ረጅም ቀሚስ በመልበሴ ሥራዬን አጣሁ! || ክፍል 2 || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 53,693

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 735
@eskedii
@eskedii 4 ай бұрын
እኔም በተመሳሳይ ብዙ ፈተና አጋጥሞኛል ጀርመን ነው ምኖረው እስልምና ከተቀበሌኩ ጀምሮ ስራዬ ኑሮዬ ቤተሰቤ መገለሉ እረ ብዙ ነገር🙆🏽‍♀️ አላህ ሁሉንም መቻል ሰቶኛል። አልሀምድሊላህ ሁላችሁም በዱአችሁ አግዙኝ
@saddahmohammed7887
@saddahmohammed7887 4 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ጥንካሬውን ይጨምርልሽ እህት
@zurettube638
@zurettube638 4 ай бұрын
አብሽሪ አላህ እሚወደውን ነው የሚፈትነው ለኸይር አብሽሪ እንዳይሠማሽ አለን የኔ እህት ኢነ አላሀ ማአ ሳብሪን ነው የሚለው አላሁ ሡበሀነሁ ተአላ አላህ ተታጋሾች ጋር ነው
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 4 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ያግዝሽ
@Ksa-wl5zc
@Ksa-wl5zc 4 ай бұрын
አብሽሪ እህት ጠክሪ❤
@zebibaawolorsharif
@zebibaawolorsharif 4 ай бұрын
Alaa yastnash
@ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
@ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 4 ай бұрын
ሰለምቴዎችን የሚረዳ ድርጅት ይከፈት እኛም የተቻለንን እንርዳ ሰለምቴ እህት ወድሞቻችን ስቃይ እዳይደርስባቸው እኛ ጥላ ከለላ የመሆን የውደታ ግደታችን ነው
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 4 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ይታስብብት
@zekiya7868
@zekiya7868 4 ай бұрын
ከሦፊጋር የቀረቡትን ነው ጠካሮችናቸው የቲክቶክ ሠለምቴዎች መቸም አናበላም ለሦሥት ወር ሊሄዱ ብር መኖሩን ካወቁ ሁሉም መተው ወሥደው ይመለሣሉ 😂😂😂😂
@Ksa-yl5cf
@Ksa-yl5cf 4 ай бұрын
ግሩፖ አለ
@Zeineba-sq2bk
@Zeineba-sq2bk 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@zekiya7868
@Aisha-hq2vl
@Aisha-hq2vl 4 ай бұрын
ኢሻአላህ እስኪ ለማንም ይቱበር ከምትዘርዙሩ ወደዚ ኑ
@jemimossa5572
@jemimossa5572 4 ай бұрын
እኔ እርጋታዋን ሳይ ሱብሀን አላህ ዳንሰኛ እንኳን ልትመስል ከቤቷ ወጣ የምታውቅም አትመስል እባካችሁ ይችን እህታችንን እራሷን እንድትችል እንረዳት ስልኳን ይሰጠን
@cgf8399
@cgf8399 4 ай бұрын
ትክክልመረዳትአለባት
@raibamstefa2507
@raibamstefa2507 4 ай бұрын
አወ እንርዳት በጣም እርጋ ይለችልጅናት
@user-tk5vr7yk3q
@user-tk5vr7yk3q 4 ай бұрын
❤❤❤❤betam new yegeremeg ye alah sra welahi akatalew😢😢 ergt new yalechiw alilah muslim.larekeg
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ 4 ай бұрын
ሲጠየቁ አልሃምዱሊላህ ደህና ነን የሚሉ ግን በዉስጣቸው የደከሙ ባሮችህን ሁሉ እርዳቸው ያ ረብ። 🤲🤲🤲
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 4 ай бұрын
አሚን
@SonySony-x6s
@SonySony-x6s 4 ай бұрын
አሚን ያርብ
@onelove4538
@onelove4538 4 ай бұрын
Amen
@abdijihad4787
@abdijihad4787 4 ай бұрын
Amiin ya reb
@abdijihad4787
@abdijihad4787 4 ай бұрын
AMIIN
@الحمدلله-ه1ج2ي
@الحمدلله-ه1ج2ي 4 ай бұрын
አዋጅ ! አሏህን በማስታወስ ልቦች ይረጋጋሉ ሱብሃን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወሏሁ አክበር
@honeytube8922
@honeytube8922 4 ай бұрын
በዚህ የቀረፃ አጋጣሚ ከስራ የተባረርሽበት ምክንያት እመኝኝ ለኸይር ነው። በዚህ ሰበብ የተሻለ ርዝቅ እንደምታገኝ በአላህ ላይ ተስፍ አለኝ
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v 4 ай бұрын
ሳህ
@uaeuae3009
@uaeuae3009 4 ай бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ ስበብ ያድርግላት
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 4 ай бұрын
እንሻአለክ
@ስደተኛዋ
@ስደተኛዋ 4 ай бұрын
አላህ ያድርግላት ያረብ ሳትሳቀቅ የምትኖርበት የራሷን ስራ አላህ ይስጣት
@foziayassfa9980
@foziayassfa9980 4 ай бұрын
ኢንሻአሏህ
@feydukedir
@feydukedir 4 ай бұрын
የፈራሁት አልቀረም እህት ወንድሞች ሰኪናን ዛሬ ደውዬ አናግሬዓት ነበር የጨርቆስ ካፊር ዱርዬዎች ካሁን በሗላ እዚህ ሰፈር ካገኘንሽ ህይወትሽን ነው የምናበላሸው እያሉ እያስፈራሩዋት ነው። ቪድዮውን በመቆራረጦ በመስቀላችን አላገጠች ብለው ለናትው ጭምር የተቆራረጠ ቪድዮ በማሳየት እናትየው ከቤት ውጭሊኝ ብላ ከቤት ወጥታለች። ከስራ ተባራለች ስራ የላትም ከቤት ወጥታለች ማደሪያ ፍለጋ ላይ ናት። ወንድም እህቶቼ ሁላችንም ተባብረን እናግዛት።
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 4 ай бұрын
ቁጥሯን አስቀምጭ
@feydukedir
@feydukedir 4 ай бұрын
@@tube-zq8ot አድራሻዋ እዚህጋ ማስቀመጥ ይከብዳል የኔ መንገድ ፕሮግራም ላይ ቲቪ እስክሪን ላይ ያለው ስልክ ቁጥር የሶፊያ ጁሀር ስልክ ቁጥር ነው እስዋጋ በመደወል የሰኪናን ቁጥር መውሰድ ይቻላል። እኔም ዛሬ ጠዋት የወሰድኩት ከሶፊያ ነው።
@zula983
@zula983 4 ай бұрын
ቁጥሯን ስጭን
@feydukedir
@feydukedir 4 ай бұрын
@@zula983 አድራሻዋ እዚህጋ ማስቀመጥ ይከብዳል የኔ መንገድ ፕሮግራም ላይ ቲቪ እስክሪን ላይ ያለው ስልክ ቁጥር የሶፊያ ጁሀር ስልክ ቁጥር ነው እስዋጋ በመደወል የሰኪናን ቁጥር መውሰድ ይቻላል። እኔም ዛሬ ጠዋት የወሰድኩት ከሶፊያ ነው።
@genaedo4995
@genaedo4995 4 ай бұрын
@ShamsYusra
@ShamsYusra 4 ай бұрын
ሰኪናን እንርዳት የምትሉ ላይክ አርጉ
@MekeayaMohammad
@MekeayaMohammad 4 ай бұрын
ሰኪና ሀቢብቲ ህወትሸን የሰከነ ያድርግልሸ እናትሸንም አላህ ሃዳያ ይሰጣቸው
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 4 ай бұрын
ለቲክቶክ ሰለመቴዎች ሳይሆን ድጋፍ ማደርግ ያለብን ሶፊ ላይ ሚቀርቡትና አቡኪና ዳዳ ላይ ለሚቀርቡት
@reyuyenu340
@reyuyenu340 4 ай бұрын
ሲጀመር ቲክቶክም የለኝ አልሀምዱሊላህ
@kafuabd4879
@kafuabd4879 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እንኳን አላህ እስልምናን ወፈቀሽ አላህ ያለው ኸይር የተባለ ነገር ሁሉ አለው አንቺ እንዳልሽው ደግሞ እስልምና የሌለው ምንም የለውም። ነገሩ ሁሉ በእጁ የሆነው አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅሽ!!!!!!!
@UmiisKing
@UmiisKing 4 ай бұрын
ወላዪ ከጨለማ ሂወት ወጣው ዱኒያ ጥቅም እንደሌላት የተረዳውት እስልምና ስቀበል ነው ኢንሽአላህ አላህ በዚው እንዲፀናኝ ዱሀ አርጉል በፈተና ውስጥ ደስታ አለ
@umeman8578
@umeman8578 4 ай бұрын
ሶፊ ከሀሰን እናት ጋር አስተዋውቂያት የባለፈው መንገደኛሽ ሴት ልጅ ስለሌለላት እናት ትሆናታች።ሰኪናዬ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እህት
@meremyeallahbariya133
@meremyeallahbariya133 4 ай бұрын
ሱብሃን አላህ የኔም ሃሳብ ነው ሁልጊዜ በቀልቤ እደዚህ ቢሆን ብዬ አስባለሁ እመኛለሁ እሻአላህ ይሆናል ሁሉም ነገር ለሀይሩ ነው
@trr1069
@trr1069 4 ай бұрын
ወላሂ እኛም ሙስሊሞች ጋ ያለዉ ችግር እኮ 😢አላህ ይጠብቀን አሁን ላይ የሂጃብ አለባበሳችን ለሌሎች የሚጋብዝ አይዴለም
@cgf8399
@cgf8399 4 ай бұрын
ቀላልአላህሂዳይስጣችዉ ሙስሊሞች
@الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م
@الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م 4 ай бұрын
ማሻአላህ እኳንም ወደተከበረው እስልምና መጣሽልነ መጨረሻችነን አላህ ያሳምረው 🤲🤲
@عليالخليدي-ص8ض
@عليالخليدي-ص8ض 4 ай бұрын
አላህ የሻለትን ሰበብ ያረጋል ሱበሀን አላህ የኔ ቆጆ አላህ ያፅናሽ አልሀምዱሊላህ እኔም በጣም ያመኛል አላህ ለወጀሌ ማበሻ ያርግልኝ ያረብ ያረብ
@Ihaveadream-l2y
@Ihaveadream-l2y 4 ай бұрын
የሰለሙሽ ኡስታዝ በጣም ጥበብ የተሞለበት ምክር ነው የሰጡሽ❤❤
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 4 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ያንቺም የሶፊም እናት አላህ ሂዳያ ይውፍቅላቹ
@tube-mw7me
@tube-mw7me 3 ай бұрын
ኢሻአላ
@user-vy7wx3du2w
@user-vy7wx3du2w 3 ай бұрын
አሜን አሜን ያረብ
@user-vy7wx3du2w
@user-vy7wx3du2w 3 ай бұрын
አሜን አሜን ያረብ ❤❤ ❤❤❤
@beautychannel8299
@beautychannel8299 4 ай бұрын
እናንተ የአላህ ምርጥ ምርጥ ባሪያዎች ከራሳችሁ ቀንሳችሁ ለሰለምቴ እህታችሁ ያደረጋችሁት እና የምታደርጉትን ነገር አላህ ዝም ብሎ አያይም፣ እናንተ ጀግኖች ናችሁ፣ በዚች ልጅ መስለም የናንተ አጅር ሙሉ ነው፣ ላደረጋችሁት እንክብካቤ በሙሉ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ። እናንተ ሙስሊም ባለሀብቶች ደግሞ ወላሂ ነገ አላህ ለሰጣችሁ ኒእማ ትጠየቁበታላችሁ ፣ ቢያንስ ገንዘብ ባትረዱ ስራ አስገቧቸው ከጎናቸው ቁሙ።
@alias784
@alias784 4 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም እድለኛ ነሽ አላህ "ኢስቲቃማ" ፅናትን ይስጥሽ !
@Plk765-pu5sy
@Plk765-pu5sy 4 ай бұрын
ሱባሀን አሏህ የፈለገዉን ሲመራ. ሰበብ ያረግለታል. አሏህ ያፅነሽ እህት
@SusoJemal
@SusoJemal 4 ай бұрын
ሜንበር ቲቪዎች ሰታናድዱ የEbs አቅራቢዎችኳ የ6ወር የቤት ኪራይ የምግብ ይከፍሉላቸዋል እርዷቸዉ ብለዉ የባንክ አካዉንታቸዉ ይለጥፋሉ እናንተስ?
@reemreemo8751
@reemreemo8751 4 ай бұрын
😍👌የኔ ቆንጂዬ አላህበኢስላም ላይ ያፅናሽ ያፅናን !! የባለፈው ባለ ንቅሳቱ ሰለምቴው ወጣት ሀሰን ብያገባት ብዬ ተመኘሁየኔ ውዶች 💚💚ሚንበሮች ሰራተኞቻችሁን ማጋባት ብቻ ሳይሆን እንግዳዎቻችሁንም እያጋባችሁ እንጂ 😅😅
@reyuyenu340
@reyuyenu340 4 ай бұрын
ወላሂ በጣም ሁለቱም ባለታቱ ሰለምቴ ናቸዉ ካሉበት ጨለማ አላህ አወጣቸዉ😢😢😢😢 ለሰለምቴ ሰለምቴ ቢያገባ ይሻለዋል አብረዉ ይማራሉ ይተሳሰባሉ የነበሩበትን ሰለሚያሰታዉሱ ቤተሰብን ሰለማይኖራቸዉ ምርጥ ነበር😢
@mekiaseid
@mekiaseid 4 ай бұрын
የተመቸኝ ኮሜንት አላህ ይወፍቃቸው❤
@EthioEN-om4ol
@EthioEN-om4ol 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@sofiajemal8728
@sofiajemal8728 4 ай бұрын
Ene enkuwan bedenb endimaru tenkara muslim biyagebu yishalal new milew
@MRIAMAlketbi
@MRIAMAlketbi 4 ай бұрын
ቢጋቡ ደስይለናል❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 4 ай бұрын
እኔግን ግርም የሚለኝ አልሆነ ቦታ ሲያዩ ዝም ይሉና እስልምናን ይዘው ስረአት ሲይዙ የሚያማቸው ነገር ነው ግርም የሚለኝ አይዞሽ ውዴ እርጋታሽ ያምራል
@MakaMhiya
@MakaMhiya 2 ай бұрын
ለእስልምና ያላቸዉ ጥላቻ ነዋ
@እኮንየኔምለውእኔምየኔአይ
@እኮንየኔምለውእኔምየኔአይ 4 ай бұрын
አላህ መጨረሻቺንን አሳምሮ ለጄነተል ፊርዴውስ ያብቃን
@cgf8399
@cgf8399 4 ай бұрын
አሚንንን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 4 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲አሚን ያ ረብ😢😢
@kenzmobile740
@kenzmobile740 4 ай бұрын
ኣሚን ያረበል ዓለሚን
@MedinaAbebe-rr1xd
@MedinaAbebe-rr1xd 4 ай бұрын
ምበሮች እባካችሁ እህታችንን ሰክናን የምናገኝበትን መንገድ ብታመቻቹልን በአቅማችን ለመርዳት ስለፈለግን
@ayishaferejaabido1595
@ayishaferejaabido1595 4 ай бұрын
አፏ ሲጣፍጥ ማሻአላህ ትደር የምትፋልጉ እንዳተመልጣቹ❤❤
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 4 ай бұрын
ሰኪናዬ የኔዉድ አብሽሪ አላህ ያጠንክርሽ ሁሉም ያልፋል ወላሂ አገር ብሆን መጥተሽ እደህቴ እደ ምርጥ ጓደኛዬ ሁነሽ ምንም ሳልጠይቅሽ አብረን እንሰራ ነበር ግን ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ ከዛሬ ነገ እገባለሁ እያልኩኝ አልሟላ ብሎኝ የሄዉ 13ኛ አመቴን ይጃለሁ መቼ እደምገባ ገና አልወሰንኩም እጂ በቅርቡ በወር እና በሁለት ወር ዉስጥ የምገባ ብሆን ክፍል ሀገር ደሴ በግድም ቢሆን እድትመጪ እና አብረን እየተጋገዝን እድንኖር አደርግ ነበር ባለትዳር አይደለሁም እኔም ያንቺዉ እኩያ ነበርኩኝ አላህ ኸይሩን ላንቺ የተሻለዉን ሁሉ ይምረጥልሽ ዱኒያ አኼራሽን ያሳምርልሽ እናትሽንም ሂዳያዉን ይስጥልሽ ሶፊዬ ያንቺንም እናትሽን እህትሽን ቤተሰቦችሽን በሙሉ ሂድያዉን ይስጥልሽ እና ደስታሽን ሙሉ ያድርግልሽ
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 4 ай бұрын
አልሀምዱሊለህ እንኮንም አላህ መርጦ ወደ እስልምነ አመጣሽ
@sufisuleiman2594
@sufisuleiman2594 4 ай бұрын
እህቴ ለአላህ ምንም የሚሳነው ነገር የለም እሺ የሚሰጠው የሚነሳው አላህ እና አላህ ብቻ ነው ከአንቺ የሚፈልገው ሙሉ እምነትሽን እና ወደ አላህ እጅሽን ወደ አላህ መዘርጋት ነው አላህ የጠየቁትን ነገር በሙሉ ይሰጣል ግን ከአንቺ የሚጠበቀው ከአንቺ የሚፈልገው ወደ አላህ እጅሽን መዘርጋት መጠየቅ መንገር ነው ለአላህ ምንም የሚሳነው ነገር የለም እህቴ ሁሉም ነገር በአላህ ብርታት ይሳካል እሺ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን አላህ ይጠብቅሽ ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን ከአላህ ጋር ሁሉም ነገር ይሳካል አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን አላህ ይርዳሽ
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 4 ай бұрын
ሙስሊም ትዳር ፈላጊወች አግቧት 😢
@temrAhmed-uz9fz
@temrAhmed-uz9fz 4 ай бұрын
ሙስሊም ሴቶችስ ማን ያግባቸው አ😂
@zuzuzuzu9183
@zuzuzuzu9183 4 ай бұрын
​@@temrAhmed-uz9fzማለት አልገበኝም
@James-oj8kq
@James-oj8kq 4 ай бұрын
@@temrAhmed-uz9fzdelete this ugly comment
@የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ
@የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ 4 ай бұрын
ማለት ?????​@@temrAhmed-uz9fz
@Aaaaaaaaaass99999
@Aaaaaaaaaass99999 4 ай бұрын
​​@@temrAhmed-uz9fz እሷ ምንድን ናት ?
@mohammedfantha9225
@mohammedfantha9225 4 ай бұрын
እደዚህ ካቀረባቹህ ቧሃላ ፕሊስ ቁጥራቸዉን አስቀምጡት ምን አልባት የሚረዱ ይረዷቸዋል ኢሻ አሏህ!!አሏህ ፅናቱን ይስጥሽ ኡክቲ!!
@rhema642
@rhema642 4 ай бұрын
ማሻአላህ ደግሞ እረጋ ያለች ቆጅዬ ነች አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እኛንም ያሳምርልን እናትሽንም ህዳያ ይስጥልሽ ያረብ
@Munababa507
@Munababa507 4 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው ምወደው ቤተሰቦቸን ነው ሚያስታውሰኝ ወላሂ አሁን ግን አባቴን አሞታል ዱአ አድርጉለት😢😢❤
@tyebeti7363
@tyebeti7363 4 ай бұрын
አላህ ያሽራቸው
@taibaahmad2884
@taibaahmad2884 4 ай бұрын
አላህ አፊያርገዉ
@cgf8399
@cgf8399 4 ай бұрын
አላህሙሉአፉያዉንይመልስለት
@Munababa507
@Munababa507 4 ай бұрын
@@tyebeti7363 amin🙏
@Munababa507
@Munababa507 4 ай бұрын
@@taibaahmad2884 aminnn
@senyajemal3290
@senyajemal3290 4 ай бұрын
እባካቹ ለዚች እህታችን ስራ መቅጠር የምትቹሉ ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ ለአላህ ብላቹ ሳትውሉ ሳታድሩ አግኟት ለናተም ጥሩ ነው የሂሊና እረፍት ነው
@feydukedir
@feydukedir 4 ай бұрын
የፈራሁት አልቀረም እህት ወንድሞች ሰኪናን ዛሬ ደውዬ አናግሬዓት ነበር የጨርቆስ ካፊር ዱርዬዎች እያስፈራሩዓት ነው። ቪድዮውን በመቆራረጦ በመስቀላችን አላገጠች ብለው ለናትው ጭምር የተቆራረጠ ቪድዮ በማሳየት እናትየው ከቤት ውጭሊኝ ብላ ከቤት ወጥታለች። ከስራ ተባራለች ስራ የላትም ከቤት ወጥታለች ማደሪያ ፍለጋ ላይ ናት። ወንድም እህቶቼ ሁላችንም ተባብረን እናግዛት።
@karemmohamed4330
@karemmohamed4330 4 ай бұрын
አወ አንድ ድርጅት ይከፈት የሠለምቴዎች የምንርዳበት
@firdoushabasha
@firdoushabasha 4 ай бұрын
አስበናል ተቀላቀሉ መረከዝ ልንገነባነው
@karemmohamed4330
@karemmohamed4330 4 ай бұрын
@@firdoushabasha ኢሻ አላህ
@medinajemal1462
@medinajemal1462 4 ай бұрын
ሚንበሮች ምን አስባችሁ ነው እነዚ ሰለምቴዎች እንደዚህ እየተቸገሩ ሰው እንርዳ እያለ ለምንድነው ዝም የምትሉት ከዚህ በፊት ዲያቆኑ በጣም ችግር ላይ ነኝ ብሎ ሰው ሁሉ እንርዳው አድራሻ እያለ ዝም አላቹ እናንተ ለራሳችሁ ከማስታወቂያ ለመሰብሰብ ነው እንዴ የምትሰሩት በዛው ችግራቸውን ልትቀርፉ ይገባል እባካችሁ እነዚህ ሰዎች የሚረዱበትን መንገድ አመቻቹ ካልሆነ ባታቀርቧቸው ይሻላል
@meremyeallahbariya133
@meremyeallahbariya133 4 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@umumuaz9566
@umumuaz9566 4 ай бұрын
አላህ ሂወትሽን በሙሉ በሰኪና ያኑርሽ የሁላችንም ሃቲማ አዛኙ ጌታችን ያሳምረው እናትሽንም አላህ ይምራት ሶፊ አንችንም ጀዛሽን ይከፈለው
@feydukedir
@feydukedir 4 ай бұрын
ሚበር ቲቪ ሰለምቴዎችን ለራሱ ለሚዲያ ግባት ነው የሚያደርጋቸው እንጂ፣ ሰለምቴዎቹ ስለ ሚደርስባቸው ችግር አስቦትም ተሰምቶትም አያውቅም። እንደውም እዚህ ሚዲያ ላይ ከወጡ በሗላ የሚደርስባቸው መከራና ስይቃይ ከቀድሞው የባሰ ነው። ሰኪናን ዛሬ አግኝቼ አውርቻት ነበር፣ የጨርቆስ ካፊሮች እንደ አዲስ ተነስተውባታል ዛቻው ማስፈራሪያው በርትቶባት እናትዋም በድጋሚ ከቤቴ ውጭልኝ አለቻት። ሰኪና ስራ የላት አሁን ማደሪያ ፍለጋ ላይ ናት።
@mekiaseid
@mekiaseid 4 ай бұрын
ከድራሻዋን አስቃምጥ /ጪ
@feydukedir
@feydukedir 4 ай бұрын
@@mekiaseid አድራሻዋ እዚህጋ ማስቀመጥ ይከብዳል የኔ መንገድ ፕሮግራም ላይ ቲቪ እስክሪን ላይ ያለው ስልክ ቁጥር የሶፊያ ጁሀር ስልክ ቁጥር ነው እስዋጋ በመደወል የሰኪናን ቁጥር መውሰድ ይቻላል። እኔም ዛሬ ጠዋት የወሰድኩት ከሶፊያ ነው።
@Saada-m1r
@Saada-m1r 4 ай бұрын
ልምን ወላሂ ይገርባሉ
@soofiyajed3209
@soofiyajed3209 4 ай бұрын
አቤት መታደል አላህ ሲመርጥ እድህ ነው መጨረሻሺን ያሳምረው አብሽሪ አላህ እሚፈትነው እሚወደውን ሰው ነው🎉
@med9760
@med9760 4 ай бұрын
በአላህ ይችን ልጅ ተባበሯት አላህ ጥሩ ትዳርም ይስጥሽ እህቴ በሀይማኖትሽ ጠንክሪ 🎉በተለይ ለሰለምቴዎች የሆነተቋም ቢቋቋም ሀሪፍ ነበር ብዙ ጫናነውያለባቸው ለድናቸው አወኛ የነሱን ያህል ጥንካሬ የለንም አወነሱግን በጣም ጎበዝናቸው አላህ ይጨምርላቸው።ለኛምእደነሱ ጥንካረጀውን ይስጠን
@feydukedir
@feydukedir 4 ай бұрын
የፈራሁት አልቀረም እህት ወንድሞች ሰኪናን ዛሬ ደውዬ አናግሬዓት ነበር የጨርቆስ ካፊር ዱርዬዎች እያስፈራሩዓት ነው። ቪድዮውን በመቆራረጦ በመስቀላችን አላገጠች ብለው ለናትው ጭምር የተቆራረጠ ቪድዮ በማሳየት እናትየው ከቤት ውጭሊኝ ብላ ከቤት ወጥታለች። ከስራ ተባራለች ስራ የላትም ከቤት ወጥታለች ማደሪያ ፍለጋ ላይ ናት። ወንድም እህቶቼ ሁላችንም ተባብረን እናግዛት።
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 4 ай бұрын
ሶፊ የአንቺን ፕሮግራም እህትሽ እንድታይ አድርጊ እሷ አላህ ፈቅዶ ሂዲያ ብታገኝ ለቤተሰቦቿ ሰበብ ልትሆን ትችላለች የንፅፅር መፅሀፍቶችን ብትሰጪአት ብታነብ እኔ መጀመሪያ የንፅፅር መፅሀፍቶችን ሳነብ ነው ብዙ ነገሮች ተቀይረው እስልምናን የተቀበልኩት ሞክሪ እኛም ዱአ እናደርጋለን
@hassenmohammed7995
@hassenmohammed7995 4 ай бұрын
መረዳት ይኖርብናል ስለዚህ ባንክ ቁጥር ካላት ትላክልን
@ABD34655
@ABD34655 4 ай бұрын
አዎ
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
የአላህ ሀብታም ሙስሊሞች አረ ለሰለምቲወች እርድ እባካችሁ ለነገ ስንቅ ይሆናችኋል እርዷቸው ወላሂ እባካችሁ ለአላህ ብላችሁ እእዱ እባካችሁ ከጎናቸው ሁኑ እንሁን ብዙ ፈተና ነው የሚያሳልፉት እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 4 ай бұрын
እድለኛ ነሽ የኔ ቆንጆ አላህ ያፅናሽ❤❤❤
@hibabekri7035
@hibabekri7035 4 ай бұрын
አሁን ባለችበት ሁኔታ የቤት ኪራዋን እናግዛት ወይም ለተወሰነ ጊዜ ከልጆቼ ጋ አብራ እንድታሳልፍ ሁኔታዎችን ላመቻችላት
@feydukedir
@feydukedir 4 ай бұрын
የፈራሁት አልቀረም እህት ወንድሞች ሰኪናን ዛሬ ደውዬ አናግሬዓት ነበር የጨርቆስ ካፊር ዱርዬዎች እያስፈራሩዓት ነው። ቪድዮውን በመቆራረጦ በመስቀላችን አላገጠች ብለው ለናትው ጭምር የተቆራረጠ ቪድዮ በማሳየት እናትየው ከቤት ውጭሊኝ ብላ ከቤት ወጥታለች። ከስራ ተባራለች ስራ የላትም ከቤት ወጥታለች ማደሪያ ፍለጋ ላይ ናት። ወንድም እህቶቼ ሁላችንም ተባብረን እናግዛት።
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 4 ай бұрын
ይችልጅ፣መረዳት፣አለባት😢😢😢😢
@እኮንየኔምለውእኔምየኔአይ
@እኮንየኔምለውእኔምየኔአይ 4 ай бұрын
እናትሺንም አላህ ሂዳያውን ይስጣቼው
@LailaLailaa-qw5tr
@LailaLailaa-qw5tr 4 ай бұрын
አሚን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 4 ай бұрын
ሶፊ የኔመንገድ የሚቀርቡትን ሰዎች አድራሻ ብታስቀምጭ ብዙ አህለል ኸይሮች አሉ ሊረዷት ይችላሉ
@yasinhassen8190
@yasinhassen8190 4 ай бұрын
ሰለምቴዎች ሸሀዳን ሲይዙ የሚሰማቸውን ስሜት ሲገልፁ በጣም ነው ምቀናው ደግሞ ሁሉም ተመሳአይ መልስ ነው የሚሰጡት ሱብሀነላህ ይህ በራሱ እስልምና እውነተኛ አእምነት ለመሆኑ ማስረጃ ነው ሳይረፍድ እስልምናን ተቀበሉ የተፈጠራችሁበት እምነት ነውና ለነፍሳችሁ ስትሉ ወደ አላህ ተመለሱ ጨርቆሶች ግን እአራዳ ትመስሉኝ ነበር ለካስ በዚህ ልክ ፋራ ናቹ እንደዛ ስታብድ አበድሽ ያላላቿት አሁን ስርአት ስትይዝና ክብሯን ስትጠብቅ አበድሽ ትሏታሏቹ አረ እፈሩ እስልምናሀቅ እንደሆነ ታውቃላቹ ግንአእርስ በአእርስ ስለምትፈራሩ አእንጂ በጅምላ ነበር ምትሰልሙት !!! እና ደሞ ሚንበሮች ይቺ ልጅ መረዳት እአለባት አካውንቷን ፖስቱልንእባካቹ
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 4 ай бұрын
እስልምናን ስናገኝ መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነው ስለዚህ አላህ መርጦሽ ነው ሸክምሽን አላህ ያቅልልሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ አብሽሪ
@እሙኸይራትአህመድአህመድአ
@እሙኸይራትአህመድአህመድአ 4 ай бұрын
አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ ውዴ ሶፊየ በምን አይነት ቃል ልግለፅሽ ብቻ አላህ ኸይረ ስራሽን አላህ ይውደድልሽ
@Wegeshatube958
@Wegeshatube958 4 ай бұрын
ለምን ተረባርበን ሞባይል ቤት አንከፍትላትም
@user-fm3ep9ge5w
@user-fm3ep9ge5w 4 ай бұрын
አዎወላሂ እንደት አርገን እናግዛት
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 4 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ
@medinegni7792
@medinegni7792 4 ай бұрын
አላህ ያፅናሽ ውዴ ሙስሊም ያልሆኑም ሙስሊም የሆኑም አስተሳሰባቸው የዘቀጠ አለ እና በራስሽ ተማመኝ ውዴ አላህ እስልምናን የመሰለ እምነት ወፍቆሻል በርች እማ🎉🎉❤❤
@Shems64
@Shems64 4 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን በርቺ አሏህ ያፅናሽ ከጎንሽ ነን
@feydukedir
@feydukedir 4 ай бұрын
የፈራሁት አልቀረም እህት ወንድሞች ሰኪናን ዛሬ ደውዬ አናግሬዓት ነበር የጨርቆስ ካፊር ዱርዬዎች እያስፈራሩዓት ነው። ቪድዮውን በመቆራረጦ በመስቀላችን አላገጠች ብለው ለናትው ጭምር የተቆራረጠ ቪድዮ በማሳየት እናትየው ከቤት ውጭሊኝ ብላ ከቤት ወጥታለች። ከስራ ተባራለች ስራ የላትም ከቤት ወጥታለች ማደሪያ ፍለጋ ላይ ናት። ወንድም እህቶቼ ሁላችንም ተባብረን እናግዛት።
@االل-ب5ض
@االل-ب5ض 4 ай бұрын
ወላሂ ወላሂ ነው እምላችሁ ከሰለምኩ በኃላ በሙስሊሞች ምክኒያት ወደ ድሮ እምተት ልመለስ ጫፍ ከደርስኩ በኃላ በአላህ እርዳታና በአንዲት እህቴ ምክር አልሀምዱሊላህ ፀንቻለሁ አልሀምዱሊላህ
@zula983
@zula983 4 ай бұрын
ከማናችንም ቢሆን ስህተት አይጠፋም እናም አብሽሪ ጠንክሪ
@lina-ei2ri
@lina-ei2ri 4 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም ተደጋጋሚ እያየውት ነው ለምን እደሆነ አላቅም🤔
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 4 ай бұрын
ከባለፈው ሳምንት የቀረ ነው😍😍
@SemiraKassaw-m1r
@SemiraKassaw-m1r 4 ай бұрын
ማሽ አሏህ አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ
@fatumamuhammed7167
@fatumamuhammed7167 4 ай бұрын
እይው አላህ መንገዱን ይመራሺ
@sadikali9749
@sadikali9749 4 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይሥጥሽ
@kafuabd4879
@kafuabd4879 4 ай бұрын
ቀጥተኛውን መንገድ ሊመራሽ ይሆናል እህቴ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
@hawa406
@hawa406 4 ай бұрын
ማሽአሏህ አልሀምዱሊሏህ አሏሁአክበር❤❤አሏህ ያፅናሽ እህቴ❤❤
@medinaabebe1821
@medinaabebe1821 4 ай бұрын
አላህ ያግዝሽ
@toyba9930
@toyba9930 4 ай бұрын
ለነሩታ መኪና የቤት እቃ ከመታሟሉ ለዚች ሰለምቴ እህታችን ብታግዙ አገር ታገኛላችሁ
@mrabdula5342
@mrabdula5342 4 ай бұрын
ወላሂ❤❤❤በጣምትክክል ላለዉ ከማሸቃበጥ ለሰለምቴወች እርዳታ ቢደረግ ካላህ ዘድ አጀርያገኙነበር
@user-sc2kv5uv6x
@user-sc2kv5uv6x 4 ай бұрын
Masha Alaha Adrasawani betesatuni dase yelanale sera lasegabati efalegalwe
@ibrahimsaid1386
@ibrahimsaid1386 4 ай бұрын
ለነገ ለአሄራ አጅር ለማግኘት ለምትሹ የግል ሇሰፒታል ያላችሁ ሕክምና በነፃ አድርጉላት እና ሥራ የመቅጠር አቅም ያላችሁ ሐብታሞች ብትተባበራዋት በአላህ ዘንድ የምታገኙት አጅር ከፊታችሁ በማሰብ ተሸቀዳደሙ እናትሽንም ሇነ የሌሎችም ቤተሰቦቻቸው ጭምር አላህ ሂዲያ ይሰጣቸው ለእኛም ለሁላችንም ኢሰቲቃማ ይሰጠን አሚን።
@BurtokanAbuAli-ne1oj
@BurtokanAbuAli-ne1oj 4 ай бұрын
አሚንንን
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ በዚህ እድሜሺ ይከን ያክል ፈተና መቋቋም የአላህ ስራ ነው ይከን ያህል ፅናት አላህ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ የኔ ውድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 4 ай бұрын
ሷሊህ የሆነ ትዳር ጀሊሊ የወፉቅሸ ❤
@fjf7535
@fjf7535 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@mekamuhammed4299
@mekamuhammed4299 4 ай бұрын
መሻላ አላህ ያጸናሺ እህቴ
@ahab3667
@ahab3667 4 ай бұрын
በዚህ ፕሮግራም የሚተላለፉ አስተማሪ ናቸው። በዚሁ የምታቀርብያቸው አንግዶች ሽ የምክር የፋይናንሻል አይዙአቹ ከጎናቹ ነን የሚልዋቸው ያስፈልጋል አና ከታች በፍቃደቸው የተመሰረተ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ የተሻለ ይምስለኛል ሹክረን።
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 4 ай бұрын
ወላሂ ጀግና ነሽ ወላሂ አብሽሪ አላህ አለሽ በርቺ ኢንሻ አላህ አላህ ረሃ ያለው ኑሮ ይሰጥሻል ኢንሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
@MD-ks2ox
@MD-ks2ox 4 ай бұрын
የኔ ቆጆ የኔ ሴት የኔ ደሪባባ አላህየ እናትሽን ሂድያ ይስጥልሽ አችንም አላህ አፊ ያድርግሽ አብሽሪ አላህ ካች ጋ ነው❤❤❤
@azizatube172
@azizatube172 4 ай бұрын
በሚቀጥለው ፍሲጋን አቅርብልን ጉራጌዋ ይቶበርም ናት ሰልማ አግብታም 2 ወልዳለች እሷም ዱባይ እያለች ነው የሰለመችው ሶፊየ አቅሪቢያት ትቅረብ🥰🥰🥰
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
ደሞ እርጋታዋ አሊህ ካች ጋር ይሁን የኔ ውድ አላህ ይገዝሺ
@ShamsYusra
@ShamsYusra 4 ай бұрын
የኔ መንገድ የእህታችንን ስልክ ብትሰጡን ከአላህ ጋር እራሷን እንድትችል እንረዳት ነበር አሁን ያለችበት ሁኔታ በጣም ከባፍ ነው ከስራ ስራ የላትም በዛ ላይ ከእናቷ ጋር ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለችም ስለዚህ በአላህ ፍቃድ እንርዳት
@HassenSabri
@HassenSabri 4 ай бұрын
በመጥፎ ተግባሯ ያልመለሷት ያላስተካከሏት እራሷን ስትጠብቅ ሲያምርባት ማንም እንደማይጎትታት ሲያቁ ሊያገሏትና ሰላሟን ሊያሳጧት የሚጥሩ ሰዎች አላህ ልቦና ይስጣቸው አላህ ያግራልሽ በርቺ አላህ ያግራራልሽ ሀቢብቲ አላህ ከሪም
@hawiyfejc221
@hawiyfejc221 4 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@FatimaAhmed-ze5uf
@FatimaAhmed-ze5uf 4 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ጤነሺንም አላህ ይመልሰልሺ አላህ ይጠብቅሺ በምን ላግኚሺ
@feydukedir
@feydukedir 4 ай бұрын
የፈራሁት አልቀረም እህት ወንድሞች ሰኪናን ዛሬ ደውዬ አናግሬዓት ነበር የጨርቆስ ካፊር ዱርዬዎች እያስፈራሩዓት ነው። ቪድዮውን በመቆራረጦ በመስቀላችን አላገጠች ብለው ለናትው ጭምር የተቆራረጠ ቪድዮ በማሳየት እናትየው ከቤት ውጭሊኝ ብላ ከቤት ወጥታለች። ከስራ ተባራለች ስራ የላትም ከቤት ወጥታለች ማደሪያ ፍለጋ ላይ ናት። ወንድም እህቶቼ ሁላችንም ተባብረን እናግዛት።
@PS_eku
@PS_eku 4 ай бұрын
ወይኔ ማሻአላህ ልጅቷ ስርዓቷ ስታወራ ራሱ ቀስ ብላ ተረጋግታ ነው አላህ እንኳን ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራሽ የኔ እህት ማሻአላህ !!! ሶፊዬ በጣም ነው የምንወድሽ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 Pray for Palestine🇦🇪🇦🇪
@enasshetuenasshetu
@enasshetuenasshetu 4 ай бұрын
❤❤❤
@FasilFasil-hn6pq
@FasilFasil-hn6pq 4 ай бұрын
ስልኳን ላኩልኝ በአሏህ! በአሏህ!በአሏህ! ያቅሜን ልርዳት በአሏህ!!
@user-bf2jr8vz7w
@user-bf2jr8vz7w 4 ай бұрын
አብሽሪ ጀነት በቀላሉ አይገኝም ከፈተና በሁላ ድሎት አለ
@nesraneara
@nesraneara 4 ай бұрын
አላህ ወዶሽ ሂዳያ ሰጦሻል ማሻ አላህ ይሄን ምትመለከቱ የ ኢስላም ልጆች ሰለምቴዎችን በተቻላቹ መጠን ብትረዱ እላለው ምክንያቱም በኑሮ በህይወት ውሰጥ ብዙ ነገሮች ይቀየርባቸዋል
@selmtawa
@selmtawa 4 ай бұрын
አብሽሪ የእኔ እህትዬ ጠንካራ ሁኝ ድንሽን ተማሪ ሰው ብዙ ያወራል ግን ቦታ አትሰጭው ሁላችንም ብዙ ፈተና አሳልፈናል አሁንም እያሳለፍን ነው ግን ለኸይር ነው አልሐምዱሊላህ ሱመ አልሐምዱሊላህ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
@AajAuu
@AajAuu 4 ай бұрын
ማሻ አለህ አለህ ያፅነሽ
@neimatube5439
@neimatube5439 4 ай бұрын
አላህ ያበርታሽ የኔ እህት ዉነትም ሰኪና ሰኪናሽን አላህ ዘላቂና ቀጣይ ያድርግልሽ እናትሽንም አላህ ይምራቸዉና የምትደሰች ያድርግሽ ያረብ
@HusneyNurbez
@HusneyNurbez 4 ай бұрын
እንኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት እንኳን ደህናመጣሽ እህቴ ሰኪና አላህ ያፅናሽ እናትሽም አላህ ሂዳያ ይስጣት ሶፊዬ አንቺንም እናትሽን እህትሽ ወድሞችሽ አላህ ሂዳያ ሰቶ ያስደስትሽ እኔም ወድሜ በተሳሳተ መግድላይነዉ አህለሱም ሂዳያዉን ሰቶልኝ ልቤን ያሳርፍልኝ በዱአቹ አስታዉሱት እና እጇላይ ያለዉ ንቅሳት እዲጠፍ ማድረግ አለብን መሳቀቁ ይብቃት ከተባበር ወጪዉ ቀላልነዉ
@abilala202
@abilala202 4 ай бұрын
ሚንበር ቲቪ ልትረዷት ይገባል።
@نصرهاحمد-ذ2ق
@نصرهاحمد-ذ2ق 4 ай бұрын
ሱባሀን. አላህ. አላህ. አክበር. አላህ. አክበር. ሀቲማሽን. አላህ. ያሳምርልሾ. የአላህ. የሱ ወዴታ እደዚህ ነወ አብሽሪ
@DhsgsGzgs
@DhsgsGzgs 4 ай бұрын
የአላህ እርጋታዋ ላንች የተሻለ አለ እህቴ አብሽሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ አላህ ሁሉን ነገርሽን የሚሸፍን ባል የትዳር አጋር ይስጥሺ ዱአ አደርግልሻለሁ አብሽሪ ያልፋል ጠንካራ ነሽ አሁን ብርች አላህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
አላህ አፈያሺንም ይመልስልሺ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አላህ ቤተሰቦቻችንን ሂዳ ይስጥልን ያረብ
@ZebibaJemal-r4p
@ZebibaJemal-r4p 4 ай бұрын
አይዞሽ ውድዬ የሰፈሩንም ሰው እናትሽንም አሰሪዎችሽንም እያስተባበረ እየታገለሽ ያለው ሽይጣን ነው በጨራሽ እንዳትረቺ አላህ ይርዳሽ ጀግና ነሽ እንዳልሽው ኩፍር ላይ ከመኖር ሙስሊም ሆኖ ወንጀለኛ መሆን ይበልጣል ምክንያቱም በኩፍር ዘአአለም ጀሃነም ከመኖር ሙሲሊም ወንጀለኛ ሆኖ በጥፋት ልክ ተቀጥቶ ጀነት መግባት ይመረጣል እናም የሚረዝቅሽ አላህ ሱ ወ ነው እሱ ለይ ተወከይ አብሽሪ ኡህቲ
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 4 ай бұрын
በሰለማቸው ምክንያት ችግር ላይ ያሉ ታቀርባላችሁ ምክንያታችሁን ባላውቀውም እንዲረዱ አትፈልጉም አላህ ይጠይቃችሁዋል ስልካቸውን እንኳ አስቀምጡልን
@Saada-m1r
@Saada-m1r 4 ай бұрын
አወ ለምንእደሁ አላቅም
@neimacool6507
@neimacool6507 4 ай бұрын
እህታችንን በምንችለው እናግዝ አካውንት ብታሳውቁን
@onelove4538
@onelove4538 4 ай бұрын
Awo Teru hasbe Nw
@FasilFasil-hn6pq
@FasilFasil-hn6pq 4 ай бұрын
ጀግና
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢የኔም ሂወት ተበካክሉ ነበረ ብቻ አለሀምዱሊላህ ሰለምቴ መሆን በራስ መተማመንን፣ጠንካራነትን ፈተናወችን በሶብረ ማለፍ ግድ ነው ሁሉም አለፈ አለሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤
@zeynebahmed3108
@zeynebahmed3108 4 ай бұрын
አልሀምዱሊህ!!!!
@Gegesaw
@Gegesaw 4 ай бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ የሚወደውን ነው እሚፈትነው አብሽር።ይህቺ እህታችን ትልቅ አላፊነት አለብን።እኔን ወላሂ አስለቅሳኛለች።አላህ በሁሉም ነገር ዱንያሽንም አኼራሽንም ያሳምረው።
@azizzaahmed9440
@azizzaahmed9440 4 ай бұрын
ራኒ አላህ ወኪል ያውጣልሸ የኔ ቆንጆ በጣም አሳዘንሸኝ ወላይ ዱሀ አደረኩልሸ
@semirakadr9252
@semirakadr9252 4 ай бұрын
እችን ልጅ እንዴት ነው ማግኘት የሚቸለው እኔ እንሸ አለህ እህታ ማሆን እፈልገላሁ ኮማቱን ከነበብሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ውዴ
@user-bf2jr8vz7w
@user-bf2jr8vz7w 4 ай бұрын
ሶፊ ገር ደውዪላትና አግኚያት
@user-bf2jr8vz7w
@user-bf2jr8vz7w 4 ай бұрын
የሶፊን ስልክ ከሌለሽ እኔ ጋር አለ
@فوزيهحبشي-ت8ك
@فوزيهحبشي-ت8ك 4 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@imubilal6947
@imubilal6947 4 ай бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ​@@user-bf2jr8vz7w
@semirakadr9252
@semirakadr9252 4 ай бұрын
የሶፍየም ቁጥር ዬለኝም
@AsmdKelil
@AsmdKelil 4 ай бұрын
የኔ እህት ይሄ ሁሉ ነገር አልፎ የተሻለ ቀን እንደሚመጣ አትጠራጠር አላህ ከአንቺ ጋራ ይሁን
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 4 ай бұрын
ወላኢ እድለኛ ነሽ አላእ መርጦሽ ለምን ወዳቸሁ ኡሉ ይዳያን ይስጣቸሁ በህዝነቱ ያረብ አላእ በአቅ ላይ ያፅናሽ ደሞ እዴት እደምታምሪ አቦ አላህ ምርጥ የሆነሁን ትዳር ይስጥሽ
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
አህለን እኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ ሰኪናየ አላህ ያፅናሺ የኔንም እናትና አባት አላህ ሂዳን ይወፍቅልኝ
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 4 ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ሶፊዬ እንዴት ነሸ?የአላህ ረህመትና እዝናት ሁሌም አይለይሸ አሚን ሶፊዬ ምናልባት አንድ ነገር ላሰቻግርሸ እንደዚህ አይነት የሚረዱ እንግዶችሸን ሰታቀርቢ አካዋንታቸወን ብታሰቀምጪ መልካም ይመሰለኛል ባረአካላሁ ፊኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ኸይር ጀዛሺን በጀናት ይክፈልሸ አሚን
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 4 ай бұрын
Masha Allah 🎊 🎉 🎈 Mebruk!!! አላህ ሁሌም ካንቺጋ ይሁን እህቴ
@fjf7535
@fjf7535 4 ай бұрын
ሱበሀን አሏህ እርጋታዋ ማሻአሏህ አሏህ ያፅናሽ ያረብ
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ሂዳን የሻለት ሰው ሰበቡብ ይሻለታል ታድለሺ
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 32 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 49 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 85 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН