♥ 7ኛ ፦ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

  Рет қаралды 62,535

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 289
@emanuelelule6734
@emanuelelule6734 3 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ከከኳራንቲን ቀጥታ ዘንዶ አስራ በዓታ ለማሪያም ከዛ አዳሜ ስታንጫጫቸው ከረመች እና እናቴ ድንግል ማሪያም ሱባኤን ጨርሼ ቅዱስ ቁርባኔን ተቀብዬ ወደ ቤተሰቦቼ ተቀላቀልኩ ይሄ ሁሉ የሆነው የዛሬ አመት ነው።
@helenhelen6516
@helenhelen6516 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ እዴት ነሽ
@helenhelen6516
@helenhelen6516 Жыл бұрын
እመቤቴ እኳን ለዚህ አበቃችሽ
@helenhelen6516
@helenhelen6516 Жыл бұрын
በፀሎት አስቢኘ
@Madena-hh3jw
@Madena-hh3jw 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይደርብን መምህራችንም ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉ ይብዛልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZeinaKababe
@ZeinaKababe 3 күн бұрын
አውነት መምህር ተሰፍዬ መጀመሪያ እግዚሀቤር ፀጋህን ያብዛል ።
@ወለተማርያምእማተዋሕዶ
@ወለተማርያምእማተዋሕዶ 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲✝️💒✝️💒💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️✝️💒✝️💒✝️💒✝️👏👏👏👏👏👏👏
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele zemaremalektiyasemalenyakoyelenelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele zemaremalektiyasemalenyakoyelenelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele zemaremalektiyasemalenyakoyelenelelele Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚🇪🇹💚💚💚💚🇪🇹💚🇪🇹
@ዘማሪትሐና
@ዘማሪትሐና 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የዛሬው የመቤታችን ተአምር እጽብ ድንቅ ነው ብዙ ተአምር ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል አሁንም መምህራችን የሚያስተምረንን ተምረን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እንድንለወጥ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን አሜን መምህራችን እድሜ ማቱሳልን እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን ዛራ ደንቅ ቀን ነዉ እልልልልልልልልል ለሁሉ የደረሰ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
መምህራችንቃልሂወትንያስማልን
@lelse-dy2qj
@lelse-dy2qj Жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒😍😍😍😍😍
@ናታኔም-ዀ4ወ
@ናታኔም-ዀ4ወ 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ወላድተ አምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን ከክፉ ሁሉ በቀሚሷ ትከልልህ ክፉ አይንካህ እጅግ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን
@ውለተሚካኤል
@ውለተሚካኤል 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላክ ሆይ እንኳን በስላም መጣህ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን በፆሎታቹው አስብኝ ወለተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ወለደ ሃና በቆማቹው ሁሉ አስብኝ እህቴ ወንድሞቻችን ስምተን መልካም ፍረ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችን አሜን
@Shewa2219
@Shewa2219 8 ай бұрын
ስላም መምህር እንድት ዋልክ መምህር በፁሎት አስበኝ አፀደገብሬኤል ብለህ ትንሽ አሞኛል🎉🎉🎉
@msanker736
@msanker736 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንዝማሪመላይክያሠማልንመምህር የማቱሣላንእድሜተመኝሁልክ
@genettube-123
@genettube-123 3 жыл бұрын
መምህራችን ወንድማችን ለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ኣሜንንን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለማሪያም ፅዮን ኣመታዊ ክብረ በኣል በሰላም እና በጤና ደረሳቹ ለኣገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላምና መረጋጋትን ይላክልን ፈጣሪ
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 3 жыл бұрын
መምህር እጅግ ይገርማል እኔም እመቤቴ ብዙ ድንቅ ስራ ሰርታልኛለች አሁንም ለሁላችንም ድጋፎ ምልጃዋ አይለየን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
Are memhir bzhe ketl yshalal yltkorart hasab madamt yshalal Amen Amen Amen l
@w.g.b.7123
@w.g.b.7123 3 жыл бұрын
እባክሽ ገነት የመምህርን ስልካቸውን ብታስቀምችልን ልምክርም ለመፅናትም እንተቀማለን
@genettube-123
@genettube-123 3 жыл бұрын
@@w.g.b.7123 የኔ ውድ የለኝም ማሬ ባገኝ ቁጥራቸው ለራሴ እኔም እፈልጋለው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህሬ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ ፀሎቷ በረከቷ አይለየን ድንቅ ትአምር ነዉ በተረፈ መምህራችን ለኛ ለስደተኞች የሚጠቅመን ትምህርት ነዉ ሁሌየ የምታቀርብልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ🙏💔💔
@askaaladejene4747
@askaaladejene4747 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲 Egzaber kale hiwet yesamlen 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@dstardstar3746
@dstardstar3746 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክያሰማልን
@kadiykeedan321
@kadiykeedan321 Жыл бұрын
የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ህይወታችንን እድናይ ነው ያረከን ከነ ሞላ ቤተሠቦችህ ሠላምና ጤና ይሥጥልን🙏😍🌻
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ 🙏🏿😢እንደቸርነትህ እንኩዋን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ሊቨ ስለማይመቸኝ አሁን እየሰማሁት ነው መድኃንያለም ጉልበት ኃይል ብርታት ይስጥህ 🙏🏿እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ዘንድ በቅን ልብ እንፀልይ 🤲🏿😭🙏🏿
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
አሜን ነበስ ይማር
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማዩን መንግስት ያዉርስህ ብዙ እዉቀትን አግኝተናንበታል ከአንተ ቻናል !!
@afomeyatesma7388
@afomeyatesma7388 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር በርከቱን ያብዛልህ ለነም እመቤተ ደርሳልኛለች በሰኔ (21) ቀን ከመክና አደጋ አዉጥታኛለች ስማ የተመሰገነ ይሁን እማ ፍቅር
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Amene
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
አሜን ፫ እመቤት ለኛም ከመከራ ታድነኝ ትጠብቀኝ❤
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
አሜን ፫ እመቤት ለኛም ከመከራ ታድነኝ ትጠብቀኝ❤
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
አሜን ፫ እመቤት ለኛም ከመከራ ታድነኝ ትጠብቀኝ❤
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 3 жыл бұрын
ስላም መምህር እንደዚህ ስው ሳይቸኩል ሀሳቡን ሲገልጥ ደስ ይላል በድንብ መማማር ይቻላል ።ለሌላው ስእት እንቆጥብ ሲባል ደዋዩም ይደነጋገራል ሀሳቡን መግለጽ ያቅተዋል።ብዙ ስው ደውሎ ስእት ለምቆጠብ እንደዛ ከሚሆን። ሁለት ሶስት ስው በድንብ መረዳት ይሻላል የዛሬው ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይመሰገን ድንቅ ተዓምር ነው የመልካም ሰዎች በረከት ይድረሰን አቤቱ ሲያስቀና እረ እኔም የሆነ ነገር አለብኝ መሰለኝ ልጄን ሆኘ ብዬ እመታታለሁ ገና ትንሽ ናት ቆይቶ ግን ይፀፅተኛል ወለተ ስሌሴ እና ፍቅርተ ስላሴ ብላችሁ ፀልዩልን ውድ ወንድም እና እህቶቼ
@orthodox6875
@orthodox6875 3 жыл бұрын
እግዚህአብሔር ይጠብቃቹ ምህረቱን ይስጣቹ ይሄን ትምህርት የምትሰሙ በሙላ እንደኔ ፈውስን የምትመኙ እናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ቀሚስ ጥላ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ያድናቹ
@مونعلي-ش1ع
@مونعلي-ش1ع 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@eyerusabebe2646
@eyerusabebe2646 Жыл бұрын
አሜን
@ግዜውነው
@ግዜውነው 7 ай бұрын
እፍታህ በለኝ ጌታሆይ🎉👏
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Egziabeher yestelen Egziabeher yemesgene 💚💛❤
@webshettsegayealemu7090
@webshettsegayealemu7090 2 жыл бұрын
memeher teamere new egeziabher yemesgene hulahinem endzihe wendimachine yekiyrne mewsene aketone new wetete mametate yakatene keber leselase yehune AMENE !
@weyntekelerabahsons7058
@weyntekelerabahsons7058 3 жыл бұрын
ውይ የእመቤቴ ተአምር የዛሬውስ ጉድ ነው ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን፡፡
@baioshbaioish7743
@baioshbaioish7743 3 жыл бұрын
🚴🚴🚴🚴🚴🚴🚴🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
@ሁሉበእሩሱሆነ
@ሁሉበእሩሱሆነ 3 жыл бұрын
Ewnte lyuuuu gezi ber ewnte betammm bezu ngre temrinal segawun yabzalhe berketachehu yesersenge memher segawun yabzalhe enwdehalne kale hewten yasemaln
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በጣም ደስ እሚል ትምህርት ።
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብሎት ወደ ሀግሪ ስግባ አግንቼህ እጅህን ብስም ደስ ይለኛል እውነት🙏🙏🙏
@zerituabebe4638
@zerituabebe4638 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏መምህረችን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ነው
@modayadi7956
@modayadi7956 3 жыл бұрын
#የተዋሕዶ ዕቁ መምህሬ ሺ አመት ኑርልን በውነት ከነ ሙሉ ቤተሰብህ #ቸሩ መደሐኒ አለም ይጠብቃችሁ አሜን፫ እኔን የለወጠ እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን ከብዙ ችግሮች መልሶ እዚህ ኣደርሰኝ #እመቤቴ እናቴ የስደት ስቄ ማርያም እጄን ይዛ ከኔ ጋ ነች ለናተም ትድርስላችሁ💝💚💛❤🇪🇹😥😥☝🙇💒📚🙏
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
መምህርራችን እዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጢና ይሰጥልን በረታ ለቁምነገር እግዚአብሔር ያብቃን
@amansami7898
@amansami7898 3 жыл бұрын
Amen zemari mlahekten yasmalen memhetachien
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
ንቁመምራችንቃልሂወትንያስማልንመምህራችን
@ድንግልማሬያምእናቴ
@ድንግልማሬያምእናቴ 3 жыл бұрын
መምህር ቃለሄወት ያሠማልን እግዜቤሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን የማቱ ሳላን እድሜን ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ እኛም ሰምቶ ከመጥፋት ይሰዉርን አምኖ ከመካድ ይሰዉርን እመብርሀን ሁላቺነንም ትጠብቀን⛪
@senayttube5749
@senayttube5749 3 жыл бұрын
ሚሜ
@senayttube5749
@senayttube5749 3 жыл бұрын
ዋይ
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ Жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን ጤናና እድሜ ይስጥልን ወድማችን
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 жыл бұрын
መምህራችን እባክህን ዘማሪት ብርክታዊ መዝሙር ብቻውን ልቀቅልን እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 жыл бұрын
መምህራችን በዝው ቃጥሉ የውይይቱ ፖሮግራሞን በጣም ቡዙ ነገረ እናገኛለን ከገጠመኝ ጎን እንድ አይነት ሀሰብ በጣም አርፊ ነዉ በተምር ለምሀምን ቱልድ እንድ በጆሮ ሰምቶ ከልደና መፋራጃ ነዉ ፈጣሪ ልብ ይስጣን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሆን ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህርችን ፀጋውን ያብዛላክ በፀሎት አስቦኝ ወለተጨእየሱሰ ወለተ ሀና ወለተ ዩሐንሰ ወልደ ገበርኤል በፀሎት አስቦን ሁላቹም በቤቱ ያፅናቹ
@zerituabebe4638
@zerituabebe4638 2 жыл бұрын
እፋታህ በልኞ አምላኬ ሆይ ምህረችን ቃል ህውትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏😍😍😍
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 жыл бұрын
ኑርልን መምህር
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 3 жыл бұрын
መአምሕር በፀሎት አሰበአኝ በጣም ደክሜአለሑ ጤናየአለአኝም ፀጌ ማርአም አሰበኝ
@sanaitoqbay7156
@sanaitoqbay7156 3 жыл бұрын
እመቤቴ ታስብሽ
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 3 жыл бұрын
@@sanaitoqbay7156 አሜን
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ለፅዮን ማርያም በሰላም በጤና አደረሰህ ከነ መላ ቤተሰብህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@zenashiabebe1251
@zenashiabebe1251 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh ehitachen berukitayet enkuan lezeh kiber abekashi zemari melak yesemelen 💚💛❤🤲👏👏👏
@دومبالا
@دومبالا Жыл бұрын
መምሕርእናመሰጌናለንቃለሒወትያሰማል🎉
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
ብዙ ግዜ መንፈሱ ሲያለቅስ እኛ ያለቀስን እየመሰለን እንዳንሸወድ በጣም የሚገርመው ወደ ቁርባን በቀረብኩ ቁጥር አለቅሳለሁ ለምን እያልኩ ግራ ይገባኝ ነበር እንደገና ሽንቴ በጣም ይመጣብኘኛል እራሴን ስከታተል ውስጤ ይርዳል ይፈራል እራሳችንን በደብ ማየት አለብን ።
@galxya1162
@galxya1162 3 жыл бұрын
ዛሬ አመለጠኝ ስራ ብዝቶብኝ ነበር እንኳን አደረሰችሁ ቤተሰቦቸ የአመት ሰዉ ይበለን ሀገራችነን ሰላም ታድርግልን አዛኝቶዋ እናቴ መህምሬ ደስ ብሎኛል ቤተሰቦቸ እንቁረብ አልዉኝ ማመን አቃተኝ ማሪያምን ግን የቁርባን ልብስ ፈልገዉ ነበር ከወሎ ተፈናቅለዉ መጥተዉ ነበር እኔ ደግሞ ወሬ ገና አልሞላም ከመህምር ከአንተ መጥተዉ ቢወስዱ ሀጤት ይሆንብኝ የልቤን መብረሃን ታዉቃለች መልሱልኝ
@sabakifle8081
@sabakifle8081 3 жыл бұрын
እኔ ልግዛልሽ ማለቴ ብሩን ልስጥሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ
@mebratseifelddin7710
@mebratseifelddin7710 3 жыл бұрын
Zmara melaekt yasemaln memhrachin tebarek Regim edmana tana yistln yeagelglot Zemenhn yarzmln egziabhar 😍😍😍😍😍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏
@helen2658
@helen2658 3 жыл бұрын
እኔ አንድዋ ነኝ በክርስትና አባት የተመተተብኝ መምህር ብቻ በሱ ቸርነት አለን እስካሁን ቤተሰቦቸ በሙሉ መተት ተይዘዋል የመተተብንም የክርስትና አባታችን ነው
@helen2658
@helen2658 3 жыл бұрын
በስደት ብዙ ነገር አውቀናል ቤተስቦቻችን በአድ አምልኮ ሊተውልኝ አልቻሉም መምህር በፀሎትህ አስበኝ ሳይገባኝ ወደቢቱ መልሶኛል እና ቤተሰቦቸኝም መልሽ ለስጋው ደሙ እንዳበቃቸው ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኝ ከባድ ነው
@ababechadam7483
@ababechadam7483 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይተመሰገነ ይሁን ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን ማምህር ቀለ ይይዎትን የሰመልን
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 3 жыл бұрын
አቤት መታደል መምህራችንን የሰጠን ፈጣሪያችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@FasikaSimegn
@FasikaSimegn 10 ай бұрын
Amen ytmesgenh yhunh
@yonas1ababexelotoasebugemu205
@yonas1ababexelotoasebugemu205 2 жыл бұрын
AWO Yesemal
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ 2 жыл бұрын
መምህረ እንዴት ላመስግንህ እንደው እግዚአብሔር የፍለክውን ይስጥህ የእኔን ነፍስ አድንሀል እና 🙏🙏🙏
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ ይህንን ያሰማን አምላክ ይመስገን በዚህም ሰአት ተአምራቱን ከኛ ያላራቀ እግዚአብሔር ቸር ነው በትንሹ ብንታመን በብዙ የሚባርክ አምላክ ነው ያለን ተመስገን
@saniatube2360
@saniatube2360 3 жыл бұрын
የዛሬው ልዬ ታአምራት ነው በጣም ትምህረት ተምሪበታለሁ በእውነት ፀጋው ያብዛላችሁ አረብ ሀገረ ያለሺው እህቴ እሰረ ቤት ያሉት በጸሎትሸን አትረሺያቸው እባክሸ #ወንድሞ ይቃውመው የነበረው ቆረብ ብሎ ማለት ነው ምን ምን ተማራቹሁ በልጆ?እግዚአብሔር ሴፈወሳችሁ እንዲህ ነው ውሰጡ ላይ ያየሁበትን የመቤታችን ያለወ ፈቅር የእምነቱ ጣዕም በሰላሴ ሰም በጸሎት አሰበን ለኝ ሰደተኞች
@kiyayene2356
@kiyayene2356 3 жыл бұрын
እሺ እናት እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በዛ በጭንቁ ሰዓት እያለቀስኩኝ በጸሎቴ ሳላስባቸ ያደርከበት ቀን የለም ሁሎም ነው ለጌታዬ የምነግረው እንደሁም የዛሬ 6 ዓመት አካባቢ ነው እኔም እራሴ እዛው ታስሬ ነበር ከዛ የፋሲጋ ፆም ነበር ወቅቱ እና እዛው ፆም ጀመርኩኝ ለሁለት ዓመት ማንም ሰው የሚያያቸው አተው የነበሩ ልጆች ነበሩ ደሞዛችሁንም ጭምር የተከለከሉ ከዛ እና እኔ በያስኩት ስልክ ተጠቅሜ ወደ ሚዲያ እንዲዎጡ አድርጌ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ገንዘባችሁን አጊንተው ወዳገር ገቡ እኔም እራይ አየው አንቺም ትወጫለሽ ግን ሻንጣሽ ይዬዳል አንቺግን ትወጫለሽ አሉኝ 2 ሰዎች በዛ መሰርት እኔም ወጣም በሚካኤል ዋዜማ ከእግዚያብሔር ይመስገን ድንግል ማርያአም ትክበርልኝ
@appcell5162
@appcell5162 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
@ወለተኪዳን-ዀ8የ 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንዲህ አይነት ደስ የሚል የሚያስተምርነገር በመስማቴ እግዚያብሄር ይመስገን እድለኛነን ፈጣሪ እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን መምህር እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ፈጣሪ እድሉን አግኝቸደግሞ እኔም የተደረገልኝ ብዙ ታአምር መናጋር እፈልጋለሁ
@mebratgebru883
@mebratgebru883 3 жыл бұрын
Member endat nake bayandandu gatmay erasen agayewalehu edmana Tena yestek banta gatemay bezu hewata testekakelual gone Ena ezye sefalem abaten bzu Giza mangade laye aswedkotale member selkehe enbe bloy nawe enge bzu yamenageraw nabare
@fntrggboy19
@fntrggboy19 3 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እኔ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ስራህን ሂወትህን ይባርክልህ🥰🥰🥰
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ በጣም ነው ደስ የሚለው ይሄ ሁሉ ፍሬ እንዴት ደስ ይላል ማፍራት እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ላይ አድሮ ብዙ ሰው እየነቃ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወይኔ መምህር ጠቃሚ ነገር ነው የሰማነው የኛም ጥያቄ አለበት በልጆቹ ላይ አድሮ ተምረናል በዛ ብላችሁ አታበሳጩት መምህርን እናመሰግናለን
@merongermew3653
@merongermew3653 3 жыл бұрын
በእወነት መምህር ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነ ቤተሰቦችኽ ስልኩ መድዋወል በጣም ነዉ ያሰተምረዉ ገጠመኝ ምታሰተምርዉ መንፈስን ተቆሙ ነዉ ምትልን እህት ወዶሞቻችን ፅሞዉ ሰግደዉ ያሳየቸዉ ምልክቱ ሚሰተምር ነዉ ይቀጥልን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 жыл бұрын
Egzabiher yetamsgan yehuin ema fekire kabire mesagan le simaw yehuin tamrawa bezu naw kebire ledengale mareyam yehuin amen kali heywiote yasmalin maemiher edim tena yadlelin amen 🇪🇹⛪🇪🇹🕊🕊🕊
@berkenshiasheboberknshi.as7861
@berkenshiasheboberknshi.as7861 2 жыл бұрын
ፈጣሪከደብተራመንፈስይጠብቅክ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ወንድማችን ትልቅ መልክት ነው. እኔም ቃል ገብቻለሁ ቀደምከኝ እንጅ ወንድማችን ይህ አሳብ ሁሌም በውሰጤ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የበለጠ እንድጎጎ አደረገኘ እውነት ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው የሚሳነው ነገረ የለም እግዚአብሔር ሐያል ነው ሌላው እህታችን ይህ ነገረ በሁሉም ላይ ያአለ ነው ምኑ ካልሸኝ ከቆሸሸ ህይወት ስንወጣ ስዎች ይርቁናል ይሰድቡናል እኔም ከምወዳቸው ጎደኞቸ ጋር ከነሱ ሰርቅ ያአሙኛል ይሰድቡኛል በእውነት ቤተሰቦች ስው ወደ ጥሩ መንገድ ወይም ወደ መንፈሳዊ ህይወት ሲኖረን የምታሾፋ ደስ የማይላቹሁ ልጆች አላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይሰጣቹሁ ሌላው መምህራችን ይሁን አሳባቸውን ይጨረሱ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ምክር ነው መምህር
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ተምረናል ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@hanatareky4773
@hanatareky4773 3 жыл бұрын
ዕቁ መምህራችን እንኳን አድርዳችሁ ቃለህይውት ያስማልን የምንስማበት ልቦና ይስጠን
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 Жыл бұрын
💚💚💚💚
@rayamidiya9213
@rayamidiya9213 3 жыл бұрын
ሰላም የምንወድህ የምናከብርህ ውድ መምህራችን ጥግ ድረስ እንወድሀለን።
@We-ws1pe
@We-ws1pe 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እህቶቻችን ወንድሞቻችን እናመሰግናለን ከእናተ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው ውድ መምህራችን አንተ ደስ ባለህ ቀጥልልን መቋረጥ የሌለበት ፕሮ ግራም ነው በጣም በጣም ነው የወደድኩት ፀጋ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን መምልራችን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጎዶልያስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እዳሁም እህታችን ብሩኬ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ።።
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቴሌ ግራም በቀጥታም እሞክራለሁ ስልክህን ግን ለማግኘት አልታደልኩም በጸሎት አስቡኝ የመምህር ልጆች
@سارهسارة-ص7ي
@سارهسارة-ص7ي 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
አሜን አሜን በረከቷ ለእኛም ይድረሰን መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ የጠላትን ስራ በመረጃ እያስተማርከን ነው በተለይ በ መምህር ግርማ ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው ልቦናችንን ይክፈትልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን
@rahelwoldu5259
@rahelwoldu5259 3 жыл бұрын
Yesaml
@እማፍቅር-ተ1ገ
@እማፍቅር-ተ1ገ 3 жыл бұрын
አምላኬ ለንሰሀ አብቃኝ በፀሎት አስብኝ
@saraabebechi7126
@saraabebechi7126 3 жыл бұрын
መምህራቺን ድግል ትጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን የድግል ማርያም ልጂ ይባርክልህ በማርያም አባታቺን መክራት አባ ግርማ እሚያገለግሉበትን ንገርኝ በመቤቴ አትለፊኝ
@edenmesil6723
@edenmesil6723 3 жыл бұрын
Mameher egzhabher yetabh ftamahen yasamerlh
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 жыл бұрын
የስደተኞች ብርሀንንን
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን እንደው መምህራችን እውቀቱን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማረያም ብለህ
@gantmolina5124
@gantmolina5124 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ደህይወት የስማልን የገልግሉት ዘመንክን ይባርክልን
@kdest____6070
@kdest____6070 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ በእውነት የእማ ፍቅር ታመምር እፁብ ድንቅ ነው ለመሰከራችሁ ቤቴሰቦቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማ ፍቅር ሁሌም በፊታችን ትቅደም አሜን አሜን አሜን
@eitfzewug2041
@eitfzewug2041 3 жыл бұрын
እ/ር ሁሌም የተመሰገነ ይሁን አንተን የመዳኔ ምክነያት ስለሆንህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀሎት አደርጉልኝ ባለቤቴ ለመቁረብ ፍቃደኛ አይደለም ስለዚህ ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ስላሴ እና ዜና ገብርኤል እንባላለን
@ብሩክቲ-ዠ9ረ
@ብሩክቲ-ዠ9ረ 3 жыл бұрын
በስመአብ እውነት ላይቪ በጣም ብዙ እያስተማረን ነው ገጠመኝ እራሱ በዝው እያዳመጥን ነው መምህረ እመብረሃን ትጠብቅህ እንወድሃለን እንደት ነው ደስ የሜለው
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 3 жыл бұрын
መምህራችን ወንድማችን ትምህርትህ በጣም ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን እስከ ቤተሰብህ !!
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 3 жыл бұрын
ይስምስል
@shiwayeyemariyamlij8549
@shiwayeyemariyamlij8549 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ💞👏👏👏
@nourkaram2133
@nourkaram2133 3 жыл бұрын
አሜንአሜንንን
@sarashmart1739
@sarashmart1739 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን ❤️🙏🙏🙏በረከትክ ይደር ብን
@ቅድስትወለተማርያም
@ቅድስትወለተማርያም 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን አብሮ አደረሰን ምልጀዋ አይየን አሜን
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 3 жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መልካም ሠው ለእውነት ሁሉንም እንደጸባዩ ትሸኘዋለህ ግን እህትና ወንድሞቸ ህልምን አትመኑ አልልም ግን መምህራችን እንዳለው ብዙ ህልምን አትመኑ በተአምርና በህልም ብቻ የምታምኑ ከሆነ ሠይጣንም የብርሐን ልብስ ለብሶ ያታለናል ስለዚህ ነገርን መርምሮ ነው
@elisabetkebede351
@elisabetkebede351 3 жыл бұрын
እንደምን አላችሁ እባካችሁ በጀርመን የምትኖሩ የመምህር ግርማ ተማሪዎች እባካችሁ እንተዋወቅ ።መልካም ሥራን አብረን እንሥራ ።
@XoXo-cf3mb
@XoXo-cf3mb 7 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ኸነሙሉ ቤተሰብህ መምህራችን
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 3 жыл бұрын
Amne amneAmne
@merymain5649
@merymain5649 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ውድ መምህራችን
@starsphone5548
@starsphone5548 3 жыл бұрын
bemejemeraa ichiin qanadiloon hieniin yasemaan igzaaber simuu yibarak kafkaf yibeliln silaa miljaa hieniin tamiir yeserachuu yee inatachiin qidiist dingiil marimay simuu yibarakln miljaaw kee hulachiingaa yihuun mamiraachiin bee huneet gizeewuun masowaat adirgoo yiheenin phorogiram yastelalefelin igzaaber tsagauun yabzaln rajiim.idimenaxenaa getaa yisxachuu
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 3 жыл бұрын
አሜን መአምሕር እግዜአብሔር ይመሰገአን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@merymain5649
@merymain5649 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን የቅዱሳን አምላክ እስከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅልን አሜን
@aeyenalmelema6787
@aeyenalmelema6787 2 жыл бұрын
ዋውው
♥ 49ኛ እንወያይ 0927 58 0758 Telegram &mobile
3:42:49
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 63 М.
❤ 114ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram& Mobile
3:04:38
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 132 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
❤ 92ኛ Live "ህልሜ " እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:08:15
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 155 М.
♥ 16ኛ፦ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:17:18
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 50 М.
♥ 81ኛ LIVE ፦ እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:01:27
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.
❤168ኛ Live እንወያይ ( 0940396668 ) Telegram & Mobile
3:35:19
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 47 М.
♥ 20ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:45:24
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 69 М.
♥ 34ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:55:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 106 М.
❤ 121ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) TELEGRAM
3:35:54
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 55 М.
❤35ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 95ኛ LIVE እንወያይ  ( 0927 58 0758 )
3:21:46
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 126 М.
♥ 52ኛ እንወያይ LIVE ፦ "..በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ .( 0927 58 0758 )TELEGRAM
3:26:38
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 55 М.