No video

አንችዉ ነሽ ክፍል 70 ምዕራፍ 5

  Рет қаралды 34,169

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

Күн бұрын

ከደም ስር ጋ የተያያዘ እዉነተኛ ፍቅር ወንድማማችነት

Пікірлер: 1 200
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 5 жыл бұрын
ማነው ቢንት ሙሀመድን እዴኔ የሚወዳት ላይክ ግጩኝ ልቆጥራችሁ
@ahamedmhamed1419
@ahamedmhamed1419 5 жыл бұрын
እኔም
@asiaydawdue3365
@asiaydawdue3365 5 жыл бұрын
እኔም እውዳታለሁ ለአላህ ስል አላህ ይውደዳት
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 5 жыл бұрын
እኔ
@user-zv4cg2ve9q
@user-zv4cg2ve9q 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወዳት ለአላህ ብዬ
@user-xe9jv8wn5y
@user-xe9jv8wn5y 5 жыл бұрын
እኔም እወዳታለሁ ለአላህ ብየ
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 5 жыл бұрын
*ማነዉ ግን አደኔ አንችዉ ነሽን በጉጉት የሚጠብቀዉ*
@seemo9709
@seemo9709 5 жыл бұрын
እኔ
@saasaa4646
@saasaa4646 5 жыл бұрын
@@seemo9709 እኔ
@tube3979
@tube3979 5 жыл бұрын
enem
@user-hl6ql3lo6j
@user-hl6ql3lo6j 5 жыл бұрын
እኔ
@nefisa7819
@nefisa7819 5 жыл бұрын
እኔ
@user-eu2vh2fr6w
@user-eu2vh2fr6w 5 жыл бұрын
የሷሊሀና የማሜ የፉኤ ጉዳይ ያሳሳበዉ ማለዉ እስኪ ላኪ በሉ
@umuamar6195
@umuamar6195 5 жыл бұрын
እኔ አሳስቦኛል
@user-ds8fg4ef3s
@user-ds8fg4ef3s 5 жыл бұрын
እኔ
@AminaAmina-ro6js
@AminaAmina-ro6js 5 жыл бұрын
እኔ
@user-nd3yc5uk4u
@user-nd3yc5uk4u 5 жыл бұрын
ሀቂቃ እኔ በጣም አሳብ ሁኖብኛል
@akrammohammed720
@akrammohammed720 5 жыл бұрын
@@umuamar6195 እኔም
@user-vb6sg9hs6x
@user-vb6sg9hs6x 5 жыл бұрын
በቃ ሷሊሀን ነው መሆን ምፈልገው ኢንሻ አላህ 🙏 የለውጤ ምክንያቶች አላህ ይጠብቃቹ በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርላቹ እስቲ በሳምንት ሁለቴ ይሁን ምትሉ👍በሉኝ ቢንት ሙሀመድዬ ❤😘
@rawudaseud2074
@rawudaseud2074 4 жыл бұрын
ያረብ ዛር አገኝሁቺሁ አልሃምዱሊላህ
@fetiyatube7210
@fetiyatube7210 5 жыл бұрын
ዛሬ የአሹራ ፆማችንን አላህ ይቀበለን ዱአችንን መቅቡል ያድርግልን የፆማችሁ እስኪ. በላይክ እንያችሁ . 🌟
@user-sl3dp5tv6u
@user-sl3dp5tv6u 5 жыл бұрын
ሳሊሀ ለማሜ ፎኤ ለሀቢብ እህት ሀቢብ ለራሄል ተመኘሁ ይመቻችሁ ለኔም ዱአ አርጉልኝ እደ ማሜ ይግጠምሽ በሉኝ👌👌
@samsungphone4827
@samsungphone4827 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ኧረ እህቴ እደ ቡና ቁርስ አከፋፍለሽ ቁጭ ክክክክክክ እኔ ግን ሁለት ኢማን ያለው ሰው ሲገናኛ ደስ ይላኛል so ሳሊሀ ኤንድ ፋአድ
@hajjaj1785
@hajjaj1785 5 жыл бұрын
_ወላሂ በተክክል 👍👍👍👍👍👍👍_
@ragyhragyh2769
@ragyhragyh2769 5 жыл бұрын
እኔም እደዚህ ነው የምመኝላቸው ይመቻቹ
@somawabk1524
@somawabk1524 5 жыл бұрын
እኔም ምኞቴ ነው
@ekruwelayewa5907
@ekruwelayewa5907 5 жыл бұрын
የኔም ምኞትነው ኢሻአላህ
@user-eu2vh2fr6w
@user-eu2vh2fr6w 5 жыл бұрын
ሁላቺንም ቁረአንን የመስማት የማዳመጥ ጉጉት አለን በሉ ግቡና እናዳምጥ kzbin.info/www/bejne/b3PLoJyJqMebrdE
@mekibintedris6716
@mekibintedris6716 5 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ። ማሻ አላህ አልፈታህን ክፍል ሁለት አጥምጠናል አልሀምዱሊላህ ሲቀጥል ከና ሳምንትለት ጀምሬ ማሜንና ሷሊሀን አጋቡ ፍኤንና ረስሜ አጋቡ ሀቢብንና ራሄልን አጋቡ እያልኩ ነው ኡስታዝም ዱአ አድርገውላቸዋል ካስታወሳችሁ እናተ ወጣቶች ተዘወጁ ብለው
@khawladxb7080
@khawladxb7080 5 жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኸይር
@ramubintrebato5008
@ramubintrebato5008 5 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድን ዉድድድድ ለአላህ ብዬ የኛ ተምሳሌት አንቺ ነሽ በቃ አላህ ይጨምርልሽ ነፍ አመት ኑሪልን 💔💓💓💓💓
@hayatkassa123
@hayatkassa123 5 жыл бұрын
ቢንት መሀመድ አላህ ይጨምርልሺ!!ማሜና የሳሊህን ደስታ ያሰማን ያረብ!!
@user-kc7vf5uy2p
@user-kc7vf5uy2p 5 жыл бұрын
እልልልልል አንችው ነሽ ተለቀቀ ያልሰማ ይስማ ዛሬ አንደኛ ነኝ ማነም አልቀደመኝ አህሌን እንኳን በሰላም መጣችሁ ☺ ላይክ ግጩኝ አይከፈልበት ☺ እንዳቀድሙኝ ብየነው እመለሳለሁ ላስተያየት ገና እየሰማሁ ነው
@user-wi8rz9bx2k
@user-wi8rz9bx2k 5 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወረመቱለህወበረከቱ የአችውነሽ ፕሮግረም ወለህ ብዙተመርንበት ልበችን ከፈትንበት በአንድም መንገድ መረን አለሀሙዱልላህ ሰልሀ ሀየት እሸአለሀ ማሜወይም ፉእ እሸአለሀ
@medinaseidtub769
@medinaseidtub769 5 жыл бұрын
አችዉነሽ ያስተምራል ውጭ ሀገር የምትኖሩ ውድ እህቶች ሳሊህ ባል እንድወፍቀን ዱአ አርጉ እናተም ባህሪያችሁ እደሳሊሀ እደሚሆን እርግጠኛነኝ
@f2271
@f2271 5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@fadelayasin8917
@fadelayasin8917 5 жыл бұрын
እንሸ አለህ
@medinaseidtub769
@medinaseidtub769 5 жыл бұрын
@@fadelayasin8917 ኢሻአላህ
@medinaseidtub769
@medinaseidtub769 5 жыл бұрын
@@f2271 ኢሻአላህ
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 5 жыл бұрын
Ensha allah
@user-mq1bf4hi4b
@user-mq1bf4hi4b 5 жыл бұрын
ውይ እኔስ በማሜ እና በፉኢ ፋቅር እየቀናሁ ነው ያአላህ እደት ነው ደስ የሚሉት አላህ እስከወዳኛው አይለያችሁ ያረብ
@user-zq1vd7eg3d
@user-zq1vd7eg3d 5 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ነኝ
@hadyaendris7893
@hadyaendris7893 5 жыл бұрын
ማሜን ማነውየሚያጣብሰኘ
@hadyaendris7893
@hadyaendris7893 5 жыл бұрын
ምግብአፌላይተከራተተተውግን
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 5 жыл бұрын
ኤወለ እኔም ግን የክፉ አይደለም አሚን ለኛም እንደዚህ አይነት መዋደድነ ይወፍቀን
@user-bp9fq2kt6g
@user-bp9fq2kt6g 5 жыл бұрын
ወይ ሴቶች አትጫጩ መልካም ከሆን መልካም ሰው ይገጥመናል!!
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 5 жыл бұрын
አንችው ነሽ አንችው ነሽ ሷሊሀም አንችው ነሽ ሙሀመድም አንችው አንደበትሽ ጣፋጭ የማትሰለችው አብይም አንችው ነሽ ያበሻ ውህድነት ጠንቅቆ የገባሽ ያቢንት ሙሀመድ አላህ ይጠብቅሽ ሁሌም የማከብርሽ እህትሽ ተምር ቢ/ አህመድ ነኝ
@ekruwelayewa5907
@ekruwelayewa5907 5 жыл бұрын
ማሻአላህ 😊😊😊
@fozayaumuemarenanaser9893
@fozayaumuemarenanaser9893 5 жыл бұрын
Ameeeeen yraba
@sameeramshaalah5726
@sameeramshaalah5726 5 жыл бұрын
Asalamu.Alayku.waramatulahi.wabarakatu
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 5 жыл бұрын
ታምር አህመድ አህሌን ግጥምሽ. ናፈቃኝ
@uaeuhh8911
@uaeuhh8911 5 жыл бұрын
መሸአለህዉዉዉበቢንት
@fatiah2254
@fatiah2254 5 жыл бұрын
ያበናት የማሜን አይነት ባል የሚመኝ አለ
@user-cz1hl6nd1o
@user-cz1hl6nd1o 5 жыл бұрын
አወ። እኔ
@seadadesalew2822
@seadadesalew2822 5 жыл бұрын
Fatiah 22 እኔ አለሁ
@user-ep7sc3vx4v
@user-ep7sc3vx4v 5 жыл бұрын
እኔ
@fgs2315
@fgs2315 5 жыл бұрын
Fatiah 22 አወንያረብእኔም
@fgs2315
@fgs2315 5 жыл бұрын
seada desalew በጉትአትግድሉንማማንከሶሊሀ አጋቡልን
@sadatube5715
@sadatube5715 5 жыл бұрын
ቤት ሙሀመድ ስወድሽ ይሄ ቨሮግራም 2ሠአት ቢሆን ደስ ሲል ሳላቀዉ ቶሎ ያልቅብኛል አችዉነሽ ልዩ መድረሳ ነሽ
@richtube6240
@richtube6240 5 жыл бұрын
ወላሄ. በጣም ደስ የሚል ነዉ. ከትዳር. በፊት. እዉቀት ይቀድማል. እኔ. አሁላይ. ለትዳር ቦታ የለኝም. ለትምህርት. ብቻ ነዉ. ግዜ. መስጠት የምፈልገዉ. ግን. አዳድ. ጓደኞቼ. አግቢ. የሴት ለጅ እድሜ. ገደብ. አለዉ. ግዜሺ. ካለፈ. ቡሀላ ይቆጭሻል ትመህርት. ትምህርተ አትበይ ይልቁን አግቢ ይሉኛል እኔ ግን. ለትምህርቴ ብቻ ነዉ. ግዜ መስጠት የምፈልገዉ. ዛሬ ደግሞ. ሳሊሀ ያለችዉን. ቃላቶች ስሰማ. ወላህ. ከበፊቱ ይብለጥ. የመማር. ሞላር ጨመር. ያዉ. አሁን. ያለሁት. አረብ ሀገር ነዉ. ኢንሻ አላህ. የዛሬ አመት. መስከርም. እገባለሁ. አላማሺን. አላህ ያሳካለሺ በሉኝ. እህት ወድሞቼ.
@musilimadinobelailahailala6007
@musilimadinobelailahailala6007 4 жыл бұрын
ማአአአአአሻ አልላህ ደስ የሚልና ይጻእቄና ታሪክ ነበረ በዜ ቀሸሉበት ዉዶቼ አልላሃ ይሸብቃቹ
@mohamedseid4995
@mohamedseid4995 5 жыл бұрын
ያ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ አል ፈታህ ያረረረረረረረረረረረረብ የተዘጋብንንንን ሁሉ ክፈትልን ነብዩላህ ሙሳን በዚህች ቀን ከፊራኡን ነፃ እንዳወጣሀቸው እኛንም ከችግር ከድህነት ከንፍቅና ከችግሮቻችን ሁሉ ነፃ አውጣን ።
@zedizedo7057
@zedizedo7057 5 жыл бұрын
አሚንንንንን
@user-yd4bf1zx6u
@user-yd4bf1zx6u 5 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንን ያረቢ ያረሂም
@hayu9874
@hayu9874 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንን ያረብብብብብብብ👐
@susuethio8579
@susuethio8579 5 жыл бұрын
ሷሊሃ የፉኤ ትመስለኛለች ብቻ ኸይር እንግዲህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ዶ/ር & ቢንት ሙሀመድ ውድድድድድድ💖
@majedhamad9080
@majedhamad9080 5 жыл бұрын
susu tube እንዳፍሽ ያርግለት የእውነት ዛሬ በጣም ነው ያሳዘነኝ
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 4 жыл бұрын
እረ እኔስ ፉኤ አስለቅሶ ሊገለኝነው ሷሊሃን ለፉኤ ያድርግለት እረ ቢንት ሙሀመድ ፉኤን እዴት እረሳሽው የልቡ ስብራት መቸ ሊጠገን ነው እረ ያአሏህ እህህህ
@hawaahabashi1259
@hawaahabashi1259 4 жыл бұрын
ኧረ ማሜሥ ቆይ ፉኤ ሷሊሀን አግብቶ ፍቅራቸውስ ማሜና ፉኤ ሊለያዩ ኧረ ይከብዳል
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 5 жыл бұрын
የኡስታዙን ህልም እኔ ፈትቸዋለሁ እና ደስ ብሎኛል ኢንሻ አላህ ማሜን ለሷሊሀ ፍኤን ለሀቢብ እህት ክክክ ሱበሀን አላህ ቢንት መሀመድ ወላሂ ከምገልፀው በላይ ምርጥ ህይወት ወለድ የሆነ ትረካ ነው አላህ ይጀምርልሽ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ዘዋጅ ሰኢድ አዘጋጆች
@kafiyakamel7946
@kafiyakamel7946 5 жыл бұрын
አይኔ ሰየውጣ ደረሠቹል ጀዛኩማ አላህ ኸይር እስኪ መነው እንደኔ አንቺው ነሽ ሱስ የሆነበት
@user-gp5fv9mq9f
@user-gp5fv9mq9f 5 жыл бұрын
እኔ
@zedbintkemal3584
@zedbintkemal3584 5 жыл бұрын
እኔ ክክክ
@meድA
@meድA 5 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ
@UserUser-rz8gh
@UserUser-rz8gh 5 жыл бұрын
Aneeeeeeeeeee
@user-qk9tt6wd4x
@user-qk9tt6wd4x 5 жыл бұрын
ወአልይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወዱቼ ጀዛከላሁ ኸረን
@babalove7236
@babalove7236 5 жыл бұрын
ዛሬስ ማሜና ሷሊሀ ተጋብተው ይሆን ?? የአላህ እነሱ ተጋቡ እሚባልበት ቀን ናፈቀኝ እስኪ ማነው ይሄን ፕሮግራም ከልቡ እሚወድ በላይክ አሳዩኝ ዶክተር ዘይኔ እና ቢንት ሙሀመድ እርሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
@seadadesalew2822
@seadadesalew2822 5 жыл бұрын
Kreema Adres አልተጋብም ወሬውም የዘ
@babalove7236
@babalove7236 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እኔስ ቸኮልኩ
@jfjfukkrkriti8501
@jfjfukkrkriti8501 4 жыл бұрын
አሰላማአለይኩሁላችሁንምሰላምብያለሁክፍል78በጉጉትእየጠበኩነው
@user-cs9mn5bj5p
@user-cs9mn5bj5p 5 жыл бұрын
ፉፉየ እና ማሜ አሳዘኑኝ ያረቢ ሳሊን ለማሜ እረስሚን ለፉኢ እራሂልን ለሀቢብ አሏህ ይወፍቃችሁ እረያን እንኳተሻለህ አርፈህ ተቀመጥ ሳሊ የማሜናት
@ameenaamee635
@ameenaamee635 5 жыл бұрын
ብንት ሙሀመድ ና ዶ/ ዘይኔ አለህ ከይር ጃዛቹን ይክፋለቹ ቢንት ሙሀማድ እኔ በጣሚ ነዉ ያምወድሽ የኔ ምርጥ ወብ እህቴ
@user-ug1bt2gj3y
@user-ug1bt2gj3y 5 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ዶክተር ብት ሙሀመድ ወላሂ ብት ሙሀመድ ውስጤ ነሽ እህትሽን አድርጊኝ እስኪ የብት ሙሀመድ አድናቂዎች እዲውም የዶክተር ያቺው ነሽ ናፋቂዎች ላይክ ግጩኝ
@lubaba5643
@lubaba5643 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርን
@user-bo8wl5kc4c
@user-bo8wl5kc4c 5 жыл бұрын
እኔኔኔኔኔኔ
@makiyahshafi7759
@makiyahshafi7759 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም በጉጉት ነበር የምጠብቀው ወላሂ የሌለ ተመስጭ ነው የማዳምጠው ጀዛከላህ ኸይርንንንን
@user-mu5sn3kt7n
@user-mu5sn3kt7n 5 жыл бұрын
አህለ ወሳህለን አንቺው ነሽ በናፍቆት ስጠብቅሽ ነበር ቢንት መሀመድና ዶ/ር ዘይኔ 👍👍👍🌹🌹🌹
@h.s4640
@h.s4640 5 жыл бұрын
አሰላምወአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀማአ ጀዛከላህ
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ቢት ሙሀመድ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ሀያቲ እረበና ይጠውል ኡምርሺ ያረብ እደዚህ የዱአ የአላህ ስሞችን ስታወሪ ወላሂ ኢማኔ ይጠነክራል ተስፋየ ይለመልማል ጀዛኪ አላህ ጀነት ያረብ
@user-jm7zk6fo2q
@user-jm7zk6fo2q 5 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድየ እንደው ቃል አጣሁልሽ የኔ ውድ አላህ ይጨምርሽ በጣም ነው የምወድሽ ለአላህ ብየ ከኔ በላይ እረብና ይውደድሽ የኔ ጣፋጭ ዶክተር ዘይኔም ጀዛክ አላህ ወንድሜ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@zakumar6489
@zakumar6489 5 жыл бұрын
አይ ፉኤ 😭አለህ ዱአሃን ማቁቡል ያድርግልህ ወለህ ምስክን
@halimakhan9411
@halimakhan9411 5 жыл бұрын
ያረቢ ሶስቱኔም ወድ ጎደኛማማቾች የሚወዱትን ሰው ዳርልን አሜን ለሳሊሀ ፉፉን ለረስሚ ሀቢብን ለራሄል ራያንንም ሳሊሀን የሚተካ እንስት አለህ ይዘውጀው ቢንት መሀመድ ግን አደራ አደራ አደራ ሳሊሀን ለማሜ ምኞቴ ነው
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ብቅ አላችሁ ዘዋጂ ሰኢዶችየሁለት ሰው አድናቂ ነኝ የሷሊሀና የቢንትመ/ድ በሚያምርና በሚገርም ሁኔታሳይቆራረጥና ፌደሎች ሳይሳሳቱ በሚገርም ጆሮየን ጠራርጌ ምንም ጩኸት በለለበት አዳምጣለሁአላህ ይጨምርልሺ በርቱ እረደሞ ዋናውን እረስቸው ዶ/ር ዘይኔ መጨረሻላይ የሚወራው ትምህርት አዘል ትንታኔወች በጣም ደስ ይላሉ ለኛለተማሪወች ታሪኩን ከዘማን ቡሀላ በተን በተንተን ብሎ ሲያስረዳን የበለጠ እውቀት እንቀስማለን
@EmanAhmed-og6lm
@EmanAhmed-og6lm 5 жыл бұрын
የአላህ አኔቺውነሽ አኔቺን ሳልሠማ ከቀረሁ ምንም ፍሪ አልሇንም በአላህ ይሁንብኝ በጣም ያለው ትምህረት ከአላህ ጋ እንድንቀራረብ ያደርጋል ቃል ያጥረኛል ወላሂ በዚህ አጋጣሚ የዚህን ታሪክ ተራኪዎችም አቅራቢዎችም ጀዛከላህ ኸይር
@user-zv4cg2ve9q
@user-zv4cg2ve9q 5 жыл бұрын
ያረብ ያፈታሁ ሷሊሀን ለማሜ ብቻ አድርጋት
@temreyesuf195
@temreyesuf195 5 жыл бұрын
svbe gsvsbd አወ ያረብ ለማሜ ትሁን
@hawaahabashi1259
@hawaahabashi1259 4 жыл бұрын
ያረብ ለማሜ ብቻ
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጉጉት እደምትጥብቁት ያስታውቃል እኔማ ቢንት ሙሀመድን ስወዳት
@user-oj9ei8se3i
@user-oj9ei8se3i 5 жыл бұрын
እኔ ስ ብሆን ስወዳት
@rahmarahma4164
@rahmarahma4164 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@bintyimam8094
@bintyimam8094 5 жыл бұрын
ሳሊሀ ለማሜ የሀቢብ እህት ለፉአድ ራሄል ለሀቢብ ተመኘሁኝ አሚን በሉ
@user-gl4rh8ce6z
@user-gl4rh8ce6z 5 жыл бұрын
ሀቂቃ 71 እስመጨርሻዉ ላኩልኝ በአላህ
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 5 жыл бұрын
@@user-gl4rh8ce6z ገና አልተለቀቀም በሰብር ጠብቂ
@aamm5480
@aamm5480 5 жыл бұрын
_ቡስሚላ አሠላማለይኩም ውራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፉቄ እና እረስሚ ቢጋቡ በጣም ደስይላል
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 5 жыл бұрын
ሳህ
@alahisonealhamdulilah9451
@alahisonealhamdulilah9451 5 жыл бұрын
እኔም ሳስበው የሚጋቡ ይመስለኛል
@user-qi6kn7yo1j
@user-qi6kn7yo1j 5 жыл бұрын
ያረቢ ያአላህ በጣምነው የሚደነቁት ሊደነቁም የሚገባቸው የላኢላሀኢነላህ ወንድማማቾች ናቸው ማሜናፉኤ አላህ ውደታቸውንአላህእስከ እዛኛው አለም አላህያድርግላቸው ይቅርታ ፕሮግራሙ ስለመሰጠኝ ነው እህታችን ቢንት ሙሀመድ አላህእድሜናጤናአላህይወፍቅሽ ወንድማችንዶ/ ርዘይኔ አላህይጠብቅህ አልሀምዱሊላ የዚዋጅሰኢድ ቤተሰብበመሆኔእድለኛነኝ ዚዋጅሰኢድ ለዘላለም ኑሪልኝ ሳሊሀን ለማሜ አላህይወፍቀው ለፉኤም የበለጠችውንአላህይወፍቀው
@kokitubo9375
@kokitubo9375 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ በጉጉት ሰጠብቃቹሁ ነበር የአላህ ሷሊሀ አህለን ስወድሺ እኮ ማሚ ፉፉ እንኳን ደህና መጣቺሁ
@fetiyatube7210
@fetiyatube7210 5 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ ማሜ ከ ሷሊሀ &ፉኢ ከሀቢብ እህት ስርጋቸው አንድ ቀን እንዲሆን የምትፈልጉ ላይክ
@zahrazahra8157
@zahrazahra8157 4 жыл бұрын
السلام عليكم ማሻአላህ በጣም ደስየሚል ተረፈደም ቢሆም የመጣሁት ግን በዙ ቀይሮኛል አላህ ይጨምርላችሁ አላህም ምኞታችሁን ያሳካላችሁ
@user-zk1yw6sy3d
@user-zk1yw6sy3d 5 жыл бұрын
አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ዘዋጅ ሰይድ አንቺው ነሽ ተከታታዮች እንዴት ናቹ? ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚልና መሳጭ ታሪክ ነው!!
@user-hx2im1wn1e
@user-hx2im1wn1e 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እረ ሷሊሀ ቅመምን ለማሚ ዳሩዋት እ ልቤ ውሀ ሊሆነው የነሱን ነገር እስከምሰማ
@mohammedzain677
@mohammedzain677 5 жыл бұрын
_ብንት ሙሀመድ አድናቂሽ ነኝ አላህ ይጨምርልሽ ኡኸቲ ዶክተር ዘይኔም አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ_
@sabintaislamnew7895
@sabintaislamnew7895 5 жыл бұрын
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውዶቼ ጀዛ ከአላህ ህይረን ቢንት መሀመድ & ዶክተር ዘይኔ ኢንሻአላህ ማሜ ለሷሊሃ ፉኢ ለረሥሚ ሀቢብ ለራሄል ጥሩ ለጥሩዎች እንደተባለው ደሥ ይላል አላህ በሰማነው የተግባር ሠው ያድርገን ጀዛኩመሏህ
@ahliemuhamden3376
@ahliemuhamden3376 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ የኛ እንቁዎች *_ዶክተር ዘይኔ እና ቢንትዬ መሀመድ_* አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።። ወደ ሀሳቤ ስገባ በጣምም ደስስስ የሚሉ ቁምነገር አዘል መልእክቶች አሉት ሁልጊዜም አሁን ግን ሳስብ መጨረሻ ላይ *_ኡዝታዝ ያዩት ህልም ማሜ ሷሊሀን ፋዔም የሀቢብን እህት የሚያገቡ መሰለኝ ስፈስረው ነው _*
@hawahawa3240
@hawahawa3240 5 жыл бұрын
እኳን መጣችሁልን እኔ አሁንማ ተለቀቀአልተለቀቀ እያልኩኝ ለሊትም መባነን ጀምሬ አለሁ የአችውነሽ ቤተስቦች ተፈደሉ
@richtube6240
@richtube6240 5 жыл бұрын
ያረብ. እንደ ማሜ ያለ. ዘወጅ. ወፍቀን. ቢንት. ሙሀመድ. ማሻ አላህ. ድመፅሺ ያምርል. እኔም. ስሜን. ሳሊሀ ብየዋለሁ.
@halimaebabu7411
@halimaebabu7411 5 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩመሏህ ኸይር በጣም ብዙ ት/ት እየተማርኩበት ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው ሀቂቃ በዱአችሁ አትርሱኝ ለባሌ አላህ በሚወደው መንገድ ሷሊህ እንድሆንለት እወዳችሃለሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ
@radyi9591
@radyi9591 5 жыл бұрын
ወሌኩም ሰለም ወራህማቱለሂ ወበረከቱ ጀዘኩም አሏህ ኸይራን ጀዛ አሏህ ሰምቶ ተጠቀሚ ያድርገን ብንት መሀመድ ማሻአላህ መሰዮችሽን የብዘልን ያራብ። ብቻ በመደማጥ ልበችን መርጠብ ሰሆን ኢኛም ለውጥ ለመምጣት ዱአ አድርጉልኝ ውድ እህቶቼ
@hawaseid6916
@hawaseid6916 5 жыл бұрын
ከአንቺው ነሽ እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለሁ ኢንሻ አላህ እንዴ ሷሊሃ ለመሆን እየጣርኩ ነው 😍 ቢንት ሙሀመድ ለአላህ ብዬ ወድሻለሁ ❤
@hadiyaseid8965
@hadiyaseid8965 5 жыл бұрын
ግን አስተማሪ የሚሆነው ሳሊሀ ለረያን ብትሆን ነው እሱ ተቀይሮ
@hawaahabashi1259
@hawaahabashi1259 4 жыл бұрын
በጣም እረያን ያሳዝናል በጣም
@Tube-oj4mt
@Tube-oj4mt 5 жыл бұрын
እኔ ምለው እስቲ ሷሊሀን እንተቪ አድርጉልን ክክክ እስቲ እንደኔ በሷሊሀ ፍቅርና ናፍቆት የወደቀ like
@seadiyoutube1272
@seadiyoutube1272 5 жыл бұрын
Kkkkk
@user-wz9sw8ih4m
@user-wz9sw8ih4m 5 жыл бұрын
ልብ ወለድ እኮነው
@user-qm7dy4wu1x
@user-qm7dy4wu1x 5 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ ጀዛኪላህ ኸይር ያንች አይነት አንደበታቸው የሚማረክ እህቶችን ያብዛልን።ረመዳን ላይ ጀነት በሚል ርዕስ ቀርቦ የነበር ትምህርት ለእኔ እጅግ ትልቅ እውቀት የቀሰምኩበት ነበር በአንችው ነሽ ደግሞ በሶሊሀ ውስጥ እራሴን ለመለወጥ እየታገልኩ ነው ።በዱአችሁ አትርሱኝ ። ዶክተር ዘይኔ እና ቢንት ሙሀመድ አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ። በዚሁ ቀጥሉ ለእኔ አይነቱ የመለወጥ ሰበብ ልትሆኑ ትችላላችሁና።
@hadeyatube8883
@hadeyatube8883 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዶክተር እና ብንት ሙሀመድ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ ባረከላሁም ፊ በጣም ደሥ ይላል በተለይ የፉኤና የማሜ የቁርዓን አያዎቹ በጣም ደሥ ይላሉ ልብ ያጠለጥላል በርቱልን
@user-ic1ln4cz8w
@user-ic1ln4cz8w 5 жыл бұрын
ወላሒ በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረው በጣም ዘገያችሁ እደዚህ አታዝገዩት
@FA-wq4cy
@FA-wq4cy 5 жыл бұрын
አህለን ወዷቼ ደሥሢል አደኛነኝኝኝ አንቺዉ ነሽን እደኔ የሚናፍቃቹ 👍👍
@nuranasironasiro3906
@nuranasironasiro3906 4 жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah Betam Wede imaan yemisib Wallahi Le Sewu lij Ananowrim Le imaanim Timirt sechi desi yemil program new Huletachum Ewedachuhalow Allah kezim yebelet dereja yadirsilin Yanchiwunesh Program.....
@user-tb1jo8qc5u
@user-tb1jo8qc5u 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር ቢንት መሀመድ ሽኩረን ሀያቲ ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩመላህ ህይር ውይይይ ሁሌም በጉጉት እየጠበኩኝ ነው ግን መች ነው ሳሊሀ እና ማሜ ሚጋቡት እንደ ፉፉ እና ማሜ ያለ ጓደኝነት የት ይሆን የለም በዚህ ግዜ እኮ ዋ ዲስ ላይክ ምታረጉ ሰዎች
@user-bd7yf8bf3m
@user-bd7yf8bf3m 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህይር አሁን የማሜ ናት ሷአሊሀ እረስሚ የፍኤ እራሄል የሀቢብ እንደሆኑ አረጋገጥኩኩኩኩኩኩኩኩኩ
@alahisonealhamdulilah9451
@alahisonealhamdulilah9451 5 жыл бұрын
እስኪ እኔንም መርቁኝ እንደማሜና እንደ ፉኤ ያለ ባል እንድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ
@user-yl1tk7oq9i
@user-yl1tk7oq9i 5 жыл бұрын
አልፋተህ ስለ አልፋተህ ስሳማ አሁን ለኔ ሁሉም በሮች ክፍት ይማስሉኛል ብቻ በጣም ደስ ዬምል ሀድስ ነው ቢንት መሀማድ አላህ ከይር ጄዛሽን ይክፋልሽ ለንቺ ዬምሆን ቃል ዬለኝም ውደ እህትሽ. ሻግቱ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጣችሁ የአችው ነሽ አዘጋጆች እንዲሁም ተከታዮች እንኳን ለአሹራ ፆም አደረሳችሁ የፆማችሁ ዱአችንን አላህ ይቀበለን ያልፆምን በዱአ በዚክር እንበርታ እላለሁ ላስተያየቱ አዳምጨ ስጨርስ መልካም ቆይታ በነፉኤ ተጀመሯል ባይ
@user-nw8cv5iu1b
@user-nw8cv5iu1b 5 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ መቸ እንደምታዩት ለማንኛዉም አልሰማሁትም ግን እባካችሁ የዋሳብ ጉረቡን ቁልፉን ክፈቱት ሀሳባችንን የምንፈለገዉ ነገር ለማን እንናገር አዲሜኖቶች ምንም መልስ አይሰጡም እባካችሁ ከእስር አሶጡን
@user-st1ec9zp6z
@user-st1ec9zp6z 5 жыл бұрын
የኔም ሀሰብ ነው አድሚነቶሽ ትኩረት አይሰጡም
@user-dq9jm7in3m
@user-dq9jm7in3m 5 жыл бұрын
ያችው ነሽ አድናቂ ነኝ ቢት ሙሀመድ ዶክተር ዘይኔ ያአላህ እዝነት አይለያችሁ ለአላህ ብየ ነው የምወዳችሁ💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗
@othmanarab4750
@othmanarab4750 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ያረብ እናንም ልቦናችንን ለኸይር ነገር ሁሉ ያብራልን ዘንድ ዱአ አድርጊልን ቢንት ሙሀመድ አላህ እውቀትሽን ደርቦ ደርቦ ደርቦ ይጨምርልሽ ያረብ
@HayatHayat-ow5yz
@HayatHayat-ow5yz 5 жыл бұрын
ማነው ግን አቺው ነሽ መጉጉት ሚጠብውቀ ውስጤ እኮ ነው በንት መሀመድ ደሞ ስወዳት እንዳይኔ በቃ ውስጤ ነች
@aliaali8308
@aliaali8308 5 жыл бұрын
አይ ሂወት በጣም ጓጓሁ ሷሊሃ ለማን ተሁን የሚገረመው ነገር ማሜ ፎኤ እንድ ሚወዳት አያውቅ ማሜ ረያን ያፈቀራት እሳ መሆንዋ አያዉቅም ፎኤ ግን ሁሉም ያዉቃል በጭንቅ ያረቢ ሷሊሃ ለማን ተሁን ያአላህ እኔ በፎኤ ቦታ ተጨነኩ
@user-ch8xy1or1o
@user-ch8xy1or1o 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ቢንት ሙሃመድ&ዶክተር ዘይኔ አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@sabintaislamnew7895
@sabintaislamnew7895 5 жыл бұрын
አል ፈታህ ጣፋጭ ትምህርት ሱብሃነሏህ አላህ ይጨምርላቹ የኛ ጀግኖች
@user-pf5tv1te4c
@user-pf5tv1te4c 5 жыл бұрын
ኡፉ ምንኛ ጣፋጪ ነው ማሻ አላህ ደስ የሚል ትረካ ነው እኔሰ ቤንት ሙሀመድ ትመስለኛለች ሳሊሃ ነች ልበል ከከከከከከ ቤት ሙሄ አቺም ማሻ አላህ አደበትሺ ጣፋጪ ነሺ አላህ ይጨምርልሺ ሁላችሁም ባአረክ አላህ ፊኩም
@user-fu1yf4xv5i
@user-fu1yf4xv5i 5 жыл бұрын
አኪድ ሳታዳምጡ ነው ቶሎ እደተለቀቀ እምትኮምቱት እንጂ ጨርሳችሁ አዳምጣችሁ ቢሆን ለኮሜት አትሮጡም ነበር 😜😜 ጨርሸ ካላዳመጥኩ አስተያየት መስጠት ትንሽ ይከብደኛል አትሩጡ አድምጡና ኮምቱ ቢራቢሮወቼ😄
@f2271
@f2271 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@Tube-rt2cj
@Tube-rt2cj 5 жыл бұрын
ምኔ ቀደማችሁኝ 🤔ኤኒ ወይ እሢ በትዳሬ ብዙ መሠናክሎች እየገጠሙኝ ነው ታጋሺ እድሆንና ፍቅራችን እደዱሯው እድመለሥ በአላህ ከልባችሁ ዱአ አርጉልኝ
@user-bw7xc1hy6v
@user-bw7xc1hy6v 5 жыл бұрын
አብሽሪ
@user-sm8jb5ez1s
@user-sm8jb5ez1s 5 жыл бұрын
ኢሻ አላህ
@user-zq1vd7eg3d
@user-zq1vd7eg3d 5 жыл бұрын
አብሺሪ ውደ
@shemegamohammed8721
@shemegamohammed8721 5 жыл бұрын
Siham Muhamed ያረብ ፍቅራቹሁ ይለምልም ተፋቀሩ ውለዱ ክበዱ ፍቅራቹሁ ይጨምር
@marditube1775
@marditube1775 5 жыл бұрын
Siham Muhamed አይዞሽ አብሽሪ ታጋሽ ሤት ሁኚ የማይስተካከል ነገር የለም ሁሉም አላህ በተሻለ መልኩ ያስተካክለዋል
@user-ls1tz5rn8e
@user-ls1tz5rn8e 5 жыл бұрын
ወይኔ አንችው ነሽ ከምንም በላይ ነው የምወደው አላህ ልክ እንደሳሊሀ ጠንካራና ምርጥ እንስት አንዳረገኝ ዱአ አድርጉልኝ ያረህማን
@zeynbmola6164
@zeynbmola6164 5 жыл бұрын
አንችው ነሽ በጣም አሰተማሪ ትርካ ነው ድ/ር ዘይኔ እና ቢት ሙሀመድ አላህ በዱኒያም በአኼራም ያሰድሰታቹህ እና ሷሊሃ የማሜ ፉኤ ለሀቢቢ እህት ሀቢቢ የራሄል ረያን አላህ ይዘንለት ከሂውቱ ተምሮ ሊላ ያሰብ ።እላለሁ።ቢት ሙሀመድ& ድ/ር ዘይኔ ለአላህ ብየ እውዳቹሃለሁ አላህ ይጠብቃቹህ ።
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 5 жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንዴ ፉኤና ሳሊሀ ማሜ ቢሆን አለም የት በደረሰች ነበር ሳሊሀዬ እራህይ ነሽ ለኔ ቢንት ሙሀመድ ሁሌም እንወድሻለን ሁላችሁም አላህ ያቆይልን
@ramzya9912
@ramzya9912 5 жыл бұрын
ሷሌሀ ለማሜ እረስሚ ለፉኤ እራሄል ለሀቢቢ እንዲ ነው ምመኘው
@user-ve2ys1mn1z
@user-ve2ys1mn1z 5 жыл бұрын
እኔም
@user-qv6cq5hp8i
@user-qv6cq5hp8i 5 жыл бұрын
በትክክል
@fatumakedir5196
@fatumakedir5196 5 жыл бұрын
እኔም ምኞቴ ነው
@ramzya9912
@ramzya9912 5 жыл бұрын
@@fatumakedir5196 ኢንሻ አላህ ይሆናሉ
@sadaabdulrahman4932
@sadaabdulrahman4932 5 жыл бұрын
ሷሊሀ የፊኤናት 100%
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ቢንት ሙሀመድና ዶክተር ዘይኔ አንችው ነሽ ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው የኡስታዙ ህልም ሀቅ ነው ማሽ አላህ
@iloveyou4859
@iloveyou4859 5 жыл бұрын
አህለን አንችውነሽ ስወዳችሁ በአሏህ ይሁንብኝ ለአንችውንሽ አቅራቢወች ምንም ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ብየ ከልቤ እወዳችኋለሁ ውድድድድ ነፍ አመት ኑሩልን ❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@user-be6nf1ne1o
@user-be6nf1ne1o 5 жыл бұрын
በ "ሀ" ክፍል ያሉት ከ "ለ" ክፍል ጋር አዛምዱ #ረድፍ 👉"ሀ" 1,ፉኤ 2,ማሜ 3,ረያን 4,ሀቢብ #ረድፍ 👉 "ለ" ሀ. ሷሊሃ ለ. ራሄል ሐ. ረስሚ በሉ እያዛመዳቹ የሷሊሃ ወዳጆች በላይክ አሳዩን
@user-uy4fd4qy5c
@user-uy4fd4qy5c 5 жыл бұрын
ፉኤ ረስሚን ሀቢብ ራሂል ማሜ ሷሊሃ
@nsriyansriya4651
@nsriyansriya4651 5 жыл бұрын
ማሜና እና ሰሊሃ
@user-dq2et5dg7i
@user-dq2et5dg7i 5 жыл бұрын
1 ሐ 2 ሀ 3 ለ የኔምርጫ
@user-sm8jb5ez1s
@user-sm8jb5ez1s 5 жыл бұрын
ሐ ሀ ለ በአላህ ፍቃድ
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 5 жыл бұрын
ሳሊህ ለማሜ ረስሚ ለፉፉ ራሄል ለሀቢብ 4 ።
@muslimyoutubes5783
@muslimyoutubes5783 5 жыл бұрын
የሀሳብ እርጉዝ ነኝ እባካቹ ቶሎ እንዲወለድ ዱአ ዱቅ አርጉልኝ
@user-pg4li2vf1o
@user-pg4li2vf1o 5 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ ሁቢ እኔም እዳችው ነኝ አላህ በቅርብ ፈረጃውን ያጣልን ያረብ
@user-gj1qs4px8i
@user-gj1qs4px8i 5 жыл бұрын
አይዟችሁ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ሷሊህ ልጆች ይስጣችሁ ለኔም ተስደት መልስ ሷ ሊህ ባል አግብቸ ሷሊህ ልጆችም ማገኜት ምኞቴ ኢን ሻአላህ።
@fgdghf4590
@fgdghf4590 5 жыл бұрын
የዘሬው ማሻአላህ ነው ጀዘኩሙላሁ ኸይራን እኔ ሀገር ስገበ ከቢንት ሙሀመድ ቁጭ ብዬ ማማር እፈልገላው አላህ ይጨምርላቹሁ
@Aa-bo4hx
@Aa-bo4hx 5 жыл бұрын
አህለን ወሰህለን ውድ የአንችው ነሽ አዘጋጂች ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@rimrim3203
@rimrim3203 5 жыл бұрын
ሷሊሃ ሁሉንም እውነታቸው የምታቅበት ቀን ናፈቀኝ
@hafizam4447
@hafizam4447 5 жыл бұрын
አህለን አንቺውነሽ አቅራቢዎች አይኔን አፍጥጬ ስጠብቃቹ ነበር ደሞ አንደኛ ነኝ ደስ ሲል ዛሬ አለፈልኝ
@saleh1703
@saleh1703 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ሳሊሀ የፉቄናት።
@fkmamiwuste862
@fkmamiwuste862 5 жыл бұрын
ወኣላይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር ዶክተር&ቢንት መሀመድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ አንደበታ ጠፍጭ በቃል ዬለኝም አንቺው ናሽ ቢንት መሀመድ ውስጣጤናሽ ረቡና ይጠብቅሽ @ ኦ ማሜ ለፍዬ ሰጣው ብዬ ለትንሽ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር ገላገልሽን ሷሊሃ ይብቃት ወደ ረያን መሄድ ዬለባትም ልባችን ፍርሃት እንዳይዘን ለማሜ ለፍዬ ስናስብ እሱም የሳሊሃን ምትክ ይፍልግ አድርሽልን @
@user-lf3jh2jm1x
@user-lf3jh2jm1x 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራሃመቱላሂ ወባራካቱሁ ሰላለሁ አለይሂ ወሰላም ብንት መሐመድ እና ዶክተር ዘይኔ አህሌን አላህ ይጠብቃችሁ ❤👈
@user-cs9mn5bj5p
@user-cs9mn5bj5p 5 жыл бұрын
የኔ ተናፋቂወች እኳን ደህና መጣችሁልኝ ገና ላየውነው የሳሊን እና የማሜን ኸይር አሰማኝ
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 5 жыл бұрын
እስኪ በጉጉት አንችው ነሽን ሲጠብቅ የነበርው ላይክ አርጉ ማሜ እና ሳሊሀ ይጋቡ የምትሉ ላይክ በሉኝ
@user-hz3di9gg8l
@user-hz3di9gg8l 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሴትሁሉ እደሷሊሀ ወንድ ሁሉ እደ ማሜናእደፉኤ ቢሆን ያአላህ በጣምደስይላሉ አላህይጠብቃቸው አላህኸይሩንነገርሁሉ ይወፍቃቸው አንዱለአንዱከራሱበላይየሚመኝለት ኡፍመቸይሆን ደስታቸውን የምናየው ሁላቸውም ተዘውጀው ያረብማሜናሷሊሀን ፉኤና ረስሜን ሀቢብናራሄል ተመኝሁላቸው ቢንቱሙሀመድናዶክተርዘይን ጀዛከላኩምኸይር
@user-nq7bn5it6g
@user-nq7bn5it6g 5 жыл бұрын
አረ መሠጠኝ ምነዉ ባያልቅ ብየ ተመኘሁ ሳዳምጠዉ በጉጉት ብዙ ቁምነገር ያለዉ ቢንት ሙሀመድ አላህ ይጠብቅሽ አንደበትሽ ይጥማል እናመሠግናለን የዚህ አንቺዉነሽ አዘጋጆች በሙሉ
@user-xz5ev4tp7s
@user-xz5ev4tp7s 5 жыл бұрын
ቢቲ መሀመድ ቀጣም እወድሻለሁ በርቺ አሥተማሪ ነዉ ዘዋጅ ሠኢድ አንም
@faezahussen8911
@faezahussen8911 5 жыл бұрын
ከመንም በላይ የገረመኝ የኡስታዝ ህልም የገባው ይግባው
@seadaahmed1471
@seadaahmed1471 5 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ያላህ እዝነት አይለያችሁ አያል ፉኤ አላህ ይጨምርልህ አድናቄህ ነኝ አንተ የምትወደዉን ነገር ለጓደኛህ መፅዋት የምከፍል ችግርህን ለአላህ ብቻና ብቻ የምታከፍል አዎ ይህ ነዉ በአላህ መንገድ የተዋደድ የተሳሰሩ ሁላችሁንም አወዳችኋለሁ የዘዋጅ ሰኢድ ትምህርታችሁ ብዙ ብዙ ትምሀርት አዘል ነዉ በርቱልኝ
@user-dc2mo2ze3q
@user-dc2mo2ze3q 5 жыл бұрын
አረ ውይ የሷሊሀና የማሜ ግርድና ምርቱ የሚለየው መቼ ነው ኡፍ እኔስ ቀልቤ ተጠለጠለ ያአላህ ማነው እደኔ ቀልቡ የተጠለጠለው አ ላይክ ሲቀጠል ፉኤ ኢነሏህ ማአሷብሪን አላህ ሶብሩን ይስጥህ የወደዱት ማጣት ከባድ ነው*
@user-rn7wi2sz8y
@user-rn7wi2sz8y 5 жыл бұрын
አህለን በጉጉት ሰጠብቃችሁ ከች አላችሁልኝ ገባ ገባ በሉ አችውነሺ ተለቆልናል ያጀምአ
@sokinahayat1528
@sokinahayat1528 5 жыл бұрын
እንካን ደነ መጠቹ ቢንት መሀመድ አድነቂ ነኝ እስቲ የሳ አድነቂ የሆነቹ ለይል ግጩኝ
@sadadinku1175
@sadadinku1175 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ብንት መሀመድ አላህ ይጨምርልሽ የማሜ እና የፉኤ ያላቸው ቀረቤታ ያስቀናል ሱብሀን ሰምተው ከሚጠቀሙበት ያድርገን
@almazrouei8120
@almazrouei8120 5 жыл бұрын
ያአላህ እንቺውነሽን አዳምጬ ልክ ሲያልቅ ዳግም ሰኞን እናፍቃለሁ በቀጣይ ምን ይሁን ብዬ የመለወጤ ምክንያት ቢንት መሀመድ ሹክሩን ለኪ ሁቢ በጣም ነው የቀየረኝ ሀቂቃ ምን እንደምል አላውቅም ጀዛኡሙላ ኸይር ዘ/ሰ አንቺው ነሽ እውነት አንቺው ነው
@user-zc8jz2kv4r
@user-zc8jz2kv4r 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከመቼው 9 ኮመንት ሆነ 😂😂😂😂ኢቱብ ቁጭ ብለቹ ነው ምጠብቁት አህለን አንቺው ነሽ ጉዞ ወደ መስመት መልከሙን የሰመን 🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹
@shemegamohammed8721
@shemegamohammed8721 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@muslimyoutubes5783
@muslimyoutubes5783 5 жыл бұрын
Kkkkk
@user-hv5nj9ti8x
@user-hv5nj9ti8x 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከ
@zharaahmedin5173
@zharaahmedin5173 5 жыл бұрын
ህልሙን ስፈስረው 😊 ማሜ ለሷሊሀ ፉኤ ለሀቢቢ እህት በቃ እንደዛ ነው የተሰጣጡት😂 ግን እንደኔ ፉኤ ለሷሊሀ መሆን ነው ያለበት የወደዱትን ማጣት ከባድ ስለሆነ ባያት ቁጥር ትዝ ሊለው ይችላል
@user-zi3bi1mm9x
@user-zi3bi1mm9x 4 жыл бұрын
Masha Allah betammmmmmmm dessss yemil new gena yemegemeriyaye new gin bint M/dn ssemat
@selamlehagerashkuriya9922
@selamlehagerashkuriya9922 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ዘዋጅ ሰኢዶች ዛሬ ደሞ ከፉፉና ከማሜ ጭንቀት ስላቀቅ የረያንና የማሜ ጭንቀት ውስጥ ገባሁ ደሞ ረያን አሳዘነኝ ያረብ ሳሊን ለማሜ አድርጋት ምትስማሙ ላይክ
@dontbesadallahiswithus9457
@dontbesadallahiswithus9457 5 жыл бұрын
ሚስኪን ፍኤ ሲያሳዝን ለራሱ እየተጎዳ ለሰዉ ሚያሰብ ያረብ እናዳንተ ያለዉን ያብዛልን
@rahamarahama8642
@rahamarahama8642 5 жыл бұрын
አህለን ተናፋቂዎች እንዴት ናቹ ቢንት ሙሀመድ ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩመላ ህይር አላህ ህይር ስራቹ ይክፈላቹ ይሄ ሂወት ወለድ ግን በመፃፍ መታተም ግድ ይላል ቢደጋገም ማይሰለች የለውት ስበብ ነው እና ቢንት ሙሀመድ እባክሽ በመፃፍ አርጊው ደሞ ሳሊሀ የማሜ ረስሚ የፍኤ ራሄል ደሞ የሀቢብ ሚሆን ይመስለኛል ግን ረያልስ ግን ለማን ሊሆን ነው
@user-bo8wl5kc4c
@user-bo8wl5kc4c 5 жыл бұрын
አሚንንንን
አንችዉ ነሽ ክፍል 73 ምዕራፍ 5
1:05:32
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
አንችው ነሽ   ክፍል አስራ አምስት (15)
36:29
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 5 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 54 МЛН
አንችዉ ነሽ የክፍል 80 የምዕራፍ 6 (2)የፍፃሜዉ ዳርዳር
24:04
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 34 М.
ጅኖች እንዳይለክፉን እነዚህን @AfricaTV1 @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel @zawyatv894 @HarunTv24
14:57
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 916
አንችዉ ነሽ ክፍል 80 ምዕራፍ 5
21:38
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 22 М.
የትዳር    ኢቦላ እየሳቁ ያለቅሳሉ
22:26
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 78 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 74 ምዕራፍ 5
1:16:46
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
ማልደህ ተነስ #ሙስሊም #ኢስላማዊ_ትምህርቶች #ኢስላም
3:19
ቀጥተኛው መንገድ | The Street Path
Рет қаралды 1,9 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН