ከአርሲ ነጌሌ እስከ ኖርዌይ ድንቅ የስኬት ጉዞ | መዘመር አትችልም ተብያለሁ || ተወዳጁ የኬፋ ሾው ለምን ቆመ? |

  Рет қаралды 16,269

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@bizubekele7737
@bizubekele7737 2 күн бұрын
ዉይ አስቱ ዛሬ ያቀረብሽልን እንግዳ ❤ ተባረኪ ። ኬፋ ብዙ ጊዜ ፅፌለት አዉቃለሁኝ የምገልፅበት ቋንቋ ያጥረኛል ስለ ዝማሬዎቹ ። በተለይ ደግሞ "አንድ ወዳጅ አለኝ " መቆም መቀመጥ መዘመር ያቅተኛል ሰዉነቴ ሁሉ ይንቀጠቀጣል ኡኡ ብዬ ብጮህ እራሱ አይወጣልኝም የኢየሱስ ፍቅር እኔ እንጃ በምን ይገለጣል ብቻ ኬፋዬ አገልግሎትህ ትዳርህ ልጆችህ የአንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤
@TigBeyene
@TigBeyene 2 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንክ ይባርከው አይወሰድብክ እግዚአብሔር ሰላንተ አመሰግነዋለሁ
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 3 күн бұрын
ወይኔ ኬፋየ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ የአንተን መዝሙሮች ግን እንዴት እንደምወዳቸው አትጠይቀኝ አብሶ አንተ እንደረዳኸኝ ሁሉ ይስማ ይወቅልኝ በስመአብ ነብሴ ነው አንድቀን በጠዋት ወደስራ እየሄድኩኝ ሁሉ ይስማን በጣም ከፍ አድርጌ እየሰማሁ እየዘመርኩ ለካስ የ ት/ቤት ዞን ማለትም በ15 በሚነዳበት በ45 እየነዳሁ ፓሊስ አስቆመኝ ከመንገድ ወጥቼ ሲያስቆመኝ driving license and registration ብሎኝ መነፀሩን ወለቅ ሲያደርግ የማውቀው ፓሊስ እኔ የምሰራበት ካሲኖ ደንበኛ ለምን በዚህ ፍጥነት ትነጃለሽ ሲለኝ የስራ ስአት አልፎብኝ ነው ይቅርታ የት ነው የምትሰሪው ሲለኝ አንተንም አውቅሀለሁ እኮ ብየ የዲፓርትመንቱን ስም ስነግረው እሱም አወቀኝ ምክንያቱም እኔ ብቻ ነበርኩ ጥቁር እና በይ ሌላቀን እንዳይደግምሽ ብሎ በነፃ ለቀቀኝ እና ኬፋየ አድናቂህ ነኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባርክህ🙏💕
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 2 күн бұрын
የኔም ምርጫ ነው ይሄ መዝሙር
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 күн бұрын
በስም ኦርቶዶክስ ነሽ. ማን ነው የጴንጤ ዘፋን ስሙ ብሎ ያስትምረሽ... የመናፍቅ መንፈስ አልበሽ እግዚአብሔር ይማርሽ 🥲
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 2 күн бұрын
@@tsehaaydagne2211 ውይ የኔ ቆንጆ እህት ምን ነካሽ እኔ እኮ ከመልዕክቱ ነው ጉዳየ እንጅ ከሰው አይደለም አንተ እንደረዳኸኝ አንተ እንዳነሳኸኝ ሁሉ ይስማ ይወቅልኝ ነው የሚለው አለቀ ሌላ መልዕክት የለውም ። እኔ ከአመድ ከትቢያ ላይ ተነስቼ አሁን ያለሁበትን ስለማውቀው ነው የልቁንስ አንችም ልክ እንደ እኔ የልቦናሽን አይኖች ያብራልሽና የትኛውንም ለፈጣሪ ውዳሴ የተዘመረውን የመስማት እድል ይግጠምሽ እና ልክ እንደ እኔ እህትሽ ከአመድ ከትቢያ ላይ አንስቶ ወደሰማይ እንዲያስፈነጥርሽ በሁሉም አቅጣጫ አንድነትን እንጅ መለያየትን አትስበኪ
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 Күн бұрын
እህቴ ኬፋ ማለት አስመሳይ ቁጭ ብሎ የኦርቶዶክስን መዝሙር እና የቴዲ አፍሮ ዘፈን ነው ሲዘፍን የሚውለው በጣም አስመሳይ ነው ሴትም በጣም ይወዳል ኖርዌይ ቋንቋ አብረን ተምረናል
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Күн бұрын
@@tenuhailu9570 ጨላም እና ብርሃን አይገናኝም
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 3 күн бұрын
ኬፋ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤
@zzaa2794
@zzaa2794 2 күн бұрын
ይሄ ዘማሪ በጣም ነዉ ደሰ የሚለኝ መዝሙሩን ቡዙ ግዜ ሰምቼዋለሁ በጣም meaningful ነዉ ድምፅም ተሰቶታል የተባረከ ነዉ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 3 күн бұрын
አስቱዬ ስወድሽ ሳከብርሽ ትልቁ ደሞ በጌታ እህቴ ኬፋዬን ወንድማችንን ስላቀረብሽልን ከልብ አመሰግንሻለው ተባረኪልኝ ኬፋይ ስላየውህ ደስ ብሎኝል መዝሙሮችህ በስደቱ አለም በብዙ የተፅናናሁበት እራሲን ወደሆላ እዳይበት ነገዬንም እድናፍቅበት የሚይደርጉ መዝሙሮችህ ናቸው ጌታጋር መስቀሉ ጋር ወስደው ይላትሙኝል ተባረክልኝ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ተባረክልኝ🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💕💕💕💕❤️❤️
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 Күн бұрын
መቅረት ያልነበረበት ልብ ለልብ ፕሮግራም ይጀመርልን
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 Күн бұрын
ተባረክ ዘማሪ ኬፋ ሕይወትህ በጣም ይነካል መዝሙርህም እንዲሁ ተባርከንበታል መጽሐፍህንም አንብቤ በጣም ተገርሜ ነበር ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ....አስቱ ተባረኪልን::
@ሁሉንእንደግዜው
@ሁሉንእንደግዜው 3 күн бұрын
ፖስተር እና ዘማሪ ኬፍ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አንተን እና ያንተን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 Күн бұрын
ወይ ጉድ ይሄም ፓስተር ሆነነነ😂
@ThereisaHope-b5p
@ThereisaHope-b5p 2 күн бұрын
ወንድም ኬፋ በኢትዮፕያ ብቻ ሳይሆን፡ በኤርትራ ሃገራችን ጭምር በጣም ተወዳጅ ኣገልጋይ ነህ። በጣም ነው የምንወድህ። ግን ለምን እንደሆነ ብዙ ግዜ ስታወራ፡ 90 ከመቶ ወሬህን ስለ ክፉ ሰዎች ስለ መጥፎ ኣድራጊ ሰዎች ብቻ ነው የምታወራ።ይገባኛል በመንገድህ በክፉ ሰዎች ተጎድተህ ሊሆን ይችላል።ግን ዘመንህ ሙሉ ስለነሱ እያወራህ መጨረስ የለብህም።ክፉ ሰዎች ካደረጉን ይልቅ ኢየሱስ ያደረገልን ይበልጣል። ኣንድ የምወደው የኣማርኛ ኣባባል ኣለ " ክፉ ሰው እንዳታይ ብለህ ኣይንህን ኣትጨፍን ጥሩ ሰው ሲያልፍ እንዳያመልጥህ" የሰዎች ክፋት የእየሱስን መልካምነት ሊያጨልሙብን ኣይገባም። Just Move on my brother
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 Күн бұрын
ኬፋ አንተ ስጦታችን ነህ እንወድሀለን እባክህ መዝሙርን እንዳተውብን ተባረክልን
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 Күн бұрын
አስቴር ሀብታችን ነሽ ሀብታችንእንዲነካ አንፈልግም የሰውን ሀይማኖት የማትነኪ ሰውንየምታከብሪ ትልቅ ሰው ነሽ አንቺ ጋዜጠኛ ነሽ ያውም ከብዙዎች የተሻልሽ የበለጥሽ ነሽ ተባረኪልን ።
@FathimaFathima-r5g
@FathimaFathima-r5g 2 күн бұрын
ፓስተር ኬፍዬ ዙመንህ ይባረክ ተባረክ አስትዬ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@ሁሉንእንደግዜው
@ሁሉንእንደግዜው 3 күн бұрын
አረ አጠር አረጋችሁት እኮ ፖሮግራሙ አጣፍጭ ስሰማችሁ ነው ያለቀው ለማንኛውም ልብ ለልብ ፖሮግራሙ እንዲመለስ እንፈልጋለን ምክንያቱም ነብያት በማይሆን ቦታዎች እየሄዱ ቃለ መጠየቅ ሲያረጉ እየሰማነው የመንግስቱ አገልጋዮች ከመንግስቱ ሰራተኞች ጋር ተባብረው ትውልድን እንዲያሻግሩ ብሰሩ መልካም ነው ይህ የኔ የቲንሻ እህታችሁ ሀሳብ ነው ተባረኩ እወዳቹሀለው ❤❤❤❤
@rakiitube2953
@rakiitube2953 3 күн бұрын
አስቱነት ድንቋ❤❤❤
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 2 күн бұрын
❤❤❤ ተባረኩ ወግ ባህል ስርአት ያለው የጥሩ ስነምግባር ጭውውት❤❤❤
@kifleayana7273
@kifleayana7273 2 күн бұрын
So blessed by many of your amazing gospel songs! God bless you both, Abundantly !👏🏾👏🏾🙏🏾
@GENETABEBE-l3j
@GENETABEBE-l3j Күн бұрын
እንደነጋልኝ አይቶ ጠላቴ ከበሮውን ጥሎ ሸሸ ከፊቴ ሚለውን ዝማሬክን ከንደገና ስራልን እንዴት ደስ እንደሚል ኬፋ የዝማሬ መክሊትክ ዋው ነው
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 Күн бұрын
አንድ ወዳጅ አለኝ በኔ ሀጢያትና በደል የማይሸሸኝ የማይርቀኝ የማይንቀኝ የማይክደኝ የማይለወጥብኝ የማይሰለቸኝ የማያኖረኝ አንድ ወዳጅ አለኝ እወቁልኝ የኔ ወዳጅ ኢየሱስ ነውና ይታወቅልኝ ።
@azebwoldearegay3223
@azebwoldearegay3223 20 сағат бұрын
ኬፋዬ ወንድሜ አንተ ቅን በረከታችን ነህ እጅግ እንወድሀለን እግዚአብሔር ከስራው በልጁ አርፎአል ግን ደግሞ አሰራም ነው እርሱ ባረፈበት እረፍት አሳርፎህ ከርሱ ጋር ስራውን/ ሩጫውን/ አቁአርጦ በእንቅፋት ምክኒያት አትቆምም:: አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ሂድ ይላ ልና በርታልኝ ❤️❤️❤️❤️👆🏽👆🏽👆🏽
@BirihanuErgeda
@BirihanuErgeda 2 күн бұрын
ጥሩ ነገር አስታወስከኝ ትናትን ስረሳ ማመስገን ያቅተኛል በሁኔታ አማርራለሁ ያኔ ጌታ የጠራኝን ቀንና ሁኔታዬን ሣስብ ሁሉን እርግፍ አድርጌ ተመስገን2እላለሁ
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 Күн бұрын
ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካቹ ስጦታችን ናቹ ።
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 Күн бұрын
አስቱ ተባረኪ የሚገርሙ ሰዎችን ነው የምታቀርቢልን
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 Сағат бұрын
ኬፋይዬ ውድ ወንድማችን ብርክ በልልን:: በዝማሬዎችህ ተባርኬበታለሁ:: አስቱዬ አንቺም ተባረኪልን:: ❤❤❤❤❤❤
@meazasaji-z6x
@meazasaji-z6x 3 күн бұрын
Kefa wendeme betam ewdehalew blessed astute tebareki ❤❤🎉🎉
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 2 күн бұрын
ዋው ኬፋዬ ተባረኩ አወዳችሁአለሁ
@tesfaye-q9x
@tesfaye-q9x Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኬፋን እንዳውቀው ስላደረክሽኝ በርቺ።
@amykussa7270
@amykussa7270 3 күн бұрын
God bless you both 🙏 ❤️
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 2 күн бұрын
ወንድማችን ኬፋና ውዷ አስቱ ተባረኩ
@MohammedKebede-d9n
@MohammedKebede-d9n Күн бұрын
ከርዕሱ ብንነሳ/ከአርሲ ነጌሌ እስከ ኖርዌይ ድንቅ የስኬት ጉዞ/ የሚለው ከኖርወይ ወደ ኢትዮጵያ የተደረገ ጉዞ ቢባል ልክ ነበርሽ፡፡ስኬትም ሊባል ይችላል፡፡ ሽፍትነትን፣በአገሩ ሰርቶ መኖር እንደማይቻል፣ ባርነትን ማሰተማር ሌላም ሌላም ነገሮችን የሚያስተምርን ለአገር እድገት እንቅፋት የሆነ አገርን አለማሰብና ኢትዮጵያ ሰው አልባ እንድትሆን የሚያደርግና ሰዎች በራስ መተማመን እንዳይኖራቸው የሚያደርግ ርእስ ስለሆነ መታረም አለበት፡፡
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 Күн бұрын
እናንተ ሰዎች የምትናገሩት እኮ እስደናቂ ስብከት ነው ተባረኩልን ።
@setugebreeglabal8231
@setugebreeglabal8231 3 күн бұрын
Anidi wedaji aleghi desi yemili zimarea yemiwedewi zimarea tebareku
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 3 күн бұрын
ene konjo astuya l love you God bless you
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 2 күн бұрын
አሰቱዬ ተባረኪ
@ShitayeWariyoShitayeWariyo
@ShitayeWariyoShitayeWariyo Күн бұрын
Wanidime ena yarsi nagele lijaoch barbi gabaya 10 aysuzu are tacino miwaxabat hager layi situated waxat bata balashe bati naxiqo yawaxani amilaki yibarki maninmi!!! Atsma ❤❤
@jamamiya7871
@jamamiya7871 Күн бұрын
Wuwu....I love the humbleness of Kefa and the encouragement from Astu....God bless both of you
@esayastefera-haile7992
@esayastefera-haile7992 Күн бұрын
I am blessed with your program, dear Aster, but please allow your guest to talk. After your question, not only you interrupt but you answer what the guest should answer. Blessings
@BizubeshMideksa
@BizubeshMideksa 2 күн бұрын
ኬፋዬ የኔ ውድ ❤
@NafnatAbdo-z3k
@NafnatAbdo-z3k 2 күн бұрын
WowTabareku❤❤❤
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 2 күн бұрын
ፀጉር ማስተከል ሌላዉም ሌላዉም ጌታን ተሳስተሀል ስትፈጥረኝ ማለት ነዉ።እባካችሁ እባካችሁ። የበፊቱ ዉበትህ መልካም ነዉ።
@EthioEyfd
@EthioEyfd 2 күн бұрын
Minm bide ngre alchamrem yawme tagabezo naw so yetu ganaw sehtatu
@alisammoury5982
@alisammoury5982 2 күн бұрын
Amen amen❤😢
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Күн бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ልብ ለልብ ጥሩ ፕሮግራም ነበር እባክህ ቀጥል።
@AbilWow-xb7ut
@AbilWow-xb7ut 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 Күн бұрын
ምንም እንድትነግራት አንፈልግም የተቺዎች የተሳዳቢዎች የክፉዎች ክፉ ስራ መስበር የምትችል ጀግናችን ነህ ሰብረህ ውጣ አንተ ያሸነፍክ ሰው ነህ ።
@hannahanna826
@hannahanna826 Күн бұрын
ተባረኩ ደሰይላል
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 2 күн бұрын
አሜንንን❤❤❤🎉🎉😢😢
@godisgreat5978
@godisgreat5978 2 күн бұрын
Astu selam neaw kefan be group neaw yadametnew ena selakerebshew thankyou hiiiii kefaye ye abate leg hulu aman ante setzemre bezu sew denwal bezu sew tebarkewal yaleh tsiga yeleyal ahunm yabzaleh wondme Geta beteleye tsiga yegleteh yedro mezmurocheh ahunm zemrachew algebahem inji aganent hulum mekom aychelum neber setzemre tebarek behulu yen wondm Bye
@holyseed.1415
@holyseed.1415 Күн бұрын
ኬፋዬ ትሁት ሰው ተባረክ🙏
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 2 күн бұрын
እባክሽ እህታችን ያለምክንያት በእየሱስ ስም አትበይ። ስሙ ክቡር ነዉ። የጌታን ስም በከንቱ አንጥራ።
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 2 күн бұрын
እና የጣጦስን ትጥራልሽ
@Dav-Tizu
@Dav-Tizu Күн бұрын
እንወድሀለን ኬፋ
@KifleDamite
@KifleDamite 2 күн бұрын
አንድ ወዳጅ አለኝ ለእኔ የሞተልኝ:
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 3 күн бұрын
ጥሪዉን ትቶ ሆቢዉን (ሾዉ) ሲሰራ ነዉ የከረመዉ ፣አንች ደግሞ ወደ ሆቢዉ ተመለስ እያልሽዉ ነዉደ
@heymanotADMASE-qm6iv
@heymanotADMASE-qm6iv 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@DestaKumsa-v8h
@DestaKumsa-v8h Күн бұрын
የፋናው የልብ ወግ ነው
@chaltugelata5551
@chaltugelata5551 19 сағат бұрын
Omg farfannaan kee hundii nama ebbisaa nu jiraadhuu kefa darbii farsii waaqa kee ammayyuu.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 күн бұрын
ኬፍዬ ይቺን ትህትናህን እንዳትለውጥ፣ ነብይ ምናምን የሚሉት ፋሽን ውስጥ አደራ አደራ እንዳትዘፈቅ! ከምንወድህ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ምክር::
@esayastefera-haile7992
@esayastefera-haile7992 Күн бұрын
Brother Kefa, I love you and respect you, but let me quote your words, " I don't trust anyone but love to serve them". " I love people not because I am a loving person but because I don't want to go to hell" You are contradicting yourself because God's love trust people according to 1 Corinthians 13:7 ...Love always trusts". The love commandment given to us says, love each other as I have loved you, but not because we don't want to go to hell" As a minister of the gospel, please be selective and concious of your statement to ensure your impact on other people continue to be edifying and empowering according to the word of God, not according to your context and circumstances. So please don't interpret God's Word according to your situation. Blessings ❤
@zemrobelaraya5351
@zemrobelaraya5351 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SentuGebreSentu
@SentuGebreSentu 2 сағат бұрын
We need accepting each other, and fear of God only . From the beginning up to the end, everything is under the kingdom of heaven control. We can’t limit his power by our understanding, he knows, that’s why he said on the cross, they don’t know what they do. Unknowingly we don’t know, what we did forgive us please 🙏 please 🙏 please 🙏 we don’t have power to love each others please 🙏 take out our hate and neglectful actions please 🙏 father, son, Holy Spirit one good God in the Christ Jesus of Nazareth’s master name AMEN 🙏 clean up our all sins by your precious and life full blood from every corner AMEN 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KIDANEMARIAMGard
@KIDANEMARIAMGard 3 күн бұрын
ይህቺ እብድ አለች እንዴ? አንዴ ሀይማኖትአንዴ ፖለቲከኛ ብሳም አርቲስት ህዝቡ በጦርነት ርሀብ እያለቀ እሷ ቢስነስ ትሰራለች::
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 2 күн бұрын
አንተ ህዝቡ ጦርነት ውስጥ ካለ እዚህ ምን ታደርጋለህ የቂራ ፈስ ወሬኛ
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 2 күн бұрын
ታድያ ከእናንተ ጋር ለተዋጊዎች ጥይት እንድታቀብል ጠብቀህ ነበረ??? አትሸወድ አስቱ ኢየሱስን የሰላም አለቃ የሆነውን እያመለከች ነው። አናንተም ከ በዘረኝነት ከጥላቻ እግዚአብሔር ነጻ ያውጧችሁ።
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 Күн бұрын
ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካቹ ስጦታችን ናቹ ።
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 21 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 23 МЛН