"እንደ ልጅነቴ" (ጡሃ ነቢ) || ቢላል ፋሪስ || ENDE LJINETE (TUHA NEBI) || BILAL FARIS

  Рет қаралды 93,741

iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1

iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1

3 жыл бұрын

"እንደ ልጅነቴ" (ጡሃ ነቢ) || ቢላል ፋሪስ || ENDE LJINETE (TUHA NEBI) || BILAL FARIS
_____________________
እንደ ልጅነቴ * Lyrics *
እንደ ልጅነቴ ልክ እንደ ጠዋቱ
ወዳንቱ ሰይቶ ልቤ መወትወቱ
አቅፈው እንዳሳደጉኝ ፍቅሮን እየጋቱ
እድገቴ ካንቱ ነው አላቅም ካላንቱ
ዛሬም ይሄ ልጅሁ ይጣራል ወዳንቱ
ፈጥነሁ ድረሱለት አበል ፋጢመቱ
የሂወት አይደል ወይ
የኔ ና ያንቱ ቃል
መጥራቴል ላልተወው
ጀማልሁን እስካይ
እስኪጠጣ ድረስ
የመደዶን ጥላይ
እስኪሆን ድምድሙ
ሞቱ ሀድራሁ ላይ
ልጄ አርሂብ በሉኝ አንቱም ሀውድ ሆ ላይ
ርቄ እንዳልታይ ካጠገቦ ነቢ
“ጡሃ ነቢዬ” ያሲን ጧሃ ነብይ “ጡሃ ነቢዬ” ዘይኔ ጡሃ ነብይ ናፍቆቱ ጠናብኝ አላዮትም ወይ
“ጡሃ ነቢዬ”
በክፉ እንደያዘ
እንደ ባለጋራ
ፍቅሮ ቀበቀበኝ
ቀን ሌት ያለፈትራ
ልጅሁ ግድም የለው
ስሞን እየጠራ
ጀሰዱ ቢታረድ
ደሙ እንኳ ቢዘራ
ህመሙ ያኔ ነው ከሙሂቦች ተራ ስሙ ካልተጠራ ወግድ ካሉት ነቢ
“ጡሃ ነቢዬ” ያሲን ጧሃ ነብይ “ጡሃ ነቢዬ” ዘይኔ ጡሃ ነብይ ናፍቆቱ ጠናብኝ አላዮትም ወይ
“ጡሃ ነቢዬ”
ፍቅሮ ያደረገው
የሌው ጉልበት
ኑሮውን አድርጎል
አንጋቱን መድፉት
ቢጠናበት ዙልሙ
ወንዳንቱ ጩኸት
ባርያሁ አሰምቷል
ሽቶ ዳኝነት
በውዱህ አንግሱት ባለ ሟልአርጉት ለአዲልነት አንቱ ኖት ቀራቢ
“ጡሃ ነቢዬ” ያሲን ጧሃ ነብይ “ጡሃ ነቢዬ” ዘይኔ ጡሃ ነብይ ናፍቆቱ ጠናብኝ አላዮትም ወይ
“ጡሃ ነቢዬ”
ላዩን እያሳቀ
ውስጤ የሚያለቅሰው
ከኔ ሀዘን አለ
ማላጋራው ለሠው
ካንቱ በቀር ሌላ
ሀዘኔን ሚያብሰው
ወዳጅ አጥቼ ነው
አንቱን አንቱን ምለው
ሰይዲ ቅረቡኝ እንባየን ላብሰው በፍቅር አድሰሁ አድርጉኝ አባቢ
“ጡሃ ነቢዬ” ያሲን ጧሃ ነብይ “ጡሃ ነቢዬ” ዘይኔ ጡሃ ነብይ ናፍቆቱ ጠናብኝ አላዮትም ወይ
“ጡሃ ነቢዬ”
አንድዜም አልተውም
አንቱማ ወዳጄ
እንኮን ቤትሁ መቶ
አፍጥጦ ከደጂ
ለጊዜው ቢመስልም
ለሠው ተዋራጅ
ደርሰው ያነሱታል
በእርዳታ እጅ
እንባው በጉንጮቹ የሆኑት ወላጅ በቂያ ም ባዋጅ ያብሱታል ነቢ
“ጡሃ ነቢዬ” ያሲን ጧሃ ነብይ “ጡሃ ነቢዬ” ዘይኔ ጡሃ ነብይ ናፍቆቱ ጠናብኝ አላዮትም ወይ
“ጡሃ ነቢዬ”
ጘውሳሁ ጘውሳሁ
ያነብየል ሀዲ
ጥም እንዳሰቃየው
በረሃ ሲሄድ
ግለቱ ሲፈጀው
ሲወለጋገድ
ደርሰው እንዳራሱት
ጨልፈው ከሀውድ
እርዱኝ ያሳዳቴ በኢዝንሁ ሰይዲ መውደድ መወደዴ ለኔ ይሁን ነቢ
“ጡሃ ነቢዬ” ያሲን ጧሃ ነብይ “ጡሃ ነቢዬ” ዘይኔ ጡሃ ነብይ ናፍቆቱ ጠናብኝ አላዮትም ወይ
“ጡሃ ነቢዬ”
ወዳጅሁ አድርጉኝ
እንዳይነካኝ ሌላ
ጠበቃም ፈራጅ
ሁኑ ሐቢበሏህ
ስስትም ቀጭዬ
ድክመቴ እንዲሞላ
ባክሁ እንዳይጎድል
ኸይራቴ ሲሰላ
ነፍሴ አሸንፋኝ እንዳልታይ ኋላ መደድ ረሱሉሏህ የኸይረም ዓረቢ
“ጡሃ ነቢዬ” ያሲን ጧሃ ነብይ “ጡሃ ነቢዬ” ዘይኔ ጡሃ ነብይ ናፍቆቱ ጠናብኝ አላዮትም ወይ
“ጡሃ ነቢዬ”
ረጅሙን ለሊት
በኑሩሁ አንጉት
ሀዘኑ ይታበስ
ይምጣ ለኛ ክብረት
እድላችን ይመር
ስምሁን በማውሳት
ጥሩን እንታደል
ጀማልሁ ካለበት
ይሁን ማዕረጋችን በሐድራሁ መሞት በፊርደውስሁ ቤት አድርጉኝ ቀራቢ
“ጡሃ ነቢዬ” ያሲን ጧሃ ነብይ “ጡሃ ነቢዬ” ዘይኔ ጡሃ ነብይ ናፍቆቱ ጠናብኝ አላዮትም ወይ
“ጡሃ ነቢዬ”
“ጡሃ ነቢዬ”
ያሲን ጧሃ ነብይ “ጡሃ ነቢዬ” ዘይኔ ጡሃ ነብይ ናፍቆቱ ጠናብኝ አላዮትም ወይ
“ጡሃ ነቢዬ”
“ጡሃ ነቢዬ”
ያሲን ጧሃ ነብይ “ጡሃ ነቢዬ” ዘይኔ ጡሃ ነብይ ናፍቆቱ ጠናብኝ አላዮትም ወይ
“ጡሃ ነቢዬ”
“ጡሃ ነቢዬ”
ያሲን ጧሃ ነብይ “ጡሃ ነቢዬ” ዘይኔ ጡሃ ነብይ ናፍቆቱ ጠናብኝ አላዮትም ወይ
“ጡሃ ነቢዬ”
አሁኑኑ ይቀላቀሉ
KZbin || Subscribe Now
/ inayarecords
Telegram :
iNaya Records || ኢናያ ሪከርድስ
t.me/iNayaRecords
Facebook :
iNaya Records || ኢናያ ሪከርድስ
/ inayarecords
ማንኛውንም አስተያየት እና መረጃዎችን ያድርሱን!
° አባል ለመሆን እና ከእኛ ጋር ስራ ለመጀመር
@iNayaRecords_bot ላይ ያነጋግሩን!
ዒናያ ሪከርድን ስለመረጡ እናመሠግናለን!
#iNayaRecords #AnwarulHadi #AlNoorTube

Пікірлер: 144
@user-uq2jq7lg1y
@user-uq2jq7lg1y 2 жыл бұрын
ኢላሂየን በቀን ወደ መቶ ግጊ የሠመው አለቅሳለው ሲጨቀኝ ይሄን ስማ ይለቀኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@asuman4596
@asuman4596 3 жыл бұрын
የአላህ ምን ብዬ ልግለጽው በጣም ውብ 😍 ልብ የሚነካ ነሺዳ ሀያት ጀባ የአላህ 🙏🙏🙏🙏ጡሀ ነቢይ 🙏🙏🙏
@hamidomohammed676
@hamidomohammed676 3 жыл бұрын
mashallah bilu welah betam yamral alla ychemrlh
@SualihMohammedOfficial
@SualihMohammedOfficial 3 жыл бұрын
👏👏👏ቢሉ 1ኛ ማሻአሏህ
@ebrowagu4084
@ebrowagu4084 2 жыл бұрын
አባቴ አንተ ትለያለህ በመነዙማው ሰም ጠር እንደምትሆን አልጠራጠርም እደግመዋለሁ ከሁሉም ትለያለህ 🙏
@Benimnabi
@Benimnabi 3 жыл бұрын
Betam des emil new ❤❤❤❤ bilal ymr des kalachu be comment be like aberetatut kechalachum share
@buki5695
@buki5695 3 жыл бұрын
ያአላህ ወላሂ በትዝታ ወደ ሁዋላ ወሰዳቹን እኮ አቦ በርቱልን ማዲሆቹቹ🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@zamteselima3269
@zamteselima3269 3 жыл бұрын
ጡሀ ነቢየየየየየየ መሻላህ ወላሂ አይሰለችም ከአደብ ጋር 100% የሆነ ነሽዳ ነው እነ ሳላሀዲን ያቆሰሉትን አንተ አራስክልን ጀዛከላህ
@hayumal7604
@hayumal7604 3 жыл бұрын
Bilal mashaallah betam desylal yabede new
@user-jt8zc6jp1g
@user-jt8zc6jp1g 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እደት ያለ ሁብ ነው ወላሂ በጣም ልብ የሚነካ መንዙማ እና በጣም ምርጥ ማድህ ነህ ወላሂ ማሻ አላህ አላህ የነቢ ጎረቤት ያድርገን አንተንም አላህ ሀጃህን ያውጣልህ ወንድሜ
@zainabhzainabh7410
@zainabhzainabh7410 3 жыл бұрын
ሡቡሀን አላህ የልጅነት ግዜ ተመልሶ አይመጣም መቼም
@user-ro6ex6my5f
@user-ro6ex6my5f 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ማሻ አሏህ ነው ባረከሏህ ፊኩም
@user-yx7hq7hg1b
@user-yx7hq7hg1b 3 жыл бұрын
Mashaalhi Mashaalhi Mashaalhi alahi yitbqachihu ya Allahi endet new Leb yemigebawe 😭😍😍😍😍💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
جزاك اللهُ‎خیرن ماشاءاللہ ماشاءاللہ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
@Hassyesofu
@Hassyesofu 3 жыл бұрын
Oooooooo welahi betam miyamer sera nw wendema allahe yichemerelek
@zainabqwas9013
@zainabqwas9013 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ። ሶለሏሁአለይሂ ወሠለም
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 3 жыл бұрын
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ አሏህ ይጠብቅህ የኛ እንቁ
@kmen1536
@kmen1536 3 жыл бұрын
mashaallah wendmewa allah yichemrlh betam yamral berta
@Ss-bg2go
@Ss-bg2go 3 жыл бұрын
ዋው ምን አንነት ግጥም ነው ማሻላህ
@sedamohammmed444
@sedamohammmed444 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ነሽዳ ልብ ይወስዳል ወላሂ እንድህ ነው ነሽዳ እረረረረረ እያሉ እያሳረሩን ሌሎቹ አደቡ ስርአቱ ትዝታው ይህ ነው ነሽዳ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
@user-dk2wx9qh4g
@user-dk2wx9qh4g 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው
@ethietube8003
@ethietube8003 2 жыл бұрын
ውስጤነው ይህ ነሽዳ አሏህ ይጠብቃችሁ
@sekhdxb2852
@sekhdxb2852 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ ሲል ወሏሂ
@abdulhakimnasser9193
@abdulhakimnasser9193 3 жыл бұрын
የድሮ ሎጎ እና ኢንትሮ ይሻላል በተረፈ ምርጥ ስራ 😍
@zuzuzuzu3382
@zuzuzuzu3382 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል መልከቱም ጥሩ ነው የሀቂቃ ሙሂብ ያርገን አላህ 🥺🥺🥺❤️❤️
@Habeshan_tiktok
@Habeshan_tiktok 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አላህ ያግዝህ ቢላሉና
@selam6848
@selam6848 3 жыл бұрын
masha allah mash allah allah yitabkachu yelibachin nafkote benante manzumawoch enastagasibetaln barakallahu fikum❤
@madihseluofficial632
@madihseluofficial632 3 жыл бұрын
😍😍ናፍቆትሁ ጠናብኝ አላዮትም ወይ 😧😧😧😧
@fedilajemal9552
@fedilajemal9552 3 жыл бұрын
Mashallhe 👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍
@user-ur6jk1bo2v
@user-ur6jk1bo2v 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ምርጥ ስራ😍😍😍
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 3 жыл бұрын
Alleyhisalatu wosalam yaa habibbi yaa Rassulallaha yaa jalilluye ante wofiken kesacho gorobet yaa mujibu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@halima4051
@halima4051 3 жыл бұрын
masha allah bilu mert sera nw kezih yebelet akim endaleh enawkalen kezih bebelete sira leketaye entebkhalen masha allah allah yagzeh
@fhfhdgdh15
@fhfhdgdh15 3 жыл бұрын
ማሻኣላህ ማሻኣላህ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ኣላህ ይጠብቃችሁ ባረከላሁ ፊኩም
@kedirmencha
@kedirmencha 3 жыл бұрын
Bilal Masha Allah beautiful voice.20ታ ወንድሜ።
@nejatahmed8949
@nejatahmed8949 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏሁ አክበር ምንኛ ደስ ይላል አሏህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ሙሂብ ረሱል ስወዳችሁ ማድሆቻችን በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
@seadahusen4544
@seadahusen4544 3 жыл бұрын
ማሻአላህ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐💐💐
@zainabqwas9013
@zainabqwas9013 2 жыл бұрын
ሦለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-zs3qh6xs3w
@user-zs3qh6xs3w 3 жыл бұрын
ማሻአላህ. አለይኩም
@zainabhzainabh7410
@zainabhzainabh7410 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@SemoIsma22
@SemoIsma22 3 жыл бұрын
Beautiful and amazing work That's why I admire you, bro(bilal) Just keep it up
@ajmanlulu6378
@ajmanlulu6378 3 жыл бұрын
አለኮ ድምፅ ያአላህህህህ
@medystyle3080
@medystyle3080 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ 👌👌
@khalidmurad4165
@khalidmurad4165 3 жыл бұрын
Bilu mashallah allah ytebkeh
@Hayat-ጫሊ
@Hayat-ጫሊ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል 🥰🥰🥰🥰🥰💔
@abdumifta6715
@abdumifta6715 3 жыл бұрын
Masha Allah betam arif new
@user-uo2ks7xt4e
@user-uo2ks7xt4e 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅቼ💔💔💔💔❤❤❤❤❤
@sitimusema6509
@sitimusema6509 3 жыл бұрын
Masha Allha Bertulen 👍👍👍👏👏👏
@selahudinalawol2306
@selahudinalawol2306 3 жыл бұрын
Man yemechesh welahi ebdye nw allah yaderegelehale tayachewaleh nebyun s,a,w
@bda7alsba3y83
@bda7alsba3y83 Жыл бұрын
Mashalaa barakalaa fikii Alaha yaagizii batofiqii
@erukyaesmael5638
@erukyaesmael5638 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 3 жыл бұрын
አቦ አሏህ ይጠብቃችሁ። ውድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ 💚💚💚
@ProductivePro
@ProductivePro 3 жыл бұрын
Yeallah endet des yelal mashaallah biluye Allah yechmrelk Allah yetebkelen
@hajirmohammed4100
@hajirmohammed4100 3 жыл бұрын
Bilalu mrt sew betamm dess yilal allah yitebkh wondmachin
@husniyanatay1217
@husniyanatay1217 3 жыл бұрын
Mashallah ya ahbabee endeljnete endeyazkew muhabaa jeddoo abboo hayathnm ye mtwedachwn yemtawdsachww yeashrefel kelqn hayattt ysthh
@ramla567
@ramla567 3 жыл бұрын
በርታልን ግናእንጠብቃለንብላላችን
@user-jg4pv6xz7l
@user-jg4pv6xz7l 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ክሊፕ ነው ጠክሩ
@zaeferarecords
@zaeferarecords 3 жыл бұрын
Bravo
@mahataher11
@mahataher11 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ👏👏👏👏
@zebibaahmed3867
@zebibaahmed3867 3 жыл бұрын
ማአሻአሏህ❤❤😘😘😘 ሁሌም አሏህ ይገዛችሁ ብርቅዬወች💚💚👏❤❤
@ramziismael6257
@ramziismael6257 3 жыл бұрын
Masha Allah qongo menzuma berta Bilal
@seidabdu2308
@seidabdu2308 3 жыл бұрын
May Allah reward you with his best rewards in Jennah insha'Allah! May he bless you and protect you from all sins.
@fethoyk8156
@fethoyk8156 3 жыл бұрын
Masha Allah baraka Allahu bikum 💞💞💞💞💞👏🏼👏🏼👏🏼
@turgutalpp3075
@turgutalpp3075 3 жыл бұрын
Mngna yamare menzuma new bilalu hayat Tibaram madihoche whabelachuh
@merkamoYemiftah
@merkamoYemiftah 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@Nebiloman
@Nebiloman 3 жыл бұрын
masha Allah , Allah ywdedlk
@kedialhabeshya6129
@kedialhabeshya6129 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተበረካሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ
@ekramali3776
@ekramali3776 3 жыл бұрын
tuha nebyee😍😍😍👏👏
@user-wr9fo5iy1b
@user-wr9fo5iy1b 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱ በዲን ፈሽን የለም የድሮውን ትዝታ
@ydgeyyhhsg6306
@ydgeyyhhsg6306 3 жыл бұрын
Wy Wy masallahe tebarkllahe allahe yetbkhe demthn masallahe nwe
@nejutibintbaba2814
@nejutibintbaba2814 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ 😍😍😍😍😍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💘💘💘💘
@zennazenna2300
@zennazenna2300 3 жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ ሀያትትትትት
@user-ob5sh6ck6w
@user-ob5sh6ck6w 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ በጣምደስየሚልነሺዳ አሏህይጨምርልህወድሜ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@abdure124
@abdure124 3 жыл бұрын
Dewaaaaaaaaam!
@madridbenzema3391
@madridbenzema3391 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰራ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ በዚሁ ቀጥል አንዳንዶች መጫወቻ እና መደነሻ እያደረጉት ነው ሀድራችንን
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 2 жыл бұрын
ማሻዓሏ ተባረከሏ 💗💗💗💗👍👍👍👍👍
@hawwahawwa8258
@hawwahawwa8258 3 жыл бұрын
ሶለሏህአለይሂወሰለም💔💔💔💘💘💘😥😥
@mohammedabdulkadir5095
@mohammedabdulkadir5095 3 жыл бұрын
Mashallhe allah yetabkachu ❤❤❤bilu
@rehmaseid6
@rehmaseid6 3 жыл бұрын
Masha Allah welahi that's amazing keep going bro we love you
@timajidris6272
@timajidris6272 3 жыл бұрын
Allah Allah ❤️ Ma Sha Allah 💕
@semiraahmed9519
@semiraahmed9519 3 жыл бұрын
ቢላሉዬ አሏህ ይጠቅህ የኛ ጀግና ባረከሏሁ ᎌፊኩም
@yesminneim6309
@yesminneim6309 3 жыл бұрын
Mashaa allah
@hamzaabdulahi8733
@hamzaabdulahi8733 3 жыл бұрын
Mashallah Berta betam des ylal
@sekinamedia
@sekinamedia 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ስራ
@user-jx5px4wy9k
@user-jx5px4wy9k 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@esamtube889
@esamtube889 3 жыл бұрын
Yemigerm sra 👌👌👌
@fetihyaendrse2340
@fetihyaendrse2340 3 жыл бұрын
ያሰላም ማሻ አላህ
@amina9628
@amina9628 3 жыл бұрын
Masha Allah
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 3 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ወይኔኔኔኔኔኔኔ ደስስስስ ሲልልልል አላህ ይጠብቃችሁ ውብ ያአላህህህህህህ ባባየ አላህ ይጨምርልክክ በርታ ጡሀ ነብየ ሲል ልብ ነው ሰተት የሚለው ያረህማን
@hamzujems1608
@hamzujems1608 3 жыл бұрын
Masha allah Bilale Ba neshidam entabkalen
@Seadaahmed8600
@Seadaahmed8600 2 жыл бұрын
masha allah wendme
@nuryasualih7934
@nuryasualih7934 3 жыл бұрын
Wow good jop mashaallah bertaln habibi
@user-uf8vs8nr4d
@user-uf8vs8nr4d 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ❤❤❤❤
@user-mb9de3fj2w
@user-mb9de3fj2w 3 жыл бұрын
Kal atahuet haken sntu lb lay gebto tegelabete yhe fkr yhm muejizachewu hone allah allah solelahu aleyhi weselem nebyewa
@timajidris6272
@timajidris6272 3 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم❤️❤️❤️
@islaamummaa184
@islaamummaa184 3 жыл бұрын
Maash Allah ♥️
@aymia207
@aymia207 3 жыл бұрын
Ane alamnm tuha neby...... waw waw
@zainbkader3438
@zainbkader3438 2 жыл бұрын
ማሻአላሓ
@ayshasaeed630
@ayshasaeed630 3 жыл бұрын
ماشءالله👏👏👏👏
@mashardarch405
@mashardarch405 3 жыл бұрын
Marshall,Allah❤❤
@fatihanuru7831
@fatihanuru7831 3 жыл бұрын
yene wed allah yitebeqeh mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalokalo1373
@kalokalo1373 3 жыл бұрын
ماشءالله💜💜💜💜
@sualihaemam7330
@sualihaemam7330 3 жыл бұрын
Really this boy has amazing voice and good acting experience. And the director is him self. Good work bra keep it up.
አርሂቡ ነቢዬ || አንዋር (አልቡርዳ) || Arhibu Nebi [ Anwar Alburda] @iNayaRecords
15:30
iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1
Рет қаралды 1,5 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
"ያኸይረል አናም" | YAKHEIREL ANAM | ARHIBU NEBI | AMIR HUSSEN
20:13
iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1
Рет қаралды 1,3 МЛН
أذكار الصباح بصوت الشيخ العفاسي | Morning Athkar | Les invocations du matin
23:25
"هو - Ho" حلقة ذكر (حضرة) Zikr 2024 محمد ياسين المرعشلي
19:22
Almarashli Ensemble | فرقة المرعشلي
Рет қаралды 1,2 МЛН