እንዳልክ ከኦርቶዶክስ ላይ እጅህን አንሳ ጭራሽ ስድብ

  Рет қаралды 2,467

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 10 күн бұрын
ፍጡር እንደማናመልክ በደንብ ያውቁታል እኮ ግን እነሱ ብዙ እምነቱን አጥብቆ ያልያዘን መንጋ ያታልሉበታል። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@weynshetshibru5545
@weynshetshibru5545 10 күн бұрын
እግዚያብሔር ይገስፀው እላዩ ላይ ያለው መንፈስ ነው ፍጡር ፍጡር እንዲል የሚገፉው እግዚያብሔር ያንሣለት::
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 10 күн бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትመርቃለች እንጂአትሳደብም የሰዉሃይማኖትን መሳዳብ ይፈረድበታል ልቦናይስጣቸዉ
@Orthodoxtewahedo12
@Orthodoxtewahedo12 10 күн бұрын
አይ ምን ያልታደለ ፍጡር ነው እሱ ጠፍቶ ሰውን ለማጥፋት መቸኮሉ ያሳዝናል ወደልቡ ይመልሰው
@mame642
@mame642 10 күн бұрын
Benatachu ehan media masadeg aleben betam astemari new enamsgnalen memeher
@ashebiryohannes7398
@ashebiryohannes7398 9 күн бұрын
Pls pls ዓለም ያልቻላትን እና የማይችላትን ቤተክርስቲያን , ለጨቅላ ህፃናት መልስ ለመስጠት እያላችሁ ትንሽ አታስመስሏት። እባካችሁ.....
@martasafa7325
@martasafa7325 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ
@meluaraya1904
@meluaraya1904 10 күн бұрын
እኔ ግን ይህ እንዳልክ የሚባለው ህፃን ኢየሱስን እንደምናመልክ ጠንቅቆ ያውቃልና ፍጡር ታመልካላችሁ ሲል ምን አልባት እንደ ሙስሊሞቹ ይቅር ይበለውና ኢየሱስን ፍጡር እያለ እንደሆነ ነው የገባኝ ምን አልባት ሰልሞ ይሆናል እና ኦርቶዶክሳውያን ያን ያህል ትኩረት ባንሰጠው ንቀን ብንተወው ባይ ነኝ
@tesfuasmare3088
@tesfuasmare3088 10 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ።
@DiribuDegaga-t8u
@DiribuDegaga-t8u 10 күн бұрын
ልጁን ህግ ካለ በህግ ከሌለ በግል ማነጋገር
@EtsegenetTemesgen
@EtsegenetTemesgen 10 күн бұрын
Awo geta eyesusen enamelkalen
@AbduMaya
@AbduMaya 10 күн бұрын
Zemenk yebarek
@አንዲትኢትዮጵያ
@አንዲትኢትዮጵያ 10 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ🙏❤
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 10 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የነበሩ ወደ ሌላ እምነት ሲገቡ ተመልሰው ኦርቶዶክስን የመሳደባቸው ምስጢር ምን ይሆን? ቁጭት? ጥላቻ? ሲያሳዝኑ
@danbisrat22
@danbisrat22 10 күн бұрын
ይሄን comment የምታነቡ ሁሉ የፕሮግራሙ መግቢያ classical/instrumental music የማነው? I really feeling touched when I hear it.
@leddisplay8293
@leddisplay8293 10 күн бұрын
Sijemer yeminadedew begna be orthodoxawian new yemanim sinde amlakina yeselbaj tegezi menafiq afun kefete tebilo lemin gize endemisetachew yanadegnal adarash wist bemenga yabedu hizboch nachew menafiqan silehone lemin niqen antewewachew
@tesfuteshome1406
@tesfuteshome1406 10 күн бұрын
እንዳልካቸው ዘነበ ሳርከ ማለት ጭንጋፋ ማለት ነው ሰው አጥታችሁ መሆን አለበት እሱ ሞቶ መሳዩ ሉስፈር ተልኮብን ነው ንቁ የተዋህዶ ልጆች
@metshetdesaleng8075
@metshetdesaleng8075 10 күн бұрын
አሜንቀለይዌቴያሰማልን።
@habtamutefera7794
@habtamutefera7794 10 күн бұрын
ልቦና ይስጠው ሌላ ምን ይባላል
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 5 күн бұрын
ትምህርታችሁን ብቻ አስተምሩ እንጂ ለሰይጣን መልስ አትስጡ: ዼንጤ ሰትጣን ሊያታልል የፈጠረው ሃይማኖት ነው:
@davidbelay7423
@davidbelay7423 10 күн бұрын
ከሰደበኝ የደገመኝ እሱ የተናገረውን ውርደት አንተ ምን አስደገመሕ ?
@esset1685
@esset1685 10 күн бұрын
ደካማ ለሆነ ምዕመን ማስረዳቱ አይክፋችሁ ወገን
@davidbelay7423
@davidbelay7423 10 күн бұрын
@@esset1685 በርትተህ ሞተሃል !
@Plaschem
@Plaschem 10 күн бұрын
What do you expect from the paid person (who was no body) to cause and create chaos within us basing religion as it's cover! The new normal that we are seeing in KZbin, etc!
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 54 МЛН
የአቡነ ጴጥሮስ እንባ እየተናነቃቸው የተናገሩት
25:30
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 758
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 427 М.
Meditation እና  Yoga አቁሙ
40:40
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 1,8 М.
Plato እና የጠፋው ስልጣኔ Atlantis ?
33:17
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 3,9 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20