አንችዉ ነሽ ክፍል 71 ምዕራፍ 5

  Рет қаралды 35,452

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

Күн бұрын

ክፍተቱን እሚሞላው እራሱ ባለቤቱ ብቻ ነው ወደር የለሽ የህይወት ገጠመኝ

Пікірлер: 1 000
@sofity3120
@sofity3120 5 жыл бұрын
አንችው ነሽን እንደኔ በጉጉት ሚጠብቅ እሰኪ በቅን ልባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ 💚💛❤
@user-ko2ok7zr5h
@user-ko2ok7zr5h 5 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@sofity3120
@sofity3120 5 жыл бұрын
@@user-ko2ok7zr5h እስኪ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@afh1289
@afh1289 5 жыл бұрын
እኔ በጉጉት ነው የምጠብቀው
@user-oe7zz6gh6u
@user-oe7zz6gh6u 5 жыл бұрын
አንችው ነሽ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በቅርብ ቀን ነው የገገባሁት ግን ደስ ነው ያለኝ ህይወቴም እደሚቀየር ተስፍ አለኝ
@hassanaljabri6807
@hassanaljabri6807 5 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@ፍትህለሙስሊሞችሀገራችንን
@ፍትህለሙስሊሞችሀገራችንን 5 жыл бұрын
ለቢንት መሀመድ እስኪ ልያችሁ 👍 እናሳያት ውዴታችንን
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 5 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-cz1hl6nd1o
@user-cz1hl6nd1o 5 жыл бұрын
🌷👍እወዳታለሁ በጣም ደስትለኛለች ቢት መሀመድየ ውድድድድድ
@emanebrahim3681
@emanebrahim3681 5 жыл бұрын
ቢት ሙሀመድን ወላሂ በጣም እወዳታለሁ ወላሂ ሳሊህ ሴት እድሆን እየረዳችኝ ነው ጣፋጭ ናት
@ፍትህለሙስሊሞችሀገራችንን
@ፍትህለሙስሊሞችሀገራችንን 5 жыл бұрын
@@emanebrahim3681 ኢንሻ አላህ አላህ ከሷሊሆቹ ያድርገን እሷንም ኸይር ስራዋን አላህ ይውደድላት
@rahamarahama8642
@rahamarahama8642 5 жыл бұрын
አህለን ያንቺነሽ ቤተሰቦች ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@yusraadam1725
@yusraadam1725 5 жыл бұрын
እኔማ በጣም ቸኮልኩ የሷሊ አድናቂ ላይክ ግጩኝ አይከፈልበት
@user-tp1xw4wm7y
@user-tp1xw4wm7y 5 жыл бұрын
ዩስራ አደም ማን ነው ስምሽ ጀማል ከሆሽ አሳውቂኝ
@yusraadam1725
@yusraadam1725 5 жыл бұрын
@@user-tp1xw4wm7y ስሜ yusra adem new ግን ለምን ፈልገሽው ነው
@ኡሚሀያቲ
@ኡሚሀያቲ 5 жыл бұрын
አንቺው ነሽ በሳምንት ሁለቴ ይሁን የሚል 👍
@hawamaruf5042
@hawamaruf5042 5 жыл бұрын
እረ በየ ቀኑም በሆነ
@user-jt8ul4bh4v
@user-jt8ul4bh4v 5 жыл бұрын
እረ እኔ ቀን በቀን ይሁን ነው እምለው ከሆነስ
@ራቢአ-ፐ4ሸ
@ራቢአ-ፐ4ሸ 5 жыл бұрын
ሁሌቢሆንደሥይለኛልግንካልተቻለበሣምንትሁለቴይሁን
@user-sm8jb5ez1s
@user-sm8jb5ez1s 5 жыл бұрын
ኧረ በየቀኑ ይሁን የሳሊ መጨረሻ ከሚናፍቀኝ
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 5 жыл бұрын
SLKSHN.LAKILGN.ENTEWAWEQ
@ramzya9912
@ramzya9912 5 жыл бұрын
ሷሌሀ ለማሜ ረስሚ ለፊኤ ራሂል ለሀቢብ እንዲ ነው ምመኘው እናንተስ አላህ አንድ ያድርጋቸው አሚን በሉ አይከፈልበት
@user-vp6rh4uq3j
@user-vp6rh4uq3j 5 жыл бұрын
አሚን
@seadiamohammed5371
@seadiamohammed5371 5 жыл бұрын
አሚነ
@lubaba5643
@lubaba5643 5 жыл бұрын
ወይአችውነሺተለቀቀ አላዳምጠኩምግን በጉጉትስጠብቅነበረለዛውነው ስራየንስጨርስአዳምጥአሁ
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 5 жыл бұрын
እኔም
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 5 жыл бұрын
አሚንንን
@user-jt8ul4bh4v
@user-jt8ul4bh4v 5 жыл бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀ ላይክ ግጩኝ እኔንም አደኛ
@HalaHala-pg2nq
@HalaHala-pg2nq 5 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምእራህመቱላሂወበረካቱ
@user-nv7lv9kb1c
@user-nv7lv9kb1c 5 жыл бұрын
💋💋💪
@hajjaj1785
@hajjaj1785 5 жыл бұрын
እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ
@user-es6hy7bx2h
@user-es6hy7bx2h 5 жыл бұрын
መይሙና አህመድ እዴኔማ አቶኝ አዳምጨ መጣሁ አልሠማሁትም
@hayah9593
@hayah9593 5 жыл бұрын
ሠሊህ የኔ ውድ ሥጦታ
@user-eu2vh2fr6w
@user-eu2vh2fr6w 5 жыл бұрын
እዴ ሷሊሀ እሆናለሁ ብየ አስቤ ይሄዉ ጉዞ ጀምሬለሁ ይቅናሺ በሉኚ
@zayinab9592
@zayinab9592 5 жыл бұрын
ይቅነሺ
@user-nv7lv9kb1c
@user-nv7lv9kb1c 5 жыл бұрын
አላህ ያረግልሽ
@user-ep7sc3vx4v
@user-ep7sc3vx4v 5 жыл бұрын
ይቅናሽ እኔም ሞክራለሁ
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 5 жыл бұрын
ይቅናሽ
@user-ib5qf9ti1f
@user-ib5qf9ti1f 5 жыл бұрын
Endet new melekesh??😂
@kedikedi4999
@kedikedi4999 5 жыл бұрын
"አንችው ነሽ" የለውጥ ምክንያት በጣም ደስ የሚል ነው በተለይ imagine መሆኑ ስዕላዊ በሆነ መልኩ መቅረቡ ብዙ ነገሮች አይምሮዬ ላይ ተቀርፆ እንዲቀር ነው ያደረገው ብቻ ቀይሮኛል እንደዚህ መሆንም ይቻላል ።አሏህ ይጠብቃችሁ መልካም ስራችሁን ይውደድላችሁ አዘጋጆች !
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 5 жыл бұрын
ከጠዋት ጀምሬ አይኔን አፍጥጨ ስጠብቅ ነበር ጀዛኩም አላህ ኸይር እኔም እደሷሊሀለመሆን እጥረለሁ እስኪ እደማሜና ፎአድ አይነት ባል ይስጥሽ በሉኝ በአላህ ብት መሀመድ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 5 жыл бұрын
ለሁላችንም ወላሂ
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 5 жыл бұрын
ምን አለበት አያልቅበት ያረብ
@f2271
@f2271 5 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ ይስጠን ያረብ
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 5 жыл бұрын
አላህ ኢወፍቅሽ
@ራቢአ-ፐ4ሸ
@ራቢአ-ፐ4ሸ 5 жыл бұрын
ኢሻአላለሁላችንምአላህይወፍቀን
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 5 жыл бұрын
ዋው እንኳን በሰላም መጣችሁ አንችው ነሽ አደጋጆች እንዲሁም ተመልካቾች ይችን ፕሮግራም ለማየት ላበቃን ጌታችን አላህ ሱበሀነሁ ወትአላን እያመሰገናችሁ አዳምጡ
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ 5 жыл бұрын
ፉፉን ማሻ አለህ በሉት አቤት ቅን አሰቢ ማሻ አለህ እስቲ ቅን ሰው ማለት ፈፉ ነው ከለችሁ እጅ አውጡ ወይንም በለይክ ግለጹልኝ
@ebanaebana8418
@ebanaebana8418 5 жыл бұрын
አንች ፉኤን አፈቀርሽዉ እንዴ ኤሚ ፍልቅልቅ
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ 5 жыл бұрын
@@ebanaebana8418 ከከከከከከከከከከከ
@user-sh2pp3cw6y
@user-sh2pp3cw6y 5 жыл бұрын
እኔም የፎኤ አድናቂ ነኝ
@የሱናተማሪነኝ
@የሱናተማሪነኝ 5 жыл бұрын
እኔም
@user-mo8pp6km6e
@user-mo8pp6km6e 5 жыл бұрын
ግን ግን ቢንት ሙሀመድ አንድ አስተያየት አለኝ ይሄን ስል እኔ አንችን ወይም እናንተን የመምከርም ሆነ እርማት መናገር ችሎታው ባይኖረኝም ግን ሀቂቃ አንዳንድ ነገሮችን ሱና አስመሰላቹሀቸውኮ ምሳሌ የጀመዓ ሶላት ወንድ ልጅ ላይ ግደታ ሁኖ ሳለ ግን እንደ ሱና አድርጋቹህ አህመድ ሲመጣ ሰገዳቹህ ወይስ ልስገድ ምናምን ሲጀመር የሰላት ሰዓት ደርሶ ቤት ወንድ ልጅ እንዴት ቤት ይገባል??? ሌላው ደግሞ ባለፈው ሳሊሀ ከአስር ቡሀላ እረከዓቴን ሰግዳ ዱአ እያደረገች የሚለው ተደጋግሞ ነበር ይሄ ፍፁም ሊስተካከል የሚገባው ነገር ነው። ምክንያቱም ከአስር ቡሀላ የሚሰገድ ምንም አይነት ሰላት የለም። የተረሳ ፈርድ ሰላት ካልሆነ በስተቀር። ይሄን ልልየቻልኩት ብዙወቻችን የድን እውቀታችን ገና የቁንጢጥ ነው ሁሉም ትክክል መስሎን እንከተለዋለን። እናም እናንተም መማሪያ ይሆናል እኛም እንማርበታለን ብለን እስከተከታተልን ድረስ ሁሉም ነገር ፌር መሆን አለበት ከይቅርታጋ !! ሌላው የረሳሁት ደግሞ ትላልቅ ሰውም ቢሆን አጅነብይ ከሆነ አጅነብይ ሴትንም ሆነ ወንድ መጨበጥ አይፈቀድም ማቀፍም እንደዛው!! በተረፈ አላህ ይጨምርላቹህ በርቱ!!
@mekiyajemal1323
@mekiyajemal1323 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ዉድ እህት
@user-wi5sn3hb2s
@user-wi5sn3hb2s 5 жыл бұрын
ማሻ አለህ
@fshewa2180
@fshewa2180 5 жыл бұрын
ሳህ
@foziyabeshir6005
@foziyabeshir6005 5 жыл бұрын
Eht yalshiw lk neshi gn yebalefewu lay ltyefelegechiwu ymeslegnal yejuma Ken sleneber keasur buhala reketeyn segdo dua lemadregna mekrat new
@user-mo8pp6km6e
@user-mo8pp6km6e 5 жыл бұрын
Foziya Beshir በጁሙዓ ቀንም ቢሆን ከአስር ሰላት ቡሀላ ሜንም አይነት ሰላት የለም ።
@user-ze6rr8to9o
@user-ze6rr8to9o 5 жыл бұрын
አህለን ዋሳህለን መርሃባን ፊኩም ተፈደሉ በጉጉት ሲጠቢቅ ነበር አልሃምዱሊላህ አሳረፋቹሁኝ
@rukyamohammed6268
@rukyamohammed6268 5 жыл бұрын
አህለን የአንችው ነሽ አድማጫች ፣☕☕ እንዴሆም የአንችው ነሽ አዘጋጆች ቢንት መሀመድ & ዶክተር ዘይኒ👏👏
@hadiyamohammed4190
@hadiyamohammed4190 5 жыл бұрын
መሻአላህቀጣይኑምላኩልን
@rahamarahama8642
@rahamarahama8642 5 жыл бұрын
ማሻላህ ቢንት መሀመድ አላህ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ ድምጥሽ ምክርሽ ፍቅር ሚያሲዝ አላህ ይጠብቅሽ ክልቤ ነው ምወድሽ ዛሬ ለየት ያለ እውነተኛ ስምሽ ሰማሁት ክክክክክክክክክክክ
@rukyamohammed6268
@rukyamohammed6268 5 жыл бұрын
@@rahamarahama8642 አሚን
@kewsitube8439
@kewsitube8439 5 жыл бұрын
በአላህ አሰኪ ፉፉን እና ማሜን ሚወድ በላይክ 👍አሳዉቁኝ ቢንት ሙሀመድ አቀራረብሺ እንዴት እንደምወድልሺ❤
@asmaumumeryam5725
@asmaumumeryam5725 5 жыл бұрын
እናን ለምን ሳታዳምጡ ኮመንት ትሰጣላቹ ሆሆ ኮመንት ብቻ ሆነ እኮ
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@rabikbutajira512
@rabikbutajira512 5 жыл бұрын
ወላሂ ልክ ነሽ እንደ ተለቀቀ ጨርው ሣያዳምጠው ኮሜት ምን የሚፁፉት እና በዚህ አጋጣሚ ትንታኔው ላይ አትኩሩ ዝም ብላቹ አትሩጡ
@ፋፊቢንትሙሀመድነኝየረሱል
@ፋፊቢንትሙሀመድነኝየረሱል 5 жыл бұрын
Asma umu meryam እኮ
@user-gj5tw8uc4n
@user-gj5tw8uc4n 5 жыл бұрын
አህለን ስጠብቅ ነበር ዶክተርዘይኔና ቢንት ሙሀመድ ጀዘአኩም አላህ ኸይር አላህይጨምርላችሁ በርቱልን
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 5 жыл бұрын
አህለን የኔ ተናፋቂወች ዶክተር ዘይኔ እና ቢንት ሙሀመድ ስወዳችሁ
@user-gl4rh8ce6z
@user-gl4rh8ce6z 5 жыл бұрын
መሽአላህ አልሀምዱሊላሂ ተላከልን
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 5 жыл бұрын
@@user-gl4rh8ce6z አይዋ ዙዙየ
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደህ መጣችሁ አንችው ነሽ በጉጉት ነው ምጠብቀው ቢንት ሙሀመድ ለአላህ ብዬ ከልቤ ነው ምወድሽ አላህ ለኛም የእውነት ጋደኛ ያብዛልን😍
@sofiitube1505
@sofiitube1505 5 жыл бұрын
አሚንን
@AnA-yt6bw
@AnA-yt6bw 5 жыл бұрын
ማሻአላህበጣምደስይላል አላህ ሱሀነኡታለህ ጀዛችሁንይክፈላችሁ ቤንት ሙሀመድ ደኮተር ዜኔ እንደናትአይነቶችንያብዛልን ኢንሻአላህ አላህ ሷሊህልጇችንያውጣላችሁ
@susuabi8860
@susuabi8860 5 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ የኔ አሰን አሏህ ይጠብቅሽ እዲሁም ዶክተር ዘይኔ አሏህ ይጠብቃችሁ ስለሁሉም ነገር ጀዛ ኻሏህ ኸይር
@muslimyoutubes5783
@muslimyoutubes5783 5 жыл бұрын
ያዙ ልመርቃቹ አላህ ከሸቃላነት ወደ መዳምነት ያዘዋውራቹ የራሳቹን የምትሉትን ሳሊህ የሆነ ባልና ልጅ ይወፍቃቹ
@ferdowsgazali2123
@ferdowsgazali2123 5 жыл бұрын
Amiiiiin yaa wadud
@suzenasuzena6517
@suzenasuzena6517 5 жыл бұрын
Ammmmmmmn y ukitu
@victorymobil8441
@victorymobil8441 5 жыл бұрын
አሚን
@nejathassen8188
@nejathassen8188 5 жыл бұрын
As Wr Wb ቢንት መሀመድ በጣም ነው የምንወድሽ ሀያቲ ዶክተር ዘይኔም ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ አላህም ይጨምርላችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@user-nm6ws4ib5q
@user-nm6ws4ib5q 5 жыл бұрын
ማአሻላህ ቢንት ሳላደንቅሽ አላልፍም ግን ትንሽ አስታየት ብሰጥ ደስ ይለኛል እኔ ያንቺን አይነቱን እውቀት ኖሮኛ አደለም ግን ያው ትንሽ ስለተሰማኛ ነው ሀቢብ እና ራሂል አንድ ክፍል ውስጥ መሆናቸው አልወደኩትም ምክንያቱም ነብያችን ሰለሏህ አሊይሂ ወሰለም ሁለት ተቃራኒ ፆታዎች አንድ ክፍል ውስጥ ቢሆኑው ሶስተኛው ሿይጧን መሆኑን ነግረውናል ስለዚ ይህ ደግሞ ለኔ አይንት ገና የኢማን ጥፍጥና ያልገባቸው አንቺ በትንሹ የክፍትሹ እኛ ደሞ ቀስ በቀስ እያስፍነው እኔዳለን በብዙው መልኩ።።።።። ሌላ የሷሊሀ እና የረያን ጉዳይ ከዚ በላይ ባይቀጥል መልካም ነው ወይ በሀላል ይቀጥል ወይም የቋጭ ቅድም እንዳልኩሽ የዚ ፕሮግራም አድማጮች እዚ አርብ አገር ያለን እህቶች ነን እና በዚ በስልክ ለብዙው ሰበብ እየተዳርግን ስለሆን ይበልጥ ኮስተር ይበል ሌላው ፕሮግራሙ ለማራዘም ብዙው በመሀል ሚነበቡ መፅፎች መልካም ናቸው ይህ ፕሮግራም ለማራዘም ነው እና ሀቢቢቲ ይህን ፕሮግራም ተቋጭቶ አንቺም ትንሽ እርፍት ወስደሽ ከዚ የተሻለ እና የበለጠ ነገር ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፍ አርጋለው ኢሻአላህ አላህ ከፍቀደ በተርፍ ሚያስክፍ ነገር ከተናገርኩው አፍው በሉኛ ዶክተር በርታ
@user-jt6ec9cr1f
@user-jt6ec9cr1f 5 жыл бұрын
ማሻአለህ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እኔም ያሚቃፋኝ ናጋር ናዉ እኔዴት እንዳዚ ይሆናል ራያን ከሰሊሀ ጋር በጠም አበዙት እና ራሄል እና ሀቢብ ትቷቻዉ ወጠ ማሜ በጠም ይከብዳል ግን ግን እዉናት ለማናጋር ብዙ ናጋር ያስታምራናል ግን አለስፋለጊም ናጋሮች አሉበት
@user-xc6ui4gf6e
@user-xc6ui4gf6e 5 жыл бұрын
አህለን ቢኩም ምርጦች የችውነሽ ወዳጆች ያላ ተአሎ ዛሬ አንደኛ ነኝ ሞራል ሞራል ያስፈልገኛል like me👍😁😁😍❤
@ashash9382
@ashash9382 5 жыл бұрын
Ok 😁
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 5 жыл бұрын
ውይ ማሜ ፊጥነትህ በሌሎች ደስታ ላይ ሲሆን ምርጥ እኮ ነህ የኔ አንደኛ
@fetikonjo8427
@fetikonjo8427 5 жыл бұрын
ያዶክተር ይቅርታና ለከመንት ማንበቢያ ጊዜው ለአንድ ደርስ ይደረግ ማለት አድሚናቶች ግሩፕ ላይ አንብበው መልቀቁ ተገቢ አይደለም ጊዜ ላይ አላህ ይፋረደናል ኮመንት አብዛኛው ለአዘጋጆች ነው ሲቀጥ አስተማሪነቱ ለአድማጭ ከፕሮግራሙ አይበልጥም የፈለገ እዚሁ ያንብብ ወላሂ እኔ ጊዜን በጣም ነው ምሰጋው ይህ ሶሻል ሚዲያ ከቁርአን እያዘናጋን ነው ሶ ፕሊስ ደርስ ብቻ ከእናንተ !!! ከራሳችን አልፈን በሰዎች ጊዜ መባከንም ልንጠየቅ እንችላለን ሲቀጥል ያለ ቦታችንም እንድንሆን ያደርገናል ማለት በራስ መገረምን ያስከትላል ያለንበት ዘመን ካባድ መሆኑን መናገር አይጠበቅብኝም ሰው የኮመተው ሲነበብለት በራስ የመገረም ሊከሰት ይችላል ሲቀጥል ከኢህላስ ይልቅ ስሜተኝነቱን የተጠናወተበት ጊዜ ላይ ነንና ፕሊስ !!! ብዙ ማለትን ፈልጌ ነበር ግን ለተረዳኝ ይህ በቂ ነው እንደኔ ለኮመንት አንድም ሰከንድ አይባክን !!! ኮመንተሮቹ እራሳቸው የተረዱትን ነው መድገም የሚሆነው በሌላ አትረዱት ቢላሂ በቅንነት ብቻ ስለጊዜና ካለንበት ዘመን ፊትና አንግል ብቻ ተረዱኝ ጀዛኩሙላህ
@sadadinku1175
@sadadinku1175 5 жыл бұрын
ትክክል ሀሳበሽ እደግፈዋለሁ 100•
@user-rx1tw9cs8t
@user-rx1tw9cs8t 5 жыл бұрын
ሣህ ሁቢ
@mekiyajemal1323
@mekiyajemal1323 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@jameelahassan6060
@jameelahassan6060 5 жыл бұрын
ሳህ ትክክል አላህ ይጨምርልሺ
@selemtiwa9013
@selemtiwa9013 5 жыл бұрын
سح والله
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 5 жыл бұрын
*ሷሊሀ የማሜ* *ራሄል የሀቢብ* *የሀቢቢ እህት ለፉኤ* *ረያን የማን ይሆን????*
@qhgwslmobaylatkakmymelwnla594
@qhgwslmobaylatkakmymelwnla594 5 жыл бұрын
ያች ይሆናል
@allahkerim1591
@allahkerim1591 5 жыл бұрын
ለእኔ ይሆንንንን❓
@timeislife5887
@timeislife5887 5 жыл бұрын
ላቺ እናደርገዋለን ክክክክ
@qhgwslmobaylatkakmymelwnla594
@qhgwslmobaylatkakmymelwnla594 5 жыл бұрын
@@timeislife5887 ክክክክክክክክክ እኔ አለኝ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 5 жыл бұрын
ኧር ረያን ይቅርባችሁ ጉራው ዋ😁😁😁😁
@user-vs4xj2xx2w
@user-vs4xj2xx2w 5 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይረን ቢንት መሀመድና ዶክተር ዘይኔ ጄዛቹ አላህ ይክፈላቹ ያፉ ሳይሆን የልቤን ይድረስ አይ ረያን በጣም ነው ያዘንኩት እሱን መሳይ ወንድም አለኝ ያረብ ብርታቱ ስጠው
@leylamohamed9703
@leylamohamed9703 5 жыл бұрын
እኔ አንድ በጣም እምወዳት ጓዴኛ አለችኝ መለያየት አንፈልግም ስለዚህ ልክ እዴ ፉኤ እና እዴ ማሜ የሚዋደዱ ጓደኛሞች እዲሰጠን ዱአ አድርጉልን ያችዉነሺ አቅራቢም አዘጋጆችም በጣም እወዳችኋለሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ወላሂ
@naninani-pp1nt
@naninani-pp1nt 5 жыл бұрын
ያኢላሂ ቢት ሙሀመድ አላህ ከክፉ ይጠብቅሽ ወላሂ ድምጽሽ በጣም ነው የሚናፍቀኝ ደሞም ለትረካ የሚሆን ድምጽ ነው ያለሽ በዚሁ ቀጥይበት በርችልን የኛ ጀግና ዶክተርም ከልብ እናመሰግናለ ፕሮግራሞቻችሁ ሁሉ የሚናፈቁ ናቸው
@alainalain1619
@alainalain1619 5 жыл бұрын
ቢንት መሀመድ ስሟን ዛሬ ሰማሁ ጠይባ ማሻአሏህ ደስ እሚል ስም
@user-ex1xr3iu5j
@user-ex1xr3iu5j 5 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ቢንት ሙሀመድና ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩሙላህ ኸይር ሀቂቃ በጣም ት/ት ሰጭ ልቦለድ ነው ሳሊሀ የሂዳያ ሰበብ ምትሆን ሳሊህ ሴት እንደሀሳብ በመፅሀፍ ብታሳትሙት ሀሪፍ ነው የኢንተርኔት ችግር ስለሚኖር በመፅሀፍ ብታዘጋጁት ደስ ይለኛል የብዙ ሰው ህይወትን መቀየር የሚችል ነውና አስቡበት
@user-yd4bf1zx6u
@user-yd4bf1zx6u 5 жыл бұрын
ውዶቼ አላህ ሁላትንም ከሸቃላንት አውጥቶ ሷሊህ ባል ይወፍቀን የሚያስቀራ የሚያሰግድ ሀፊዝ ዳዪ የሆነው አል ፈታህ ይስጠን ያረቢ ሰሚነህ
@user-cz1hl6nd1o
@user-cz1hl6nd1o 5 жыл бұрын
ሳ። ኢሸአላ አሚንንንንን
@muslimyoutubes5783
@muslimyoutubes5783 5 жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብ
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 5 жыл бұрын
አሚንንንንን ያርብብብብብብ
@mushindanasir9005
@mushindanasir9005 5 жыл бұрын
Enkun dena metachu ya nichiw nesh azegaji ena akrabi mash Allah betam mesach ena astemari new programu gin betam anzazachut tolo wede gedelew gibi bint muhamed hula andaynet neger honebin bitastekaki yeteshale new beterefew berchi
@muze8700
@muze8700 5 жыл бұрын
ወይኔ በጉጉት ጣብቄ አጋጣሚ ወጣ ስል 15 ሳው ቃዳመኝ አህላን አንቺው ናሽ
@user-yr7yp8rj6s
@user-yr7yp8rj6s 5 жыл бұрын
ሁሌ አያመልጠኝም አቺዉነሽ ውስጤ ናት የዛሬዉ ለየት ያለኝ ፉኤ ከእህቱ ጋር ያደረገዉ ዉይይት እና ሷሊሀ ያነበበችለት የጋደኛሞቾ የለዉጥ ጉዞ መሰጠኝ በርቱ ቢንት ሙሀመድ አድናቂሽ ነኝ ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@munthakedra2927
@munthakedra2927 5 жыл бұрын
*አንጂብ ነው ከመቼ ነው 41ኛ ኮሜት* 👉ማሻ አላህ አህለንንንን ወመርኽበን👈
@amlnaali8757
@amlnaali8757 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-fo3kj4zq2m
@user-fo3kj4zq2m 5 жыл бұрын
ጃዛ ከላህ ከይ ን
@seadasa3917
@seadasa3917 5 жыл бұрын
አሠላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በመጀመሪያ ቢት መሀመድ ዶክተር ዘይኒ ጀዛከአላህኸይርን ወላሂ አንቺዉነሽ በጣም ሂወትቀያሪ አስተማሪ ታሪክነዉ ማሻአላህ እኔ በጣም ቡዙነገሮችን ተማርኩበት ምሳሌ የሚመጣብን ችግር ሆን መከራ ሰብር ማድረግ ያነገር አልሃምዱሊላህ ማለት አለመናደድን ዛሬ ፉኤ ለሀኒ እንደነገራት ሁሉም ነገር ለኸይርነዉ አንዳላት እንኛም የነሡ ተምሳሌቶች ሁንን ሰብር መማር አለብን ሳሊሀ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔቅመም አላህ ይጨምርል አንቺን ለማን አንደምኮኝ መወሰን ይከብዳል ፊኤም ማሜም ሁለቱም ማሻአላህ ናቸዉ ረያንም ጥፍቱን አመነ ሳሊሀየ ባንቺ ሰበብ ረያን እና ማሜን ቀየርሽ ማሻአላህ አሁን አሁን ከ3አንዱን አግቢ ብሎ መምረጥ በጣም ይከብዳል ቢት መሀመድ ቶሎ ማንን አንደምታገባ ነገሪን እኔ ሳምንት እስከማደረሰ በጣምነዉ የምቸኩለሁ ማሜ ማሻአላህ ሰወችን በመርዳት ላይ ቀጥልበት አላህ ይጨምርልህ እኛኝም አላህ ኸይር ስራ ከሚሰሩት ያድረገን ያረብ
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 5 жыл бұрын
አላህ አይቸግረው ልክ እደ ፈሀድ ባል ቢሰጠኝ በዱአ አንረሳሳ ያበናት እረ ቢንት ሙሀመድ ተይ ገላጊን እኔ መቸም ሳሊሀ ወይ ከማሜ ወይም ከፊፊ ውጭ ከውነች እራሴን ስጥ ማረጌነው ሰምታችዋል 💓💓
@user-ol7id1jv1o
@user-ol7id1jv1o 5 жыл бұрын
ኣረ ባለኮመቶች ተቀደምኩኮ ሱበሀንኣላህ ያኡሁቲ ብትሞሀመድ ኣሂ ዘይኔ ኣ ጄዛኩም ኣላሁሀይር ማሻኣላህ ፉፉ ግዜዉን ኣወቀበት በጣም ደስየሚል ብሮግራም ነበር መመጨረሻላይ ግን ያኣላ ሳልዬ እንዳቼምኮ ግራገባኝ ኣንቼስ በኢማንም ትበልጭኛለሽ ወይሳሊ ያኣላህ ጠያቂ በዛብኝ ግን ሚፈልገዉ ኣይነት ኣይደሉም ማንን መምረጥ እንዳለብኝ ግራተጋባሁ ያወዱድ ሀይርህን። ምረጥልን ያኡሁቲ ኡሂቡኪፊላህ
@halibntebabahm52
@halibntebabahm52 5 жыл бұрын
አችውነሺ እንኳንም የኔ የብቻየ ፍቅረኛየ አልሆሺ ሳምንት እስኪደርስ በጣም ናፍቆት ይገለኝ ነበር
@user-gp4sg9bb7v
@user-gp4sg9bb7v 4 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ የኔ ቆንጆስወድሽ አላህ ሠላምሽን ያብዛልሽ
@aminamohammad2605
@aminamohammad2605 5 жыл бұрын
ጀዘኩም አላህ ያረብ ልክ እንደ ማሜ ና ፉፉ ያምወደዱ ጓደኞችን ወፍቃን
@gbccc1113
@gbccc1113 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ቢት ሙሀመድ አላህ ይጭምርልሽ
@mkaeimkaei3149
@mkaeimkaei3149 5 жыл бұрын
የዋይ ፋይፍ ያለህ. ኡኡኡ😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አንችውነሽን ጆሮን አቁሜላዳምጥነበር ኔቱእምባለኝ ለማንኛውም ለአስተያየቱአድምጨእመለሳለሁ
@user-uo4jk4bk4p
@user-uo4jk4bk4p 5 жыл бұрын
ምስጥጥ ብየ እያዳመጥኩ ሲያልቅ ድግጥ አልኩ ማሻ አላህ ጥሩ ነው ፊኤ ግን ጅግንነቱን ጥሩነቱን የኢማኑ በጣም ያስደስታል ብዙ ነገር ተምሬለሁ በኔ ህይውት ላይ ብዙ ነገር ተፅባርቆር የፉኤ ገፅ ባህሪ ወላሂ እኔም እንድቆርጥ አድርጎኛል የተሻለውን ተካኝ ብየ ለአላህ ትቸዋለሁ ቢት ሙሀመድ ዶ/ር ዘይኔ ጅዛኩም አላህ ኸይር
@user-og9ee1kx6z
@user-og9ee1kx6z 5 жыл бұрын
አህሌን ትናት ሰኞ መስሎኝ ስጠብቃቹ ነበር ይሄን ያህል ልቤን ሰርቃቹኛል በሉ መልሱልኝ ሳልሰማ ነዉ ኮሜንት ምፅፈዉ ።
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ስጠባበቅ
@najatabadi1145
@najatabadi1145 5 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመዲ አላህ ይጨምርልሺ ማሻ አላህ
@wollomedia8719
@wollomedia8719 5 жыл бұрын
ቢንት መሀመድ የምታስተላልፋቸው ደአዋዎች የሚጣል የላቸውም👌 ሁል ጊዜ ከስዋ ጎን በሆንኩ እያልኩ እመኛለሁ
@bedriyatemam7326
@bedriyatemam7326 5 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጨምሪላቹ woow masha alla
@nijat886
@nijat886 5 жыл бұрын
እረ ቢት ሙሀመድ የምር ስወድሽ እዳች መሆን ፈለኩ አደበትሽ ሲጣፋጥ ማሻ አላህ
@user-dv7jq3pv4z
@user-dv7jq3pv4z 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@umuabdellahzuzu7675
@umuabdellahzuzu7675 5 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የሆናቹ የዶክተር ዘይኔ ተከታታች ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ቢንት መሀመድ ወላሂ ቃላት ያሰኛል እዲሁም ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩም አላሁ ኸይር አችውነሽ ወስጤ ነው ሷሊሂ መች ይሁን ማሜን ምታገባ ልቤ ተጠልጥሎ ቀረ ረያንም አሳዘነኝ ያአላህ እደ ፉኤና እደ ማሜ ፍቅር ስጠን
@user-ro7zw1yt5x
@user-ro7zw1yt5x 5 жыл бұрын
100 ሺ ግዜ ሰብስክራብ ላክ ቢኖር ኖሮ እኔ ከዛም በላይ አደርግ ነበር ለአንቺው ነሽ ፕሮግራም
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነበር
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 5 жыл бұрын
እኔም
@user-qk4iy4tr5k
@user-qk4iy4tr5k 5 жыл бұрын
አህለኒ ወሰለኒ በጉጉት ሲጠቢቅ ነበሪ በኡነት ኢኔ ኢዳሰሊሃ ለመሆኒ ኢፈሊገለዉ ኢሲቲ ዱአ አዲሩጉሊኚ የጀመአ
@user-qk4iy4tr5k
@user-qk4iy4tr5k 5 жыл бұрын
መሸአለ ቀጢሊበት
@user-yv4ho9be6b
@user-yv4ho9be6b 5 жыл бұрын
💋💋💋
@user-ys1gm7ms6l
@user-ys1gm7ms6l 4 жыл бұрын
ያረብ እንደዚህ ያማረ እህትነትን ና ወንድምነትን ወፍቀን ያረብ እኛም ሰምተን የምንተገብር አርገን ያረብ እኔም እንደሳሊሀ አይነት አህላቅ ወፍቀኝ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 5 жыл бұрын
ሀቂቃተን ፉኤ እና እህቱ ያስቀናሉ ማሽ አላህ ብያለሁ ምክክራቸው ደስ ይላል ሳሊሃ ረያን ምነው አልፋታሽ አለ ራቂው የማሜ ነሽ ፉኤን ለማግባት ፈልገሽ ነብር እሱ ደሞ ሊዲርሽ ሰለሆነ እላለሁ ሳሊሃ የማሜ ሚስት ናት እላለሁ
@user-ib5qf9ti1f
@user-ib5qf9ti1f 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@nuriamustafa8647
@nuriamustafa8647 5 жыл бұрын
ማሻዓላ ዶክታር ዘይኔና ቤንት መሀመድ አላህ ይጫምራላቹ ሀቂቃተን ተመስጬናዉ ያዳመትኩት መካተተል ከጀማርካቹ ሰምንት አልነሆነኝም ቀጥሉባት በርቱ እኔንም አህቶቼንም አላህ ልክ እንዳ ሠሊሀ ያድርጋነ በኮመንትና በአፋር ሰይሆን በተግባር ይዋፍቀን በቅርብ ለገባነዉ ለባሌ ሠልህ ምስት እንድሆንላት እሱ አንዳሚማኝኝ አንድሆንላት በዱዓቹ አትርሱኝ ጀዛኩሙላህ ኸኸይር
@user-dj1vt1ve5h
@user-dj1vt1ve5h 5 жыл бұрын
ምን ሰካላችሁ ዛሬ እሚቀድመኝ የለም ብየ ነበር ነው አዳምጣችሁ ሳጨርሱ ነው እምኮምቱት ሆ
@user-pu1jn6nc7q
@user-pu1jn6nc7q 5 жыл бұрын
Maahalaha.mashalah
@user-im3bb3np1w
@user-im3bb3np1w 5 жыл бұрын
ያረቢ ኮሜቶች እዴት ነው ፍጥነት እኔ አደኛ ነኝ ብዬ
@user-jh1ji8eo8u
@user-jh1ji8eo8u 5 жыл бұрын
@madinamohamed1828
@madinamohamed1828 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ዶክተር ዘይኔ / ቢት ሙሀመድ ጀዛኩም አላህ ኸይር ወላሂ በጣም ደስ ይላል ያረብ እደሷሊሀ አላህ ያድርገን ሁላችንንም ወንዶቹም እደ ማሚና ፎኤ ያድርጋችሁ ያረብ
@Sod-nv5nh
@Sod-nv5nh 5 жыл бұрын
ሶሊሀ ማሜ እደሚወዳት የምታዉቅበት ጊዜ ናፈቀኝ
@zeharashekur70
@zeharashekur70 4 жыл бұрын
እኔም
@user-wv7ux9si8l
@user-wv7ux9si8l 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ዘዋጅ ሰኢዶች ሀቂቃ ይሄ ፕሮግራም በደምብ ላዳመጠው ሰው ትልቅ ትምህርት አላው ሱብሀን አላህ ብዙ ጊዜ የምንወደውን ስናጣ በጣም እንጎዳለን ግን አላህ ያንን ሰው የሚያርቅልን የበለጠውን ሊሰጠን ነው እኔም ልክ እንደ ሀኒ ነበርኩ ግን የማላውቀውን ሰው በቤተሰብ አግብቼ አሁን ላይ በአለም ላይ ራሱ እንደኔ ደስተኛ የሆነ ሰው ያለ እሰከማይመሰለኝ ድረሰ ደስተኛ ሆኘ እኖራለሁ። ቢንት ሙሀመድ ሀቂቃ ባዳመጥኩሸ ቁጥር ላንች ያለኝ ውዴታ ይጨምራል አላህ ይጠብቅሸ ሀያቲ ደግሞ ዶክተር እንዳትቀና አንተንም ለአላህ ብየ። እወድሀለሁ
@Hነኝእናቷንናፋቆልኑርተደ
@Hነኝእናቷንናፋቆልኑርተደ 5 жыл бұрын
አህለን ምርጦቼ ግን እኮ አንዳቹም ላይክ አዳረጋቹም እዚ በኮመን ትጣደፋላቹ ላላላይይይይይክክክክክ ሼርርርርር አትርሱ ሰምታችሃል
@toibaseid9567
@toibaseid9567 5 жыл бұрын
ዋሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምአላህኸይር
@user-rh9ok5vr7i
@user-rh9ok5vr7i 5 жыл бұрын
በአውዲወ ብታደጉልን ኔት የለለን በዳታ የምንጠቀም ከፍቶናል
@meymunameymuna6599
@meymunameymuna6599 5 жыл бұрын
ፋጡማንም ዳሯት ለምን እሷ ብቻ ይቅርባት ኸረ ክርስቲያኑንም አስልሙና አንዷን ዳሩት አቦ ሁሉም ያግባ ክክክ እንደ ፉፉ አይነት ባል አላህ ይስጠን እኛንም ከሷሊሀ በላይ በድናችን ጠንካራ ያድርገን አሚንንንን በሉ ላጤወችዬ ግን ሷሊሀ መቼ ነዉ ኒቃብ የምታለብሻት ቢንት ሙሀመድ ካገባን ቡሀላ እንለብሳለን ለሚሉ እህቶች ተምሳሌት ብታደርጊያት ደስ ይል ነበር አንዳንዶች ኒቃብ ከለበሱ ባል የሚያገኙ አይመስላቸዉም እሱንደሁ የአላህ ስጦታ ስለሆነ የትም አይቀር ለኔ ያለዉ
@user-cs9mn5bj5p
@user-cs9mn5bj5p 5 жыл бұрын
ጀዛኪላኸይር እደ ማሜ ና ፉኢ ያለ ባል አሏህ ይወፍቅን እህቶቸ እኛንም ሷሊህ ያድርገን
@amreajmail9285
@amreajmail9285 5 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ አንችው ነሽ ወላሂ ሀቁቃ ለኔ ውስጤ ነት በጠም ነው ደስ ያምላው በተላይ ላአላህ ብላው ያምወዳዱት ፊዬና ማሜ ውዶታችው በጣም ነው ወላሂ ላኛም አላህ እንደዚህ አይነት ጎዳኘ አላህ ያብዛልን ወላሂ ያላውት ያሰው ሀጋር ነው አንዳንዴ ደስታም እንዳላ ሃዛንም እንደላ አውቃላው አንደንዴ ያአንችው ነሽን
@hananbintbaba3249
@hananbintbaba3249 5 жыл бұрын
መርሀባ ወላ አረፈደቹ በጣም ስጣብቀቹ ነበር
@rahmatilove2934
@rahmatilove2934 5 жыл бұрын
እፉፉፉፉ ፌግን ደስሲል ወላሂ በጣም ደስይላል መጨረሻዉ አስካይ ድረስ ጨቆኛል ሳሊሀ የማን ትሁን ለማሜ ለፌ ያረብ እኛም ሷሊህ አርገን አላህ
@user-yd4bf1zx6u
@user-yd4bf1zx6u 5 жыл бұрын
ያአላህ በመቼው 77 ሞላቹት አጅብ ለቁራን እንዲ ብንሆን ምን ነበረበት አላህ ያገራልን
@fatiah2254
@fatiah2254 5 жыл бұрын
ወላሂ ልክነሽ
@user-kd6pi6sv1e
@user-kd6pi6sv1e 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ጀዛከላ ኸይር
@bentahemaed6389
@bentahemaed6389 5 жыл бұрын
ወዶቸ ይቅናሺ በሉኝ አደራ ሳሊሀን ለመሆን ጉዞ ጀምሪያለው እሰቲይ አላህ ያሳካልሺ በሉኝ እህታችህ ሀዮ ነኝ ቢንት ሙሀመድ እወድሻለው
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 5 жыл бұрын
አልህ አሰብሽው ቦታ ያድርስሽ ውዴ
@bentahemaed6389
@bentahemaed6389 5 жыл бұрын
አሚን ሆቢይ
@hawaahabashi1259
@hawaahabashi1259 4 жыл бұрын
@@bentahemaed6389 አሏህ ካሰብሽው ያዲርስሽ አሏህ እውቀትን ያቅልልን ያረብ
@user-dq1rv9tt6l
@user-dq1rv9tt6l 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምሪላቹ
@fathummafathumma2448
@fathummafathumma2448 5 жыл бұрын
ዋው ዛሬ መጀመሪያነኝ በጉጉት እየጠበኩነበር በጣም ደስይላል አዳምጨ እመለሳለሁ እናመሰግናለን
@user-sq5xx2qi6m
@user-sq5xx2qi6m 5 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱሏሂ ወበርካትሁ አህለን ወዶቸ ሰላም ናችሁልኝ ቢት ሙሀመድ እድሁም ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ እቁወች
@user-ym4bc8hy3m
@user-ym4bc8hy3m 5 жыл бұрын
እኔ ግን የሳሊሀ ና የረያን ግንኙነት አላጀበኝም እሷም በጣም ደፍራዋለች እኮ ለሷ ሀጂነብይ አደልደ
@user-po8wv7us1w
@user-po8wv7us1w 5 жыл бұрын
ትክክክል ወላ እኔም ግርም ብሎኛል ሷሊሀ
@beegam222ajmanbeegam4
@beegam222ajmanbeegam4 5 жыл бұрын
aw
@user-rq4un2vm2i
@user-rq4un2vm2i 5 жыл бұрын
ያአላህ እንዴት እንደጓጓሁ ነበር በጣም ሰድ ይላል ፉኤ ማሻአላህ አላህ መሰሎዎቹን ያብዛልን ማሜ ማሻአላህ በጎ አድራጎቱ ሀናን እና አህመድ ማሻአላህ ፍቅራቸው ያስቀናል የምር ቢንት ሙሀመድ ከልቤ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ደክተር ዘይኔ ጀዛከአላህ ኸይር አንቺው ነሽ ሂውቴን ቀይሮልኛል ሀቂቃ መልክቶዎቹ በጣም ደስ ይላል
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 5 жыл бұрын
ማነው እደኔ የማሜ እና የፊፊ የሳሊሀ ነገር ያሳሳበው
@rahimetyimam5903
@rahimetyimam5903 5 жыл бұрын
እኔ
@rabiaseidrabiaseid1669
@rabiaseidrabiaseid1669 5 жыл бұрын
ቢንት መሀመድ &ዶር ዘይኔ ጀዛኩሙላሁኸይር
@shammaalblooshi8264
@shammaalblooshi8264 5 жыл бұрын
አሰለሙ ወላይኩም ወረህመቱላህ ወበርክት አሰኪ በላህ ዱወ አድሩጉልኝ ክልበቹ ኢማኑነ እዲወፉቀኝ
@user-fu1yf4xv5i
@user-fu1yf4xv5i 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ይኸን ፕሮግራም ለምታዘጋጁ ቢንት ሙሀመድ /ዶክተር ዘይኒ ጀዛኩም አላህ ኸይራ ሀቂቃ ብዙ ትምርት እየቀሰምኩ ነው በርቱ ጠክሩ በዚሁ ቀጥሉበት ምርጦችየ አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር እድሰጣችሁ ተመኛሁ እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ያሰብኩት እድሳካልኝ ሰወዳችሁ😘ማሜና ሷሊሀ የምገናኝበት ጊዜ ናፈቀኝ አላህ ያጣምራቸው ፉኤም የሚወዳትን ለሚወደው አሳልፎ በሰጠበት አላህ የተሻለ ይተካው በፍቅር የተጎዳ ልቡን የምታድስ የሂወቱ ድባብ የትዳር ጥፍጣና የፍቅር ውበት የኢማን ውበት ካሰባት በላይ የምታስደስተውን ይወፍቀው ላላገባችሁም ምኞቴ ነው 😘
@mohfsjdj4443
@mohfsjdj4443 5 жыл бұрын
መጣችሁ እንደው ጀዋሌን በማየት አይኔ ደክሞት ነበር እርግጠኛ ነኝ 1 ነኝ
@chfggf2201
@chfggf2201 5 жыл бұрын
እኔሳ ከከከ ዛሬደሞ ተአኸሩ
@imanmuhamad7315
@imanmuhamad7315 5 жыл бұрын
Mohf Sjdj 😅
@imanmuhamad7315
@imanmuhamad7315 5 жыл бұрын
kkkkkkk
@hassanaljabri6807
@hassanaljabri6807 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-nd5le5yo6r
@user-nd5le5yo6r 5 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወረሀመቱለህ ወበረካቱሁ. ግን እሄ ነገር እውነት ነው እንዴ
@user-kw4hs7kx1v
@user-kw4hs7kx1v 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህማሻ አላህ እስኬ ለእኔንም ሷሌህ ባሌ ይውቅፈሸ በሎኝ አላህ ደግሙ ያስብኩትን እንዳካሌኝ በዱአችሁ አትሪሱኝ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
@user-pr8si3hf7m
@user-pr8si3hf7m 5 жыл бұрын
እኔምለዉ ልክ እንደ ፊአድና እንደ ማሜ ታማኝ ጎደኛ የሚሆነኝ ማነው ወላሂ በዛሬ ወቅትና ሠአት የት ነዉ እሚገኘዉ ያረብ ሁላችንንም አላህ ይወፍቀን እሙ ፉአድ ነኝ ኢንሽአላህ
@mahadiyakonjo1155
@mahadiyakonjo1155 5 жыл бұрын
አላህ እውነተኛ ጎደኛይሠጠንጀዛከአላህህይር
@user-eb7tq1zy5l
@user-eb7tq1zy5l 5 жыл бұрын
Mashalha bexm des yel.naber yen mame ina fu'e indhum salha ina rayan macrsh yesenyi yaaarrrbbbiii an
@hawamanaye9771
@hawamanaye9771 5 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብ አንችውነሺ ዛሬስ ማሜና ሷሊሀ መጋባት ወይም ቤተሠብ መጠየቅ አለበት
@hayreyaabrer2041
@hayreyaabrer2041 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ስምሽን ማወቅ እፈልግ ነበር አንቺ አመለጠሽ ጠይባ ማሻ አላህ
@habibasaid2836
@habibasaid2836 5 жыл бұрын
ሳልሰማው በመለቀቁ በጣም ደስተኛ ነኝ አላህ ይጠብቃችሁ የአንችው ነሽ አዘጋጆች
@user-zk1yw6sy3d
@user-zk1yw6sy3d 5 жыл бұрын
ዘይኔ ቢንት መሀመድ እንዴት ናቹ ማሻ አላህ ውይይ ደስ ሲል ባአላህ
@user-il7vo3wu6n
@user-il7vo3wu6n 5 жыл бұрын
አቺውነሺ እደኔ የሚወድ አለ ??እኔ ሠኞ እዴት እደሚረቀኝ እንኮን ደህና መጣችሁ
@hayuyoutub8545
@hayuyoutub8545 5 жыл бұрын
Mashallah dess selu allah yechemerlachu
@mekiyajemal1720
@mekiyajemal1720 5 жыл бұрын
ሳሊሀ ለማሜ ረስማን ለፉፉ እራሄል ለሀቢብ ያድርጋቸው እንደዛ የምትሉ ላይክ ግጩ እሽ በጣም ነው ደስስስስ የሚለኝ
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE 3 жыл бұрын
ማሺአላህ
@giiknkuwgb7566
@giiknkuwgb7566 5 жыл бұрын
እኔ ልገራችሁ ፎኤ እረሥሚ ማሜሶሊሀ እራሄል ሀቢቢነቸውየሚጋቡት
@akrammohammed720
@akrammohammed720 5 жыл бұрын
ያረብ
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 5 жыл бұрын
ጥንቆላ አቁሙ 😂😂😂😂😂
@hawaahabashi1259
@hawaahabashi1259 4 жыл бұрын
@@user-ug9rh1tl5r ክክክክ
@mrvip5025
@mrvip5025 Жыл бұрын
Endselha. Aeynte Beyne Dese Yeflhlle a good 👍
@user-ct1zu1kb2l
@user-ct1zu1kb2l 5 жыл бұрын
አህለን ዛሬ ሶስተኛ ነኝ ሰብስክራይብ ኣርጉኝ የተለያዩ ትረካዎች ኣለን
@nakatoramate3503
@nakatoramate3503 5 жыл бұрын
ሱበን አህላ በጣም ደስ ዪላላ
@kafiyakamel7946
@kafiyakamel7946 5 жыл бұрын
ምነው እንዴ እኔ አንደኛ ነኝ ስል 26 ተኛ አፍጥጣቹ ነው እንዴ ምጣበቁት ሆሆ
@lubabawassu1843
@lubabawassu1843 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይሪ
አንችዉ ነሽ ክፍል 76 ምዕራፍ 5
1:23:36
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 42 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 70 ምዕራፍ 5
1:07:44
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 34 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
ፍቅር X ፓየርድ የለውም (105) ተጀመረ
50:27
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 4,8 М.
26 August 2019
1:00:02
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
አንችዉ ነሽ  ክፍል 67 ምዕራፍ 4
47:15
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 69 ምዕራፍ 4
1:25:18
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 37 М.
ነብያችን በ6 አመታቸው የናታቸውን ቀብር ቆፍረው ቀብረዋል/
11:51
ረውዷው  የቁበተል ኸድራ ሚስጥር የመዲና ማስታወሻ ክፍል ሁለት
12:32
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН