ሙሉ እውነታኛ ታሪክ | "ዘመድ ተብዬው ተጫወተብኝ"

  Рет қаралды 13,859

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

7 ай бұрын

Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 65
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 7 ай бұрын
😢😢 ምስኪን አይ እድል ፣ እናት አባት ግን ልጁን ለራሱ ጥቅም ሲደራደር በጣም ነው የሚያበሽቅ😢 እግዜር ይጠብቅሽ።
@user-mt3nw9ep5i
@user-mt3nw9ep5i 7 ай бұрын
ሲጀመር ይገባሻል ምንም አንኳን መራራ ቢሆንም ያሳለፍሺው አካሄድሽ የተሳሳተ ነበር ሁላችንም የራሳችን የማንናገርው ብዙ ሚስጥር አለ ግን በዱአ እና በተስፋ ዛሬአችንን ለማሳመር እየባከንን ነው ለማንኛውም እራስሺን መርምሪ የሚበጀሺን ታውቄለሽ
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 7 ай бұрын
ውይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያንቺ ታሪክ የብዙ የኢትዮጵያን ሴቶች ታሪካችን ነው የሴት ልጅ ጥቃት መቆም አለበት ወንዶች በጉልበት ስለሚበልጡን ብቻ በጉልበታቸው ሕየወታችንን አጨልመው የመንፈስና የመልካም እድላችን ስብራት ሲያደርሱብን አሜን ብለን መቀበላችን ይህ ስቃይ ለልጆቻችንም እንደ ሚተርፍ ማሰብ አለብን ማን ሴት ናት በወንድ ጥቃት ሕይወቷ ያልጨለመውእንደ .
@fhhv1552
@fhhv1552 7 ай бұрын
ውይይይ ፀግሽ ከዝህ በፊት ሰምቸዋለሁ
@selamawitdejene1958
@selamawitdejene1958 7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ሕይወት ለሁላችንም በተለያየ ነገር ትፈትነናለች ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ፀግሽ ጠፍተካል
@semiraawol1325
@semiraawol1325 3 ай бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ነሽ ግን አሁን ወደ ድሮው ሀይማኖትሽ ብትመለሽ
@romandaraje294
@romandaraje294 7 ай бұрын
Ere tsegesh betam eyetefak new demo achachir tarek new❤❤❤
@aynalemgeremew4690
@aynalemgeremew4690 7 ай бұрын
የኔ ምስኪን እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Amhara191
@Amhara191 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅሽንም ቤተሰብሽንም እሱ ይጠብቅልሽ በርቺ ጠንካራ ነሽ ህይወትን በሌላ መንገድ ለማየትም ሞክሪ ❤️
@edomedom4342
@edomedom4342 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ይህችን ልጅ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ያለውት ባህሬን ስለምገኝ እስኪ አግኝኝ እሺ
@melatbekale
@melatbekale 7 ай бұрын
የዛሬ ሁለት አመት አዳምጬዋለው ፀግሽዬ ገና ስጀምረው ጉጉቼ ነበር 3ደቂቃ ላይ አስታወስኩት የሆነ ሚዲያ ላይ አዳምጬዋለው አዲስ ነገር አቅርብ ይሄም ምንንም አይልም
@MAduu-yw6bt
@MAduu-yw6bt Ай бұрын
Uuuuf ayizosh ❤
@henokalemu1917
@henokalemu1917 7 ай бұрын
ሲጀምር እንዲታዘንልሽ ብለሽ ችግርሽን ጣራ አሳከልሽው አአ ውስጥ በዚ ልክ ችግር አልነበረም በዛ ጊዜ 😊ሲቀጥል ናቲ እምትይው ከነ ችግርሽ ተቀብሎሻል አቃቂር ማውጣት አልነበረብሽም ሌላው ጨለምተኛጨነሽ
@miligideyhadush
@miligideyhadush 7 ай бұрын
Betam fetnesh new ymtterkiwu.aschnekshn eko
@yeshiharegwogayehu5152
@yeshiharegwogayehu5152 7 ай бұрын
ሰላም ዕጊይ ሰላምሽ ይብዛ ዋውውው ድስይላል
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 7 ай бұрын
በእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ
@aapp8779
@aapp8779 7 ай бұрын
ፀግሽ. እስኪቆየትካሉ. መፅሀፎች. ተርክልን. ዴርቶጋዳ. ብርቅርቅታ ሳቤላ. የመሳሰሉትን. ስወድክ.
@user-kw3ik8mm7h
@user-kw3ik8mm7h 7 ай бұрын
Tsegesh beka rozan meterek ayechalem new weyes
@mounasager4940
@mounasager4940 7 ай бұрын
በጣም ፈጠነ
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 7 ай бұрын
ጠፍተሀል ፀግሽ
@user-fg3qu5wx9m
@user-fg3qu5wx9m 7 ай бұрын
ፀግሽ ,ልጅታ ትፈጥናለች,ስድ ንባብ አደረገችው
@Fetiya224
@Fetiya224 7 ай бұрын
ያ አላህ 😢 በጣም ነው ያዘንኩት በርቺ እማኮ አላህ ባሪያውን አይተውም አብሸር
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 7 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ፅግሽ
@newsdallo
@newsdallo 7 ай бұрын
ይገርማል በጣም አይዞሽ ጠንክሪ እህታችን
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ😍🥰
@tewodroszerihun1945
@tewodroszerihun1945 7 ай бұрын
Ayzosh Berchi Yene Ihit!🙏🙏🙏
@user-go7cl6wc3h
@user-go7cl6wc3h 7 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ በየቀኑ ነው
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@degubayu4855
@degubayu4855 7 ай бұрын
ፈጣሪ ብርታቱን ያድልሽ እህቴ አክባሪሽ ነኝ ለቤተሰብሽ ነዉ የመሠዋት በግ የሆንሽዉ🙏🙏🙏🙏🙏
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 7 ай бұрын
ሁሉም ላማልከም ነው አይዞሽ ባርቺ ዉድ እህታቸን 👏👏🙏
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
ፀግሽየ ውድ 😍😍😍😍
@marmar7350
@marmar7350 7 ай бұрын
በእረጅም ስራ እንጠብቅሀለን ፀግሽ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 7 ай бұрын
ፀግሸዬ ሰላም ነው ጠፍጠሃል
@user-kb4ws1ot9g
@user-kb4ws1ot9g 4 ай бұрын
Fetari yixebkish ayizosh lijishinim fexari yasadgilish wulum yalifal nege adis ken new lagerish yabikan
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 5 ай бұрын
❤❤❤
@hajikuku5577
@hajikuku5577 7 ай бұрын
ፀግሽዬዬዬ ኣንተ ና❤❤❤
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 7 ай бұрын
Segsheyeeee ❤ekan dehna metak tenafkek neber please toto bsema
@hirutdulla8038
@hirutdulla8038 7 ай бұрын
Endet endemwedh😊
@muradmiftah6922
@muradmiftah6922 7 ай бұрын
ፀግሽ የጋምቤላ የጉዞ ማስታወሻ link ንገረኝ ከይቅርታ ጋር በርታልኝ ደግሞ
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 7 ай бұрын
♥️🙏♥️
@user-pw8oo8bk4e
@user-pw8oo8bk4e 7 ай бұрын
👍👏❤
@MaryYene
@MaryYene 7 ай бұрын
Selam
@abebagebre
@abebagebre 7 ай бұрын
Ayizosh negeroch kenegershin belay negeroch kebad ende neberu megemet aykebedem gin hulum lebego new be lijesh des yibelesh demom betesbocheshin eyeredash new sayrefedebish berchi
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xu4yi3ch1n
@user-xu4yi3ch1n 7 ай бұрын
ድምፅሽ ቆንጆ ነው ግን በጣሞ ትፈጥንያለሽ
@genetm.6934
@genetm.6934 7 ай бұрын
አጀሂብ!
@sari2653
@sari2653 7 ай бұрын
👍🙏❤️
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 7 ай бұрын
ይህ ትረካ እኮ አዲስ አይደለም 🤔 ወይስ ሰውየው እንዳሉት ሾርት ሚሞሪ ነው ያለን 😊 ፀግሽ እንዴት ነው ???
@user-lw7qj9pz4p
@user-lw7qj9pz4p 7 ай бұрын
Bante dimtsi bi kerbi yishal neber yikirta gin hemella
@RrRr-yg7uo
@RrRr-yg7uo 7 ай бұрын
እንኴን ሰላም መጣህ
@user-ih5op1dy8h
@user-ih5op1dy8h 7 ай бұрын
የ❤❤❤❤❤❤❤
@bsukal
@bsukal 7 ай бұрын
ዜና የምታነቢ ነው የሚመስለው ታሪክ ሲነበብ ቀስ ተብሎ አጣፍጦ ነው ያንቺግን ዝብሎ ንባብ ነው የሚመስለው አይመስጥም😏😏😏😏
@zdtube5432
@zdtube5432 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ❤
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 7 ай бұрын
ኧረ በፈጠረክ ፀግሽ!! እንደ በፊቱ ረዣዥም ስራ ይዘክልን ና!!
@mobizonr314
@mobizonr314 7 ай бұрын
Awo ewunaton nawu
@tsegayealex3
@tsegayealex3 7 ай бұрын
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው ፀግሽ ይታሰብበት
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 5 ай бұрын
አቅራቢዋ በጣም ተንቀለቀልሽ ረጋ ብለሽ ብታቀርቢው ለጆሮ ጣእም ይኖረው ነበር
@melatbekale
@melatbekale 7 ай бұрын
እኔጋር ጎራ በሉ እውነተኛ ታሪክ ታደሙ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ የፀግሽ ቤተሰብ❤❤❤
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d 7 ай бұрын
አዳዴየሤትመሆንያናድደኝነበር እያዳዱሠውየራሡህመምአለው 26አመትህመምዛሬምከኔጋርነውበ13አመትጨካኙተፈጥሮ፣የሤትልጅንአድትክብርለመጣሥዘመተ ተሣካለትለሤኮድሥሜት የእሜልክጠባሣእኳንምሤትሆኩ ሤትነትፀጋነውይዘመትባትእጅዘምታሠውአጎዳም
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 7 ай бұрын
ላሀውላ አላህ ዱኒያ ወልአሂራ አይተውክም የስራህን ታገኛለህ
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 7 ай бұрын
እረጋ ብላ ብትተርከው ይመስጥ ነበር
@nadiaaklilu6097
@nadiaaklilu6097 7 ай бұрын
ረጋ ብለሽ ብታነቢ
@lidiyaabate8255
@lidiyaabate8255 7 ай бұрын
እረ በጣም ትፈጥኛለሽ አቀራረብሽ አይመስጥም
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 ай бұрын
ፀግሽ ግን አላበዛኸውም በቃ የምታቀርበው አጥተህ ሳይሆን ግን በሰላም ነው እውነት በጣም ከፋን በመጥፋትህ :: እባክህ አለም ላይ ያለነው ሁላችን ነው የምናዳምጥህ
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 7 ай бұрын
የኔናት አይዞሽ ጠንከር በይ እማሜላክ ባልሽበት ትጠብቅሽ
ማነች??
27:34
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
Ethiipian True Love story - የጓደኛዬ ፍቅረኛ
32:08
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 90 М.
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 119 МЛН
[Vowel]물고기는 물에서 살아야 해🐟🤣Fish have to live in the water #funny
00:53
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 69 МЛН
እቴ ሜቴ ሎሚ ሽታ ( ሙሉ  ክፍል ) | Adam reta
2:27:47
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 9 М.
በጨዋታ መሃል ...
42:42
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 19 М.
Ethiopia | የተገፋ ፍቅር | ማይታመን አጋጣሚ ...
34:41
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 79 М.
የገረዷ ማስታወሻ | አሰሪዬ ወይስ የልጄ አባት??
28:43
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 13 М.
"እባክሽ አትሂጂ" | የታማሚውን ሚስት የተመኘው ዶ/ር መጨረሻ ..
2:36:59
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
0:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН
БОМБОЧКИ!!! БАХ- БА-БАХ
0:42
ЧЕСТНЫЙ ALIEXPRESS
Рет қаралды 5 МЛН
Ответка 🤣
0:25
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 979 М.