62ኛb ገጠመኝ ፦የእውነተኛ አፍቃሪ ፅናት ከነ እንከን ማፍቀር መሆኑን ያስተምራል ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 28,532

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

የእውነተኛ አፍቃሪ ፅናት ከነ እንከን ማፍቀር መሆኑን ያስተምራል

Пікірлер: 415
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
መምህሬ ስላወኩህ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ያንትምህርት ገጠመኝ አይነጥላ በመከታተሌ ስለክርስና ህይወት አወኩ ንሳሃም ገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሃይማኖቴ የማለዉቅ ለስሙ ክርትና ያለኝ ሃፂያተኛ የማልረባ ነኝ አሁን ግን ሁሉም በግዜዉ መልካም ሆኖልኝ እድማር ስፈቀደልኝ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ በፈ ጠረዉ ፍጥረታት አደበት የተመሰገነ ይሁን መምህ እጅግ በጣም ያስተምራል ፀጋዉን ካላሰብከዉ በላይ ያጎናፅፍክ ሰላም ጤና ፍቅር ያብዛልህ ቤተሰብህ ይጠብቅልህ አሜን፫
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 жыл бұрын
መምህር ግርማ ለእምነት እዲኖረን አይናችንን አምሮችንን ልባችንን እዲከፈት ብዙ ዋጋ ከፊለዋል ልዑል እግዚያብሂር ይጠብቅልን የሚጠሏቸው ልክ ሊባ ፖሊስ ሲያይ ይደናበራል አባታችንንም የሚጠሉት ደብተራና ዛር ጠንቃይ ወዘተ ያሉት ናቸው ልቦና ይስጠን
@edentegena6088
@edentegena6088 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትዳራቸውንም የአብርሃም እና የስራ ያርግላቸው
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*ወይኔ የዛሬዉ ደሞ አቤቱ ጸጋ ሢሠጥ እኮ ምንኛ መታደል ነዉ*
@sanymrs840
@sanymrs840 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህውት ያሰማልን በድሚ በፀጋ ያቁይልን በጣም ነው ወደራሲየምለሰኚ
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
ወይኔ ጥንካሬው ና ትግስቱ ሲስቀና እንዲህ ያሉትን ወንዶች መድሀኒአለም ያብዛልን አንተንም መምህር ድንግል ትጠብቅልን ሂወታችንን እየቀየርከዉ ነው ገጠመኙን ሁሉንም ንገረን ጉጉት አድሮብን ወደ እምነት የበለጠ እንገባለን ብዬ አምናለሁ በኔ ሀሳብ !!!
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
ባለታሪኩ ልጅ በጣም ይገርማል ፈጣሪ ይባርከው ይንን እድንሰማ ያደረገን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በጣም ይገርማል መምህራችን እድሜክን ያርዝምልን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሞቻችን ሁሉ ምናለ እንዲህ ቢሆኑ ታድለን ነበር። እኮ ኧረ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው። መምህር በጣም ደስ ይላል
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እራሳችንን እንድንፈልግ ቆም ብለን ነገሮችን እንድናገናዝብ ስለምታደርገዉ ጥረት በጣም እናመሰግናለን!!! እንደ ወንድምም ነዉ ምክርህ! እግዚአብሔር ይስጥልን! (አባቶችንና) መምህራኖችን ያስቀመጠልን) (ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!)
@yetneberkgebreyes5316
@yetneberkgebreyes5316 4 жыл бұрын
ይህን እንድንሰማ የፈቀደ ዓምላክ የተመሰገነ ይሁን ።
@mesimesu2177
@mesimesu2177 4 жыл бұрын
መምህሪ በእውነት እግዚያብሔሪ ይስጥልን የመናፍስትን ሴራ በሚገባን መልኩ እያስተማሩን ነው ያገልግሎት ዘመኖትን ያራዝምልን❤❤❤
@senaittesfaye4748
@senaittesfaye4748 4 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በል ተስፋስላሴ ቃለህዉት ያስማልን ገብርኤል አተበል እቪ ብዙ ጊዜ ትላልህ አዳመጥዉ
@SaraSara-ri9im
@SaraSara-ri9im 4 жыл бұрын
ይህንን እንድንሰማ የፈቀደ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን🤲 በእውነት መምህራችን በርታ ብዙ ነገር እየተማርን ነው ፀጋውን ያብዛልህ በረከት ፀሎታችሁ ይድረሰን✝️
@kelemwolderufael2339
@kelemwolderufael2339 4 жыл бұрын
ይህንን የእግዚአብሔርን ታምራት በጆሮዬ እንድንሰማ ያደረክ አምላክ ስምህ የተመሰገንክ ይሁን
@janettehaddad5439
@janettehaddad5439 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አላስተዋለም አስተዋይ ልቦናችንን ክፈትልን ጌታሆይ መምህራችን የምገልፅበት ቃላት የለኝም የአገልግልት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜና ጤናህን ይስጥህ የብዙዎችን ህይወት እያዳንክ ነው ራሳችንን እንድንፈትሽ አድርገኸናል የልፋትህን ዋጋ በህይወት መዝገብ ይፃፍልህ አሜን አሜን አሜን🙏🌾🌾🌿🌿🌿🍃🍃🍀🍀🌷🌷💐💐🌺🌺🌹🌹🌹
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት በጣም ትልቅ ስራ እሰራህ ነው በእውነት ትምርት ሰጭ ሰውን የሚቀይር የሚለውጥ ነው ብዙ ከዝ በላይ እድትሰራ ልዑል እግዚያብሂር ይርዳህ ይጠብቅ መምህር በርታ
@senaitgebrehiwet9480
@senaitgebrehiwet9480 4 жыл бұрын
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Betkekle Betkekle
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🏥🏥💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen 🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Betkekle Betkekle Good bless you 💒🙏💒🙏🙏🙏🙏🏥
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 4 жыл бұрын
ለእህት ለወንድሞቻችን የደረሰ አምላክ ለኛንም ይጎብኘን በእውነት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ግሩምኮ ነው እኔስ ወዮልኝ 😭😭😭 መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ እመ ብርሀን አትለይህ አሜን📖📚
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የምታስተምረውን ትምህርት እየተከታተልሁ ነው ወደ ልቤ እየተመለስኩ አይደለም የራሴን እና የቤተሰቤን ችግር እንድረዳ አድርጎኛል በበዙው እግዚአብሔር ይባርክህ በመቀጠል እኛ የምንማረው በዚህ በዩቲብ ነው እኛ ተምረን ቤተሰብ ስንመክር አልሰማ አሉ ተቸገርኩ ከእኔም ድክመት እና በሀጥያት ደጋግሜ ከመሰባበሬ የተነሳ እና መምህር ብትችል ቢሳካልህ በዋሳፕ ቢለቀቅልን ትምህርትህ ሁሉ እንደገና ሀገር ስንገባ ደግሞ ዩቲዩብ ስለማልጠቀም እንዴት እንደምማር አሳሰበኝ ነፉሴ ትምህርቱን ወደደችው ሁሉንም ትምህርት ስማር በእንባ ነው ልቤ እያለቀሰች ነው የማዳምጠው በእውነቱ በጣም ቀይሮኛል እንደኔ በዋሳፕ ትምህርት ይሰጠን የምትሉ ተምረን ሌላ እናስተምራለን የምትሉ እጃችሁን አውጡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
@rutaasmare286
@rutaasmare286 4 жыл бұрын
መምህር ገጠመኞችን በደንብ ነው ምናምነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ዋናው ማመን ነው
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 жыл бұрын
በውኑ ምንም ልል አልችልም ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን(፫)
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
ስለ የወር አበበ በኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር የእህቴን ነገር ከሳማሁን ቧኃላ እግዚአብሔር ይመስጋን ነው የሚለው በትክክለኛው ጊዜ ይመጠብኛል ግን የማኛል የስመልሰኛል ከጊዜ ቧኃላ ነው የመጠብኝ አሁን እየሰግድኩኝ ስለሆና ጥሩ ሁኔታ ላይ አለሁኝ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስጋን በአንተ አድሮ ስለጎባኘን መምህር ቃል ህይወት የሰማልን ምንም ቃለት የለኝም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@መአዛየድንግልልጅወለተስላ
@መአዛየድንግልልጅወለተስላ 4 жыл бұрын
ወንድሜ መምህሬ እዉነት ቅዱስ ሚካኤልን እምትወደዉ ከሆነ በፀሎትህ አስበኝ መአዛ ስላሴ ነኝ ከሳኡድ አርብያ ትምህርትህን ማዳመጥ አቃተኝ ትምህርትህን ስሰማ አለቅሳለሁ እናደዳለሁ መኖር ያስጠላኛል በማርያም ልለምንህ መምህሬ በፀሎትህ አስበኝ ይህን ፅሁፍ ስፅፍ እያለቀስሁ ነዉ😭😭😭
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
መምህር ባተላይ አድሮ እያስተማረን ያለ እግዚያብሄር መንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን በርታ የእግዚያብን ድቅ ስራ አስተምረን ቀጥልበት ፅናቱን ይስጥክ አምላከ ቅዱሳን አሜን ፫
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 жыл бұрын
መምህርእናመሰግናለን፣ይህ፣እውነትለሙሉም፣ሴት፣የሚጠቅምነው፣የወርአበባከባድነው፣ልጂቱእድለኛ፣ናት፣እንድህአይነት፣ወንድ፣የሰጣት።
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
ለውሉም እግዝአብሔር ይመስገን ቃለ እወት ያሰማልን እኔ ስሰማክ ውስጤ ጭቅላትላይ ይርመሰመሳል መምር ፀልይልኝ ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቆህ በርታ ልክ ነህ ጓደኞዬም እዲህ ነበረች ከሰዉ ጋር መቀመጥ ትፈራለች ትሸማቀቃለች እኔ ሁሌም ከጎኗ ነኝ አይዞሽ እግዚአብሔር አንደ ቀን ይረዳሻል እያልኩ አመታት አሰቆጠርን ሀኪም ሄደን መፍትሄ የለዉም መደዳዉን ይመጣል በጣም ብዙ ይፈሳታል የሚገርመዉ በአንዴዬ 3 ነዉ እምለብሰዉ ቀጣጥላ ከምሬ ነዉ እና ሀገር ሂጂ ጤና ይብሳል ብዬ ሀገር ሄዳ ፀበል ተጠምቃ ደናለች አሁን ግን ቶሎ አልተዋትም ተስፋ ሳትቆርጥ በመቀጠሏ ደናለች ለእግዚአብሔር እሚሳነዉ ነገር የለም እግዚአብሔር ሀላችንንም ይርዳን አሜን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 4 жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ለፍተህ ለኛ እደምታስተምርን ለኛ እደምትጨነቅ እግዛብሔር ከነሞላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ እመብረሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@እመአምላክአንቺጠብቅኝ
@እመአምላክአንቺጠብቅኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
በአንተ ላይ አድሮ ለአሰተማር ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እና ወንድማችን እንኳን ለዚ አበቃቹ 🙏
@ፀዳለማርያም-ተ2ዘ
@ፀዳለማርያም-ተ2ዘ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምህራችን
@geriegelena9425
@geriegelena9425 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🌾🌾🌾 ቃለ ህይወት ያሰማን መምህርየ ፀጋ ያበዝልህ👏 ምንም አይሰለቸውም መምህር ያለዉን ሁሉ ይናገራልን የበለጠ እየበረታ ነው ።
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እኔ 100 %ነው የምያምነው
@kebide2231
@kebide2231 4 жыл бұрын
ይህን እንድሰማ የፈቀደ አምላክ ይመሰገን። ወለደ ገብርኤል ብላቹ አሰቡኝ።
@فاطمهاحمد-م6ظ4ز
@فاطمهاحمد-م6ظ4ز 2 жыл бұрын
የማይረሣው እግዚአብሔር ያሰባችሁ🥰🙏🙏🙏🙏
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 4 жыл бұрын
#መምህር-በውኑ-እንዲህ-አይነት-ወንድ አለ???እንኳን የወር አበባ መቶ #ወንዶች እኮ እንድ ዘመኑ የተበጫጭቀ ሱሪ.እንብርትን የሚያሳይ ብቻ ብዙ ነገር ከመንፈሳዊው የውጣ አለባበስ.ወ.ዘ.ተ ካልሆነ ፋራ ምንም የማይገባሺ እኮ የሚሉ ወንዶች እኮ ነቼው ይገርማ በእውነት
@እግዚአብሔርአዳነኝ
@እግዚአብሔርአዳነኝ 3 жыл бұрын
ተቃዋሚ አይጠፋም እኔ ሁሌ ቀሚስ ስገዛ ለቤተክርስቲያን ነው ይሉኛል በጣም እናደዳለው ግን በቃ እኔ የሚያስደስተኝ ከሆነ እለብሳለው ማን ነው ቀሚስ ለቤተክርስቲያን ብቻ ያለው ለማንኛውም የከሰው እሱን የሚያስደስተውን ነገር ማድረግ ግዴታችን ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር በጣም ከባድ ነው እኔ አንዳንዴ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ እጾማለው ያው በችሎታይ መጠን እጸልያለሁ ግን በምጸልይበት ሳአት በፍጽም አሳቢ መሰብሰብ አልቻልኩም በእግዚአብሔር ምን ማድረግ እንዳለብኝ? እጾማለው እጸልያለሁ እስግዳለሁ ምን አልባት ትክክል ያልሆንኩት ነገር አለ መምህር እንኳን አይመልስልኝም ግን ትምህርቱን የምትከታተሉ ከኔ የበረታችሁ ንገሮኝ
@zddd5746
@zddd5746 4 жыл бұрын
እህቴ እርኩስ መንፈስ ነው ልቦናችን ሚበትነው እና መፀለይ መስገድ አለብን የበለጠ ተስፋ መቁረጥ የለብንም በርች እና ደግሞ ስንፀልይ ስናነብ ድምፃችን ከፍ ማድረግ ከቻልን ጥሩ ነው ለራስሽ ጆሮ እንዲሠማ ማድረግ እውነት እነደዛ ሳደርግ አንዳንዴ የት እንዳለሁ ምን እያደረኩ እንደሆነ ሁሉ እረስቸው ሌላ ሀሳብ ውስጥ የነበርኩት ውይ በስመአብ እልና መለስ አደርገዋለሁ ልቦናየን እና እግዚአብሔር ይርዳን በርቺ እህቴ ይቅርታ ሴት እንደሆንሽ ብዬ ነው አንቺ ምለው።
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይህን ትምህር እንዴሰማ ስለፈቀድክልኝ አመስግናለሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በውነት ዘመንህ ይባርክ
@msretmeme1433
@msretmeme1433 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር አሜን የአግልግሎት ዘመኖን ይባርከልን የከብር ባለቤት የሆነው የደንግል ልጅ ከብርና ምስጋና የሱ ይሆን እግዛቤሔር ሀይሉና ብርታቱን ይስጥህ መምህር እናምሠገናለን ፈጣሪ ከልብ የሚያግለግሉትን ያብዛልን ሠላማቹ ይብዛ
@ኤፍታህበለኚ
@ኤፍታህበለኚ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት መምህር
@milliaba3965
@milliaba3965 4 жыл бұрын
እኔ ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ይአንተን ትምህርት እንድሰማ ላደረገ ክብር ምስጋና ይግባው ወንድሜ ላንተም አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የጠላታችንን ሴራ እንድናውቅ በአንድም በብዙ ምክንያት እያስተማረን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@atkletatklet3498
@atkletatklet3498 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በኔ ቤተሰብም የአጋንት መንፈስ አለ ብሬ እሚባል እና ሳድያ የምትባል የዛር መንፈስ እሚከደምላቸው በነዚህ መንፈስ ታሽተን አድገን ምስቅልቅል ነው ኑሯችን ከደብተራም ይሄዳሎ እኔም ሂጄ አውቃለሁ አሁን ላይ ብቃወመውም አቅም እንደሌለኝ አውቅ ፈርቸው እኖራለሁ ግን እስከመቼ መምህር በፀሎት ያስቡን ተምረንም ከንቱ ቀረን ትዳሬም ፈረሰ አሁን ያለሁት በስደት አለም ዱባይ አመተ ማርያም በፀሎት ያስቡን አሳስብልን በጣም የሚያነቃ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከእንቅልፍ እንድንነቃ እያደረግህ ነው በርታ መምህራችን
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 жыл бұрын
ያባታችን የመምህር ግርማ ልጅና ደቀመዝሙር ስትሆን እንደምን ያለ ትህትና ነው ወንድሜ የተሰጠህ ጸጋ እንደስምህ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች ተስፋችን ነህ ክፉ አይንካህ እስከልጆችህ የመምህር ግርማን ትምህርት ደጋግሜህ ብሰማዉ አለጠግበዉም ያአንተም እንደዛው እውነት ጸጋዉን ያብዛልህ 🌻🌻🌻
@የማርያምልጅኤልጃና
@የማርያምልጅኤልጃና 4 жыл бұрын
ሰላምሰላምወንድማችንእውነትእንካንተሰደድክብዙተማርኩእርጅምእድሜይስጥልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሄወት ያሰማልን በእውነት የዛሬው ገጠመኝ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ልጁ በጣም ጥሩ ሠው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት የብዙ እህቶቻችን ችግር ነው የኔም ዘመድ አለች በየማሀሉ እየመጣ ያስቸግራታል በጣም ነው የምትሰቃየው ይህን ትምህርት እድንሰማ ያደረገን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሆን
@mebratseifelddin7710
@mebratseifelddin7710 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Kala Hewat yasamaln mamhr 🙏💚💛❤😍😍😍😍
@የማርያምአርሤማልጅ
@የማርያምአርሤማልጅ 4 жыл бұрын
ይሄንን ታሪክ እንድንሠማ የፈቀደ አምላክ እግዛቤሄር ይመስገን
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 4 жыл бұрын
ቃላሕዋት የሰማሌን ከርሱ ትምህርት ብዙ እያታማርኩ ነው እግዚአብሔር ከና ቤታሰቦት እድሜና ጤና ይስጦት
@تماراحبشي
@تماراحبشي 4 жыл бұрын
መምህርበዉነትቃለሂወትያሰማልንእዳተያሉወድሞችያብዛልንስልክህአይሰራም
@የዳጊእናት-ለ6ኰ
@የዳጊእናት-ለ6ኰ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሁላችን እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ወንድም ይስጠን በመስማቴ እድለኛ ነኝ እነዚህን ገጠመኞች መምህር እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 4 жыл бұрын
በስመ ስላሴ: አሜን:: እግዚአብሔር የሁሉን መጨረሻ ያሳምርልን:: ጠንቋዩየተጫወተባትን ልጅ ሁላችን በጸሎት እናስባት: እናበርትት:: መምህር ስልክ ቁጥሯ ስላለዎ ሳይሰለቹ ጊዜ ባይኖሮትም እየደወሉ ያበረታቷት: በጸሎትም ያስቧት:: ሁላችንም እንበርታ: እንጸልይ: በፍቅር እንተሳሰብ:: እንደእግዚአብሔር ፈቃድ የልቡ ሰው ለመሆን እንጣር:: ትክክለኛው የሒወት የሰላም የብርሃን የጤና መንገድ ይህ ብቻ ነው:: በኦርቶዶስ ፅኑ: በፍቅር እንኑር:: እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳን:: አሜን::
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክል ችግሩ ከቤተሰቦቼ ጋር አለ ግን አይረዱኝም እኔም በፀሎት ጠንካራ አደለውም እግዚአብሔር ይግለጥላቸው ተመስገን አምላኬ እችን እንድማር ላደረገኝ አመሰግናለሁ ለሁላችንም ብርታት ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@kiakiya2665
@kiakiya2665 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋው በረከቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይግለጥልክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 አጫጭር ገጠሞኞቹን ደግሞ አቅርብልን እኔ በበኩሌ አምናለው .....
@TRt-qz9un
@TRt-qz9un 4 жыл бұрын
Egziabiher amelak mestewalun yesten kal hiwet yasemalen memherachen temeschy new yadametekut
@hananetp6572
@hananetp6572 10 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን መምህር ትንሽ ስሰግድ ወገቤን ያመኛል ገና እሰግዳለሁ ብዬ ሳስብ በጣም ይጠዘጥዘኛል 2015 ላይ አኪቤት ሄጄ ዲስክ ነው ተብዬ ኦፕሬሽን ተድረጊያለሽ ብለውኝ በቀጠሮላይ ሳልሁ እመብረሀን በእህቶቼ ላይ አድራ አትደረጊም ብለውኝ ከመታረድ ተርፌአለሁ ፀጋ ስላሴ ነኝ ይህን ኮሜት የምታነቡት ሁሉ በስላሴ ስም በፀሎታችሁ አስቡኝ
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በጉጉት ነው የምጠብቀው 🙏🙏🙏
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 4 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስስስስስስ የሚል ገጠመኝ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት እረ ፍቃደኛ ነኝ አንተ ይጠቅማችዋል ብለህ ያስተላለፍክልን ሁሉ የሚጠቅመን ሂወት የምናገኝበት ነው ውድ መምህራችን በፀሎትህ አስበኝ ደካማዋ እህትህ ተባረክልኝ እናመሰግናለን
@gebreATAICLT
@gebreATAICLT 4 жыл бұрын
ይሄን እድሰማ የፈቀድክልኝ አምላኬን አመሰግናለሁ ግሩም የሆነ ትምህርት ነዉ እኔም በአቅሜ ለባሌ የፀለይኩለት ነዉ ስለመንፈሳዉይ ህይወቱ ምንም ግድ የለዉም እግዚአብሔር ከረዳይ እመልሰዋለሁ በፀሎት አስቡልኝ ገብረስላሴ እያላችሁ መምህራን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@yoli5567
@yoli5567 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣም የሚገርምና የሚያስተምር ታምር ነው በጣም እናመሰግናለን ከዚህም በላይ እንደትሰራ የሰራዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ ባንተ ትምህርት ህይወቴን እየቀየርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ላይ አድሮ ለመከረንና ላስተማረን በርታ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝም
@ኤፍታህሠብሪና
@ኤፍታህሠብሪና 4 жыл бұрын
መሥማት ማዳመጥ ሣይገባኝ እንዲገባኝ ያደረገ አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን በጣም በጣም ነው ደሥ የሚለው ቃልህ ያማረ ነው የተወደደ ነው የእግዚአብሔር .... !!! ተሥፉ ቃለ እይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ አሜን ፫
@yohannamesfin8095
@yohannamesfin8095 4 жыл бұрын
መምህሬ በምን ቀን የጣቴ መልካም ነት እርሶ ዩትዩብ ላይ እንዳስነካኝ ባላውቀውም እግዛብሄር መልካም ነው ብዙ ነገሮችን እየተማርኩኝ ነው በስደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ በጣም የሚጠቅማችሁ ነገር አለ በቻላችሁት ሰአት ተከታተሉ ብዙ ነገር ወደሆላ ይጎትተናል ለመፀለይ ስንፍና አንድም ገፀ ለማንበብ ስንፍና ለማዳመጥም ስንፍና እስቲ በኔ ይሁንባችሁ አንዱን ትምህርት ስታዳምጡ ወይኔ ይሄ ታሪክ ከኔ ሂወት ጋር ይመሳሰላል ነው የምትሉት እና ላይክ አድርጉ ያስተምራል ካላችሁ ሼር አድርጉ በመልካም ፍቃዳችሁ ደግሞ በቀይ ምልክት ውስጥ ያለችውን subscriber አድርጋችሁ የደውል ምልክቶን ብትጫኖት ሁሉንም ቨዲዩወች መከታተል ትችላላችሁ ባላችሁበት ሰላም ቆዩልኝ እንዳላችሁበት አገር ሰአት አቆጣጠር ሰላም እደሩ ሰላም ዋሉ እግዛብሄር ከሁላችንም ጋር ይሁን መምህራችክ እድሜና ጤና ይስጦት ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን
@asterwagaye125
@asterwagaye125 4 жыл бұрын
ወንድሜ መ/ር ተስፋዬ የእግዚያብሔር ምንኛ እኛን ሀጢያተኞችን እንደሚወደን የገባን ካለን አባታችን መላከ መንክራት የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አንተ ደግሞ እኔ መጋቢ ብዬሀለዉ በተለይ እግዚአብሔር ለወጣቱ አንተን ልኳል ሰዉ እንደቀላል ሊመለከተዉ ይችላል ግን የምትሰራዉ ስራ እጅግ ከባድ እና ፈታኝ ሆኖ ባለመሰልቸት እኛን ለማስተማር የምትደክመዉን ድካም እግዚአብሔር የልጆችህን እሸት የምትበላ የመንግስተሰማያት በር በክፈቻ ያድርግልህ እመቤቴ ማርያም በክፉ የሚመለከትህን ዳቢሎስ አይኑን ጨለማ እግሩን ቄጤማ ያድርግ ልህ በበረከት ላይ በረከት ጨምሮ ይስጥህ ያበርታህ ጠላትህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ ወንድሜ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔም ከአገር ውጭ ፌስቡክ ላይ ስታስተምር ካየሁክ ጀምሮ ግራ ግብት ብሎኝ አገር ቤት መጥቸ መምህር ጉባኤ አይህ ነበር እና በአካል አግኝቸህ ላናግር እየፈለኩ ግን አላደርገውም ነበር ምን እንደሚይዘኝም ይገርመኝ ነበር። ስእል እድህኖ እንኳን በሰው እየላኩ እስገዛ ነበር አሁን ደሞ ዩቱብ ላይ የሰዎችን ገጠመኝ ስትመሰክር በጣም ሁኔታውን አጋጣሚው ገርሞኝ ወድ ኋላ ሳስበው የአምላክ ስራ ግርም አለኝ ግን። እናም እዚህ ላይ ተፅፎ የማያልቅ ገጠመኜ በምን ምክንያቱን ባላውቀውም አልነገርኩህም እንጅ ይህን ገጠመኝ እንድምታዘጋጅ ሳላውቅ አውነት ነበር ለካ ግራ ስለገባኝ ብቻ የሆነ ነገር እንዳናግርህ ያስመላከተኝ ነበር ብስልክህም እለኝ በጣምም ቢዚ እንደሆንክም ይገባኛል ግን ግዜ ስታገኝ ታየው ይሆናል እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ብዬ ለማንኛውም ብዬ ቴክስት እርጌልህ ነበር አሁንም ሌሎችን ያስተምራል ብዮ ስለማስብ ከመጣሁበት የስደት አገር ሳልመለስ ብነግርህ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ እፈልጋለሁ እሱ ይፍቀድልኝ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 4 жыл бұрын
ሁሉም በእርሱ ሆነ መምህር እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ ስላስተማረን ስሙ ይክበር ይመስገንልን በእውነት በጣም ብዙተምረንበታልና እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርለን ለናንተም እድሜና ጤና ይስጣቹ አሜን አሜን አሜን
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመሥገን እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ላከልሽ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ አሜን፫ መምህራችን በሚያቀርቡልን መንፈሳዊ ገጠመኝ በእዉነት ከልቤ አመሠግናለሁ በእድሜ በፀጋ ያቆይን እኛንም በምህረት እጁ ይጎብኘን ልኡል እግዚአብሔር አሜን😭
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 4 жыл бұрын
መምህር አንተ የምታሰተምረው ትምህርት ከሞላ ጎደል የኔ ነዉ ።ነገር ግን መፍትሔ ብለህ የምትናገረውን በተግባር ሰሞክረው ሁሉም መፍትሔዎች እኔ ላይ ይሰራሉ። እ/ር በቃል የሚናገረኝ ይመሰለኛል ። እባክህን ከቻልክ በየቀኑ መልእክት ልቀቅልን።እና ደግሞ ፕሮግራምህ እያጠረብኝ ነዉ።ወንድማለም እባክህ ረዘም አድርገው ወይም 2 ልቀቅልን። እ/ር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ብዙነው የነቃሁት መምህር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄንት ትምርት በማስተማርህ በጣም የተራቡ ነፍሳቶች ይጠግባሉ ፀጋውን ያብዛልህ
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 4 жыл бұрын
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዚህ በወር አበባ እኔን በጣም እቸገራለሁ ከጊዜ ቡኋላ ነው የመጣብኝ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ሊመጣ ሲል በጣም ያመኛል ብዙ ይፈሰኛል ሽታና የሚፈሰው ደም መልክ መቀየር ጀምሮ ነበር ከዛ በመሐል ሽታውም መልክ መቀየሩም ጠፋ አሁን ደሞ ሲመጣ ወር አይጠብቅም በወር ሁለት ጊዜ ይመጣል አንዳንዴ ወሩን ጠብቆ ይመጣል ሲመጣ የራስ ምታት ያመኛል በጣም ከሚባለው በላይ ራሴን መቆጣጠር እስከሚያቅተኝ ያመኛል በዛ ላይ የምግብ ሽታ ያስጠላኛል ምንም ነገር መብላት መጠጣት አልችልም ደም ያስመልሰኛል ባጠቃላይ መፈጠሬን እስከምጠላ አሰቃይቶኝ ይውላል በነገታው ሰውነቴ ይደክማል አቅም ያንሰኛል እና እፀልያለሁ እሰግዳለሁ መንፈሱ ይለፈልፋል ያለቅሳል ያጓራል ግን የወር አበባ በሚመጣበት ጊዜ ያለው ራስ ምታት ሊቆም አልቻለም ምን ብየ ልፀልይ ፀጋውን የበዛላቹ እህት ወንድሞቼ ምክራችሁን ለግሱኝ
@bestbanderbwe2210
@bestbanderbwe2210 4 жыл бұрын
በእውነት ብዙ ነገር ያደርጋል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክፉ መንፈስን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 4 жыл бұрын
ማምሕር የልጆቼ አባትም እንድው ስናሰባት እራሱን ግዳል ግዳል የስብለዋል እና ሁሉም ናጋር የስጣለዋል ማጻላይ ማስገድ ሁሉ አይችሊም እነ በየአመቱ እራሱን አስቶት ሆስፒታል ይጋባል እና የእንቅልፍ ማደንት ሳቶት የረገጉታል እና እኔ የአባን ትምህርት ስላምካታተል ገብቶኝል ግን ምንለድርግ ብቻዬን ስሞኪር እየባሰበት ማጣ ለዝ ነበር እርደታዎትን የፈለኩትና ብዙጊዜ ሞካርኩ የው ስራ ስለ ምባዛቦት ለገኞት አልቻልኩም
@eyerusalme1437
@eyerusalme1437 4 жыл бұрын
አሜን አማን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ቃላት የለኝም ምን እንደምል እና እኔ ሁሌ የቅድሳን ፊልም ሳይ እዚ ግዜ በተወለድኩ ምናለበት እላለው አሁን ግን አንተን የመሰለና እና መምህር ግርማ ሰለአገኘሁ በጣም እድለኛ ነኝ ተስፋያ የኔ የነፍሴ እና የስጋየ መንገድ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኔም አንተን የማገኝበት መንገድ እግዚአብሔር ይፍቀደልኝ በጣም ተቸጊራለው
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ፅጋውን ያብዛልህ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን የኔጊ ሰው ይበለን
@yohannesbelay4056
@yohannesbelay4056 4 жыл бұрын
መምህር በጣም እድለኛ ኖት በእዉነት የርሶን ገጠመኞች አንድም አምልጠዉኝ አያዉቅም በእዉነት ሁልጊዜ በተመስጦ ነዉ የምሰማዉ በእምነት ከፀናን ከተማፀንን ፈጣሪም ከኛ ጋር እንደሚሆን እና እንደሚያግዘን ተረድቻለሁ እርሶም እንደዚህ ደስ በሚል ሁኔታ ለኛ ስለሚያደርሱን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ኑሩልን
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 4 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን ጤናና እድሜ ይስጥልን እኔ በገጠመኞቹ ብዙ ሓጤቴን አስወግጃለሁ እኔ እየመሰለኝ የምሰራዉ ግን አይነጥላ መሆኑን ሳዉቀዉ በጣም ብዙ ነገር በሂወቴ አስተካክያለሁ ቢሆንም ግን ወገኖቼ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ኪሮስ እያላችሁ እሽ መምህር እድሜና ጤና ከነ ቤተስቦችህ ይስጥልን አሜን
@mesee9350
@mesee9350 4 жыл бұрын
መምህር ሰለ አወኩህ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ ሁለቴ በህልም ታይተህኛል የእግዚአብሔር በተለያዩ ሰም እየጠራህ አንዲት ሴት ሰና ባርር በነሀሴ ሥላሴ ቀን ነው ያየሁት ገጠሞችን በጣም አስተማሪ ነው እኔና እናቴ በደንብ ነው የምንሰማው እግዚአብሔር እድሜ ጤና የሰጥህ።አንድ የእግዚአብሔር
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 4 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት ከዚህ በላይ ጰጋዉን ያብዛልህ የምታቀርብልን ገጠመኝ በጣም ተምሬበታለሁ እና እኔ አንድ አንድ ቀን ዝም ብሎ ያስለቅሰኛል በሆነ ምክንያት ወይም ቤተሰብ ትዝ ይለኝና አለቅሳለሁ እራሴን እስኪያመኝ በዛ ላይ ዝም ብሎ ይንቀኛል አሁንምማ በቃ ሰዉነቴ እልቅ ብሎ ሰዉም አልመስልም በጰሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ
@AlMl-b4y
@AlMl-b4y Ай бұрын
ይህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሠግንሀለሁ ገራሚ ነው በጣም
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወድማትች ሰላምህ በክርስቶስ ብት ትረፍይበልልህ ፀጋ ጥበቡን አብዝቶ ያድልህ
@hannates6688
@hannates6688 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት የዘመን ይባርክልህ እውነት አስተማሪ ነገር ነው የምታቀርበው መምህር አባክህ ስልክ ስደውል አይነሳም ግዜ አንደሌለህ አውቃለሁ ግን እባክህ አርዳኝ በጣም ብዙ ችግር አለብኝ የሰው ታሪክ ስሰማ እንዴት አንደምቀና መዳናቸውን ስሰማ እኔ መቼ ነው እንደሰው የምሆነው እላለሁ ወለተ ሀይማኖት ብላችሁ በጸሎት አስቡነኝ
@judio5511
@judio5511 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን በጣም ነው የገረመኝ ሕኔ በጣም ነው ምሰቃ የው መምህር ግርማጋ መጥቼ 15ቀን በንደዚህ ህንቅፋት ሳላገኝቸው ወደቦታዬ ተመልሻለው በፀሎት ሀስቡኝ
@bzuyesharoni5694
@bzuyesharoni5694 2 жыл бұрын
ይኸን እንደሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ወንማችን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ መምህር እኔም በጣም ተቸግሪ ግራ ግብት ብሎኚ ነበር ደክቶሮችም አላወቁት ለረጀም አመት በወር ወስጥ 14 ወይም20ቀናት ይፈሰኛነበር ምግብ እንኳን መመገብ አልችልም ነበረ በአባቶች እና በአነንተም ትምህርት ታሪክ ተቀይሮ በደስታ እየኖርኩ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እመቤቴ ደንግል ማርያም ትጠብቅህ
@mimisisay1474
@mimisisay1474 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen egzabhar yetadgan batam das yamil astmarym new egzabhar edma ka tana gar yadlachu
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 4 жыл бұрын
መምህር በእወንት በጣም አሰተማሬ ነው እሰከዛሬም ተመሬበታለሁ እግዛብሔር የሰማነውነ በልባችን ሰሌዳ ለይ ይፀፈልን ማሰተዋል ይሰጠን በእወነት ይህነ እነደሰማ የፈቀደልን እግዛብሔር ይመሰገን አንተነም እግዛበሔር ከፈተና ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመነህነ ይባርክ አሜነ🙏
@tigtig8146
@tigtig8146 4 жыл бұрын
እውነት ከአይምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው /ሁልጊዜ አዲሰ ነህ የምታመጣው ትምህ አይጠገብም /ጥሩ ነው በመጨረሻ ያቀረብ አጭር ታሪክ ጥሩ ነው /ሰላም ላንተ ይሁን
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይህን ትምህር እንዴሰማ ስለፈቀድክልኝ አመስግናለሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በውነት ዘመንህ ይባርክ
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዜያብሄር ይሰጥልን እግዜያብሄር ይጠብቅል ቃለሄወት ያሰማልን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሰሱ ክርሰቶሰ ይጠብቅህ የማቶሳላ እድሜ ይሰጥክ በፀሎት አሰቡን እህተ ማሪያም ነኝ
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን የእኛ አምላክ ሁሉ ይቻለዋል ተመስገን ይህንን ሀሳብ የማይቀበል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አይሆንም እንድ ማለት ነው የሚሆንበት እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስራውም ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኛ እድለኞች ነን ከበረታን እግዚአብሔር ይረዳናል አሜን ይርዳን
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችን የባርክልህ ስንት ሰው ከጣፋበት መለሰከው እግዚአብሔር የተመሰገነ የሁን አሜን
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ብለንአመስግነና መንፈሱ ስለተሸኘላቸው ልጅቶን አትነካኮት ውዳሴ ከቱ እዳይሆነባት ማለቴ የሀሳዋን ልጅ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
ይሄንን እድንሰማ የፈቀደ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@סהייסהיי
@סהייסהיי 4 жыл бұрын
እግዛቤህር ይስጥልኝ በጣም ሁለታችሁም በጣም ያሳዝናል አንተም እሱንም በውነት በውነት።
@tehamush5911
@tehamush5911 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ለእህታችን የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አሜን፫
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
መምህር እባክህ ቴሌግራም ላይ አንድ አንዴ አናግረን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ
@የድንግልማርያምልጅነ-ተ3ተ
@የድንግልማርያምልጅነ-ተ3ተ 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ ምመህርችን እኔ የዝ ቻናል እንግዳ ነኝ እሸ አንድ ጥያቅ ልጥይቃቹ በረደ ሰመጣኝ በጣም ያሞኛል አሰት ምን ላድርግ ልብቻየ ነው ወይሰ ለሁላችን ነው እባካቹ ምክራቹ ሰጥኝ ውድ የልእል እግዚአብሔር ባላቹበት ሰላምቹ ይብዛ💔
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 4 жыл бұрын
ዝሙት እርም ብየ በተውኩኝ በ5 አመቴ ድጋሜ ወደቅሁ እራሴን ጠላሁት እራሴን ተፀየፍኩት እግዚአብሔር ን አሳዘንኩት ነብስና ስጋየን አቆሸሽኩት ፀፀት ሊገድለኝ ነው ግን ለምን እንኳን እንዳደረኩት አይገባኝም
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 4 жыл бұрын
የሰይጣን ስራ ነው በመፀፀት ፀልይ ስገድ ሰይጣንን ተዋጋው ንሰሀ ግባ ሸልምህን ያቀለዋል እግዚአብሔር ያነፃሃል
@serenasereno4144
@serenasereno4144 4 жыл бұрын
nesha nesha nesha medhantu egziabher cherr new ؛
@rgbekahsay9771
@rgbekahsay9771 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዝአብሄር ይበርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት በብዙ ውስጤን እንድመለከት። በመንፈስ ላይም። እንድነቃ ተገድጃለው
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ብዙ ነገር እያስተወልኩ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ ፀጋዉን ያብዚልህ ወንድማችን
@eliyasawlchew7553
@eliyasawlchew7553 2 жыл бұрын
በእዉነት ወንድማችን ቃለ በረከት ያሰማልን የንፆሀን ፀሎት ልመናችሁ በረከታችዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 жыл бұрын
የኔ በ20_ 27 ባለው ቀኑስ ውስጥ ነው የሚመጣው ግን ጸባዬ ይቀየራል ሆዴን ያመኛል ይርበኛል ይደክመኛል አንዳንድ ጊዜ ማህጸኔን ያቃጥለኛል የእኅቴ ደግሞ እሰከ 6ወር ድረስ ይቆያል በጸሎት አስቡልኝ እኅቴ ልደተ ቃል ብላችሁ
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበን እህቴ የኔም ዝብረቅረቅ ብሎ ነው እሚመጣኝ ፔረድ ሊመጣኝ ሲል በጣም ይርበኛል በልቸ እራሱ ይረበኛል ለአንድ ቀን ልክ ፔረደ እንደመጣ በጣም ያመኛል ህመሙን ስቃዩን የሚያውቀው ያውቀዋል
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 жыл бұрын
@@hana967 አይዞሽ እኅቴ እኔም አውቀዋለሁ በተለይ ስደት ከመጣሁ ወዲህ በጣም ነው የሚቀያየርብኝ በጸሎትሽ አስቢኝ ወለተ አረጋዊ ብለሽ
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
ወገኖቼ የኔም የወር አበባ በ6 ወር ሲፈልግ በአመት ሲፈልግ በ3 ወር ነው የሚመጣው እግዚአብሔር ይርዳን ብቻ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 жыл бұрын
@@Hana-cz7kl አሜን እኅቴ ግን የሶስታችንም ስም ሐና ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን 😍😍😍
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
የኔ ደግሞ ከሁሉም ይለያል ሆዴን መንፋት እና ከመጠን በላይ የዝሙት መንፈስ ይፈትነኛል
@ድንግልሶልያናእናቴ
@ድንግልሶልያናእናቴ 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት በጣም ጡሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክልህ ስላወኩህ ዴስ ብሎኛል በፀሎት አስበኝ ወለተ ሰንበት
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ይኸን እንድሰማ የፈቀደ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህዎት ያሰማልን በሰማነው የምንማርበት በፀሎት የምንበረታበት ያድርግልን
63ኛa ገጠመኝ በመተት መከራዋን የምታየው ቆንጆ መጨረሻ  ( በመምህር  ተስፋዬ አበራ )
53:19
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 58 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
101ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ይህን የንፅህና ታሪክ በማቅረቤ እድለኛ ነኝ
1:58:26
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 100 М.
68ኛB ገጠመኝ ( እጅግ የተደነቅሁባት ታጋሽ መንፈሳዊት ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:01:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 33 М.
65ኛa ገጠመኝእመቤታችን እኔን ገሰፀችኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
58:38
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 37 М.
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН