ታማኝነትማ... በርሱ በቃ!! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 15,609

Minber TV

Minber TV

6 ай бұрын

ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ምድርን አስውበው፣ ዓለምን አስጊጠው ወዳለፉት ወርቃማ ትውልዶች ቀዬ እንዘልቃለን!!
ሸይኻችን በሰዓታቸው የዚህን ዑማ የታማኝነት ዘውድ ስለደፋውና በአሽረፈል ኸልቅ (ﷺ) ምስክርነት ስለተቸረው ታላቅ ሶሃባ የህይወት መልኮች እያወጉን እናመሻለን።
በተወዳጁ ቢስሚከ ነህያ ፕሮግራማችንም ወደ ኋለኛው ዘመን ተመልሰን፤ ያለ በቂ ምክንያት ከተቡክ ዘመቻ በመቅረታቸው መለኮታዊ እቀባ ተጥሎባቸው ከነበሩ ሶሃቦች አንዱ የኾነውን የካዕብ ኢብኑ ማሊክን ሃምሳ የመከራ ቀናት እየቃኘንና በተውበት ጎዳናው ላይ እየተመላለስን አብረን እናመሻለን።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 87
@user-em5hi4bh5d
@user-em5hi4bh5d 6 ай бұрын
ይነበብልኝ 😂😂 የኡስታዛችን ቀልድ አዘል ቁም ነገር ደስ ይለኛል የሆነ ግዜ እቤታቸው የሆነ እቃ ይዘንላቸው ሄደን ልንወጣ ስንል የታመመ ሰው አለ ሳትጠይቁ አትሂዱ የታመመ ሰው አለ ብለውን ሳሎን ስንገባ ምግብ ተዘጋጅቶ ነው ለካ😂😂😂 ምነው ኡስታዝ ስንላቸው የታመመው ምግቡ ነው ዘይሩት አሉን😂😂
@user-ww4sr6ln5w
@user-ww4sr6ln5w 6 ай бұрын
meshallah kutrache scheg befetereshe endayache
@zemassefa1397
@zemassefa1397 6 ай бұрын
ሀፊዘሁላህ💙😂
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@hddi491
@hddi491 6 ай бұрын
አሚን
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 6 ай бұрын
ጣልቃ አትግቡ የተባለው እኮ ሸኽ ሳይጨርሱ ሀሳባቸውን ዝም በሉ ለማለት እንጂ ማብራሪያ የሚያስፈልገውን ሀሳብ አታብራሩ ለማለት አይደለም በክፍት አትዩት ሁላችሁም የፕሮግራሙ ድምቀት ናችሁ በርቱ!መሀሜ ዛሬ ተገኝተሀል ወይኔ በሳቅ ክክክክ
@nurmurad6603
@nurmurad6603 4 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹ ለፍልስጤም ዱአ እናርግላቸው ኡስታዝ
@zinetaragaw9273
@zinetaragaw9273 6 ай бұрын
ሸካችን ጋር አባት ና ልጆች ነው የምመስሉት ስትጫወቱ ስታዋራቸው ለኛም ዘና እያልን እንሰማዋለን ደግሞም አረሳውም ማሻ አላህ የሸካችንን እድሜ አላህ ያርዝምልን ከአፊያ ጋር ሁላችሁንም መልካምን ይግጠማችሁ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 6 ай бұрын
ያሸይኽ እርሶዎን እየሰማሁ የመዳምን ስራ ልስራ ካልሆነማ አይገፋምኮ ቀኑ ጀዛኩሙላህ ኸይር
@seadetube5367
@seadetube5367 6 ай бұрын
ወረበል ከእባ ልብ ላለው ሰው የዛሬው ደእዋ ሙሉ ህይወትን ይቀይራል አለህ ላለት አጅብ ያ ትውልድ ጀግንነቱ ውበቱ አድነቱ ተቅይነቱ በቃ የዛ ትውለድ ትዝታ ሁል ጊዜ ቢነገር የማይሰለች የማይጠገብ የማይሰለች ኡፍፍፍፍ እኔማ በናፍቅት ስምጥ እላለሁ እና አላህ ዱኒያ ላይ ለማየት አታደልንም ነገ በአኺራ በጀነት ያጎራብተን ያ ምርጥ ትልድ ❤❤ ሸኹና አላህ እድሜና አፊያ ይስጥልን ሁሱና ማሜም አላህ ይተብቃችሁ። ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ
@hayreyamuhdin1125
@hayreyamuhdin1125 6 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 6 ай бұрын
Ameen. Ameen. Ameen. Yarebiy
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂ ወሰለም እረዲአላሁአንሁማ ጀኧሚአ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@yimamseid8469
@yimamseid8469 6 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ሼካችን ሚበር ቲቪዎች የሚያጓጓ ደስ ሲለኝ አለቀ
@sonymax9699
@sonymax9699 6 ай бұрын
ሼካችን ማሻአላህ አላህ ይጨምርሎት ሌኛም አላህ አእምሮ ይሰጠን
@hddi491
@hddi491 6 ай бұрын
እኔ ነምለው ለሞላ ሰሀት የምትቸኩሉት ነገር ፕሮግራሙን በጣሞ ነው የምወደው❤
@SaeedaSalim
@SaeedaSalim 6 ай бұрын
آلََلََــــــــــــــــــــهّّمًًَّ_صَّّلََِّ_وٌٌسَِِـــلََِّمًًْ_وٌٌَبًًَآرِکْ🩷 عٌٌلََﮯ نَِِبًًِيََِّنَِِـــآ🩷ﷺمًًُحًًمًًَّـــــــــــــــــــــــــدٍٍﷺ🩷وٌٌعٌٌلََﮯ آلََهّّ وٌٌصّّحًًبًًهّّ أجّّمًًعٌٌيََنِِ.🩷 رزقنا اللــــــــــه وإياكم ﷺشفاعته ومرافقته في الجنة.ﷺ ﷺ🩷םבםב🩷ﷺ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 6 ай бұрын
Allha. Ytebken. Ameen
@user-cw3ku7dk1u
@user-cw3ku7dk1u 6 ай бұрын
Wll Wr Wb 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 6 ай бұрын
ማሻአላህ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 6 ай бұрын
ማሻአላህ ሚበሮች አቻየለ፭ላቹ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 6 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💌
@misswello
@misswello 6 ай бұрын
ኸሚስን በናፍቆት ነው ምጠብቀው ወላሂ ያሸኽና አላህ እድሜያችሁን እንደው ከጤና ጋር ይባርክልኝ በጣም እወዳቺሁዋለሁ
@saifandkhalifadaawa3058
@saifandkhalifadaawa3058 6 ай бұрын
Endet hule bagugut endmitabikach ye shekachin sat Allah hulachum adugn akirachun yasamirilachu
@monahussen5232
@monahussen5232 6 ай бұрын
አንዳንዴ ሃሳብ ሳይጨረሱ ሲለሚቋርጥ እኔም ይስማኛል አንዳንዴ ደሞ ሙግት እምታደረጉት ጥሩ በዚ መንገድ ስው እንዳይረዳው እምትሉት ጥሩ ነው አንዳንዴ ያፈዛሉ ኡስታዝ ምስጥ ስለሚያደርጉ ሃሳባቸውን ሳይቋጭ ሲቋራጥ ያናዳል።
@user-wu2yd2jj8x
@user-wu2yd2jj8x 6 ай бұрын
29:18
@user-wu2yd2jj8x
@user-wu2yd2jj8x 6 ай бұрын
❤❤❤
@fuadahmed4046
@fuadahmed4046 6 ай бұрын
Yes you're right brother.😊
@fuadahmed4046
@fuadahmed4046 6 ай бұрын
እኔም ያንተን ሀሳብ እጋራለሁ
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 6 ай бұрын
አህለንሼይኽና❤❤🎉🎉❤🎉❤
@AlBb-ue4ez
@AlBb-ue4ez 6 ай бұрын
ማሻአላህአለህረጅምእድሜከጥናጋርይስጣችሁ
@samethio8594
@samethio8594 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ። የሚወደድ ፕሮግራም ነው። ብዙ ጣልቃ አትግቡ ጋዜጠኞቹ ግን ከይቅታ ጋር ።ሽኩ አላህ ከዚህ የበለጠ ይስጥዎት ።ሁላችሁም አኛ ሁላችን እንወዳችሗለን ።
@BEHIREDINBUSSER-hh4tz
@BEHIREDINBUSSER-hh4tz 6 ай бұрын
As Wr Wa አልሀምድልላይ አላሀ አገናኜን
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 ай бұрын
اللهم امين امين امين ياربللمين☝️🤲🤲🤲🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇪🇹
@user-pz9qy9qk1x
@user-pz9qy9qk1x 6 ай бұрын
ማሻአላሁ
@user-mw8kc6bz1s
@user-mw8kc6bz1s 6 ай бұрын
Subhan Allah mnale zmmm btlu manene enadmte Ya Allah
@samethio8594
@samethio8594 6 ай бұрын
መሀመድ ፈረጅ የሥነልቦናና ተቀባይነትነ ለማሰተካከል ማለትም ከዲኑና ከአጠቃላይ ግንዛቤ አንፃር ለማዋሀድ የምታረገውን ጥረት አደንቃለሁ ።
@QuibUhbb-dg1zl
@QuibUhbb-dg1zl 6 ай бұрын
امين امين😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤الله مصل عل صيدن وحبيبن صلى الله عليه وصلم😊😊😊😊
@user-ny7rr8qv8c
@user-ny7rr8qv8c 6 ай бұрын
الله يحفظك وم يارب العالمين ‏‪13:56‬‏
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 6 ай бұрын
Masha allah🎉🎉🎉🎉
@abufahmi9304
@abufahmi9304 6 ай бұрын
Lately, I have been looking for your program pashnatly and loved it. Your interactions with scholars are very gentle and fully respectful. Keep up your great work.
@user-dw7yy8ol7l
@user-dw7yy8ol7l 6 ай бұрын
ማሻአላህ እድሜችሁን ያርዝርምልን
@user-eb4yl4cv2e
@user-eb4yl4cv2e 6 ай бұрын
አላህ እርሶእናእርሶመሰልአሊሞቻችንአላህያቆይልን
@SleepyBarbecue-hw8gg
@SleepyBarbecue-hw8gg 6 ай бұрын
Aashalh
@meriemousman7872
@meriemousman7872 6 ай бұрын
Aselamwaaleykum Worehemetulahiwoberekatu Masha Allah Taleqa megebatachihu Bezu teqem Ale Aleteredutem
@nicenasw4038
@nicenasw4038 6 ай бұрын
ያርብ
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 6 ай бұрын
አህለን አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤
@leylam.d2945
@leylam.d2945 6 ай бұрын
جزاكم الله خيرا شيخنا الله يحفظكم ويطول عمركم يارب
@MuktarAbdurazak
@MuktarAbdurazak 6 ай бұрын
A wr wb ya shek
@amanwabella
@amanwabella 6 ай бұрын
As AWW! minberoch Endet endemitnafqun bitaqu ! beteley yeustaz fit bezu chinqetochen yasleqiqlignal!
@misswello
@misswello 6 ай бұрын
አላሁ ረህማኑ ረሂም በሰላም ለመገናኘት ስላበቃን ጥርት ያለ ምስጋና ይድረሰው
@misswello
@misswello 6 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ❤❤❤❤❤ አህለን ወሳህላ ውዶቼ እንደው እድሜያችሁን አላህ ያርዝምልኝ ስወዳችሁ ከልቤ ነው
@user-bf1wp7oh3w
@user-bf1wp7oh3w 6 ай бұрын
Walaayii liiknaaw❤
@user-xv7jg5rb5u
@user-xv7jg5rb5u 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ እድሜያቸውን
@user-ow2yq4qt5o
@user-ow2yq4qt5o 6 ай бұрын
አስላም አልኩም እኔ ግን ማሀመድ እና ሁሴን ጣልቃ ቢጠይቁ ደስ ይለ ያል ሸሁ አላህ ይቆዩሆት 👍
@user-lk1ip4ti2p
@user-lk1ip4ti2p 6 ай бұрын
በርቱ
@sadyaandeta654
@sadyaandeta654 6 ай бұрын
ማሻ ኣላህ ኣላህ ረጅም እድሜ ከጥና ጋርይስጣች
@MohammednurSherif
@MohammednurSherif 6 ай бұрын
የእናንተ የፕሮግራሙ መሪ መሆን ያላገናዘበ አስተያየት አድርጌ ነው የወሰድኩት ። ስለዚህ በተገቢው እየመራችሁ ነው የሚቋረጥ ሀሳብ የለም።በርቱ!!!
@user-zd8xu3jm6v
@user-zd8xu3jm6v 6 ай бұрын
ማሻአላሁ ናቸውኮ የኔ አጎት ይለያሉ ለኔ እድሜና ጠና ለመላ ቤተሰብ ❤
@abdurhmanibn3273
@abdurhmanibn3273 6 ай бұрын
As wr wb Ahlan wamarhaben Alahuma sali ala muhammed ❤❤❤sw wl ws
@nicenasw4038
@nicenasw4038 6 ай бұрын
ሳህ
@misswello
@misswello 6 ай бұрын
እንደው እባካቺሁ ሚንበሮች ሸኻቺንን በጣም ማግኘት እፈልጋለሁ እባካቺሁ አገናኙኝ እዚሁ አዲስ አበባ ነው ምኖረው
@nicenasw4038
@nicenasw4038 6 ай бұрын
❤❤
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 6 ай бұрын
አሏመሱሊወሰሊም❤❤❤አለሸፍኢና❤❤❤❤መሀመዱን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 6 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ፈርቼ ነው እንጅ ጣልቃ በጣም ነው የምገቡት ከአፋቸው ላፍ እያረጋችው ነበር አሻሽሉ እዚህ ጋ ሁላችሁም ታውቃላችሁ ግን ሸሁ ብቻ ነው መናገር ያለባቸው መአለሽ ሚንበር በጣም ነው የሚመቸኝ በተለይ የምትጠቀሟት ክላሲካል አይረብሽም እንወጃችኋለን ወላሂ ከልቤነው ጀዛሀኹምኸይር አፍሪካ ቲቪ የመግቢያና የመውጫው ድምፅ ኦኦኦኦኦኦኦኦ የሚል አላቸው ይረብሻል ቢቀይሪት ድምፅ እንሁን
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 6 ай бұрын
እንዲብራራ ነወእካ ጣልቃ የሚገብት በጣም ጥሩ ነው
@user-ye5pr5vj7m
@user-ye5pr5vj7m 6 ай бұрын
.....በሸይኻችን ላይ የምታደርጉት ሁከት ይወገድ........!!!
@user-xg2yi4jw4h
@user-xg2yi4jw4h 6 ай бұрын
ዱአ እንዲያርጉልኝ ኦረ ባካቺሁ እባካቺሁ ለሸክ ንገሩልኝ
@eskofildeskofildbekalu
@eskofildeskofildbekalu 6 ай бұрын
ሲያወሩ እናተ አዳምጡ በአላ ከልብ ነው የማዳምጣቸው
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 6 ай бұрын
ሁለት ጆሮ የተሠጠን ለምድ ነዉ? ቬካችን በዱአ።
@user-uz3fw8ww9l
@user-uz3fw8ww9l 6 ай бұрын
ማሽ አላህ ❤❤❤❤❤❤
@user-eb4yl4cv2e
@user-eb4yl4cv2e 6 ай бұрын
አዝናኝ አስተማሪፕሮግራምበጣተመቻቹኝ
@bhbahabdulah5160
@bhbahabdulah5160 6 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም እደት ናችሁ እኔ አስተያየት አለኝ በማረፊያ ሰአት ጊዜ ሙዚቃውን ቀይሩት ከሙዚቃ መሳርያ ውጭ አርጉት እባካችሁ የ5 አመት ልጅ አለችኝ ሙዚቃ ሀራም ነው እያልኩ ሁሌም እነግራታለሁ እሽ ትላለች ግን አዳዴ ይሄን ፕርግራም ስከታተል ታዳምጣለች እናም እደት እኔን ከልክለህ ሙዚቃ ታዳምጣለህ ትለኛለች በራሴ አፈርኩኝ እናም እባካችሁ ደስ ብሎን እድናዳምጥ ከሸሪአው ጋር ቢሆን ጥሩ ነው ለጎጆየም ቢስተካከል ጥሩ ነው
@Ummah1-
@Ummah1- 6 ай бұрын
ጣልቃ ካልገባቹ ፕሮግራሙ ኣይደምቅም ኣብሽሩ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 6 ай бұрын
ሣህ እንዲብራራ ነው እኮ
@nurmurad6603
@nurmurad6603 4 ай бұрын
ከሚሶች ሳአት ቀን ጻፉ ብዙሰዋች በዩቱብ ይከታተላል ስለዚህ ቀን ከተጻፈ ለማውጣት አይከብደውም
@Ummah1-
@Ummah1- 6 ай бұрын
😂😂😂
@MeKEZAYNUMZ-dv7jg
@MeKEZAYNUMZ-dv7jg 6 ай бұрын
ኧረ ኢትዮ ሳት አልሰራ አለን አንድ በሉ ን sd እንዲሰራ አርጉልን
@mekiyamohammed5752
@mekiyamohammed5752 6 ай бұрын
Mahalheedmahehen.alheyarZMWF ❤
@mekiyamohammed5752
@mekiyamohammed5752 6 ай бұрын
Mahalheedmahehen.alheyarZMWF
@BEHIREDINBUSSER-hh4tz
@BEHIREDINBUSSER-hh4tz 6 ай бұрын
As Wr Wa አልሀምድልላይ አላሀ አገናኜን
@user-lk1ip4ti2p
@user-lk1ip4ti2p 6 ай бұрын
በርቱ
@mekiyamohammed5752
@mekiyamohammed5752 6 ай бұрын
Mahalheedmahehen.alheyarZMWF
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
♥ 50ኛ ✝Live እንወያይ "..ህልማችሁን ተጠንቀቁት .."
3:37:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 278 М.
♥ 63ኛ Live እንወያይ ፦ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:25:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 68 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 11 МЛН