KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
34ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ከ 6 ወር በኋላ ድንገት ከእስርቤት የመጣው ተከራይና አስገራሚው አፈፃፀም
1:03:37
11ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
56:01
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
መፍትሔ 6፦ አዕምሮን የሚቆጣጠር መንፈስን ለመዋጋትና ለማሸነፍ በተለይ በከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁትን( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
Рет қаралды 62,185
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 266 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 236
@saraT22
2 жыл бұрын
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏ፍቅርተሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@ንግስቲምፅላለማርያም
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን❤
@asterdemme860
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህወሃት ያሰማልን❤❤❤
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤መምህርዬ ብዙነው የተማርኩት ለመተግበር ልቦናችንን ያብራልን 😌😌
@سميرة-ن4ي
4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንበእውነት❤❤❤❤❤❤
@EthioLidu
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ ፣በጤና ፣በፀጋ ይጠብቆት
@ዘዳነኝ
4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@yeshiichalelyeshiichalel9855
2 жыл бұрын
ቃልህውትንያሰማልን መ ምህራችን አንተ ባታስተምረን ምንይውጠንነበር እውነት😭😭😭😭
@ghghghghl2829
2 жыл бұрын
ወለተ ሀና በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌹🌹🌹👏👏👏👏
@salealhosani1206
Жыл бұрын
አሜንንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@maheletyared2535
3 жыл бұрын
የኔ ሒወት ተዘርግፎ ወጣ።መምህር እናመሰግናለን።ምናልባት ከኔ ሂወት የርሶ ትምህርት ይበልጣል ።መፍትሔ ስለአለው።አዲስ አመት ራሱ ሲመጣ ትምህርት ነው ትዝ ሚለኝ።በቃ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል። ስለ ሁሉም ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።ምናልባት በጣም ቀላል ነገር ሊሆን ይችላል ለሌላ ለጠንካራ ሰው እኔ ግን ወዲያው በጣም በትንሽ ነገር ተስፋ ቆርጣለው ልክ እንደዚያውም ደግሞ ተስፋ ሚያለመልምም ሳገኝ ቶሎ ተስፋ አደርጋለው።የእውነት እስክረሳው ድረስ የተሰበረውን ልቤን የጠገነ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው።በቸርነቱ ይቺን ቀን ላሳየን።
@yeshigeletaw6244
Жыл бұрын
በእኔ አይምሮ ውስጥ ያሉትን ነው የጠቀስካቸው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ በፀሎት አስቡኝ
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀንያለም
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen memihir tesfaye
@muluabeba4416
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@molunasir4448
3 жыл бұрын
አሜን (፴)
@user-thegabriel
4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል የመምህር ተስፍዬ ተማሪ መሆን ሲአስተምረን ፍትፍት አርጎ ስለሚያጎርሰን በደብ ተረድቻለሁ መምህሬ ሰላም ላንተ ይሁን ቅዱስ አዶናይ ይጠብቅህ አሜን
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ እና በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ይፃፊልን !!!
@RRk-x4x
8 ай бұрын
በፀሎታችሁአሰቡኝወለተአርጋዊመምህሬችን
@user-jx4rd7hp3o
6 күн бұрын
መምህር ያስተማሩት በሙሉ የኔን ሂወት መሰለኝ እኔ አይምሮዬ ቲኒሽ ምክንያት ነዉ የሚፈልገዉ የተማርኩትንም ይሰርቅብኛል የማቀዉንም መናገር አልችልም በጣም ያስፈራኛል የሰወችን አይን ማየት በጣም ነዉ የምፈራዉ ምን ይሉኛል እያልኩ ችግሬን እራሱ አልናገርም አሁን ሰዓት ላይ እራሴን በጣም ነዉ የሚያመኝ ደሞ በስደት ነዉ ያለሁት ከሰወቼም የማያናግረዉን ነገር እዲናገሩ ያደርግብኛል መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሂይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር ወድም እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማሪያም.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቤዛነኘ
4 жыл бұрын
እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ ግን ማጥናት አቃጠኝ አባካችሁ አስቡኝ በፀሎት መምህር ቃለህወት ያሰማልኝ እስኪላዳምጠው መቸስ መቶ ፐርሰት መልስ አገኛለሁ አሀን መግብን እደዚ በእውነት የገባው ይበላል የቀረበለትን አባ መምህር ግርማ ደናህናናቸው ነፈቁን በጣም ቡራካቸው ናፈቀኝ በጣም
@helenregassa6119
2 жыл бұрын
መመነነመመመነነነነነነነኘኘኘኘኘ
@Ctyths
8 ай бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መግስተ ሠማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን
@hawialamuu6616
3 жыл бұрын
AmenAmenAmen.waqayyoo.gooftaa.sagalee.jirenyaa.isnii.haa.dhagechisesuu.waqayyoo.umuri.kee.naaf.yaadheresisuu.amenamenamen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@ጓልራያቻናል
3 жыл бұрын
ቃል ህይዉት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
@absabs9830
4 жыл бұрын
መምሬ ፀጋውን ያብዛልህ
@shrtobadye2006
4 жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@khfiggog8g940
4 жыл бұрын
ቀጥልበት መምህር ወቅታዊ ትምህርት እግዚአብሔር ያፅናህ በፀሎትህ አስበኝ ገብረ መስቀል
@ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
3 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመሥገን አንተን ለሰጠን መምህ እድሜ ከጤና እኔ ቃል የለኝም
@meseretmoges6348
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማንል! እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@አልማዝደጀን
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@ሁሉበእርሱሆነ-ፐ3ገ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔም በጣም ትምህርቶችን እረሳለሁ አለማዊም ሆነ መንፈሳዊ ትምህር ካነበብኩ እና ከተማርኩት ቡሀላ በትንሽ ግዜ ውስጥ እረሳዋለሁ መፍትሄውን ከዚ ትምህርት እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ አባቴ እርኩስ መንፈስ አለበት እና በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ ወለተ ስላሴ
@fafi2887
Жыл бұрын
ተባረክ መምህር ቃለት የለኝም እኔ እግዚአብሄር ይመስገን😢😢
@derbemetku4036
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@kalye.tube.
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ሁለምናገርላባጎኖው
5 ай бұрын
Kale Hiywet Yasemaln memherachen
@የደንግልማረያምልጀነኝ
3 жыл бұрын
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት አንይ አይነጥላ በጠም አችግረን በትደረይ ለይ ፈተን በዝኝ በጸሎትችው አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይላች
@እየሩሳሌም-ቨ4ቨ
3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥህ ከትላንትና ጀምሮ እያዳመጥኩሁ ነው እግዚአብሔር ረድቶኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@tarikeasfaw9350
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@eyerusalembogale605
4 жыл бұрын
አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን
@gbirekidanmelku5455
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ::
@geedadkalisam3037
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@የመዳኃኔአለምልጅነኝ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጠና ይጠብቅልን የሀ ሁሉ እንጋ አለ እንየ ጠባይ የለኝም እናደዳለዉ አኮርፋለዉ አሁን ግን አዉቅያለዉ ጠላት ሞሆኑ እድሜ ለእንተ ግን አሁን ሰራልኝ ከባሌ ጋ አጣላን እርሱ ከምልህ በላይ በጣም ጡሩ ሰዉ ነበር አራት አመት በትዳር ንረናል አንድ ልጅም ወልደናል ከዛ ተለያየን እዝ ከመጣሁ ትምህርት ሁሉ ሲሰማ ገባኝ መንፈሳዉ ነገር መከታተል ጀምሩኩ በዝ ማሐል ሁሉ ነገር ሰገባኝ እንታረቅ አልኩት ድሮም እንየ ነኝ የሰዉ ወሬ ሰምቸ ፍቹ ያመጣሁት እንጅ እሪሰ አልፈለገም ነበር ሰሰት አመታችን ነዉ ከተለያየነዉ ከዛ እሸ አለኝ ከዛ በሰልክ ነዉ አራት ወራችን ነዉ ከታረቅነዉ ግን ምሰማማት አልቻልንም እነየ ትንሸም በትሆን መንፈሳዊ ነገር ጀምርያለዉ ከዛ ና አብረን እንማር ሰለዉ እንደዝ አይነት ነገር አትበይኝ ራሰየ ያመኝል እያለኝ ነበር አይዞህ የሀ የመንፈሰ ሰራ ነዉ በየ ያንተ ትምህርት እልክለት ነበር ከዛ መጨረሻዉ እንና አንች አብረን አንቀጥልም አለኝ ምክንያቱ እንኳ አልገረኝም ምን ማድረግ አለብኝ ሁላቹህ ምክራቹ ለግሰልኝ በጸሎታቹም አሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹ እህት ወንድሞቸ 👏💕
@zebenayabebe8569
4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን አለቄ አለሁ በአይነ ጥላ እህህህህህህህ ይህ የኔ ህይወት ነዉ አአአአአአአአአአአአ😭😭😭😭😭😭😭😭
@rakrkv7423
2 жыл бұрын
እኔም በዚመፈስ ተጠምጄቁጭ ብያለሁ 😭😭😭😭😭😭😭
@maheletendale6674
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ተጠቃሚ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏
@ምልአትየማርያምልጅነኝ
4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን ረጅም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@belayhunkebedegoshu5212
Жыл бұрын
እረ ይሄን ነገር ሳላዉቅ ብዙ ተጎድቻለሁ በጣም ለካ ይሄ ነው ትኩረት ማድረግ አልቻልኩም ትምርቴ ላይ ግን አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬ ሁሉንም ተረዳሁ🙏🙏🙏🙏
@paolodariogadaleta4421
4 жыл бұрын
ወንድሜ ተስፍሽ ቃለ ሂወት ያሰማልን ትምህርቶችህ ሁሉ ልብን የሚያንፅ አቅም የሚሰጥ ነው ቅዱስ አማኑኤል የልብህን መሻት ይፈፅምልህ። እንደዚህ አይነት ትምህርት መማር መታደል ነው ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን።
@blendaniel7868
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያንተን ትምህርቶች አዳምጣለሁ ግን መተግበር አቃተኝ ብቻ እግዛብሄር ይስጥልን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህስ ቀጥልበት
@beamara960
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@abezulove3386
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@addaagsa6706
3 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን
@tigsityoutubetigsit6623
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)
@henokdaneil1254
4 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክል ቃለ ሂወት ያሰማልን
@kibabedane5992
3 жыл бұрын
sela nw
@hana967
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ፫
@tesfayetefera564
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለመስማት ያበቃኝ
@tsedalmariam6322
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemalen memihir enamesgenalen!!!
@saarahmad4973
4 жыл бұрын
በእውነት ውዴ መምህርችን ቃል ሕውት ያስማልን
@bayutube582
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@samsungjeezes6599
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእውነት ስንቶቻችን ነን በእርኩስ መንፈስ የተያዝነው ? መምህራችን ብዙዎቻችን እንድንነቃ እርድተኸናል ተባርክ በርታልን ትውልድ ይዳን! መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ክበርልኝ መምህሬ🙏❤
@ወለተማርያም-የ9ጀ
3 жыл бұрын
አሜንን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልህ
@ሉሌቲዩብ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ተስፋየ.አበራ ተስፋ ስላሴ እንኳን መጣሕልን
@የቅድስትድንግልማርያምልጁ
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ እየመገበን እያነቃን ነዉ በናታቹ እህት ወንድሞቼ በጸሎታቹ አስቡኝ በህይታችን ምስቅልቅላችንን አወቶናል ወንድሜ ሀይማኖቱን እያስቀያየረዉ መጀመሪያ ሙስሊም አደረገዉ በሱ ደሞ እያበደኩ አሁን ደሞ በጣም አመመዉ ብለዉ መናፍቅ አድርገዉት ፖስተር አምጥተዉ ጸለዩበት አሉኝ እኔ እሄን ትምህርት መማር ከጀመርኩ ጀምሮ ሁሉም ነገር የክፉ መንፈስ ስራ መሆኑ ገብቶኛል ግን በስደት ስላለሁ ምንም ማድረግ አልቻልኩም እባካቹ ጸሉዩለት በጣም ታማል ወንድሜ
@ኮኮብየጌታባርያ
4 жыл бұрын
አይዞሽ እማ
@hhhi8534
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@kisanetgebremariam8555
2 жыл бұрын
Memehrey
@abezulove3386
4 жыл бұрын
መምህራችን ሰላምህ ይብዛ እና አንድ ነገር ላስቸግርህ አንተ በዚህ ህይወት ውስጥ ስላለፍክ ትረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ ፣እንዳቅሜ እፀልያለሁ፣ ጠዋትም ፣ማታ እሰግዳለሁ ግን አይኔ ጥላ እየተገናኘኝ በጣም ተጭንቄአለሁ ፣ከፈጣሪ በታች ቢያንስ እንዲታሰርልኝ ብትረዳኝ! በእኔ የደረሰ በማን አይድረስ!
@meseretdaka2069
4 жыл бұрын
እህቴ ሠላምሽ ይብዛ እኔም ተቸገርኩኝ ጸሎቴን በግድ ነው ጀምሬ የምጨርሠውና እግዚሀብሄር ይርዳን ጥሩ ጥያቄ ነው ካልመለሠልን በቀጥታ ደውሎ ምን ማድረግ እንዳለብን ይነግረናል
@tawabechmaray2801
4 жыл бұрын
Ayizosh bedenbu sgeji sleteneka new yihe tru milkt new endidekim besgdet qetqciwu egzabher yirdash
@abezulove3386
4 жыл бұрын
@@tawabechmaray2801 አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
4 жыл бұрын
ተስፈ አትቁረጭ አንድ ቀን እመቤቴ ትገላግልሻለች እኔም እዳቺ ይፈታተነኝ ነበር እንድ ቀን ጠዋት ስነሳ ምርር ብዬ እያለቀስኩ ፅለይኩ ከዚ አስቀያሚ ፈተና እዲገላግለኝ ከዛ በሀላ ተገናኝቶኝ አያውቅም ግን እደ ዱካክ እሚባለው አልፎ አልፎ መቶ እራሴን ውርር ያደርገኛል ያው አይነ ጥላው ነው ብዙ ነው ታሪኬ
@bm-xi7ry
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን እንፀልይ እህቶቼ ጠላት አያሸንፈንም
@ComCell-od4dv
10 ай бұрын
Kalehiot yasemalen memeherachen ❤❤❤🙏🙏🙏
@rtorto3987
3 жыл бұрын
አይማኖቴን ሁሉ አስክዶ ሙስሊም ሆኜ ነበር አሁን ነወ የተመለስኩት
@hannaloveedgilegn6670
4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለኔም ለእህቴም ከዚህ መንፈስ ገላግለን። እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ እባክህን ለኛም ፀልይልን
@hageraamen85
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@batetekela6986
3 жыл бұрын
Kale hewote yasemane
@wosenageru9723
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን
@Netisi-b5v
Жыл бұрын
Enamesegnalen
@taymoztaymoz2903
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙇♂️🙇♂️🙇♂️
@helensahle6071
2 жыл бұрын
Egziabher amlak ybarkih memhr mtastemren tesfa Ewket mtseten. Endezih gizehn. Mtseten ene betam betam new mamesegnew mknyatum hiwetachin. New mtnegren 😢😢 betam astemarken Egziabher edme tena ystih betam enamesegnalen 😢. Betam new yetefanew alemawek. Tegodan Egziabher and ken alew🙏🙏🙏🙏🙏🌹🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿
@shtayedajanta7957
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ
@mulugetaamzen8923
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መ ም ህር በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን በድሚ በፀጋ ያኑርልን🤲🤲🤲☝️☝️❤️❤️❤️🌾🌾🌾☘️☘️☘️
@senayitabebaw1708
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ስላም-ጠ3ኸ
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እኛንም የስማነው ተግብረነው የማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
@birhanuteka7841
4 жыл бұрын
መምህርበጣም አመሰግንሃለሁ የአይነጥላመንፈስ የሚለዉን ትምህርትህን በመስማት ብዙ ት.ት አግቻለሁ ሌሎችትምህረቶችህም እየተከታተልኩ ነው።አንተን ያወኩህቪሲዲ70ላይስትፈወስነው.ከዛ ዩቱብእየተጠቀምኩ ድንገት አንተየለቅከው የሆነ ቪድዮአውርጀሳይ በጣምገረመኝ።ከዛንግዜጀምሮትመህርቶችህን በጉጉትና በተመስጦከዋይፋይአውርጀእሰማቸዋለሁ።የምህርግርማፍሬዎችከሆኑሰዎች#1ለኔአንተነህ.መምህርት ተስፋዬማስተማር ትችልበታለህ።ድንግልማሪያምትጠብቅህ ቅ.ሚካኤል አንደበትህን ይባርክልህ.በርታ ሁሌም ከጎንህ ነን።
@zemenayyemaryamlij7545
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን ፈጣሪ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@meseretdaka2069
4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣ መምህራችን
@muhidinkeaaa2907
4 жыл бұрын
ሰላምህ እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
4 жыл бұрын
መምህርዋ ቃለህይወት ያሰማልን
@emawayusharedo2761
Жыл бұрын
Yeni hiywet kebiteseb yetelake aynetla edmi yechirese new memhir betmhirth tedeschalehu efalemalehu yeadam zer telatn tebarek
@tesfayeteshome2222
3 жыл бұрын
ምናለ ቀድሜ ይህንን ትምህርት ሰምቼ በሆነና በነቃሁበት። አምላኬ ሆይ ቤተሰቦቼን ማርልኝ።
@UhbDuhd
27 күн бұрын
ሠላም፡ላንቴ ይሁን።
@cell7172
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️
@nestanetzeleke5857
4 жыл бұрын
መምህር ረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ
@ahadudancetube8492
5 ай бұрын
መምህር እርሷ እንዳሉት ያሰብኩት ሁሉ ስራዬ ይበላሽብኛል እስቲ በፀሎትዎ ሃይለ ሚካኤል ብለው ያኣስቡኝ
@zeweteryesuneh4648
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@twerkkeskes4661
4 жыл бұрын
እንኳን ደሕናአ መጣሕ መምሕራችን
@tsagae6563
4 жыл бұрын
እኔ ብቻዬን መቀመጥ ሰውን አለማውራት ደስ ይለኛል ሀይምሮዬን ይከብደኛል ስብከት ስሰማ እንቅልፍ ይዞኝ ይሄዳል እር ስቱ በተለይ ትምህርት አይገባኝም ሀይምሮዬ ደንዛል ለመብላት ለመጠጣት ብቻነው የሚነቃው በቃ በሀሳብ በመቀያየር አስሩን ያስጨብጠኛል
@seki1508
3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፀልይ
@sraself7813
4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💞💞💞
@ناصرالمري-م8ع
4 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት ብዙ ነገሮችን አግኝቸበታለሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@andamlakandfitret6561
4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin.
@sarasara-po1sc
4 жыл бұрын
እግዛቤሄር ይመስገን
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@mebratseifelddin7710
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln mamhr
@mohammadfarhat1865
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
1:03:37
34ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ከ 6 ወር በኋላ ድንገት ከእስርቤት የመጣው ተከራይና አስገራሚው አፈፃፀም
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 19 М.
56:01
11ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 59 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
25:03
44ቱ ፍጡራንን እያመለካችሁ ብለህ ለጻፍክልኝ ታቦት ጣዖት ላልከው || መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 71 М.
48:51
30ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
5:01
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 5 М.
1:27:05
13ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከሰባኪው እውቀት በፊት እናቱ የሚያውቁት የመናፍስት ጉድና የሰባኪው ድንጋጤ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 62 М.
1:52:25
47ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ አፍ በተጠረገበት ሶፍት የገባ የዝብርቅ መንፈስ ተመትቶ ሲገባ(በመ/ር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
31:05
6 ደብተራዎችን አሳሰረ !!! | መምህር ተስፋዬ ያጋለጠው አደገኛ ምስጢር | መ/ር ተስፋዬ ላይ ጥቃት ተሰነዘረበት
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 112 М.
37:24
🔴 በማዕድ ጊዜ ልናደርጋቸው የሚገቡ ነገሮች| #ልማድ_እና_ክርስትና | #ምዕራፍ_9 @Kendilmedia
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 100 М.
1:18:28
148ኛ ፈተና ገጠመኝ፦እንደው፦ ጌታ ይጠብቀኛል እንጂ ባለትዳር ስለሆንኩኝ እንዲህ አይነት ታሪክ ሲያጋጥመኝ በራሴም ላይ እንዳይደርስ አጥብቄ እፀልያለሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 191 М.
1:37:26
56ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተቀበረ የቤተሰብ ወርቅ ለማውጣት የተከፈለ የነፍስ ከንቱ ዋጋ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 55 М.
32:42
2ኛ መፍትሔ በዓይነጥላ ዙሪያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 92 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН