendemachen 💚 💛 ❤️
@mahatesfaye6832
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ይወት የሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዛአብሔር ይመስገን በዝች እፃን አድሮ የሰረው ድቅ ስራ ስሙ የተመሰገን ይውን ምጣይም እቅፍ አርጎ ያሳድጋት ሰላማቸው ይብዛላቸው 👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@kokoebkokoeb8218
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነቱ በጣም አስተማሪ የሆነ ነው የምታቀርብልን ሁሉ እግዛብሔር ይባርክክ ፀጋዉን አብዝቶ ያብዛልክ እህተ ማርያም ብለክ በፀሎትክ አስበኝ በስደት አለም ላይ ነኝ ያለሁት
@HautHapah
Ай бұрын
በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው መምህርየ❤❤❤
@danielbeyene6894
4 жыл бұрын
ቃለሒወት ይሰማልን በኦርቶዶስ ትዋህዶ እምነት መኖር መታደል ነው እግዛብሔር የትመሰገነ ይሁን::
@tsigeredawerku678
4 жыл бұрын
አዉ እዉነት እፅብ ድንቅ ነዉ ያምላክ ስራ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እኛንም በፀሎት አስቡን
@salamsalam8060
3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱሰ ገወርጌስ የኔን እናትም በኔ ምክንያት አድኖልኛል
@sajj5852
3 жыл бұрын
ቀላ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ለኛም የምንሰማበትን ልቦና ያድለን
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋው ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ አረ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ክብርና ምስጋና ይግባው በጣም ይገርማል እኔ ቃላት የለኝም ገረምኝ ተንቀጠቀጥኩኝ ወዮ እኔም ልቤ እንደህፃን ባነፃልኝ
@shakirashaky8100
4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ቃላት ያጥረኛል ይህ ገጠመኝ የብዙ ሰው ሂይወት የሚቀይር ነው በርታልን እኔ ባጋጣሚ ገጠመኝ 37ን ነበር ለመጀመርያ ቀን የሰማሁት ይገርማል ከዛን ቀን ጀምሬ እያዳመጥኩ ነው አሁን 29ደርሻለሁ እግዚአብሄር ይርዳ ያየሁትም ህልም አለ እግዚአብሄር ይመስገን ያልተሳተፍችሁ በሳተፉ ሽር አድርጉ ብዙ ሰው የሚድንበት ነው
@harag6561
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ካንተ ቡዘ ተምሪያለ የምትለው ነገር ሁሉ አዛሀኛው በህይወቴ ያየሁት ነው እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን በጰሎትክ አስበኝ
@ismaialismail105
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@teferademse519
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋት ህፃኑዋን ልጅ የታመመችው እህቱዋንም ጨርሶ ይማርላት ቅዱስ ግዎርጊስ ሰላማዊ ህይወት ይስጣቸው ህፃኑዋን እና ልጆችህን በዝማሬ እንጠብቃቸዋለን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@mamalove6774
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰውን ታሪክ ለመቀየር እግዚአብሔር ብዙ መንገድ አለው በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው የነገርከን እኔ ብዙ ተምሬአለሁ እኔ ግን ልጄ ስትቆርብ በጣም ነው የባሰ የምታበሳጨኝ ምንም አትሰማም አንድጊዜ እንደውም ቆርባ መታ የአታት አመት ተኩል አምስት አመት እያለች ነው ዛሬ ላይ ሆኜ ይቆጨኛል ቆርባ መታ ምነግራትን አልሰማ እቤት አልቀመጥ ብላኝ በቃ ትዕግሴትን አስጨርሳኝ በጣም መታውዋት በፈጠረህ መምህር ለልጄና ለእኔ አስካለ ማርያምና እህተ ገብርኤል ብለህ በፀሎትህ አስበን ያገልሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን።
@ያልፍይሆንአይጊዜ
4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእንባ ነው የሰማሁት የዚች ህጻን አምላከ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን ፫ ልቤ ነው የተነካው ጥሩ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ።
@Sintayehu_21
Жыл бұрын
ይህን ታሪክ ስሰማ የአድዋ ቀን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ላይ አስለቃሽ ጭስ ሲወረውሩ አይዟችሁ አትፍሩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያድናችኋል ብላ የተናገረችው ህፃን ትዝ አለችኝ
@መፅናኛዬ.ድንግልእመቤቴ
4 жыл бұрын
መመህር የህይወትን ቃል ያሰማልን ቃለት ያጥረኛል ስለእውነት. ስላተ ብቻ ኒርልን
@bilenassefa134
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ገጠመኝ ነው ከሁሉም ደስ የሚለው ነፍሳቸው መዳኑ ትልቅ ትምህርት ነው
@የቅድስትድንግልማርያምልጁ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም አስተማሪ የህይወት ገጠመኝ ነዉ እነሱን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ንሰሀ እንድገባ እማምላክ ትርዳኝ በጉጉት ነዉ እኮ የምጠብቅህ መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@wanshtango5116
3 жыл бұрын
በጣም እየተማርኩበት ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር
@maydotnebiyu4802
4 жыл бұрын
Your stories have become my daily eat.
@simartyalsima9177
3 жыл бұрын
ላንቺ የደረሠ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን በረከትሽ ይደርብን 😭😭😭
@kokobegizaw3172
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይውት ያስማልን
@fekeretasen6453
4 жыл бұрын
እግዜቤሄር. ይመስገን. መምህራችን. በጣም ተገርሜ ነው የሰማሁት. እግዜቤሄር. ስራው ዲንቅ ነው የተመሰገነ ይሁን እኔ. ስለመንፈስ በፊት አላውቅም. በጣም ሂውቴ ምስቅልቅል አለ ከዛ በጣም ወደ እግዜቤሄር. ሳለቅስ. ጎዳና እንዲወጣ አረገኝ ምክናየትም ዘመዶቸ ቁጭ በይ ሲሉኝ አይ ቁሚ ብሎኛል እላለሁ ተኝ ሲሉኝ አልተኛም ማነው እንዲህ ያለሽ ሲሉ አላውቅም ፈሩ. እናተ ያወራል ውስጥ ምንም አላውቅም አላመልክም ቆሻ ሻቢሆን ብአንሲቸ እበላ ለሁ ወዘተ. ተዘርዝሮ አያልቅም ግን እግዜቤሄር. ሳዲነኝ አውቃለሁ ለምን እንደማደርገው በፊጹም አላውቅም. እናተ መጨረሻ አባር ሩኝ እናቴ ቤተክሪስቲን በረ ላይ ቁጭ አልኩ. አንዲቀ ደህና ዘበኛ አሳደረኝበሁለተኛውቀን እንደኔ መንፈስ አዲሮበታል መሰል. አባረኝ. ከዛ መንፈሱ ያወሪል መርፌ እንደማስተክል. ያወራል እውነትም. ተኝቸ በፍጹም አልሰማም ዲንጋይ ማለት ነኝ አደለም አንዲ ሰሞን ሰው ቁሞ. አላይም እናም ስነሳ. መርፌው በጎን አጥንቴ ገባ. ሁልግዜ ደም ይፍሰኝል አጥቶ ልይ ስ ሰካ እራሴን መቆጣ ጠር አልችልም እንዳህያ ምልት ነው እግዜቤሄር. ግን ታላቅ አምላክ ነው ከነመርፌው አረብ አገር መጣሁ ጌታሆይ ምርመርውን አሳልፈኝ አልኩት አሳለፈኝ ከዛ በፌት ግን. እመቤታችን ኪዳነ ምህረት. አማለደችኝ. ስራ ሲበዛ እዚህ. በጣም አመመኝ. ቅዲስ ሚካእልን ነገርኩት በውነት እኔ ን እንድህ እንዲሆ ሰው አርጎ ከሆ ነ መርፌውን. ለንስ ስጣቸው አልኩት ከዛ ቀን ጀምሮ እኔ ጤነኛ ነኝ አሁ እረብ አገር ንው ያለሁ.እግዜቤሄር. እ ብላችሁ ያ ያችሁ አመስግኑልኝ. መ ምህርችን በውነት እዲሜ ከጤና ጋ እብዝቶ ይስጥህ. አሜን
@ስአሊለነቅድስትስአሊለነቅ
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈረሰኛ አባቴ ሁሌም አሸናፊ ነው
@טזטה
Жыл бұрын
እውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አንተ በጣም ባለውለታየ ነህ መምህር እኔ የምኖረው ከሚታየ ጋር ነው የምኖረው እና እሷ ዮሁዲ እምነት ተከታይ ናት እና ቤተክርስቲያን ስሄድ በጣም ታኮርፍኝአለች መምህርየ ስልክህን ቁጥህርህን እፈልጋለሁ ያለሁት እስራኤል ሀገር ነኝ ያለሁት
@የድንግልማርያምልጅየቅድስ
4 жыл бұрын
ውይ በመብርኃን ይህን ቅዱስ ቃል ላሰማኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሚጣዬ እህቴ በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ሚካኤል እያልሽ አንቺን ባታይው እንኳን ስማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይነግርሻል እና ፀልይልኝ ሚጣዬ በጣም ኃጥያት ብዝተዋል እይይይይ
@zelujira8811
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቁጥር 35 ሳዳምጠው ሰማዕቱን ስም ጠርተህ ቁጥር 28 የልጅቱዋ ታሪክ ብለህ ስሰማ ቅዱስ ጊዮርጊስንከነፈረሱ በጣም ነው የምወደው አዳመጥኩት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
4 жыл бұрын
እኔ ለዚህ ቃላይ የለኝም የእግዚአብሔር ስራ ከአይምሮ በላይ ነው እባክህ መምህር በደብ በርትተህ ቀጥልበት ብዙ ሰው ይድናል
@tigsityoutubetigsit6623
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)ልዩ ትምህርት ነው።
@sabaghumbot5485
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን ።የጎዳና ልጁች ለእግዚአብሔር ቅርብ ናቸው ልባቸው በጣም ንፁህ ነው ርህሩህ ናቸው ለስው ያዝናሉ እኔ በቅርብ እንድ እህት እውቄ ነበረ ነብሱን በእፀዳ ገነት ያኑራት። በጣም ነው ንፅህናዋን የተረዳሁት ለእግዚአብሔር የምትፀፈው በጣም ይገርማል ነገር ግን ስው እያመናቸውም ፍቅር እያገኙም ለዚህ ነው ብዙ ግዜ የሚናደዱት ።
@godisgreat1630
4 жыл бұрын
ውይ እስግማሽ ድረስ እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት እኔ አፈር ይብላኝ አጀቴን በላችው ልጅቱአ ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ አይለያት አሁንም መ/ር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
1:22
በቤተክርሰትያን መካሪ ሰገኝ ለመዳመጥ በጣም ንዘጋጃለንን
ሰሰን ሾው sesen show
Рет қаралды 1,6 М.
7:33
"መልካም ልደት"-በዘማሪ አለማየሁ በቀለ ድንቅ የልደት መዝሙር አድምጡት ለወዳጅዎም ያካፍሉ 19 July 2024
ኤሊኤዘር ሚዲያ Eliezer Media
Рет қаралды 1,4 М.
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
59:48
35ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
7:45
ሰላም ቤተሰቦቺ
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 553
13:44
Anchor News የኦሮሞ ነጻነት ታጣቂዎች አዲስ አበባ አቅራቢ ውጊያ ላይ ናቸው፥ በጎንደር የአብይ ሰራዊት ኪሳራ፥ ከ1ሺህ በላይ የጠፉ ፌደራል ፖሊሶች፥
Anchor Media
Рет қаралды 22 М.
46:29
151ኛ D❤ ልዩ ገጠመኝ፦ልጆችና አባት ሳያውቁ ሚስትየው የሰፈሩ የታወቁ ካዳሚ የሆኑ እናት ( አኬራ ዱቢፍቱ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 27 М.
5:01
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4,5 М.
1:06:22
26ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
ኤርሚ አፋጠጣቸው| FELEGEATNATYOS | ERMI HD |
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 33
1:30:44
29ኛ ገጠመኝ ድምጹ የተስተካከለ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.
2:50:12
79ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 21 М.
1:09:26
34ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.