Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64

  Рет қаралды 105,037

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@wegegebre6098
@wegegebre6098 7 ай бұрын
800 ምናምን ተመልካች! ላይክ ግጩ እንጂ ይህን የመሠለ ትምህርት! እያዩ መዉጣት ነዉር ነዉ።
@YouTubeMB-z4k
@YouTubeMB-z4k 7 ай бұрын
Thank you for your valuable information. I am taking a life lesson that school never taught me.
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልዎት። ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት።
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 7 ай бұрын
God bless you and your family
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 ай бұрын
ዶክተር ምህረት ሁሌም ስለሚጠቅሙኝ ጌታን ስለእርስዎ አመሰነዋለሁ
@belayTec44
@belayTec44 7 ай бұрын
our legend🥰
@alemtsehaibabo310
@alemtsehaibabo310 7 ай бұрын
So powerful, thanks Doc
@mulerkumer2121
@mulerkumer2121 5 ай бұрын
Thank you Dr.That is also my question❤❤❤
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ወድማችን ከዶክተር ትምርት ትንሺ ከተጠቀምከው እምትድንበትናና እማውቀውን ልበልህ የቅዱስ ኡራኤልን ፀበልና መልካውን እየፀለይህ በተደጋጋሚ ብትጠበቅ ብትማፀን ትድናለህ ካለብህ ችግር
@mekimussa
@mekimussa 7 ай бұрын
ክቡር ዶ/ር ምህረት ደበበ በሀሚሰጡት ምክር ላይ ሁልግዜ ተጠቃሚ ነኝ !!!እግዛብኔር አብዝቶ ይባርኮት !! አሜን !!
@mekdimkebede
@mekdimkebede Ай бұрын
Thank you semonun eyetechgerku yalehut bezih new
@danielkidane3675
@danielkidane3675 4 ай бұрын
የቡዙሀን ችግርን መፍትሄነው የነገርከን፣የመከርከን ረጂም እድሜ ከጤናጋር
@psychologytube5888
@psychologytube5888 7 ай бұрын
ክቡር ዶር ምህረት እባክህ ሌላ መፅሀፍም ጨምርልን። አንተ ስታስተምር በጣም ደስስ ይላል። ፐብሊክ ስፒችህን እንደገና በእናትህ ጀምር?
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 7 ай бұрын
Awo enda dawit dreams Bejamer areef nber
@ejigayehugirma2689
@ejigayehugirma2689 7 ай бұрын
Dector thank u for advice and comtment
@ferdosjemal5514
@ferdosjemal5514 2 ай бұрын
Wow grat lesson ❤
@MihiretuTumisdo
@MihiretuTumisdo 7 ай бұрын
Dr God bless you and your family ❤
@oness159
@oness159 7 ай бұрын
Thank You
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 5 ай бұрын
Amazing clear information! Hearing this educational program in Amharic language is extremely blessing. God bless you more 🙏🏾
@evevye
@evevye 3 ай бұрын
ልቦና የሚባለዉ ደም የሚረጨዉ ልባችን ነዉ? ወይስ የአእምሮ ክፍል ነዉ? በሌላ አገላለጽ እምናስበዉ በምናችን ነዉ? በልባችን ወይስ በአእምሯቸን?
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 7 ай бұрын
😍 ተባረኹ 🙏🏾
@sintayehusamuel2998
@sintayehusamuel2998 7 ай бұрын
Dr. Mercy May God Bless You!! how can i recover from bipolar disorder ??
@caleblyrics
@caleblyrics 2 ай бұрын
Thanks Dr.I've learned a lot. The explanation is great.
@ስለልጆቻችንእንመካከር
@ስለልጆቻችንእንመካከር 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏
@user-FRONKAK
@user-FRONKAK 7 ай бұрын
Wow respect DR N THE GUY who asked this question also👏
@MastawotMastwot
@MastawotMastwot 5 ай бұрын
Thanks Docter
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 7 ай бұрын
ጠያቂው ልምፁን ወድጀዋለሁ❤ የኔም ሀሳብ ብትንትንንን ይልብኛል ስፀልይ ስሰራ ዝም ስልም😢
@zemedkunmersha2103
@zemedkunmersha2103 6 ай бұрын
I always give time for myself in addition to reading book, doing physical exercise and getting enough sleeping.
@YohannesMengeshs
@YohannesMengeshs 5 ай бұрын
Thank you you Thought
@ethio-wolfmedia5802
@ethio-wolfmedia5802 7 ай бұрын
Wow… it is my problem. Thank you Dr. Mehrat🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 7 ай бұрын
Thank you, ❤❤❤ Docter
@bayiseyoutube
@bayiseyoutube 6 ай бұрын
yes thank you ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Helenmesele3075
@Helenmesele3075 7 ай бұрын
Great topic and it's really useful idea 💡. Ma 🙋 questions I need to ask is the difference between carelessness and undisciplined acts.
@RobelGirma-pm3pv
@RobelGirma-pm3pv 7 ай бұрын
Dr God bless you ejeg betam nw mamesegenaw
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 7 ай бұрын
Amazing, Thanks!❤❤❤
@YeshiberMarye
@YeshiberMarye 6 ай бұрын
ክበርልኝ ወዳጀ በጣም ጥሩ ነገር ነው
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጠህን እውቀት ስላካፋልከን አመሰግናለሁ! እኔ ብዙ ጊዜ ከሰወች ጋር በሃሳብ አልስማማም ምክንያቱ ለምን ብዬ ስለምጠይቅ የብዙ ሰው ነቀፌታ የነሱን የማይሆን ሃሳብ አሜን ብዬ እድቀበል ይፈልጋሉ አሁን ላይ ግን ከሰዋች መራቅን መርጫለሁ በዚህ ላይ ምን ትለኛለክ?
@ZaleZemede
@ZaleZemede 5 ай бұрын
thank you!!
@astereshetu8726
@astereshetu8726 7 ай бұрын
Insightful 😊
@Wassie12
@Wassie12 7 ай бұрын
Wow ግሩም ሀሳብ! Thanks Doc
@zodiyacproduction
@zodiyacproduction 7 ай бұрын
my legend i wish you long time
@alemayehu3262
@alemayehu3262 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@RedietAyalew-xy6sw
@RedietAyalew-xy6sw 7 ай бұрын
Thank u doctore
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 6 ай бұрын
Thank you Dr. It very helpful what you give for our community. If I have to suggest something. when you explain or talk you are very fast. If u can please..
@meseretwoldie2262
@meseretwoldie2262 7 ай бұрын
ተባረክ በጣም የሚጠቅም ምክር እናመሰግናለን
@bilijanepro4216
@bilijanepro4216 7 ай бұрын
DR thank you for everything every time when I see your videos I feel so blessed and I learned a lot from you. I followed you since 2018 . Man you make my day all the time. Bilisuma from Manchester England.
@FishMan-vd8ue
@FishMan-vd8ue 7 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ምህረት
@SelamawitZewde-h5b
@SelamawitZewde-h5b 7 ай бұрын
Tebarek😊
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 7 ай бұрын
Thank you dr. God bless you.
@nadberhe7364
@nadberhe7364 7 ай бұрын
Very helpful. Thank you Dr
@ekrammohammed-x6z
@ekrammohammed-x6z 7 ай бұрын
Thank you doctor , i learn from you alot .
@SoloSele-x3k
@SoloSele-x3k 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን! የማንፈልገው ሀሳብ በአይምሯችን እንዳይቆይ ምን ማድረግ አለብን?
@SintaSinta-w8o
@SintaSinta-w8o 7 ай бұрын
Betam enameseginalen🙏🙏🙏🙏 doctor
@Ana-bela123
@Ana-bela123 7 ай бұрын
Tebarek wendmachin
@hirutbirru3626
@hirutbirru3626 7 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ❤❤❤❤
@BakaruuGammachu
@BakaruuGammachu 7 ай бұрын
Love❤
@ابونواف-ط5ب
@ابونواف-ط5ب 7 ай бұрын
ተbarek 🥰🥰🥰Dr mhru 🥰🥰
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 7 ай бұрын
ሰውየው የማይፈልገው ሀሳብ የራሱ አይደለም ሀሳብ አይምሮ የሚፈጥረው ውጤት ብቻ አይደለም ሌላው ሰዎች ተመራምረው ያልደረሱበት በሰው ህይወት ውስጥ ሀሳብ የሚመነጭበት ቦታ አይምሮ ብቻ አይደለም አይምሮ ከሰዎች የሰውነት ክፍል ከፍተኛውን ስፍራ ይይዛል ስለዚህ ሰውየው ከማያውቀው ስፍራ ሀሳብ ወደ አይምሮው ይላካል ሀሳቡን መሰብሰብ የተሳነው ሰው እስራት አለበት መንፈሳዊ ጥያቄዎች ያለባቸው ነፃ መውጣት መፈታት ያለባቸው ሰዎች አሉ። እኔ ሀሳቤን ለመሰብሰብ ብዙ ነገር ሞክሬ አውቃለሁ አይቻልም ሀሳቤን የሚበታትነውን ሚስጥር መረዳት ስጀምር ችግሩ ቀንሷል የሰዎች ፍላጎት ዝንባሌ ትኩረት ስሜት ሀሳብ በሌሎች አካላት ቁጥጥር ስር ሊሆን እንደሚችል ስንቶች ያውቃሉ ? ይህ ሚስጥር ጥልቅ ነው።
@SitotaShiferaw-i3e
@SitotaShiferaw-i3e 7 ай бұрын
endet ? yebelete letaberaralen techelalah?
@ethio_family6342
@ethio_family6342 7 ай бұрын
❤❤❤
@natzeru9707
@natzeru9707 6 ай бұрын
10Q!!!
@abelgeremew645
@abelgeremew645 5 ай бұрын
Please help me….
@mrsvip3428
@mrsvip3428 7 ай бұрын
Wawww amazing
@hlina141
@hlina141 7 ай бұрын
Enamsgnalen Dr
@Swungne
@Swungne 7 ай бұрын
በምን መልኩ ነው መጠየቅ የምንችለው
@mariymola4921
@mariymola4921 7 ай бұрын
@merrenee3800
@merrenee3800 7 ай бұрын
Hi Doctor, great points. I can relate to what the person is going through, though moderately. I wonder if you examined the 'symptom' from an adult ADHD perspective? I recently conducted a mini self-diagnosis and found I may have ADHD. Thanks
@alem8640
@alem8640 7 ай бұрын
Dr betam enameseginalen
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 7 ай бұрын
thank you so much❤
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 7 ай бұрын
አንድ ምሁር ከሀሳብ ጋር እየተጋጨና እየተፋጨ ጡረታ ቢወጣ ምን ፋይዳ አለው?
@biruknegash2749
@biruknegash2749 7 ай бұрын
It's my question too😮 ADHD new meselegh
@thanksthe6613
@thanksthe6613 7 ай бұрын
🙏
@MedhanitBerhanu
@MedhanitBerhanu 7 ай бұрын
Yess
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 7 ай бұрын
Zega !! Ye nechu alem felsefenaaa qendill !!!
@betelhemabate4628
@betelhemabate4628 7 ай бұрын
Linaregachew yemnchilew limimidoch alu ?
@Agegnehu-n5b
@Agegnehu-n5b 7 ай бұрын
የመፃሓፉ ትረካ ለምን ቆመ?
@RabiaAmel-xu4oe
@RabiaAmel-xu4oe 7 ай бұрын
👍🙏🙏
@JoMan-b6e
@JoMan-b6e 6 ай бұрын
ዳክተር ሁሌም ስተኛ ሁሌ ህልም፣ቅዘት አያለሁኝ ስነሳ በጣሞ ደክሞኝ ነዉ የምነሳዉ ምን ነዉ መፍትሄው
@FatoomaAk
@FatoomaAk 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@tdw9029
@tdw9029 7 ай бұрын
Dr. Mehret, I am sending a comment sent from one of my young adult Nephews (who don't understand Amharic) regarding your Ask Dr Mehret videos that his grandma shares in our family chat group everyday. "Wish these had English subtitles". መፍትሄ ታገኙለት ይሆን?
@AtinafuLafebo
@AtinafuLafebo 7 ай бұрын
Algabegnm Yetxayaqa Xiyaqena Milashu Ayigenegnm
@hikmaabduletif885
@hikmaabduletif885 6 ай бұрын
Bedemb melesotal
@ሰውነትተሻለ
@ሰውነትተሻለ 7 ай бұрын
ዶ/ር ምህረትማ ምን ይመክራል? ወይ መደመርን ወይ መንበርና እርካብን...እንዴት እንዳፈርኩበት መደመርን እንደዛ አግንኖ ልወደድ ባይ ትወና ካቀረበ ወዲህ
@addismeda7406
@addismeda7406 7 ай бұрын
ዶር ምህረት የመደመርን የመፅሃፉን ይዘት በእውቀቱ ያብራራው ፀሃፊውን ስለወደደና ስለጠላ ሳይሆን የማንንም ፅሁፍ ገምግም ብለህ ብትሰጠው የሆነ የራሱን ሃሳብ ይሰጣል ይሄ የእውቀት ጉዳይ ነው አንተ እዚያው የዘር ቅርጫትህ ውስጥ ክረም
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 7 ай бұрын
አዛማ አይክረም ፈጣሪ መልካሙን መንገድ ያሳየው ​@@addismeda7406
@ancientCures
@ancientCures 3 ай бұрын
Doctor I think you didn’t mention ADD/ADHD and also nutritional deficiency such as iron deficiency, zinc ,copper vitamin d …
@habtamubinayew9437
@habtamubinayew9437 6 ай бұрын
አንድ ቀን ከጠቅላይ ሚኒስትሩና ከምክክር ኮሚሽን ቡድን መሪው ጋር ስትወያይ ያየሁት ነገር ብዙም አልተመቸኝም። ምክንያቱም አሁን ይች ሀገር ካለችበት የውድቀት አፋፍ ላይ መሆን አንፃር በአጭርና የመካከለኛ ጊዜ ሊተገበሩ የሚችሉ የመፍትሄ ሀሳቦች አላየሁም። ይልቁንስ የሰው ልጅ አስተሳሰብን መቀየር አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ የትምህርትና የሥልጠና ማዕከላት ሊሰሩት የሚገባ ሀሳብ ስትሰጥ አይቻለሁ። ይልቁን የህዝብ እልቂት ማቆም አማራጭ የሌለው ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው።
@AsnakeSadore-vw2ki
@AsnakeSadore-vw2ki 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@SisayEngida
@SisayEngida Ай бұрын
Ine baxam amasaginalaw baiwunat adanqakalaw yene xiyaqe inee yee asrahulatenya kifil tafatinyremadial gabichala ina hul giz tikrate yibatatanal batalay saw si ayyeny baxam irabashalaw bizu saw eyn ifaralaw bazi mikniyat guwadanya inkuan si ayeny faralaw dammom andi nagar si jamir hasabe yibatatanal chigiru mindinaw maftewus doctor
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 6 ай бұрын
ዶክተር ምህረት ግብረ ሰዶም ነው!! ደራሲ ፍቅረ ማርያም ደስታም እንደዚሁ!!
@AmareYeabkal
@AmareYeabkal 7 ай бұрын
10Ks doctor
@eagletube6767
@eagletube6767 7 ай бұрын
Doc endet neh
@tewodrosfikre8319
@tewodrosfikre8319 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ራስህ ሀሳብህን ሰብስብ ሀገር የምያተፋን ስርዓት ስብስብን ( ብልፅግና ) ስልጠና መስጠትህን አቁም ከምክር እና ከትምህርት!!! ከመጠምጠም መማር ይቅደም አይሻልም!!! ወይ ዝም ብለህ እግዚአብሔር የሰጠህን ስራ ብሰራ ይሻላል!!! ለነገ ትንሽ ማስቀረት ተገቢ አይመስልህም!!!!
@abghabesh
@abghabesh 7 ай бұрын
Yezih agases sira wotatu rasun endaykelakel mazenagat ena Hitler abiyin siltan management new siraw koshasha banda
@Ninininimk
@Ninininimk 7 ай бұрын
😂😂😂ere ziktet
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 6 ай бұрын
ዶክቶር ሞሕረት አመሰግናለው፡ አንዳንዴ፡ሐሳቤ፡መሰብሰብ፡ያቃተው፡ነገር፡በፍልስፉና፡ዙርያ፡ማለትሞ፡ሞንሞ፡ክርስትያን፡ብሆንሞ፡ጎን፡ለጎን፡ብዙ፡መሰረታዊ፡ጥያቄ፡በአእውነት፡የሄ፡ሀሉ፡ከዋክብት፡ፀሀይ፡ጋላአክሲ ፡የፈጠረ፡የፈጠራቸው፡ልጆቹ፡ህጌን፡አፉርሰሀል፡ወይሞ፡በአንደኛው፡ልጄ፡እየሱስ፡ስላላመንክ፡የዘልአለሞ፡ገሐንብ-እሳት፡የጥላቸዋል፡የሚል፡ነገር፡ላይ፡ነው፡ሓሳቤ፡አልሰበሰብ፡ያለኝ። ሞን፡ይመክሩኞል ??
@amdealemu8927
@amdealemu8927 7 ай бұрын
Wefram leba
@Ninininimk
@Ninininimk 7 ай бұрын
Ay sew.
@amdealemu8927
@amdealemu8927 7 ай бұрын
@@Ninininimk 100%
@DrhoneyBendonldson
@DrhoneyBendonldson 7 ай бұрын
Royal wedding vote vice president white house, vote general europe& vote co pilot. I will pay 1,200,000 decillion.
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 6 ай бұрын
Nick Vujicic የዚህ ሰውዬ ታሪክ ትማርበታለህ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 6 ай бұрын
ምረታብ የነጬን አለም ስነልቦና ኢትዮጵያ ለመትከል አትውተርተር መጀመርያ እራስህን አውጣ
@hana946
@hana946 7 ай бұрын
Yenime tyake new
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 5 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ጠንቋይ ነው እሚመስለኝ
@Nebiyu-yf9cq
@Nebiyu-yf9cq 7 ай бұрын
እናንተእያላቹ እዴት ሀሳቡን ይሰብስብ
@abghabesh
@abghabesh 7 ай бұрын
Yihe agases ye Hitler abiy feres
@ESk146
@ESk146 7 ай бұрын
የአብይ አህመድ አና አህዮች መካሪ። ሂድና አረመኔ ገዳዮች አማካሪው
@yontig
@yontig 7 ай бұрын
This guy 🙄🙄🙄🙄🙄
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል
15:35
MindseTube
Рет қаралды 21 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 67 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል  Q138
16:54
MindseTube
Рет қаралды 18 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q136
13:11
MindseTube
Рет қаралды 44 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 500 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 31
30:11
MindseTube
Рет қаралды 23 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН