የኮርያ ሴቶች መስታውት ፊት 100% እቤት የሚሰራ ምርጥ ክሬም🥇//Korea woman’s best glass face Cream

  Рет қаралды 302,874

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና መዋደድ ይስጠን የጥላቻ መንፈስን ከአገራችን ያባርልን መልካም ዜና እየሰማን እንዋል አሜን💕💕🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tsionedie181
@tsionedie181 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@moonlighttube4764
@moonlighttube4764 3 жыл бұрын
Ameeen
@fanaabraha2222
@fanaabraha2222 3 жыл бұрын
Anes corner yezegal betam fercalew amegal beya bnegers emetekeyew mefety ales meker seceg beya beteykehes meles alestsgem
@zeinabamahamedmahamed4296
@zeinabamahamedmahamed4296 3 жыл бұрын
አሚንንን
@jfjgifjcjfiigkvjcjfjcjc2280
@jfjgifjcjfiigkvjcjfjcjc2280 3 жыл бұрын
በየቀኑ ነው የምንጠቀመው?
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 3 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ you tube ስትጀምሪ ጀምሮ ስለማቅሽ የፀጉርሽ እድገት ግርም ነው የሚለኝ የኔ ውብ ቆይ አገር ቤት ልግባ እንጂ በደንብ እጠቀመዋለሁ አሁን ሻምፖ ካቆምኩ ወር ሆኖኛል ፀጉሬ እንደሚያድግ ተስፋ አረጋለሁ
@tzitamsefen640
@tzitamsefen640 3 жыл бұрын
ማር ሻፖ ካቆምሽ ታዲያ ድነው ምትታጠቢው
@zeynbayalew6517
@zeynbayalew6517 3 жыл бұрын
ሻምፓ ካቆምሽ በምን እየታጠብሽ ነው መልስ
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 3 жыл бұрын
@@tzitamsefen640 በዶቭ በአረበኛ ከክያር ባገራችን ከኩከበር በተሰራ በሳሙና ነው የምታጠበው ድርቀቱ ቀንሶልኛል
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 3 жыл бұрын
@@zeynbayalew6517 በዶሽ ከክያር በተሰራ ሳሙና ነው የምጠቀምበት ቆንጆ ለድርቀት ቆንጆ ነው ቀንሶልኛል
@fedilaseid8928
@fedilaseid8928 3 жыл бұрын
እንኳንም አወኩሽ መስኪ አንቺ ትለያለሽ
@tregeocell709
@tregeocell709 3 жыл бұрын
መስኪዬ የጌታ ሰለም ይብዛልሽ የምትሳጭ ምክርሽ ሁሉ ባጣም ዳስ እያለኝ ነው የምሳመው ብርክ ባይ
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 3 жыл бұрын
መስኪዬ ምርጥ እና ቅንሰው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@ዘይነብቡታጅራ
@ዘይነብቡታጅራ 3 жыл бұрын
ቤተሰብ
@Misrak.Sebsibe
@Misrak.Sebsibe 2 ай бұрын
መስኪ የኔ ቆንጆ ፊቴ በጣም ነው የተበላሸው በማዲያት ብዙ አይነት ክሬም ስለተጠቀምኩ ሴንተቲፍ ሆኖል ምላድርግ ትይኛለሽ የኔ ቆንጆ
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሸ መሰክየ ባንች ነው ፅጉሬ የተሰተካከለ እግዚአብሔር ይባርክሸ
@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ
@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ 3 жыл бұрын
የፀጉር ነገር አይወራም ውስጡ ተመለጠ እኔስ ምንም መፍትሄ አላገኘሁ ውልቅ ብሎ ሄደ
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ 3 жыл бұрын
@@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ አይዞሸ ሁሉንም ሞክረው
@hayatmohamed7763
@hayatmohamed7763 3 жыл бұрын
መስክየ የኔ ማር ለሃገራችን የምታደርጊው ፀሎት አይኔን ጨፍኘ ነው አሜንንንንንንንንንንን የምለው
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!!!ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@hymie8944
@hymie8944 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martanechy8575
@martanechy8575 3 жыл бұрын
Amen
@lionmobile4370
@lionmobile4370 3 жыл бұрын
አሜን
@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ
@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
አሜንንን
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን
@ህልምአለኝ-ፐ1የ
@ህልምአለኝ-ፐ1የ 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ኡም ናይላ እደት ነሽ መስኪየ ናይላስ ደህናነች ወይ
@ሄሩጓልትግራይሓላል
@ሄሩጓልትግራይሓላል 3 жыл бұрын
እኔ ምገርመኝ ቅንነትሽ ሁሉ እሚጠቅመን ነው ምትስሪ. ፈጣሪ ይባርክሽ ከነ ልጅሽ ውዴ♥♥♥
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ። እኔ ጄሉን እንደ የፊት scrub የምጠቀመው። በዚ መልኩ ደሞ እሞክራለው። እኔ የማደርገው ያልተቀቀለ rice ፈጭቼ ከ አሌኦቬራና ማር፣ sweet almond oil፣ እርድ ቀላቅዬ በሳምንት 1 ጊዜ እቀባለው። ለ 30 ደቂቃ አቆይቼ እታጠባለው። ውልውል ያደርጋል
@selamteshome9303
@selamteshome9303 3 жыл бұрын
መስኪዬ አመሠግናለሁ እራሴን እንዳይ ነው ያረግሽኝ
@atsedemariamgetenet4876
@atsedemariamgetenet4876 2 жыл бұрын
አንች የኔ መልካም ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅሽ የኔ ዉብ
@yuniyunata631
@yuniyunata631 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሁለነገርሽ ያምራል እናመሰግናለን በርች
@አሽራፍሁሴን
@አሽራፍሁሴን 3 жыл бұрын
መስኪዬ አላህ እውቀት ይጨምርልሽ አንቺ በምታስተምሪን ነገር ፀጉሬ አሁን የሴት ፀጉር ሆነ አመሰግንሽ አለሁ
@mesimesi5615
@mesimesi5615 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን እኔ ፊቴን እሬት ብቻውን ስቀባው አሪፍ ይሆናል ያሁንንም እሞክረዋለው
@romajg6221
@romajg6221 3 жыл бұрын
ሩዝና እሬት ክሬም አርጌ በጣም ነው የተስማማኝ አመስግናሎህ።
@sharewyitayew3058
@sharewyitayew3058 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ በሳሙና ነው በባዶ ዉሀ የምትታጠቢዉ ተቀብተሽ በናትሽ መልሽልኝ
@munamunana3113
@munamunana3113 2 жыл бұрын
Yale samuna
@hanabirhanu9921
@hanabirhanu9921 Жыл бұрын
እውነት እንዴት እንደምወድሽ መስክ እና ማር ቢጨመርበት ችግር አለው እንዴ❤
@bezawitdereje4012
@bezawitdereje4012 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የኔ ታታሪ
@rukiyaabdella4793
@rukiyaabdella4793 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም ነው ማመሰግንሽ ሁላችንንም እንዳንቺ ቅን ያድርገን ያለንን እውቀት ምናካፍል ያድርገን ባለፈው ያሳየሽንን እሩዝ፡ሙዝ፡ሎሚ እሱንም ፍሪጅ እያስቀመጥን ነው ምንጠቀመው?
@Anonymous-uv7ui
@Anonymous-uv7ui 3 жыл бұрын
fridge west alaskemetkutm neber ena like after two days mnamn betam mekten jemere cream like betam ena wats the problem
@MesiLedeaha8156
@MesiLedeaha8156 3 жыл бұрын
እስቲ የፀጉር ሂና ታሳየን ምትሉ
@ድካምብቻ-ዘ9የ
@ድካምብቻ-ዘ9የ 3 жыл бұрын
አወ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
በተስብ እንሁን በቅንነት የሃገር ልጆች❤
@saradesta3038
@saradesta3038 3 жыл бұрын
መስክዬ ያልሽውን ሁሉ ተጠቅሜ በጣም ጠቅሞኛል አግዚያብሔር ይስጥልኝ
@ayushabebe1978
@ayushabebe1978 3 жыл бұрын
መስኪየ የኔ ቆንጆ የምትይው ሁሉ ይመቸኛል
@kbkb4826
@kbkb4826 3 жыл бұрын
Hi mesi endet Neshi nayilas meski Madinat aligebam align mini ladirgew ebakish
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 3 жыл бұрын
እሩዝ በጣም ምርጥ የፊት ማክስ ነው ስወደው መስኪየ እናመሰግናለን እቁላል ነጩን ክፍል በቡና ጥቋቁር ነጠብጣብ ያነሳል በዛላይ እዳይሸበሸብ ይረዳል ፊቴስ ፅደት ያለ ነው ማክስ አልፎ አልፎ እጠቀማለሁ ምንም አልቀባም ባዝሊንም አልቀባ የፀጉሬ ነገር ነው ያደከመኝ እየረገፈ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
እንቁላል ነጩንና ቡነውን ተቀብተን ሥትደቂቃ ነው የምናቆየው ኘሊሥ እሕቴ ንገሪኝ ፊቴ ጥቁር ጥቁር ብቻነው።በቡግር የተነሣ በየሥት ቀኑነው የምንቀበው አመሠግናለሁ
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 3 жыл бұрын
@@azizainternational9719 ተቀብተሽ ለ5ደቂቃ ያክል በጀሽ ቀስ እያረግሽ ማሳጅ አድርጊው ከዛ መልሰሽ ለ5 ደቂቃ ተይው ይደርቃል በቀዝቃዛ ውሃ አለቅልቂው ቡና እራስሽ ፈጭተሽ ቢሆን ይመረጣል
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
@@ሰላምእውነት አመሠግናለው እሕቴ 😘❤️❤️😘😘ከሥደትመልስ ያገራችን ቡና
@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ 3 жыл бұрын
የፊታችሁን ቆዳ ምንም ባታስነኩት ጥሩ ነው
@zinashberek
@zinashberek 3 ай бұрын
@@azizainternational9719
@አጆኪትግራይ
@አጆኪትግራይ 3 жыл бұрын
የኔ ማር 3 አምተ ሙሉ ሲካታትልሸ ንሪ አለዉ አንቺ እዉንትኛ ሰዉ ንሺ ተባረኪ
@nimonimo6996
@nimonimo6996 3 жыл бұрын
መሲ ፀጉሬ በመቀስ የተቆረጠ ይመስላል ከወለድሁ በሆላ ነው የተበላሸው ልቆረጠው ወይስ ይከን ከተጠቀምሁ ይመለሳል ደሞ ክርድድ ያለ ነው
@qetuoqetuo7035
@qetuoqetuo7035 3 жыл бұрын
Wowwwww konjoo yametdargawe nagar betam arefe New edemana tana ka liges gar yestes
@yenetube4927
@yenetube4927 3 жыл бұрын
ማስክዬ የኔ ቆንጆ 💋💋💋 ሲ ዎድሺ እኮ አግዚአብሔር የታብቅስህ 😍😍
@foziyesuf6095
@foziyesuf6095 3 жыл бұрын
መሲ እህት አላገኝም አርብ ሀገር ነኝ መሲ የምትናገሪው ሁሉ በጣም እውነት ነው ወላሂ ትግሬ ለውጥ አግኝቻለሀሁ ሻቦም አቆምኩ ከይር ጀዛሺን አላህ ይክፍልልኝ የኔ ቆጆ እውድሻለሀሁ
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
You are so glowing. Aleovera betam arif nuw le tsegurm le fitm. Tsegur yabezal
@Frawatffraawt
@Frawatffraawt 3 ай бұрын
🎉🎉ዎውው የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰
@foziyesuf6095
@foziyesuf6095 3 жыл бұрын
መሲዋ እሬት አላገኝም በሬቱ ፋታ ምን ላርግበት የኔ ቅመም መልካም ስው ነሺ የአንችን ቢዲዋአይች አላልፍም
@ShewaBuze
@ShewaBuze 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪ 🙏❤👈
@rahelmesfin2417
@rahelmesfin2417 3 жыл бұрын
ወይኔ መስክየ የኔ ማር ትምርትሽ ደስ ይለኛል።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 жыл бұрын
መስኪዬ እሩዙን ጀምራለሁ እስቲ ልየው የፊቴ ነገር ማድያት ተይው በፀበል ካሎነ የኔ የሚጠፋም አይመስለኝም
@እማእወድሻለሁእማእወ-ኀ3ጨ
@እማእወድሻለሁእማእወ-ኀ3ጨ 3 жыл бұрын
አይ ማዳት ማ ተይዉ እኔ ፊቴን ማየት እፈራለሁ ለራሴ😥
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
Olivera for our hair or face is super good. Thank you 😊 , can I use it my hair too?
@nourcell3693
@nourcell3693 3 жыл бұрын
hi.Koojo.Batam.Dasi.Yilali
@sharewyitayew3058
@sharewyitayew3058 2 жыл бұрын
በሳሙናነዉ በባዶ ዉሀ የምንታጠበዉ ከተቀባን
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
@@sharewyitayew3058 በሚስማማሽ ሳሙና ታጠቢው ችግር የለውም እኔም እንደዛ ስለማደርግ።
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 жыл бұрын
ደግሞ ፀጉርሽ ከቀን ወደ ቀን ውበቱ ይጨምራል 👌
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 3 жыл бұрын
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ?
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተስብ አርጉኝ❤
@ዘይነብቡታጅራ
@ዘይነብቡታጅራ 3 жыл бұрын
ማሸአሏህ
@ዘይነብቡታጅራ
@ዘይነብቡታጅራ 3 жыл бұрын
@@aboneshtube7584 ቤተሰብን
@fatmaalbadwawi7444
@fatmaalbadwawi7444 3 жыл бұрын
ሠላመእንዴት ነሽ❤️❤️❤️
@kidestmekonen531
@kidestmekonen531 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺ የሬት ቅጠል በዱባይ ምድር ፈልጌ አስፈልጌ አጣሁ
@mamerahmayoutube1643
@mamerahmayoutube1643 3 жыл бұрын
ሱፕር ማርኬት አለ
@seblewengeltmedehn7939
@seblewengeltmedehn7939 3 жыл бұрын
መስኪ ፊቴ ብጉር ስለሚያወጣ ማሳጅ ለማድረግ ፊቴን ምን ክሬም ልጠቀም በመቀጠል ምስቼራይድ ክሬም ምን አይነት ነወ የምትጠቀሚው ንገሪኝ ተባረኪልኝ
@simegnanbese7300
@simegnanbese7300 Жыл бұрын
መስኪየ እባክሽ መላ በይኝ የዛሬ ዓመት እየተጠቀምኩኝ ከ ጆሮየእሰከ አገጬ ጠቁሮ ቀረ በሁለቱም በኩል ዝንጉርጉር አረገኝ መሀል ፊቴ ብቻ ነዉ ደና
@susukamil5203
@susukamil5203 3 жыл бұрын
Meskiye le dry skin yehonal ? Fite eyedereke aschegeregn tolo larejebesh new 😔😔😔🤔
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Жыл бұрын
የማዳት ማጥፊያ ስሪልኝ መስኪ. በማዳት ፊቴ ተበላሸ.
@asma2386
@asma2386 2 жыл бұрын
Thank you Yena konjo berchi. Betam enewdshalen
@buritukanmekonn8613
@buritukanmekonn8613 8 ай бұрын
Meski indet nesh and tiyake neberng retun beredo adrgo metekem yichala?❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidookidoo9813
@kidookidoo9813 3 жыл бұрын
መስኪ እስኪ ሰለ ordinary የምታውቂው ነገር ካለ መላ በይኝ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 жыл бұрын
መስክየ ፀባይ ሰናይ እዴርነሽልኝ. ሚስክየ የኔፀጉር የያልቀባሁት የለም ግን ጫፍ ይሰባበርብኛል ጭድ ይሆናል
@bethelgirma8628
@bethelgirma8628 3 жыл бұрын
ውዴ ብትችይ የሩዙን መጠንና የሬቱ የጄሉን መጠን ብትነግሪን ጥሩ ነው
@ኽይሩYouTube
@ኽይሩYouTube 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ነው የማመሰግነው ፀጉሬ ለውጥ አለው የቅርፉድ ቅባት ተስማምቶኛል ግን አንድ ነገር ላስቸግርሺ ፊቴ በጣም ደረቅና እንደ ጭርት ይሆናል ምን ላድርገው
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለን ቀጥበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BelachewDagne-jg1nt
@BelachewDagne-jg1nt Ай бұрын
የኔ ልዩዩዩዪ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ናይላዬም ደህና ነች እናመስግናለን ስለመልካምነትሽ ተባረኪልን እሞክረዋለሁ
@natnaelalemayehu8296
@natnaelalemayehu8296 3 жыл бұрын
meski mother yehn video ayta mekbat jmralch gn endtkbachew fituwa nech yhonal + yekomatral yha normal nw...?
@امينالمزروعي
@امينالمزروعي 3 жыл бұрын
ጨዋ ሰዉ ሠላምሽ ብዝት ይበል !!
@hanaanfiqaadu9033
@hanaanfiqaadu9033 3 жыл бұрын
ስነስራሀትሽ ደስ ይለኛል በዚህ ቀጥይበት
@BettyBirhanu-ul9rg
@BettyBirhanu-ul9rg 6 ай бұрын
Meski selam እባክሽ eye bag በጣም ተቸግሬለሁ ምንም ባረግ አልጠፋም አለኝ በቀላሉ የሚገኙ ነገሮችን አርገሽ አሳይኝ meskye please እና ግንባሬ መሀል 2 እንደመስመር ያለ ነው በተለይ ፀሀይ ሲሆን ኮስተር ስል ማለት ነው መሰክዬ የኔ ቆንጆ
@elsabetjada309
@elsabetjada309 3 жыл бұрын
መስኪ ሰላም ነው ኤልሳቤት ከኢትዮጵያ ነው ፀጉሬ እረዘም ይላል ግን በጣም ስስ ነው ምን ላድርገው
@selamdem9936
@selamdem9936 3 жыл бұрын
መስኪ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
መስኪዬ አንቺን መከታተል ጀምሬ ፀጉሬ ድሮም እረጅም ነው ግን እየሳሳ አስቸገረኝ በጣም ይነቃቀላል ሻምፖና ኮንዲሽነር አቆምኩ የፀጉሬ የተፈጥሮው ልስላሴ ተመለሰልኝ ትንሽ ወራቶች ተጠቅሜ እነግርሻለሁ
@እወደዋለሁጅይወደኛልአንበ
@እወደዋለሁጅይወደኛልአንበ 3 жыл бұрын
ዘይት ዘይቶን ተሸቢው ሁቢ ልትታጠቢ አድሸን ሢቀርሽ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 Ай бұрын
በሽፖ ከልተጠብ በምን ትጠበለሽ
@ሰአዲቾነኝየሀይቋ
@ሰአዲቾነኝየሀይቋ 3 жыл бұрын
ሰላም መስኪየ በጣም እናመሰግናለን የሚትለቂው ሁሉ ጥሩነው እና ላስቸግረሽ እጉጨ ላይ የበለዘ አለብኝ እንጨት ሟጭሮኝ ክሬም ካለ በቤት ውስጥም የሚዘጋጂ ካለ መላ በይኝ ዲንቺ ተጠቅሜ ጥቋቁረ ነበረብኝ የብጉረ ያንንብቻ አጠፍልኝ
@sikosilo499
@sikosilo499 3 жыл бұрын
ጥቋቁሩ እንዴት በድንች እንዴጠፋልሽ ንገሪኝ እህት ፊቴ ተበላሸ
@ሰአዲቾነኝየሀይቋ
@ሰአዲቾነኝየሀይቋ 3 жыл бұрын
@@sikosilo499 meski የሰራችው አለ ግቢና እይው ሳሰለቺ ደጋግመሽ ተጠቀሚው እህት
@sikosilo499
@sikosilo499 3 жыл бұрын
@@ሰአዲቾነኝየሀይቋ አመሰግናለው
@አባይነሽየማርያምልጅ
@አባይነሽየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ከሁላችንጋ ይሁን መስኪየ መልካም ሴት ስወድሽ
@ዘይነብቡታጅራ
@ዘይነብቡታጅራ 3 жыл бұрын
ቤተሰብ
@seydamohammed8609
@seydamohammed8609 2 жыл бұрын
ለፀጉር ይሆናል መስኪየ
@lidulidu6621
@lidulidu6621 3 жыл бұрын
Meskiye betam ewdshalew egziabher kanchi kanch gar yhun
@wagayebeyene6542
@wagayebeyene6542 3 жыл бұрын
መስኪ ፊቴ ላይ ጥቁር ቁጥር ነጠብጣብ ነገር አለብኝ መስኪ መፍትሄ ካለው ንገሪኝ
@happyeri7015
@happyeri7015 3 жыл бұрын
Techegerin yehe netebtab miwetaw
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 3 жыл бұрын
St.ives black head scrub tetekemi
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
ናይላን ሰሞኑን አላየኃትም ደህና ነች መስኪ
@ekrammohammed7647
@ekrammohammed7647 3 жыл бұрын
መስኪዬ ለደረቅ ፊት ይሆናል?ሬት ሁሉም አይነት ይሆናል ጠቃጠቆ ያለው እና የሌለው ይለያያል?
@edenkassa1766
@edenkassa1766 3 жыл бұрын
MY FAVORITE KZbinR
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 жыл бұрын
መስኪዬ ከልብ እናመሠግናለን ለፀጉሬ ብዬ እሩዝ ቀቅያለሁ ከዛዉ ቀንሸ አዘጋጃለሁ እሬትም አለኝ
@selamdem9936
@selamdem9936 3 жыл бұрын
መስኪ እህቴ እሬት ለብዙ ነገር ትጠቀማልሽ ለደረቅ ተረከዝ ለፀጉር የመሳሰሉት እሱ ባይገባ ችግር አለው ውዴ
@burteemagersa5088
@burteemagersa5088 2 жыл бұрын
Meski Wuci binaskemetis,malet Yela firig malet new?
@hawitadesse9753
@hawitadesse9753 Жыл бұрын
Be hager wust rise ayhonim?
@mahletkassahun4477
@mahletkassahun4477 3 жыл бұрын
Am allergy for aloevera what shall I use instead?
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 3 жыл бұрын
መሲኪዬ የኔ መልካም የኔ ፍት በጣም ጦቃቆር አለሁ ግን ምን አደርጋለሁ እሬት የለኝም
@saratube1623
@saratube1623 3 жыл бұрын
Bagaa nagayaan dhuftee maskii konjoo ♥️♥️♥️
@የማርያምወዳጅ-ዠ6ፈ
@የማርያምወዳጅ-ዠ6ፈ 2 жыл бұрын
መስኪ ፍሪጅ ውስጠ ለሰንት ቀን ይቆያል
@AmmarMubarak7
@AmmarMubarak7 3 жыл бұрын
ከተቀባሽ በሀላ በምንድን ነው የታጠብሽዉ?
@faridh1498
@faridh1498 3 жыл бұрын
የኔ ፊትም እዳች ወዛም ነው ግን የሆነ ነገር ስጠቀም ባንዴው ቡግር ይወጣብኛል ምን ይሻለኝ ይሆን
@leylaaman9573
@leylaaman9573 3 жыл бұрын
አንቺ እኮ ፍቅር ነሽ😍😍😍
@fafe8152
@fafe8152 3 жыл бұрын
ከተጠቀምን በሃላ ስንታጠብ በሳሙና ነዉ ወይስ በዉሃ ብቻ?
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
Bewha bca tatebe
@fafe8152
@fafe8152 3 жыл бұрын
@@rahelmamo6197 amsegn alhu ehta
@nebiyatmohammed841
@nebiyatmohammed841 3 жыл бұрын
መስኪ እኔ ለፅጉር እንደዚ አብስያው እጠቀማለሁ፧ የወይራ ዘይት እና ኮክናት ዘይት እጨምራለሁ ፧ ለልጄም አራግላታ ለሁ ፧ አንቺ ተጠቅምሽ ታቂያለሽ????
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ ተባረኪ
@lidutube8485
@lidutube8485 3 жыл бұрын
መስኪዬ እኔ ሽፍታ አስቸግሮኛል በዛ ላይ እሬት አላገኝም እሩዙ ብቻ ልጠቀም ወይስ ?
@daadhiishaaa6935
@daadhiishaaa6935 3 жыл бұрын
Selam anchi yihun ene konjo❤❤❤❤💋
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 жыл бұрын
መስኪ እኔ ፍሬሽ ሬት የለኝም ከሱፐር ማርኬት ለፊትና ለፀጉር ተብሎ የሚሸጥ አለ እሱን ብጠቀመው ችግር ይንረው ይሆን ደግሞ ፊቴ ብጉር አለበት ችግር ከሌለው እስኪ ንገሪኝ ??
@hayatali896
@hayatali896 3 жыл бұрын
በምን አይነት ሳሙና ልታጠብ
@amytube1013
@amytube1013 3 жыл бұрын
በፈጣሪ የምታውቁ መልሱልኝ የሽንኩርት ቅባት አሪፍ ነው ተብየ እየተጠቀምኩት ነው ግን በጣም ይገፈፋል ዳክስም ይገፍብኛል የምታውቁ መልሱልኝ የሽንኩርት ቅባት አሪፍ ነው????
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 3 жыл бұрын
መሲኪ እኔ የሩዝ ዉሃ እንኳን ፊቴ ሲነካዉ ቡግር ይወጣብኛል ነጠብጣብ ጠቆቁር አስቸገርኛ አደር ምታዉቁ ካላችሁ
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 жыл бұрын
Meljaye simile ብለሽ ፃፊ ዩቱብ ላይ አለች በጣም ጎበዝ ሴት ናት ሀበሻ ናት ብዙ ነገር ታገኝበታለሽ ሙያዋም ነው ስለ ፊት እና ስለ ፀጉር አጠባበቅ መፍትሄዎች አላት
@mamedeneke7298
@mamedeneke7298 Жыл бұрын
ትኩሱን ነው የምንፈጨው?
@mareabditube3811
@mareabditube3811 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ትምህርትሽ በጣም አርፍ ነው በርችልኝ
@morinoshdady5713
@morinoshdady5713 3 жыл бұрын
መልካም ስው መስኬ እንኲን ድና መጣሽ። እድት። ኗችው ላይላየ የት ነች
@ayshamol242
@ayshamol242 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏 💓 it's right ✅ 😍😍😍😘
@tarikuagonfa6428
@tarikuagonfa6428 3 жыл бұрын
Meski konjo sewedesh egeziber baleshbet selamshn yabezawe
@ሪሀናአድሉ
@ሪሀናአድሉ 3 жыл бұрын
አሚን መስኪ ውዴ ናይሊን ሳሚልኝ
@nahi9234
@nahi9234 3 жыл бұрын
thank you so much meski
@fhhasjsgwjsbsh3220
@fhhasjsgwjsbsh3220 3 жыл бұрын
Thanks my sister for this idia. I am from Sudan
@MaMa-iy8uq
@MaMa-iy8uq 3 жыл бұрын
እየሠራሽያለሽውደህናነው
@MaMa-iy8uq
@MaMa-iy8uq 3 жыл бұрын
ያልሽውንሁሉንምባላገኘውያገኘሁትንአድርጊፁጉሬለውጥአለው
@daewas1403
@daewas1403 3 жыл бұрын
Tebareki teru yemeslal esti emokerewalehu
@kidesitkienda1260
@kidesitkienda1260 3 жыл бұрын
ማረነገር የዉነት እዴት ደስ እደምትይ
@bekele6217
@bekele6217 3 жыл бұрын
ራይዙ ከተቀቀለ ብዙ ኣይሰራም ዱቄቱ ኣሪፍ ነው
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
እንኳን አደረሳችው😘
8:07
ዛፍ ቲዩብ
Рет қаралды 1,4 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН