KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለ በቀል አረቡ HIV አስያዘኝ!የ አሜሪካ ጉዞዬም ተበላሸ !የ እኔ እና የልጄን አሳዛኝ ህይወት !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
58:49
የምታሳየኝ ፍቅር ናፍቆቴን ቀነሰልኝ! #life #lifestyle #lifestory #2024 #motherslove #challenge #strugle
52:18
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
54:15
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
Кто круче, как думаешь?
00:44
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
00:24
አንቆ ከ ደ'ፈራት በኋላ የሞተች መስሎት ጥሏት ሄደ!በ ሚዲያ ፎቶዋ ከተለቀቀ በኋላ የተፈረደበት!
Рет қаралды 32,498
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 434 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 139
@muluworkteklu7518
4 күн бұрын
አይዞሽ እናት! ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።ሀሴት የስነልቦና ርዳታ ያስፈልጋታል፣አሳያት።አይዞሽ፣ጎበዝ እናት ነሽ።
@tsitsi-t9c
4 күн бұрын
ፍትህ ለህፃናት 😭ፍትህ ለሴት ልጂ ጥቃት😭😭😭
@ሳሌምሳሌም
4 күн бұрын
ሲወጣ ደግሞ አባቷ ይግደለው በቃ ህጋችንን በእጃችን
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
4 күн бұрын
ፍትህ,ፍትህ,ፍትህ,ለህፃኖች
@letischsamuel7908
3 күн бұрын
መንግስት ለሰዉ ልጅ ምን እንድሆን ተመረጥ? ሰዉ ግን ለምን በላዉ ሕብረተሰቡ ተባብረዉ የድሮዉን ሕጉ ን አይዳኙም
@jenetiyoutube771
4 күн бұрын
ምን አለ እደሳኡድ ህግ የገደለ ይገደል ቢባል አገራችነላይ 😓
@smms6004
4 күн бұрын
😢😢😢😢 ፍትህ ለሴቶች እና ለህጻናት😢😢😢 ምን አለ የሳውዲ ህግ ኢትዮጵያ ቢኖር. አመመኝ 😢😢😢
@ሳሌምሳሌም
4 күн бұрын
እውነት ነው ለሌሎች ማስተማሪያ አይሆንም
@amasnaku2738
4 күн бұрын
የሞተች መስሎት ነው እንጅ መኖሯን ቤቅ ትናገርለች ብሎ ይገላት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ልጅሽ በሂወት መኖሯ ተመስጌን በይ እሱ እኮ ደፍሮ ገሎ በአጥር ዘሎ ነው የወጣው ለምን በሩን ከውስጥ ዘግቶ
@HappyCroquet-xx4rn
4 күн бұрын
ሞት ቢፈረድበት ሌሎች አይደግሙትም ነበር የህግ መላላት ነው ለዝህ የበቃነው
@hssana8939
4 күн бұрын
ይህንን ሚዲያ የሰጠን አምላክ ያቃል ይህንንም ውሳኔ የሰጠት ሚዲያ ፈርተው ነዉ እባካችሁ ለክፍት አትጠቀሙ ሚዲያ ባይኖር ኖሮ በነፃ ተለቆ ነበር
@vxdgougf1707
4 күн бұрын
እግዚኦኦ ምን ጉድ ነው የምጣብን ግን 🤔🤔🤔🤔
@amasnaku2738
4 күн бұрын
እረ የተበላሸ ግዜ ነው ወንድልጅም ይደፍራሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንጅ
@አማንየፍቅርሰው
15 сағат бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይፍረድ የኔ እህት😢😢😢 ሄቨን የብዙ ህጻናት ድምጽ ናት😢 እናትየው እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ኑሪ
@nahom9971
4 күн бұрын
ኤትዬዸያዬ ህፃናትና አናቶች የሚያለቅሱበት ሀገር ሆናለች መንግሰትና ፍትህ የለም!!
@ሲዳማ
4 күн бұрын
በሞላ ሴት አተው ነው እፃናት የሚድፍሩት እፃናቱ አይድጉ ነው ያሳዝናል ፍርድ የለም በጥቅም ሆኖል
@raheltk7473
4 күн бұрын
ደፋሪን ቤተሰብ መክሰስ የለበትም ህግ የለም 50 አመትም ቢፈረድበት ወፍሮ ይወጣል ስለዚህ ወላጆች ህግ ጋ አትሒዱ ግደሉ😢😢😢
@romiromawit3776
3 күн бұрын
Ewnet nw keza sayiwed be gidu higun yastekakilal
@ruthymeglas
4 күн бұрын
እግዚኦ🤕 እግዚአብሔር አምላክ ኸረ ታረቀን😢
@getnetshiferaw1781
4 күн бұрын
ያሳዝናል እች እህት ያለችው ትክክለኛ ነው የ5 ዓመት ህፃን ህይወቷ አበላሽቶ 13 ዓመት ቀልድ ነው ቢያንስ እድሜ ልክ መሆን ነበረበት ህጉ መቀየር አለበት ፍትህ ለእህቶቻችን ለልጆቻችን😂😂😂።
@saraamagreedavid6763
4 күн бұрын
😥😥 ይህችን ህፃን ደፍሮ 13 አመት ? አረ የፍትህ ያለህ ☝️
@masertwube8453
4 күн бұрын
ምን ጉድ ነዉ በየ አገሩ የምንሠማው አሁንሥ ፈራሁ
@fjgdgg1538
4 күн бұрын
የኔ እናት አላህ ፍርዱን ዪስጥ እዳሰቃያት ዪሰቃዪ የህ እርኩስ
@gziachewzeleke9180
4 күн бұрын
ጎበዝ ህግ አውጪዎቹ መሀከል ገዳይ እና ደፋሪዎች ይኖሩበት ይሆን? ህጉ ምነው ላላ?
@bekelechtolaboku4650
4 күн бұрын
የሀሴት እናት፡ እግዚአብሔር ይርዳሽ፡፡
@ElhamMehamed-f2t
4 күн бұрын
ይገርመኛል ዳኛ እሚባሉት ስሞች ዳኚነት እሚያበላ ስራ ብለው ነው መርጠው እሚማሩት subahanallh betam yigermegna
@etifworkkebede7408
4 күн бұрын
ያማል
@SelamEthiopia-jx1qh
4 күн бұрын
በዚህ ወቅት አይደለም ሴት ልጅ ወንድ ልጅም ቢሆን መውለድ ደስታ መሆኑ እየቀረ ነው። እውነት ልጆች የት ይደጉ???
@MaryoMichael
4 күн бұрын
እውነቷን ነው ፍርድየለም የኛምጥያቄነው???
@hayemimandota7843
4 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genettesfa4142
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሸ
@NatuMessi
Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@selamephi6327
4 күн бұрын
ህጉ ግን ለወንጀለኛ ነው እንዴ የሚሰራው??????
@martagebremeskel1693
3 күн бұрын
ኢትዮጵያ ህዝብ አቢ አህመድ ይህ የሴጣን ቁራጭ ካልጠፋ ህግ የለም
@nunuyene703
Күн бұрын
እኔም እያልኩ ነበር ሂወቶን አጨልሞ 13 አመት ሊቀለብ ገባ ምን ችግር አለ ከዚህ ኑሮ ውድነት እፎይይ ብሎ ይወጣል እይይይይይ አረ ወንዶች እንደው እዛው እስርቤት እንዳሉ ጪጪ ብታረጉልን
@titi3866
4 күн бұрын
ሴት ልጅ ለሚደፍር እማ የ ሻዕብያ መንግስት ሊያገኛቸው ይገባል በዚ ኣይታማም የሚገባውን ቅጣት ይሰጡት ነበር😢የአብይ መንግስት ሸለልትነት ያበዛል።እኔ የማስታውሰው ኤርትራ እያለሁ በደርግ ታስረው የነበሩትን ኣንዳንድ ሰዋችን ከነጻነት በውሃላም ቶሎ ብሎ በምህረት ኣልፈታቸውም በሰሩት ኣይነት ወንጀል ተገቢውን ቅጣት ሰጥቶ ታርመው እስከሚወጡ ነው የሚያደርጎቸው በጠባይ ከተሻሻሉም ሞያ ያስተምሮቸዋል በመጽሄት በቴሌቭዥን ፊታቸውን ሳይሸፍኑ እያሳዩ መስተማርያ ያደርጎቸዋል። ይሄን የሚያደርግበት ምክንያት ኣለው ሌላ ግዜ እንዳይደግሙ፡ እንደገና ሰውችም ይህን ኣይተው ከንደዚ ኣይነት ስራ እንዲቆጠቡ፡ ከነዚ ሰዋች እንዲጠነቀቁ ነው
@mayatube1107
4 күн бұрын
ትክክል ህወሃት ለዚሂ አይታማም በእኛ አከባቢ የገደለ የደፈረ ትንሽም ንብረት የሰረቀ ይታሰራል ብዞወች በሂወት አይወጡም ነበር እኛ ልጅ ሁነን አንዱ ፍየል ሰርቆ ቆዳውን አስለብሰው ሌባ በሉት ተብለን እያዞርን ሌባ ተባለ ከዛ ታስሮ ተፈርዶበት ወጣ ከዛ አናፂ ሆነ ስርቆት ተወ በፍትህ ጉዳይ ጎበዝ ነበሩ
@AAZZ-s5s
4 күн бұрын
ማሻ አላህ እንደዝህ ነው ህግ❤❤
@Meskifiker
3 күн бұрын
ከቃል በላይ ነው ምን ቃል ያፅናናል መደፈር 😢😢😢😢
@ተዉኝበቃ
4 күн бұрын
ጆሮችን ደነዘዘ ምንጉድ ነው 😢😢
@Yohannesethiopia1995
4 күн бұрын
ጎዳችን ማብቂያ የለውም 😢
@Zermechit
4 күн бұрын
Yene enat!!Eyetelemede normal hone beka,fetari erdan!!!
@asnabelayneh7228
3 күн бұрын
ፍትህ ለሃበሻ እናቶች እና ህፃናት !!!
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
4 күн бұрын
እሚበጀው አሁን ህንድ ሐገር ሴቶች ቱባስበው አንዱን ወንድ ቅጥቅጥ አድርገው ደብድበውት ከዛ ህንድ ውስጥ በጣም ቀንስዋ ደፋሪም ተምሬ፣ ስለዚህ ሁሉም ተባብሮ ቅትቅት ማድረግና ማሳየት ነው፣
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
Күн бұрын
ኡፍፍ😢
@terhasgebregziabher8550
4 күн бұрын
እፍ እፍ ነገሩ በጣም ያሳምማል
@TutuEshetu
3 күн бұрын
አይ የእኛ ሀገር ህግ ያሳዝን💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@Abbi-uh4xv
4 күн бұрын
ዬኔ እናት አይዞሽ ያለሸበት ከባድ ነው ያው አራት ልጆችን ይዘሽ ወገኖች እንርዳት ወይ ጉዳችን
@rahelwolde146
4 күн бұрын
የሴት ህይወት ያሳዝናል አቅማቸውን መከላከል የማይችሉ ህፃናት ሴቶች ይደፈራሉ በዚህ ሁሉ ውስጥ አልፋ ደግሞ ህይወት ስጀምር በባል ይጨቆናሉ ፍትህ ለኢትዮጵያ ሴቶች ፍትህ።
@henimak2727
3 күн бұрын
እረ ወላጆች ልጆቻችንን እንጠብቅ ልዩነቶችን በመፍታት ተሳስበን እንኑር ወልዶ መለያየት ከባድ ነው ለየትኛው እረጅም እድሜ ነው😢😢😢
@AaAa-lm1ui
4 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zermechit
4 күн бұрын
የፍቺ ጣጣ ልጆች ገፈት ቀማሽ ሆነዋል እባካቹ ለልጆቻቹ ስትሉ ተቻችላቹ ኑሩ ከወለለዳቹ፣፣
@selamawitselma9116
3 күн бұрын
Man wedo yfatal bayhonlat enji
@Gres68
3 күн бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ ህፃናትን የምትደፍሩ ሰዎች እንዴት የህፃናትን ስቃይ እያያችሁ ሰውነታችሁ እንዴት ይታዘዛችኋል ምንስ ያስደስታችኋል ተስፋቸውን እያጨለማችሁ አቤት እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😭
@zaharamohammed7182
3 күн бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ አንድ ህፃን ልጅ እያለቀሰች እየጮች እንዴት ስሜቱ ይታዘዝለታል እንስሳት ይህን አይፈፅሙም ብቻ ልቦና ይስጣቸው
@nejatali7088
3 күн бұрын
Yesew setan nachew.
@zinetmohamed3969
4 күн бұрын
ፍትህለኢቶባልጆችለሚታረዱትምፍትህይብቂ
@AbebaMengestu
4 күн бұрын
አንድ እንኳን ተረኛ ሐኪም ወይም ስታንድ ባይ በተጠራ ጊዜ የሚመጣ አይመደብም ማለት ነው መቼ ነው ከዚኽ ከጦርነት ተላቀን ለዚኽ ለዚኽ ሆስፒታሉን ትምህርት ቤቱን መንገዱን ብንገነባ ጎበዝ!!!
@edenafework287
4 күн бұрын
I like to help 😢her at least a few amount money.l Messi
@MerryMulugta-ui3sc
4 күн бұрын
ፍትህ 😢😢😢😢😢😢
@BELAYFujago
2 күн бұрын
ረ ፍትሕ ለኢትዮጵያ እናቶች መውለዳቸው ሀጥያት የሆነባቸው የሰው ሀገር ዜጋው ሊያበዛ ይፈልጋል ረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ረ ስሙን 😢😢😢😢
@tutuwak106
Күн бұрын
Mengest Seltan Besetegne Ene Mn Endemareg Akalew Enzeh Aganentoch 😢😢😢😢😢😢😢
@AbebaMengestu
4 күн бұрын
ማን ነው ግን የሚታመነው ማንም ሰው ሴት ልጁን በጭራሽ በጭራሽ ከአጠገቡ ባይለይ ያን ጉድ ነው እንዲኽ የወረደብን እረ የፍትሕ ያለኽ ያማል ያማል ሁሁሁሁሁሁሁሁ
@asnakechwolde1167
3 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀሴት😭😭😭😭
@frezermekonnen2172
4 күн бұрын
ሲፈታ አንቆ መግደል ነው ይህን ድልብ መሐይም
@nonenone3420
3 күн бұрын
ግን ሄቨንን የደፈረዉን አማራ ስለሆነ በነፃ ይለቀቅ ብላቹ አላዘናቹ።
@AyeleBeru
2 күн бұрын
አይባለም. !!!??
@ferebayesa8455
4 күн бұрын
ፍትህ ለህጻናት መንግስት ህጉን ሊያሻሽል ይገባል ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@ferebayesa8455
4 күн бұрын
በትክክል አላስረዳችም ማለት አንድን ህጻን ምን ማለት ነው?ግን እንደው ፈራጆች ልጆችና እህቶች የላችሁ ይሆን?አቤት ሰው እንዴት ህሊና የለውም?
@hawamohammed8452
4 күн бұрын
Offf yamal men aynet gud new
@SalamaAsagid
4 күн бұрын
እኔ ምለው ፈረድ በቃ ቀለል ያለ ነው ማለት ነው እኔ ግራ እየግባኝ ነው ውግን
@halasaade8338
4 күн бұрын
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@AynalemTelila
4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ዕሴት ትምህርት ከገባሽ ውላ ከመጣች አይምሮዋ ይሻሻላል እናትየው በርቺ ልጆችሽ ላይ ስሪ ደፋሪው እግዚአብሔር ይፍረድበት አገራችን ላይ ፍት የለም ተስፋ አትያዚ ቦሊስም አቃቢ እግ ዳኝ ሁሉም እጅና ጓንት ናቸው በርቺ😢😢😢😢😢😢
@amefke2069
4 күн бұрын
መቼነው ልጆቻችንን በነፃነት የምናሳድገው ህጉስ እንዴት ይጠንክር እረየመንግስት ያለ የት ነው መንግስት
@mohammedismail8545
3 күн бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አረ ፍረጽ
@DiaTigstii
4 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@hiwettesefu5479
4 күн бұрын
እውነት ነው መንግስት ምን እየሰራ ነው በልጆቹ ካልደረሰ ህመሙ አይገባውም 😢😢
@ሐናሐና-ቘ3ከ
3 күн бұрын
በስመአብ እንዴት በስነልቦና ልቡአን እንደሰበሩት ኡፍፍፍፍፍፍ ቻል አድርጋው እንጂ ኡኡኡኡኡ ብላ ብትጬህ ትወዳለች ልቤን ነው የሰበረችው በዚህ መከራ ላይ ሁናም ያችኛዋን ህፃን ማሰብ መልካምነቱአን ያሳያል ። እግዚአብሔር ያበርታሽ ልጄችሽንም ያሳድግልሽ እባክሽ ጠንካራ ሁኝ ፀበልም አንችም ልጆችም ተጠመቁ ያረጋጋል ። አሁን ህክምናም ሌላም ድጋፍ ጥቃት ለደረሰባቸው ነው ግን ቤተሰብም ስለሚጎዱ እንዲታከሙ ሚዲያወች ማስረዳት አለባችሁ። ይህች እናትም ሙሉ የህክምና ምርመራ ማድረግ አለባት በጣሙን ተጎድታለች ብሶት ስቃዬአን ይዛው ነው እባክልችሁ ወደ ህክምና ውሰዱአት ልቡአንም ሌላም ምርመራ ይደረግላት በጣም ታሳዝናለች ።ደፍሮ ፣የመግደል ሙከራ አድርጎ ፣እድሜዋም ህፃን ነው፣ለሦስት ክስ 13 አመት እንዴት ይቀልዳሉ ዳኞች😢 ነገ በአመክሮ እና በይግባኝ ይለቁታል አምስት አመትም አይታሰርም ። ወይ ነዶ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች
@RehemaHussien-l6p
4 күн бұрын
😢😢😢😢
@jesus-x1k1d
4 күн бұрын
Masii selale lay yataredawen lije damets alehonesham minaw baa selam nw
@senaittamirat3508
3 күн бұрын
የለማ ሕግ ምንይደረግ እፉ እንዴዉ
@samrikidane1312
4 күн бұрын
Yamal yamal bewenet egzabehar ebakeh fered 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@emebetmulugetamolla3380
3 күн бұрын
አዎ ግን ህፃንዋን ፎቶዋን ለምን ታሳያላችለሁ??????????????የሰውየውን ፎቶ ነው ማረግ ሆ
@tsehayarega848
3 күн бұрын
Ewnat now
@endashashdebella2441
3 күн бұрын
ኡፍ አረ አንዳንድ ወንዶቾ እንደሠው አስቡ እንሰሳ አትሁኑ😭 በገንዘብ እውነትን የሚሸፋፍኑ ዳኞችም መንግስት ፈቃዳቸውን ነጥቆ የትም ፕራክቲስ እንዳያደርጉ መደረግ አለበት!!! ለሌሎቹም ትምህርት እንዲሆን ። ይህ እኮ ግልፅ ማሰረጃ እና መረጃ እያለ እንደገና ስሙን ጠርታ አታሎ በር እንዳሰከፈታት እንዳነቃት ፖንቷን አንዳስወለቃት ተናግራ በደንብ አልገለፀችም ያለው ማሰተዋሉን ገንዘብ ደፍኖት ነው የሥራ ፈቃዱ መነጠቅ አለበት ያኔ የልጅቷ እና ሌሎች እሱ የሕግ ሚዛን ያበላሸባቸው ጉዳት ይገባዋል ።
@AyeshaMohamed-k4h
4 күн бұрын
የአላሀ አንተ ጠብቅልን ልጆቻችን ፍርዱ የጨመርበት
@ካባቶቻችንጎንእንቆማለን
3 күн бұрын
ከኢትዮጵያ ውጪ አፍሪካ ውስጥ አዋላጅ ነርስ በመብራት ነው የሚፈለገው እዚህ ሐገር ሙያ ቤት ይቀመጣል ያማል ።
@aynalembekele894
4 күн бұрын
Anchi erash lemen lemen lejshn lebchawa ????? 😭😭
@Fetiya224
3 күн бұрын
ዜናው እንደመሰማት የሚዘገንን ነገር ያለ አይመሰለኝም ነበር ታሪኩን ማብራራት ከዜናው የባሰ ዘግናኝ ነው አባቷ እራሱ ከብት ነው የደፈረውን አንቆ ነበር መግደል የምን ፖሊስ የምን ህግ እሱ ህፃን ልጅ ላይ ይሄን ያክል ወንጀል ሰርቶ 13,አመት ከሆነ የተፈረደበት አባቷ ገሎት ቢሆን 15ይታሰር ነበር ሲጀመር በአመከሰሮ ይፈታ ነበር የምን ህግ ነው
@YttugfUudfhg
3 күн бұрын
አይ ሀገሬ ምን አይነት ሰይጣን ወንዶች ተፈጠሩ አላህ ያጥፋችሁ እንድህ የህፃናትን ህይወት የምታጨልሙ በሙሉ ለምሆኑ ኢትዮጵያ ፍትህ የለም ቢታሰሩም ተቀልበውና ሞያ ተምረው ሙሽራ መስለው ይወጣሉ ከዚያ መልሰው ወንጀል ይሰራሉ ኧረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለነፊበን እንድሁም መሰሎቿ ህፃናች ሴት ልጆችም ጪምር የገደላ ቢገደል የደፈረ እቃውን መቁረጥ ቢኖር ጥሩ ነበር ።
@addisdemeke1472
4 күн бұрын
በፍፁም ሴት ልጅ የምትኖርበት ሀገር አይደለም ፍትህ ለሀሴት በሬ ነው ቄራ ወስዶ ነው ማሰር ከከብት ጋር
@nuranura-s5k
4 күн бұрын
gobaze enate nashe😢😢😢😢
@warkwark6096
3 күн бұрын
አዉ በቂ አይደለም ልጅቷን በቁሟ ገላታል!!አንደቀልድ የሚዉራ አይደለም!!
@Ikram-z6f
4 күн бұрын
🇪🇹?😢😢
@ሳሌምሳሌም
4 күн бұрын
አንቺ እራስሽ አትረቢም ሴት ልጅሽን ለአባት ሰጥተሸ መቀመጥሸ
@mayatube1107
4 күн бұрын
ምን ታድርግ 😢😢እናት አባት አንድ ላይ እየኖሩስ እየተደፈሩ አይደል እንነዚሂ ምክንያቶች ለወንጀለኛ ከለላ ናቸው አሁንም መልሰን ሴትን የሚጨቁን ኮሜንት እናደሮጋለን ለዛውም ሴት ሁነን እንተዛዘን ቢያንስ ሰው እንኳን ከአባቱ ከባድም ጋር እኮ ያድጋል 😢😢
@belayshebo3149
4 күн бұрын
mine tadrige yizam betihed lelangawe woyim inatoha yamitagabawe wonde yidafirataalle
@muluworkteklu7518
4 күн бұрын
እሷ ጋር ነበረች ከተወለደች ጀምሮ፣ወደ ገጠር ስትዛወር ለቤተሰቦቿ ሰጥታ ነበር።አባት እኔ ጋር ሆና እስክትመለሺ ትማር አለ።ሁለት አመት እሱ ጋር ነበረች ።መንታ ህፃናት ይዛ፣ሀሴትን ይዛ ፣ስራ ትታ፣አ/ አበባ ገባች ።ሙሉ ታሪኩን እናዳምጥ ።
@belayshebo3149
4 күн бұрын
@@muluworkteklu7518 adamixanaalle
@OnlySicFinder
3 күн бұрын
Wondime befird zufan Lay kemekemetih beft Ene bihon min adergalehu bileh asb enat Lijwan yiza bitkemt atitelam gin keakimuwa belay yehone chigr agatimwat lihon yichilal
@Zulfaahmed-s1v
4 күн бұрын
ልክ ብለሻል እሱ መንግስት ቀልቦት ይወጣል ግን ሄቨንን አፈር በላት እሱ ሽሮ ይበላል አላህ አፈር ያስበላዉ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
4 күн бұрын
መንግስትማ የከተማውን ዛፍ ጎፈሬ እያበጠረ ነው😢😢
@nonenone3420
3 күн бұрын
አማራ ደሞ የሄቨንን ደፋሪ ቁጭ አድርገው ይቀልባሉ።
@MubarakRahmeto
3 күн бұрын
ህጉ እስከሚሻሻል መውለድ እናቁም እንዴ ለነገሩ ምን ሊበላ ነው ሀያ ሚሊዬን ህዝብ ተርቦ እሱ ሀያ አንደኛ እንዲሆን ወፍ የለም
@Iamhaker-x8p
Күн бұрын
Fered yelem
@HappyFamily-y2t
4 күн бұрын
ኧረ የፍትህ ያለህ ለማንስ አቤት ይባላል ልጆቻችሁን ጠብቁ ፍትህ መንግስት የለም እኮ በሀገሩ 😢 ፍትህ በግፍ ለሚደፈሩ ለሚገደሉ ህፃናት ደፋሪ አንገቱን ቀና አድርጎ ተደፋሪ ደሞ ሞራል እና ቅስም ተሰብሮ ቤትቁጭ ብለዉ ይቀራሉ ያሳዝናል
@tebekameles6196
Күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይሄን ቆሻሻ ፍርዱ ያንሰዋል ለምንድነዉ መንግስት ግን እንደዚ ላረገ ሰዉ ይችን ብቻ ፍርድ ከዚህ የበለጠ ፍርድ ነዉ መሰጠት ያለበት
@lovetube9672
3 күн бұрын
ምን ህግአለ የወበዴ አገር 🌑
@TsiTsi1111-h8u
4 күн бұрын
አራሳችሁ አርምጃ ውሰዱ በሂቨን ኣይበቃም በቃ😢😢😢😢😢
@nonenone3420
3 күн бұрын
የሄቨንን እማ ወደ ፓለቲካ ወስደው አረፉት።
@nonenone3420
3 күн бұрын
በናታቹ መንግስ ምናምን ብላቹ አታላዝኑ የሴት ልጅ መደፈር ብርቅ ነው እንዴ አሜሪካ የgeorgia የነርስ university ተማሪ የሆነች ሴት ጠዋት 3 ሰአት ከዶርም ወጥታ እስፖርት ለመስራት ስትሮጥ አንድ በህገወጥ የገባ ስደተኛ አንቆ ይዟት ለ 17 ደቂቃ ሲታገላት 911 🚔👮♀️ ደዉላ የሚደርስላት አጥታ ደፍሮ ገድሎ ጥሏት ሄደ በስልኳ 📱 gps ተገኝታለች ገዳይ በ dna ተያዘ ፍርድ ቤት ቀርቦ ባለፍው ሳምንት የእድሜ ልክ እስራት ብቻ ተፈረደበት ስለዚህ እንኳን ኢትዮጵያ አሜሪካም ህግ የለም።
@AnneiHana
3 күн бұрын
የልጅቷን ፍቶ መለጠፍ አግባብ አይደለም ።
@nonenone3420
3 күн бұрын
ደደብ አናሳ እሷ ተደፈረች እንጂ አልደፈረችም ለምን ትደበቃለች።
@markoshirigo9469
3 күн бұрын
Geta yirdashi sina libona sewu yasfaligatal
@belayshebo3149
4 күн бұрын
Castiro nawe ankong yeyazang pantishin awulik yelawe eyelache kazih belaye lijitoha mine tibale
@rahwagebremedhin5319
4 күн бұрын
Eritrae bihon nro turu neber
@AsQw-fu4uq
4 күн бұрын
ፍትህ ለህፃን ግንእኔትየዋ ደልቀቅ ብላ እናትም አትመስል የጎረቤትሰውነው ምትመስይ ጉድጉድ ስንትአይነት እናት አለ
@momo9071
4 күн бұрын
አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋ መሰለኝ
58:49
ለ በቀል አረቡ HIV አስያዘኝ!የ አሜሪካ ጉዞዬም ተበላሸ !የ እኔ እና የልጄን አሳዛኝ ህይወት !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 29 М.
52:18
የምታሳየኝ ፍቅር ናፍቆቴን ቀነሰልኝ! #life #lifestyle #lifestory #2024 #motherslove #challenge #strugle
Donkey Tube
Рет қаралды 40 М.
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 523 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 3,9 МЛН
00:44
Кто круче, как думаешь?
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
00:24
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
Minec Music Short
Рет қаралды 11 МЛН
1:12:29
በህይወቴ እንደ እሷ ቆንጆ አይቼ አላውቅም! በ10 ደቂቃ ምጥ ወለደች! በርገር ልበላ ወጥቼ ልቤን ተበላሁ! #love#story#liduneba#gizachew
Maraki Weg
Рет қаралды 26 М.
43:59
ለልጆቼ እና ለእናቴ ልኑር... መኪናውን ውሰዱት እያልኳቸው ጨከኑብኝ ...መወጋት ብርቅ ነው አሉኝ | የ24 ሰፈሩ የአሌክስ አሳዛኝ ታሪክ |እንተንፍስ #36
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 10 М.
49:51
ባሌን ከውሽማው ጋር ‘እጅ ከፍንጅ’ ያዝኩት! ዱባይ ለ15 ቀን ቆይቼ ብመጣ ተለዋወጠብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 376 М.
50:58
የበኩር ልጄ በስተርጅና ተጫወተብኝ “ይህን ሁሉ ያረገችው ሚስቱ ናት” ወላጅ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 358 М.
1:03:17
እየባስ ነው 🛑 ይህን ጉድ ተመልከቱ! ታዳጊ ህፃናት እየታፈኑ እየተሰረቁ ነው
Sile HiwotTV
Рет қаралды 33 М.
58:27
የሻገተ ዳቦ አይበላም ያለው ማነው?! #life #lifestyle #lifestory #2024 #motherslove
Donkey Tube
Рет қаралды 137 М.
23:15
“ጥበቃው ሌባ ናት ብሎ በዱላ አሯሯጠኝ...” የከባድ መኪና አሽከርካሪዋ እንስት
Fana Television
Рет қаралды 51 М.
30:22
//የቤተሰብ መገናኘት// "ለእናቴ ሞተች ብዬ አርድቼሽ ነበር ልጄ ... የሞተ ሰው ይመጣል ልጄ? የእናት ደስታ /በቅዳሜን ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 250 М.
20:18
🔴ብዙዎችን ያስከፋዉ የኮሜዲያን እሸቱ ቪዲዮና የEBSTVዋ ዋንትያ ፍቅረኛ | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 50 М.
48:28
የልጄ ህይወት በሲጋራ ጪስ በማለፉ የእግር እሳት ሆነብኝ::ባለታሪክ ሰአሊና መምህርት ስንዱ ተስፋዬ::ክፍል 1
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 22 М.
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 523 М.