"እንደ ቅዱስ ዳዊት"በሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ(Ende Kidus Dawit by Liqe Lesanat Chernet Senai)ሠላም የሚሰጥ ዝማሬ: 2019

  Рет қаралды 329,155

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church: Liqe Lisanat Chernet Senai | ሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ - እንደ ቅዱስ ዳዊት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2021
Chernet Senai is a gospel singer from the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. This is his official KZbin account, subscribe and listen to his spiritual songs.
የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ!
►Follow Chernet Senai:
Facebook : / chernetsenai
Instagram : / chernet_senai_official
Telegram : t.me/joinchat/...
#ChernetSenai #ምንብዬ #NewEthiopianOrthodoxTewahdomezmur #EthiopianOrthodoxTewahdoChurch
Subscribe and listen spiritual songs and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Chernet Senai © 2021. All Rights Reserved.

Пікірлер: 345
@ChernetSenai
@ChernetSenai 5 жыл бұрын
እንደ ቅዱስ ዳዊት አንደበቴን ፍታ የቅኔ የመዝሙር የይባቤ ጌታ ይረፍልኝ ልቤ ላመስግንህ እና ምሕረትህ በእኔ ላይ ዘላለም ነውና ሄሮድያዳ ሆይ ዘፈንሽ ሐይል አጧል የእግዚአብሔር ምስጋና ምድራችን ከድኗል ዝም የማይል ልሳን ሰቶኛል ጌታዬ ለስሙ ዘምሬ ቆምኩኝ ሰው ተብዬ ከተጠራን ከተሰጠን ለስሙ ምስጋና *አሜን ይበል ምድር ሰማይ ዛሬም እንደገና* አዝ======= ግብረ ተልኮዬ ቅኔ ነው መዝሙር በልቤ ነግሰህል ቅዱስ እግዚአብሔር ከወገኔ ጋራ ልጥራህ በእልልታ ያሳደከኝ አምላክ ናፍቆቴ ነህ ጌታ ከተጠራን ከተሰጠን ለስሙ ምስጋና *አሜን ይበል ምድር ሰማይ ዛሬም እንደገና* አዝ======= ጀርባህን አያለው እርቄም ብወጣ ስለ ቀደምከልኝ ከፊት ስለ ወጣ በየተኛው ቋንቋ ተመስገን ልበልህ ዘምሬ ዘምሬ አልቸንኣልም ልጠግብህ ከተጠራን ከተሰጠን ለስሙ ምስጋና *አሜን ይበል ምድር ሰማይ ዛሬም እንደገና* አዝ====== ምስክር አልሻም እንድ ዘምርልህ ይቀሰቅሰኛል ፍቅር እና ምረትህ እስካጣ እስከደክም እንቅልፌ አይኖቼ ንሴብኦ ልበል መቅደስህ ገብቼ ከተጠራን ከተሰጠን ለስሙ ምስጋና *አሜን ይበል ምድር ሰማይ ዛሬም እንደ ገና* kzbin.info/www/bejne/mHzbXp5je9Gkr7c ሰብስክራይብ,ሼር.........ያድርግ *ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ*
@ወለተእየሱስየድንግልልጂ
@ወለተእየሱስየድንግልልጂ 5 жыл бұрын
Aman Wodemchn Atenm Degel Tebarkhi
@መሲእናቷንናፋቂ
@መሲእናቷንናፋቂ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን
@tsgyethiopian7665
@tsgyethiopian7665 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
አሜን ፫🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
@welakebede4766
@welakebede4766 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@brqamm3343
@brqamm3343 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያድልልን
@meseretgetachew546
@meseretgetachew546 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በጣም የምወደው መዝሙር
@mulutadcsse5297
@mulutadcsse5297 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ይባርክህ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤❤❤❤ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤❤❤🎉
@tigteshome2052
@tigteshome2052 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@etigirma2479
@etigirma2479 3 ай бұрын
እጅግ ነብስን የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ተባረከ ይሁን አሜን
@kedstmillion4394
@kedstmillion4394 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪመላክትን ያስማልን መምህር
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን 💒👏💒👏💒👏💒👏💒👏👏👏 🙌👏🙇👏
@shadowooo1612
@shadowooo1612 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያገልግሌት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
@ናታኔምነኝ-ደ9ጐ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ቸርነት
@AlmazMmam
@AlmazMmam 3 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤❤
@saramoner6989
@saramoner6989 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል
@tanosbarket5598
@tanosbarket5598 4 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሪ መላክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን በጣም እንወድሀለን
@DereBubu
@DereBubu 10 ай бұрын
የሚገርም ዝማሬ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል 🎤👏👏እልልልልልክልልልል
@የእግዚብሔርልጅነኝ
@የእግዚብሔርልጅነኝ 3 жыл бұрын
ዝማሬ ማላአክ የሰማልኝ
@fikerababu3319
@fikerababu3319 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቸርየ💐💐
@almazsan6185
@almazsan6185 4 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fantuemishaw606
@fantuemishaw606 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወላዲት አምላክ ከነቤተሰቦችክ ትጠብቅልን ❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@aydamengistie4225
@aydamengistie4225 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእካት ያሰማል ❤🤍🤍❤
@roxann2441
@roxann2441 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@tewabechteklemariam
@tewabechteklemariam 3 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን 👏👏👏🌷🌷🌷🌷አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹አልልልልልልልልልዝማሬ መለአክት ያሰማልን ሰላም የሚሰጥ ዝማሬ ፈጣሪ ጤና ሰላም ያብዛላችሁ በርቱ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ወ6ገ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ወ6ገ 2 жыл бұрын
ቸርየ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ 🙏🙏🙏💚💛💗💚💛💗💚💛💗💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💓💓💓💓💓💕💕💕💕
@sabla9881
@sabla9881 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ቸረዬ በቤቱ ያፀናህ እንቁ ወንድማችን
@ymer5432
@ymer5432 4 жыл бұрын
የኛ አንደበተ እርቱ መምህርችን ፀጋዉን ያበዛልህ
@bayushyashtel3658
@bayushyashtel3658 5 жыл бұрын
Zemarti malekhtin yesimalin AMEN AMEN AMEN
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መለኮትን ያስማልን በድሜ በፅጋ ያኑረልን
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ Жыл бұрын
ዝማሪ መላክት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ልልልልልልል❤❤❤❤ልልልልል
@saramulugeta7527
@saramulugeta7527 5 жыл бұрын
እደ ቅዱስ ዳዊት አንደበቴን ፍታ የቅኔ የመዝሙር የንባቤ ጌታ ይረፍልኝ ልቤ ላመስግንህና ምህርት ቸርነትህ ዘለዓለም ነውና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዘማሬ ምላዕክትን ያሰማልን
@kgtrak6084
@kgtrak6084 4 жыл бұрын
ዘማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘💒💒💒🙏🙏🙏🙏
@ማርያምየፈጣሪእናትነችማር
@ማርያምየፈጣሪእናትነችማር 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል የመላእክትን ዝማሪ ያሰማልን ወድማችን መንግስተ ሰመያትን ያወርስልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
@TarweyahTedela
@TarweyahTedela Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እንኳን በዚህ ድምፅ እግዚአብሔርን አመሠገክበት ሁል ጌዜ ነው መዝሙርህን የምሰማው በቤቱ ያፃናህ መድሀኒአለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪
@jfjjcj1078
@jfjjcj1078 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷⛪⛪⛪🌷💛❤💚🌷⛪⛪⛪🌷💛❤💚🌷🙏🙏🎤👏👏👏
@ቃልየተዋህዶልጅ-ቀ8ጸ
@ቃልየተዋህዶልጅ-ቀ8ጸ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ ወንድሜ ቸርነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤
@tigisthagos4848
@tigisthagos4848 4 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ቸሬ ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው በቃ ስሰማው ሰላም ይሰማኛል የስደት መፅናኛየ
@ios1517
@ios1517 4 жыл бұрын
ሰላምለእናተይሁንየእግዚአብሄር ቤተሰቦ ለዜማው ለቅኔውባለቤት ለቅዱስ ዳዊት አመታዊ ክብርባአልእንኳንአደርሳችሁ አደርሰን የቅዱስ ዳዊት እርድኤትበርከት ከሁላችንጋራይሁንአሜን/፫ እንደ ቅዱስዳዊት/፪/ አንደበቴንፍታ የቅኔየመዝሙር የይባቤጌታ ይርፍልኝልቤ ላመስግንህእና ምርትህበኔላይ ዘላለምነውእና አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ዝማሬመላአክትን ያአሰማልን ጸጋውንያብዛልህ አሜን/፫
@Nabute_Tube
@Nabute_Tube 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርየ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@ሙሉነሽወርቁ
@ሙሉነሽወርቁ 5 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም የዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ልን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
አቤት ድምጽ🙆🙆💒👈 ሲምር ፀጋ ውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አባታችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ መልካም ቸርዬ
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለዘላአለም አብ ቤቱ ያፅናህ ለሁላችንም የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብን የአገልግሎት ዘመንህን ይርዝምልህ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️
@mahiletmekonnen4364
@mahiletmekonnen4364 5 жыл бұрын
ቅዱስ ያሬድ ያልክ መስሎኝ ነበር። አዲስ አበባ በሬ ላይ ነው ቤተ ክርስትያኑ የቅዱስ ያሬድም እናም የሌሊት ኪዳን የሚቀሰቅሰኝ የመጀመርያውን ደወል ስሰማ ነበር የምነሳውና ተጣጥቤ የሁለተኛው ደወል ላይ ትንሽ ቆይቼ ግቢው ሲከፈት የመጀመርያ የምገኘው እኔነኝ ከአባቶች ጋር። የሩቆቹ እስኪ መጡ ድረስ አዎን እኔ እቀድማለሁኝ ።ምክንያቱም እዚያው በሬ ላይ ነው። አይ እግዚአብሔር አሁንም እንደገና እንደገና እንደገና ከፍታን ያላብስህ የቅዱስ ዳዊትን ሳስብ ቅዱስ ያሬድም ትዝ ይለኛል። የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ዘማሪ ቸርነት። ዝማሬዎችህን ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው።
@SuhshDjhsu-hu3sx
@SuhshDjhsu-hu3sx Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሰማልን 👏👏👏👏💖💖
@bourtoukanbourtoukan9961
@bourtoukanbourtoukan9961 5 жыл бұрын
ተ መ ስ ገ ን. ኤግዚያብሔር.አሜን አሜን አሜን
@ቤቴልሄምየድግልማርያምልጅ
@ቤቴልሄምየድግልማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ወንድማችን ዝማሬ። መላእክት ያሰማልን። እግዚአብሔር። አይቀርክ አሜን አሜን አሜን
@yalemworklibanos4208
@yalemworklibanos4208 4 жыл бұрын
N
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*ዝማሬያችን እርጅም ጤና ይስጥክ ውንድማልም አባቴ በስድት የአንተን መዝሙር ስስማ ልብ በድስታይ ፍንድቃል የእውነት ዝማሬ መላይክትን ያስማልን አሜን!*
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬
@konju7387
@konju7387 5 жыл бұрын
እልልልልልልልል ምእንደ ቅዱሥ ዳዊት አንደበቴን ፍታ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን🙏🙏🙏💞💒💞
@sameryetewedolijisameryete9092
@sameryetewedolijisameryete9092 5 жыл бұрын
elelelelele waqayyoo goftaa faruu ergamtootaa sin yaa dhageesisuu farfata kenya baraa tajajilaa keessan issinifi yaa dheressuu yeruma hundaa namaa farfate galatefatuu sin yaa tasisifatu ebbifamaaa
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏 ዘመንህን ይባርከው ፈጣሪ ሰላም ይብዛልን ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር✔ 👏👏👏👏
@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥም የማያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቸርዬ እግዚአብሔር በእድሜና ጤና ጸጋ ይጠብቅልን
@tigisttamrat6044
@tigisttamrat6044 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዘማሪያችን ጌታችን መዳኒታችን እያሱስ ክርስቶስ ስለ ማይነገር ስጦታህ ስምህ በፍጥረታት ኣንድበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን(3)🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
ዝምሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን
@kirihweer8193
@kirihweer8193 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💕💕🙏🙏🙏ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👏👏👏ፀጋውን ያብዛልህ🙏💕
@hanalove936
@hanalove936 5 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያስማልን በቤቱ ያፅናህ💫💚💛❤🌹💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@አለምወሎየዋ
@አለምወሎየዋ 5 жыл бұрын
ዝማሬመላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@የድንግልማርያምልጅነኝክር
@የድንግልማርያምልጅነኝክር 5 жыл бұрын
እንደ ቅዱስ ዳዊት እንደበቴን ፍታ አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@sebilemitka7521
@sebilemitka7521 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን በእግዚአብሔር የተባርከ ይሁንልክ
@Mali-hr2zz
@Mali-hr2zz 5 жыл бұрын
ጸጋህን ይጠብቅልህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@bbfd9311
@bbfd9311 3 жыл бұрын
ቸርየ መዝሞሩችህን ሰምቼ አልጠግብም አጥንት የሚያለምለም
@ቤዛዬኢየሱስ
@ቤዛዬኢየሱስ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@የማቲየእግዚአብሔርልጅ
@የማቲየእግዚአብሔርልጅ 5 жыл бұрын
*ዝማሬ መላዕክት ያስማልን* *ሰላም ለውዷ ኢትዮጵያ ሀገራችን* *ዳርዋን እሳት መሀልዋን ገነት ያድርግልን ቤተክርስቲያናችንን አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫*
@Asted-s9n
@Asted-s9n 7 күн бұрын
ቃለየወት ያሰማልን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን መዝሙሮቹ አጥትን ያለመልማሉ አይጠገቡም በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይሰጥሆ❤👏👏👏👏👏
@birtukanadisalembirtukanad6399
@birtukanadisalembirtukanad6399 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@astiristy577
@astiristy577 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲ዝመሬ ማላእክት ያሳማልን
@allaama9702
@allaama9702 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💖💕💕💕💕💕💕💕
@ድንግልማርያምእናቴድረሽል
@ድንግልማርያምእናቴድረሽል 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድማችን ልሳና ቸርነት መዝሙሮችህ ሁሉ ያፅናናሉ መንፈስን ያድሳሉ ረጅም እድሜ ይስጥለን
@ተመስገንአምላኬተመስ-ኰ9ዘ
@ተመስገንአምላኬተመስ-ኰ9ዘ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!
@ምስገናነውስራየ
@ምስገናነውስራየ 5 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን ጸጋው ያብዛልህ
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክ ዝማሬ መላክአት ያስማን ፀጋውን ያብዛልህ
@kidanekmarriyam8038
@kidanekmarriyam8038 5 жыл бұрын
_ኢንዳ ቅድስ ዳዊት_ _አንዳባቴን ፊታ_ _አሜን አሜን አሜን ዝምሬ ማለክትህን ያስማልህን_
@muluworkkassaw2404
@muluworkkassaw2404 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር
@arsembirhanuarsem3339
@arsembirhanuarsem3339 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemar melkat yesamalen Elelelelelelele 👏👏👏👏👏👏 Elelelelelelele 👏👏👏👏👏👏 Elelelelelelele 👏👏👏👏👏👏
@yeabkalsolomon3952
@yeabkalsolomon3952 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
@tigisthaile2904
@tigisthaile2904 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ ያገልግሎት ዘመንህን ያሪዝመው በቤቱ ያፅናክ አሜን አሜን አሜን
@sablaalog9999
@sablaalog9999 5 жыл бұрын
Tigist Haile hernet
@lamajli7383
@lamajli7383 5 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@lamajli7383
@lamajli7383 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንንን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 3 жыл бұрын
በእውነቱ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
@saramoner6989
@saramoner6989 5 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጅ በእዉነት
@italk4927
@italk4927 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@bkumar6178
@bkumar6178 5 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ ማለእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዛመንህ የታበረከ ይሁን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን
@simertyemaryamlejj137
@simertyemaryamlejj137 5 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልዝማሬመላእክትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@liyab3730
@liyab3730 5 жыл бұрын
Amen amen amen zmareelacitin yasemalin Yageligilot edmehin yarizimilin 🙏🙏🙏
@tatiwero3255
@tatiwero3255 5 жыл бұрын
Li B charity mazmour of
@መሰረትሰለሞን
@መሰረትሰለሞን 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@የድንግልማርያምልጅነኝክር
@የድንግልማርያምልጅነኝክር 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንደ ቅዱስ ዳዊት አንደበቴ ይፈታ እጥንትን የሚያለመልም የመልህክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን።
@yalemxoxo309
@yalemxoxo309 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልዕክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@kibrealemye8319
@kibrealemye8319 5 жыл бұрын
እልልልልልልል የመላይክትን ዝማሬ ን ያሰማልን ልኡል እግዚያብሔር እርዢም እድሜ ና ጤናን ይስጥህ
@meskeremnuguse7690
@meskeremnuguse7690 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልአክ ያሰማመልን🙏ውንድሜ ድንግል ማርያም ተባርክ
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመክን አግዚአብሔር ይባርከልህ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@hdufufjfj6729
@hdufufjfj6729 5 жыл бұрын
Zmare melahkit yasemalen amen amen amen
@belaymelese5073
@belaymelese5073 5 жыл бұрын
Amen amen amen zmare melaektn yasemaln wedemachin erejim edemena tena kenebetesebh ystih
@kalkidanlemma6085
@kalkidanlemma6085 5 жыл бұрын
እንደ ቅዱስ ዳዊት በምስጋና ባርከኝ
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 5 жыл бұрын
ዝማሬ መልይእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ ሊቀልሳናት ቸርነት !!!
@nanananasidanine3807
@nanananasidanine3807 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 104 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 587 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН