ሙሉ ቤተሰቡ እስልምናን ተቀበሉ አላሁ አክበር አልቅሰው አስለቀሱን ገና እንበዛለን | Ethiopia | ንፅፅር | ebs tv | gucci | የኔ መንገድ

  Рет қаралды 84,056

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Жыл бұрын

አይመኒታ Ayemenita wollo youtube • Nejah Travel
🔴 ይህ ጥያቄ ይለፈኝ... || ቃሪዕ አፊፍ ሙሐመድታጅ || ምርኩዝ 25 || ግርማ የሺጥላ || ሚንበር ቲቪ
አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 • ሰበር ዜና ግርማ የሺጥላ • አዳዲስ ፊልሞች • Ethiopia ቲክቶክ • ebstv worldwde • Balageru Tv • orthodox • አማራ ግርማ የሺጥላ • ግርማ የሺጥላ ተገደለ
አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ 2
ዮኒ ማኛ መሰከረ ሙስሊም ጠልነት አለ | ህፃናቶች እያለቁ ነው yoni manga | seifu on ebs
ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022
በስንቱ | seifu on EBS
• ነፀብራቅ ሚዲያ • ሚንበር ቲቪ ምርኩዝ • Eid mubarak - አዲስ ነሺዳ • እንኳን አደረሳችሁ • አዲስ ነሺዳ 2022 • ታጠቅ ሚዲያ
🇺🇸#USA 🇸🇦#saudiarabia 🇦🇪#dubai 🇩🇪#Germany 🇳🇴#norway 🇨🇦#Canada 🇦🇺#Australia
Top insurance in world | insurance companies | Best car insurance
#gucci
#Amazon
#Alibaba
#aliexpress
#macdonald
#europaleague
#worldcup2022
#qatar2022
#amazonprime
#netflix
#Cermony
#celebration
#Anniversary
#glorification
#festival
#awards
#International #Competition
#top10
#KZbin celebration
Ethiopian Movie 2022 Full Length Ethoipan Film
mezmur protestant
mezmur maryam
mezmur orthodox eritrea
mezmur orthodox Amharic
ታጠቅ ሚዲያ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New wollo tube • New Amharic • ነሺዳ Oromo • አዲስ ነሺዳ • መንዙማ • ደሴ • አይመኒታ • Minber
*የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች
nejahtravel • Nejah Media • Minber tube • Fasika Tube
#ተዋወቋት #babi
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian

Пікірлер: 1 600
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
አቡኪ ባአላህ ኢቱብ ክፈትለት እንከተለዋለን የሙስሊምልጆ አብሽርብለን ወድማችንንእንከተለው ቤተሰቦቹንእዳስተዳዲር🌹🌹
@darartuutaddasaa4292
@darartuutaddasaa4292 Жыл бұрын
Allaahmdullillaah bagga rabbii qajeelichee abbaa koo ❤
@zainabzizo5593
@zainabzizo5593 Жыл бұрын
አወ በአላህ ክፍት ልክ ኢቶብ
@Z1861z
@Z1861z Жыл бұрын
አዉ ለልጁ
@user-ki5iq8sc9h
@user-ki5iq8sc9h Жыл бұрын
ይከፈትለት
@moe0079
@moe0079 Жыл бұрын
ሳህ❤
@bezuhayat5728
@bezuhayat5728 Жыл бұрын
አላህ የኔም ቤተሠብ እሥልምና እዲ ወፍቃቸዉ ዱአ አጉልኝ
@aneshamuhammed6219
@aneshamuhammed6219 Жыл бұрын
አሏህ ይወፍቃቸው ማማየ ዱአ አድርጊላቸው ከአሏህ ተስፋ እዳቆርጭ ዉደ
@user-nu9xf1ds3r
@user-nu9xf1ds3r Жыл бұрын
አላህ ይወፊቃቸዉ ያረቢ
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 Жыл бұрын
አላህ ይምረልሽ የረብ
@DubaiRak-ng5uo
@DubaiRak-ng5uo Жыл бұрын
አላህ ይወፍቅልሽ
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
የኔውድ አላህ ይወፍቃቸው ኢሸአላ☝
@user-cn8kw5zg5z
@user-cn8kw5zg5z Жыл бұрын
የአሏህ ደግሞ የህታችንን አይን ብርሀን አድርገህላት ለማየት አብቃን ያረብ😢
@meryemmoshe8035
@meryemmoshe8035 Жыл бұрын
ያረቢ የኔም ቤተሰቦች ሻዳ ወፈቃቸው ዱዋ አድርጉልኝ
@laylamosa5306
@laylamosa5306 Жыл бұрын
አብሸሪ አላህ ይወፍቃቸው
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Жыл бұрын
ያረብ አላህይወፈወቅልሺ ሂዳ ተሱነውና
@meryemmoshe8035
@meryemmoshe8035 Жыл бұрын
@@user-kk8wq3py5c አሚን እህቴ
@meryemmoshe8035
@meryemmoshe8035 Жыл бұрын
@@laylamosa5306 ኢንሻአላህ እህቴ
@SeadaAhmed-wz1du
@SeadaAhmed-wz1du 4 ай бұрын
አላህ ይወፍቃቸዉ
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ ጨለማውን አንስቶልሽ የአላህን ቃል ስታነቢ የምናይበትን ቀን ቅርብ ያድርገው በራህመቱ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አሚንንን ያርብ
@user-wm5ez3dr9m
@user-wm5ez3dr9m Жыл бұрын
😢😢😢😢አሚን ለአለህ ምን የንሰዉ እንሻለህ
@sameranasser5103
@sameranasser5103 Жыл бұрын
አሚን ያረብ😢
@kenzmobile740
@kenzmobile740 Жыл бұрын
ኣሚንንን
@FatimaFatima-gd5nc
@FatimaFatima-gd5nc Жыл бұрын
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Жыл бұрын
ጌታችን ሆይ በማንችለውና በድናችን አትፈትነን😢😢😢
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 9 ай бұрын
አሚን
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 9 ай бұрын
አሚን
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 9 ай бұрын
አሚን
@jaaajaaa1378
@jaaajaaa1378 Жыл бұрын
ብርሀኗን አላህ ይመልስላት አስለቀሰችኝ ወላሂ ኢሻአላህ የዚሁላሰው ዱአውም ቁርአኑም ብሎ አላህ ይመልስላታል ኢሻአላህ
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b Жыл бұрын
ኢሻአላህ ባራተኛው ቪዶወ የፈውዝያ አይን ተገልጦላት እምንገናኝ ያርገን በዱአ አትርሷት ውድ ሙስሊሞች
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አላህአይሳንወምእሰላምሰላምአላህአይኖንብራሀንአርገላት
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ልጅቱ ሩቃ ይቀራባት ትድናለች ኢንሻአላህ
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 11 ай бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ያፀናቺሑ
@user-yn9pf7ri3e
@user-yn9pf7ri3e 10 ай бұрын
ሳሂ በአላህ ፍቃድ ትድናለች እቀራባት
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህየ እስቲቃማውን ይወፍቃችሁ አደራ ከእንግድህ ወዳ አላህ አይበለውና መከራ ቢበዛባችሁ ድህነት ቢመጣባችሁ እኳን ድናችሁን እዳለቁ አቡኪ እኳን ደስስስ አለህ የልፋትህ ውጤት ነውና
@semutueb1304
@semutueb1304 Жыл бұрын
ወድሜ አድራሻ አስቀምጥልን እስኪ እንርዳቸው ወድም ልጅቱንም እሩቃይቀራባት ኡፍ😭አላህየስራችሁን ይጣችሁ ቤጤ እምትባሉ ሰውን በጥቅም እምገዙ ኡፍ
@neimasultan41
@neimasultan41 Жыл бұрын
ውዴ የመጀመሪያው ቪደዎ ላይ አለለሽ
@shakiraabdulfetah1009
@shakiraabdulfetah1009 Жыл бұрын
ማሻአላህ፡ምስጋና፡ለታላቁ፡ጌታ፡ይሁን፡የእስልምና ፡ፀጋ፡ለሰጠን፡ጌታ፡ለአለማቱ፡አዛኝለሆነዉጌታ፡ማሀሪ፡ለሆነዉ፡ጌታ፡ያአላህ፡ልባችን፡በዲንህ፡ላይ፡አፀን፡እህቴ፡ሆይ፡የአዛኞች፡አዛኝ፡የሆነዉጌታ፡ያሽርሽ፡ወንድማችንአብኪ፡አላህ፡በአሄራም፡በአዱኛም፡ያስደስትህ
@munalove4047
@munalove4047 Жыл бұрын
አላሁ አክበር ምን ይሳንካል አላህዬ
@mdhasim6819
@mdhasim6819 Жыл бұрын
አልህአክር
@fathiyanasser2496
@fathiyanasser2496 Жыл бұрын
😢አላሁአክበር
@user-qp3tk2zn6z
@user-qp3tk2zn6z Жыл бұрын
አላህ በክብር እንካን ውድ እምነት እስልምና አላህ ወፍቃቹ
@neimatemam1204
@neimatemam1204 Жыл бұрын
በየ ትህምርት ቤቱ ሙስሊም ተማሪዎቻችን እንዳይማሩ ሲህር እየተደረገባቸው ነው በዱዋ አንርሳቸው በኣሁን ሰኣት በስልጤ ዞን እህቶቻችን በየትህምርት ቤቱ ሲህር ኢያተደረገባቸው በኘሁን ሰኣት በየቤቱ እየተሰቃዩ ነው ዱዋ አድርጉላቸው የፍዚያም ተመሳሰይ ነው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ከዱኒያ ፈተናዎች ዉሰጥ አንዱ ነዉ ሰበቡ ሲሂር ይሁን እንጂ ሁሉም ሙእሚን ይፈተናል አላህ ፈተናቸዉን ከሚያልፉት ያድርገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
መአወዛት እቀርተውቢሀዱምንምአይሆኑምነበር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ይህቢጤይበዛበትቡታለይትንሸያሰችገራል
@user-wm5ez3dr9m
@user-wm5ez3dr9m Жыл бұрын
አለህምድልላህ ስሙ አለምድልላህ የአለህ ታምር❤❤❤❤
@uaeuae7039
@uaeuae7039 Жыл бұрын
Yaa Allhaa yaa Rabbii koo hin dadetaa ijaa mucatii tanaa nufii banii yaa Allhaa 🤲😭😭 yaa Rabbii koo ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲☝️
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
አብደላ ጎበዝ ነዉ የልጅ አዋቂ ማሻ አላህ ጠሞ ጠማሚን አርቅልን ያዓላህ
@adad6827
@adad6827 Жыл бұрын
አሚን
@Susufkir
@Susufkir Жыл бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ጥራት ይገባህ የኔ ጌታ እንኳን ደስ ያለህ ወድማችን ወላሂ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 Жыл бұрын
ማሽአላህ ተባረከላ ምናለ የኔም ቤተሰቦች ወደቀጥተኛዉ መገድ ቢመራልኝ አላህ ምን ይቸግረዋል ያኢላሂ አስበኝ እኔንም😢😢😢
@user-tg6fx8wc6s
@user-tg6fx8wc6s 10 ай бұрын
አሏህ ይወፍቅልሽ ያረብ
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 10 ай бұрын
@@user-tg6fx8wc6s አሏሁማ አሚን ያረብ የኔ ዉድ
@birtukanhassen-wc2pm
@birtukanhassen-wc2pm 11 ай бұрын
አላህየማይሳነውጌታ የአይኖን ብረሀን ይግለጥላት ወንድሜ ቁረአን አስቀራላት በአላህፍቃድ ይገለጣል
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ አልሀምዱሊላህ አላህ ያፅናችሁ ደስ ብሎኛል የአቡኬ ቤተሠቦች ጀዛኩሙላህ ኸይር ሠጭ እጆች ከተቀባይ እጅ ትበልጣለች
@habibahabiba3612
@habibahabiba3612 Жыл бұрын
አለሀምዱልለህ
@abdurahmanshumet5681
@abdurahmanshumet5681 Жыл бұрын
Allah tsinatun estachhu ehtachnnm allah yashrat bedaawaw zerf yetesemarachhutm tenkru
@user-xt9zk5sg7k
@user-xt9zk5sg7k Жыл бұрын
ውድ እህት እና ውንዲሞቸ እናት አባቶች እህታችንን ፎዚዓ አሏህ የአይን ብርሀኑዋን እዲመልስላት ዱዓ አዲርጉላት ያርብ አሏህ ያሽርሽ መሉ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ እህት
@sadat0fik166
@sadat0fik166 Жыл бұрын
ሱብሀናላህ አላህ ምን ይሳንሀል በጣም ነዉ የገረመኝ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ወላሂ ማመን ነዉ ያቃተኝ አልሀምዱሊላህ አላህዪ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ ጌታ ሆይ ልባችንን ባንተ ዲን ሞላልን
@nezihahusin7690
@nezihahusin7690 Жыл бұрын
አላህ ሆይ በድናችን አትፈትነን ያረቢ ከፈተናወች ሁሉ ትልቁ ፈተና በድን መፈተን ነው ያርከሪሙ ጠብቀን ሙስሊም እዳደረከን ሙስሊም አድርገህ ወዳንተ መልሰን ያረብብብ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Жыл бұрын
ለቅሶህንሰማህ ዱአቺንን ሰማን አልሀምዱሊላህ ያረብ😭😭😭😭😭 ደሰታም ያሰለቅሳል አልሀምዱሊላህ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Pleases can you pout abedy phone numbers Pleases
@SdfgSaff
@SdfgSaff Жыл бұрын
አላህ አክበር ያረቢ የኔም እህቴ ከፍራለች አላህ እንዲመልሣት ዱአ አድርጉልኝ
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 Жыл бұрын
አብሽር የኔ ውድ አላህ ይምራት ዱአ አርጊ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
አላህ ይመልስልሽ ውደ የኔም የእናቴ ቤተሰቦች ክርስቲያን ናቸው አላህ ይምራቸው ያረብ
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
የኔም ወንድሜም
@wkefabilahiwokilla
@wkefabilahiwokilla Жыл бұрын
አላህ የህዲሃ
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q Жыл бұрын
አብሽር አሏህ ይመልሰት ዱዓ አድርጊ
@SeadaShumiye
@SeadaShumiye Ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሱበሀን አላህ አላህ በተሳሳተ እምነት ላይ ያለውን ሁሉ ኢድያ ይስጠው እኛንም ሰለምቴ ወድም እህት እናትና አባቶቺንም ሞላ የኢስላም ተከታዮቺ በሙሉ አላህ ቀጥተኛውን ይምራን በዛው መንገድም ይውሰደን ያረብ
@user-jf6qo5ei8z
@user-jf6qo5ei8z Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ጌታዬ ምን ይሳንካል አቡኪ ከአላህ በተች ይህ ሁሉ በንተ ሰባብ ነውና ለንተ ቀልም ዬለኝ ወላሂ ጀዛህን አላህ በጀነት እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ በልጅቷም ሩቀ አስቀሩባት ድና ላመያት የብቀን ኢንሻ አላህ 😥😥😥😥
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
7መቶሺብረ ያሣል ያላችሁ አትሠሥቱ ሥጦቼው በሥታላህ ታገኝታላችሁ
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 Жыл бұрын
በጣም አነሰ 😢 አሁንም አረፈደም ሁላችንም እንርዳቸው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ከባድ ሀላፍትነ ነው በተለይ አብዱ ጋር ያለን እርዳቻችንን
@user-ht4dy7qk1m
@user-ht4dy7qk1m Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ወላሂ በጣም ደስ በሎኛል ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tl3hk6ll3o
@user-tl3hk6ll3o Жыл бұрын
አላህ አሽሮት ሙሉ አፊያዋ ተመልሶላት እምናያት ያድርገን ያረብ
@AmireMusa-
@AmireMusa- 11 ай бұрын
Amhineee😢😢😢😢
@mekiamekia459
@mekiamekia459 Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ በዲነል ኢስላም ያፅናችሁ እስልምና የአለም ሀይማኖት ❤❤❤
@Salsibel
@Salsibel Жыл бұрын
ሡብሀነከ ያረብ የፈለከው ትመራለህና ለከልኸምዱ ያረብ ሂዲያ የሰጠሀቸው ብንቸገር ብንራብ ብንጠማ ሞታችንም መኖራችንም በስልምና አርግልን
@kamu9323
@kamu9323 Жыл бұрын
አላሁ አክበር 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ወላሂ በደስታ እምበዬ ማጣ አላሀምዱሊለህ አኪ እንኳን ደስ አለክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉you tube ክፈትለት በአላህ እናበረተታው🎉❤
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ የምታይ ነው የምትመስለው የኔውድ እህት እንኳንም ወደተፈጠራችሁበት ሀይማኖት ተመለሳችሁ አይኔ ሊፈርጥ ነው ባየሁት በሰማሁት ሁሉ ሳለቅስ😢😢❤❤
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Жыл бұрын
አላህየ ብርሀንሽን ይመልሥልሽ የኔ ቆንጆ ኢንሻ አላህ😢😢😢😢
@aann339
@aann339 Жыл бұрын
እልልልልልልል❤❤❤
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 Жыл бұрын
እልልልልልልል❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በሉ የምን እልልልል ነዉ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 5 ай бұрын
,አልሀምድሊላህ❤❤❤
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 Жыл бұрын
አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ ረዚቃችሁን ሰፊየመድረገላችሁ ያረብ እኳን ደስአላችሁ🥰🥰🙏
@KwtKwt-vc4iw
@KwtKwt-vc4iw Жыл бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አልሀምዱሊላህ እኮን ደስ አለህ አብዲየ አሏህ ያፅናልህ እልልልልልልልበጣም ደስ ብሎኛል
@user-gd4nm5qi9k
@user-gd4nm5qi9k Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ምንኛ መታደል ነው አልሀምዱሊላህ አቡኪ ጀዛከሙላህ ኸይር አቤት መታደል ሰበቡ አንተ ነክ አላህ በጀነተል ፊርጀውስ ያበሽርክ
@umuanse
@umuanse Жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጣቸው ለዚህ ሰበብ የሆነችሁ ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፋላችሁ
@sayedahmada5631
@sayedahmada5631 Жыл бұрын
ማሻአለህ ማሻአለህ አለህ አክብር አለህ አክብር አለህ አክብር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ እጃችሁን ለዘረጋችሁ ሁሉ አሏህ ኸይር ስራችሁ ያብዛላችሁ ይቀበላችሁ እንድህ ስንተባበር ደስ ይላል
@hany3118
@hany3118 Жыл бұрын
አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር ዎላሂ እንዴት ደስ እንዳለኝ አልሀምዱሊላህ እኔም ዱዓ አድርጌ ነበር
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Жыл бұрын
አላህአክበር
@abest4396
@abest4396 Жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ገና አላዳመጥኩም እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ደስስስስ ሲል ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ጀግና ነህ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ ቤተሰብህንም አላህ በድናቸው ያጠንክርልህ አቦ
@fjf7535
@fjf7535 Жыл бұрын
መሸአሏ ተባረክ ረህማን አልሀምዱሪሏ ያረቢ
@user-qm7hs3zs1u
@user-qm7hs3zs1u Жыл бұрын
ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ ያኔ ውድ እህት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይማልስልሽ አላህ ዬ ለታ ምን ይሰነሃል ሙሉ ጤናዋን ማልስላት የረብ ኢላህ 😢😢😢😢😢
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Жыл бұрын
الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر بسم الله ماشاء الله تبارك الله وتبارك الرحمن الحمدلله رب العالمين ❤ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MmMm-ub6xg
@MmMm-ub6xg Жыл бұрын
አልሀምዱልለህ ምስገነ ለጌታችን ፎዝዬ አሏህ ብራንሽን ይማልስልሽ አቡክይ አለህ ጀዘሀን ይኪፈልህ ወንድማችን
@user-mk3xt1qp6d
@user-mk3xt1qp6d Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hhgvfg8672
@hhgvfg8672 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላሁ አክበር አላህ ኢኽላሱን ይስጣችሁ ያርብ
@rakmm4333
@rakmm4333 Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻአላህ ወላሂ ደስ ሲል ያ አላህ አላህ ተዉበታችሁን ይቀበላችሁ አልሃምዱሊላህ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህዬ ምን እሳንሀል የኔ ጌታ😢😢
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ አይንሽን ልብሽን ክፍት ያረግልሽ አብሽሩ
@rahmamuhammed4088
@rahmamuhammed4088 Жыл бұрын
አላህአክበር አላህአክበር ማሻአላህ ተባረክ አሏህ 😍😍
@luluethio
@luluethio Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሡበሀነላሂ ወቢሀምዲክ አደደ ኸልቂክ ወሚዳደ ከሊማቲክ አጀብ እንኳን ደስ አላችሁ እጃችሁ ያለበት ወገኖቸ ሰበብ ሆናችኋል ጀዛኩሙላህ ኸይር
@fafe8072
@fafe8072 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r Жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀ ኢለሏ አሏሁ አክበር
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 Жыл бұрын
እህታችንን ሩቃ ቤት ወስደን ሰበቡን እናድርስ በአላህ ፈቃድ ልትድን ትችላለች
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
መብሩክ አብደላ እንኳን ደስ አለህ አላሁ አክበር አላህ በእስልምና ላይ ይግደለን
@hayu7493
@hayu7493 Жыл бұрын
አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር አልሀምዱልለህ መሸአለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪 በጠም ደስስስስስ ብሎኘል እዃን ደስ አለቹ ሙስልሞች
@user-oc7wy2rg6m
@user-oc7wy2rg6m Жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ያአሏህ በጣም ደሥ የሚል አኽበር ነው
@Naja253
@Naja253 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎናል❤ እንሻ አለህ ፎዝም ይሻላታል ዱዓ እንሰጋለን ❤
@Momi.87
@Momi.87 Жыл бұрын
አልምዱሊላህ አላህ የናተንም የኛንም መጨረሻአላህ ያሣምርልንንን በጣም ደሥ ብሎኛል ወላሂ ዱአ ሣረግ ነበር አልሀምዱሊላህ አላህ እህታችን አፊያሽን ይመልሥልሽ እህቴ
@user-zq9qj5dt8u
@user-zq9qj5dt8u Жыл бұрын
አልሐምዱሊላእረብልአለሚን ሱመ አልሐምዲሊላ ደስ ይላል እበዛለን ሙስሊሞች ገና አላህ የፈለገውን ያቀናል የፈለገውን የጠማል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@halimo1255
@halimo1255 Жыл бұрын
ወላሂ ያስለቅሳል አጃህቢ ነዉ የአላህ ታምር ማንን እንደምር የእሱ ታሪክ ነዉ
@nemanema1902
@nemanema1902 Жыл бұрын
የእኔ እናት አይዟሺ ትደኛልሺ ማማየ የአላህ. አልሀምዱሊላህ. ደስ ብሎኛል ዉደ የእሰላም እህት ወንድሞች በዚህ አስር ቀን በርቱ ዱአችንን መቅብል ያርግልን ያርቢ
@MasSa-hi4kt
@MasSa-hi4kt Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወደማችን አንኳን ደስአለክ አላህ ያፅናችሁ ሁላችሁንም አላህ ያልታሰበ ሪዝቅ ይሰጣችሁ ያረብ
@neimatemam1204
@neimatemam1204 Жыл бұрын
ማሻአላይ አለሁ አክበር አብሽሩ ዱኒያ ለሙእሚን ፈተና ናት አለህ ያፅናቹሁ ያረብብብብ
@bezuhayat5728
@bezuhayat5728 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደሥያለኝ አልሀም ዱሊላህ
@user-jb2ux8cn4j
@user-jb2ux8cn4j 4 ай бұрын
ኢናአሊላሂወኢናኢለይሂእራጅኡን ሱብሀናአላህ የአላህ ለኽይር ነው ኢንሽአላህ አላህ ያድናት ያረብ መፍትሄውን ይህለቅላት 😢😢😢😢😢
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወዴእሰልምና ይመጣል እጂ ከእሰልምና አይወጣም እናም ዲናቸዉን በዴብ ይወቁ
@aminaendirs9403
@aminaendirs9403 Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ የኛ ጌታ ምን ይሳንሃል አልሃምዱሊላህ ያረብብብብብብብብብብብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@zahraimam8427
@zahraimam8427 Жыл бұрын
ያረቢቢቢቢቢቢቢ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ አላህ አክበር አቡኪ ወዲሜ ባረከላህ ፊክ ምንብየልኮምት አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን😢😢😢😢😢በጣም አዝኝነበር ባለፈው
@user-dk1yx9uu6h
@user-dk1yx9uu6h Жыл бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ ዉደ አላሁ አክበር አላሁ አክበር በጣም ደሥ ይላል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አላሁ አክብር 🙏❤️
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ አላሁአክበ አላሁአክበር መሸአላ ለአላህምንይሳናዋ 😭😭🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AishaAli-sl1pj
@AishaAli-sl1pj Жыл бұрын
Allihamidulallah Suma allihamidulallah mabruk inkawan das Alleh yena wandim الحمد الله رب العالمين
@user-su6ow7uq8y
@user-su6ow7uq8y Жыл бұрын
,መሻአላህ አላሁ አክበር አላህ እስከመጨረሻ ያፅናቸው
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አላቺሁ ያረብ🌹🌷❤🌹🌷❤🌹🌷❤🌹🌷❤🌹🌷❤አላህ ድህነትን ያጥፋልን ያረብብብብብ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ፅናቱን ይስጣቺሁ❤🌷🌹❤🌷🌹❤🌷🌹
@user-pv2zd4bu4m
@user-pv2zd4bu4m Жыл бұрын
አላሁ ወክበር አላሁ ወክበር ማሻ አላህ❤❤❤ አቡኬ አላህ የጠበቅ የኔ ወድም❤❤❤❤የኛ ጀገና❤❤❤
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ❤❤❤ አላሁ አክበር🌹🌹🌹🌹☝️☝️☝️☝️😥አእህታችነም አላህ ያሽላት 🤲🤲🤲🤲የኛንም አላህ ይምራቸው😥😥
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር በጣም ነው ደስስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ ውንድም አብደሏህ በጣም ጎበዝ ነህ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ያረብ አቡኪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ባለፈው በጣም ነበር ያለቀስኩት አንተነህ ብየ የአብደላን ሁኔታ ሳስብ አልሀምዱሊላህ
@AyatMensur
@AyatMensur Жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለህ ወንድማችን ቤተሠቦችህ
@aaee8190
@aaee8190 Жыл бұрын
Alhamudliiah suum Alhamudliiah 😭😭😭😭😭😭❤️❤️👍👍
@hananmurad933
@hananmurad933 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ በቀጣይ አይኗ በርቶ እንደ ምናያት ተስፋ አለኝ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እህቴ አላህ በዲናቹ ያፅናቹ
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 Жыл бұрын
አላሁ አክበር እልል ያረቢ አልሀምዱሊሏህ
@jzkduehe193
@jzkduehe193 Жыл бұрын
ያረቢ አሏሁ አክበር አኳሁ አክበር ኡፍፍፍፍ ገና ርእሱን ሳይ ወላሂ የደስታ ድንጋጤ ደነገጥኩ አልሀምዱሊሏህ ያረብ
@user-rx5rn9iz4n
@user-rx5rn9iz4n Жыл бұрын
ماشالله تبارك الله. ❤❤❤الحمد.الله.علانعمت.الاءيسلام
@Toyba-
@Toyba- Жыл бұрын
ያረብ የአለማቱ ጌታ አይንሽን ያብራው እህቴ አልሃምዱሊላህ ዋናውን መብራት ኢስላምን ይዛችኋል አሏህ ያጥናችሁ እኛንም ያረብ
@fartunxasan8960
@fartunxasan8960 Жыл бұрын
Allahu Akbar ayzosh inshalaah dua enadargilishaln yene kunchu from somalia
@Z1861z
@Z1861z Жыл бұрын
አይዞወቹሁ አለህ ብረሀንሽን ይመልስልሽ ቁረአን በቤትሚ ቅሩበት ሩቅየሚ ቤት ዉሰዱወት
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወላሂ የድሥታእንባነውየወረድኝ. አልሀምዱሊላህ ያረብ
@abuaysha6020
@abuaysha6020 6 күн бұрын
አልሃምዱ ሊላህ። አላህ መጨረሻችሁንም ያሳምረው።
@user-cb1og1nl2f
@user-cb1og1nl2f Жыл бұрын
ሱበሀነክ ረበለአለሚን😢😢😢 ምን አለ አለም በሙሉ ሙስሊም ቢያደርግልን ሁሉንም ቻይ የሆነው አላህ
@laylamosa5306
@laylamosa5306 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@roudatube267
@roudatube267 Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉አላህ በስልምናቹ ያጽናቹ
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 Жыл бұрын
አላሁአክበር አልሀምዱሊላህ ማሽአላህ በጣም ደስይላል❤🎉🎉🎉🎉
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
አላሁ አኩበር በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ
@AmireMusa-
@AmireMusa- 11 ай бұрын
ያአላህ ማራትና ደስታችንእን እጥፍ አርግልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН