No video

34ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 39,848

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

34ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 301
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
34 ደርስኩኝ ክብር ልድንግ ልጅ በ5ቀኑውስጥ💚💛❤ ተባረክ ውንድሜ❤🌷
@user-pr9zt2yw4e
@user-pr9zt2yw4e 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን ምን ጊዜም ስለሱባኤ ታስተምራለህ በስደት ሁነን ግን ሱባኤ አንችልም እግዚአብሔር ለሀገሬ እንዲያበቃኝ ወለተ ማርያም ብላቹህ አስቡኝ በዚህ የህይወት ታሬክ በምታቀርበው በእውነት ቡዙ ትምህርት እያገኘን እበት ነው አንዲት እህቴ. እንኳን ጸሎት ልታደርግ እና ስብከት ስትሰማ መንፈሱ ይደፋታል ጸሎት ማድርግም አይችልም ስገጅ ስላትም እሽ አትለኝም ነበር አድቀን አባታችን ሀይ አለማምጅኝ ብላኝ እያለማመዱሁት መንፈሱ ጣላት ባፍ ባፍጫዋ ድም ያስተፋታ መንፈሱ ሲነሳባት አሁን ግን የምትለቀውን የህይወት ታሬክ ስትሰማ ምንም አያማትም መስገድም መጸለይም ጀመረች በእውነት ደስ ብሎኛል መንፈሱ እንዱታሰርላት ወለተ ሚካኤል እያለቹህ በጾሎት አስቦት
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 жыл бұрын
አሜን :
@kariyachankariyachan3731
@kariyachankariyachan3731 3 жыл бұрын
መምህር እኳን በሠላም መጣህልን እኔ ስደተኛ ነኝ ግን በስደት አለሙውጥ ብዙ ነገር ተምራለሁ አደኛ የአባ ግርማ ወድሙ ትምህርት ለውጦኛል ሁለተኛ የመምህር ተስፋዬ እና ወገኖቼ አዳዴ ስደትም የምንመጣው እግዛብሔር ላስተምረን ፈልጎ ይሆነል ይህን ያልኩበት ምክንያት እኔ ተለውጪ ቤተሰቦቼንም ለመለወጥ እየጣርኩነው በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹሁ ለሚያስተምሩን እድሜና ጤና ይስጥልን የእግዛብሔር ጥበቃ አይለያቹሁ ፀጋውን ያብዛላቹሁ አሜን አሜን አሜን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴተ ደስ የሚል የነብስ ምግብ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህራችን ፣ ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ።
@netsanetgest284
@netsanetgest284 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄርን አመስግኑ ምህረቱ ለዘላለም ነዉና የሁላችን ሸክም
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፍሽ ድንግል ፀጋውን ታብዛልህ አሜን!!!
@asmarech591
@asmarech591 3 жыл бұрын
መምህረ እግዛብሔረ ይባረክህ በጣም አሰተማሪ ትምህረት ነው እየሰጠህን ያለህው ፈጣሪ ይባረክህ
@alainaln9868
@alainaln9868 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መመለሷ እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር! ወድሜ ብትችል አጸዴ ማርያም ብለህ በጾሎትህ አስበኝ ቃለሂወት ያሰማልን ጸጋ ውን ያብዛልህ እረጅም እድሜም ያኑርልን!!!
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏
@user-nq8qz4nj6b
@user-nq8qz4nj6b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ 😆😆😁😁😁😄😃😀🤣😂😅😅 የዛሬው ያስቃል ወይ ፖስተር ድሮስ ለጥልቁ መንፈስ እየተገዙ ምን ይፈውሳሉ 😆😆😁😁😂😅😅 ቸ ፈረሴ አይ አለመያዝ ። በህልምም ስለገንዘብ ነው የሚቀባጠሩ አሁንም ስለገንዘብ ነው የሚኖሩት ሆዳቸው አምላካቸው ነው ልቦና ይስጣቸው ከእነሱ ብሶ የተዋህዶን አባቶች ይሳደባሉ ስው መሳይ ሁሉ በክርስቶስ ስም የሚነግዱ ናቸው ያገኙትን ሴቶች የሚመኙ እግዚኦ ብቻ ወገኖቼ ከዚያም ከዚያ አትበሉ ሃይማኖት አንዲት ናት ሌላው ሁሉ መጤ ነው አጭበርባሪ ናቸው እንኴንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ተመለሽልኝ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በርች
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@henokfseha8164
@henokfseha8164 4 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር እግዛቡሄር ይመስገን የት ነው የነበርሽ ሳይሆን የትነው ያለሽው ነው የምለውእግዛቡሄር መጨረሻ በሰላም በቤትዋ ተመለሰች እግዛቡሄር ከሱዋ ይሁን ላንተም እግዛቡሄር ይጠብቅህ ።
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x 3 жыл бұрын
ወይኔ ህይ የኔ ታሪክ ነው ግን እናቴ አሁንም መሃል ቁማ እያንሰላሰለች ነው እኔ እና ወንድሜን ወልታ ከአባቴ ተፋታች እኔ ታላቅ ወንድሜ ታናሼ እና እና ወንድሜ ኦርቶዶክስ ነን እናት እና አባቴ ሙስሊም ናቸ መምህር ታሪኬ ብዙ ነው ሙሉ ሁኜ በሙሉ ምስክርነት እቀርብ ዘንድ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኝ ፀልዩልኝ
@deluredei2227
@deluredei2227 3 жыл бұрын
Egzabher yerdasch
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን። መመለሷ መልካም ነው
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
መምህር ግርማን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርካቸው እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላቸው
@user-ie6hq7xw9g
@user-ie6hq7xw9g 4 жыл бұрын
ፈጣሪዬ የዛሬው ገጠመኝ ደሞ የኛ ቤት ጉድ ነው እግዚአብሔር ሆይ እርዳን መምህር እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ እመብርሃን እናቴ በሰላም ለሀገሬ አብቂኝ
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
አሜን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 4 жыл бұрын
አሜን
@rozatefera7270
@rozatefera7270 4 жыл бұрын
የኔም አጎቴ የጎቶቸልጆች ሁሉም ሰልመዋል ይገርማል ምስጥ ብለዋል ልቦናቸዉን ይመልስላችዉ በጣም
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔ የኛ ቤታ ጉድ ነው እህቴን መናፍቅ አርጎብኝ ነብር ግን አሁን ውድ እምነትዋ ተመልሳለች እግዚአብሔር ይመስገን ሳቀጥል አክስቴን አስልምዋታል ልጆችውንም ሁሉቱ እስላም ሁሉት ክርስትያን ነችው የቢሎስ ስራ ምህንን ምን እወቅ በላችህ ነው እግዚአብሔር ፁጋውን ያብዛልህ መምህር እነሱንም ከዳቢሎስ ምርኮ ያውጣችው
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንተንም አባታችንን ፈጣሪ እርጂም እድሜ ይስጥልን ለመምህር ግርማ ያቆይልን።
@user-hw7wx8cz2q
@user-hw7wx8cz2q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በጣም የሚያስተምር ነው ብዙም እየተማርኩ ነው በእግዚአብሔር ስም ይዦሀለሁ ካላስቸገርኩህ ወለተ ሰመአት ብለህ አስበኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ
@gorfuabeba4255
@gorfuabeba4255 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በሱ ሆነ! አምላካችን በኛ ተስፋ አይቆርጥም ከዚሁሉ ድካም በኃላ እህታችንን በልጆቿ አማካኝነት ወደቀደመው እውነተኛዋ ሐይማኖት መመለሷ በጣም ደስ ይላል እሷን የጎበኘ አምላክ እኛንም በይቅርታው ይጎብኘን። ለመምህራችንም ቃለ ሕይወት ይሰማልን ።
@user-xh1wi8rx2p
@user-xh1wi8rx2p 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያስማልን እኔም ማሀል መገድላይ ነበርኩግን ትመትህን ሰምቼ ትክክለኛውን መገድ ይዣለው እውነት መምህር የመጀመርያ ቀን መንፈሶች ሲጫጩ ነበር ያደርኩት ግን ንሳ ከገባውና መስገድ ስዘምር ድራሻቸው ጠፋ እውነት መምህር እድሜ ከሚሉ ጤናጋር ይስጥልኝ
@BS-eb9km
@BS-eb9km 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ በርታታታ በአንተ ላይ አድሮ ቃሉን እንድንሰማ የፈቀደ። መድሀኔያለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
ትልቅ እህቴ ሙስሊም ሁናለች በጣም ጨቆኛል እኔም ውጭ ነኝ ያለሁት በጣም ተመስጣለች ወስደዋታል እዛም ሁና አልዳነችም ወደዛ የገባችው በህመም ምክንያት ነው ታሪኩ እረዝም ነው በጣም አሳዛኝ ህይወት ነው ያሳለፈችው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያለችሁ ወደ ሀገሪ ስገባ እሞክራለው ለመመለስ እሶን
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@rahealtadesse8485
@rahealtadesse8485 4 жыл бұрын
ትገጠመኝ ስሚ ሀሉን የክርስትና ስሞአን እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ እንደአስተማረው
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
@@rahealtadesse8485 እሽ እህቴ
@kebide2231
@kebide2231 4 жыл бұрын
ይህን link ላኪላት።
@hiwottube675
@hiwottube675 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳን እህቴ እኔም ወንድሜ ሙስሊም ሆኖ እናት አባቴን እየበጠበጠብኝ ነው ለሀገራችን ያብቃን እግዚአብሔር ጋር እንመልሳቸዋለን የመናፍስት ስራ ነው እምነታቸውን ወደእስልምና እሚመራቸው
@user-yq9qv6cw9l
@user-yq9qv6cw9l 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ 34ኛ ያላቹ ይሄው እናዳምጥ
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-xh7ti6qf8y
@user-xh7ti6qf8y 4 жыл бұрын
*_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ_* *_ወይኔ የዛሬ ልዩ ነው በጣም የልጆቹ ነገር ደስ ይላል ስለ ሁሉም ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን በእውነት እኒህን ልጆቹን ቅዱስ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን አሜን_*_ በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን አሜን_
@hanatesfaye2536
@hanatesfaye2536 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@yenetube1721
@yenetube1721 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሀይወት ያሰማልን እኔም እምነቷን የቀየረች ጓደኛ አለች በህልሜ መቶ ሰለሚ የሚል ታየኝ አለች ክርሰቲያን እያለች ክርስትና ስሟን ጠይቄ ነገረችኝ እጄ ላይ ጽፌ ጸልይላታለሁ አንዴ ግን ህልም ታያት ቄስ መቶ ጸበል ሲረጫት መንፈሱን ውጣ እያለ ብላ ነገረችኝ እግዚአብሔር ይግለጽላት ወለተ ገብርኤል ክርስትና ስሟ ነው አንተም ጸልይላት
@hiwethagos6290
@hiwethagos6290 Жыл бұрын
የእግዚኣብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏ኣዎ መምህራችን በጣም ብዙ ሰዎች ይጠይቁናል ግራ ያጋቡናል እኛ ደሞ ትምህርት ያልተማርን ናላወቅን ሰዎች በጣም ይጨንቀናል😥
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🤲🤲🤲
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ትክክለኛዋ እምነት መመለሷ ደስ ይላል
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
@mamMam-ok4wq
@mamMam-ok4wq 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን
@netsanetasefa6169
@netsanetasefa6169 4 жыл бұрын
የአባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርት በጣም አስተማሪ አባታችን ሆይ የሚለውን ፀሎት እቤት ውስጥ መፀለይ አጥያት ነበር የሚመስለኝ እሄን ያክል የህውቀት ማጣት ውስጥ ነበርኩ ግን መምህር ግርማ የለቀቁትን ቪዲዮ ሳይ እራሴን ቤተሰቦቼን እንዳይ እረድቶኛል ታዲያ ግን የቤተሰብ ዛር እና መተት እንዴት ከፊት እየቀደመ መንገዳችንን እየዘጋ እያየሁ ነው ቤተሰቦቼ እስካሁን አልነቁም አንዳንዶቹ አማላክ ነው አትንኩት ይሉኛል አንዳንዶቹ ተረት ነው ሴጣን በኔ ላይ ስልጣን የለውም እያሉ በመንፈስ መታመምን መጎዳትን እንደውሸት እየቆጠሩት በኔ ላይ እርኩሱ መንፈሱ ቢያዝም እንዳልበረታ አዚም እየለቀቀብኝ አለሁ ብቻ አምላክ እንደኔ ያለውን ቤተሰብ በምህረቱ ይጎብኘን፡፡
@keaman2432
@keaman2432 4 жыл бұрын
መምህር ተስፍሽ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን !!!!! መምህር ተስፍሽ አንድ መልእክት አለኝ እሱም ምንድነው በኛ በኦርቶዶክሳውያን ሚዲያ መንፈሳዊ ትምህርት በድራማ በእጫጭር ድራማ ( ሲት ኮም ) ቢኖር ለትውልዱ እንዴት ጥሩ ይሆን ነበር ለምሳሌ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ነው ግን አንዷን ስንኝ በድራማ መልክ ዘውትር በተመሳሳይ ሰዓት ቢቀርብ ይለመዳል ልክ ቤቶች ድራማ ህፃናት ሳይቀሩ እንቅልፋቸውን ሳይተኙ እየጠበቁ እንዳስለመዱት ቢኖር ቢለመድ ብሎ ውስጤ ያስባል እና ነው
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
@mimiyeada8842
@mimiyeada8842 4 жыл бұрын
እያዳመጥሁ የምጠማበት ሁኔታ ላይ ነኝ መምህር አንድ ቀን አወራሃለው ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@user-ot7mn3wj3c
@user-ot7mn3wj3c 3 жыл бұрын
እግዚአቤር ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት አስተማሪ ነዉ የሁላችንም ቤት ዉስጥ ያለነዉ እኛም ማስተዋሉን ይስጠን
@mihreteabandebrhan9742
@mihreteabandebrhan9742 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሕይወት የስመዓልና መምህርና ተስፋየ ቅዱስ እግዚኣብሔር ጸጋ የብዝሓልኩም።
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@danielhagos5513
@danielhagos5513 4 жыл бұрын
ለመምህር ቃለህይዎትን ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን⛪️🙏
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
መምህራቸን እግዜያብሄር ይጠብቅል የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ በርታልን በፀሎት አሰበን ቃላዌት ያሳምልን
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 жыл бұрын
መጣህልንየኛ፣ምርጥ፣ጀግና፣ኦክቶዶክስ፣ኑርልኝ፣እግዚያብሄርካንተጋርይሁን
@mamalove6774
@mamalove6774 4 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው መጀመሪያ ላይ በጣም እያሳቀኝ ነበር መጨረሻ ላይ ግን።የልጆቹ ሁኔታ በጣም ያሳዝናሉ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን።በመጨረሻ በቅድስት ቤተክርስቲያን።በመመለሱአ በእውነት ወንድማችን።ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምክ ይብዛ መምህር ተሥፍሺ እዴት ነክ በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን እርኩሥ መፈሥ እግዚአብሔር ይገሥጸዉ የሠዉንልጅ ያከራትታል በርታልን ጠክርልን ብዙ ነገር ነዉ እየተማርን ያለንዉ በእዉነቱ*
@yeshiebre7300
@yeshiebre7300 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለሒወትን ያሰማልን በጣም ብርታት እየሆነን ነው ትምህርትህ መምህር በርታልን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 жыл бұрын
መምህራችን : መምህር : ተስፋዬ : ቃለህይወቱን : ያሰማልን : መንግስተ : ሰማያትን : ያውርስልን : የልጆችህ : አባት : ያድርግህ : መላ : ቤተሰብህን : ይጠብቅልህ ::
@user-sc9jk7vl5c
@user-sc9jk7vl5c 2 жыл бұрын
ቃለ ሕወት ያሠማልን መምህራችን
@kokobegizaw3172
@kokobegizaw3172 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይውት ያስማልን
@user-lq5zw6kt9t
@user-lq5zw6kt9t 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዛቤር ይመስገን።
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እባካቹ እኔም ትልቅ ለሰዎች አስተማሪ ይሆናል የሚል ሀሳብ እና ምስክርነት አለኝ ግን አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ እናቴም ከአህዛብነት ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ይመልስልኝ ዘንድ በፀሎት አግዙኝ እኔ እና እናቴ ውጊያ ለይ ነን ተመለሽ ብያት አስብበታለሁ ብላኛልች
@deluredei2227
@deluredei2227 3 жыл бұрын
Egzabher tarik yekayeral ayzosh
@gebrialkudusi3882
@gebrialkudusi3882 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህ መምህር በጉጉት ነው የምጠብቅህ ብዙ ነገር ያላወኩትን እያወኩ ነው ቤተሰብ ብዙ የዛር መንፈስ ነበር
@user-fj1ly3ek4g
@user-fj1ly3ek4g 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@user-bh9gq1yn1f
@user-bh9gq1yn1f 4 жыл бұрын
እውነት መምህር አልቅሻለሁ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@user-cg9yi6hk2i
@user-cg9yi6hk2i 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህየውት ያሠማልን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@eissaalkayed-kh4rz
@eissaalkayed-kh4rz 10 ай бұрын
Uuuuuuuuuuuffi jiradha bararisisa keya waqqayo bara jireya keesani issin aebisu ❤❤❤
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ አላውቅም ምን እንደምንህ ቅን ነህ መምህር
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን ኑርልን በጣም ይገርማል እንክዋንም ተመለሰች ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@user-ut2dn1dj7d
@user-ut2dn1dj7d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ምስጋና ይሁን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ከጠፋው ማንነታችን መልሰን😭😭😭መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@sisiteteklemariam1582
@sisiteteklemariam1582 4 жыл бұрын
አሜን እግዢአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Mimibiz03
@Mimibiz03 4 жыл бұрын
Thank you so much Memhir Tesfaye for answering the question I had. And I appreciate your for sharing these educational stories. Listening to your teachings, I stopped to count the numbers of my “segdete” I do it every night till I get tired. Maybe I will share my testimony with you someday. May God help me! I look forward to learning more if your teachings.Thank you 🙏🏽
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmale
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህር ተስፋዬ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳት መጨርሻዋን ያሳምርው 34ኛ ገጠመኝ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnn Kalehewetin Yasemalin Memihirachin Kezih Belayi Yemitagelegeilibet Tsegawin Yabizalih Amen Amen Amen
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin 🙏🙏🙏
@samri3503
@samri3503 4 жыл бұрын
በየጊዜዉ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የማዳን ጥበቡን ለምታስተምረን ለመምራችን ላንተ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከዚሕም በላይ ጥበቡን ይግለጥልን ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሕ
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡መምህር
@hulumtayegetyehulumtayeget1228
@hulumtayegetyehulumtayeget1228 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እውነት ምን እንደሚባል ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ መንፈስ እስራት የተፈታን ያድርገን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 4 жыл бұрын
ልዑል እግዚያብሂር ይርዳህ ብዙ ትምርት ሰጪ ነው በእውነት ትውልድ አያቅም ዛር እደሚዋረስ እስከ ሰባት ትውል ይዋረሳል ያባታችንን መምህር ግርማ ትምርት ከሰሙ ካዩ ሊረድ ሊያቁ ሊነቁ ይገባል እባካቹ ወገኖቺ በነዝ መምህር ተጠቀሙ
@hiwottube675
@hiwottube675 4 жыл бұрын
ተመስጨ ነው እማዳምጠው ምክንያቱም አያቴ ነፍሷን ይማረውና ጠቋይ አርጓት አባቴ አስተዋት አክስቴ ላይ ተላልፏል ያም አልበቃው ሁሉም እንዲያመልኩት ይፈልጋል ሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ አክስቶቸን ከባዕድ አምልኮ እንዲወጡ
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ነው። የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር የዲያብሎስን ስራ ሁሉ ያፈራርሰው ።
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
ሰለ ሁሉ ነገር እግዝአብሔር ይመሰገን አሜን
@genetgenet1516
@genetgenet1516 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር ይመስገን ክንኳን ተመለሰችልን
@saraeth6752
@saraeth6752 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህራችን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ሰለ ሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@abezuzewude4433
@abezuzewude4433 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💕
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን::
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 4 жыл бұрын
መምህር የሚያስተምር ትምህርት ነው
@senialemu1077
@senialemu1077 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ በህይወት ያሰማልን በእድሚ በጸጋ ይጠብቅልን
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር መምህር ወንድሜ ቃለ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለሱ
@netsanetasefa6169
@netsanetasefa6169 4 жыл бұрын
መምህራችንም ቃለ ሕይወት ይሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በሱ ሆነ! በጣም ደስ ይላል እሷን የጎበኘ አምላክ እኛንም በይቅርታው ይጎብኘን።
@gff7556
@gff7556 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሄረ ይመስገን ሁሉበሱ ሆና በጣም ደሰ ይላል እሷን የጎበኘ አምላክ እኛንም በይቅረታ ይጎብኘን
@hilinatariku5043
@hilinatariku5043 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalheyot yasemalgn memmeher
@meronalazar1770
@meronalazar1770 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@user-se4kd9kv4k
@user-se4kd9kv4k 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hywet yesmalena
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ገጠመኝ ነው ዋናው መጨረሻው ማማሩ ነው ተመስገን
@user-bb6kt6tv8g
@user-bb6kt6tv8g 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫🕊🕊🕊❤💛💚
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኔስ መቼ ይሆን ንስሐ የምገባው? ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማአርነ ክርስቶስ እንደዚም ነገር አለ አቤቱ ጌታዬ አድነነ ኧረ በጣም ይገርማል መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማል መንግስተ ሠማያት ያዋርሥልን
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መ/ር እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም ማስታዋሉን ይስጠን
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 4 жыл бұрын
እባክህን በጻሉት አስበን ከናቤታሰቤ ይሕ ታርክ እንዳለ ከሕዋቴ ገር ይማሳሰላል ከናት አባቴ አንስቶ እስከ አሁና ሰዓት በራሴ ሕይወት ውስጥ እና እነቴንም ያጣሁበት ቤታሳቤ ሁሉ ችግር አለ ሐይማኖትን በንቃያይርም በፃሉት አስቡን።!
@abebabelehu4599
@abebabelehu4599 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen, kale hiywot yasemalin!!!
@user-sy2ky3sm9n
@user-sy2ky3sm9n 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@masartgizwi1974
@masartgizwi1974 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A men A men A men🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒💒💖💖💖💖❤❤❤❤💒💒💒💒
@bettyrt6668
@bettyrt6668 4 жыл бұрын
Amen kale hiywet yasemalin memihir antenim ye kidusan melaekt tebakinet ayileyik stegawin yabzalik astemari tarik new
36ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
44:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
38ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:00:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 45 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
የዲያቢሎስ መርዞች በአዳማውያን ላይ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:05:06
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 11 М.
40ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
56:19
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
♥ 47ኛ እንወያይ በ  Live  (መምህራኖቻችን ....)
3:12:21
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 50 М.
32ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
53:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 38 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН