KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
💥መመኪያዬ መስፍን ጉቱ/ 2015/2023
7:31
ሁሉም ይታዘዘዋል Official Music Video singer Mehret Etefa and singer Mesfin Gutu 2025
6:21
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
“Don’t stop the chances.”
00:44
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Mesfin Gutu አንተ ካስደሰትከኝ (Ante Kasdesetkegne) ዘማሪ መስፍን ጉቱ
Рет қаралды 389,967
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 173 М.
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Күн бұрын
Пікірлер: 377
@ExodusZikre-x3b
Ай бұрын
በእግዚአብሔር ፊት ቆምኩኝ በርትቼ በኢየሱስ አቅም አግኝቼ ፊቱን ሳይ ደስታን ለብሳለው ያፅናናኝ ያንተ ፊት እኮ ነው አንተ ካስደሰትከኝ የቱ ያስከፋኛል አንተ ካከምከኝ የቱስ ይጎዳኛል አንተ ካፅናናኸኝ የቱ ያሳዝነኛል የማትፈርስብኝ የደስታ ቅጥሬ በአንተ ክልል ነው ውሎዬም አዳሬም ውሎዬም አዳሬም ወዳንተ መጣለው በፀሎት በሰላም አንተን ብቻ ላግኝ ኑሮም ይመቸኛል ፊትህን ፈለኩኝ ላግኝህ አንደገና ድንጋዩም ትራስ ነው ባንተ ህልውና ሌላ ሌላ እኔ/አይታየኝም ፍለጋዬን መሽቶ አላቆምም በመንፈስህ በል ንካኝና በሕልውናህ ባርከኝ እንደገና /2* በእግዚአብሔር ፊት ቆምኩኝ በርትቼ በኢየሱስ አቅም አግኝቼ ፊቱን ሳይ ደስታን ለብሳለው ያፅናናኝ ያንተ ፊት እኮ ነው አንተ ካስደሰትከኝ የቱ ያስከፋኛል አንተ ካከምከኝ የቱስ ይጎዳኛል አንተ ካፅናናኸኝ የቱ ያሳዝነኛል የማትፈርስብኝ የደስታ ቅጥሬ በአንተ ክልል ነው ውሎዬም አዳሬም ውሎዬም አዳሬም እህል ውሃ ባይኖር በምድረበዳ ላይ ረካለው ከጥሜ አንተን ፊትለፊት ሳይ የሃሩሩ ግለት ትዝ እንዳይለኝ ማይነፍ ምንጬ እርካታ ሆንከኝ ሌላ ሌላ እኔ/አይታየኝም ፍለጋዬን መሽቶ አላቆምም በመንፈስህ በል ንካኝና በሕልውናህ ባርከኝ እንደገና /2* ያዕቆብ ከእግዚአብሔር ጋር ታግሎ ያሸነፈ ስሙ ተቀይሮ እስራኤል ተባለ ዛሬ በፀሎቴ የሙጥኝ እላለሁ ክብርህን እስከማይ ደጅህን እጠናለሁ ሌላ ሌላ እኔ /አይታየኝም ፍለጋዬን መሽቶ አላቆምም በመንፈስህ በል ንካኝና በሕልውናህ ባርከኝ እንደገና /2*
@dianajoseph9570
Ай бұрын
Be Blessed dear!
@HailuTashomaa
Ай бұрын
Pq
@martadessalgne6215
29 күн бұрын
bless you❤
@birhanudefar551
26 күн бұрын
❤
@birukhilemichale6442
Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘንድሮ ዘማሪዎቻችንን ስለረዳ ክብር ለስሙ ይሁን!በዝማሬ አጥለቀለቁን!!
@MulugetaHamza
Ай бұрын
ድንጋዩ ትራስ ነዉ ባንተ ህልዉና!!😭😭😭የሚደንቅ ዝማሬ ነዉ🙏🙏🙏🙏
@tsegalegese
Ай бұрын
ዋው
@selambegeta6250
Ай бұрын
ባለቤቴ ኦርቶዶክስ ነው ግን የአንተን መዝሙር ይሰማል በጣም ነው የሚወድህ።❤
@AnnyBennet
Ай бұрын
Ye hiwot megegin Geta becha nawe lela sayechemerebet mesekerelet
@BlueLine-do2bh
Ай бұрын
Mine isu bicha gena yimexali wode geta❤❤
@EdenLemma-lb8jp
Ай бұрын
እኔ እራሱ ስወዳቹ እህቴ ግን ኢየሱስ ደግሞ በጣም ይወዳቹሃል ።እግዚአብሔር ይባርካቹ።
@EyuelAklilu-w7i
Ай бұрын
ግን ጌታ የሌለበት ህይወት ምን ይሰራል
@EphremDiriba
16 күн бұрын
@@EyuelAklilu-w7i geta phenxe aydelem 🙏
@MahiMesfingutu
Ай бұрын
ኦኦኦኦ❤❤❤ አሜን አሜን ተባረክልኝ ሀንዬ የኔ ውድ ባል
@LunahirutZe
Ай бұрын
ተባረኩ በእውነት ሺ ሺ ሺ ሁኑ ፣ በድምፁ በቃሉ፣ በዜማው ደስስስስ ውስጥን በሚነካ መዝሙር መጣችሁልን። ተባረኩ በእውነት ተባረኩ!
@Aduna5fh1se8n
Ай бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር🙏
@kabualem110
Ай бұрын
Absolutely ❤❤❤❤
@mazashdesaleng1454
Ай бұрын
አንተ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ያብዛህ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@tsegalegese
Ай бұрын
አሜንንን
@ketty-x7t
Ай бұрын
ምን የሚታይ አለ ካንተ ሌላ ሁሉም ተስፋ ያስቆርጣል ሰው እንዴት ያለ ጌታ እንደሚኖር አይገባኝም😭
@AnnyBennet
Ай бұрын
Ewnet nawe
@TejeTigst
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እውነት
@yonasshewa6860
Ай бұрын
ዘማሪ መስፍን ጉቱ አንተ ልዪ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ ለኢትዮጵያ ሃገሬ። ተባረክልኝ።
@MichaelDarcho
Ай бұрын
እግዚአብሔርን ፍለጋዬ አይቆምም ብመሽም ብኔጋም ምክንያቱም የህይወቴ መነሻውም መድረሻውን እሱ ነዉ ና ስሙ ይባርክ ❤ ተባረክ መስፍን አምላክ ጸጋውን ያብዛልን
@aregahailemariyam7135
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ መስፍን እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስ የጨመርልህ ዘመኔ ይባረክ አገልግሎት ይባረክ ተባረክ
@tekalegnlodiso1447
Ай бұрын
ኢየሱስ ስወደን አንተን ስጦታችን አድርጎ ሰጠን !❤ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ። እንወድሃለን
@hiwotassefa5352
Ай бұрын
ሁሌም ወፍራም ቅባት የማይለመድ መንፈስ❤❤❤❤
@tsegatadewosdolana6566
13 сағат бұрын
ጌታን ማገልገል እንደሚያለመልም አንተ አንዱ ማሳያ ነህ፣መስፍኔ ዘመንህ ይለምልም።
@abaynehworku9838
Ай бұрын
ጸጋ ይብዛልህ በጌታ የተወደድክ ወንድማችን፣አንተ ከጌታ የተሰጠህን በረከታችን ነህ❤🎉🎉❤🎉
@motiniftalem
Ай бұрын
ገታ ይባርክ መስፍን በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ❤❤
@edenmathewos7082
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። ከ እግዚአብሔር አለም ውጭ የማያስመኝ ግሩም ዝማሬ በጥዑም ዜማ የተዘመረ መዝሙር።❤️ ሌላ ሌላ እኔ አይታየኝም ፍለጋዬን መሽቶ አላቆምም በመንፈስህ በል ንካኝና በህልውናህ ባርከኝ እንደገና አሜን🙌🙌🔥🔥❤
@dawit-y7s
Ай бұрын
አንተ ካስደሰትከኝ የቱ ያስከፋኛል❤ ድንቅ ድንቅ መልዕክት የያዘ መዝሙር ነው።።። የክርስቶስ ፅጋ ይብዛልህ ወንድሜ።።
@kabualem110
Ай бұрын
ወንድሜ መሥፍኔ ሁሉም መዛሙሮችሕን ተባረክንበት በዚች መዝሙርሕን ግን የተለየ Anoited (የምትባርክ) መዝሙር ናት ተባረክ
@robelalemayehu6834
Ай бұрын
መንፈስ ያለው መዝሙር ተባረክልኝ መስፍኔ❤
@AregaBekele-r7j
Ай бұрын
አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው 🙏🙏🙏
@SebleWengel-pn7gi
Ай бұрын
እየሱስ እወድሃለው የውልጊዜ ናፍቆቴነክ❤❤❤❤🎉🎉 ተባርክ
@biniambermeji4323
Ай бұрын
መስፍኔ ጌታ ባርያና ዘማሪ እንደዘመርከው ውሎህም አዳርህም በመንፈሱ የተሞላ ይሁንልህ :: አይዞህ ገና ትኖራለህ ትዘምራለህ :: በረከታችን ነህ ተባረክልን::
@MeytuWebneh
Ай бұрын
ሌላ ሌላአይታየኝም !!!!!!ተባረክ ወንድሜ
@marshetmohamed8512
Ай бұрын
Amen! I'm so in love with this song. Bless you, dear Mesifen. Keep singing; we are blessed! 😍🥰🥰🥰 በእግዚአብሔር ፊት ቆምኩኝ በርትቼ በኢየሱስ አቅም አግኝቼ ፊቱን ሳይ ደስታን ለብሳለው ያፅናናኝ ያንተ ፊት እኮ ነው 🥰🥰🥰🥰
@HsksnsHaovs
Ай бұрын
ጌታ ሆይ በቀረኝ እደምዬ አንተን ብቻ መፈለግ ይሁንልኝ አሜን 🙏🙏😭
@Kale-r9p
Ай бұрын
Amene
@betehamekonnen9800
Ай бұрын
Amen!
@tesfayehundessa8081
Ай бұрын
ብሪክ በል።
@ESKEDARGETACHEW-jp2xj
Ай бұрын
መስፍኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያባቴ ልጅ
@BetselotTessema
Ай бұрын
ድንጋዩ ትራስ ነው ባንተ ህልውና!!!😭😭😭😭
@Nigatwa-s2u
Ай бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ትልቅ ነው።መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው 🙏🙏🙏
@elulmulugeta
Ай бұрын
What a beautiful Song!!! I love and respect you Mafiye Tebareklen!!!
@AkliluMarkos-d4u
Ай бұрын
ዋው ዋው መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ, በጣም የወደድኩት truck መታገስ ,መፀለይ, መንበርከክ በአምላካችን ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ ነው ,ደግሜ ደጋግሜ ነው ምሰመው (ያዕቆብ ከእግዚአብሔር ጋር ታግሎ ያሸነፈው ስሙ ተቀይሮ እስራኤል ተበለ❤❤❤❤ 🎶 🎵)
@yaredmaruministry5761
Ай бұрын
Mesfine blessed brother keep shining ❤❤❤❤❤❤❤
@rosee7087
Ай бұрын
You are our blessing mesfine. I love and respect you very much. Keep shining.
@mesfingutuofficialchannel
Ай бұрын
Amen, thank you 🙏
@sintayehutiku2833
Ай бұрын
ዘማሪ መስፍኔ ተባረክ ጌታ በሚሰጥህ ዝማሬዎች ተምሬአለሁ ተፅናንቻለሁ።
@woinewoine5413
Ай бұрын
መስፍኔ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏❤
@buzuneshtaye9058
Ай бұрын
አንተ ቡሩክ ነህ ብዙ ተፀፅተናል በአንተ ፀጋ ተባረክ❤❤❤❤❤
@AbrishGNegera
Ай бұрын
Waaqayyoo si haa eebbisu nama waaqayyoo meerre warri afaan oromoo dandeessan coment koo like naaf godhaa
@emuye10
Ай бұрын
Wendemachen Mesfin zemneh yebarek!!
@tesfayediriba1113
Ай бұрын
በረከታቺን ነህ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያትረፈርፍልህ♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@Zix-m4d
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@SweetLove-v4z
Ай бұрын
ተባረክ
@saraworkneh1620
29 күн бұрын
መሰፍኔ ፀጋ በዝቶልሀል ይጨመረልህ
@TibletLegesse-l1b
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እወድካለው ድኝ ቀረዉ አሜን
@aschalewasefa8911-l6f
Ай бұрын
Kiber le Egziabiher Menfes qidus yihun❤❤❤❤❤
@MulukenMesfin-b4f
Ай бұрын
የአንተ መዝሙር የእኔ ማደያዬ ነዉ የምሞላበት ከዛን ሀይልን ማገኀኝበት ተባረክልኝ❤❤❤
@nehimyaAsefaw-cf7fm
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ
@HenokHenik
Ай бұрын
Abatyeee tebarek
@keyvideo5953
Ай бұрын
I love this mezmur❤❤Getuye, God bless you more and more tebarek
@LydiaGetahun
Ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስወደውው🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌
@mulukensimon4552
Ай бұрын
ድንጋዩም ትራስ ነዉ😢😢😢በአንተ ህልዉና ...
@tsagilamma1371
Ай бұрын
Ameeeeeeern geta yibrkachu
@alexemmanuel5299
Ай бұрын
አንተ ካስደስትከኝ የቱ ያስፋኛል ተባረክልኝ Mesfiniye 🥰
@yerowakgobena1041
Ай бұрын
This song is incredibly profound and deeply resonates with our souls. God bless you Mafi❤️
@liyuminte-ov2dh
Ай бұрын
መስፍንዬ አንተኮ ትለያለህ ያንተን መዝሙር እየሰማው ነው ያደኩት❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና
@mihreteaburagoofficial8620
Ай бұрын
🥰❤❤lela lela aytayegnim
@DagimawitKelab
Ай бұрын
አንተ ካስደሰትከኝ የቱ ያስከፍኛል😢😢a song that restores the soul 🎉🎉
@Bereket-markos
Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️ ተባረክ ዘማሪ መስፍን
@HanaHana-tf5ux
Ай бұрын
መሥፉንዬ መዝሙሮቹ ሁሉ መንፈሥ አለቸወ ብርክ በልልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BekiBeki-e7z
27 күн бұрын
አሜን ማስፍኔ ታባራክ ክብር ላሱ ይሁን እሱ ካስዳሳታ ማንም አያስካፋም 🙏
@RozaAbreham-b3v
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በረከታችን
@Obasabale
Ай бұрын
Umarii dheraa sii hawaa
@Beki_music1
Ай бұрын
አንተ ካስደሰትከኝ የቱ ያስከፋኛል❤❤
@tsegabdegefeofficial6374
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@woinshetkebede625
Ай бұрын
በእባ ነው የሰማሁት ምን እላለሁ ጌታ ይባርክክ!!!!
@hiruteshete4801
Ай бұрын
እድሜ እና ጤና ጌታ ሰጥቶህ ብዙ ዝሜሬ ጌታ ይስጥህ። በዝሜሬህ ጌታ ህዝቡን ይዳስ ይፈዉስ።በርታ ወንድማችን።ባለቤትህና ልጆችህ የጌታ በረከት ያግኛቸዉ አንተንም እንዲሁ።
@NebiyuAbera-q8l
Ай бұрын
መስፍኔ አንተ የተባረክ ነክ በአንተ መዝሙሮች በብዙ ተባሪኬያለሁ🥰❤
@BekiAsfaw-ml5ec
Ай бұрын
ያዕቆብ........🙏🙏
@MelakuAragaw-i5c
Ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ ሌላ ዓለም ውስጥ ያለው ይመስለኛል
@samsonabiot1635
Ай бұрын
Mesfin Abate bante mezmur hulem ye wust menfase yenkal❤❤
@MerryaberaMerryabera
Ай бұрын
ጌታ ይባሪክ
@endashawtsige3753
Ай бұрын
God bless u dear
@PetrosFanta-v2m
Ай бұрын
ተባረክ !
@rabincall2859
Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መስፍን❤❤❤❤
@liduKiya-e8u
22 сағат бұрын
Ameen Geta tebark❤❤❤
@therighteouslife790
Ай бұрын
መስፍኔ ተባረክ❤❤❤😂
@ifakooyesus9096
17 күн бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Eebbifamaa Ayyanni wqy dachaadhan isinif haa baay'atu Namaa WQY 🙏🙏
@Lifeasmarp
Ай бұрын
ሌላ ሌላ አይታየኝም❤❤❤
@Ameyuwak-h1p
Ай бұрын
አንተ ካስደሰትከኝ የቱ ያስከፋኛል... አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LiyuDesalegn-l8v
Ай бұрын
Amen geta hoy amesegnalehu Mesfine biruk neh
@fatitugebre9455
Ай бұрын
Amen 🙏🏾amen 🙏🏾 May Lord Jesus Christ aloundently bless you all ❤❤🙌🏾🙌🏾
@BarsenetWakeyo
Ай бұрын
ጌታ ይባረክ🙏🙏
@BirukKumssa-v8h
Ай бұрын
What a song❤❤o my God
@gechteshome5688
Ай бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ❤❤❤
@hiruteshete4801
Ай бұрын
በፀሎት የተገኘ ዝማሬ ያስታዉቃል።ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@samsonloha7537
Ай бұрын
"ድንጋዩ ትራስ ነዉ ባንተ ህልዉና! "❤እንዲህ ያለ ዝማሬ ወደ ላይ ከፍ ያደርገናል። በቁሳዊ ንብረቶች ላይ የሚያተኩሩ "ዝማሬ" ማዳመጥ ደክሞኛል! ሁሉ ያልፋል። ወንድም መስፍን ቀጥል። ከከፍታህ አትውረድ! በተጨማሪም በሐሰተኛ ነቢያት መድረክ ላይ ስለማትገኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
@AbrahamNishan
Ай бұрын
Musicians are so professional 🎉..
@ረዳቴንአገኘሁት
Ай бұрын
ተባረክ! ወንድሜ አቤት ስንት ነፍስ ተፈወሰ በአንተ የሚሰራዉ እስራኤል ቅዱስ እግዚያብሔር ይመስገን!
@hiruteshete4801
Ай бұрын
ይሄ ዝማሬ ብዙ ነገሮችን ነዉ የሚዳስሰዉ ወገኖች በጥሞና እናዳመጠዉ።
@MahaletGuta-p2g
Ай бұрын
Amen Amen Amen tebarelegn
@gabirewWoldeyohannes
29 күн бұрын
መስፍኔ ተባክ ከነአጃቢዎችህ።
@sanyiberhanu3793
17 күн бұрын
Zemarii ehitochachin ke Hana Tekle bizu temaru tebareku.
@eleniwoldetsadik5890
Ай бұрын
Wedante emtahlu beslote meselale. ,Lela Lela ene Aytaigeiem !!!!!
@emuye10
Ай бұрын
Tebareki Eluye ❤❤❤
@yakobtesfaye2905
Ай бұрын
Mesfine anten yeseten Amlak bamaderyawu yibareklin!❤❤
@LemlemEyuel
Ай бұрын
Lela lela ayetayigm ....geta yemesgn
@Birukyohannes-qn3mb
Ай бұрын
መስፍኔ እ/ር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው የዜማ ጅረት ስሙ ይባረክ!!
@DubiJarso
Ай бұрын
God blessed u ❤❤
@kinhantube4565
Ай бұрын
ገታ ይባርክ
@ageyealem
Ай бұрын
thanks Jesus for this priceless grace...🙏🙏🙏🙏
@temet01
Ай бұрын
Your are father of nation, may God bless you and give you long life!!!!
@EwedihalehuTibebu
Ай бұрын
Tebarek
7:31
💥መመኪያዬ መስፍን ጉቱ/ 2015/2023
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 7 МЛН
6:21
ሁሉም ይታዘዘዋል Official Music Video singer Mehret Etefa and singer Mesfin Gutu 2025
Mezmur Sound
Рет қаралды 122 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
7:54
አንተ ካስደስትከኝ MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 241 М.
7:11
Wedaj //ወዳጅ//Hanna Tekle//Jan 2025
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 484 М.
9:17
ታለፈ ያ ዘመን || Talefe Ya Zemen 2016 /2024
Mezmur Sound
Рет қаралды 1 МЛН
18:17
Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Lichemir Enji ' Original Song By Tekeste Getnet
Kingdom Sound
Рет қаралды 1 МЛН
17:40
ይገረም የሚያውቀኝ አስደናቂ የአምልኮ ጊዜ ከ ዘማሪ መስፍን ጉቱ ጋር#new_protestant_live_worship River_Tv Ethiopia 2017/2024
RIVER TV ETHIOPIA ZEMA🎶🎶
Рет қаралды 53 М.
8:26
ትናንት እንደዛሬ Bereket Tesfaye, Pastor Dawit Molaleng, Singer Awtaru Kebede, Prophet Yosef Yifru.
Bereket Tesfaye Official
Рет қаралды 475 М.
12:31
Rahel Alemayehu @ Dink Sitota Worship Night 2024 " Kiber Niges " Original Song By Mihret Etefa
Kingdom Sound
Рет қаралды 253 М.
15:37
13. YeEyesus dem በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አዳራሽ የኢየሱስ ደም Live Concert
Bereket Tesfaye Official
Рет қаралды 922 М.
14:27
አስደናቂ የአምልኮ ምሽት | ዘማሪ መስፍን ጉቱ | singer mesfin gutu | FBI CHURCH | 2024@PastorDawitMolalegn
Pastor Dawit Molalegn / FBI CHURCH
Рет қаралды 433 М.
6:47
ምህረት የገነነለት By Kalkidan Tilahun ( Lily) 2023
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН