No video

እንደዚህ ከመለሰች እማ ለይቶላታል Hanna Yohannes: እኛ ቤት

  Рет қаралды 67,572

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayoha...
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 196
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Жыл бұрын
ታገብኝአለሽ ወይ ሲላትም ሐኒ ነበርሽ እኛም በዚሁ በመዳም ኩሽና ሁነን ተመልክተናል አሁን ወልደው ከብደው ካች መጡ እኛም ከኩሽናው ሁነን እያየን ነው 😂😂 ❤❤
@user-kq4wj9eq3x
@user-kq4wj9eq3x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-kq4wj9eq3x
@user-kq4wj9eq3x Жыл бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን አኛም 😂😂😂😂
@mekdesabatetube8964
@mekdesabatetube8964 Жыл бұрын
😂😂😂😂 እውነትሺን ነው ማርያምን.
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs Жыл бұрын
መቼነዉ ግን ከኩሺናዉ ወተን የምናዬዉ😂
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Жыл бұрын
@@BBb-dk1gs መድኃኒአለም ነው የሚያውቀው አይዞን
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም የምወደው ቢሆንም ሐኒቾ በጣም ስለምወድሸ ማስታወቂያዎች እንኳን በመሐል ሲገቡ አላሳልፋቸውም ትንሸም እገዛ ይኖረዋል ብዬ ስላሰብኩ ሌላው እሁድ ቀን በመልቀቅሽ በጣም አሪፍ ሆኗል እናመሰግናለን
@alemsemu3416
@alemsemu3416 Жыл бұрын
ሀኒቾ የኔ ሱስ ማህተብሽን ሳየው እንባ ተናነቀኝ የምር በአደባባይ መስቀል አውልቀን ከመስራት ባይበላስ ቢቀር ❤❤❤እወድሻለሁ ሀኒ
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
🙏🥰🥰🥰🥰
@Beryaa
@Beryaa Жыл бұрын
😂😂😂ምኑ ነው አሁን እምባ ሚያስመጣው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ማርያምን አወን ለምዲራዊ ሂወት ደግሞ😢😢
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ሀንየ መስቀልሽ ሲያምር ❤❤❤❤
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e Жыл бұрын
ይሄ ጨዋታ ካላንች አያምርም ❤
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
በጣም አይገርምም!
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
ሀኒቶ ሽማግሌ ሆነሽ የዳርሻቸው ልጆችን አቀርብሻቸው ማሻ አሏህ❤❤❤❤ ደስ ይላል ሶስት ወንበር አድርጊው የኔ ፍልቅልቅ
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t Жыл бұрын
አልገባኝም ግን ዩዎርዲንና ባሏን የት እንደሁ ባላውቅቅም ከአሁን ቀደም ያየሆቸው መሰለኝ
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
@@user-cq3iv2gc3t ሀኒ ebsሰትሰራ በነበርበት ወቅት ከአስፍው መሸሻ ጋር ሆነው ሽምግልና የሚባለው ፕሮግራም ሂደው ቀለበት ሲያደርግላት ነው ያየነው
@tadesseazage3306
@tadesseazage3306 10 ай бұрын
በebs ታገቢኛለሽ በሚለው ፕሮግራም ላይ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
ሃንዬ ፍልቅልቅ ከ 3 ጥንዶች አታሳንሱት ከተቻለ ከዛ በላይ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው
@Max-zd3pg
@Max-zd3pg Жыл бұрын
የጨዋታው ድምቀት ሀኒዬ ❤❤❤
@yossiefmer733
@yossiefmer733 Жыл бұрын
Ene 🇪🇷 nen ye hana program kayehu gize tinsh amharina masmat yemekorku new ke german
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
ሀንዬ የመድረክ ድምቀት እንኳንም ይሄንን ፕሮግራም ጀመርሽልን ከስዴት መልስ ከባለቤቴ ጋር እንዴምቀርአንች ጋር እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k Жыл бұрын
በእውነት ሀንዬ እንዳንቺ የሚያምርበት የለም በውሉም ፕሮግራም አቅራቢ
@luckyseven7022
@luckyseven7022 Жыл бұрын
ሀንዬ እንተዋወቃለን ወይ በአንቺ አዘጋጅነት ነው የሚያምረው እንወድሻለን ኑሪልን
@aishiahmed8666
@aishiahmed8666 Жыл бұрын
ሀኒ ይህ ጨዋታ ያላች አያምርም❤❤❤❤
@maretabelete1582
@maretabelete1582 Жыл бұрын
ጥንዶች ሶስት ይሁኑ የምትሉ
@love-ep6tg
@love-ep6tg Жыл бұрын
ሀኒየ ስታቀርቢዉ ይለያል ጨዋታዉ የኔ ባለማህተብ❤
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c Жыл бұрын
ወይኔ የእዮብ ሚስት ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ደሞ ወልደዋል ዋውውው❤❤❤
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 Жыл бұрын
ወንበሩ ሶስት ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን❤😂
@user-qv3ow9wf4j
@user-qv3ow9wf4j Жыл бұрын
ይሁን🙌
@hawamohamed6236
@hawamohamed6236 Жыл бұрын
እነይህልጆች ነጭ የለበሱት በፊት ቀለበት ያሠረላት ሠርፕራይዝ ያደረጋትልጅ ናቸው አይደል ማሻአላህ ወልደው❤
@hiwot6050
@hiwot6050 Жыл бұрын
ሃንዬ እኔም ከመዳም ቤት ወጥቼ ሀገሬ ሰገባ እግዚአብሔር ጥሩ ባል ሰቶኝ አንቺ ጋር ለመምጣት ያብቃኝ 🙏
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Жыл бұрын
አሚን አላህ ያብቃሽ እህት
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын
እግዚአብሂር ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ያብዛዉ አማኑኢል ሀንየ የኒ ፈድሻ ሁሊም ሳቄልን ለእማማ ሃገራችን ሰላምሽ ይመለስ ዞሮ መግቢያችን❤❤❤❤❤
@yossiefmer733
@yossiefmer733 Жыл бұрын
Haniye be yetesebabere amharna memekor ychalal😂 🇪🇷
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын
የሳቃችን ምጭ ሀንቾ ሁሌም ሳቂልን የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ዮርዲ እና እዮብ ታገቢኛለሽ ወይ ብሎ ሲጠይቃት ነበርሽ ዛሬ እንግዶችሽ ሖኑ ሐኒ የኔ ፍልቅልቅ ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሑ 🙏ለኛም የተባረከ ትዳር ይስጠን ፈጣሪ 🙏
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
እኔኮ የት ነው እማቃቸው እያልኩ ነበር
@galxya1162
@galxya1162 Жыл бұрын
ያላንች ሚዲያዉ አያምርም ሀኒቾዬ ግን 3 ቢሆኑን አሪፍ ነዉ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ሰላም ሃና ዮሐንስ እንኳን በሰላም መጣሸ እህት እኔ በጣም እወድሸ አለሁ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
ሀኒቾ እንተዋወቃለን ፕሮግራም በአንች ነው የሚያምረው ፍልቅልቋ🥰🥰🥰
@gjgfug7060
@gjgfug7060 Жыл бұрын
ሶስት ጥንዶች ይሁኑ ሀንዬ❤
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ፍልቅልቋ ሀኒ ስወድሽ የኔ ድቡሽቡሽ ሁሉ ያምርብሻል ከትወናሽ ጀምሮ 👍👌
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
@e-kg3vm
@e-kg3vm Жыл бұрын
ሱለላህ አለሂ ወሰለም
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂወሰለም ፊዴካ አቢወኡሚይ😊😊
@EeEe-yq2og
@EeEe-yq2og Жыл бұрын
ሱለላህአለይህወሰለም
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 Жыл бұрын
ስለላህ አለይሂ ወሰላም
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Жыл бұрын
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ😢
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
🎉
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
አሚን 🙏🙏🙏
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
ሀንቾ በርችልኝ ማን እደራስ ቤት ማህተብሽንም ሁሉ ነገርሽን በፍላጎትሽ በስርአቱ አድርጎ መገኘት❤❤
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz Жыл бұрын
ጥንዶች 3ቢሆኑ ሀኒዬ
@kkkkmmmm773
@kkkkmmmm773 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ሀኒ በጣም የምወዳት ሳቆ በጣም ነው የሚሰደስት ማርያምን
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ❤ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ፈጣሪ በስደት ያልነው ለናት ሀገራችን ያብቃን
@Letoher016
@Letoher016 Жыл бұрын
እንደ ምንም ብለሽ እነ ዮርዲ እንዲያሸንፋ አደረግሽ:: እንደዚ እድል የሰጠሽበት ጊዜ የለም:: ለሌላ ጊዜ እሱ ጋር ስትቆሚ ለምታውቂው ሰው አታዳዪ:: እነ ዮርዲን በጣም ነው የምወዳቸው የማከብራቸው: ከመጀመሪያ ታገቢኛለሽ ጥያቄ እስከ ልጅ ወልደ. ያዘጋዠሽውን ፕሮግራም አይቸዋለው:: እወድሻለው ስታዳይይ ሳይ ደግሞ ያናድደኛል
@woynishetyemr5523
@woynishetyemr5523 Жыл бұрын
ሀኒን እዴኔ የሚወዳት ማነዉ ሳቆን ፈገግተዋን❤❤❤
@user-rt2vr1xn2v
@user-rt2vr1xn2v Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ ሀኒየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ባለማህተብ ውድድድ🙏🙏🙏😘😘😘🥰🥰🥰🥰 ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c Жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር ዘና አልኩ ሀኒ ኑርልን የመዳም ቅመሞች እኛንም ለዝህ ያብቃን❤❤❤
@wiloAwllo
@wiloAwllo Жыл бұрын
አይ ሀኒ እዳየሀት ልብህን ጎረበጠህ❤
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Жыл бұрын
ያላቺ አይደምቅም ይሄ ጨዋታ የኔ ፍልቅልቅ እወድሻለሁ ሃንዬ❤🙏
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Жыл бұрын
ሃንዬ እንክዋን በሰላም መጣሽልኝ የሳቃችን ምንጭ እኮ ነሽ ሳቂሽ እራሱ ያስቀናል
@abeba.mehari169
@abeba.mehari169 Жыл бұрын
በስደት እምንኖር ልጆች እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን የምር😥😥የኔ ከርታቶች
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አሜንንን 🙏
@hennaballat4489
@hennaballat4489 Жыл бұрын
ሐንዬ የኔ ሳቂታ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
ሃኒቾ እንኳን ደህና መጣችሁ
@uaeuae5639
@uaeuae5639 Жыл бұрын
ሐንዬ አንቺ ብቻ ሰሪዉ እንዲህ አይነት ፕሮግራም❤❤❤❤
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
Seriously 😳 she is to much better be watching her mouth she asking unnecessary questions and embarrassing 😳 them you know what I mean
@genidemeke7438
@genidemeke7438 Жыл бұрын
ሁል ጊዜ ሳቂ ሀኒየ❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ሀኒ ፍልቅልቋ😍😍😍😍
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
ሀኒዬ አንቺ ያለሸበት ሁሉ ሸብረቅ ደመቅ ይላል የእኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ji3zp9qd4r
@user-ji3zp9qd4r Жыл бұрын
ሀኒየዋ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ግን እንግዶችሽን ሶስት ጥንድ አድርጊያቸዉ እሽ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
ሀኒየ ሳቅቷ ማአተብሸ ዋው❤❤❤
@love-ep6tg
@love-ep6tg Жыл бұрын
የጎጂዬ ልጂ ስወድሽ በአካል ባገኝሽ ምኞቴነዉ ማርያምን ከልቤነዉ የምወድሽ ሀኒየ❤❤❤❤ኑሪልኝ
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ፈንድሻ ኑሪልን❤
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Hanni, really you are the presenter and thank you for providing us good advice from married couples. Keep it up. Be blessed. ❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሐኒቾ በርችልን❤❤❤❤❤😘🌹❤❤❤
@zone7944
@zone7944 Жыл бұрын
የኔባለማተቦ ሁሌም ሳቂልኝ 💞💞💞💞💞
@AbebaAlemu-zu6xc
@AbebaAlemu-zu6xc Жыл бұрын
ሀንዬ you know i love you የኔ ፍልቅልቅ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-lh2mf7gs1d
@user-lh2mf7gs1d Жыл бұрын
ሀኒዬ ስወድሽ የኔ ሳቂታ በምን ኣይነት ቋንቋ ልግለፅሽ ስወድሽ
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
ፍልቅልቋ ሃኒቾ ከፍቶኝም እንኳን ካዳመጥቁሽ የሳቄ ምንጭ ነሽ ስድሽ መቼ አይገዛ እግዚአብሔር ይመስገን በጥዋት የታደልሽው ዎ ሁሌም ደስ ይበልሽ እማ💚💛❤💒🙏
@user-lv9lx3oc1h
@user-lv9lx3oc1h Жыл бұрын
ሀና ዮሐንስ ዱቄት አትለቅለቅ የፈረሰ ፀጉር አታድርግ የምትሉ ላይክ😂
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
አቤት ቅናት በሰው መብት መግባት
@user-lv9lx3oc1h
@user-lv9lx3oc1h Жыл бұрын
@@user-vr6tt5ik2y ዉበትም ድቄ ምኑንም አያስቀናኝ እግዚአብሔር ዉብና ድቅ አድርጎ የሰራኝ ምን አሶኝ ሆ።።።
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
​@@user-lv9lx3oc1h ቢሆንም የኔ እህት በሰው ፍላጎትና በሰው መብት መግባት ጥሩ አይደለም የኔህት❤
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Жыл бұрын
የናይጀሪያ ወንድ መስላ ብቅ ትበል ብለሽ ነው 😂😂❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ሁሉም ሚዲያ ላይ ሳይቀቡ አይወጡም ምን ይገርማል ታዳ
@beliyuworku4044
@beliyuworku4044 Жыл бұрын
Hanye yene wud emebete beselam tagelagilish weldesh lijishing akifesh endinay yadrgish
@selam8348
@selam8348 Жыл бұрын
wayyy yene ahat amenaten betam salemwedew new alch❤❤
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
❤❤❤ዛሬ ደሞ እንዴት ነው ያማረብሽሀኒ
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ቆጆ❤❤❤
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq Жыл бұрын
ሀንዬ ሰሸወድሽ በርቺ
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d Жыл бұрын
ሀኒሀገሬስገቤእመጣይሆናልማንያውቃልያረቢሥደት
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
Hanocheye fikr thank you💚💛❤️
@ggghhhhk5163
@ggghhhhk5163 Жыл бұрын
❤❤🎉ሀኒ ወለላየ
@Kidus_micael_abate
@Kidus_micael_abate Жыл бұрын
Hani felikelike ❤sewedishe
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም❤
@user-yh4ix4gw8b
@user-yh4ix4gw8b Жыл бұрын
ዎውውው በጣም ታምራላችሁ ሀንቾ 🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💚
@Betty7271
@Betty7271 Жыл бұрын
ሐንቾ ፉልቅልቅ
@saratube8205
@saratube8205 Жыл бұрын
Haniyee ❤❤❤❤❤❤
@selam8348
@selam8348 Жыл бұрын
hanaye yene konjoo💗💗😘❤
@adisswesene5626
@adisswesene5626 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Жыл бұрын
እንዴት ነውያማረብሽ 😍😍😍😍
@etprevails6839
@etprevails6839 Жыл бұрын
Hanniye: welcome back! You shine in this program. We love your authenticity and SMILE 😃 😊😊. This is your league.👍👍👍Thank you Abbay TV as well!!!
@tseganeshkebede8936
@tseganeshkebede8936 Жыл бұрын
Hanicho❤
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Жыл бұрын
Hanni❤❤❤❤
@haimanotbekure3745
@haimanotbekure3745 Жыл бұрын
yordiye yene konjo swedachihu
@emebet2513
@emebet2513 Жыл бұрын
Hani please make 3 contestants
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 10 ай бұрын
ሀኒዬ በራስሽ ስራ ምጣትሽ አሪፍ ነው ወደ ኢቢየስ ብትመጪ ደስ ዪለኛል ኪሩቤል ነኝ😢😮😅😊
@hayatessa6497
@hayatessa6497 Жыл бұрын
የኒ ዉድ ስወድሽ ሀንዬ❤❤❤
@Mahi-rr8mr
@Mahi-rr8mr Жыл бұрын
ሀኒ ሰወድሺ❤❤❤❤❤❤
@eirriiririt5951
@eirriiririt5951 Жыл бұрын
ሀንቾ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤
@zdyoutube9583
@zdyoutube9583 Жыл бұрын
ሀንዬ 🥰🥰
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
ሃኒዬ❤
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Жыл бұрын
ሀኒ የእኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቃት😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-ji3zp9qd4r
@user-ji3zp9qd4r Жыл бұрын
በዛ ላይ ማህተብሽ በጣም ያምራል ሀኒዋ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Hani ❤
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Жыл бұрын
ሀኒዬዬዬ ቆንጆ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
ሀኒቾ የኔፍልቅልቅ ድቡሽቡሽ ስታምሪኝእኮ
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
ሀኒ❤❤❤❤❤
@hiwotehiwe6533
@hiwotehiwe6533 Жыл бұрын
ሀኒ ፍልቅልቋ ስወድሽ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
ሀንች በርች አበሰው ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የሚገርም ነው እዚሁ የማዳም ኩሽና ሆኘ የዳርሻቸው ልጆች የታገብኛለሽ ጥያቄ ላይ አንቺ ነበርሽ እንግዳ አድርገሽ አቀረብሽ ሃንዬደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🥰
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
ሀኒቾ እግረ ኳሰ ተጫዋቾች;ሙዚቀኞች:ወዘተ በተለይ የአዲሱ ትዉልዶችን በደንብ እንዲቀርቡ ብተደርጊ:: የሰርግና መልሰ ዝግጅቶችን ትኩረት አድርገሽ እነደጀመርሺዉበዛመ ብትታወቂ እና ማሴታወቂያ በፌስቡከ ብተለቂ ጥሩ ኀዉ::
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u Жыл бұрын
ሀኒየ ወድ❤❤
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
የኔ ባለማህተብ ሀኒየ ❤❤❤❤❤
@selamteshome9303
@selamteshome9303 Жыл бұрын
Hanye ♥
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
በእንባ የታጀበው ፍቅር Hanna Yohannes: እኛ ቤት
50:47
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 64 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 25 МЛН
እርግማን አለብሽ ሃጢያተኛ ነሽ አሉኝ
43:07
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 2,9 М.
አጭር ወንድ ለፍቅር ... Hanna Yohannes:
48:33
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 105 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 282 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН