እግዜር ያሳያችሁ! || ፀበል ሄጄ ስመለስ ሚስቴ ንብረቴን ዘርፋ ባል አግብታ ጠበቀችኝ | የሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 30,269

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

የልጄን ነገር አደራ?#Ethiopia #የሰላም_ገበታ #የእርቅ_ማእድ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ፀበል ሄጄ ስመለስ ሚስቴ ንብረቴን ዘርፋ ልጄን ጥላ ባል አግብታ ጠበቀችኝ የሰላም ገበታ
ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000276605007 ደመቀ አበራ ማሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 116
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Жыл бұрын
ፀበል ሄጄ ስመለስ ሚስቴ ንብረቴን ዘርፋ ልጄን ጥላ ባል አግብታ ጠበቀችኝ የሰላም ገበታ ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000276605007 ደመቀ አበራ ማሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
@kidistimogos409
@kidistimogos409 Жыл бұрын
Selkune bagegne ?
@blnekenfamothermygivftlove9934
@blnekenfamothermygivftlove9934 Жыл бұрын
እባካችሁ ሥልክ አሥቀምጡልን😢😢😢😢
@bereketwolde1129
@bereketwolde1129 Жыл бұрын
endalk let them to finish their ideas ufff yewere sus ataseweram eko
@brightdayafro2804
@brightdayafro2804 Жыл бұрын
እንዳልክ ይህ ስራ ላንተ አይሆንም: በፍፁም አልቻልክኝ:: ከቁጥትርህ በላይ የሆነብህን መደጋገም ህክምና ያስፈልግሃል:: ጋዜጠኝነት ወሬኝነት መደጋገም አይደለም:: ለሚዲያው መዳከምና አድማጭ መሰላቸት ምክኒያት ነክ::
@brightdayafro2804
@brightdayafro2804 Жыл бұрын
እረ እንዳልክን ማይክ ቀሙት
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 Жыл бұрын
ውይይይ አውርተህ ሰዓቱን የምትጨርሰው አንተ ነህ እስኪ አዳምጥ ይናገርበት
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
አይዞህ ባለታሪኩ ህይወት ይቀጥላል ታሪክን የሚቀይረው እግዚአብሄር ነው ተስፋህን በሱላይ አድርግ 🙏
@blnekenfamothermygivftlove9934
@blnekenfamothermygivftlove9934 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ያገሬ ልጅ አልቅሼ ሞትኩ ከልጅነት እሥከ እውቀት ፈተና 😢😢😢😢😢😢 የኔ መጥምቀ መለኮት ታምሩን ይሥራ ቆሞ ለመራመድ ያብቃክ የእውነት እሣልልሀለሁ የኔ አባት
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb Жыл бұрын
እባክህ እዳልክ እዲያወሩ እድል ስጣቸው አበዛገው አታሶራም እኮ
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
ሂወት ከባድ ነው አብሶ ጤናማ ከሌለ ኡኡኡኡ ወዳጅህ የነበረ ሁሉም ነው ሚሸሸው አምላክ እንደሰው አደለም ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አይዞህ እዚህ ካደረሰህ፣ ህመምህን ሰዉ የሆነ ሁሉ እንዲሰማ ሆኗልና😥 ከእንግዲህ በኋላ በጎ የምትላቸዉ ቀናቶች ወራቶችና አመታት ይሆናሉ ብየ አምናለሁ። ሁሉም ለበጎ ነዉ።
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ሰይፉ ላይ የቀረበ ሀኪም መሃመድ በመዳሰስ ብቻ የሚያድን ሰው አለ እባካችሁን ደውሉና አገናኙት። ለእሱ የሚከፈለውን እኔ እሸፍናለሁ። አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ሰው ነህ ለበጎ ነው።
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ማማዬ እኔም ቤተሰቤን ልኬ ነበር አኪም ተብዬውም አይገኝም በአንዴ እራሱ የሚጠይቀው ገንዘብ ብዙ ነው ያወራን ሁሉንም ማመን የለብንም ማማዬ እሱ የቅዱሳኑ አምላክ ይጎብኘው
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
@@asegedechanbesso1399 ይገርማል እንዲያውም አላስከፍልም ሲል የሰማሁት መስሎኛል። ታዲያ ምን አስወራው በሚድያ ያን ያክል? ግን በነሱ በኩል ቢጠይቁለት ቅድሚያ ሁሉ ሊሰጠው ይችል ይሆናል። ከአስተዳደጉ ጄምሮ ያሳዝናል።
@hellooooooo-qo1gj
@hellooooooo-qo1gj Жыл бұрын
የት ነው ሃኪሙ ሰፈሩ እኔም ያመኛል
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
@@hellooooooo-qo1gj አለም ባንክ ወይም ቤተል አካባቢ ያለው መስጊድ አጠገብ ብትጠይቂ ታገኝዋለሽ። ግን አገር ውስጥ ላከ ደውሎ ቀጠሮ በማስያዝ ነው ብሏል።
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን Жыл бұрын
😆😂😅🤣ዳሶ ፈዋሽ 🤔። መሳቅ አሁን ነው።
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ማዘን ማልቀስ የለብህም እራሷ ናት ማዘን ያለባት እንዲች ብለህ እንዳታለቅስ በጥሩ ሁኔታ ያልፋል አይዞህ ወንድሜ አብሽር 😮
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
እችአለም ላንድ ደስታ ላንድ ስቃይ
@selamGbermryam
@selamGbermryam 10 ай бұрын
በናትህ እንዳልክ ባለታሪክ ሲያወራ ጣልቃ እየገባህ ብዙ አታውራ ስልችት ይላል
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
እህህህህህ የኔ ከርታታ ፈጣሪ አባክህ ፈዉሰዉ አንተ ትችላለህ ሁሉ በእጂህ ነዉ !!!
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ መከራው አይዞን ወንድማችን 💔😭😭😭
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እዛው ማረሚያ በት አቆይተውት ብሆን ኖሮ የ ብዙ ሰው ሕይየት ይተርፍ ነበር የወለዳቸውን በሙሉ እየሸጠ እድሜያጨ ውንና ድማቸውን የሚመጥ አባት !
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ረዳት ፈውስ በረከት ጤናውን ይስጥህ ልጅህን ይባርክልህ 🙏🏼
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ Жыл бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን ሚስት ተብየዋ የስራዋን ይስጣት
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አይዘገይም ይምርሃል የማያልቅበት አምላክ የምህረት አምላክ ይማርህ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ እሱአም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት 👏👏👏
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
ኸረ በኢየሱስ ስሞ እንዴት እዳሳዘነኝ እኔ እንጃ ማሰብ ሁሉ ነው ያቃተኝ ኸረ ውይ ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘው😢😢😢😢😢
@sarahabebe8210
@sarahabebe8210 2 ай бұрын
እንዳልክ ሐሳብ አታሰጨርሰም ብዙህ ግዜ ሰሰማህ ታወክባለህ የየሰው አቀባበል የለያያል ።
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
እንዳልክየ የኔ ሩሩ እውነት ነው አንተ ነሕ በይበልጥ የምትጐዳው አላሕ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ታሪክ፣ይደገማል፣መሠለኝ፣አይዞህ፣ታሪክም፣ይቀየራል፣ህክሜምናአድርግትድናለህኢንሻአላህ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እግዛብሄር ረድቶህ አባትህን ከመግደል ስለተረፍክ ደስ ይበለህ ! አስተዋይ ነህ
@zenashezena1975
@zenashezena1975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
በጣም ልብ ይነከል እረ ሚስትየዋ አንቺም ነገ ምን እደሚያጋጥምሺ አታውቂም እግዚአብሔር ፍሪ ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ
@NebiyouYohannes-w5w
@NebiyouYohannes-w5w Жыл бұрын
ለምንድነው እንደዚህ የምትቸኩለው እንደጋዜጠኛ መረጋጋት ያስፈልጋል እና እሱ የተጎዳ ሰው ነው ተረጋጋ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 Жыл бұрын
ወይኔ አንዳንንዴ ከመናገር እንባ ይቀድማል በመከራ የተፈተነ ሂወት እደልጂ ሳይቦርቅ ሳይጫወት በሰው ቤት ጉልበቱን ጨረርሶ ትንሺ እፎይ ሳይል ለምን መለኮተ መጥመቁ ዮሐንስ በምረቱ ጎብኝተቶህ ዳግም ለምስክርነት እደምትመለስ አምናለሁ አይዞህ ወድሜ. እንዴት አንጀተቴ እደተሰፈሰፈ በስአብ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ይገርማል❤❤አሳብሕ፡ከተማረዬበልጣል፡አዞሕ😭ሕይወትእዴነዉ።
@Lkh5671
@Lkh5671 Ай бұрын
እባካችሁ ሰልክ ቁጥሩን ሰጡን?
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ ወንድም 😢😢😢😢
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Betam yasazinal Hasabbihe tiru new Egziabher Amlak yirdahe!hiwot kebab new!
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
አባቴን አስታወስከኝ በጣም ይቀጠቅጠኝ ነበር ከእናቴም ጋር ሲጣላ እኔን ነው የሚመታኝ 😢አሁን ሞቷል ምንም ሀዘን አይሰማኝም
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Жыл бұрын
እዳልክ እሲቲ ጣልቃ አትግባ ውይይ ስታናድድ
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 Жыл бұрын
አንተ እግዚአብሔር ይፈልግሀል ከገዳም እንድትወጣ አልፈለገም ስለዚህ በጸሎት እግዚአብሔርን ጠይቀው
@saraa.8672
@saraa.8672 Жыл бұрын
It's a sorrowful story🥲. I hope the good lord stays beside you and protect you.
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እግዜአብሄር ጤናህን ይመልስልህ ወንዲም ዋናው ትልቁ ገንዘብ ጤና ነው 😢😢
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ወንድሜ😭 የኔ የጀርባ አጥንት ነዉ የተመታዉ እንጂ የአንተ አይደለም😭 እኔን እኔን እኔን😭 የእዮብን በቁስል መመታት ልጆቹን ንብረቱን አጥቶ የተገለፀበት አገላለጽ እስከዛሬ እምነት እንደ እዮብ እንላለን😭 ወንድሜ😥 ያንተን ስሰማ እዮብ ምንድነዉ አሰየኸኝ😭
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Жыл бұрын
Tekekle yehe kane yalfale
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
😭😭ልክእደኔ፡አደክ፡ተመስገን፡የማታእጀራ😭😭ጌታኢየሱስ፡ሰጠኝ😭😭
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Ай бұрын
አይ ዞን ወንድም
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አልቅሸ ሳልጨርስ የጋሪዉ ነገር ፈገግ እንድል አደረገኝ።
@fantayenegash4997
@fantayenegash4997 Жыл бұрын
ሲቀጠር ክፍያ ስላለው አባትየው ደሞዙን ስለሚፈልጉ ነው ገና በልጅነቱ ካልሰራህ ብለው የሚቀጠቅጡት
@almazderesse3287
@almazderesse3287 Жыл бұрын
ስልኩን አስቀምጡልን እባካችሁ
@bickim5224
@bickim5224 Жыл бұрын
What a painful childhood. So much suffering! I’m so sorry this happened to you 😢we love you my brother ❤I’m glad still here to tell your story 😢
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 ай бұрын
የአላህ 😢😢😢😢 አላህዬ አሽረውና ሰውንም ይግረመው ያረብ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ሰአቱ የሚረዝመው የእኖዳልክ ንግግር መርዘም ነው ሠውየው ሳያወራ አራዘማችሁት ነው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አሜን።
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
እግዚኦ😮😢
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 16 күн бұрын
ምንጃር በጤፍ የታወቀ ነው ትንሽ ነገር አለችው ጭፈራ ብቻ አይደለም
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
YA AMHARA EHEZEBE GEFE ADAMETU AMHARA BA AMHARA YEBADALALE
@fekadulemudebaba8821
@fekadulemudebaba8821 Жыл бұрын
ንፁህ ንግግር❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አቤት ሁሉም ነገር በጥዋቱ ሳምራ ነው እግዚአብሔር ይማርህ
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ህይወት ፈተና ናት😪😪😪😪
@bereketwolde1129
@bereketwolde1129 Жыл бұрын
please endalk let them to finish their ideas...trying to hear them uffff boring when u disturb in the middle of conversation
@tgay5642
@tgay5642 Жыл бұрын
ሱብሀናሏህ
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 Wow betam yasazinale aue sew 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
💔🥲☝️
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 Жыл бұрын
እኔም ከሀገር ወጥቸ እየሰራሁ ነው ነገር ግን አስተዳደጊ ከባለታሪኩ ጋር ስለሚመሳሰል በራሴ መውስን የምችለውን ለመወሰን እፈራለሁ ።
@saadhafaizza-kw9dh
@saadhafaizza-kw9dh Жыл бұрын
ዉይ መጨከኗ አላህ አፊያህን ይመልስል ያረብ 😢😢😢
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እንደው ምን ይሻላል እረ ተደረገባት እንዴ ሌላ የላትም ሰይጣን ከዚህ ምድር ስራውን ካቆመ ቆይቱዋል የውስጥ ስሜቱዋ አዳሜ ሲንጣት የትም ትደረገም እና መድሐኒት ተደርጎብኝ መድሐኒት ንጉስ ክርስቶስ ነው ወንድሜ ሳታስበው መፃጉን አልጋ ያሸከመ አንተም የተመጥክባትን ወንበር ለመሸከም ያብቃክ እውነትክን ነው ከዚህ በጛል ተጎልቶ መብላት ሳይሆን ማስታመም መከራን ጠልታ ነው ቃሉዋ ይክዳት አይዞክ አንተ
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 10 ай бұрын
ሰውየው በትክክል እያወራ በመሃ ልክ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ትላላችሁ።ስታናድዱ! ተውት ያውራበት.........
@betikassa7943
@betikassa7943 Жыл бұрын
Egziabeher yemarhe ayzoh yalfale hulum neger
@ሰኒ-ፀ9ዘ
@ሰኒ-ፀ9ዘ Жыл бұрын
ስልኩን አስቀምጡ
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
በትዳር ላይ ትዳር ለሴት ብቻ ነው የሚሰራው ወንጀለኞቹስ ወንዶች ልጆቻቸውን የሚደፍሩት ምን ደሞ ህግ ኖሮ ይሄ ወንጀል የሚሆነው
@tesjij8484
@tesjij8484 4 ай бұрын
ህክምና ይሻላል
@tizutub4384
@tizutub4384 Жыл бұрын
fetari tanahen melso le mamsegen yabeqahe
@ኩሩሀበሻይት
@ኩሩሀበሻይት Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ አለም ሰገድ ቢሆን የተሻለ ተረጋግቶ የሰዉን ህመም ያዳምጥ ነበረ ይሄ ጋዜጠኛ ግን ፍጥነቱ በመሀል እየገባ ዉይይ የምለዉ ነዉ የሚጠፍኝ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አላህ ያድንህ 😢😢😢😢
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 Жыл бұрын
Egzabhier Amlak benegerh hulu talqa ygbalh .
@atsede054
@atsede054 Жыл бұрын
Sndalk kyemrta gar... ytariku sew beyawra me alebt. Adamt
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ Жыл бұрын
የሱን ብቻ ሰምቼ ከልፈርድም እሳንም አምጡ
@bereketwolde1129
@bereketwolde1129 Жыл бұрын
ere baletariku yawerabet edil set adamitew bemehal eyegebahe atrebesh bante yetenesa madamet tesanegn
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እንኳን ገጠር፣ አዲስ አበባ ጭሎ እየተባለ ከአምስት እስከ አስር አመት ያሉ ህጻናት በየጨካኙ ቤት ተቀጥረዉ ይኖሩ እንደበሩ ይታወቃል። ግን ለምን ሆነ ብለን የምንጠይቅ ማንም አልነበረም። ዛሬ ግኖ ህሊናችን አይፈቅድም። ብዙ የምናደርገዉም ይኖራል። አይግረማችሁ ብየ ነዉ🤔
@astertsegaye2264
@astertsegaye2264 Жыл бұрын
ሰላም ያለመንጃፍቃድ ጋሪ መንዳት አይቻልም መንጃፍቃድም እንደ መኪና የቃልም የመንገድም ፈተና አለው
@birhanulovebirsh63
@birhanulovebirsh63 Жыл бұрын
Endalk gin alasora metlawin alastekakel alk yanadal
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Жыл бұрын
እንዳልክ እና ራሄል ግን አታስወሩም 🤔🤔
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 Жыл бұрын
ሐኪም ጀማል ነው የሚባለው ስልኩ አይነሳም
@bayushebayushe7017
@bayushebayushe7017 Жыл бұрын
😢😢😢😢 ልብ ይሰብራል
@yidenekaiddssa2884
@yidenekaiddssa2884 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን እንዴት ላግኘዉ
@mpmpmpmp7768
@mpmpmpmp7768 Жыл бұрын
Yemeteteyejekew seweya betam yanadedal dedebe alasewera alekew
@hellooooooo-qo1gj
@hellooooooo-qo1gj Жыл бұрын
😢እርዱት
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
AIZWEHE 💔🥲 EMEBERHANE ☝️ TYNAHENE TEMELESELEHE 🙏UWELWEME LEBEGWE NEWE❤
@zeyinebnure814
@zeyinebnure814 9 ай бұрын
😢😢😢
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
በሀዘን ልቤ ተሰበረ😭 26 አመት ድረስ የመከራዉ ቀን መቀጠሉ😥 አንገቴን እንድደፋ አድርጎኛል😥
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
💔☝️
@kidistimogos409
@kidistimogos409 Жыл бұрын
😭😭😭
@mariyammariyam6752
@mariyammariyam6752 Жыл бұрын
Ayzogn wendime
@መቸስን
@መቸስን Жыл бұрын
😢😢😢😢😭😭💔💔
@sablasabla7069
@sablasabla7069 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Abetuu.yekijuu.hiwot.bexam.yasaxinaal.uuffeey.adara.amlake.ante.mecereshaten.Asamirewuu
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Жыл бұрын
Endalk. Atlaflfe. please. // We. lesten to him. or. U I told you many times pls
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 Жыл бұрын
ጩሎ ተብለዉ ተሰይመዉ በተለይ በጉራጌ በደንብ ጉልበታቸዉ ይበዘበዝ ነበረ
@haleema10h41
@haleema10h41 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ሰውየዘራውያጭዳል😭😭ነገምን😭ያጋጥማታል😭😭
@SimpathyMolato
@SimpathyMolato Жыл бұрын
😭💔
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
እንዳልክ ያንተ ወሬ ማለቂያ የለውም ሠውየው ሣያወራ አውርተህ አላቆምክም
@sinaabadi3321
@sinaabadi3321 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
በ27 አመትህ አምርረህ አለቀስክ🤔😭
@ኡሙመስኡድቲዩ
@ኡሙመስኡድቲዩ Жыл бұрын
በጎ ዩቱብ ላይ ለምን ደለታችሁት
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
😭😭😭
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
😥
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 115 МЛН
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 190 М.
ነፍስ ስታፈቅር | nefis stafeqir
5:45:51
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 106 М.