ሚድሮክ | "ቅንጡው ማሳ" | ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ምዕራፍ 2 ክፍል 22 MIDROC Investment Group Etv | Ethiopia

  Рет қаралды 13,019

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@getnetlemma7460
@getnetlemma7460 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ ፣ በአካባቢው ፡ ያሉትን ፡ ድሆችን ፡ መርዳታችሁ ፡ ደግሞ ፡ የበለጠ ፡ ያስመሰግናችዃል🎉🙏🙏
@Olyaadii
@Olyaadii Жыл бұрын
ተዓምር የቴክኖሎጅ የእርሻ መሳሪያ ወደ ሀገራችን ገብቶ በማየቴ እጅግ ደስያለኝ። 100%አብይ ይምራን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🌹👈
@shewithagos8209
@shewithagos8209 Жыл бұрын
ALAMOUDIN IS A HUMAN WHO IS THE PERSON PROUD OF ETHIOPIA.
@TesfayeAman
@TesfayeAman Жыл бұрын
I thank MIDROC for its endeavors to transform Ethipian's fragmented and plough-dependent farming into mechanization. Agriculture is science like space and rockets, and it would be fun for those whose occupation is agriculture, as it is an impressive, compassionate, and essential sector to feed the nation on whole natural produce while researching the mystery of pollen (copulation). Thank You, MIDROC, again.
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም በጥሞና ተከታትያለሁኝ በገባኝ መጠን በባህላዊ እዉቀቴ ልክ አሰተያየት መሰጠት እፈልጋለሁኝ በመጀመርያ ዝም ለማለት ፈልጌ ነበር ነገር ግን እርሻ ሳይንሰ ነዉ ይህንን የተማሪ ብዙ አገራችን ሳይንሰቶች ቡኖሩንም በዉጭ አገር እኔ ዛሬ ሰለአንዷ የሰብል ሳይንቲሰት ልነግራቹህ እፈልጋለሁኝ ከሷ ፈቃድ ሰለሌለኝ ሰሟን አልጠራም ተሳሰቼ ሰሟን ማበላሸት አልፈልግም ግን ይህቺ ሳይንትሰት ዓለምን በሙሉ ሰትረዳ ሀገራችንን ሳትረዳ እንዳታመልጠን ብዬ እንጂ የአላሙዲንን የቦቆሎ ኤክሰፕርቶች ሰራቸዉን ለማቀጨጨ አይደለም እንደዉም ከዚች ኢትዬጵያዊት ጋራ ሆነዉ የልምድ ልዉዉጥ አርገዉ ሰራዋን እንዲያሰቀጥሉ ቢጥሩ በጣም ተጠቃሚዎች ይሆናሉ እና ወደ ምርምሯ እንሂድ አሷ ብዙ ሰለእንሴክቶች ብታጠናም በበቆሎ ላይ ትልቅ እምርታ የመጣችበት ሰራ በሌላ ሳይንቲሰት የተጀመረ ሰራ 25 ዓመት የፈጀን ሰራ ኮፒ በማድረግ እምርታ በበቆሎ ምርት ላይ አምጥታለች ገብቷቹሀል የምላቹህ አንዳንዴም ኮፒ ማረግ ራሱ ትልቅ አሰተዋይነት ነዉ ይህን ከተረዳን ምን መሰላቹህ ያረገችዉ በቆሎ ሲዘራ አረም በጎኑ ተርታ ይተከላል ይህ አረም ሰራዉ ኬሚካል መርጨት ነዉ ይህ ማለት በቆሎ ሊበሉ የመጡ እንሴክቶች ከኬሚካሉ ይሸሻሉ ይህ ብቻም አይደለም እንሴክቶቹ ሲሸሹ ሌላ አረም ይጠብቃቸዋል ይህ ሁለተኛዉ አረም ደግሞ ሰራዉ ፀረ ሰብል አንሴክቶቹን መሳብ ነዉ ጥሩ ጠረን በመርጨት ፀረ ሰብሎቹም መጥተዉ እንቁላላቸዉን ሰጥሉ ይህ አረም መርዛማ ሰለሆነ እንዳይፈቨለፈል,ያረጋል ይህም ማለት የፀረ ሰብል እንሴክቶችን ቁጥር ይቀንሱታል እንደገባኝ የመጀመርያዉ አረም መሬት ዉሰጥም መረዠ ሰለሚለቅ ፀረ ሰብሎችን ከመሬት ዉሰጥ ቢሸሎከለኩም አያመልጡም ይህ ብቻ አይደለም የአረሙ ጥቅሙ መዳበርያም ይሆናል መኮትከትም አያሰፈልገዉም ይህ ቴክኖለጂ ብቻ በመጠቀም ሶሰት ግዜ እጥፍ ማምረት ይቻላል። በተረፈ በአምሰት መቶ ሔክታር ታርሶ ሐገርን መቀለብ በፍፁም አይቻልም በትንሺ አሰር ሺህ ሔክታር ሰፈርን ለመቀለብ ሐገርን ለመቀለብ ደግሞ 100 ሺህ ሐክታር ያሰፈልጋል ለዚህ ደግሞ በፍፁም ዘመናዊ ማሸኖች ማሰገባት አለብን እዚህ ላይ በናፍጣ የሚሄድ ትራክተር እየሰራን ትርፋማ አንሆንም ወይ ኤሌትሪክ ወይ ባዬጋዝ ቴክኖለጂ የሚጠቀሙ ትራክተሮችን መጠቀም የሚለዉን መልሰን ወጪያችንን ዜሮ አርገን ገቢያችንን የምናሳደግበት ብዙ ቶክኖለጂዎች አሉ እኔ አለሙዲ,እነዚህን ቴክኖለጂ ካላገባ ማን ሊያሰገባ ነዉ ብዬ ብል ይፈረድብኛል
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
መልካም ሥራ ነው፣ በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ !!!
@emebetgramy7377
@emebetgramy7377 Жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩🙏🙏🙏🙏thank you
@almaw15
@almaw15 Жыл бұрын
ሚድሮክ የአገር ለአገር የሚሠራ ድርጅት መሆኑን በማወቃችንተደስተናል በርቱልን
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Жыл бұрын
ስራ ስራ አሁንም ስራ ነው ሀገርን ከፍ የሚያደርግ ው በርቱ አስተምሩ ‼️
@thomassissay5719
@thomassissay5719 Жыл бұрын
Great job expand this to hundreds of thousand hectars Ethiopia expects much from midroc
@atinafukidane8112
@atinafukidane8112 Жыл бұрын
ጀግኖች በርቱ ብዙ ኢትዮጲውያንን የተሸከመ ድርጅት
@shge7891
@shge7891 Жыл бұрын
ETV it is good work
@FidelAmharic
@FidelAmharic 8 ай бұрын
ሚድሮክ ለሰራተኞች የሚከፍለው የቀን ክፍያ ተመጣጣኝ አይደለም የነሱ ህይወት እጅግ አሰቃቂ ነው
@thomassissay5719
@thomassissay5719 Жыл бұрын
True company
@ethiopiawinet4938
@ethiopiawinet4938 Жыл бұрын
ኢሄን እዚሁ አምርተን እንስራ
@60EthiopiaAbdulwahabShifa660
@60EthiopiaAbdulwahabShifa660 7 ай бұрын
Lelelochim Yalitefetu Yalitelekeku BANKOCHIM Kalu Fetishu Sewochi Hagerachewu Layi Mimeretewuninim Yalikemesum Yalibelum Silalu Bizu Wodekeseru Sewochi Asibu Biteyikuachewum Mekserachewun Irasu Ayakum Mamesigenachewun Iniji Wuanawu Yemisetachewu Dabo Sayihon Yemiserubet Materialochi Mashinochi Nachewu Letadagiwochi
@nabilteha4432
@nabilteha4432 Жыл бұрын
The so called ethiopian polititiens should stop their mad politic(YE Fletew Quretew Poletica, Bum Bum Bu.., Ta Ta Ta.., Dem Dem... poletica). Yes ETHIOPIA TAMRT.
@JembruNegasi
@JembruNegasi Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ያለ አግባብ, ኢ-ሰብአዊ በሆነ ሁኔታ በእስር ላይ እንዲቆዩ መፍቀድ የለብንም! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
አባባ ጅብጥሩ. ዘብጥያ እንዳትወርዱ በዚህ እድሜዎት ምን ወንጀል አሰሮት
@EyobGhirmay
@EyobGhirmay Жыл бұрын
Midroc ye al hamudi neber abiy ena beltsegena ke oromo mengest gar bemhon zerfotal yemyastedadrew ena yemeserutem hulum oromoche nachew ayyy nege oromo yembal zero aydelem language aynorem kemeren new yemelachu Tigrawyan becha yatefachual aykerem eshi
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 136 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 209 МЛН
ከከሰም ግድብ እስከ መካከለኛው አዋሽ
27:01
Fana Television
Рет қаралды 8 М.
Ethiopia: Limmu Kossa
16:23
Sweet Maria's Coffee
Рет қаралды 2,6 М.
EMS Special በባህር ዳር ሂልኮፕተር  ተመቶ ወደቀ 16 Nov 2024
6:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 30 М.