"ኤልያስ ብቻ ሳይሆን ኢየሱስም መጥቷል!" | የጀማነሽ አወዛጋቢው እምነት | Haleta Tv

  Рет қаралды 18,690

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 308
@Joy-B-u9x
@Joy-B-u9x Күн бұрын
መፅሐፍ ቅዱስን መረዳት ድራማ እንደመስራት ቀላል መስሏት። አቤት እግዚአብሔር ትእግስቱ
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb Күн бұрын
ባታቀርቧቸው። እየተቀያየራችው ማስታወቅያ እየሰራችሁላት ነው እኮ 😭😭😭
@yod47
@yod47 Күн бұрын
Teyake teteyake ebdoch nache geta yigestach
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 8 сағат бұрын
@GiyorgidsKeb በያዝከው ሀይማኖት እውነተኝነት ካመንክ/ሽ ሌሎች ሀይማኖቶችና አመለካከቶች ሊያስፈሩህ አይገባም።ሌሎችን ድምፃችሁ አይሰማ ከማለት የራስን ሀይማኖት በጥልቀት ለመረዳት መጣር ይሻላል።
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Күн бұрын
የጀማነሽ ሐይማኖት የአጋንንት ፍልስፍና ነው።
@alemtdese2570
@alemtdese2570 Күн бұрын
እውነት ነው.
@talcarreant326
@talcarreant326 Күн бұрын
​@@alemtdese2570የአቶ ማትያስ ሀይማኖትስ ጀማ ከፈጣሪ ነውን
@nunubetty9153
@nunubetty9153 20 сағат бұрын
ስታሳዝን ኖራኖራ ባለቀ ግዜ እንዴት ተሸወደች ጭራሽ የማታውቀውን መስራች
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 19 сағат бұрын
@nunubetty9153 እውነት መንገድ ህይወት ክርስቶስ ነው ሐይማኖት ከክርስቶስ አርቆ ማለቂያ የሌለው የትውልዶች ታሪክ በብለሃት የተፈጠረ ተረት የአጋንንት ትምህርት ነው።
@bizubekele7737
@bizubekele7737 18 сағат бұрын
የሆነዉ ሆኖ የለበሱት ልብስ ጥለቱ ትርጉም ምንድነዉ ?????? ሰዎቹ እኮ መሳት ብቻ ሳይሆን ግልፅ የሆነ አቋማቸዉን በልብሳቸዉ ጭምር እያሳዩን ነዉ ።በጣፋጭ ንግግር የተቀመመ መርዝ !!!
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Күн бұрын
ሮሜ1:28 እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ይሄ ጥቅስ ጀሚዬ ላንቺ ነው ጌታ ይድረስልሽ "አስቱ "ኧረ አንድ በያት ዛሬ አንቺም መገኘት ነበረብሽ ጥበብ ያገናኛችኋል ብዬ ነው😢
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 Күн бұрын
ጌታ እየሱስ ይርዳሽ። የመተት መንፈስ ነው ያለብሽ
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Күн бұрын
16 የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። 17 ከገናናው ክብር፡- በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Күн бұрын
ወይኔ ጀማነሽ በልጅነቴ ያንቺን ትወና በማድነቅ ቁጭ ብዬ ያየሁት ቆጨኝ በዚህ ልክ ክርስቶስን መሸፈን አሳፋሪ ነው ጌታ ይርዳቹ🎉
@gezahegnabiye-bl6ou
@gezahegnabiye-bl6ou Күн бұрын
የሰው አይምሮ ውስን ነው ሁሉም እንደ እምነቱ እንጅ እንደምርምር አይሁን ከኤልያስ በፊት ሄኖክ ፣ መልከ ጼዴቅ ብሄረ ህያዋን አሉ። እየሱስ እንኳ ሙሴን እና ኤልያስን እንዳነጋገረ ሀዋርያት አይተዋል ሁሉን በእምነት እንጅ በታሪክ መሠል ፣ ተውኔት እና ድራማ አይሁን ጀማነሽ
@ashum5430
@ashum5430 15 сағат бұрын
አምላኬ ሆይ የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር ይበላቸው 😢
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ Күн бұрын
ኤሊአስ ኦሮሞ ነው ያአማራን ደም ሚፍስ ከወረደ ኤልያስ ኢትዮጵያ ላይ ሰው በገዛ ሀገሩ ለምን ተስቃይ አብይ ከመጣ ጀማነሽ ሰንዱ ፍቅር ሲዝም 😂 ዬናታ እዬ ጮፋ እርውይው ተውን እስኪ😂
@alemtsehayyihune9467
@alemtsehayyihune9467 Күн бұрын
“እንግዲህ፦ እነሆ፥ በበረሀ ነው ቢሉአችሁ፥ አትውጡ፤ እነሆ፥ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ፥ አትመኑ፤” - ማቴዎስ 24፥26
@MegaWondu
@MegaWondu 14 сағат бұрын
የተለየ ሃሳብ ያላቸውን ሰዎች ያማክበር ልምድ ቢኖረን አንዲት ጥሩ ነበር፡፡
@GetayGenzby
@GetayGenzby Күн бұрын
እማዝነው በመስቀሉና በሻሹ መነገዳቸው ነው ወይኔ ባለቤት ማጣት
@hanamarew
@hanamarew 17 сағат бұрын
መፅሀፍ ቅዱስን ( እግዚአብሔርን) ለማወቅ ባልፈለጉት መጠን ለማይረባ አይምሮ አሳልፎ ሰጣቸው የሚለው ቃል ለእናንተ ጥሩ ምሳሌ ይሆናል ብየ አስባለሁ። እነዚህ ሰዎች መፅሀፍ ቅዱስን ቀንሰው ነው ያነበቡት። ጀማነሽ ጠላት ዲያቢሎስ እየተጠቀመብሽ ነውና ራስሽን ፈትሺ። ጌታ ኢየሱስ ሲመጣ በአለም ሁሉ ባንድ ጊዜ ይታያል። እኛ የምንጠብቀው ኤልያስን ሳይሆን ጌታ ኢየሱስን ነው። ጌታ ኢየሱስ በክብርና በግርማ ይመለሳል። ምህረት ከእግዚአብሔር ለሁላችንም ይሁን።
@KSD-s1y
@KSD-s1y Күн бұрын
ወገኖችን ተሳስተዋል ካልን እኛ ደግሞ ጌታ ኢየሱስን አምነን ከዳንን እውነትን ወደ ማወቅ እንዲደርሱ ጠላት ዲያብሎስን እየተቃወምን ልንጸልይላቸው እንጂ ማንጓጠጣችን ከእነርሱ የተሻልን ሊያደርገን አይችልም ። ክርስቶስ ለዚህ አልጠራንሞ ።
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 Күн бұрын
ሶዶማውያን የለበሱት ምልክታቸው
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 Күн бұрын
ቢሆንም መልበሱ ምን ያመጣል የግዛኣብሔር ስጦታነው
@Dreamsenterprise1
@Dreamsenterprise1 Сағат бұрын
መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ስለ rainbow ምን ይላል? የግብረሰዶማውያን አርማ ነው እንዴ?
@She12-e5t
@She12-e5t Күн бұрын
ከሶደማውያን ጋር ህብረታን ተሽ በንስኃ ተመለሽ :: ሌላው በአርቱ ሙያስጥ ብትቆይ ኖሮ ምንኛ ክብርን ባገኘሽ ነበር ምን ያህል ቢከፈላችሁ ነው በተሳሳተ ጉዳይ የምትከራከሩት ::
@WillowSilver
@WillowSilver 7 сағат бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ተዘጋጅተህ እንደመጣህ ያመለክታል በርታልን ህዝቤ እውቀትን ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል ይላል ህያው ቃሉ
@STAMA123
@STAMA123 Күн бұрын
ጀማነሽ.እንደልማድዋ ትያትር እየሰራች መሆን አለበት
@nardosaklile5406
@nardosaklile5406 Күн бұрын
Kkkkkkkk
@HenokAsfaw-j5s
@HenokAsfaw-j5s Күн бұрын
እንዲህ ባለ ተረት አእምሮአችሁን የቆለፈው ጂኒ ጮሆ መውጣት አለበት። አለበለዚያ በዚህ እብደታችሁ ከቀጠላችሁ ቋንቋችሁ መደባለቁ አይቀርም። (እናንተ ቁጥር 2 እህተ ማርያም ናችሁ)
@Dreamsenterprise1
@Dreamsenterprise1 Сағат бұрын
የኛ ቋንቋ አልተደባለቀም? ሀይማኖታችን: ሀገራችን: መንግስታችን etc ከዚህ በላይ መደበላልቅ አለ? ጥበብ እና ልቦና ይስጠን stop judging and start reading
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 5 сағат бұрын
ሰውን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጧል እያለ ቃሉ እነ ጀማነሽ ግራ ገብቷችኋል
@salemgashe8721
@salemgashe8721 Күн бұрын
አቡ ሀይደርን ከሙስሊሞች ይቅረብ የምትሉ ላይክ አርጉ
@burnurfat
@burnurfat 5 сағат бұрын
የሱ መድሀኒት ስለ ኢስላም ያጠኑ ክርስቲያኖች ናቸው። ስለ ኢስላም ሚስጥር ካወቁ ሰዎች ጋር መወያየት በፍፁም መወያየት እደማይፈልጉ ሚስጥሩን አቃለሁ
@zegfanta4244
@zegfanta4244 Күн бұрын
ይች ሴትዮ አንድ ቀን ትልቅ ቀውስ ውስጥ ገብታ ጥራዝ ነጠቅነቷ ይጋለጣል የሚል ግምት ነበረኝ። አሁን እንደ ተራ ሰፈር ወሬ እንዲህ ውዝፍ ብላ ስለ እግዜአብሔር (ክርስቶስ) መገለጽ ተአምር ስትናገር፥ ነበርኩ / አልነበርኩም በማለት ስትዘባርቅ ትሰማለች። አንዲት ሌላ እንደ ጀማነሽ የምትዘባርቅ እመቤተማርያም የምትባል ዘባራቂ ይህ ዩቱብ የሚባል መገናኛ ለእብዱ ሁሉ እድል ሰጥቷል ወጥተው በህዝብ መካከል እንዲታዩ። ምን ይደረግ የሚያጋልጥ ስርዓት ስለጠፋ ህዝብ ለእብዶች ተጋልጧል።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 сағат бұрын
ህዝቤ ሆይ አስተውል አእላፍ ሀሰተኞች ይነሳሉ እንዳትስት ተጠንቀቅ ብሎናል ጌታችንን መድሀኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ
@Dreamsenterprise1
@Dreamsenterprise1 Сағат бұрын
ሀሰተ ለመሆኑ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ?
@WillowSilver
@WillowSilver 7 сағат бұрын
ግን ቤተክርስቲያን አላቸው ማለት የት ነው የሚያመልኩት ? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጨለማ ብለው ስለሚያምኑ 😢
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 сағат бұрын
አላቸው አዳራሽ ነው የምን ቤተክርስትያን አረ እንደውም ገዳም ነው ያሉት 😂
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 Күн бұрын
ይሄ ነገር ከዚህ በፊት አላየነውም እንዴ 🤔🤔🤔 ፕሮግራም እየደገማችሁ ነው?
@elsa3589
@elsa3589 Күн бұрын
የአሁኑ የባሰዉ ኦየሱስም መቷል ማለታቸው ነው በፊት ኤልያስ ብቻውን ነበር ያመጡት
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 Күн бұрын
@elsa3589 ያኔም ብላለች ኸረ እራሱን ነው የደገሙት 😏😏😏
@medhaniekelati7790
@medhaniekelati7790 Күн бұрын
ይህ ቄስ ላይ ነፃልኡ እድያት ናይ ግብረሶዶም አርማ ሬንቦ እታ ሴቤቲ ብሀሶትን ብምፅልእላእን ዝተመለአት አዝያ ስድን ሐሻዊትን እግዚአብሔር ሰውረን ጋዜጠኛው የሳቸው አባል ነው ምትመስለው ስታስጠሉ
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 Күн бұрын
ነጠልው ስካን ሰባት ቀለም ያለው በሰማይ የምታዩ ቀስተ ደመና ነው እና ስዶማውያን የኛ ነው ስላሉ ለነሱ መተው ኣይገባም
@muketarsiraj6939
@muketarsiraj6939 20 сағат бұрын
አንድ ግእዝ የሚችል አማኝ እንዴት ቀስተ ደመናን ...
@AbebaBahlibi
@AbebaBahlibi 3 сағат бұрын
በዛም በዛም እቺ ሃቀኛ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ፈተና አበዛችሁባታል: በሃላ ግን ደብቁን እንዳትሉ ሃቁን ቀን ሲመጣ: 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@נחהן-נ1ח
@נחהן-נ1ח 2 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ የግብፅ አሥተምህሮ ነው ትክክለኛው ተዋህዶ ነው
@AbebaBahlibi
@AbebaBahlibi 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ: ተግባራችሁ ከሳጥናኤል በ100 ሜትር የምትበልጡ እሚገርም ነው:: እሱ ይፍረድ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@TsehayAbera-rg3xo
@TsehayAbera-rg3xo Күн бұрын
አቤቱ ይቅር በለን የመጨረሻ ው ዘመን ምልክቶች ናቸው ሀሰተኛ ነብዮች ይመጣል የተባለው ይህ ነው እምዬ ኦርቶዶክስ ፈተናዋ በዛ እግዚኦ ማአረነ ክርስቶስ
@HHa-q9m
@HHa-q9m 21 сағат бұрын
የናተ ፈሬ ናቸው
@truth2232
@truth2232 17 сағат бұрын
​@@HHa-q9m እውነት ነው
@tenad7309
@tenad7309 Күн бұрын
ዘ ይገርም?????
@TigistTena-o8w
@TigistTena-o8w Күн бұрын
ዝ ግርም ዝ ድንቅ ነው እንጂ 😂😂😂
@HaftomTadese-wb8wj
@HaftomTadese-wb8wj Күн бұрын
ሰዉ ይህን ያክል ራሱን ልስት ይችላል እንዴ
@YesytChekole
@YesytChekole 23 сағат бұрын
ግን ምን እየጠጡ ነው 🤔🤔🤔🤔🤔
@Dreamsenterprise1
@Dreamsenterprise1 Сағат бұрын
ወይስ የኛ እውቀት ማነስ ነው?
@terefemilka6598
@terefemilka6598 Күн бұрын
ጉድጓድ ዉረጂ! ይች ምኗ የድንቁርና ባንዲራ አውለብላቢ ናት ባካችሁ!?
@abebetesfayekidane85
@abebetesfayekidane85 31 минут бұрын
3 ስቱ ኤልያሶቸች ማለት 1.ራሱ ኤልያስ 2.መጥመቁ ዮሀንስ . 3.በመጨረሻያሉ መልእክተኞችን ይወክላል አትሳቱ አባካችሁ
@mercyba2060
@mercyba2060 Күн бұрын
Why don't you let them talk ?It's hard to explain for you because you don't give them a chance to explain,wait until they finish to talk
@AmanuelDeguale
@AmanuelDeguale Күн бұрын
አይ ጀማነሽ እህቴ መጨረሻሽ አንደዚ ሆነ ማለት ነው ወይ ዘንድሮ
@NatnaelSolomon-mx6sl
@NatnaelSolomon-mx6sl 19 сағат бұрын
ጋዘጠኛው ወገንተኛ ሆነህ ተጭነኸዋቸዋል ይደብራል
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Күн бұрын
ታዲያ ይሄሁሉ መበላት በአገሪቱ ሲመጣ ታዲያ ምነው ዝም አለ ኤልያስ ከወረደ
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 5 сағат бұрын
ኤልያስ ቢመጣም እስራኣል አገር ነው እንጂ በአለም ዙርያ ሊገለጥ አይችልም ኤልያስሰው እንጂ መንፈስ ወይም እግዚአብሔር አይደለም
@FikaduKebede-k8u
@FikaduKebede-k8u Күн бұрын
አይ ጀማነሽ ዘመድ የለሽም ልጆችስ ጸበል የሚዎስድሽ ጠቋር ሳጥናኤል እያሳታችሁ ነው።
@Lily-bk9zw
@Lily-bk9zw Күн бұрын
ወይ ጀማነሽ እንደ ድራማ መስራት ቀላል አይደለም እግዚሐብሔር በክብሩ አይደራደርም ይልቁኑ ጌታን ተቀብለሽ የዘላለም ሒወት ብታሳምሪ ይሻላል ፍልስፍና አይጠቅምሽም😌🤔
@amentube2416
@amentube2416 Күн бұрын
ጀሙዬ ግን ምን እያጨሳችው ነው እንዲ ውዝግብ ምታረጉን አረ ተውን እባካችው😒
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z Күн бұрын
ሀሌታ የወደቀ ሚዲያ ኦርቶዶክስ የሚያሳንስ ከመሰላችሁ ታግበሰብሱታላችሁ። እራሱን ችሎ ታሪክ የሰራ ስለሌለ።
@HHa-q9m
@HHa-q9m 21 сағат бұрын
የናተ ፈሬ ናቸው ገና ትበጣጠሳላቹ
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 Күн бұрын
ኣንድሰው ሊሳሳት ይችላል እሱን ያለው እዲህ የሚሉ ኣሉ ሳይሆን እደዚህ ኣይነት መኖር ተረድታቹ በዝምታ ግዜው መዋጀት
@RebeccaAbegaz
@RebeccaAbegaz 19 сағат бұрын
ኤልያስ እኮ የሚመጣው ሞትን ሊቀምስ ነው, ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተ በምትሉት መልኩ አይመጣም አልመጣም! እኛ መፅሐፍ ቅዱስን ነው የምናምነው! የተዋህዶ ልጆች ተጠንቀቁ ክርስቶስ በዚህ አለ በዚያ አለ ብሉዋቸሁ እንዳታምኑ እኔ በታላቅ ክብር በግልፅ ነው የምወርደው ብሎ ነግሮናል 🙏🙏🙏
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 Күн бұрын
ተገለጠ ሲባል የተፈቀደላቸው ምስጢሩ መግለጽ ይመስለኛል ምስጢሩ ዶግሞ እነዛ በምን መልክ መጠንቀቅ ይነሩባቸዋ ተሎ ብሎ ማወጅ ተገቢ ኣይደለም እኔን ያይሁት እመኑ ማለት ኣይቻልም ግልጥ ሳይሆን እዴት በኣደባባይ ይወጣል የበተሀክርስትያን ምስጢር ከኣስፈጻሚ ከኣባቶች መነጋገር እስከ መጨረሻ እነሱ ኣምኖ ማወጅ እሰሚነራቸው በጸሎት መታገል በጣም ያሳዝናል የወሬ ብዛቱ በየቦታው ጎቻቸው ለይቶው ህዝቡ ለማን ይስማ በማስሚድ እደዚህ ኣይነት መናገር ጡሩ ኣይደለም ከኣስፈጻሚ ኣካል መነጋገር ያለበት ጉዳይ ነው🕊🕊
@batiamani9621
@batiamani9621 Күн бұрын
አቅራቢ ሆይ ! ውይይት ነው ?ትምሕርት ነው ? ክርክር ነው ? ወዘተ...መጀመሪያ ከቀረጻ በፊት የማጣሪያ ንግግር ማድረግ ነበረብህ ስለመንፈስለመረዳት ያለህን ብቃት አስገምቶታል የተሠባበረ አቀራረብ መሰለ መረዳታችንንም ሰባበረው !!! ከይቅርታ ጋር::
@BirekensheNbeyu
@BirekensheNbeyu 22 сағат бұрын
ምናቸውን ነው የሚያማቸው ወይጉድ ዘመነ እብደት😂😂😂😂
@onetruth4649
@onetruth4649 22 сағат бұрын
ታሳዝናለች ግራ ገብቷታል
@ShimelesAbebe-t1u
@ShimelesAbebe-t1u Күн бұрын
ካበዱ አይቀር እንደዚህ ነው። የአንዷ (እህተ ማርያም) የእብደት ዘመን ሳያልቅ ሌላኛዋ እብድ ተነሳች።
@kelemyos7843
@kelemyos7843 Күн бұрын
እህት ማርያም ጉሩብ ናቸው
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 11 минут бұрын
እዉነት ህይወት መንገድ የሆነ ኢየሱስ የዉስጥ አይናችሁን ያብራላችሁ
@DhreejKumar-ut8jn
@DhreejKumar-ut8jn 17 сағат бұрын
በመጀመሪያ ማስተዋሉን ያድላቹ አቺእንዳልሽው መፀሀፍ ቅዱስ አይተረጎምም አለባበሳቹ እራሱ የአውሬው ምልክት ነው ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ወደስንዱዋ ተዋህዶ
@yareddenekew1424
@yareddenekew1424 Күн бұрын
በደና ጊዜ አበደሻል አሁን እኛ እንዴት እንበድ
@TigistTena-o8w
@TigistTena-o8w Күн бұрын
😂😂😂
@YesytChekole
@YesytChekole 23 сағат бұрын
😂😂😂 እኔምለው ይች ሴትዮ ፊልም ትሰራ ነበር እስቲ ንገሩኝ
@BetiDubai
@BetiDubai 15 сағат бұрын
ኤልያስ የሚመጣው ለኢትዬጽያ ብቻ ነው ለአለም ሁሉ ደሞ የሞተን ሰው ምስኽር አታድርጊ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ማንን ፈርተው ቢያምኑበትማ ትእዛዝ ይሰጡ ነበር 😮😮😮😮
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 Күн бұрын
የነጠላው ጥለት ቀስተደመና ወይስ L G.......
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 20 сағат бұрын
አያየሁት ነበር
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 Күн бұрын
የነጠላው ጥለት ቀለም የማን ምልክት ነው?።
@chuchubusinesscentercbc1129
@chuchubusinesscentercbc1129 18 сағат бұрын
የእብዶች ስብስብ ለምን ታቀርባላችሁ "ይህቺ ቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን" ከመናፍቂ ከእብዶች ከምናምንቴው ጦር ይወረወርባታል ነገር ግን እሷ አንዴ በክርስቶስ ደም ተመስርታለች እና ወይ ፍንክች ተመስገን በዚህች ብርሀን መንገድ የፈጠርከኝ መጨረሻችንን ያሳምርንል እናንተ እብዶች ለንሰሀ ያብቃችሁ
@Ethiopi1219
@Ethiopi1219 21 сағат бұрын
እኔ የማይገባኝ ለምን እንደ ፍቅር ሲዝም እራሳቸውን ችለው አይደራጁም ሄደው ሄደው ተዋህዶ ላይ የሚለጠፉት ጀማነሽ ልጅሽ ነው ሰውየው😅
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 9 сағат бұрын
አርማዋ የግብረ ሰዶማውያን ነው የመጣችውም የበጉን ለምድ ለብሳ ነው ፈጣሪ ወደ ልቦናሽ ይመልስሽ
@MskeremTafese
@MskeremTafese 13 сағат бұрын
ጠያቂዉ ማስረጃ አይጠይቅም
@bestway7978
@bestway7978 22 сағат бұрын
እነዚህ የሀሰተኛው ክርስቶስ መልዕክተኞች ናቸው። ኤሊያስ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣበት ምንም ምክኒያት የለውም። ሌላው ልብሷ ላይ ያደረገችው የቶ ምልክት የግብፃውያን ጣኦት ምልክት ነው።
@mekonnentekayu4086
@mekonnentekayu4086 17 сағат бұрын
ጠያቂው እራሱ ኦርቶዶክስ አይደለም 😂😂😂
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 Күн бұрын
ሌላ ደግሞ የዛሬ ሃያ ዓመት በፊት ኣድ የጸበል ቦታ ገዳም ሄድኩና ክፉ መንፈስ ተዋሕዶ ነው እጂ ኦርቶዶክስ ኣይባልም ብሎ እውነት ስመሰክር ሰምቸ ነበር በጸብል ኣጋንት የተደበቀ ምስጢር በግዴታ ያወራሉ ይህንን ደግሞ ስለ ምታሰሩ ነው እኛ ምነገረን ምጠቅመን ነገር መውሰድ በዛች የኣባቶች እነት ሆነን በትግስት እዛ ቆመን እጂ እደዚህ ነው ብለን ከኣባቶች ለብቻ ወጥታቹ ኣገባብ የለውም 🕊🙏
@devainlovebelay1206
@devainlovebelay1206 18 сағат бұрын
የነዚህ ሰወች ወሬ ለራሳቸው እራሱ አልገባቸውም
@DaniManjus
@DaniManjus 13 сағат бұрын
😂😂😂😂
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ቋንቋችሁን እየደበላለቀዉ ነዉ። ወንጌል ኢየሱስ ነዉ።
@nahusenayalemayehu7736
@nahusenayalemayehu7736 7 сағат бұрын
Protestant 47000 new be Alem lay
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 21 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂 ውይ ምስኪን አሳዘናቹኝ እህተ ማርያም / ስንዱ ፍቅሪዝም /☝️ እፍ ጀማነሽ / ዘወረደ ኤልያስ ...ስንቱን ቻልሽ አገሬ😢 😂የጀማነሽ እና የስንዱ ለየት የሚለው አምርረው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀኖና ለማጥፋት ለመበረዝ ታጥቀው የተነሱ መሆናቸው ነው 😢 ለማንኛውም እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ በእተ ማሪያም ማርነ ክርስቶስ ኪራላይሶ ...😢 አቤቱ ቸርነትክ እና ምህረትክ በኢወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል 🙏
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Күн бұрын
Dirisan Le reference ayihonim! Only holy bible is our reference!
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 19 сағат бұрын
ጓጃም ይላል ይህ የማይረባ ደፍር. ጦሳችንን ይዛችሁ እዛው ኮተታሞች አንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዎች ነን መርገምቶች የሚጠቅማችሁ ንስሀ ገብታችሁ ተጠመቁ አታጭበርብሩ. በመጨረሻው ዘመን ይህ እንዲፈፀም ተነግሮናል. ማፈሪያዎች 😢😢😢
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 22 сағат бұрын
ስለምጽአት ማውራታችሁ ባልከፋ እውነት ነው እግዚአብሔር መጣ ስትሉ እዚህ ላይ ያበቃል ለምን የክርስቶስ መምጣት ወንድማችን እንዳለው በማቴዎስ እንደተጻፈልን እንጂ እንደዚህ እንደቀልድ መጣ ቢሏችሁ አትስሙ ብሎናል ለምጻቱ እንዘጋጃለን አናመሰግናለን ስለምጻቱ ግን ዞር በሉልን ይህ ቀልድ ነው እናንተም ታሳዝናላችሁ ሐይማኖት ክርስቶስ ነው ሰው የሰንበት ጌታ ነው ሰንበት የሰው ጌታ አይደለም ስራ ይሰራል ኢየሱስም ጎባጣዋን አድኗል ደቀመዛሙርትም እሸት ሲበሉ ፈሪሳውያን ሲቃወሙ ክርስቶስ ከልተቃወመም ጌታ ይርዳችሁ !
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 22 сағат бұрын
በተጨማሪ እኔን የተነገረኝ ወደ ቤተክርስትያን የመሀጣ መልእክት ሁሎቸው ቅዱሳን ለኛ ለማዳን እደመጡ በደምብ ልክ እደ ቪድዮ ምናዮው ልክ እደሳ ማለሀትነ ይህን ከኣስር ኣመት በፊት የነብይ ሂኖክ ማህበር የሚሉት ማህበሩ ያሉ ሴት እኔ ማያውቃቸው ኣባቶች የሉም የነሱ የተኛው መንፈስ ነው ተብለዋል እና ባለንበት ባኣባቶች መሪነት ጸንተን መንፈሱ ምነገረን ደግሞ መመርመር ግድ ይለናል
@ayalneshgetahun355
@ayalneshgetahun355 18 сағат бұрын
የለበሱት ልብሰ እራሱ የዳቢሎስ ምልክት ነው በጣም ግልፅ ነወ የለበሱት የልብስ ቀለም ይናገራል
@zionof37
@zionof37 14 сағат бұрын
አዎ የምር የአክሱም ጽዮን ክብረ በአል ጊዜ እራሱ የአክሱም አባቶች ሰማያዊ,አረንጋዴ,ቢጫ,ቀይ አርገው ሲወርቡ ነበር
@SaraNatan-cc3fl
@SaraNatan-cc3fl 2 сағат бұрын
የጋዜጠኛው አነጋገር የሚረብሸኝ እኔን ብቻ ነው ይለጠጣል እኮ
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 18 сағат бұрын
ጀማነሽ ሐይማኖት ወይ ድንቁርና መፅሐፍ ቅዱስን መረዳት ድራማ እንደመስራት ቀላል መስሏት። አቤት እግዚአብሔር ትእግስቱ ስጠኝ
@tigistwube6895
@tigistwube6895 8 сағат бұрын
አይ ጀማነሽ :ሰይጣን ከሰማይ እሳት እስኪያወርድ ድረስ ድንቅና ታምራትን እያደረግ እንደሚምጣ በቃሉ ተፅፏል እኮ::እና የተገለጠላችሁ ከቅዱሱ ሳይሆን ከእርኩሱ ወገን የሆነው ነውና እባካችሁ ተመለሱ
@casucasye8369
@casucasye8369 11 минут бұрын
እኔ እናተ ሀሌታወች ችግራችሁ ምንድነው ሰውን የሚወዛግብ ነገር ብቻ ነው ስራችሁ ምና ጥሩ ነገር ብትሰሩ ለምን ያለውቀት በመጡ ሰወች አጀንዳ ትሰጣላችሁ ለሰወች አታሰድቡ የሀይማኖት አባቶችን
@yehsiebre-w5l
@yehsiebre-w5l 53 минут бұрын
እነዚህ ሰዎችኮ እንዳበዱ ማወጅ ነው ያለብን ለምን ነው ጆሮአችንን እሚያደሙት😢
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 22 сағат бұрын
በጣም እኔ የተነገረኝና ምን ይሆን ብየ ያለቀስኩት ቀን ኣለኝ ይህንን የሚሆን ትንግርቱ ይሆና የተባልኩት እየጠበቅኩ ነው ካልህነ የማህበር ኤላስን ያናጋገረ የነብይ ሄኖክ የምሉትና የእስራኤል ምጠብቁት መሲሕ የተኛው እውነት ኣብረን ኣይተን ሓቁ ንናገራለን 🕊
@sarem4492
@sarem4492 22 сағат бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ አልያም ከምድር ያጥፍችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖትን ለማጥፍት ሰው እያጠፍችሁነው ! ሚዲያዎችደም ሚድያላይ የምታቀርቡትን ነገር ብታስተውሉ ይገባል ለነዚህ የዳቢሎስ ተላላኪን እውቅና ለማሰጠት ከትብብር ስለማይተናነስ !!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Күн бұрын
ወንደሜ ታዲያ እንድታወዛግብ ነዉ ያቀረብካት?ኧረ ወንጌልን እንስበክ?
@rahelhailu4885
@rahelhailu4885 Күн бұрын
This is true ,it is better digging the truth
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 9 сағат бұрын
ይህ ሁሉ ጦርነት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ነው ደግሞ እኮ እውነተኛውን ሐይማኖት ለመዋጋት ተመሳስለው መምጣታቸው ተሐድሶዎችም እንድሁ ናቸው
@Only-true91
@Only-true91 Күн бұрын
god mother of ehetemaryam 😂😂😂😂😂😂😂 ayyy,,, ETHIOPEA 😂😂😂
@AbebaBahlibi
@AbebaBahlibi 2 сағат бұрын
ትልቅ ውሸት! ሞተዋል መልስ አይሰጡም በማለት ነው አይደል: በጣም ይገርማል !!!!!!!!
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 22 сағат бұрын
አይ ጀምዬ። መድሀንያለም ይራራልሽ። ሌላ ምን ይባላል። በነገራችን ላይ እንዲህ ደፋር ሰዎችን ሳይ የጌታን ምህረት አደንቃለሁ።
@mireaman1
@mireaman1 Күн бұрын
Time will tell lets be patient
@eleni7213
@eleni7213 20 сағат бұрын
አቤት ኦርቶዶክስ ሰይጣን በየአቅጣጫዉ ቢመጣባትም ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ስለሆነች አትናወጥም
@MekdesGossaye-v9t
@MekdesGossaye-v9t Күн бұрын
መብረቅ ይወረድብሽ እና ከወረዱ የት ናቸው ?በፍልስፍና ማለቅሽ ነው
@sewagegngashe5884
@sewagegngashe5884 56 минут бұрын
ወንድሜ ምን ያቅላባልባታል? ዝም ብላ ብትዛፍን ሰላማዊ ኑሮ መኖር ትችል ነበር እግዚኣብሄር ይቅር ይበላት፨
@Muluneh-n8v
@Muluneh-n8v Күн бұрын
ጉድ በል ጎንደር
@MuluBrhan-fc1tc
@MuluBrhan-fc1tc 21 сағат бұрын
ኤሊያስ መጣ ይምጣ ምን ይጠበስ ምንድነው የሚያንጨረጭራችሁ ።
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 23 сағат бұрын
ታድያ ለምድነው ቀስተ ደመና ለብሳቹ ብኣንድቀን ጨንፈር ላይ ተጠልጥላቹ መጣቹ ሜላ ስብከት ምባልም እኮ ኣለ እነ ሓዋርያው ጳውለስም በጣኦት ምያመልኩ መስሎ ተመሳስለው ነው ሰዎች ምያድኑ የነበሩ 🕊 እዴት በኣንዶቀን ኣዋጅ ተራሩጣቹ ወደ ልብስና ስንት ዘመን ተከብራ የኖረች በደዚህ ኣይነት መልክ ጠርነት ምያስከትል ልትመጡ ቻላቹ ?🕊🙏
@ZelalemBelay-p1d
@ZelalemBelay-p1d Күн бұрын
ኦርቶዶክስ የግሪክ ቃል ነዉ። ስያሜዉንም ያወጣዉ ግብጻዊዉ ዲዮስቆሮስ ነዉ። ተዋህዶ የመላዉ ክርስትና ስም መሆን አለበት። ካቶሊክም ፕሮቴስታንትም የሰዉ ስያሜ ነዉ።
@mekonnenyemeru3303
@mekonnenyemeru3303 22 сағат бұрын
ወንድሜ ለፋህ እነዚህ አይንህን ጨፍነህ ተከተለኝ ነው የሚሉት አንድ የኦርቶዶክስ መምህር ቢመጣ መልስ የሌላቸው ናቸው
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 Күн бұрын
የነዛ የኤልያስ የሚሉት ያሉ ብኣሁን ስኣት በቂ መስረጃ ኣይሁንም ምልክቱ የት እደደረሰ ሁላችን ዝጉጁ ሆነን መኖር እዳለብን ኣባቶች እደሚሉን ነው በዚህ ለህዝቡ ልታሳምኑ ኣትቹሉም መንፈሱ መመርመር እጂ ሆነዋል መባል ኣይቻልም መስረጃ የለው እናተ የኤልያሶች የተገለጠላቹ ብቻ ብኣንድ ላይ ተሰብስባቹ ጸልዩ ማስረጃ የሚሆናቹ ብቁ መልስ እስከምታገኙ ድረስ ማለት ነው 🕊🙏
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 Күн бұрын
ኣድ ኣድ ሰወች የፈለጉ ሊተረጉሙ ይችላሉ ነገር ግን ሰው ይሳሳታል ይችላል ስለዚህ ይህን መነሩ ተረድታቹ በኣዳባባይ መውራት ተገቢ ኣይደለም
@selamawitfisshaye8647
@selamawitfisshaye8647 10 сағат бұрын
ኧረ እባካችሁ አነዚህ የጌይ ባንዲራ የለበሱ ታቀርባላችሁ ይሄ ብልግና ነው
@birketadesse9168
@birketadesse9168 Күн бұрын
አንድ ደጋፊ ኮሜንት የሌለበት!!!! እምነቱ ግራ የገባውና ውስብስብ እንደሆነ ለመረዳት አይከብድም።
@ShebraTenaw
@ShebraTenaw 18 сағат бұрын
እረ በፈጣሪ ደግሞ ምን አይነት እምነት አመጡብን ማሪያምን ዛሬ ስሰማው ጎድ በል ያገሬ ሰው ወይ ታምር
@amentube2416
@amentube2416 Күн бұрын
በአብይ ዘመን ሁላችንም አብደን ግን ያንቺ ባሰ😕
@elsa3589
@elsa3589 Күн бұрын
እሷ ቆየች ካበደች እኮ
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Күн бұрын
የአብይን ጦስ በእራሴ ተንኮል ነው ያበድኩት ብትይ ይሻላል
@amentube2416
@amentube2416 Күн бұрын
@ 😜😜😜🤣🤣🤣የምር አሳቅሽኝ ምን ጦስ አለው አብይ የጦስ ዶሮ🤣🤣🤣🤣
@amentube2416
@amentube2416 Күн бұрын
@ ታዲያ እኛንም እኮ እብደት በህብረት ይሻለናል እያለችን ነው😂😂😂😂😍
@Emblba
@Emblba 23 сағат бұрын
ምን እንደሚሉ አልገባኝም
@chuchubusinesscentercbc1129
@chuchubusinesscentercbc1129 18 сағат бұрын
አንቺ ሴትዮ ጴንጤ ነበርሽ መጽሔት ላይ እኮ ኢንተርቪው አድርገሻል አሁን ደግሞ መናፍስት ወደዚህ አምጥተው እየተጠቀሙብሽ ነው የመናፍስት ተላላኪዎች መሳሪያዎች ናችሁ "እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት የብርሀን መንገድ ተከታዮች ነን"
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 37 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН