ስለሁሉም ነገር ለመመርመር ተዋህዶን ዋወቅ ግድ ይላል ( በመምህር ተስፋዬ አበራ) ክፍል 6

  Рет қаралды 6,651

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@yeshiebre7300
@yeshiebre7300 4 жыл бұрын
የክርስቶስ እጅ ድቅናት ይሔንን ጥበብ የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመስገን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 жыл бұрын
ቃለ : ሕይወቱን : ያሰማልን : ምንግስተ : ሰማያትን : ያውርስልን : በደንብ : አእምሮ : ውስጥ : የሚገባ : ድንቅ : ትምህርት : ነው : እግዚአብሔር : አምላክ : ይስጥልን ::
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdeme betena yakoylini tsgawin yabzalki 🙏🙏🙏
@arsemabarbara7758
@arsemabarbara7758 4 жыл бұрын
እግዚህ አብሄር ይስጥልን የብዝዎ ቻችንን ልብ ውይም ቤትየሚነካ መልክእት ነው እንቃ
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 4 жыл бұрын
ወድማችንቃለሒወትያሰማልን።በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን።ወድማችን።በርታልን።ከክፉነገርሁሉ።እመብርሀንከልጅዋጋር።ትጠብቅህ።እስከቤተሰቦችህ።ስላወኩህ።ደሰሰሰሰሰሰ::::ብሎኛል።
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን , የምታቀቀርባቸው መንፈሳዊ ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው የሰውን ህይወት ወደ መንፈሳዊ ኑሮ እና እምነት ይቀይራሉ ሆኖም ለሚያዳምጡና ለሚሰሙ ስዎች ቀላል ነው ችግሩ መስማት የተሳናቸው የእግዚአብሔርን መንገድ ተከትለው ስለ መንፈሳዊ ቃልና ህይወት የሚፈልጉ ሰዎች አሉ , ይህም አንብቦ ለመረዳትም ሆነ ለማወቅ በፅፍሁፍ በዩቱብ ላይ የሚቀርብበት ሁኔታ ቢታሰበት መልካም ነው , ይህን ላሰበ ሰው እግዚአብሔርም ያስበዋል , ቃለ ህይወት ያሰማልን , የእግዚአብሔርን ፀጋና በረከቱ በሁላችን ላይ ይደር , አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒💒✝️✝️✝️🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምርህት ነው
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@tawabechmaray2801
@tawabechmaray2801 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywot yasemaln memher
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 4 жыл бұрын
አሜን
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@selambh6041
@selambh6041 Жыл бұрын
እዉነት መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 2 жыл бұрын
እኔም ሳነበው ደሰ ብሎኝ ነው ያነበብኩት ተመሰገን አምላኬ🙏🙏🙏
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 2 жыл бұрын
Amen....3
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን መድሃኒ አለም ከፍት ከኋላ ይከተልህ ወንድሜ።
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Memeher kale hiwot yasemlen ewunet betam ensemsgnelen tsegwun yabzelot bizu neger temerbtelwu egziahber beselm le hagerchen yabken
@desian7595
@desian7595 4 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት አምላኬ ሆይ እምነትን ጨምርብኝ።
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-om6vn1fp5t
@user-om6vn1fp5t 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራትን ብዙ ተማርኩበት በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህወትያስማልን።መህርራችችን።
@senaitgebremicheal375
@senaitgebremicheal375 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወቱን ያሳማልን
@sameraabraha5728
@sameraabraha5728 2 жыл бұрын
❤👏👏
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-lf1ld2cw2b
@user-lf1ld2cw2b 4 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 4 жыл бұрын
ምገርም ትምህርት ነው
@yeshiebre7300
@yeshiebre7300 4 жыл бұрын
ይሔንን የመንፈስ ሴራ ና የአይነጥላ በተከታታይ የሚቀርበውን ትምህርት ሁሉም የሰው ዘር ቢማር ግን እውነቴነው በዚህ አለም ላይ የሚደረገው ሴራ በጣም ይቀንሳል ከነፍ መዳን በላይ ደሞ ለምን ካህናት ስለመናፍስት አይማሩም እደአስተያየት ነው
@edenwoldie7578
@edenwoldie7578 3 жыл бұрын
ስንክሳር ምንድን ነው?
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 жыл бұрын
Metshaf new yebetekrstyanachin
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywot yasemaln memher
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 98 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
🔴 እምነት| ተስፋ | ፍቅር ይኑራችሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan Grma New sibket
1:15:57
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 102 М.
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 627 М.
ከገጠመኝ እንማር ክፍል 4
25:38
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 61 М.
6ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
35:47
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 98 МЛН