Min Litazez? 26 - ምን ልታዘዝ? ክፍል 26

  Рет қаралды 393,001

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?

Күн бұрын

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 26
ምን ልታዘዝ አስቂኝ ድራማ!
Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.

Пікірлер: 1 800
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 жыл бұрын
አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እነዚህ ሶሪያወች ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ይድረስላቼው
@seadaabaterejemedmeleabate5743
@seadaabaterejemedmeleabate5743 5 жыл бұрын
amen allah ytebken kezih gud
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
Amennn
@ሊዲያየማርያም
@ሊዲያየማርያም 5 жыл бұрын
Amennn
@Himat1216
@Himat1216 5 жыл бұрын
Tomorrow Ethiopia will be Syria if we don't pray
@ጊዜሚዛንነው
@ጊዜሚዛንነው 5 жыл бұрын
አሜን
@anteneh_omer
@anteneh_omer 5 жыл бұрын
አዝናኝ፣ አስተማሪ እና እንድናስተውል የሚረዳ በመሆኑ ይህን ድራማ በጣም አወደዋለሁ፡፡ የሶሪያ ስደተኞች መታየታቸው በራሱ ክፋት የለውም፡፡ ነገር ግን ኢትዮጵያውያን ለአረብ ወንድሞቻቸው ሊያደርጉት የሚገባውን የፍቅር አቀባበል ባለማየቴ ቅር ብሎኛል፡፡ ታሪካችን ማስታወስ ተገቢ ነው፡፡ ሀሳብ ሰጪዎች እባካችሁ በትህትና ሃሳባችሁን ግለጹ እንጂ አትዘላለፉ፡፡ ጸያፍ ቃላት አትጠቀሙ፡፡ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያልና ከአንደበታችሁ ለሚወጣው ቃል ተጠንቀቁ፡፡
@አስራዘጠናዘጠኝ
@አስራዘጠናዘጠኝ 5 жыл бұрын
ራሱን ዝቅ አርጎ በከብቶቹ በረት ጌታ ተወለደ ከኪዳነምህረት አለም በሙሉ ግዛቱ ነበረ ትህትናን ሊያስተምር ከድሆችጋ አደረ ❤️❤️❤️እንኳን ለጌታችን የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ #ልደቱ #ልደታችን ነው😍👏👏
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 жыл бұрын
Amen enkwan abero adersn wude
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
amen weda
@halimetmehamed2978
@halimetmehamed2978 5 жыл бұрын
ኧረ በፈጠራችሁ ይሁንባችሁ ክርስቲያኖች እንደት አምላክ ይወለዳል አይከብድም አገናዝቡ ጭቅላታችሁን አሰሩት ሳይረፍድባችሁ
@deenh9960
@deenh9960 5 жыл бұрын
Betam konjo nesh
@ብአላህላይይካድብረሱልይካ
@ብአላህላይይካድብረሱልይካ 5 жыл бұрын
ክክክክ ብክብት ብርት ትውለድ ፍጣሪ ድግሙ ለደት ይክብርለታል ውይ ጉድ አይ ያአላህ መልክትኝ እይሱስ ነግዳችሁብት
@shemsusabir923
@shemsusabir923 5 жыл бұрын
እስካሁን ይሄ ድራማ አሪፍ ነበር በተቸገሩ ሶሪያዎች ድራማ መስራት ማንን ለመጥቀም ነው የአገራችን ሰላም?የስደተኞች ህይወት ወይስ አረብ አገር ያሉ ወገኖቻችን ላይ ተመሳሳይ ድራማ ለማሰራት ነው በጣም ያሳፍራል የአገራችንን ክብር የሚቀንስ ነው
@ኢብራትኢብራት
@ኢብራትኢብራት 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የሶሪያን እግልት በቃ በላቸው ሀገራችንም ጠብቅልን አሚን
@radiahkairodeen3892
@radiahkairodeen3892 5 жыл бұрын
አምን
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ 5 жыл бұрын
አሜን
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
Ebrahim Hasen አሚን እነዚህ።ጂሎች ግን ጥሩ አልሰሩም ደንቆሮች ናቸው
@radiahkairodeen3892
@radiahkairodeen3892 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkk
@justdoit7095
@justdoit7095 5 жыл бұрын
Ameen Ameen in Jesus name
@abrham426
@abrham426 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ ድራማ የሀገራችን እውነታን ስለምታሳዩኝ እናመሰግናለን። ዘረኞች ይሄን ድራማ አይወዱትም።
@genetbm8601
@genetbm8601 5 жыл бұрын
ውድ ክሪስቲያን እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳችሁ
@bliyawyuans4286
@bliyawyuans4286 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk vway Sudan
@samsungs4mini942
@samsungs4mini942 5 жыл бұрын
Hi
@reenatube6617
@reenatube6617 5 жыл бұрын
በተቸገረ ላይ ሙድ መያዝ ኧረ ሼም አሳፋሪ ተዋናዮች😥😥😥
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
እንሱ ብሆኑ ከዝህ በለይ ነው የሚያደርጉት ያኔ ከራስሽ ዜጋ ላይ ብቀልዱ ምንም አይመስለንም። ስለምን የእኛ እያረረ ስለሠው መቁላት እንወዳለን?
@jgigu8708
@jgigu8708 5 жыл бұрын
እህቴ ይህ ሙድ መያዝ አይደለም እኛም ነግ እንዲህ ነው ለማለት ይመስለኛል
@fetysadik4928
@fetysadik4928 5 жыл бұрын
Jg Igu minm alkeledum tshirt alew new boden ladametew
@taketimeforyou
@taketimeforyou 5 жыл бұрын
አሱ እኛ ችግር ላይ ባንሆን ነበራ።
@sunsun118
@sunsun118 5 жыл бұрын
true!
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 5 жыл бұрын
ያስለቅሳል የሀገራችን ጉዳይ እጅግ ያስፈራል።ፈጣሪ እርዳን አንድ አድርገን!!!
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ 5 жыл бұрын
አሜን
@mesidesign12
@mesidesign12 5 жыл бұрын
ሁሉም ምርጦች ናቸው። አንዳቸውን ካንዳቸው መበላለጥ አቃተኝ ግን አያልቅበት እድል ያስቁኛል። የንጉስሰው እውነተኛ ኢትዩጲያዊ ናት። ምርጥ ድራማ። አገራችንን ለማየት የቸገረን ምን ልታዘዝን መከታተል
@marakiye7986
@marakiye7986 5 жыл бұрын
የዛሬው ግን አስለቀስኝ ኧረ ተዉ ግን እዳንፈርስ ወይ ሃገሬ ኢትዮጽያ እንደዚ ካፌ ፈርሳ መግቢያ እንዳናጣ ብቻ፡፡ ድሮም ስማችን ድሃ ነው፡፡ እንደ ሶሪያውያን እንኳን የሚያስጠጋን አናገኝም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኑራማሓመድ
@ኑራማሓመድ 5 жыл бұрын
በትክክል ኣላህ ሃገራችንን ይጠብቅልን
@fahmiomer4014
@fahmiomer4014 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 5 жыл бұрын
እረ በህግ አታሟርቱ ቃል የተገባላት ሃገር አፍራሹ ይፈርሳል እንጂ እሷ አትፈርስም
@binalek1269
@binalek1269 5 жыл бұрын
Mamaye Ethiopian liyafersuat miyasebuat yifersalu enji atfersel Egzihabher alen.
@hafsazuber6483
@hafsazuber6483 5 жыл бұрын
Tikikl wellahi alagetubachew eko wiy matat kenesu belay alnebrnim wellahi😭😭😭
@berhanahmad3880
@berhanahmad3880 5 жыл бұрын
ብዙወቻችን እውነትን እንፈራለን ለዚህ ድራማ አዘጋጂና ተወናዋዬች ክብርና ምሰጋና ይገባቸዋል።የሰደተኞችን ችግርና የሚደርስባቸውን በደል ማሳየታቸው ሰደተኞች መኖራቸውን ማሰታወሳቸው እና እር ሰ በእርስ መጋጨት መጨረሻው ማሳየት መቻላቸው ይልመድባቹህ ያሰኛል።
@robelnguse3513
@robelnguse3513 5 жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ የኦርቶዶግስ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ ገና በዓል አደረሳቹ።በዓሉ በደስታ በፍቅር ዋሉበት።።
@rossflower6949
@rossflower6949 5 жыл бұрын
enda gana eko naw
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 жыл бұрын
Amen
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ 5 жыл бұрын
አሜን የኔ መልኳም
@koncohkoncoh4791
@koncohkoncoh4791 5 жыл бұрын
Amen amen same to you too! !!!
@mariates7798
@mariates7798 5 жыл бұрын
አረገናነው ትንሳኤ (ፋሲካ )አይደለም ሆ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
"አለቀለት ሲባል መቀጠል የካፌው ባህሪ ነው" እውነት ነው ኢትዮጵያዊነትን ቀበርነው ሲሉ አቧራ ልሶ ይነሳል። ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም!!!
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ😍
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደሰን ማር
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም 5 жыл бұрын
አሜን
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 жыл бұрын
Amen enkwan abero adersn
@ddt826
@ddt826 5 жыл бұрын
አሜንእንኳአብሮአደርሰን
@ሰሙጉራጌዋ-ዐ6ሰ
@ሰሙጉራጌዋ-ዐ6ሰ 5 жыл бұрын
አይ ዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱ😢የእናንተ ችግር የነሱ ድራማ መስሪያ ሆነ አላህዬ ይድረስላችሁ የሰው ክፉ እንጂ የቀን ክፉ የለምና
@ኡሚየልቤፓሶድየጀሊሉስጦታ
@ኡሚየልቤፓሶድየጀሊሉስጦታ 5 жыл бұрын
በጣም ማሬ በጣም ስላሳዘኑኝ ፊልም ለማየት ሳይሆን እነሱ ቀርጠው ኺዶውን ለቀውት ስለነበር ሙሉውን የነሱን ጉዳይ ለማየት ነበር ግን እያሳለፍኩ አገኘሁት አጭር ነው ግን ከነሱ ከአርትስት የማልጠብቀው ነገር ነው የሆነው አላሁ ሙስታአን
@zebutube
@zebutube 5 жыл бұрын
Sah 😰😭
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ 5 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የሚደብረው ለማኝ ሃገር ተቀምጠን የሚለምኑ ማሳየት ይሄ በጣም ከባድ ነው
@zebutube
@zebutube 5 жыл бұрын
Noo subscribe aderigogn 😎🙄😂
@zebutube
@zebutube 5 жыл бұрын
@@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ EKO 🤔
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
እስኪ አይዞሽ በሉኝየኔ ማሮች ክፍት ብሎኛል😴😩😩😩😩 ባአል በሰው ሀገረ ነው እማከብረው ሁላቹህም ሰላማቹህ ይብዛልኝ ውድድድድድድ 💓💓💓💓💓💓
@marakiye7986
@marakiye7986 5 жыл бұрын
እሙዬ የማርያም ልጅ አይዞሽ ሃገራችን ካልፈረሰች ሁላችንም በየተራ እንገባለን
@getekidani8465
@getekidani8465 5 жыл бұрын
መልካም የገና በአል ያመት ሰው ይበለን ሁላችንም
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
@@marakiye7986 እሽ ማማዬ
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
@@getekidani8465 አሜንንን
@leastu8980
@leastu8980 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
ባለጌዎች ናችሁ እንዴት በችግረኛ ትቀልዳላችሁ ለፋዳዶች ትልልቅ ሰዎች አይደላችሁ እንዴ፣ልቦና ይስጣችሁ አቦ
@darore741
@darore741 5 жыл бұрын
ዶኒስ ዋው የምትናገራቸው የቃላት ለሚሰማው እውነት ነው ላገራችን ሰላም ያምጣ ምርጥ በደራሲ ብየዋለው
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 5 жыл бұрын
Ere gude...don't ever skip one episode from now on.. I m addicted to your show....not only me but also 50 member of "ልጥ" ..we love you guys. Your show is a number one show in diaspora communities
@kimaskimas5067
@kimaskimas5067 5 жыл бұрын
😢😢😢😢 ወይኔ ሶሪያዎቹ በጣም ያሳዝናሉ በጣም ነው ያስለቀስኩህ አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገሬን ምድሬን አለምን ሁሉ በሰላምህ አናውጣት
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ 5 жыл бұрын
አሜን
@rabiyaabera7473
@rabiyaabera7473 5 жыл бұрын
እናተብሎአርቲስትወሪኞችይህህከናተአይጠበቅም
@hawahadiramuhab3027
@hawahadiramuhab3027 5 жыл бұрын
በታቸገራ ሰው ይቀለደል? ዎጋን እበከችሁን ባኛው በራሳችን እንቀልድ ።
@ሲሳይነሽየማርያምልጅ
@ሲሳይነሽየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
በመላው አለም ያላችሁ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@dhdhendh5203
@dhdhendh5203 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምታስጠሉ አዬ ትምርት ሰጭነቱ እንዴት በስደተኛ ታሾፋላቹ እኛ ምን ላይ እንደሆንን አታቁም አስተርጓሚዋ እንኳን ብሎ ተርጓሚ እበት በጦርነት ምክንያት ተሰደደን እይ ልጆችን እርዱን ምን በላው ምንጠጣው የለም ነው ያሉት እንጂ ሌላ ያልተባለውን ትለቀልቅያለሽ ኢትዮጵያ እንግዳ ተቀባ ይሄ ነው እንግዳ ተቀባይነታቹ ለማንም ይተርፉ ነበር የዛሬን አያርገውና ሶርያ ማለት ከቤሩት የምትበልጥ ሀገር ናት ማንንም የምትቀበል ሀገር ደጎች ዛሬ ቀን ቢጥላቸው እናንተህ ድራማ ትሰራላቹ እንሰሳ ሁል ።
@redietasfaw1371
@redietasfaw1371 5 жыл бұрын
ሱዳን acting ብቃት አንደኛ 👌👌👌👌👌😂😂😂😂😂
@oromiatube427
@oromiatube427 5 жыл бұрын
በተቸገረ ሰዉ ምትቀልዱ አርቲስቶች የእጃችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ ሶሪያን ላይ ምትቀልዱ እፈሩ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
አንድ እናት ለበአል ሸማምተው ወደ ቤታቸው እየሄዱ የሆነ ወዛደር “ማዘር ልሸከምሎት” ሲላቸው ምን አሉት.. “ልጄ የዘንድሮ አስቤዛ ዋጋው እንጂ እቃው አይከብድም እኮ”🙂
@mekumeku4587
@mekumeku4587 5 жыл бұрын
Marta Marta ሃሃሃ
@hiwet___dagehiwet___dage6914
@hiwet___dagehiwet___dage6914 5 жыл бұрын
አቤት ዉሽት ቤቱችላይ ነዉ ትላት የሠማነዉ
@bvvb4056
@bvvb4056 5 жыл бұрын
ከቤቶች ድራማ የተኮረጀ ነው ክክክክክ
@ሮዚነኝ-ኈ3ፐ
@ሮዚነኝ-ኈ3ፐ 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ቤቶች ድራማ አቢ ናት ያለችው ።በአብይ ዘመን መዋሸት የለም
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
@@ሮዚነኝ-ኈ3ፐ 😃😃😃
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 5 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ እንዴት ህፃናት ታቀፉ ድራማ ሙስሪያ ታረጌላችሁ ቆሻሾች አንድ ኢትዮጵያዊ በሌላ ሀገር እንደዚህ ቢሰራበት ምን ያህል እንደሚያም አውቃችሁታል እነዚህ ልጆች ለነገ ታሪካቸውስ ለምሰሩት ነገር ልክ ይኑራችሁ
@altu3061
@altu3061 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ ካፌዎች እንኳን አደረሳችሁ ሰሎሞን መሄ & ዶኒስ የኢትዮጲያመንፈስ በልብህ የተሞላብህ መልካም ሰው የምታስተላልፋቸው መማእክቶች ልብ ላለው ሰው ያስተምራሉ
@አንዋርአንዋር-ገ3ቸ
@አንዋርአንዋር-ገ3ቸ 5 жыл бұрын
ምድረ ዝርክርክ እንኳን በሶሪያዎች ላይ በማንም አይቀለድ።
@ene_yemelew2
@ene_yemelew2 5 жыл бұрын
They didn't make fun of the Syrians. They exposed the truth. Just because it's a comedy show, it doesn't mean that the whole episode is to make us laugh.
@awet2507
@awet2507 5 жыл бұрын
Enkan be Soriya lay bemanm aykeledm alk Anwar yemilshun besemash gebeya balwetash new negeru ante tinb ansa min endemilhu besemahachewu ante qoroqonda eras abrahachewu mesged yematchil zqacha mehonhin man benegerh
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 5 жыл бұрын
@@awet2507 hahahaah
@semiramohammed3743
@semiramohammed3743 5 жыл бұрын
@@awet2507 what an idiot man Bro there no racism in islam if you don't know about Islam then shut the hell up Maybe there is a lot ignorant Arab ppls but not all Arabs are Muslim and you said you can't even pray with them hhhhh that's happens in your church not in masjid you will wish that to happen but never will happen!
@semiramohammed3743
@semiramohammed3743 5 жыл бұрын
@@ene_yemelew2 well they talk about qero and tplf but I didn't saw juhar or getachew they dony even mention the name so why Syrian ha?
@omerali709
@omerali709 5 жыл бұрын
የዛሬዉን ክፍል ሶሪያም ተካታበታለች ለእኛ መማሪያ ይሆን ዘንድ
@nsriyansriya4651
@nsriyansriya4651 5 жыл бұрын
በጣምነዉ ምትገርሙት በሰዉ መቃላድ በቁራአንም በመፀፍ ቁድስም ሰዉን የበታች አድርገቹ አትዩ ነዉ ድራመዉን ለመስራት እናሱን መሰለቂያ አተደርጋቸዉም ነበ ከመዝለልህ በፊት መሪፊያህን እወቅ ይበለል እዚጋር እናሱ ሰርታኛ ቀጥራዉ ከብራዉ ነዉ ነበር ሚኖሩት የነበረዉ በለሃብት ነበር አግኝቶ መጣት መጥፎነዉ ለመላት የፈለኩት ነግ በራሴ ሰዉ የዘረዉነዉ ሚየጭደዉ ሰዉ ሰዉ በመሆኑ ክብር ይሰጣል ሚንይተወቃል አንድ ቀን ለነሱም ፀሀይ ይወጠለቸዉ ይሆነል ሁሉን አወቂዉ አለሁሰበሃነዉ ታአላህ ይፈርጀቸዉ ኢትዮያ የለት አከፍለ ከሌለት ፍቅር ሰጥታ የምትኖር እናት አገርነት እናንቴ ግን ፈጣሪ የያኛል በለቹ ኡንካን ሰዉን አትፍሩ አላሃን አትፈሩም ህድየዉን ይስጠቹ
@kbzbarca6667
@kbzbarca6667 5 жыл бұрын
የሃራችንን ነባራዊ ሁኔታ እነደመነፀር አንድ በአንድ የሚያሳየን ምርጥ ድራማ
@alexyenatulij1246
@alexyenatulij1246 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ይሄ ድራማ ውስጤ ነው የነካኝ ምክንያቱም እነዚህን ሰወች እዚህ ፓርት ላይ የሄን ካራክተር እንድጫወቱ ማድርግ አስፈላጊ አይደለመ እነሱ ድራማ እየሰሩ በሰው እውነተኛ ታሪክ ላይ እንደመሳለቅ ነው እምቆጥረው! እውነት ማጣት/ ድህነት ልጅ አይውጣለት! ቲሽ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ ለመላው ለክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኋኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በዚያም የበኩር ልጅዋን ወለደች በመታቀፊያም ጨርቅ ጠቀለለችው እንግዶች ማረፍያም ሰላላገኘ በበረት ከብቶች መመገቢያ በግርግም አስተኛችው መልካም የልደት በዓል ይሁንለችሁ ይሁንልን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💛❤
@hadiradara5980
@hadiradara5980 5 жыл бұрын
🐍🐍🐍🐍👎👎👎👎
@Mesu653
@Mesu653 5 жыл бұрын
ዝቃጫም ናቹህ እንዴት በተቸገረሰው ድራማ ትሰራላቹህ ቆሻሾች ናቹህ ስራቹህን ፈጣሪ ይስጣቹህ እነዚ ግራ የገባቸው ቀን የጨለመባቸው ናቸው በእውነት በጣምነው ያዘንኩት በኢትዬጰያዊነቴ በጣምነው ያፈርኩት አሳፋሪ ናቹህ
@እማዬናፈቅሽኝ
@እማዬናፈቅሽኝ 5 жыл бұрын
😆😆😆ሱዳን በጣም ነዉ የምታስቀኝ እኮ
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 5 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚመቸዉ!ሱዳን
@እማዬናፈቅሽኝ
@እማዬናፈቅሽኝ 5 жыл бұрын
@@እዉነትተናገሩ 😍😍
@makahassan2008
@makahassan2008 5 жыл бұрын
አሁንእናተሰውናችሁአፍርብሉአሰዳቢባሌጌ
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 5 жыл бұрын
ምድረ ወረኛ ውሸታም ልክ አይደላችሁም ሁለተኛ አላየውም😡 በስደተኞቹ መሳለቅ አልነበረባችሁ በጣም ያሳዝናል😡😡😡
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
Tiger Lion ትክክል እኛ በክብር ተቀብለውን እየሰራን ነው 40ሚሊወን ስደተኞች. 30 ሶሪያዊ መጡ ተብሎ።እዲህ መሆን አኡዙቢላህ
@aapp7054
@aapp7054 5 жыл бұрын
yes
@oromiahafiizo7487
@oromiahafiizo7487 5 жыл бұрын
Ayasteum enezii komatoch asafarii wushoch
@taketimeforyou
@taketimeforyou 5 жыл бұрын
@@meyanyoutube2222 ስትመለሺ ሃገርሽ እዚህ ፊልም፡ላይ የምታይው ሶርያዊ ቤት ተቀጥረሽ ታጸጃለሽ። አትጠራጠሪ አይንሽ እያየ ሃብታም ይሆናሉ ለወሬ ና ለነቀፋ ጊዜ የላቸውም ሱሪያዊቹ።
@taketimeforyou
@taketimeforyou 5 жыл бұрын
@@oromiahafiizo7487 አንቺ ከብት ቢገባሽ መልዕክቱ ላንቺ ነው አንጎልሽ የተቆመጠ ደንቆሮ።
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 5 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ።የከርሞ ሰው ይበለን ሀገራችንኝ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግን ።
@najutubeendamar2602
@najutubeendamar2602 5 жыл бұрын
💔የማትረቡ 💔 እስቲ ዛሬ ልፃፍ መፅፍም አማረኝ፣ እየተንገበገብኩ ልቤን እያመመኝ፣ ያረሂሚ ጌታዬ ትዕግስቱንም ስጠኝ፣ በጣም ተሰምቶኛል ንቀት እያየሁኝ፣ በነጃሺ ምድር በውዷ ሀገርላይ፣ ዝም ማለት አንችል ይህንንጉድ ስናይ፣ ኢትዮዽያ ሀገሬ እያሳፈሩሽ ልጆችሽ፣ ለገንዘብ ፍለጋ ብለው እየሸጡሽ፣ እንግዳሽን አዋርደው ዝናሽን እያሳጡሽ፣ ምነው እምዬ ዝምታሽ??? አርቲስት ተብዬዎች የሚሠሩት ክፋት፣ እሚኖሩት በጭፍን ሳይኖራቸው እውቀት፣ ብር እያሳደዱ ሲኖሩ በውሸት፣ አላማ ዬላቸውም ለሀገር ለመስራት፣ የኢትዩጵያ ህዝብ እንግዳ አክባሪ፣ በሳቅ ተቀብሎ በቤቱ አሳዳሪ፣ መሆኑ ግልፅነው ለሠው ተቸጋሪ፣ ብዬ ልስደባቹ እናንተን አርቲስቶች፣ ለሀገር የማትጠቅሙ ዶማ ጭንቅላቶች፣ እኔ አልወዳቹም እናንተ ዱንዝዞች!!!! ነጁ ስልጤዋነኝ የአርቲስቶች ጠላት!!
@سميرهسميره-ح7ك
@سميرهسميره-ح7ك 5 жыл бұрын
👍👍😭😭
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን ዱቅ ኣላቹ ወይኔ ሱዳን ቀላል ኣላሰቀኝም ዓረብኛ ወፍ የለም ክክክክክክክክክክክክ ያረብ ለሶርያም በሁሉ ዓለም ላለ ለተቸገረ ኣንተው ድረስልን ኡፍ
@dadomorsel2076
@dadomorsel2076 5 жыл бұрын
ብርቱ በጥም አሪፍ. ድራማ ነው የዘሬው ደሞ ለይት ይላል ህገራችንን ከመበታትን ያድንልን ከ ሶርያ አይደለም ኢትዮጵያ አለም ትማራች. ጦርነት አንገት እንደሚሰብር ያስትምራል.
@እስኩየእማልጅ
@እስኩየእማልጅ 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ የዛሬው ደሞ ትክክለኛ የሀገራችን ወቅታዊ በሽታ ነው የነገራቹን መዳኛ መድሀኒቱንም ንገሩን ቤታችን ከመፍረሱ በፊት
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 5 жыл бұрын
መዳኛዉ መርፌ ኢትዮጵያዊነትን ብቻ መወጋት ነዉ
@እስኩየእማልጅ
@እስኩየእማልጅ 5 жыл бұрын
@@እዉነትተናገሩ ጎንጥ በሽታ እንደ ሌላ በሽታ አደለም ታማሚው እያለ አስታማሚውን ነው ሚያሰቃየው እኛ ነን ዋጋ እየከፈልን ተጎጂ የሆነው ዘረኝነት ይውደም
@ftehsrig5971
@ftehsrig5971 5 жыл бұрын
ESKU PEACE ቅሌታም ሁለ
@brhanamelaku1791
@brhanamelaku1791 5 жыл бұрын
ትክክል ጥሩ ትምርት ነው መጥፉነቱ አልታየኝም አጉል በሌለ ነገር አቦራ ማሰነሳት
@kidistewonde5295
@kidistewonde5295 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር ይይላችሁ ስደትን የቀመሰብቻ ያውቀዋል ለእነሱም አንድቀን ያልፍላቸው ይሆናል ወይ አምላኬ ሆይ አግኝቶ ከማግኘት አንተ ጠብቀን ሌላ ምንም አልልም በስደት ያላችሁ እህት ወንድምቼ እግዚአብሔር አምላክ የጠብቃችሁ በሰላም ለቅድስት ሀገራችሁ ያብቃችሁ
@Mm-lq3ej
@Mm-lq3ej 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዞች እንኳን አደረሳችሁ ጎንጥ ብርቅዬ በሽታ ነው አይ ደግሰው 😂 😂 😂
@samsungs4mini942
@samsungs4mini942 5 жыл бұрын
Hi
@Mm-lq3ej
@Mm-lq3ej 5 жыл бұрын
ሰላም ነው
@busyline8607
@busyline8607 5 жыл бұрын
ለፈጣሪ የሚሳነዉ የለም አለቀበቃ ሲባል የሚቀጥል የኛ ጌታ አለ ይቀጥላል እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ልደት አደረሳችሁ መልካም ገና
@እናቴቅድስትድንግልማርያም
@እናቴቅድስትድንግልማርያም 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ።
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
እኮን.አብሬ.አደረሰ
@ሕልናዩምንባሪ
@ሕልናዩምንባሪ 5 жыл бұрын
ለምን ኢትዮጵያን የምትባል ሃገር ግን የራሳዋ በሽታ ሳታውቅ የነዝ ምስኪ ሰዎቺ ፍልም ላይ ኣቀረቡት ፡ኣየ ዘመን የራሳቺው ሳታውቁ የለላ ሃገር ታወራላቺ። በዝ ዘመን ካኣለም ኣንደና የሽግር ሃገር ኢትዮጵያ እንደ ሆነት ኣትርሱ በ 98% ኣንደናናት ሽግር ላይ ያላት ፡ወይስ ካገር ስለ ኣልወጣቺው ነው ኧረ የሀ film deslike ብቻነው የምታርጉ እባካቺው እባካቺው @ ኣላህን ፈጣሪን ፍሩ
@hiberkelem2262
@hiberkelem2262 5 жыл бұрын
ሕልና ዩ ምንባሪ timb tigraye shabia ambara chembasa shefafa people band olf gala plus anasa basbasa gossa ethiopian make it be rhis ancient country.u see no one live peacefully ok.u trash.Amhara really better than any ethiopian.stable good
@hiattebrkhiat927
@hiattebrkhiat927 5 жыл бұрын
የኦክቶዶክስ እምነት ተከታወቺ በሙሉ እኮን ለጌታቺን ለመደሀኒታቺ ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳቺሁ
@queensabontu4712
@queensabontu4712 5 жыл бұрын
Betam new mitasazinut indet indazih yaswu hagar miskin lay mikaladew?? 👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾
@taketimeforyou
@taketimeforyou 5 жыл бұрын
Sabontu Ahmed engedih Ethiopia tebetaten yemiliten zemedocheshen,negeriyachew. Beterefe leju tegedo alseram lerasum,lemagn ayidelem. Bedenb tekeflot new negem lela film yeseral.
@younisalismaili720
@younisalismaili720 5 жыл бұрын
inde minim alkeldum atawru
@selamawitedemese6930
@selamawitedemese6930 5 жыл бұрын
Wera setabezwu maneme sewu yale fekadu ayikereseme zeme belachu atebereteto bezate emetechacw muselimoche nachu menewu beselame new
@queensabontu4712
@queensabontu4712 5 жыл бұрын
Selamawite Demese inzi kuwakuwan raasu siyawuqu aydel. Bifaligu enkuwan indazih miskin lay mood ayizami iziga demo sila haymanot min amata?
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ምነው ደበኛ ክቡር ነው ይባል የለ ሳምን ለምን ቀራቹ? ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳ ለአምላካችን አማኑኤል እና እንዲሁም ለብርሀነ ልደቱ አደረሳቹ በየ አላቹበት መልካም አመት በአል
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
አቤት ኮሜንት ጉድ ፍልቷል ስው ሆኖ የማይሳሳት የለም ማለት አሳመርን ብለው ነው የናተ መተርተርሽምን ይሉታል ስንት አድናቆትን ያተርፍ ውድ ድራማ ነው
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀያሉ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እኮን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ባእል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን(፫)
@hailekingofkings1573
@hailekingofkings1573 5 жыл бұрын
For all those that are worrying about Syria I wish you could have thought about your country for the last 27 years of killing torturing displacing and all the worst thing that had happened in Ethiopia and still happening stop instigating this is the best sitcom around at the time all hands down
@ሲኖሪታ-ቨ4ጀ
@ሲኖሪታ-ቨ4ጀ 5 жыл бұрын
ለመላው አለም የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ መታሰቢያ የልደቱ በአል በሰላም አደረሳቹ መልካም በአል ባላቹሁበት!!
@Sumsam15
@Sumsam15 5 жыл бұрын
ይህ እኮ የሚያሳየው የሶሪያዎችን ለኛ ሰላም ማምጣት ያላቸውን ቁርጠኝነት እኮ ነው። ክብር ይገባቸዋል።
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ 5 жыл бұрын
በመላው አለም ላይ የምትገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን ብአሉን የሰላም የፍቅር የአድነት ይሁንላችሁ/ ይሁንልን
@helenquint1398
@helenquint1398 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችው እህ ድራማ በጣም የሞደውና በጉጉት የምጠብቀው ነበር አሁን ግን ከአዝናኝነቱ ለቆ ወደ ፖለቲካው ስለገባ ሳየው ራሱ ይሰለቻል ፖለቲካ የለለበት ምንና የት ይሆን ሰለቸኝ ከቻላችው ወደ ቀድሞው ፍሬ ሀሳብ መልሱት የኔ ሀሳብ ነው
@alhaddad706
@alhaddad706 5 жыл бұрын
እኳን ለብራሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች😘😍
@abbytom3901
@abbytom3901 5 жыл бұрын
የአገራችሁ፣ የኔም ማለት ነው ለማኞች ዓለምን እየነቀነቅዋት ፣የእርዳታ ልቦች ዘነቡልን እንጂ የፉልም መሙያ፣መሳለቂያ፣የአገር መቀጣጫ፣ መማሪያ፣ማስጠንቀቂያ አላደረጉንም ። ለመሆኑ ሶሪያ ሰላም እያለች ስንት ኢትዮጵያዊ ችግሩን እንደታገሰባት ታዉቁ ይሆን ይልቅስ ስታስለምኑአቸው ሳይሆን ገንዘብ ፣ቁስ እያሰባሰባችሁ ማረፍያ ስታዘጋጁላቸው ብናይ ደስ ይል ነበር እባካችሁ በእዉቀት ስሩ ።
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በመላው አለም ለምትገኙ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግልን
@Landa500
@Landa500 5 жыл бұрын
በዚ ክፍል አንድንድ ተመልካቾች በተለይ ፌስቡክ ላይ ለምን የሶርያውያን ስደተኞ ለምን አሳዩ ምናምን እያሉ እየቀወጡት ነው ግን አለማውቅ ነው እንጂ ለኛ ትምህርት ነበር። ያቺ ታላቅ አገር ሶርያ ብትንቱንዋ የወጣው በጦርነት ነውና ጦርነት ናፋቅዎች ሰከን በሉ።
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
በውጭም ሆና በሀገር ውስጥ ያላቹ የኦርቶዶክስ እምነት ተከተዮች ሁሉ እንኳን ለጌታች ለመደኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰቹ በዓሉ የሠላም የጤና እንዲሆንላችሁ እመኝለችኋለሁ
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 5 жыл бұрын
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
አገራችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን በሰው አገር ተመሰደድ አውጣነ አሳዘኑኝ ሶሪያወች
@tesfamariam7086
@tesfamariam7086 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
@Tube-oh1dn
@Tube-oh1dn 5 жыл бұрын
ድሮም ይህን ድራማ አልወደውም ነበር አሁንም ሶሻል ሚድያ ላይ ሲሰራጭ አይቼ ላየው ገባሁኝ_ ማፈሪያዎች ናችሁ በጣም ታሳፍራላችሁ ይህነው ኢትዩጵያዊነት እንድህነው እንግዳ ተቀባይ ባህላችን ለናንተ የሰአት ማካሄጃ ተጠቀማችሁባቸው ምንታደርጉ እኛ በነሱ ቦታ ብንሆን ብላችሁ አስባችሁ አታውቁ ምድረ ደነዝ እነሱም የተከበሩ ነበሩ አላህ ሀገራቸውን ጥለው እንዲሰደዱ የሱ ፍቃድ ሆነ እናንተ ተቀብላችሁ ለማይረባ ትወናችሁ ማካሄጃ ተጠቀማችሁባቸው " ምግብ እንፈልጋለን ልጆቻችን እርሀብላይ ናቸው የናንተ ልጆች እንደዚህ ቢሆኑ ምንታደርጋላችሁ ነው ያሉት ምግብ ስታበሏቸው እንኳን አላየንም የድራማው ትርጉም ምንድነው ???
@yonashaile6136
@yonashaile6136 5 жыл бұрын
ሱዳንን የምትወዱ እስኪ ላይክ
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
ሆምን.ማለትነው.ምነውሱዳነውእዴ.ጀለስሽ.ኪኩኩኩ.እኔበጣምነውሚያስጠሉኝ
@ልጅቷ
@ልጅቷ 5 жыл бұрын
They r sooo lovely ppl love them
@fatumabintmurad9888
@fatumabintmurad9888 5 жыл бұрын
እኔ አሎዳቸውም
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ደሞ ምናቸው ይወደዳል ኮተታም ድግምታሞች በዛላይ ያሻሮ ምጣድ የመስሉ
@muradeshetu6721
@muradeshetu6721 5 жыл бұрын
ችጋራም ለማኝ አይደብርም የሴቱ አልበቃ ብሎ ወዱም ያሳዝናል
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 5 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩባችሁ እነሰለሞን ሙሄ እነሚኪ ጠጆ የእውነት በጣም ነበር የምወዳችሁ የምትሰሩትን ሁሉ ባያምርኳን እናተን ስል አየው ነበር አሁን ግን አዝናለሁ ስንት አትቲስቶች አሉ ሰዎችን ሲረዱ እኳን እንድታወቅባቸው የማይፈልጉ ምክንያቱም ለፈጣሪ ብለው እንጅ ሰው እዳደቃቸው አይደለም የሚረዱት እናተ ግን ባንድ ስደተኛ ላይ ድራማ ሰራችሁ ነግ በኔ ነው ሲጀመር አርቲስቶች ስትታመሙ እናተም ለምናችሁ ነው የምትታከሙት ከነሱ በላይ የምታሳዝኑት እናተ ናችሁ ምንም እጀራ ቢሆን ይሄን በማድረጋችሁ የማደቃችሁ የለም ግን አድናቂዎቻችሁን ታጣላችሁ እንጅ ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ እነ ጠጆ ሶል ሚኪ እውናት ከናተ ይህን የመሰለ አሳፋሪ ነገር አልጠብቅም ነበር አዝናለሁ
@Genettube
@Genettube 5 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ
@ummukader6745
@ummukader6745 5 жыл бұрын
መጀመሪያ ከመተቸት በፊት እነዚህ ሰዎች ብር ሰተዋቸው ተስማምተው ቢሆንስ ? እነሱን ለመርዳት አማራጭ አድርገው ቢሆንስ ? ከምን ልታዘዝ ምላሽ እስክንሰማ ድረስ በመጥፎ ጎኑ አትውሰዱት ከሰማን በሁዋላ ብንፈርድ ይሻላል።
@ቁራሌውአሮጌጫማያሌው
@ቁራሌውአሮጌጫማያሌው 5 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ።
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮአደረሰን
@aminabintmohammed2111
@aminabintmohammed2111 5 жыл бұрын
እውቀታችሁ እዚህ ድረስ ነው የተቸገሩ ሰዎችን ድራማ መስሪያ ማድረግ ወላሂ በጣም አሳፋሪ ናችሁ:: ኢትዮ, በእደናተ አይነት ቆሻሻ ሰዎች ነው ስሟ የሚጎድፈው
@mdkettering437
@mdkettering437 5 жыл бұрын
temihrt new yegban
@halimamuhamed4288
@halimamuhamed4288 5 жыл бұрын
maseteleyaDedeboch
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 5 жыл бұрын
ምን ሆነው ተቸገሩ ነው ጨዋታው
@hannaabraham5027
@hannaabraham5027 5 жыл бұрын
ዱሮም ሌባ ሲካፈል ነዉ የሜጣላዉ ጨርቦሌ ክክክክክክክክ
@yohanneesruth7643
@yohanneesruth7643 5 жыл бұрын
ልጥ እየመራ ነው ጨርቦሌ እየተከተለው ነው 😂😃😀👌
@tewodrosyemer2964
@tewodrosyemer2964 5 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@fatematwostemns7062
@fatematwostemns7062 5 жыл бұрын
ለክርስታን ወገኖቸ እንኳን ለገናብአልአደረሳችሁ እኔየዝክድራማ ተከታታይ አይደለሁም ሆኖም በሶሪያሥደተኞች የተሠራው ብልግና እናተዝቃጮች እናተጋህባወች እናተቅሌታሞች እናተብሎ አርቲሥት እናተንብሎድራማ ወገኛች እርካሽናችሁ ዛሬእነሱ እዳይሆንቢሆኑ ይድፈችሁ ምድረ ጋህባ ፈጣርንየማታውቁ ሥረአተቢሥ
@ይነጋልለኢትዮጵያ
@ይነጋልለኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ደግሰው -አብይ ዶኒስ -ለማ ናቸው አለቀለት ሲባል መቀጠል የካፊው ባህሪ ነው ።ኢትዮጵያም አለቀላት ሲባል መቀጠል የኢትዮጵያ ባህሪ ነው አዞኝ ወገኖቼ ።
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 жыл бұрын
አላህይልቀማችሁ እናት የንሀሴጪቃሁላሀገራቸን አለምንየቀደመችነበርችእግዳለምቀብል በናትባለጌሌቦችተሰደብች እናትሰውሁናችሁ በስደተኞችትቀልዳላችሁ ያረብ ብቅርብየናትንምትያስማኝ
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 5 жыл бұрын
Ekun dan matachu melatezez Ekun lagen bela beselam aderasechu😘😘😘😘😍😍😍😍💞💞💞💞💞💐💐💐💐milikam bel
@leminmedia3008
@leminmedia3008 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በመላው ዓለም የምትኖሩ ወድ ኢትዮጲያውያን የህንን አዲስ ቻናል ለናንተ ሰናቀርብ ደስ እያለን ፤ ሌላ የመዝናኛ አማራጭ እንዲሆን ይዘን መጥተናል በየሳምንቱ ለናንተ የሚቀርበው፤ በቅርቡ የሚጀምረው ˝በመንገዳችን ላይ˝ የተሰኘ የመዝናኛ ሾው እንዳያመለጦት subscribe በማድረግ አጋርኖትዎን ያሳዩን
@hadiradara5980
@hadiradara5980 5 жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🐍🐍🐍👎👎👎🐕🐕🦂🦂
@EmanAli-dp2ti
@EmanAli-dp2ti 5 жыл бұрын
ሙሥሊሙ በድኑ ላይ እደዚህ ሢቀለድ ኡዝታዞች የሀይማኖት አባቶች ነገ በአኬራ ተጠያቂወች ናችው ወላሂ
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም 5 жыл бұрын
በእውነት. በደብ ላዳመጠው. እዴት በሳል መልክት እደሁ. አሁን ያለንበትን የሀገራችንን ሁኔታ በደብ ተንትኖ ነው እሚያሳየው.
@zemazema1843
@zemazema1843 5 жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ መልካም በዓል 🙏 ምን ልታዘዞች በርቱ የሚኩ ጉንፋን አልበዛም ግን ?
@qatarethio3565
@qatarethio3565 5 жыл бұрын
በጣም አሳፋሪ ስራ ሰራቹ! እሄ ነው ኢትዮጲያዊነት? እነሱ እርዱን ሲሉ እናንተ ትሳለቁባቸዋላቹ? በመሰረቱ ድራማ አስተማሪ መሆን አለበት እና ምንድነው ትምርቱ?
@sandleysandley1551
@sandleysandley1551 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትምህርት አለው ልብብያለው ልብ ይበል
@sandleysandley1551
@sandleysandley1551 5 жыл бұрын
ዝም ብለው መሳደብ የሀይምሮ ድህነት ነው እጅግ በጣም የወደድኩት ድራማ ይህ ነው ለምን ትልቅ ትምህርት ነው የያዘው ሰላም ማለት ምን ማለት እንደሆነ እና በቃ እጅግ ልገልፀው የማልችለውን ትምህርት ሰቶኛል ለኔ በግሌ ሰላም ለናት ሀገራችን እኛ መሄጃም የለንም እና ሶሪያውያኖችም አሁን ሀገራቸው ወደ መረጋጋት እየመጣላቸው ነው እግዚህአብሄር ይርዳቸው ግን ሀረብ መቸም ጊዜ ቢሆን ለሀበሻ መጥፎ አስተሳሰብ ነው ያላቸው ሀበሻ ምስጊኑ ግን እንግዳ ተቀብሎ ያለውን አካፍሎ ያስተናግዳል ይ
@tmaniacell9649
@tmaniacell9649 5 жыл бұрын
@@sandleysandley1551 yna mare leke nashi betime eyyanacawe aydale sawe hgare.. damo yalamowelade sera yalacweme... cekelate ylacaweme edhe eylamnu yewledalu
@سميرهسميره-ح7ك
@سميرهسميره-ح7ك 5 жыл бұрын
Betam asafariweche
@taketimeforyou
@taketimeforyou 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ነው እርዱን እያለ ሳይሆን ፊልም እየሰራ ነው። ለማኝ ብርቃችን አይደለም አረብ ሲሆን ግን፡ያሳዝነናል።
@miratesfaye8334
@miratesfaye8334 5 жыл бұрын
እናተ ድቆሮውቺ እናሱ ተቸግርውካ ይበልጣቺሀልል ዝተት ሁላ ውይ የስው ፌት ሲሳዝኑ የድራማ ማሞቂያ
@بنتمحمدامين
@بنتمحمدامين 5 жыл бұрын
ምድረ ባንዳ በአለም ላይ የስደተኞች መብት መኖሩን ብታቁ ኖሮ ይህን ባልሰራችሀ ምድረ ከርሳም ትንሽ እንኳ አይሰማችሁም ህብረተሰቡን እሚያስተምር ነገር ምነው በሰራችሁ ደደቦች ነገ የናተን መዳረሻ ታውቁ ይሆን እውነት መንግስት ካለ በሀገሩቱ ያስጠይቃል
@adisstube5560
@adisstube5560 5 жыл бұрын
ወራዶችናችሁ እኛ ኢትዮያውያኖች በየቦታው ለማኞችነን።ምችግርአለው ባታሰቃዬቸው
@hopeyemaryamemalanchilenue6613
@hopeyemaryamemalanchilenue6613 5 жыл бұрын
enkan le getachin le medanetachen le eysuse kerstose le ledate beale adersacu 😍😍😍
@solomonkangew755
@solomonkangew755 5 жыл бұрын
ምነው. ተንጫጫችሁ. ዝም. ብለው. ያለፍቃዳቸው አልስሩም. በየአረብ ሀገሩ ከፎቅ. ላይ. እየዉረወሩ. ስንት. ነገር. አይደልም እንዴ. የሚስሩባቸው የምን አቧራ. ማንሳት ነው ተው. ሌላ ነገር አስመስላችሁ. ሳይድ. ጥሩ. አይደለም.
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ 5 жыл бұрын
እሚያስተውል ከተገኘ ለሃገራችን ምርጥ ትምርት ነው የሚሰማ የለማ እሄው እኔም በቀኜ ሰምቼ በግራዬ አፈሰስኩት
@mekdiethiopiawitotubemekdi5688
@mekdiethiopiawitotubemekdi5688 5 жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኮን ለገና በአል በሰላም አደረሳቹ በሚቀጥለዉ ወር ወደ እናት ሀገሬ ገባለዉ እስኪ በ like ሰላም ግቢ በሉኝ ስወዳቹ 😍😍😍
@mavbagu6205
@mavbagu6205 5 жыл бұрын
Mare basaalam gabiilanyii or gabalanyi
@mekdiethiopiawitotubemekdi5688
@mekdiethiopiawitotubemekdi5688 5 жыл бұрын
Amen yene konjo 😍😍😍
@yordanosbegta4417
@yordanosbegta4417 5 жыл бұрын
ይህ ድራማ ትምርት ሰጪ ነው በጥሩ መንገድ ካየነው ያለንበት የፖለቲካ አለመረጋጋት በዚ ከቀጠልን ካልተከባበርን ሀገር ይፈርሳል የሰው ሂወት ያልፋል ብዙ ብዙ ስለዚህ ሶርያዋች ይኸው ሀገራቸው በገዛ ዜጎችዋ አለመግባባት ጠላት ገብቶ እንዳልነበሩ ሆነዋል እኛን በሀገራቸው ቀጥረው እንዳላሰሩ በየ አረብ ሀገሩ ምፅዋት ይለምናሉ ማደርያ አጥተው በየ ጎዳናው የሚገርመው መስራት ቢፈልጉ እንክዋን ሚቀጥራቸው የለም በተለይ ቤሩት ስለዚህ አይምሮ ለማሰብ ነው እናስብ የዘረኝነትን መንፈስ ወደዛ ጥለን እንስማማ በዋላ ቢያለቅሱ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ እንዳይሆን ነገሩ
@አንዋርአንዋር-ገ3ቸ
@አንዋርአንዋር-ገ3ቸ 5 жыл бұрын
ገደል ግቡ እናተን ብሎ አርቲስት ማገናዘቢያ አእምሮ የሌላችሁ ድንጋይ እራስ ቅራቅብ ሁላ
@kedijamuhammed8629
@kedijamuhammed8629 5 жыл бұрын
በእውነት አሳፋሪ ናችሁ ሌቦች የራሳችሁን መጥገብ አይታችሁ ስደተኞቹን ምን ለማረግ ፈልጋችሁ ነው በድራሞ የምታወጦቸው ከኛ ከኢትዮጲያውያን እደዚህ አይነት አሳፋሪ ስራ አይጠበቅም ሀበሻ ስንባል እግዳ ተቀባይ ነን ሚስኪኖቼ እደት እዳሳዘኑኝ አላህ ሆይ ሀገራችነን ሰላም አድርግልን
@mameman7651
@mameman7651 5 жыл бұрын
እናታቹ ትበዳ እያንዳንዳቹ ምን ልታዘዝ ላይ ምትሰሩት ተቸግሮ ከሀገሩ ተፈናቅሎ ሚሰቃይ ሰው ላይ እንዴት ትቅልዱባቸዋላቹ ምድረ ዥልጥ በጣም አድናቂያቹ ነበርኩ እስከዚኛው ቦርኮ ሁላ ከምትቀልዱባቸው አትረዷቸውም ምን አይነት ጭንቃይ ነው ያላቹ ተበዱ ኡፍፍፍፍ
@abdulhakimmiftah3966
@abdulhakimmiftah3966 5 жыл бұрын
Plz comment sinarg simetawi anhun , anten sayhon lelawin nw yemtasdbew
@mameman7651
@mameman7651 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ግን ስራቸው አቀያሚ ነው ስንት እነሱን መስሎ ሚተውን በሞላበት ሀገር ያሳዝናል።
@neimaahmed3497
@neimaahmed3497 5 жыл бұрын
@@mameman7651 ዴምትርጉሙራሱትክክልአይዴለም
@እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ
@እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ 5 жыл бұрын
ሶሪያ ከማንም በላይ ብዙ መአድን ያላት ሀገር ነበረች የስራቸውን ይስጣቸውና የጦርነት መሞከሪ አደረጉት ያሁዶ
@ሂሩትአፀደማርያም
@ሂሩትአፀደማርያም 5 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፫ ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተስቦች እድምን አላቹ በያላችሁበት የእግዚአብሔር ፍርቅ እና ሰላን ያብዛላቹ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል አደረሳቹ አደረስን የፍቅር የሰላም የደስታ ይሁንላችሁ መልካም ባአል♥♥♥♥♥♥
@ድእንግልማርያምየኔናት
@ድእንግልማርያምየኔናት 5 жыл бұрын
ሂሩት አፀደ ማርያም amne
@ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
@ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 5 жыл бұрын
እውነት ይሄን ድራማ የምወደውን ያህል ዛሬ ጠላሁት እውነትም ማፈሪያዎች
@hayataregaa8787
@hayataregaa8787 5 жыл бұрын
ዳኜ እንኳን በሰላም መጣህ ናፍቀንህ ነበር
@munikakassahun6568
@munikakassahun6568 5 жыл бұрын
guranoch Ethiopina ball chagaram all masalchu balam filam atersu erachu tamakatu eshi bata afararach bane setatelu
@brhanamelaku1791
@brhanamelaku1791 5 жыл бұрын
ትክክል ነው እኛም የሶርያ እጣ እንዳይደርሰን።መጠንቀቅ ይገባናል
@mayamaster9658
@mayamaster9658 5 жыл бұрын
ሙስሊሞች ግን ምንድነው እንዲ የሚያንጫጫቹ ???? ሁሉን ነገር ካላጣመማቹ አይሆንላችውም?? እስቲ አሁን ምን አደረጉዋቸው??? ሂዱ ከዚህ ብለው አላበሩራቸው ወይ አልተፉባቸው ወይ አልሳቁባቸው። እነሱ አርስ በርስ ባለመስማማታቸው ነው ለዚህ ሁሉ መከራ እና ስደት የተዳረጉት ። እኛም በብሔር በጎጥ መከፍፈላችንን ካላቆምን ነገ የእነርሱ እጣ እንደሚደርሰን ለማስተማር በድራማ መልእክቱን ቢያስተላልፉ ምንድነው ችግሩ ?? መቼም ሰዎቹ ይሄን መልዕክ ለማስተላለፍ ተስማምተው እንጂ በአጋጣሚ መተው አደለም ድራማ ውስጥ የተሳተፉት።
@ma3888
@ma3888 5 жыл бұрын
Anechiy afe sikeft chenkelate yetayale ale yagri leje sew mesaye aweriy ke soriya ayedelem ye eyrusalime sedetgna bihone manem muselim kemenagre wedehala ayelem meknyatume anechiy masetnetne aketoshe new sewe asebo setetachewenew yengerachew muselime telalche yechiy befexariy selame awelgne kefu neshe abo kefu anagariy
@mayamaster9658
@mayamaster9658 5 жыл бұрын
+Typing More Typing ማነህ የኔ ወንድም እናንተ ጭንቅላታችሁ ወደ ግራ ስለሚያስብ መግባባት አንችልም። እነሱ መልዕክቱን ሊያስተላልፉ የፈለጉበት መንገድና እናንተ የተረዳችውበት መረዳት ፈፅሞ አይገናኝ። አስመሳይ አትሁኑ እርስ በራሳችው ሲሆን ትባላላችው እኛ ላይ ሲሆን አፋችውን ታላቅቃላችው ። ዳር ይዛችው እሪሪሪ ከምትሉ ለምን እንዳይለምኑ አርጋችው አትረዱዋቸውም ታዲያ?? አሽቃባጭ ሁላ ። የእኛ ዜጎች በአረቦች ስንት መከራ እየደረሰባቸው እንዳለ አይናችው እያየ ጆሮአችው እየሰማ አደል? አደለም ለልመና በጉልበታችን ለመስራት የመጣነውን ሙስሊም አይሉ ክርስቲያን አይሉ ንቀትና ጥላቻቸው ጭንቅላታቸው ዱረስ ነው። እንዲ ያላቸው ሁሉ አመድ ሆኖ የናቁት ህዝብ እጅ ላይ ሊወድቁ።
@ma3888
@ma3888 5 жыл бұрын
Qegne eheshe mehonachenene resache derome keziy yezelel mechiy tasebina alemasebshen Madera berasu eweate new eshiy eselemna banchiy ayrntu bexebaxhe mitra hayemanote ayedelem ok
@mayamaster9658
@mayamaster9658 5 жыл бұрын
ባክህ ለማያውቅህ ታጠን.
@ma3888
@ma3888 5 жыл бұрын
AwerShe beyi alaweram maferiya neshe eshiy
@jfhgdg2838
@jfhgdg2838 5 жыл бұрын
ኸረ በአላህ ነዉር ነዉ በተቸገረ አይቀለድም እደነሱ ግፍ ቢሆን ሰምስቦ ማቃጠል ነበር ቢሆንም እነሱም እደኛ ተሰደዉ ነዉ መርዳትጂ የኛ ባህል መቀለጃ አደለም
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 27
33:04
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 431 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 28
29:55
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 340 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 18 МЛН
አባት ሀገር Ethiopian Movie Abat Hager - 2019 ሙሉፊልም
1:39:42
/በስንቱ/ Besintu  "እጅ ከፍንጅ "
49:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 578 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 24
31:06
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 346 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 35
31:49
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 344 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 29
31:16
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 387 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 38
37:16
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 582 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 30
29:47
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 436 М.
Min Letazez Part 12 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 12)
28:45
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
0:33
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
0:19
Chapitosiki
Рет қаралды 2,2 МЛН
小丑牌ATM提款机?#short #angel #clown
0:14
Super Beauty team
Рет қаралды 17 МЛН
Lalala doctor-patient instability
0:14
Dũng Một Tay
Рет қаралды 3,2 МЛН