አል ሐሚድ ምስጋና የተገባው!! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ MinberTV ||

  Рет қаралды 22,823

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
ተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት የመልዕክተኛውን (ﷺ) የመጨረሻ ቀናት እያነሳሳን፣ በቢስሚከ ነህያ ቆይታችን ከኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ስለሆነው "አል ሐሚድ" እያወሳን፣ በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ከቀናት በፊት ወደ አኼራ ስለሄዱት ታላቁ ሸይኽ ሙፍቲ አደም ቱላ ከሸይኽ አብዱረሕማን ሸይኻ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉 kzbin.info/door/QQW...
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ

Пікірлер: 62
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 Жыл бұрын
ማሻአላህ በድራችን እንደተለመደው ውብ የአላህ ሥሞችን በተዋበ በሚያምር አሥተምሮ ጋር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@hellohey9597
@hellohey9597 Жыл бұрын
ብዙ ግዜ እኛ ኢትዮጲያን ስለነብያችን ሰ•ወ•ሰ ፍቅርና ውዳሴ ብቻ ነበር የምንናገረው ስለ አላህ ግን የረሳን ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ በነሺዳው ሆነ በአስተምሮ ብዙ የአላህ ፍቅር አይነገርም አሁን ሚበሮች ጥሩ አስተምሮ እያረጋቹ ነው ማሻአላህ እንዲህ ስል ግን ለነብያችን ልዩ ፍቅር አለኝ ግን አላህን ደሞ በይበልጥ ማብዛት የኢማናችን መሰረት ነው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ትክክል ማሬ
@user-tg5zk6uq2j
@user-tg5zk6uq2j Жыл бұрын
ተወዳጁ ፕሮግራም አላህዬ ይጠብቃችሁ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ያጀማኣ ዱኣ አርጉልኝ አቦ ትልቅ ሀያጃ አለኝ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጉጉት የሚጠብቀው ፕሮግራም አንዱ ብስሚከ ነህያ ነው። ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም። አልሃምዱሊላህ።
@redwanarebo
@redwanarebo Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኬይር ኡስታዘና በድር 🙏❤
@nnur9988
@nnur9988 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሚንበሮች አላህ ስራችሁን ይዉደድላችሁ። እኛም እኖዳችሁዎለን። ኑሩልን ኮርተንባችሁዎል።
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h Ай бұрын
አልሀምዱ ሊለላህ አለኩሉ ሸይ ኮሜንት ባላደርግም ስራ ላይ ሆኘ በጣም ነው የምሠማችሁ ላይክ አደርጋለሁ ሁሌመ ጀዛኩ አላህ ኸይረን
@luebabaidris4838
@luebabaidris4838 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@ebrowallo4533
@ebrowallo4533 Жыл бұрын
አላህ ያቆይልን እረጅም ሀያት ከጤና ጋር ውዶች
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አሚን
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ወልሃምዱሊላህ አላሁ አክበር ወላኢላሃ ኢሏሏህ ጀዛኩም አላሁ ከይረን
@ebrahimtofik9572
@ebrahimtofik9572 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም የኔ ውዱች አላህ ይጠብቃቹ እስልምና ውብ ነው እውቀት ሲታከልበት የበለጠ ውብ ነው
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 Жыл бұрын
አለሀሚዲሊላህ
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብ👍👍👍👍👍👍
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አህለን ኡስታዜ ሰለላሁአለይወሰለም
@mekiyatolah9784
@mekiyatolah9784 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችው
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌸🌸💕💕
@munamohammed3263
@munamohammed3263 Жыл бұрын
Mashallah Alhamdulillh jezakilah kheyer our dear brothers
@imransherif555
@imransherif555 Жыл бұрын
Subhan Allah, Jazakumullah khairan for imparting a divine knowledge Glorifying Almighty Allah, may Almighty Allah reward you abundantly and bestowe upon you his bounties
@imaantufa5097
@imaantufa5097 Жыл бұрын
Amiiin 😊
@user-qj9dx2bt6m
@user-qj9dx2bt6m Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ወለከል ሀምድ ወሽኩር
@faithgem893
@faithgem893 Жыл бұрын
Allahuma Ameen Yarabal Alameen 🤲 Alhamdulillahi Rabil Alamin! Hamdan Katheeran Tayyiban Mubarakan Fih 💖
@MunaMunajamal
@MunaMunajamal 29 күн бұрын
Mashallha
@munzerahmed8553
@munzerahmed8553 Жыл бұрын
Jazakumullah wandimoch
@zeab2665
@zeab2665 Жыл бұрын
ሱበሃን አላህ አላሁመ ለከል ሃምድ ሀምደን ከሲራ አላሁመሶሊ ወሰለም አለ መሀመድ ወአላ አሊ መሀመድ ከማ ሰለይተ አላኢብራሂመ ወአላ አሊኢብራሂም እነከ ሀሚዱን መጂድ ወባሪክ አለ መሀመድን ወአላ አሊመሀመድ ከማባረክተ አላኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ኢነከ ሀሚዱን መጂድ ፊል አለሚነ አልሃምዱሊላህ አለኒኢመተል ኢስላም
@seadanuri3514
@seadanuri3514 Жыл бұрын
ማሽ አላህ
@emukedija5170
@emukedija5170 Жыл бұрын
Masheallah jezakeallahu hyir
@ashanure6011
@ashanure6011 Жыл бұрын
Thanks so much for this message😊❤
@ikramkasim5537
@ikramkasim5537 Жыл бұрын
Mashallah
@bairiyaahmed1843
@bairiyaahmed1843 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ኒመአትል እስለም
@user-pz7ho7tj1t
@user-pz7ho7tj1t Жыл бұрын
ሐሸአላህ
@yajebahbab9980
@yajebahbab9980 Жыл бұрын
Proud of you guys
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m Жыл бұрын
ربي ولك الحمد
@ademagmas7773
@ademagmas7773 Жыл бұрын
allhe yabertachuhu
@abdellangus7340
@abdellangus7340 Жыл бұрын
እንዲህ አንዳሐችሁ ለብዙአመታት መቆየቱ ን አሏህየወፍቀችሁ
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ኒህመት ኢስላም
@mehbubamehbuba1219
@mehbubamehbuba1219 Жыл бұрын
Mashallah tebarekerhman
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
Alhamdulillah jzkumullah ustazuna Thank you for sharing your knowledge 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alimagashaw9201
@alimagashaw9201 Жыл бұрын
Ufff alllhe yetbkhe ustza samtaw kamtkmut yadrgne
@kaffadlu8450
@kaffadlu8450 Жыл бұрын
Masha Allah zare gen tenesh aqoyachuben
@sojooy9u111
@sojooy9u111 Жыл бұрын
جزاكوم اللة
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Jazakalahyer
@umelkheyrahmed7213
@umelkheyrahmed7213 Жыл бұрын
Al Hamid! tegebi yehone misgana yemigebawu betemesegenewum baltemesegenewum lik !wub newu wellah! Hamd weshukur ileyk ala niemetek yarebel alemin! Getachin Allah hoy niemahn kemastebabel bante etebeqalehu. Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah Jezakumullah kheyr
@salihaahmed8250
@salihaahmed8250 Жыл бұрын
masha Allha
@fathimamuhammed7867
@fathimamuhammed7867 Жыл бұрын
like👈
@ebrowallo4533
@ebrowallo4533 Жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አልሐምዱሊላሒ ረቢል አለም
@omersheriff4854
@omersheriff4854 Жыл бұрын
Allah yechemrelachuhu
@user-jk6ts5py9v
@user-jk6ts5py9v Жыл бұрын
ustaza sewdeh
@melikfahad2579
@melikfahad2579 Жыл бұрын
Aselamu aleykum mimberoch endet nachu? Serachun bedenbe new mewewedew Allah yekfelachu abzeto… ትያቄ ኣለኝ InshaAllah ?ye ustad bedru hussien enezih programoch betam new Wellahi astemari nachew … pls InshaAllah endiqetel programu pls
@wachatube1009
@wachatube1009 Жыл бұрын
አህለን ሚበሮች
@ggffffughb1315
@ggffffughb1315 Жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ የወንድም ሙሀመድ ፈረጅ ያዘጋጀው የቁረአን አፕልኬሽን ሙሉውን የምታውቁ ካላችሁ ላኩልኝ እኔ አውርጄው ነበር የተወሰነ ብቻ ነው የሚሰራው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
እስኪ ንገሪኝ እኔም ላውርደው
@xcerxcer4144
@xcerxcer4144 Жыл бұрын
ቅዱሰ ቁራአን
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 Жыл бұрын
አል-ፉርቃን ብለሽ በ40 ብር ከጎግል አዉርጂ እኔ ረመዳን ላይ ነበረ ያወረድኩኝ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 Жыл бұрын
እሄን አውርጂ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 Жыл бұрын
Awo tikikil ine chigru ke silke meslong neber yetewesene bicha new
@user-hw4tn5zz1w
@user-hw4tn5zz1w 3 ай бұрын
አሰላሙልኩም ወርህመቱላህ ወበርካቱ አላህ ይጠብቃችው ስሚ ነጋሽ አደም እባላለሁ እምኖርው ስደት ነው ውስታዝ በድሩ ሆሴ ስልክ ቁጥር ፍልጌ ነበር ባላህ ላኩልኝ ??
@abdellangus7340
@abdellangus7340 Жыл бұрын
عقبي لعشرين سنه
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 58 МЛН
♥ 7ኛ ፦ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:22:30
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,2 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 20 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,8 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,2 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 6 МЛН