ፍልሚያ ሙሉ ፊልም | Felmiya Full Amharic movie [ New Ethiopian Amharic movie ]

  Рет қаралды 2,973,879

Maya Media

Maya Media

11 ай бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic #mayaflicks
ፍልሚያ ሙሉ ፊልም | Felmiya Full Amharic movie [ New Ethiopian Amharic movie ] @maya.flicks ​ ‪@maya.flicks‬
ፍልሚያ - እንግዳሰው ሀብቴ ፣ ኑሃሚን መሰረት ፤ ዝናቡ ገ/ስላሴ ፣ ዓለማየሁ በላይነህ የተሳተፉበት የብርሃኑ ወርቁ ፊልም።
Visit Our Website 👉 www.mayaflicks.com
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 1 100
@halimamohamed139
@halimamohamed139 5 ай бұрын
❤❤❤❤ ከብዙ መከራ ቡሀላም ቢሆን መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@abdiMustefa-ti8vs
@abdiMustefa-ti8vs 5 ай бұрын
halimaye
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 11 ай бұрын
“ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።” - 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥5❤
@DaniHabeshawi-di6op
@DaniHabeshawi-di6op 11 ай бұрын
Tebareklgh arbeghaw❤❤❤
@tedymicke8956
@tedymicke8956 10 ай бұрын
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 9 ай бұрын
Amen Amen
@lidacall5422
@lidacall5422 8 ай бұрын
አሜንንንን የጌታ ልጅ በጌታ ስም ተባረክልኝ
@user-fy4cv5gz4h
@user-fy4cv5gz4h 6 ай бұрын
Amen❤
@fatum164
@fatum164 11 ай бұрын
ማነው ግን እደኔ ኮሜት እያነበበ ፊልሙን የሚያይ😃👍❤
@Melatlove-wg3ef
@Melatlove-wg3ef 10 ай бұрын
እኔ😁
@henokayalew9992
@henokayalew9992 10 ай бұрын
Me 😅
@Yewubdarasfaw
@Yewubdarasfaw 9 ай бұрын
ahun rasu lay biye nw comment lemayet check yarekut
@halima1217
@halima1217 8 ай бұрын
እኔ😅😅😅
@muktaryassin2586
@muktaryassin2586 5 ай бұрын
ሳላውቀው የሚልቅ ፊልም ናፈቀኝ
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 11 ай бұрын
ሕይወት እንደ ፊልም ቢሆን ምኞቴ ነው ማነው አሁን ያን ሁሉ ነገር ተደርጎ ይቅር የሚል ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር😢
@user-ur9zo7rq1h
@user-ur9zo7rq1h 11 ай бұрын
ማንም የለም በደሙ የዋጀን ❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 10 ай бұрын
ማንም የለም
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 10 ай бұрын
በጣም የማይመስል እና የተጋነነ ፊልም ማነው እስቲ ይህ ሁላ በደል ተፈፅሞበት 17 ሚሊየን ብር አውጥቶ ቤታቸውን አስመልሶ የሚሰጠው ሀብቴን ሁሉ አውርሼሀለሁ ግን አንድ ነገር ታደርግልኝ አለህ በቀን ሁለቴ ታስቀኛለህ መጀመሪያ ፊልሙን የሰሩት ሰዎች ተጃጅለው እኛን ተመልካቾችንም አጃጃሉን አሁን እናንተም እንደዚህ አይነት ፊልም እየሰራቻሁ ቃለ መጠይቅ ሲቀርብላችሁ ወደ እዚህ ሙያ እንዴት ገባህ ስትባል ጥሩ ጥያቄ ነው ጥበብ ጠርታኝ ነው ትል ይሆናል እረ ኮልሚ ባክ ልካልኝ ነው ሁላ ሳትሉ አትቀሩም ስለተከፈላችሁ ብቻ የማይመስል ፊልም እና የማታደርጉትን ፊልም አትስሩ።
@user-ur9zo7rq1h
@user-ur9zo7rq1h 10 ай бұрын
@@yonasarefaine6117 😂😂😂አባቴ ተመቸህኝ አንተ ተረድተሀቸዋል ኮልሚባክ ያልከው በሳቅ ነው የገደልከኝ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
ማንምየለም
@user-mw2jg7zu4l
@user-mw2jg7zu4l 11 ай бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን የሀገራችን ሰላምና ፍቅር ተመልሶ ደስተኛ የምንሆንበት ጊዜ ያምጣልን
@user-rm3hh9xn6g
@user-rm3hh9xn6g 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቅር ማለት ታላቅነት ነው
@atsedetezera7971
@atsedetezera7971 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🕯️✝️ በእውነት ❤️ ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ❤❤❤
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
አሜንይቅርታማለትታላቅነትነው
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f 11 ай бұрын
ቴዲ ያለበት ፌልም ሳይምንጊዜም ገብቼ አያለው በጣም ይችላል❤
@bisankedir6605
@bisankedir6605 11 ай бұрын
እኔም ግን ሁሉነገሩ የፈታሁት ባሌን ስለሚመስለኝ ውስጤ ይረበሻል 🥺💔
@yenenesh523
@yenenesh523 10 ай бұрын
እኔም እንዳንተ❤❤
@user-gn2pd6cv1i
@user-gn2pd6cv1i 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ። አስተማሪም አዝናኝም ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው ። ሁላችሁንም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ ። 👍👍👍🙏😍
@user-uo8mh6wn4d
@user-uo8mh6wn4d 10 ай бұрын
ፍቅር ሁልጊዜ ያሸንፋል የሚያስደስት አጨራረስ በርቱ❤❤❤
@user-nb8jf5jl6s
@user-nb8jf5jl6s 11 ай бұрын
እንደኔ ኮሜንት አይታቹሁ ነዉ ፊልሙን ምታዩት
@kalkidan8453
@kalkidan8453 11 ай бұрын
😂yastelal bibal ... lititewow nw user tdgvd
@aproudethiopian.
@aproudethiopian. 11 ай бұрын
አይደለም ቴዲን አይቼ ነው
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 11 ай бұрын
አዎ😊
@sarafaris5018
@sarafaris5018 11 ай бұрын
yes
@Kmariam98
@Kmariam98 11 ай бұрын
Awoooo
@super12star
@super12star 11 ай бұрын
በአሌክስ ቀጮ ቀልድ ፈታ ያለ እስኪ 👍
@user-hx9zq2ou9r
@user-hx9zq2ou9r 11 ай бұрын
ከድርሰት ምርጥ ድርሰት ከተዋንያን ምርጥ ሚችሉ ተዋንያን ከካሜራ ካሜራ ከድምፅ ጥራት ምርጥ ጥራት ብቻ ሁሉም ነገሩ አንደኛ ምንም ማይጎለው ቀጥሉበት በጣም ሀሪፍ ነው
@abebehaile7735
@abebehaile7735 10 ай бұрын
❤qp😊
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 10 ай бұрын
ተሬ የሚባለዉ ልጅ በሳቅ ገደለኝ እናም የትወና ብቃቱን ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት ነዉ የምር❤😂😂😂😂😂ይሄ ፊልም ብዙ ትምህርት ያስተምራል በቀል የትናንሽ ሰዎች መሳሪያ ናት በትክክል🙏😥😥ልዕልቴ እና ልዑልን ስወዳቸዉ❤❤🥰🥰🥰
@samerwit
@samerwit 11 ай бұрын
የሚገርም ደስ የሚል ፊልም ቴድየ ስወድክ የፊልም አድማቂ ሁላችሁንም ውድድድ❤❤❤❤
@kime-wq3gx
@kime-wq3gx 11 ай бұрын
በእናታችሁ ሰብስከክራያብ አርጎኝ
@fatmafatma4366
@fatmafatma4366 11 ай бұрын
የቴዲ አድናቂወች የት ናችሁ
@HayuYummy-bt9re
@HayuYummy-bt9re 10 ай бұрын
Alan😊
@oneloveonelove5472
@oneloveonelove5472 10 ай бұрын
አለው
@YizetAbdi-cg4ld
@YizetAbdi-cg4ld 3 ай бұрын
Alw❤❤❤
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 11 ай бұрын
ከዚህ ፊልም የተማርኩት ነገር ቢኖር መጥፎ ነገር ማድርግ መጨርሻው እደማያምር ተበድሎ ይቅርታን ማድርገን በጣም አስተማሪ ፊልምነው በጣም ዘናየሚያደርግ
@tesfuhaftu6905
@tesfuhaftu6905 11 ай бұрын
ደስ የሚል ነዉ ኣጫራረሱ ኣሰተማሪ ሆነዋል እና ፊልም ማለት እንዲህ ነዉ 💝💝💝💝💝
@ssamirh3584
@ssamirh3584 11 ай бұрын
ያአላህ የኛንም ሂወት እደዚ ቀይረክ በሰላም ለሀገራችን አብቃን ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ አሁንስ😢😢😢😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም ነው እውነት መጨረሻው ተመቸኝ እንዲህ ይሆናል ብዬ አልገመትኩም ነበር በቀል የእግዚአብሔር ነው እናመሰግናለን 🙏🥰ይሄን ሰውዬ በጣም እፈራው ነበር ግን ዛሬ ወደድኩት ጋሽ መንጌ ይመስላል ደግሞ ይመቻችሁ አልክስ ቀልዶች ሁሉ ያስቃሉ ቴዶ ምርጥ ትወና እናመሰግናለን 🥰
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 11 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ቴዶን እና አሌክሶን ስወዳቸው
@speedcall9281rich
@speedcall9281rich 10 ай бұрын
ሁሌም እደዚህ ገራሚ ፊልም ስሩ😌
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 11 ай бұрын
ናፍቆኝ ነበረ እንደዚህ ፍቅር የሆነ ፊልም
@sarasara-od9rh
@sarasara-od9rh 11 ай бұрын
ደስ ይላል ብዙ ትምህርት አለዉ ኢትዬጲያዊነት ይቅርባይነት ሰዉ መሆንን ያሳያል እና አልባሌ ነገር የለዉም ስለዚህ እዩት ብየ ጋብዣችሆለሁ ❤❤😂😂
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 8 ай бұрын
ኮሜንት አይታችሁ እኔዴኔ ፊልም ድራማ ለምታዮ ሰዎች ይሄ ድራማ በጣም አስተማሪ አዝናኝ ነዉ እንድታዮት ጋበዝኳችሁ ታድያ አይታችሁ ስትጨርሱ ሀገራችነነ ሰላም ያርጋት ማለት አትርሱ
@Alem1921
@Alem1921 11 ай бұрын
Wow amazing የሆነ ፊልም የምር እዩት በጣም ደስ ይላል በተለይ አጨራረሱ👌
@mubeshirmohammed4847
@mubeshirmohammed4847 11 ай бұрын
🤣🤣🤣 yemayreba film new
@Alem1921
@Alem1921 11 ай бұрын
​@@mubeshirmohammed4847Tu😂😂😂😂
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 11 ай бұрын
ዋዉ አሜዚንግ የሆነ ፊልም ቴዳዬ ቀጩ ሁላችሆንም እወዳችኋለሆ አሬፍ ፊልም ሁሉም ነገር የተሳካ ነዉ ያስቃልም ያሳዝናልም መጨረሻዉ ግን ዋዉ ይቅረታን ያሥተምራል ❤️❤️😘😘😘😘
@nanayeee27
@nanayeee27 9 ай бұрын
እስከዛሬ ካየዋቸዉ ፊልሞች ምርጡ አዝናኝ እና አስተማሪ ነዉ🎉❤
@user-ck2zz6it4v
@user-ck2zz6it4v 8 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት የአማራ ህዝብ❤❤❤
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 11 ай бұрын
ውይ ጋሽ ፍቅሬ ግን እንደው ከቆንጆ ሴት ስር አይጠፉም 😂😂😂የጠብደል ባለሀብት ነገር በዚሁ አጋጣሚ የጋሽ ፍቅሬ እውነተኛ ስም ማነው ግን በጣም የምወደው አርቲስት ነው ሆኖ የሚተውን ምርጥ ሀበሻ መንጌን ይመሥላል ደግሞ
@mulu955
@mulu955 11 ай бұрын
ዝናቡ ገ/ሥላሴ ነዉ ስሙ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 6 ай бұрын
አርቲስት ዝናቡ ገብረስላሴ
@takileermias9215
@takileermias9215 11 ай бұрын
እረ በሰቅ ፈናደሁኝ በጣም ምርጥ ፊልም በርቱልኝ😍
@yeabsiraget3861
@yeabsiraget3861 11 ай бұрын
Wow!!! No other words to say especially this phrase "ውሃ ብለህ ስጠይቀው ለእንግዳ ውሃ ሳይሆን ወተት ለሚያቀርብልህ ምስኪን ህዝብ" I rlly like it THANK YOU FOR ALL THE CREWS!!! MAY GOD BLESS OUR COUNTRY AND NATIONS !
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 11 ай бұрын
አሁን ራበኝና wedesalon ሄጄ mibelay ላይ ሰዎቹ ካሉ ደሞ ውሃ ይዤ ልመጣ ወሰንኩና ወደሳሎን then mibelam የለም ውሃውን ይዤ መጣውና መሲ ውሃ እኮ አልጠማሽም ብዬ ዝም አልኩ!! then ad አጎቴ የነገረኝ ታሪክ ትዝ አለኝ ከብቶች ጠብቄ ስመጣ በጣም yrbegn ነበር እናቴ ቤት ከሌለች ጎረቤት አበሩጋ ሄዳለው ማለትም የጀራ እናቴ ናት ከዛ ጠራትና ውሃ ስጭኝ እትዬ የለችም ስላት እሷ ደሞ እርጎ ካባሻ ጋ ይዛልኝ ትመጣ ነበር ሲነግረኝ ተገርሜ ነበር እናም እሷ የክፉ ቀኔ ናት ይላል at this time he is rich እኔ ስደተኛ ሆንኩ inji እናም ከቅደይቃዎች በፊት እኔም ውሃውን ይዤ ስመጣ እሄን ታሪክ ትዝ አለኝ አሁን ኮመንቱን ሳነብ ገርሞኝ ነው የገጠር ሰው ውሃ ሲጠየቅ እርጎ ነው miyatetaw ክፉ አይንካሽ ሃገሬ ሰላምን አብዝቶ ያድልሽ 🙏🙏
@orocell2369
@orocell2369 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@genetbuluka9028
@genetbuluka9028 11 ай бұрын
😊
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction 10 ай бұрын
እንደዚህ ያለቀ ፊልም ዋው ምናምን የምትለው? ከፍለውህ መሆን አለበት
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 10 ай бұрын
@@ADwaMoviesandMusicsproduction ከዚሁላ ፁፍ wow bcha new የታየሽ or የታየክ 😏 አንብብ ካልገባቅ ጠይቅ 🤷‍♀️ሊል የፈለገውን ተረዳ ማውራት ለቻልቅ ብቻ አታውራ
@user-hq4sj5ih1l
@user-hq4sj5ih1l 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ በዚህ ደረጃ ያድጋልም ይሞታልም ብየ አላሰብኩም ነበር እንደ አስተያየት ግን ... የአርቲስቶቹ ትወና በእጅጉ ሊደነቅ የሚገባው ቢሆንም ........ እንደ አንድ የአማርኛ ፊልም ተመልካች ግን ደራሲው ከተለመደው አስተሳሰብ ወጣ ብሎ ይህንን ፊልም መፃፉ ሊያስደስተን ይገባል .... አንዳንዴ ግን በእጅጉ ከእውነታው የራቀ ነገር ነገር አስይታችሁናል በየትኛውም ዓለም እንደዚህ አይነት ትህትና :እምነት :እና ምህረትን ከ ክርስቶስ በስተቀር ከሰወች ልናገኝ አንችልም .... የፊልሙን ክፍተት ከተረዳችሁኝ ተናግሬዋለሁ...የሁላችንም ሀሳብ ተመሳሳይ ይመስለኛል.. በአጭሩ የሚታመን ሊሆን የሚችል ነገር አሳዩን ነው ።.....ዘካሪያስ ብርሀን ነኝ🙌
@eyaelnaod446
@eyaelnaod446 10 ай бұрын
Mihreten memar yelebenem?? Money is nothing, bro!!
@anegach9112
@anegach9112 11 ай бұрын
አረ በሳቅ ሞትክ:ወይ ሰራየን ጀመርኩ😂😂😂😂 በጣም ደስ ይላል በርቱ👍👍👍😂😂😂😍😍😍😍
@DggyFhio-wx6xg
@DggyFhio-wx6xg 11 ай бұрын
ውሃ ሲጠየቁ ወተት ለሚሰጥ ህዝም ሞት አይገባውም ደሰሰሰ የማል ፊልም ነበር😊
@menkemkiros1664
@menkemkiros1664 8 ай бұрын
ለምንድነው ግን እኔ ውሀ ብኤ ወተት ተሰቶኝ ማያቀው ሲሰጥም አይቼ አላቅም ፊልም ላይ ካልሆነ በቀር
@user-oc4re6mf9s
@user-oc4re6mf9s 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ አደለሄምorአደለሽም ደነዝ🤐🤛🤥😖🙃🙃🙃😕
@mirajabdulsemed4331
@mirajabdulsemed4331 6 ай бұрын
@@menkemkiros1664 በከሰረውና ጭንቅላቱ በፖለቲካ በተበረዘ ሰዓት ሄደህ ይሆናል እንግዲ እኔ ገና 28 አመቴ ነው በ,28 አመቴ 11 የኢትዮጵያ ገጠርና ከተማን አይቻለው ከአፋር ኦሮሚያ ሐረር ሸገር ደቡብ ባየውበት ጊዜ ግን እንዳሉት ውሃ ስጠይቅ ወተት ሚሰጡ አይነት ናቸው
@mirajabdulsemed4331
@mirajabdulsemed4331 6 ай бұрын
@@menkemkiros1664 አሁን ኦሮሞ አራጅ ነው ሲባል ግራ ይገባኛል ወይም ምን ሆኖ ነው እንደዚ የሆነው እላለው ጎለልቻ የሚባል የኦሮሚ ክልል ውስጥ አባቴን ጥየቃ በሄድኩበት የፍየል ግልገል ስነጥዝ አይቼ በጣም ተገርሜ አቅፌ ስስማት ባለቤቱ አይቶኝ ወደድካት አለኝ አዎ ታምራች ስለው ብታምንም ባታምንም ውዳት ነው ያለኝ ይዣት ልሄድ ስል ቆይ እንጂ ገናኮ ልጅ ናት ብቻዋት አትችልም ምግብ ኬት ታመጣለች ብሎ እናትየዋን ጨመረልኝ አጋጣሚ ሆኖ መንታ ነበሩ መንታዋንም ጨምሬ የወሰድኩበትን ጊዜ መቼም አልረሳውም ላታምኑኝ ትችሉ ይሆናል አላቅም አሁን ያለንበትን ሁኔታ ሳይ በጣም ውስጤን ይበላኛል
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 6 ай бұрын
​@@menkemkiros1664 በክፍለ ሃገሩ ደግ ናቸው እንኳን ወተት አልጋ ለቀው እንግዳ የሚያስተኙ አይ
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 11 ай бұрын
አጨራረሱ በጣም ደስ ይላል! ደም ላጠጣ ወተት ማጠጣት ማለት ይሄ ነው!
@kime-wq3gx
@kime-wq3gx 11 ай бұрын
በእናታችሁ ሰብስክራብ ብቻ አርጎኝ
@samigebretsadk4623
@samigebretsadk4623 11 ай бұрын
እኔ ፊልሙን የዚ ኣመት ምርጥ ኮሜዲ እና ቁምነገር ኣዘል ፊልም ብየው ኣለው፡ባጭሩ በጣም ደስ ብሎኛል
@asdasf101
@asdasf101 10 ай бұрын
በስት ግዜዬ እግር ጥሎኝ አማረኛ ፊልም አየሁ ተመቸኝ በጣም አሪፍ ልጂቱ አሳዝናኝ ነበር ግን ሰውዬው ትልቅ👍
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 11 ай бұрын
ዋዉ ገራሚ ፊልም ነው የሚደነቅ 👌❤
@fikirflkir9471
@fikirflkir9471 11 ай бұрын
ዋውውውውው😢😢😢😢😢ህወት ግን በጣም ትገርማለች🥺😍😍😍😍በጣም ደስ የምል ፊልም ነበር
@mesi5948
@mesi5948 9 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም በሳቅ ልቤን አመመኝ😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld 9 ай бұрын
የአንችን ኮመንት አይቼ ላየው ወሰንኩ❤
@sevendays6738
@sevendays6738 6 ай бұрын
Yeha kechachaw werew askign new😂😂😂😂😂😂😂
@SelameMeskelu-tr1zz
@SelameMeskelu-tr1zz 11 ай бұрын
ዋው በጣም ፈርቼ ነበር መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ሁሉም ሰው በላለው ብሎ የሚበላም አለ በቀል ጥሩ አይደለም
@MimiMimi-ef9jj
@MimiMimi-ef9jj 11 ай бұрын
እውነትም ፍልሚያ !!!!! የሚገርም ፊልም !! ደራሲውን ተዋናዮቹን እናመሰግናለን !!
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 11 ай бұрын
አማርኛ ፊልምን ብረሀን ወርቁ ያዘጋጃት አቦ ይመችህ ብርሽ ሁሊ እንዳስደደመምከን ነው የሀገር ሰው ያአሰላም 200% Good Amharic film from Turkish 🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይመቻችሁ የሀገሬ ልጆች❤😊
@saqligntube4500
@saqligntube4500 11 ай бұрын
Amesegnalehu betam...fetari yakbirilign
@Erim367
@Erim367 11 ай бұрын
እንደኔ ቲኩቶክ ኦይቶ የመጣ😊❤
@hajahajasuauw5582
@hajahajasuauw5582 11 ай бұрын
በጣም አስተማሪ እና ለምንፈልገው ነገር ዋጋ መክፈልን ያሥተምራል አይይይ አዳንድ ጊዜ መሰናክል ክሎች ይበዛሉ ተሥፋ መቁረጥ የለብንም
@missemebaite1994
@missemebaite1994 5 ай бұрын
ወገኔ የዋህ ህዝብ 😥😥😥በእውነት ደስ የሚል ፊልም ነው ተሬ በሳቅ ገደለኝኮ 😁😅😂😂😂😂 ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 11 ай бұрын
ጋሽ ፍቅሬ ይሞታሉ ብዬ ፈርቼ ነበር መልካምነትን ትግስትን ጥበብን መማር ችያለሁ ከርሶ መልካቸው ደግሞ እምዬ ሚኒሊክን ቁርጥ 🤗🤗🥰🥰
@Magmatic23246
@Magmatic23246 11 ай бұрын
ጋሽ ሚኒሊክ መልካቸው እንደ ጋሽ ፍቅሬ ከነበሩ ኣስቀያሚ መልክ ነበራቸው ማለት ነው 😅😅
@Black-lioness
@Black-lioness 10 ай бұрын
@@Magmatic23246anich kifu yasew askeyam yalawme sew eko new
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 8 ай бұрын
@@Magmatic23246 የወንድ ልጅ መልኩ ሳይሆን ዋናው ልቡ ሀሞቱ መራራ ጀግና ሲሆን ያ ነው ውበቱ የኔ እምዬ ❤️❤️❤️
@zebu4271
@zebu4271 11 ай бұрын
የምር ምርጥ ነው እዩት በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ነው የጨረስኩት አስተማሪም ነው
@kime-wq3gx
@kime-wq3gx 11 ай бұрын
በእናታችሁ ሰብስክራብ ብቻ አርጎኝ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 11 ай бұрын
​@@kime-wq3gxእግዚአብሔር ይስጥልን
@ashenafipetros577
@ashenafipetros577 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ🙏🙏🙏👍
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us 9 ай бұрын
በሰመአብ በጣምደስይላል እቅልፌንአጥቼ ያየሁት😂😂😂❤❤❤❤
@abudabiuae1903
@abudabiuae1903 11 ай бұрын
በሳቅ አፈረሰኝ ይሄ ቀጫጫ 😂😂 ምርጥ ፍልም ነዉ ምርጥ!❤🙏
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 10 ай бұрын
😂😂😂😂እኔስብትይ
@HdhdhBsbdbd-kt6kw
@HdhdhBsbdbd-kt6kw 8 ай бұрын
በጣም😂😂
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 7 ай бұрын
የሳቄ ምንጭ ስወደው
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 10 күн бұрын
እኔስብትይ የወለቀ ሠዉየ😅😅
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 6 ай бұрын
ችግር በጣም ከባድ ነዉ በዛዉም ልክ ደግሞ ደስ ዬሚል ሲቃይ ነዉ ተዉናችሁታል ሁላችሁንም ስወዳችሁ በጣም ምርጥ ፊልም በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mf5jv2nx2j
@user-mf5jv2nx2j 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም ነው ቀጥሉበት ወይኔ በሳቅ አለቀ😂😂😂😂😂
@alemgena989
@alemgena989 11 ай бұрын
❤❤❤አስተማሪም አዝናኝም አሳዛኝም በዘመናችን ያለውም ሁሉንም ያስቃኛል መለስተኛ ትምህርት ቤት ብየዋለሁ ልቤን እላይ አድርሶ እየመለሰኝ ነው የጨረስኩት ።
@user-Ery23456yuio
@user-Ery23456yuio 11 ай бұрын
ዋዉበጣምደስ ያለኚአስተማሪ ፊልምነዉ ለሁላችንም ይቅርየሚልመልካም ልብይስጠን
@user-xg6xm2us9i
@user-xg6xm2us9i 8 ай бұрын
አጨራረሱ ብዙም እንደ ፊልሙ አይመጥንም ግን በጣም ያዝናናል ያስጨንቃል ግራ ያጋባል በቀጣይ ካስተካከላቹ ንብረቴን አወርሳቹሀለው 😂
@henokazmach2531
@henokazmach2531 8 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም አክብራቹ እንደዚህ አይነት ፊልም ስላስመለከታቹን አመሰግናለሁ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 10 ай бұрын
I pray day and night everyone forgive in our homeland and peace for my country ❤
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 9 ай бұрын
Me too every single day
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 11 ай бұрын
አስተማሪም ነው አዝናኝም ነው።ሁላችሁም በተገቢው ተውናችኋል።።በተለይ ልጅቱ በጣም ተቸግራበታለች።።ጋሼም ጥሩነበር።።የጆሮ ቁንጥቻህና ንክሻህ አዝናኝ ነበር።።በርቱልን።።።😅😅😅😅😅❤
@EYUTESHOME-ce8kx
@EYUTESHOME-ce8kx Ай бұрын
ሰላም ካለህ ተመሰገን በል💕🙏
@bellatube6486
@bellatube6486 9 ай бұрын
Every 50 Ethiopian movies there is only one movie good like this one. ❤❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 11 ай бұрын
እሚገርም ፍልምነው❤❤❤
@kime-wq3gx
@kime-wq3gx 11 ай бұрын
በእናታችሁ ሰብስክራብ ብቻ አርጎኝ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 11 ай бұрын
በቀልዶቻቸው በሳቅ ሞትኩኝ 😄😄🥰🥰
@user-nj5fh1se8n
@user-nj5fh1se8n 16 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤🙏😂
@user-up6dn8xb8z
@user-up6dn8xb8z 14 күн бұрын
መጨረሻዉ ሲያምር ቆንጆፊልምነዉ ቀጥሉበት
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 11 ай бұрын
ሀሪፍ ነው❤ እግዳሰው ሀብቴ ስወዲህ
@nyilaaromininga4336
@nyilaaromininga4336 11 ай бұрын
በጣም ሚመች ፊልም ነው ❤❤❤❤
@linalina5554
@linalina5554 8 күн бұрын
ልቤ ቀጥ ብሎ ነበር ደስ የሚል ፊልም ነው
@tube8523
@tube8523 11 ай бұрын
አንድኛ ፊልም ዋው pls ፣part 2❤
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 11 ай бұрын
እኔ እሚያስቀኝ አሌክስ ነው የሳቄ ምንጭ 😂
@user-wn7jz2id2s
@user-wn7jz2id2s 11 ай бұрын
ቴድን በፍቅር ነው ምወዳው❤
@masteraliua4150
@masteraliua4150 9 ай бұрын
ለዚህ ሚሥኪን ህዝብ ሞት አይገባውም ነበር😢😢ዉሀ ሢጠየቅ ወተት ለሚሠጠው😢😢😢😢😢አይይ አማማ ኢቶቢያ😢😢😢😢መቸ ይሆን ሠላምሺ የሚመለሠውና በሥደት ያለነው ልጁቺሺ የምንመለሥብሺ😢😢😢😢😢😢
@TsedaluMissikir-sg2te
@TsedaluMissikir-sg2te 11 ай бұрын
እረ እንድያው ምንም ጭራሺ እውነት ሊሆን የማይችል ከእውነተኛው አለም የራቀ ፊልም ነው😋😋😋::ከፊልሙ ይልቅ ልዕልቴ አሪፍ ነበረች👌👌
@ephremmesfin3976
@ephremmesfin3976 10 ай бұрын
ትክክል ብለሀል ከእውነት የራቀ ብቻ ሳይሆን ደካማ ነው
@MuniraHunda
@MuniraHunda Ай бұрын
አሌክስ ያለበት ፊልም ሁሉም በጣም ነው የምያስቀኝ ኡፉፉፉፉ በሳቅ ሞትኩ 😁😁😁😁
@user-il2vn8vd4q
@user-il2vn8vd4q 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 🎉🎉
@housenibrahim
@housenibrahim 11 ай бұрын
በጣም ሚመች ፊልም ነው እኔ ቃላት የለኝም ለመግለፅ
@tigestderibaw7507
@tigestderibaw7507 6 ай бұрын
በጣም ደስይላን ሁለቱ በአንድላይ እንደማስቅ ገብቶኝ ነበር ❤❤❤❤😂😂😂😂ቴዲ እና ታሬ በጣም ነዉ የምወደዉ
@user-uu8so1jc1w
@user-uu8so1jc1w 9 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ መጨረሻ ያማረ ፍልም እናመሰግናለን
@abelkidane6968
@abelkidane6968 11 ай бұрын
Mirte film now amesaginalow,ka eritrea 🇪🇷 👌 😍 ❤️ ♥️ ✨️
@kime-wq3gx
@kime-wq3gx 11 ай бұрын
በእናታችሁ ሰብስክራብ ብቻ አርጎኝ
@h-filmentertainment2606
@h-filmentertainment2606 11 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው 😊
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j 5 ай бұрын
ዋው ትልቅ አባባል "በቀል የትንንሽ ሰዎች መሳሪያ ነው" ከትልቅ ሰው የፈለቀ ሀሳብ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩ ❤❤😂😂😂
@danieltarekegn4521
@danieltarekegn4521 11 ай бұрын
ተመስገን ነው ደስ ስላለኝ 😂😂ቆንጆ ፊልም ነው
@bedrumisre3380
@bedrumisre3380 4 ай бұрын
Des slaleh bcha hoooo
@user-ri2fl4hz7i
@user-ri2fl4hz7i 11 ай бұрын
በጣም ቆጆ ፊልም❤❤
@MubiiOromia-xw6vo
@MubiiOromia-xw6vo 11 ай бұрын
የእውነት በጣም ምግባርም ፊልም ነው ❤
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 ай бұрын
አሌክስ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂😂ደብሮኝ ነበር ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ😅
@nejatkamal9573
@nejatkamal9573 11 ай бұрын
ይሄ ልጅ በጣም የሳቂ ምንጭ ነው ትምህርታዊ ፊልም ነው❤
@user-ck2zz6it4v
@user-ck2zz6it4v 8 ай бұрын
የፊልም መጨረሸው ሲያምር ደስ ይላል❤❤❤
@user-is7fe6jz1j
@user-is7fe6jz1j 11 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ነው እያስተማረ እሚያዝናና
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r 11 ай бұрын
ዋውውውውውውው እያስተማረ ያሳቀኝ ወድጀዋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Kalkidan727
@Kalkidan727 10 ай бұрын
በርቱልን ምርጥ ፊልም ፍልሚያ!!!🙌
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 10 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ አስቂኝ ፊልም ደስ ካለኝ ነገር "ውሁ ሲሉት ወተት የሚሰጥን ህብረተሰብ ልታባላ ነው" አውነት ነው ጥሩ የሚያስብልልን መሀበረሰብ ወገናችንን ማጋደል ምን ይባላል
@Bethel649
@Bethel649 3 ай бұрын
I love Ethiopian film from Eritrea ❤❤❤❤❤
@aberashkiros5638
@aberashkiros5638 10 ай бұрын
ዋው መጨርሻ ደስ ይላል❤❤❤
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 9 ай бұрын
አሌክሶ ሁሌም በሳቅ ነው የምገይኝ 😂😂😂
@msaratm1234
@msaratm1234 2 ай бұрын
ዋው የምር ልየው አልየው ብዬ በጣም አመንትቼ ነበር ያየሁት😂እንኳንም አየሁት አዝናኝ ብሎም አስተማሪ ፊልም ነው ከምር❤
@maki--tube2858
@maki--tube2858 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም ይቅር ባይነት እናተርፍበታለን እንጂ አናጎድልም በቀል ነው መጥፎ
@Tigray87
@Tigray87 11 ай бұрын
ፅቡቅ ፊልም
@kime-wq3gx
@kime-wq3gx 11 ай бұрын
በእናታችሁ ሰብስክራብ ብቻ አርጎኝ
@Magmatic23246
@Magmatic23246 11 ай бұрын
ዋይ ክክክክ
@Lishan4499
@Lishan4499 11 ай бұрын
ተመችቶኛል ማየት ያለባቹ ምርጥ ፊልም ነው😅😅
@kime-wq3gx
@kime-wq3gx 11 ай бұрын
በእናታችሁ ሰብስክራብ ብቻ አርጎኝ
@ethiopianmusic1817
@ethiopianmusic1817 7 ай бұрын
ቴዲ እና አሌክስ የተናበቡበት ምርጥ የትወና አቅም የሚልሙ ሀሳብ የሚደነቅ ነው
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 11 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም❤
@user-ns8th4ki2i
@user-ns8th4ki2i 10 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም❤❤😂😂
ኳስ ሜዳ ሙሉ ፊልም Kuwas Meda full Ethiopian movie 2023
1:29:12
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 561 М.
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 3,2 МЛН
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.14 "በስንቱ ማን ነው?"
30:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 617 М.
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet  - Ethiopian Movie - 2017
3:35:43
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
News ET Social
Рет қаралды 4 МЛН
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
1:27:58
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,5 МЛН
Best Friends ❤️😂 #shorts #funny #viral
0:43
Funny Club TV
Рет қаралды 9 МЛН
ПИЛА ЕСТЬ-УМА НЕ НАДО
0:19
МАКАРОН
Рет қаралды 1,2 МЛН
Tarzan meets Lions🦁 #thelegendoftarzan #marvel #marvelstudious
0:28
Каха ограбил банк
1:00
К-Media
Рет қаралды 7 МЛН