8ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ ገጠመኝ፦ልጁ እንዳይወለድ የሚፈልግ አባት ሚስጥርና ያስወረዳቸው ፅንሶች

  Рет қаралды 15,759

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

9 күн бұрын

Пікірлер: 283
@bethlehemmasresha5205
@bethlehemmasresha5205 7 күн бұрын
12 ተፈታኝ ነኝ እንደማልፍ ነዉ የሚሰማኝ ነገር ግን ብወድቅስ ብዬ አስባለሁ አልፌ እንድመሰክር በፀሎታቹ አስቡኝ እህተ ማርያም 🙏
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 7 күн бұрын
Melka urael tselot argesh tsebel teletesh hije Egzeyabeher yerdash
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 7 күн бұрын
ቅድስ ዑራኤል ፀበል ተጠመቅ እውቀትህ እንዳይወስድብህ
@bethlehemmasresha5205
@bethlehemmasresha5205 7 күн бұрын
@@yededyalikeleh3175 ፀበል እና እምነቱን እየጠጣሁ ነዉ መልካዉንም አደርሳለሁ እንደዚ ተጠምቆ ግን አላዉቅም ፀልዪልኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ የህይወት መጨረሻ አይደለም ብዙ ጓጉተሽ አትጠብቂዉ ብትወድቂ እንኳን ለበጎ ነዉ አምላክሽ የተሻለ ነገር ቢያስብልሽ ነዉ። ደግሞ እህቶች እንዳሉሽ የ ኡራኤል መልኩን ፀልየሽ የፀሎት ዉሀዉን ጠተሽ ሂጅ የኔ ልጅ በዚህ የዉጤት ለዉጥ አምታለች የ ኡራኤል ቀን አቆርባታለሁ። መልኩን ፀልየ ለወር ያህል አስቀምጬ በዉሀ እቃዋ በየቀኑ እጨምራለሁ ለዉጥ አምጥታለች እኔ ግን እንዲህ ስልሽ ጠንካራ አድርገሽ እንዳታስቢ ደካማ ነኝ በ እዉነት ለ ትህትና አይደለም ቸርነቱ ይገርመኛል እኔ የሚጠበቅብኝን ሳላደርግ እሱ ግን በቸርነቱ ይደግፈኛል።
@bethlehemmasresha5205
@bethlehemmasresha5205 7 күн бұрын
​@@Kidist-rn2xcአሜን ለኔም ፀልዪልኝ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 7 күн бұрын
መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህ ገባ ገባ በሉ የመምህር ልጆች 😊😊ላይክ ላይክ ሸር እናድርግ 👍👍👍
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp 7 күн бұрын
12 ፈተና ተፈታኝ ነኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ በዛ ላይ የማታ ተማሪ ነኝ ማስተዋሉን ያድልሽ በሉኝ
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 6 күн бұрын
ቅዱስ ኡራኤል ይርዳሽ አይዞሽ እማዬ
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 6 күн бұрын
@@BezatesfayaTesfaya-tv1gp ፈጣሪ ከምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሁላችንንም ተፈታኞች ይሮዳን ማስተዋሉን ያድለን ፣ቅዱስ ኡራኤልን ይላክልን፣የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እርዳታ ይከተለን አሜን 🙏እኔም ተፈታኝ ስለሆንኩኝ ፍቅርተ ስላሴ ና ጓደኞቿ ብላችሁ በጸሎት አስቡን ቅዱስ ኡራኤልን ለምኑልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp 6 күн бұрын
@@SisayneshShimles አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ቅዱስ ኡራኤል ይርዳን
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 6 күн бұрын
እመቤቴ ታግዝሽ አይዞሽ እሕታችን በርችልን
@SereneRose-yi1nj
@SereneRose-yi1nj 4 күн бұрын
Ye ewuket melak kidus urael yirdash
@saniatube2360
@saniatube2360 7 күн бұрын
ዛሬ አባታችን ቅዱሰ ዓማኖኤል ነው ቅዱሰ ዓማኖኤእ ሆት ከእደነዚህ አይነት ባል ጠብቀን የሟረት መንፍ በመለኩት ሰምችህ ይሰረልን በእወነት
@Asmi715
@Asmi715 6 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 6 күн бұрын
አሜን ።እሕቴ የንሥሐሥግደት ተቀብለን ጠዋት ብቻ ነምንሠግድ?ማታሥ ብንሠግድ ችግር አለዉ እሥኪ መልሽልኝ ሥለወላዲቷ
@beti7658
@beti7658 6 күн бұрын
መምህርዬ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ምን አልባት አንድቀን እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ባገኝህ ደስ ይለኛል😢 አያቴ ነበርች እና ዛር አለባት ሁሌ አመትባል ሲደርስ ታጎራ ነበር ታቅራራ ነበርአንድቀን ሮብ ስለሆነ ፆም ነው ቡና አልጠጣም ብላ ገበያ ወጣች ከዛ በነፋስ ተመስሎ አይኗን ጋርዳት ከዛ ቤት መጣ አጎራችና አንችን ብሎ ጿሚ እንዴት እኔን ሳታቋድሺኝ ትሄጃለሺ ብሎ ለፈለፈ 😢😢, ከዛ ግን እየቆዬ እየቆየ አይኗ ተሰወር አሁን ማየት አትችልም ..ትዳሯም ፈርሰ ከዛ ንሰሀ አባቷ እንደምንም ብሎ እንድትመለኩስ አደረጋት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን መልኩሳለች አይኗም እንደተሰወር ነው እድሜዋም ገፍቷል 😢😢እሷ ስትመለኩስ አባቴ ላይ እንደጮህ ሰማሁ ሌላም ነገር አለ በየ አመቱ በግ እሚታረድበት ቀን አለ አመትባል ቀን ነው ግን ምን ቀን እንደሆነ አላስታውስም አንድቀን አሁን አይኗ ሰወር ያልኳት አያቴ ለቅሶ ይደው ነበር እና በዛው አደሩ በዛ ቀን ጎረቢቱ እነሱ ከሌለ እንዴት በጉ ይታርዳል ነገ ሲመጡ ይታረዳል ተብሎ ቀር እሚገርምህ ክርስትና ልትነሳ ትንሺ ቀን የቀራት እህቴ በእዛን እለት በተኛንበት ነፍሷ አልፎ አገኘናት እናቴ ብዙም ደስ አይላትም አታምንበትምም ይህ የሰይጣን ስራ ነው ትል ነበር ለዛ መሰለኝ ልጇን የቀሰፈባት ከዛ ግን እኔ ከጎኗ ተኝቸ ስለነበር አፍናት ነው እየተባለ ይወራ ነበር እሰናቴ ግን ገብቷት ነበር እኔም ከተኛሁበት አልተንቀሳቀስኩም ነበር ከእናቴ እቅፍ እንዳለች ነው ነፍሷ ያለፈ😢😢😢 እኔ በመንፈሳዊ ሂወቴ ደካማ ነኝ ስለዚህ ነገርም አላቅም ነበር ገና በ16 አመቴ ነው ስደት ከመጣሁ አሁንም እዛው ነኝ ግን ስደት ብዙ ነገር አስተምሮኛል ያንተን ትምህርት ቲክቶክ ላይ ተቆርጦ ተለቆ አይቸ ስርች አድርጌ ማዳመጥ ከጀመርኩ 3ወር ቢሆንኝ ነው ግን በጣም እየተማርኩበት ነው አሁን ኢትዮጵያ ስገባ ይህንን ዛር የሚባል ነገር እንዴት ከቤተሰቦቸ ማራቅ እንደምችል አላቅም በአንተ ትምህርት ነው ሁሉም ነገር የገባኝ መምህርዬ እኔም በመንፈሳዊ ሂወቴ በጣም ደካማነኝ😢😢 እፆማለሁ እሰግዳለሁ እፀለይ አለሁ ግን ፆለትና ስግደት ላይ ያመኝና እተወዋለሁ አሁን ላይ ፆለት እንኳ በደንብ አላደርግም😢😢እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 6 күн бұрын
እግዜአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ ልምም ድ አድርጊ ባንዴ አይደለም ብተግባር እንድትበረቺ ቴሌግራም ላይ ተግባራዊ ክርስተና ብልሽ ገበና ግሩፑን ተቀላቀይ ብድነብ ትለወጫለሽ አግዚአብሔር ቀን አለው
@tsegayemekedes
@tsegayemekedes 6 күн бұрын
በርቺ እህታችን የማይረሳው ልዑል እግዚአብሔር እግዚአብሔር ያስብሽ በቴሌ ግራም ማህበር ግቢ አብረሽ ትሰግጃለሽ ያበረታሻል ከአያትሽ የመጣው መንፈስ ነው የሚፈታተንሽ መቁጠሪያ በደንብ ቀጥቅጪ እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን
@beti7658
@beti7658 5 күн бұрын
አሜን ፫❤​@@tsegayemekedes
@beti7658
@beti7658 5 күн бұрын
እሺ😢 አሜን ፫
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 7 күн бұрын
እንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን👐 እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ ሰብስክራይብ✅✅✅✅ ሼር✅✅✅✅✅ ላይክ👍👍👍✅✅ እናድርግ
@FTZ29
@FTZ29 7 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@user-po6mg2ry6o
@user-po6mg2ry6o 4 күн бұрын
እኔን ሁሌ ያሳደገችኝ ያጎቴሚስት አመድ አፋሽ ሁኚ ተለኝነበር ብዙ ባከንኩ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በረከት አገኘሁ እድሜ ለእናንተ አሁንም በፀሎት አስቡኝወለተ ስላሴ እያላችሁ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 7 күн бұрын
ቤቴልሄም እህቴ የሚጸልይ የሚሰግድ ገና ለገና ብወድቅስ አይልም እህቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ተማጽነሽ ለአምላካችን ጸሎትሽን አድርሰሽ የቅዱስ ኡራኤልን ጸበልሽን እየጠጣሽ ፈተናሽን መፈተን ነው ከዛ ውጤቱን ማየት ነው እውቀትሽን እንዳይወስዱብሽ አበርትተሽ መጸለይ አለብሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ከውድ ልጅዋ ጋር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሱሽ አትፍሪ አትጠራጠሪ
@tsegayehaile7848
@tsegayehaile7848 3 күн бұрын
እንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬእንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬእንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬእንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ
@tsegayehaile7848
@tsegayehaile7848 3 күн бұрын
እንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ
@user-ki2sb8ti7s
@user-ki2sb8ti7s 6 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ባንተ ብዙ ነገር አዉቄአለሁ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ተባረክ
@zenashtesefaye5163
@zenashtesefaye5163 4 күн бұрын
ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ትዳሬ እንዲባረክ ሁለቴ ነዉ ያገባሁት ከመጀመሪያው ጋር ባለ መግባባት ተለያየን
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Күн бұрын
የአብረሀሙ ስላሴ ትዳርሽን ይባርኩልሽ ቤትሽን በበረከት ይሙሉልሽ እህቴ
@tsyonhabtu4180
@tsyonhabtu4180 7 күн бұрын
Danke!
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 7 күн бұрын
በወጣ ይተካ ❤❤
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku 7 күн бұрын
የኔ አያትም እንደዛዉ ነበርች በጣም ብዙ አይነት ዛር ነበረባት ግን እግዚአብሔር ይመሰገን በ 11ኛዉ ስአት ሁሉንም ትታ ንስሀ ገብታ ቆርባ በ98,, አመቷ አርፋለች ነፍሷን ይማረዉ 😢
@senayitlove2885
@senayitlove2885 7 күн бұрын
ዕርቡኒ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅልን ክፉ አይንካህ ሰምተን ፍሬ ያብቃን
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አይነት አምልኮ ይሠውረን እሜን
@fikrtekassa593
@fikrtekassa593 2 күн бұрын
ወለተ ሰንበት ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ይፍታሽ እመብርሃን ትቅረብሽ
@user-wp8lu5ty5c
@user-wp8lu5ty5c 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእንደዚሕ አስተሳሰብ ያድነን
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 2 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነ የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን አባቴ ዬኔ ታዳጊ ከአንዴም ሁለቴ ግን እኔነኝ ሁለቴ የምለው እልፍ ጊዜያት የታደገኝ ቅዱስ ሩፋኤል ምሰጋና ይደረሰው ሰላምህ ይብዛ መምህር እሰይ የወለደውም ይደግለት ያጣም የገኝ እሰይ በቅዱስ አማኑኤል ስም የእርግማን መንፈስ የፈረሰ ይሁን
@giftitumsa2289
@giftitumsa2289 6 күн бұрын
ወለተኪዳን ብላችሁ እኔንም ቅዱስ ሩፋኤል የዓመታት ልመናዬን ተቀብሎ በልጅ እንዲባርከኝ ጸልዩልኝ🙏ያለሁት ከሀገር ዉጭ ነዉ በቻልኩት ያህል እየበረታሁ ነዉ
@ብዙአየሁ
@ብዙአየሁ 16 сағат бұрын
ልክ ነው መምህር የእኔ የአጎቴ ሚስት ከልጅነት እስከ ዕውቀት ቀብር እና ቤተ ክርስቲያን ሄዳ አታውቅም እህት እና ወድሞቿ ራሱ ሞተው እቤት ነው የሆነችው
@user-ws3tz5cg8u
@user-ws3tz5cg8u 3 күн бұрын
የሠማል መሞህር ተስፋዬ ከእስራኤል
@aselefechsolomon2556
@aselefechsolomon2556 5 күн бұрын
አባቴብዙሰዎችአለ
@maxdz9446
@maxdz9446 7 күн бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi 7 күн бұрын
የመምህር ልጅች እመቤቴ የልብሽ ታሳካልሽ በሉኝ በፀሎት አስብኝ ወለተ ኪዳን ለመስክርነት ያብቃኝ😍😍😍 ካለሁበት ወጢቼ😍😍😍
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 6 күн бұрын
እመቤቴ የልብሽን ታሣካልሽ
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi 6 күн бұрын
አሜን እህቴ❤❤❤❤
@Bai7509
@Bai7509 7 күн бұрын
(ወለተጥምቀት) በጸሎታቹ ኣሱባት እህቴ ናት በመንፈስ ስቃይ ነች ያለቹ በመድሃኔኣለም እለምናቹህ ኣለሁ 😢😢😢
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 7 күн бұрын
መድሀኒአለም ይማራት የማረን
@azebazeb1749
@azebazeb1749 7 күн бұрын
መምህር ስንት አመቴ አንትን ሳዳንጥ የእውነት በጣም ከፍቶኛል እባክህ ካየህው በፅሎትህ አስበኝ 😢😢😢😢
@zdtube5432
@zdtube5432 7 күн бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ልጆች የእግዚአብሄር ሰላምና ፍቅር ከሁላችንም ጋር ይሁን በስደት ያለነውንም ለእናት ሀገራችን ያብቃን ❤
@user-zf2vl7nq5h
@user-zf2vl7nq5h 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከምንሰማው ይሰዉረን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማን አሜን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@classicphone5908
@classicphone5908 6 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egizbihere Yemesegn ❤❤❤❤❤❤❤❤
@orthdox12
@orthdox12 7 күн бұрын
እውነት ነው እኔም ያመኝ ነበር አዳል ሞቲ የሚባል ዛር ያስቸግረኝ ነበር በብዙ ድካም ከእግዚሐብሔር ጋር ሰላም ሆኛለው
@fikirf295
@fikirf295 3 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ከዚህ አስተሳሰብ ይማረን ያውጣን😢
@WubetAsrat
@WubetAsrat 7 күн бұрын
መምህር ላገኚህ እፈልጋለው ሰመጣ ከሁለት ወር በሃላ እመጣለው ሀረብ አገርነኝ
@user-fx6ko7lz3m
@user-fx6ko7lz3m 6 күн бұрын
ማምህር በጣነው እምወድህ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤
@user-lr4dt4gt9v
@user-lr4dt4gt9v 7 күн бұрын
ይሰማል
@tigistShewamene
@tigistShewamene 6 күн бұрын
አሜን አምን አሜን ቃለ ህይወትን የሰማን መምህራችን
@LidetuFisseha
@LidetuFisseha 5 күн бұрын
Egziabher kezi astesaseb yawtan memhre 🙏🙏🙏
@GenetDesta-b3j
@GenetDesta-b3j 7 күн бұрын
መምህር እንዴት ሰነበትህ በረከትህ ይደርብኝ
@NigstWelde
@NigstWelde 7 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 5 күн бұрын
ፍቅርተ ማርያም በፀ ሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@AlemAlemtsehay
@AlemAlemtsehay 6 күн бұрын
መምህርየ የኔ እናት አለች ለቅሶ ቀብር ሰርግ ገበያ ባጠቃላይ ሰው የተሰበሰበበት ቦታ አትሄድም ከቤት ሳትወጣ አረጀች ዛሩ ከሰው ጋር አያቀላቅላትም
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 5 күн бұрын
😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳልሽ እህቴ 😢 ከባድ ነው በፀሎትና በስግደት መበርታት አለባችሁ ግን ደግሞ ማለት ነው ቁጪ ባሉበት ቦታ ሳያስቡት የቅዱስ ኡራኤል ፀበል አናታቸው ላይ ድፊባቻው አይምሮዋቻው ይከፈትላቸዋል❤ ግን አንቺ ብርቱና ጠንካራ መሆን አለብሽ ዛሩንም መናቅ በስግደትና በፀሎት በርቺ አሁንም አልረፈደም ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ ደሞም ይረዳሻል❤
@AlemAlemtsehay
@AlemAlemtsehay 5 күн бұрын
@@tigisttigist9525 አሜን አሜን አሜን
@AlemAlemtsehay
@AlemAlemtsehay 5 күн бұрын
@@tigisttigist9525 እኔ ብቻ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ተቃዋሚ ሌሎቹ ወንድሞቼ እህቶቼ የሱ ደጋፊ ናቸው እኔ አሁን ከቤተሰብ ተገልያለሁ ብቸኛ ነኝ እየተጋገልኩ ያለሁትም እኔ ብቻ ነኝ ፈተና የበዛውም እኔ ላይ ነው ትዳር ብይዝ አይሆንልኝ ልጅ የለኝ ብቻ ከባድ ነው እመብርሃን ትርዳኝ
@selamendale5840
@selamendale5840 6 күн бұрын
መምህርዬ የኔም ተመሳሳይ ታሪክ ነው የባለቤቴ አያት ልጇንም የልጅ ልጇንም እረግማለች❤ ምን ብላ እንደተራገመች አላቅም ❤ባለቤቴም አይናገርም ከሌላ ሰው ነው የሰማሁት ❤ ከገጠመኙ እንደተረዳሁት የእኔም የሚወርድብኝ እርግማን ነው ሀኪምም ያለው ጤናማ ዘር የለህም ነው እስካሁንም ልጅ አልወለድኩም በፀሎት አስበኝ❤
@gyhdyyth9031
@gyhdyyth9031 6 күн бұрын
ይሰማል መምህር
@lele5748
@lele5748 6 күн бұрын
ልክ ነህ መምሕር
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤
@Tina-i9u
@Tina-i9u 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አስተሳሰብ ይሰውረን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 7 күн бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዃን ለቸሩ መድጏኒዓለም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቤች የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን
@user-se5jv8uc1u
@user-se5jv8uc1u 7 күн бұрын
ይማረን
@user-zc1gb1lr4k
@user-zc1gb1lr4k 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእዲህ አይነት የእርግማን መንፍስ እግዚአብሔር ይሰውርን በእውነት
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob 6 күн бұрын
አወ መምህርዬ በደብ እናውቃለን ዛር ያለባቼው እንኳን ለቅሶ ከሰው ጋር እማይቀለቅላቸው ብዙ አሉ እኔ ጎረቤቴ ከክርስትና ወደ እስልምና ወስዷት መንፈሱ ለቅሶም አትሄድ ሰውም እተሰበሰበበት ቦታ አትገኝ ጭራሽ እንዳክራሪ ሙስሊም አድርጓት እንዳረቦቾ ፍቷን ተሸፉና ከቤት ስትወጣ አይኗ ብቻ ናት እምትታይ በጣም ያስጓራታል ቡና ካልተጣች ብቻ ሳይሆን ስአቱ ካለፈ ለሳምንት ትታመማለች መንፈስ ነው ፀበል ነበር መውሰድ ስትባል ትክክለኛውን ሀይማኖት አግቼዋለሁ ከስልምና ውጭ ሀይማኖት የለም ትላለች ብቻ ለንስሀ ያብቃት
@mezgebukorssa3675
@mezgebukorssa3675 7 күн бұрын
መምህር ጲጥፋራ የፈርኦን ባለሟል ነው። ዮሴፍን በዝሙት ለመጣል የታገለችው የጲጥፋራ ሚስት ነች። በተደጋጋሚ ጲጥፋራን ሴት አድርገህ ስተገልጽ ስለሰማሁህ ይስተካከል።
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 6 күн бұрын
Egziabher yemesgen 🙏❤️💐
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 7 күн бұрын
ሰላም መምህር እንዴት ዋልክ ዛሬ አንደኛ
@user-ni5kz9zm9e
@user-ni5kz9zm9e 6 күн бұрын
መምህር ሠላም ነህ ሠላም ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጥብቅህ አንተነህ በተሰብቡችንም ይጥብቅልህ ጋን መምህር እኔ አንተን ማነጋገር እፍልህአለው እባክህ እባክህ ስልከህን ላክልኝ ለኔ አይሰራልኝም በዚህ ጊዜ በህልም አይችህአለው
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አይነት አስተሳሰብ ያውጣን በእውነት🙏
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 6 күн бұрын
ሰላም መምህርና የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላም ከሁላቹህ ጋር ይሁን የእኔ እናት ለቅሶ ወይም ቀብር ከሄደች ይጥላትና ሁሌም በሰው ነው ታዝላ ወደ ቤት የምትመጣው እንደገና አርብና ዕረቡ ከቤት እንዳት ወጣ ይላት ነበር አሁን በህይወት የሐችም ነብሷን በገኘት ያኑራት
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 7 күн бұрын
Great Getemegn. Keep up the good work. May God bless you and your family!!
@user-ol9nr9cn6t
@user-ol9nr9cn6t 6 күн бұрын
ደስ ሲል ❤❤❤❤እግዚብሄር ይመስገንልን
@editorofD
@editorofD 7 күн бұрын
ይሰማል ድምህ መምህር
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 7 күн бұрын
አወ የሚማቸው አሉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@FirehiwotBoru
@FirehiwotBoru 4 күн бұрын
መምርይ እዱሜና ጢና ይሰጥልኝ ጸልዪልኘ ባዶነት ይሰማኛል ብቸኛ ነኘ እህተማርያም አደራ ጸልዪልኘ
@wibrest7265
@wibrest7265 7 күн бұрын
እውነት ነው እውነት ነው እውነት መምህር እውነት የተናገርከው ትክክል ነው 🙏🙏🙏👏👏👏ይሰማል ድም አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 7 күн бұрын
መምህርዬ አባ ወልደ ትንሳዔ ብዬ ስገባ ከሃዲው የተሃድሶው አባል ነው የሚመጣው ፎቷቸውን ስላደረግህ ግን የሚሸወድ ያለ አይመስለኝም።
@Tewahido567
@Tewahido567 3 күн бұрын
ትክክል
@Alexsalador
@Alexsalador 7 күн бұрын
ይሰማል መምህር 🙏🙏🥰
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 7 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን ቅዱስ እሩፋኤል ለሁላችንም ይድረስ መምህርዬ ሰላምክ ይብዛ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 7 күн бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣክ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 7 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@genetgebremariam3503
@genetgebremariam3503 7 күн бұрын
እግዚኣብሔር ይማረን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 7 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ገባ ገባ በሉ እናደምጥ❤❤❤🎉
@user-ty4nu4oc3r
@user-ty4nu4oc3r 7 күн бұрын
Egziabher yibarkeh❤
@fasikalemma9697
@fasikalemma9697 7 күн бұрын
መምህር ማህበር የለም መሳተፍ እፈልጋለው ወይም የፀሎት ፕሮግራም ያንተ ልጆች ያሉበት ብቻ ይሁን
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 7 күн бұрын
ነይ የንጉሶች ልጆች ቴለ ግራም ላይ
@mfaz1019
@mfaz1019 7 күн бұрын
​@@IguvjvHufud-ou7zcእኔንም አስገቡኝ የመምህር ግሩፕ ላይ
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 6 күн бұрын
ተግባራዊ ክርሥትና ብለሽ ቴሌግራም ሠርች አርጊ
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 7 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህርዬ አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ ትንሽ ጊዜ ነው ግን ህይወቴን ዞር ብዬ እንዳይ እያደረከኝ ነው ግን ፈተና ውስጥ ነኝ ከ ኔ ቤተሰብ ውስጥ በጣም ችግር አለ ከ አያቶቼ ጀምሮ ይህን ነገር አንድ ቀን አግኝቸህ እንደማወራህ አምናለው እናቴ አሁን እንደምትለው ሴቶች ከወለዱ ቄደር ሳይረጩ እቤት አትገባም የፈለገ ዘመድ ቢሞት ልቅሶ አትሄድም ቀብርማ ጭራሽ አይታሰብም ምናልባት አክስት አጎት ጎረቤት ከሞተ ከ ሰልስት በሁዋላ ነው የምትሔደው እና እንደዛ ካልሆነ ትታመማለች ህመሟ ደግሞ በጣም ከባድ ነው ከላይዋ ላይ ይጮሃል ስም ይጠራል በቃ እና እኔ በስደት ነኝ ግን ስደት ላይ ብዙ ተምሬ ነበር ግን ዞሮ በፈተና ወደኩኝ ፈጣሪ ይቅር የማይለውን ሀፅያት ሰራው ሀገሬ እያለው ማለት ነው ብቻ በፀሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ ነኝ😢
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 7 күн бұрын
የኔም እናት ነበረች
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 7 күн бұрын
@@nahombekayoyo መላው ጠፍቶኛል እስከዛው ድረስ ሳናውቀው የሰይጣን መጫወቻ ሁነን
@abc12452
@abc12452 6 күн бұрын
ኸረ እግዚአብሔር ይቅር የማይለን ሃጢያት የለም ከልብ ተፀፅቶ ንስሃ መግባት ብቻ ነዉ የሚያስፈልገን አይዞክ
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👏👏👏
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 7 күн бұрын
ይስማል
@tsyonhabtu4180
@tsyonhabtu4180 7 күн бұрын
Yesemal
@user-qx5st1jn1h
@user-qx5st1jn1h 7 күн бұрын
እባካችሁ ልለምናችሁ በፀሎት ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ግለ ወሲብ በጣም አስቸግሮኛል በፈጣሪም ላይ በራሴም ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ እሱን በፈፀምኩ ጊዜ በዛዉ ልክ የተስፋ መቁረጤ መጠን ይጨምራል የእመቤታችን ስእለ አድኖ ማየት እራሱ አስጠላኝ ስግደትና ፀሎት ጀምሬም ነበር ግን ጭራሽ ባሰብኝ የምር መረረኝ ዛሬ በህልሜ የወንቅሸት አጥማቂ እዛዉ ወንቅ እሸት ገብርኤል ሁኜ አባ ስለ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሽና ተሰሚነት ግቢና የፈለግሽዉን ንገሪዉ ሲሉኝ አይቻለሁ እና ስነቃ አይምሮዬ ታድሶ ነበር ከዛ ድጋሚ በዝሙት ወደኩኝ ከስደተኛዋ እህታችሁ የሰጣችሁኝን መፍትሄ እሞክራለሁ
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 6 күн бұрын
ጸልይ በጸሎት በርቺ😢
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel 6 күн бұрын
የቀሲስ ሄኖክን ስለግለወሲብ ያሰተማሩትና መፍቴ ብለው ያሰቀመጡትስላለ አዳምጪ
@sabafeleke6989
@sabafeleke6989 7 күн бұрын
ድምፅ ይስማል
@letenseatsge1562
@letenseatsge1562 7 күн бұрын
አዎይሰማል
@NaomiGenene
@NaomiGenene 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚ አስተሳሰብ ያድነን ይማረን
@serkalemworku5491
@serkalemworku5491 6 күн бұрын
መምህር እውነትህን ነው የእንጀራ እናቴ ለቅሶ አትሄድም
@alamalam8657
@alamalam8657 6 күн бұрын
እግዚሔቤር ከዚ አተሣሠብ ያውጣን
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-rt8bz9pv1z
@user-rt8bz9pv1z 4 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢
@ZdKebede
@ZdKebede 5 күн бұрын
ወይኔ አባታችን አባወልደትሳዬ ❤❤❤
@berekettekle1247
@berekettekle1247 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አስተሳሰብ ይማረን።
@user-br6rb8jo7x
@user-br6rb8jo7x 7 күн бұрын
Agzaber yimaran
@WubetAsrat
@WubetAsrat 7 күн бұрын
የሰማል
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 7 күн бұрын
Egziabhier ymesgen❤❤❤❤❤❤
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 7 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 6 күн бұрын
Fetari lezeh asetesaseb yawetan🙏🙏🙏
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 7 күн бұрын
ያስማልል
@kideusmichael9811
@kideusmichael9811 7 күн бұрын
Ye CRSTOS SELAM KENANTE GAR YHUN ❤
@Sabla-mz2sl
@Sabla-mz2sl 7 күн бұрын
Yesmle❤
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 7 күн бұрын
አቤት ጉድ እግዚአብሔር ከእንደዚህ ያለ አስተሳሰብ ይሰውረን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@Biruktawit.Dibabe
@Biruktawit.Dibabe 7 күн бұрын
Aychalhu
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 7 күн бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena Metuw Yeyina Enikuw Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet Dimeti Yisemeyinal ❤❤❤❤
@TuuFuu-hw8je
@TuuFuu-hw8je 7 күн бұрын
አሜንአሜንን❤❤❤❤
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 7 күн бұрын
እ አውቃለሁ የወለደቤት አይገቡም ዶሮና ፍየል አይበሉም እንቁላል አይበሉምለቅሶም አይገቡም እውነት ነው
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 53 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 46 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 23 МЛН
" የስም ማጥፋት ዘመቻ በእስክንድር ነጋ ላይ!"
57:44
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 2,9 М.
6ኛ ዙር ከላይቭ የተወሰደ ሁለት ገጠመኞችን አድምጡ
56:48
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 21 М.
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 106 М.
5ኛ ዙር ከላይሽ የተሰበሰበ ሁለት አስገራሚ ገጠመኝ
1:01:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 26 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН