እንዴት አድርጌ ሰማንያየን ላስቀድደው

  Рет қаралды 8,565

Roza worldwide

Roza worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@wintab9571
@wintab9571 4 жыл бұрын
እህቴ ምን ማድረግ እንዳለብሽ የእህትነቴን ስነግርሽ ወደ ኢትዮጵያ እንደገባሽ ፍችው ጠበቃ አድርገሽ ትችያለሽ ትዳር ማለት እንኳን ደብሮሽ የመሰረትሽው ስቀሽ እና በፍቅር ክንፍ ብለሽ የገባሽበት እንኳን ስንት ውጣ ውረድ አለው በውስጡ እና ምን አንገበገበሽ ሰዎች ያንችን ሂወት አይኖሩ ለእናትሽ አንችን አስደስታለው ብዬ ነበር ያገባሁት ግን ያደረሰብሽን ንገራቸው ልጅ ከዚ እንኳን ለአባትነት ለባነትም ብቁ አይደለም ወደዛ ተገላገይው ያወጣሽው ወጪ እናትሽን ደስ ስላሰኘሽበት እንዳይቆጭሽ በሌለበት ፍችው ትችያለሽ
@ራህማአደምየወሎልጅያውምየ
@ራህማአደምየወሎልጅያውምየ 4 жыл бұрын
ሮዛ የሠው ዘር በርቺ ።ሠውየው ሌላ ሤት እዳለውና እሷን እንደ ማይወዳት ነው የተረዳሁት ሥለዚህ ወዳ መላቀቅ ነው።
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
እኔ እጅግ በጣም ነው ያናደደኝ ባለቤቴ ክፉ ሰው ባይሆንም ለምጠይቀው ነገር ተገቢውን መልስ ስለማይሰጠኝ እጅግ በጣም ያበሳጨኛል ዝም የሚል ሰው ጥሩ አይደለም እንደኔ ይህ ሰው አይሆንሽም ደማሞዝ እያለው ውሃ እንኳን የማይገዛ እንደዛ በስንት መከራ አምጥተሽው ይሉኝታ የሌለው ምንም አያደርግልሽም ኗሪነትሽ አዲሳባ ከሆነ ፍቺውን በጠበቃ መፈፀም ትችያለሽ የህግ ባለሞያዎችን አማክሪ እሱን በመጠበቅ ግዜሽን አትፍጂ የኔ እህት ስለሱ እርሺ እና እራስሽን አጠንክሪ እግዚያብሔር ይቅር ይበለኝ እንጂ ልጁ በ አንቺ ሚስትነት ይመስለኛል የዱባይ ቪዛ ያገኘው ሰማኒያውን ካወረድሽ በሗላ ለዱባይ መንግስት መፋታትሽን አሳውቀሽ ወደ ኢትዮጵያ አስጠርዢው የታባቱ በጣም ነው ያናደደኝ እንደራሴ ነው የመሰለኝ ለወደፊቱ አንቺ በራስሽ ምርጫ እግዚያብሔርን ለምነሽ አግቢ ያንቺን ኑሮ ቤተሰብ አይደለም የሚኖርልሽ ከምንም በላይ ሞራልሽን ጠብቂ እህቴ እራስሽን እንዳትጥዪ
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 4 жыл бұрын
አር ወዲያ ፈጣሪ እጂሽ ላይ ይጣለው በሌለበት ትቅደደው ይሄ አጁዛ ነው ከብት በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ እግዚአብሄር ላች ያዘጋጀው ይኖራል ። ጠበቃ አማክርሽ ፋችው!!!!!
@እግዛቤሔርፍቅርነው
@እግዛቤሔርፍቅርነው 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ግን ያልገባኝ ነገር አለ የእሱ ቤተሰቦች ምን ይላሉ እንሱን ታማክር ስለ ባሀሪው አንዳንድ ጌዜ በወስጣቸው የማይናገሩት ነገር ይኖራል ተፅኖ የፈጠረበት ነገረ ይኖራል አትፍቺው አንቺ ስትርቂው ጥቅምና ጉዳትሽን ያቀዋል ታገሽው በተረፍ ዱባይ ያለውን ሁኔታ አጣሪ የት እንደሚውል የት እንደሚያመሽ እሱን ካይሽ ቡሀላ ከሊላ ሴት ጋር ግንኙነት ከጀመረ ከአንድ አንድ ፍቺው ካልሆን ግን ታገሽ ዛሬ ቢጨለም ነገ ይነጋል ፀሎት አድረጊ አልቅሽ ለአምላክሽ እውነት መልስ ታገኛለሽ ማታ ማታ እውነቴን ነው ምልሽ ተንበረክክሽ አልቅሰሽ እግዜአብሔርን ልምኝው ለኔ ካላለው ምልክት አሳይኝ በይው ይንግረሻል ምንም አይሳነውም ጌታ በተረፍ እግዜብሔር ይረዳሽ
@ውቢትቡታጀራውቢትቡታጀራ
@ውቢትቡታጀራውቢትቡታጀራ 4 жыл бұрын
ማሬ እሮዚ በርቺ የሲት እህቶቻችን መካራነሺ አላህ ያበረታታሽ
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 4 жыл бұрын
ይሄስ አስጠርዞ መላክ ነበር በጣም ራስ ወዳድ ነው የእውነት ይቅርባት የራስዋን ህይወት ትቀጥል ሲገባ ፍቺ ትፈጽማለች እናም ጠበቃ ታማክር ይሄ አዝግ እንዴት እንዳበሸቀኝ ዱባይ የሚመጡ ወንዶች አብዛኛዎቹም እንደዛ ናቸው ። የኔ እህት እንኳን እንዲህ ነው ያደረሰባት ።
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
ታስጠርዘው እኔም ይሕን ነው የምለው ይሔ ይሉኝታቢስ ባለጌ ነው
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 жыл бұрын
ታስጠርዘው ሲያንሰው ነው አሳቅሽኘ እህት ኪኪኪ
@ዝምታየነወደደከት
@ዝምታየነወደደከት 4 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ በፌስቡክ ነበረ ለመጀመሪያ ያየሁሽ እህቴ ዛሬ ግን በዪቱቢ አገኘሁሽ በጣም ደስ ቢሎኝል ስላገኘሁሺ😘🥰😍❤
@comcell887
@comcell887 4 жыл бұрын
ሮዛዬ የኔ ቆንጆ መልካም ሰው እግዚያብሄር ይጠብቅሽ አድናቂሽ ቦንቱ ነኝ
@hele4222
@hele4222 4 жыл бұрын
ልጁ ላይ መፍረድ ይከብዳል ከመጀመሪያውም እራስዋ ናት የተሳሳተችው የፍቅር ጥያቄ እንኳን አላቀረበላትም ካገባችውም ቦሀላ አብሮት መተኛት አይፈልግም የፈለገውንም ያህል ጋግርታም ቢሆን እንደሚወዳት ወይ እንደሚጠላት ማወቅ ትችላለች እኔ ማለት የምፈልገው ያለፈው አልፎዋል ላደረግሽለት መልካም ነገር አትፀፀቺ እግዚአብሔር ብድራትሽን ይክፈልሽ ከልጁጋር ያለሽን ግንኙነት አቆርጪ መቼም ባል አይሆንሽም የቀረው እድሜሽን በከንቱ አታባክኚ
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
ሰላም ሁኝልኝ እህቴ ሰላሞሽ የበዛ ይሁን እኔ የራሴን ሀሳብ ነዉ የምናገረዉ እኔ ብሆን ምን እንደማረግ ነዉ የምገልጰዉ እንደዛ ገንዘባን ከስክሳ እንደዛ በሰዉ ፊት አልቅሳ እረድታዉ እንካን ሚስት ለሆነች አይደል ለዝም ብሎም ባዳ ትንሽም ቢሆን ታስቢያለሽ ከእንደዚህ አይነትም ልጅ ከመውለድ ባይወለድ ይሻላል ከምትወደዉ ልጃን አብሮ ከሚያሳድግ እንጂ መውለድ ለሳ ቅንጣት ያልጨነቀዉ ለልጅ ይሆናል ብዬ አላስብም ባትፈታዉም ትታዉ ተከራይታ መውጣት አለባት እሳ ላይ ተዘፍዝፎ ገንዘቡን ሴቭ እያደረገ ነዉ ስለዚህ ብቻዉን እየከፈለ ይቅመሰዉ እህቴ አይዞሽ አንቺ ከሆንሽ ያስቀጠርሽዉ ብሶትሽን ስንት ወጭ አውጥተሽ ለዚህ አብቅተሽዉ ዞር ብሎ እንዳላየሽ አስረድተሽ ያባሩት ምን አይነት መጥፎ ሰዉ እንደሆነ ያስታዉቃል አንቺ ባትሆኚ ስራም አያገኝም ነበር አስመንቅረሽ ጣይዉ አንችም የራስሽን እንደድሮሽ ሰላምሽን አግኝ እኔ ይሄን ውሳኔ ነው የምወስደዉ እንዲህ ብለሽ ከሱ ልጅ እንዳትወልጅ የባሰ መከራ ውስጥ መግባት ነዉ እህቴ መጀመሪያ ለራስሽ አስቢ እራስሽን ውደጂ ለማንም ብለሽ እንዳትቆራመጅ ሰላምሽ ይብዛ ፈጣሪ ቀና መንገድ ይምራሽ እላለሁ።
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል እኔ ያሰብኩትን ነው የመከርሻት
@khadijakhadija9765
@khadijakhadija9765 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግቢና በውክልና በፍርድቢት ፍችው ማጓተት አያስፈልግም ከቃ ጋር እስከመቸ ኑረሽ ጦስሽን
@musama8430
@musama8430 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አብሽር ኢህቴ በጣም ከበድ ነው
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 4 жыл бұрын
ስንት አይነት ጉድ አለ እግዚኦ ፅናቱን ይስጥሽ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር መጀመርያ ነው ያጠፋች ወድልጅ ፈልጎ ሲመጣ እጂ ከተፈለገ ፈላጊአጠሽ ሙጭጭ ያልሽ ሰለሚመስለው ስሜቱ ይጠፋል ስለዚ ሰውየው ለአንች የተፈጠረ አዳም አደለም ተይው ከዚ የበለጠ በደል የለም ይቅርብሽ የሚወድሽ ይመጣል የአበሻ ወንዶች ጅብ ሆነዋል ፍቅር የላቸውም ልቦና ይስጣቸው
@kasubediru5452
@kasubediru5452 4 жыл бұрын
Love u 😍 rozi
@yaniyani8683
@yaniyani8683 4 жыл бұрын
አይጣል ነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ እማ
@auhdreams318
@auhdreams318 4 жыл бұрын
Wel came mar
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
ትረጋጋ ችግር ይኖረበታል ክረስቲያን ከወነ ጠበል ትውሰደው በውስጡ የሚከለክለው ይወናል
@santhjsanthi3974
@santhjsanthi3974 4 жыл бұрын
Uuuuuuufffff Gud Now
@comcell887
@comcell887 4 жыл бұрын
ይሄ ሰው ሳይሆን በድን ነው ፍቺው በያት
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
እንዴት ያለ ዘግናኝ ሰው ነው
@hele4222
@hele4222 4 жыл бұрын
ሮዚ 😘😘😘😘😘😘
@astertube5406
@astertube5406 4 жыл бұрын
ሮዜ ስላም ዌልሽ ቅን እህታችን
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
እንዴትናሽ ሠላምነሽ ኑኡ እንደማመራ
@anoudalkaabi3448
@anoudalkaabi3448 4 жыл бұрын
ልክ የኔ አይነት ባል ነው ይሄ
@sidageta9091
@sidageta9091 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀልብን ይመልሰው
@aligeytube786
@aligeytube786 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ውድድድድድድድድ❤
@sisaymehamed988
@sisaymehamed988 4 жыл бұрын
Bata gobaze nate e.g. tegesetun yideleshe batame nwe
@ሀረግሀረግ-ጨ9ፀ
@ሀረግሀረግ-ጨ9ፀ 4 жыл бұрын
ፍቺው ይሄ አይሆንም ጨካኝ
@መክይመርሳ
@መክይመርሳ 4 жыл бұрын
IlLove you Mar
@hanna8382
@hanna8382 4 жыл бұрын
ምፈልገው እርእሰ ተባረኪ
@yehi9she421
@yehi9she421 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹❤❤💗
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 4 жыл бұрын
በጣም አሳዘነችኝ ግን ተሎ መወሰን አለባት በተለይ ልጅ ሳይመጣ ስውየው አይወዳትም ገንዘቧን አጥፍታ እንደገና በብስጭት ራሷን ሳትጎዳ መፋታት አለባት He is not ready for marge life don’t west your time you deserve better then him so before its to late stay a way from him divorce is the only kee you have my dear
@eyeab7657
@eyeab7657 4 жыл бұрын
ሮዚ አንድ ታሬክ አለኝ ላጫውትሽ እንዴት ነው ማገኝሽ?
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ 4 жыл бұрын
ሲአሳዝን ጸበል ይግባ እውነት ታሞነው
@genigeni7631
@genigeni7631 4 жыл бұрын
በመጀመርያ ሠላም እሮዝ ሲቀጥል ድባይ ኖራ ስንት የምታቅ ልጂ መሸወዳ በጣም ያሳዝናል እሱም ጋር ችገር ይኖራል አንዳንድ ወንዶች በመተት የተተበተቡ ናቸው ይህ ችግር ደም ነብስ አባት ቀርቦ ካለናገሩ ወይ ቤተክርሲታን ኤደው ፀበል ካልተረጩ አይነጥላው እንዲህ ነው የማረገው ስለዚህ መፍቴኤ በተክርሲታን መሄድ ነው ሲቀጥል ተናዙል ጠይቃ ሌላ ሥራ ፈልጋ መጨረሻውን ማየት ነው ሲቀጥል ጥፋት እሳጋር አለ የማታቀውን ሰው ሠርግ ደገሳ ማግባት የለባትም ነበር እኔ ለወንድ ብሬን አላወጣም ድንቡሎ ሳቲም አልሰጥም ብዙ ነገር በፈጣሪ ስለሚሆን ስለማምን ሁሌም አረባገር ቆይተው የሚኖሩ ሴቶች ውሳናቸው በጃቸው ነው አያስቡም አያገናዝቡም ስለዚህ የሚሆነው እንደምንም ለቤተሠብ አማክሮ ቤተሰብ ሺማግሌ አስቀምጦ ችግሩ ማወቅ ይመስለኛል ማንም ሳያቅ ችግራን መለያየት እሳን ጥፈተኛ ያረጋታል እንጂ አያስጥላትም ባይ ነኝ ስተት እሳጋር ነው ስለዚ ለቤተሰብ ለቤተሠባ ሸማግሌ አስቀምጣ መወያየት ከዛ ካልሆ ግን ፍቺ ነው የማዋጣት አይታወቅም ታሪክ ይቀየር ይሆናል እግዚያብኤር ማርያም ወደ አይምሮው ትመለስው እንዲ የምታረጉ እህቶች ካላችሁ ተቆጠቡ ተጠንቀቁ እድሜ ፀጋ ነው
@emantube1019
@emantube1019 4 жыл бұрын
Ejegi wasxee ta sabraa ya wandi nagari batma ya garamali
@kedhabshawet2749
@kedhabshawet2749 4 жыл бұрын
Tektateyew kemangar endmiwol
@makitasefe8583
@makitasefe8583 4 жыл бұрын
Fechiwuuu
@deboradiyena8911
@deboradiyena8911 4 жыл бұрын
Yene konjo sewodesh eko barechelen mar
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 4 жыл бұрын
Slame.hetachyenye
@አለቤ23
@አለቤ23 4 жыл бұрын
የሠውየው እናት ጋ የተሠራ ሤራና ተንኮል ነው።አሁን እሧ ወደሀገሯ ተመልሣ ለቤተሠቧ ሁሉንም ታሥረዳቸው ለእህቶቿ ለወንድሞቿ ሁሉ ከዛ መፍትሄ ይሆናል ያሉት ሀሣብ ትቀበል ለእርሡም ቤተሠብ ትናገር ታሣውቃቸው ።ከዛ በኋላ በህግም ቢሄዱ ምስክር ይሆናል
@saremmechal9907
@saremmechal9907 4 жыл бұрын
Kebet taswetaw minim maytekem sew
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 4 жыл бұрын
Ara fechawe bayatie
@አለቤ23
@አለቤ23 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሄደው ፀበል ይጠመቁ።
@ellenikidanemariam2449
@ellenikidanemariam2449 4 жыл бұрын
እኛ ሴቶች አንዳንዴ ለባሎቻችን ከሚስት ይልቅ እናት ለመሆን እንሞክራለን እኔ እንችል ብሆን ስማንያሽን ቀደሽ የኢስላም የብቸኝነት ኑሮሽን መቀጠል ለአንች ያለውን ጌታ በራሱ መንገድ አንች ድረስ ያመጣዋል።
@sisaymehamed988
@sisaymehamed988 4 жыл бұрын
Wey batame yisazenal
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 4 жыл бұрын
በስመአብ
@semiralove1228
@semiralove1228 4 жыл бұрын
Mno felfela new besmam
@fikir2426
@fikir2426 4 жыл бұрын
Fichiwuu
@mxm8246
@mxm8246 4 жыл бұрын
Yha life lek endena agent new esewa dubi ena saudi hon enge and new ena hger hga esu bwekelna lakena Ftawet err wedeza selabi Byewna fchew
@hawi3131
@hawi3131 4 жыл бұрын
እህ ዝምተኛ ሰውኮ ሲያናድድ
@Ahayel
@Ahayel 4 жыл бұрын
ኤች BEKT
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ፀበል ትውሰደው
@አለቤ23
@አለቤ23 4 жыл бұрын
ማህተብሽ የት ሄደ ?? አድርጊ እንጂ ፍቅር
@መክይመርሳ
@መክይመርሳ 4 жыл бұрын
Hi
@santhjsanthi3974
@santhjsanthi3974 4 жыл бұрын
Abo Yimechish
@saidaalamu8752
@saidaalamu8752 4 жыл бұрын
Gata yagun yestaw dagemu aykerm batame balga naw
@saidaalamu8752
@saidaalamu8752 4 жыл бұрын
Emyflgat kahona lamen ezhe esktdrs yetbakal yametbkale sat yesteh gata yeferdebat ewnt balga naw
@ራሔልየደብሬልጅ
@ራሔልየደብሬልጅ 4 жыл бұрын
ይቅርባት
@hmahmd5623
@hmahmd5623 4 жыл бұрын
በቃ ትተውውው እንዴ አር ልብትሰቦቾ ትናገር አረ ጨጨጨጨ ምነው እቴ
@abebazemou4623
@abebazemou4623 4 жыл бұрын
ሌላ ሴት ይኖረዋል እሱን ታጣራ እሱን ሚቀረበውን ሰው ሰለሱ በሀሪ ትጠይቀ
@مكيهمكيه-و4ق
@مكيهمكيه-و4ق 4 жыл бұрын
ሚሥትአለዉ ታጣራ ቬዛዉን ታበላሽ ማሥረጃ ካላት ትክሠሥና ገዘቦንትቀበል ዳፍትነዉ እሡ ያያናድዳል
@tsibastatota4593
@tsibastatota4593 4 жыл бұрын
Enda minm maletvayasifeligim giltsina gilbi new sewiyaw alifeligim ale eko kezi belayi aliqiso fichi malet new yeqerew
@bezamuleta9909
@bezamuleta9909 4 жыл бұрын
😪😿😿😿😿
@alemabrham7179
@alemabrham7179 4 жыл бұрын
💝💝💝💝💋💋💋💋💯👌👌👌
@እግዛቤሔርፍቅርነው
@እግዛቤሔርፍቅርነው 4 жыл бұрын
wey gude sentun negr temarekugn kanchey rozay
@zulfazulfa665
@zulfazulfa665 4 жыл бұрын
ወይኔ ምስኪን ስታሳዝን ምኑ አብሽቅ ነው
@anoudalkaabi3448
@anoudalkaabi3448 4 жыл бұрын
አይሆንሽም ፍቺው እንደኔ
@ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ
@ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ 4 жыл бұрын
ጻበል ውሰጅው ይፋዋሳል። በዛ ከልታሳከ እንግድ ፊችው ተመረጭ ነው 🙄 ሮዝ ግን ሴክስ የምል ቃል በትጠቃም ጥሩ ነው። ሚክኒያቱም እኛ ሀባሻ ናን 🙄😌
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ 4 жыл бұрын
ማእተብ ለምን አታደርግም
@iamfine6333
@iamfine6333 4 жыл бұрын
ምንአገባን በሰው የግል ህይወት መግባት ነውር አደለም
@medemertube2829
@medemertube2829 4 жыл бұрын
እንዴት ከባድ ነው ። 80ሽን ባይቀድም በራስሽ በልብሽ ፍችውና ኑሮሽን ኑሪ በመጣ ሰአት ከቀደደ ይቅደደው አንች ግን ሌላ ኑሮ መስርች ፣እሱንስ አይደለም በውንሽ በህልምሽም አትይው
@accountnew1939
@accountnew1939 4 жыл бұрын
ebakishina kutarishia lakilagaa techegirenewaa
@Fancyworld21
@Fancyworld21 4 жыл бұрын
Facebook lay be messanger enawera
@PowerPhone-vt1gj
@PowerPhone-vt1gj 4 жыл бұрын
@@Fancyworld21 በሜሴንጀርእኔፅፌልሽነበርግንአትመልሽም
@PowerPhone-vt1gj
@PowerPhone-vt1gj 4 жыл бұрын
@@Fancyworld21 ግንበፈጣሪሽ፡በጣምነበርየፈለግኩሽእንደትላግኝሽ
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 жыл бұрын
እኔእንደራሴ፣ይህን፣ወደኢትጽያ፣ትላከቅ፣ለምን፣ትናደዳላች፣ይህ፣እርኩስ።
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 4 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ነው
@አለቤ23
@አለቤ23 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ጋር ደውይ ዪቱብ ላይ ፈልጊው በያት መፍትሄ አለው።
@itsselam4495
@itsselam4495 4 жыл бұрын
What can I say it is not easy but from what I understand he don't love her plus he don't care. He just married her to have a better life to move from Addis, that's it. How a person which is your husband share anything in the house? He is a dependent after all even when she lost her job he dont care. She have to kick him out of her 🏠 house. ደባል ሆኖ ህይወቱን on her expense want to change his life thats it.
@bettykebede2744
@bettykebede2744 4 жыл бұрын
Exactly it was happened to me
@itsselam4495
@itsselam4495 4 жыл бұрын
@@bettykebede2744 wow 😮 amazing how a person do such kind of thing. መተሳስብ ቀረ ማለት ነው
@makitasefe8583
@makitasefe8583 4 жыл бұрын
Yedefawu siyasetela fichiwu gene hiwetun abelashibet yehe degaye ene behon eseralet neber yehe kebete
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 4 жыл бұрын
Sra eyesera mehonun maregaget alebat. Eyesera kehone Yihen masterez new yalebat. Yih lehulum setoch astemari new be ahun se at lewendi bechirash set lej menm neger mareg yelebatm baregechilet kutr esu becha yetefelege meslo new yemitayew Bichal begarasertew menor alebachew alebeleziya keset genzeb yemifelg wend letdar ayihonm.
@girmayetadesse7548
@girmayetadesse7548 4 жыл бұрын
ኧረ ኧረ ሰዉ አይደለም አውሬ ነዉ
@auhdreams318
@auhdreams318 4 жыл бұрын
Era yeqrebat
@restinpeacemylovelydadlove1412
@restinpeacemylovelydadlove1412 4 жыл бұрын
Egzow egzow set saw ale gene ??fetar yerdat hulum negr kebad naw tenega naw gen tefetaw esu barre naw ende esuwa serata yemit kelenaw afr yebla ehe denziz tensh denkem bale bechawa hiwotew betmera yeshalel
@masaretnuguse2464
@masaretnuguse2464 4 жыл бұрын
Ehe hulu aregashilet menim yalemaselew kahun bahuwalam ayekayerem salazi kasugar gezeshin atabakigi
@Ahayel
@Ahayel 4 жыл бұрын
አተተውም
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 4 жыл бұрын
ምን አይነት ሬሳ ነው አቦ
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ ጉድ ነው እኮ የወረደባት ዝታሳዝን
@hmahmd5623
@hmahmd5623 4 жыл бұрын
አር አሰጠላቸኝ አተውውም እንዴ ውንድ አጣቸ አር በሰማም
@anoudalkaabi3448
@anoudalkaabi3448 4 жыл бұрын
ወይ ለወንድ ይሄ ውሉ ውለታ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
ይህ ሰው እራስ ወዳድ ነው
@eyeab7657
@eyeab7657 4 жыл бұрын
እንዴ 80 እኮ ለመቅደድ ቀላል ነው እኔ አግብቼ ውጭ ሄድን ስለአልተስማማን ኢትዮጵያ መጥቼ የት እንዳለ አላውቅም ብየ ጋዜጣ አሳውጄ ፈታሁት
@eyeab7657
@eyeab7657 4 жыл бұрын
ሮዚ አንድ ታሬክ አለኝ ላጫውትሽ እንዴት ነው ማገኝሽ?
@ልኑርበትዝታከወሎወልድያ
@ልኑርበትዝታከወሎወልድያ 4 жыл бұрын
ፍችው በያት እድህያለወንድ አያስፈልግም
@shewalemma9889
@shewalemma9889 4 жыл бұрын
Fachewwwww!!
@aligeytube786
@aligeytube786 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰቡሰክራይቡ አድርጉኝ
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነትነው አረ ይቅር ይበለው ይሄ ጤነኛ አይደለም በስርዓቱ ታናግረው ካልሆነ ወደዛ ትበለው ተቃጥላ እንዳትሞት እልፍ ካለ እልፍ ነው በስማአም ራስ ወዳድ ነው ያሁሉ መስዋዕት ከፍላ ያሳዝናል በጣም እህቴ ምንም ፍላጎት ስለሌለው ወረቀትዋን ቀዳ ሂወት ይቀጥላል
@saradare1515
@saradare1515 4 жыл бұрын
በውክልና መፋታት አይቻልም
@sedtgawaleje2913
@sedtgawaleje2913 4 жыл бұрын
እሱ ብር ብቻ ነው እንዴ ቴክየር ማረግ የሚችለው እሷን ተረድቷት ቴክየር ለምን አያረጋትም የብርን ጥቅም አውቆ አይደል እንዴ እንዲ ጅብ የሚሆነው ጥቅመኛ ነው እሷ ተጎዳች ለሷ ግዜ መስጠት መንክባከብ መርዳት አለበት ለብሩ እንደሚቆጥብ ለራሱ ብቻ እንደሚያረገው ሁላ ይሄ አውቆ አበድ ነው ይሄኔ ከሌላ ሴት ጋር አለሙን እየቀጨ ነው አቦ እድሜዋን አትፉጅ ወደዛ ፈትታ የራሷን ኑሮ ትኑር
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 4 жыл бұрын
አረ ፍቺው ምንም አስቃየሽ ግዜሽን አታባክኝ
@melkgetaneh9234
@melkgetaneh9234 4 жыл бұрын
ይሄ ያመዋል ስለዚህ መፍታት ነው ውሽማ ይኖረዋል
@mercywanoro1567
@mercywanoro1567 4 жыл бұрын
are fechw lamen tskylsh she amet atnrm balsh geza Zena bayln esu klwdadsh yanch mwdad becha tergm yalwm yanch yalw aykrm beka fechw ayhnshm eita
@selamhabte3070
@selamhabte3070 4 жыл бұрын
Dont waste your time , u gave him already enough your time and your maney . No more
ምን ላድርግ በጣም ጨንቆኛል
16:43
Roza worldwide
Рет қаралды 10 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
الحيل النفسية: كيف تحمينا عقولنا من الألم؟ | في الحضارة
20:28
Final revision Economic final part 🎉
46:55
Power Compass
Рет қаралды 424
كيف تحسن لغتك العربية ؟
10:45
Ahmad Fakhouri
Рет қаралды 1,7 МЛН
ቀለበቱን ባወልቀው ሀጢያት ነው እንዴ
14:36
Roza worldwide
Рет қаралды 6 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН