ሙሉዓለም ጌታቸው የተጫወተው የቴዎድሮስ ታደሰ "አጉል ተቆራኝቶ " ሙዚቃ

  Рет қаралды 143,483

EBRO MEDIA

EBRO MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 223
@SG-km6ts
@SG-km6ts Жыл бұрын
በሙሌ በጣም ሰፕራይዝ ነው የሆንኩት መስከረም እንኳን በፊትም የምትሞክር ልጅ ነች ሁለታችሁም በርቱ በዚው ግፉበት መልካም በአል 🎉❤
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
ሙሌ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ ያውም የመረጥከው የቴዲ ከባዱን ዘፈን ነው የተደበቀ ችሎታ በርታልን ምርጥ golden voice
@kidistkassa8416
@kidistkassa8416 Жыл бұрын
ግሩም ነው ! እግዚአብሔር ከፈቀ በዚህ ውብ ድምፅ ዝማሬ ምሰጋና ሁሉን ለፈጠረው ለልኡል እግዚአብሔር አቅሩብበት አመሰግናለሁ
@abelabyssinia6752
@abelabyssinia6752 Жыл бұрын
Enatu egzihabher ayifekdm😢😢
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
ሙሌ ምርጥ ድምፅ አለህ በእዉነት የቴድሮስ ታደሰን መጫወት በእራሱ ፈታኝ ነዉ!!!❤ በነገራችን ላይ ጩቢቲን ብታመጡት ኣሪፍ ነበር❤❤❤
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድምፅ ነው ያለው። ከአብዛኞቹ የዚህ ዘመን ዘፋኞች ጋር ሲወዳደር መቶ ከመቶ ሰጥቼዋለው። ነገር ግን ያሬድ ነጉ፣ ሳንቾ፣ ቡዜ ማን.... ምናምኖች እንዳያስገድሉት ጥብቅ ያስፈልገዋል
@kestedemena280
@kestedemena280 Жыл бұрын
ከላይ የዘረዘርካቸው ድምፃውያን በሙሉ ሁሉም የእራሳቸው የሆነ ከለር አላቸው እና ደሞ ሁሉም በጣም ምርጥ ናቸው ! ለመተቸት መሮጥ አዋቂነት አይደለም !0000000+000000=0
@close2147
@close2147 Жыл бұрын
I remember you when We were in grade 11 and 12 and you were one of my classmates and you were sang a songs like Teddy Afro and Twddy Tadesse. ...u were talented guy
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ያልጠበኩት አረቲስት ድምፅ ዋው ሙሌ አስናቅሀቸዉ የዘመኑን ሙዚቀኞች
@Maya16tube
@Maya16tube Жыл бұрын
ሙሌ አስደምመኸኛል የሰው ጆሮ የምታደሙ ዘፈንን እያላችሁ እንዲ ነው የሚዘፈነው ፊልድ ቀይሩ ለባለተሰጦወቹ ተውት ዘፈኑን ሙሌ እኔ ካንተ ቆንጆ ዝማሬ እተብካለሁ❤❤❤❤
@roseb6753
@roseb6753 Жыл бұрын
ይገርማል የምወደው ዘፈን በምወደው ልጅ❤👏
@hayleabadeto346
@hayleabadeto346 Жыл бұрын
er tey
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 Жыл бұрын
በርታ ቆንጆ ድምጵ ነው ያለህ ከዚህ ሰውነት የሚወጣ አይመስልም
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ Жыл бұрын
ኸረ ሙሌ የኔ አስቂኝ ድምፅክ 👌👌👌ጌታን ከቲክቶከር ዘፋኞች 100% ለነገሩ ቲያትር ስለሚሰሩ ድምፃቸዉ የተገራ ነዉ ለማዉጣት አይከብዳቸዉም የዜማዉ ነገር ግን ፩ ኛ 👌የመረጠዉ ዘፈን በዛ ላይ ከባድ ነዉ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
እዴ ሙሌ ትወና ብቻ ይስለኝመ ነበር ለካ ድምፃዊም ነህዴ? ምርጥ ድምፅ አለህ
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Жыл бұрын
ሙላለም ስወድህ የትወናህ አድናቂ ነኝ
@calebalex2593
@calebalex2593 Жыл бұрын
ባጣም በጣም ጎበዝ ነህ መድረክ ላይ እንዲህ መዝፈንህ 97% የኢትዮጵያ ዘፋኞች መድረክ ላይ መዝፈን ኣይችሉም በcomputer ቅንብር ዘፍነው እንደሐሪፍ ዘፋኝ ሲጨማለቁ ማየት በጣም ያሳፍራል ለማንኛውም ሙሉአለም በርታ አሁን ካሉት ዘፋኝ ነን ባዮች በ100% ትበልጣቸዋለህ
@malmal3696
@malmal3696 Жыл бұрын
የት ተደብቆ ነው ይሄ ድምፅ ❤❤❤
@aliyanabiruk4532
@aliyanabiruk4532 Жыл бұрын
ዋው አልጠበኩም ነበር ድንቅ ነው በርታ
@YilmaNigussie-mm6cp
@YilmaNigussie-mm6cp Жыл бұрын
ዋው ሙልዬ በጣም አሪፍ ❤❤❤❤
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
ዋው ሙሌ ልዪ ነህ በኮፒውተር ለሚዘፍኑ ዘፋኞች ልክ እንዳንተ ማይክ ይዘው መዝፈን ከማይችሉ ምናምኖች 1ኛ ነህ ሙሌየ🎉🎉👏👏👏👏🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫰🏻🫰🏻🫰🏻🫰🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻
@sarabekele3347
@sarabekele3347 Жыл бұрын
ዋው ድምፅ ከሱ የወጣ አይመስልም ወፍራሙ ነው
@martazewde1658
@martazewde1658 Жыл бұрын
ከጅምርህ እንዲ የሆነ ወደፊት በጣም ብዙ አሪፍ ነገር እንዳለ እሙን ነው
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ሙሌ በጣም ምርጥ የተደበቀ ብቃት አለህ አስደምመኸኛል የምር ብራቮ
@emii_oihte
@emii_oihte Жыл бұрын
this is phenomenal ,your voice is just amazing. I hope you will get all the acknowledgements u deserve !this is beyond perfection !huge fan here mulualemye!!!!
@SewasewKene-ux2zg
@SewasewKene-ux2zg Жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል..ተደብቆ የነበረ ጥበብ በሌላ መልኩ በመውጣቱ ደስ ያላል ሊቀጥል ይገባል፡፡
@rozarosa3765
@rozarosa3765 Жыл бұрын
ዋዉ ድምፅክ በጣም አሪፍ ነዉ በርታ ሙሌ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
የት ደብቀህው ነው ይህን የመስለ ድምፅ በትወናህም አድናቂህ ነኝ ሀሪፍ ድምፅ አለህ ዋው ሀሪፍ ችሎታ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ የሄን በኖሮ ዉደነትና በሰላም ማጣት የሚጨነቅ ህዝብ ዘና አድርጉት አርቲስቶቻችን ሁለገብ ሆናችሁ👍👍👍👏👏👏❤️🙏
@UmerHusen-ee6vg
@UmerHusen-ee6vg Жыл бұрын
😂😂
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w Жыл бұрын
Mulu ken beserahew Film alkshalhu betam adenkhalhu. Kojo dems alh. gen Le Egziabher Amesgenbet zemerbet ❤
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኑሬ የኔ ቢጫ ወባ ከሚጫወቱብን የንተ አንደኛ ❤
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
አስደመምከን የተደበቀ ስጦታህን አሳየህ በድምጽ, በዝማሬ እንደ ሄሉ ናልን መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ በርቱ ❤❤❤
@meskemela3791
@meskemela3791 10 ай бұрын
ሙሌ በጣም በርታ ትችላለህ ጎበዝ ነክ በርታ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Good Job bro. It is good to be after, and singer ❤ keep it up. The more you do it will come more clear ......
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
ያው የቴድሮስን ዘፍነህ በጣም ጎበዝ ነህ በደንብ አርገው ነው የገሩት ድምፅህን ጀማሪ አትመስልም በድፍረት ዘፋኝ ነን ብለው ከሚያደነቁሩን ትበልጣለህ
@henokmulugeta105
@henokmulugeta105 Жыл бұрын
Wow amazing performance Mule, Keep in touch
@suzansolomon3525
@suzansolomon3525 Жыл бұрын
❤እራሱ ሙሌ ነው ያልጠበኩት ነገር 1ኛ❤ የጊልዶ ልጆች ተደበቁ😂
@mekdiyoutube5369
@mekdiyoutube5369 Жыл бұрын
❤❤
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
እኮ የተደበቀ ችሎታ ወጣ ❤
@Baty-bb7mp
@Baty-bb7mp 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@tub8577
@tub8577 Жыл бұрын
ኦኦ ሙሌ ምርጥ ድምፅ ❤👌
@nejaslm42
@nejaslm42 Жыл бұрын
No word’s you nailed it bro!!
@ፈቲነኝ-ኈ1ኰ
@ፈቲነኝ-ኈ1ኰ Жыл бұрын
በጣም ነው የገረመኝ ትችላለህ ❤❤
@Feker-getachew
@Feker-getachew Жыл бұрын
አንደኛ በርታልን
@HiyabQamoNigusse
@HiyabQamoNigusse Жыл бұрын
Wow ድነቅ ነው በጣም ጎበዘ 🙏👏
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 Жыл бұрын
You are amazing talented artists
@etonegat6564
@etonegat6564 Жыл бұрын
የት ነበርክ ሙሉየ ይህ ዲምፅ ይዘህ ለቅሶ ይሁን ዘፈን ወይስ ወሬ ጆሮችንን ስያሳምሙት ሙዚቀኛነን ብለው
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
አ ረ ሙሌ አንደኛ ትችላለህ ❤❤❤❤❤
@ToyebaTube
@ToyebaTube Жыл бұрын
አደኛ ነክ ሙሌ
@solisoli5968
@solisoli5968 Жыл бұрын
ኸረ ሙሌ👍አንደኛ ነው ድምፅ እኮ
@meseremengesha
@meseremengesha Жыл бұрын
ከምር የሡ ድምፅነው ከሆነ በጣም ቆንጆነው ለዛሬ አልፈሀል
@ቤዛየድንግልልጅ
@ቤዛየድንግልልጅ Жыл бұрын
woooooooow በጣም አሪፍ ነው ሙሌ።ግን ነጠላ ጋቢ ምናምን እንዳትል
@ij8588
@ij8588 Жыл бұрын
የምር ያሬድ ነጉ ይደበቅ...ሙሌ 1ኛ❤❤❤
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ለምን ይደበቅ አራስህ ተደበቅ
@ጆሲየእቴቴልጅ
@ጆሲየእቴቴልጅ Жыл бұрын
ምን ያገናኘዋል ከያሬድ ነጉ ጋር? ያሬድንስ ማንሳቱ እዚጋ ምን አስፈለገ?
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Yemne medbeke chershi music behidebete edayihade kechale gedame yegeba 🫣
@teddygetu7901
@teddygetu7901 Жыл бұрын
ጎዳና ው አንተ ተደበቅ
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb Жыл бұрын
ፍየል ወዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ አሉ:: በቀና ማመስገን እየተቻለ ሁሌ አፍራሽ መሆን አይደብርም?!!!
@genethabtezghi4078
@genethabtezghi4078 Жыл бұрын
Betam gobez dmtsawi new Betam new yetgeremkut
@Meleye16
@Meleye16 Жыл бұрын
Wow Amezing voice mule bravo
@famisha8283
@famisha8283 Жыл бұрын
ሙሌ በጣም ከምወዳቸው ተዋናይ አንደኛ ነው ደግሞ ዛሬ አስገርምኸኛል ሚገርም ነው እረ ቀጥልበት
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Жыл бұрын
አረ ሙልዬ ደብቁ ችሎታህን አወጣህው በርታ ጥሩ ነው
@nigusuzenebe1548
@nigusuzenebe1548 Жыл бұрын
The music band is full of stars🎉
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ Жыл бұрын
ሙሌ በጣም ነው ዬማደንቅህ ❤❤❤❤
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 Жыл бұрын
ጎበዝ አንደኛ
@fikirteashagre8001
@fikirteashagre8001 Жыл бұрын
😮😮wow 👌 techelalk mule ❤❤❤
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 Жыл бұрын
ዋው ሙሌ ሙሌ ትችላልህ ❤❤❤❤
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 Жыл бұрын
ሙሌ 1ኛ ቀጥልበት❤
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Жыл бұрын
Seriously is this he's voice 😳 wow
@bekigetinet
@bekigetinet Жыл бұрын
Wow betam arif mule❤❤
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx Жыл бұрын
Wow I’m impressed 👍🏾
@AunaAuna-xb9xt
@AunaAuna-xb9xt Жыл бұрын
Wooow betam deqi beqata naw❤❤❤
@makiyefiker5923
@makiyefiker5923 Жыл бұрын
ዋዉ ሙሌ ትችላለህ 🥰
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 Жыл бұрын
በጣም በጣም ተደምሜያለው!!! እኔ ምለው የውብ ድምፅ ሶፍትዌር መጫን ተጀመረ እንዴ?? ሁለገብ አርቲስት ማለት እንዲህ ነው!!! ማርያምን አንደኛ ነህ
@alamir2475
@alamir2475 Жыл бұрын
1ኛ ❤👏🏽👏🏽
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
😍😍ሙሌ ስወደው
@yilkalalemayehu8942
@yilkalalemayehu8942 Жыл бұрын
impresive
@abdidilgaga1814
@abdidilgaga1814 Жыл бұрын
Geram nw lemamen yikebideal😍😍😍
@Ethiofunyy
@Ethiofunyy Жыл бұрын
ዋው😮 በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤
@abaleadisu8735
@abaleadisu8735 Жыл бұрын
Wow Amazing Brother!!❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 Жыл бұрын
አንደኝ ነህ ❤❤❤❤
@gobezugobez5062
@gobezugobez5062 Жыл бұрын
"ወርደህ ወጠህ መዝፈን አትችልም።" ኢትዮጵያን አይደል የዘወትር ምክር ነበረች 😅😅😅 On a series note, nice job. Keep it up no matter who says what 👏
@AbebeKebede-i8k
@AbebeKebede-i8k Жыл бұрын
Yared negu enkuan endezi ayzefenm. Respect brother😅
@FatumaAsfawuBeyene
@FatumaAsfawuBeyene Жыл бұрын
Mule,na,,meskiTheBestOfBeast,,,,ANDeNyaa,::❤❤❤❤
@hiwoteshetu8639
@hiwoteshetu8639 Жыл бұрын
ሲመስለኝ ዝንጅብሉ ሰርቶል ሙሌ 😊😊😊😊😊
@asdasdf2050
@asdasdf2050 Жыл бұрын
Ayene new wayes ya.mer.zafane gin ❤❤❤❤ batam.yame wadaw.tawanaye
@nanatade5164
@nanatade5164 Жыл бұрын
ሙሌ ❤👌👌👌👌👌👌 ትችላለክ
@SuSu-jl5lb
@SuSu-jl5lb Жыл бұрын
የምር አልጠበኩም ነበር ሙሌ ከእሱ አይመስልም የሚወጣ ድምፅ
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
ሰርፕራይዝ ነው የሆንኩት ❤❤❤ሙሌ
@meskiynataniym7115
@meskiynataniym7115 Жыл бұрын
😮😮😮😮ሙሌ ቀጥልበት ከምር አንደኛ
@elenimenkir2256
@elenimenkir2256 Жыл бұрын
አንደኛ❤
@Rozy908
@Rozy908 Жыл бұрын
አረ ሙሌ በቃ አንድ ሲንግል ልቀቅብን😃❤🌹
@tesfayeshewa8388
@tesfayeshewa8388 Жыл бұрын
Mule❤❤❤ ekedeke Yemitilwa...Lenegeru Leseytan Min Tebale Min😅
@ephremtulu1846
@ephremtulu1846 Жыл бұрын
ዋው አደኛ❤❤❤❤❤
@henockak1
@henockak1 Жыл бұрын
NICE
@selamuzerihun8099
@selamuzerihun8099 Жыл бұрын
ደንግጠህ ነበር ግን ለቀቅ ሢያረግህ ጥሩ መጣህ❤❤
@ريممحمد-ج3س8ب
@ريممحمد-ج3س8ب Жыл бұрын
ዋው👌👌👌👌
@martashiferawshirago5388
@martashiferawshirago5388 Жыл бұрын
Wow altebakum neber
@MuSu-qj2si
@MuSu-qj2si Жыл бұрын
አያ ሙሌ !
@sameerasame1612
@sameerasame1612 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@beksam7449
@beksam7449 Жыл бұрын
Wwwwwwwwooo ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeneyene3427
@yeneyene3427 Жыл бұрын
Amazing
@natebob574
@natebob574 Жыл бұрын
No comment ❤️
@Hdgfdh6543
@Hdgfdh6543 Жыл бұрын
ሙሌዬ❤
@susums1376
@susums1376 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሙልዬ አንደኛ👌👌
@Meysawkassa19
@Meysawkassa19 Жыл бұрын
ሙሌ እውነት አልጠበኩም ነበር ትችላለህ ቀጥልበት ...!
@kestedemena280
@kestedemena280 Жыл бұрын
ሙሌ አሪፍ ነው ! ግን ጉሮሮህ አካበቢ ትንሽ መታሸት ይፈልጋል !
@eyerusAmbaw-v6e
@eyerusAmbaw-v6e Жыл бұрын
ሙሌ❤❤❤👌👌
@sintayehuabire7840
@sintayehuabire7840 Жыл бұрын
ትችላለህ 🎉🎉🎉🎉
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 Жыл бұрын
እረ ሙሌ አስደመምከን እኮ 👏🏾👏🏾
@Hdgfdh6543
@Hdgfdh6543 Жыл бұрын
ዋው❤
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН