እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የባለትዳሮች ዉድድር/Sunday with EBS: Enetewawekalen Woy

  Рет қаралды 444,461

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
እህት ወንደሞቼ አሜን በሉ በሰንበት ቀን ለመረቃችሁ ከሸረኛ ከምቀኛ ከተናግሮ አናጋሪ ከሀሰት መስካሪ ከቀትር እባብ ከሌሊት መጋኛ ከድንገተኛ አደጋ ከአስደንጋጭ መርዶ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ #ሀኒ እምወድሸ
@user-sp8qz7do6l
@user-sp8qz7do6l 5 жыл бұрын
አሜን፫
@dudududu3636
@dudududu3636 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንሚሚዬ
@user-md9be2xk1b
@user-md9be2xk1b 5 жыл бұрын
Amineee lachim Eihet
@nuchoabe7327
@nuchoabe7327 5 жыл бұрын
አሚን እህት
@Sarasara-pw2ty
@Sarasara-pw2ty 5 жыл бұрын
አሜን ማሬ😘😘😘😘😘
@user-gg3df7dz2g
@user-gg3df7dz2g 5 жыл бұрын
ዛሬ በእውነት የሆሳዕና በዓል ለኔ ለየት ያለ ነው ደስ ሲል ኮርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር የ አመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ጌታ ይጠብቅልን
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 5 жыл бұрын
አሜን፫
@banchitarekgn7705
@banchitarekgn7705 5 жыл бұрын
Tig ye harer lij Tig amen 3
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 5 жыл бұрын
ኣሜን ለሁላችን እህታችን
@user-hw6jf9kw1k
@user-hw6jf9kw1k 5 жыл бұрын
Amen amwn amen
@user-hf4sx3wz9c
@user-hf4sx3wz9c 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 5 жыл бұрын
اسلام اليكم وراحمت الله وبركاته ውድ የኢስላም ልጆች ረመዳንን በሰላም ያድርሰን በሰላም ፆመን የምንጨርስ ያድርገን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🙏
@user-ue2xd4sz6e
@user-ue2xd4sz6e 5 жыл бұрын
አሜን
@user-bj6gb4eq1g
@user-bj6gb4eq1g 5 жыл бұрын
አሚንን ያርብ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
አሚን...ያረብ🙋🙋
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 5 жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 жыл бұрын
ፍቅርህ ገብቶ በደሜ!! አሚን
@user-sp8qz7do6l
@user-sp8qz7do6l 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት እንኩዋን ለሆሳዕና በአል አደረሳችው፣ሀኒ ስወድሽ እኮ
@sumayaabdu9359
@sumayaabdu9359 5 жыл бұрын
የተከበረው ወር ረመዳን መጣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 5 жыл бұрын
እኳንአደረሰንማማየ
@zenabhbsh5701
@zenabhbsh5701 5 жыл бұрын
أو امن
@sumayaabdu9359
@sumayaabdu9359 5 жыл бұрын
@@user-dm1kh2uc3f ደርሰው ከሚፆሙት ፆመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን
@user-mr3tv3lb8q
@user-mr3tv3lb8q 5 жыл бұрын
እካን አደረሰን እረምዳን ከሪም
@user-yz5od7mk2o
@user-yz5od7mk2o 5 жыл бұрын
Waw sewdsi hany
@user-cv2dn2mn9c
@user-cv2dn2mn9c 5 жыл бұрын
ለመላም የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ 🍀🍀🍃🍃🍃🍀🍀🍀🍀🍀
@shahadalawoor5942
@shahadalawoor5942 5 жыл бұрын
እንኳን አበሮ አደረሰን ማሬ
@talabbacha6976
@talabbacha6976 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን ቆንጆ
@yeshidemese5226
@yeshidemese5226 5 жыл бұрын
እሜን አሜን እሜን
@wajdicell3805
@wajdicell3805 5 жыл бұрын
ሀኒቾ የማርያም ልጅ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንን አሜንንንንን እንኳን አብሮ አደረስን ❤💓💕💖💟💞💓
@user-tu1rt7pl3r
@user-tu1rt7pl3r 5 жыл бұрын
እፍፍፍ ማነው እደኔ በአልን በሀገሩ ማሳለፍ የናፈቀው😢
@user-uc9sc5nl3e
@user-uc9sc5nl3e 5 жыл бұрын
እኔ ግን አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ማሬ
@halasalam4937
@halasalam4937 5 жыл бұрын
አይዛሸ ማረ እኔም እዳቸው ከቤተሰብ ጋር ማሰለፍ ምኞቴ ነወ ግን ሁሉም ለበጓ ነወ አደ ቀን ሁላችንም አገራችን እገባለን
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
አለ ለኔ የተሻለ ነገር ዛሬን ባዝን ለግዜው ብቸገር እኔ አለሁ ማር አይዞን አንድ ቀን ከቤተሰብ ጋር እናከብረዋለን
@user-fs3tt7bb2h
@user-fs3tt7bb2h 5 жыл бұрын
እኔ
@user-tu1rt7pl3r
@user-tu1rt7pl3r 5 жыл бұрын
Hala Salamእሽ ማማዬ😍 እማምላክ ከያለንበት ለናት ሀገራችን ታብቃን
@user-rf7kp4jo4s
@user-rf7kp4jo4s 5 жыл бұрын
እያሰብከው ለረሳህ እየወደድከው ለጠላህ እያመንከው ለከዳህ አትጨነቅለትትትት
@fww7888
@fww7888 5 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ዘረኞችን ፈጣሪ ያጥፋልን
@hannakibro1074
@hannakibro1074 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@user-zk7vz4yc9v
@user-zk7vz4yc9v 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@user-km6wd2nt6s
@user-km6wd2nt6s 5 жыл бұрын
ሙስልም እህቶቸ እሮመዳን እየደረሰላቹ ነው ማሮቸ መልካም ፆም እንድሆንላቸ ሙኞቴ ነው ማሮቸ
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 5 жыл бұрын
ኢሽአሏህ ኡክቲ አላህ ከደረሡትና ከጿመቱ ያድርገን ያረብ
@user-xb2eg1nx7n
@user-xb2eg1nx7n 5 жыл бұрын
አሚን ውዴ
@user-mf8of3tn9n
@user-mf8of3tn9n 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@user-of4ic4ix4e
@user-of4ic4ix4e 5 жыл бұрын
Enshall
@ayishalove9578
@ayishalove9578 5 жыл бұрын
አሚን ማር ለሁላችንም
@user-ep8lq3bz3g
@user-ep8lq3bz3g 5 жыл бұрын
እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ... ❤😍😘
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Ekan abro adersen
@user-ch4mw9vd2y
@user-ch4mw9vd2y 5 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@shahadalawoor5942
@shahadalawoor5942 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማሬ
@shahadalawoor5942
@shahadalawoor5942 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማሬ
@rahmaheyee6874
@rahmaheyee6874 5 жыл бұрын
ቤቴልሔም የማርያም ልጅ ዘኦርቶዶክስ
@user-ve4ws8bg4f
@user-ve4ws8bg4f 5 жыл бұрын
እረመዳን ከሪም የመላዉ የእስልምነ እምነት ተከታይዉቺ ደርሰዉ ከሚፆሙት ያርገን ያረብ
@zenabhbsh5701
@zenabhbsh5701 5 жыл бұрын
امن
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 5 жыл бұрын
امن
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
አሚን አለይነ ወአለይኪ
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 жыл бұрын
ነኢማ ሙሀመድ ወለየዋ ዕሚን ወይልኪ እህት
@Toyb-ln9qv
@Toyb-ln9qv 5 жыл бұрын
አሚን
@user-xf3bz1bi2r
@user-xf3bz1bi2r 5 жыл бұрын
እናቴ በጣም ነው የናፍቀችኛ እንደኔ የናፍቅ እስኪ በላይክ ልያችሁ
@zabeebabeeba3049
@zabeebabeeba3049 5 жыл бұрын
Yene konjo Enem nafklhu hagere ligeba 10 Ken keregn
@user-xf3bz1bi2r
@user-xf3bz1bi2r 5 жыл бұрын
@@zabeebabeeba3049 አላህ ከቤተስቦችሽ በሰላም ያገናኝሽ መልካም ጉዞ ይሆንልሽ እህቴ
@zabeebabeeba3049
@zabeebabeeba3049 5 жыл бұрын
Ameen yene konjo anichim be selam lemegibat yabikash
@user-xf3bz1bi2r
@user-xf3bz1bi2r 5 жыл бұрын
@@zabeebabeeba3049 amen ehit
@user-lz8jt6qy7f
@user-lz8jt6qy7f 5 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርገሽ እህት ሁኝኝ መልካምነት አያስከፍልም
@nsss3209
@nsss3209 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳህና በአል አደረሣቹ ::የዛሬ ሣምንት ደሞ ለብረሃነ ትንሣኤው በሰላም ያድርሰን አሜን አሜን አሜን
@ksedatgnngnsewadsheyanayma2514
@ksedatgnngnsewadsheyanayma2514 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
ፕሮፋይልሽን አይተሽዋል ግን
@asnatefera726
@asnatefera726 5 жыл бұрын
AMEEENN AMEEENN AMEEENN
@user-hf4sx3wz9c
@user-hf4sx3wz9c 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senayitseyoum5286
@senayitseyoum5286 5 жыл бұрын
Amen Enkan Abro Aederesen
@user-vw5sp1wy7u
@user-vw5sp1wy7u 5 жыл бұрын
ውደ የኢስላም ልጆች እንኳን ልትክበርው እርምዳን በስላም አደርስን ሀሙስ ስርጌንው እሲ ምብሩክ በሉኝ
@gfdhffdhfdufff1770
@gfdhffdhfdufff1770 5 жыл бұрын
መብሩክ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 5 жыл бұрын
1000 መብሩክ
@turkeyphone6773
@turkeyphone6773 5 жыл бұрын
መብሩክ አላህ ትዳርሽን ያማር ያርግልሽ
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 5 жыл бұрын
መብሩክ አላህ መልካም ትዳር ያድርግልሽ ዱአ አድርጊ ሆዴ መልካም ትዳር ይሁንልሽ
@user-vw5sp1wy7u
@user-vw5sp1wy7u 5 жыл бұрын
@@turkeyphone6773 አሚን ማር
@batoolyasin7356
@batoolyasin7356 5 жыл бұрын
ረመዳን ሙበረክ ኢንሽ አለህ አለህ በሰላም የድርሰን😭
@zinatzz4792
@zinatzz4792 5 жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@saedasaeda9999
@saedasaeda9999 5 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
አሚን.ያርብ
@ayishalove9578
@ayishalove9578 5 жыл бұрын
አሚን
@zenabhbsh5701
@zenabhbsh5701 5 жыл бұрын
أمن يدب
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ስላም የስው ዝር በሙሎ የተዋህዶ ልጅ ዎች እንኳን ፰ሳምንት ሆሣይና አድርሳችሁ አድርስን ዊል እንተዋውቃልን ውይ ፍጣሬ ምርጥየ ባል ይስጠን አሜኑ፫!*
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Amene Amene
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
@@flagotedodeemaswdshlnur6552 አሜን፫
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Amen
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
@@georgebejjani1769 አሜን፫
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 5 жыл бұрын
አሜን፫
@user-gy3fi1it9w
@user-gy3fi1it9w 5 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ታከታዮች እንኳን ለሆሳህና በአርያም በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ
@user-wp8ew2ux2g
@user-wp8ew2ux2g 5 жыл бұрын
ዛሬ አሞኛል ክፍት ብሎኛል ማሮች ድአ አድረጉልኝ በስደት ህመም ይከብዳል
@gfdhffdhfdufff1770
@gfdhffdhfdufff1770 5 жыл бұрын
አሏህ ያሽርሽ ሁቢ
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Yagere lji fetari ymarsh
@aliweyamustfaf2126
@aliweyamustfaf2126 5 жыл бұрын
Allha afeyisen yisetes yan konjo. Abesre
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 5 жыл бұрын
አይዝሺ ማር እግዚአብሔርን ይፈውስሺ
@user-mf8of3tn9n
@user-mf8of3tn9n 5 жыл бұрын
አላህ አፈያሽን ይመልስልሽ ውደ አብሽሪ
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 5 жыл бұрын
ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን ለሆሳና በአል በሰላም አደረሰን ያመት ሰው ይበለን
@user-pf1fi3mi8d
@user-pf1fi3mi8d 5 жыл бұрын
የዛሬ አመት ሀገር ቤት ለመግባት እንደኔ የጓጓ በላይክ ያሳየኝ👍👍👍👍
@rahimaqatar5033
@rahimaqatar5033 5 жыл бұрын
6 ወር ቀረኝ
@munirajuma8181
@munirajuma8181 5 жыл бұрын
እኔ ግን ሰኔላይ ነው ምገባው
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
እኔ የኔ ውድ
@user-vb6cc4br7s
@user-vb6cc4br7s 5 жыл бұрын
እኔስ ኖሬ ኖሬ ሰለቸኝ ራሴን አስገድጄ ነው ያስቀመጥኩት ምን ላደርግ ያሰብኩት አልሳካ አለኝ ጠዋት ተነስቼ ሀገሬ ብገባ ምንኛ በታደልኩ
@user-ir5ic2os4n
@user-ir5ic2os4n 5 жыл бұрын
እኔ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ አዲስ አመት አግሬ እገባለሁ
@kalkidanseyfu2259
@kalkidanseyfu2259 5 жыл бұрын
ትዳር ያላችሁ ያፅናችሁ ለሌለን ጥሩ ትዳር ይስጠን😘 ለሀገራችን ሠላም ለህዝበ ፍቅር ይኑር መልካም ምሽት የሳምንት ሠው ይበለን😍
@rahelsolomon6989
@rahelsolomon6989 5 жыл бұрын
Amen yenemebet
@user-rv8uh3qo5i
@user-rv8uh3qo5i 5 жыл бұрын
Amiiiiin Amiiiiin le hulachiin ameseginalehu
@user-bq4hz3tk4h
@user-bq4hz3tk4h 5 жыл бұрын
አሜን
@user-vb5uw5cy1k
@user-vb5uw5cy1k 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@str7749
@str7749 5 жыл бұрын
አረ እኔም የለኝም ሆ!
@mekdeswubsht1186
@mekdeswubsht1186 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሉ እንኳን ለሆሳህና ባዓል በሰላም አደረሳችው
@user-hf4sx3wz9c
@user-hf4sx3wz9c 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-xv6lx9cf5d
@user-xv6lx9cf5d 5 жыл бұрын
ኣሜን (፫)
@user-ce9sz8mx6s
@user-ce9sz8mx6s 5 жыл бұрын
Thanks
@user-fe1ui2qi4v
@user-fe1ui2qi4v 5 жыл бұрын
💚ለመላው የእስልምና ተከታዬች እንኳን ለተከበረው ለተናፈቀው ረመዳን ወር በሰላም አደረሰን አልሀምዱሊላህ መርጦ ፈቅዶ ስላደረስን ምስጋና ለአላህ ይገባው💕💞
@favfg7y906
@favfg7y906 5 жыл бұрын
እካን አብሮ አደረሰን
@aminrejaw658
@aminrejaw658 5 жыл бұрын
አልሁምዱሊላህ
@user-jl9zi7dm6l
@user-jl9zi7dm6l 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-fe1ui2qi4v
@user-fe1ui2qi4v 5 жыл бұрын
alhmdulilah alhmdulilah 💞💞
@user-fe1ui2qi4v
@user-fe1ui2qi4v 5 жыл бұрын
ዘ ማሽአላ አላህ ይጨምርልኝ እህቴ 💓💓💓
@helenlove7981
@helenlove7981 5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለሆሳና በአል በሰላም አደረሳችው🙏🙏🙏
@abebachanal1036
@abebachanal1036 5 жыл бұрын
እንካን አድረሳቹ ለሆሳዕና እያላቹ ያላቹ አሜን እንካን አብሮ አድረሰን ብየ አለሁ ለየአንድ አንዱ መፀፋ አልችልም ለሁላችሁም እንካን አድረሰን
@banchitarekgn7705
@banchitarekgn7705 5 жыл бұрын
Abeba Asefa amen3
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እስቲ በሀኒ ሞት ላይክ ግጩኝ ያጋጭሽ እንዳትሉኝ ዛሬ እራሴን አሞኛል ይማርሽ በሉኝ እስቲ ኡፍፍ በራስ ምታት ልሞት ነው
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 жыл бұрын
እመ ብርሀን ትማርሽ እህቴ
@memoyeeyu7764
@memoyeeyu7764 5 жыл бұрын
Ymarsh rasmetat ywha etrat nw tachee
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 5 жыл бұрын
sara Aberham አላህ ያሽርሽ አይዞኝ
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Yenemar ymarsh
@user-vz3km4tx1l
@user-vz3km4tx1l 5 жыл бұрын
አላህ ይማርሽ
@rabikbutajira512
@rabikbutajira512 5 жыл бұрын
የመላመው የእሥልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1440ኛ የረመዳን ወር በሠላም አደረሣቹ ወሩ የሠላም የፍቅር ያረግልን አሥተውሡ የዛሬ አመት ፆመው ዛሬ ደግሞ የላህ ፍቃድ ሆኖ የዘላለም ቤታቸው የሄዱ አሉና እኛም መች እንምንጓዘው አናውቅምና ያ የሁላችን መኖሪያ ሥለዚ አራሣች ከወጀል እንፅዳና እንጠብቀው የአላህ ብለንም እንፁመው የአለህ ብለን ከፆምነው የአመት ወጀላችን ይምርንልናል መልካም ፆም
@habibahgashu3254
@habibahgashu3254 5 жыл бұрын
ኢንሻአላ ውዴ
@user-wt3sl6pb4w
@user-wt3sl6pb4w 5 жыл бұрын
እሲ ሀኒን የ ሚዉዲ ላይክ በሉኝ ዲብር ብሎኝ ነወ 😢
@abdu4725
@abdu4725 5 жыл бұрын
ዘሀራ ዘሀራ አር ባትባል ትቅር
@almealmeasdg2894
@almealmeasdg2894 5 жыл бұрын
Ena
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
ዘሃራ ምነውየኔእህትድብርአለሽ. 😍😍😍😍😍
@ekramnurhusen6122
@ekramnurhusen6122 5 жыл бұрын
Aski subscribe aregun
@halasalam4937
@halasalam4937 5 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እኳን ለአመቱ የሮመዷን ፆም አደረሠን ክርስቲያን ወገኖቸም እኳን አደረሳችሁ አላህ ላገራችንም ለኛም ሠላም ያውርዲልን
@hanahana7890
@hanahana7890 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samsasamsa6027
@samsasamsa6027 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ እኳን ለሆሳእና አደረሳቹ ሀንዬም እኳን አደረሰስ
@martatube73
@martatube73 5 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳህና በአርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🌹💒🌹
@yeshidemese5226
@yeshidemese5226 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ እደርሰን
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 5 жыл бұрын
Amennnnnn
@user-bs4sr3lf6m
@user-bs4sr3lf6m 5 жыл бұрын
OMG አበበ የሰፈሬ ልጄ አብሮ አደጌ ከመቼዉ አደግህ ከመቼዉ አገባህ ሆይ እኔ እዚህ ሰደት ይጨፍረብኛል አንተ አግብተህ ፏ ብትን ትላላህ ኤኒወይስ ደስ ብሎኛል ስለ አየሁ መልካም የትዳረ ዘመን ተመኝሁልህ ጎደኛዬ ደሞ ከመወፈርህ የተነሳ መልክህ ተቀየር ትዳር ተስማምቶሀል መሠለኝ ምችት ድልት ይበልህህህህህህ
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 5 жыл бұрын
ለመላዉ የክርሰቲያን ቤተሰቦች እንኩዋን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሳችሁ አይከፈልበትም አሜን በሉ
@sarontigbusaron1474
@sarontigbusaron1474 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hadasshshay1107
@hadasshshay1107 5 жыл бұрын
Amen
@elenideres8258
@elenideres8258 5 жыл бұрын
አሜን
@munirajuma8181
@munirajuma8181 5 жыл бұрын
አሜን
@hcvfvedr9609
@hcvfvedr9609 5 жыл бұрын
እሜን
@amareamara4080
@amareamara4080 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሇሳእነ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይባረክ
@user-gu2os6ni3f
@user-gu2os6ni3f 5 жыл бұрын
ወድ የክርስትያን እምነት ተከታይዎ እንኳን ለሆሳና ባአል አደረሳችሁ እንዲሁም ወድ የሙስሊም ልጆች እንኳን ለተከበረው የሻባን ወር ረመዳን መግቢያ አደረሳችሁ ዉዳቼ እንደኔ ስደት የሰለችው ማነው ኡፍፍፍፍ አሁንስ አስጠላኝ
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ ማማዬ
@trendtrend1726
@trendtrend1726 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ማቴ 21÷9 የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን መልካም የሆሳዕና በአል
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Amene Amene
@user-rp2qm9hu4r
@user-rp2qm9hu4r 5 жыл бұрын
አሜን
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምንት ተከታዮች እንኳን ለሆሳና ክብር ባአል አደርሳቹ ባአሉን የሰላም የጤና የፍቅር ያርግልን። አሜን🙏❤ አርሴምዬ መስቀልሽ ልዩ ነው። መስቀል እንዲህ ከደርታችን ፊት ለፊት ሲታይ ደስስ ይለኛል እስኪ ማነው መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን የምትሉ እጃቹን አውጡ🙏🙏❤❤እኔ መስቀል ውቤቴ መዳኛዮ የህይወቴ መሪ ነው ተመስጌን🙏⛪🙏
@user-rp2qm9hu4r
@user-rp2qm9hu4r 5 жыл бұрын
አሜን
@maralemmulie9993
@maralemmulie9993 5 жыл бұрын
።።።።።።።ሆሳዕና።።።።።።።። ሆሳዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት ተወልዶ ላየነው በከብቶች በረት ሆሳዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት ለአለም በቃሉ ድህነት ላደላት ሆሳዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት በመስቀል ለዋለ ለአዳም ልጆች ህይወት ሆሳዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት በክብር ላረገ ሰማየ ሰማያት ሆሳዕና በአርያም አሁን ፈጥኖ ያድን ባክነን እንዳንቀር በሃጥያት ተጠምደን እስኪ እንለምን ሆሳዕና ብለን ። √ወስብሃት ለእግዚአብሔር
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡ክብር፡ምስጋና፡ለአማኒኤል፡ይሁን፡፡
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይውት ያሰማልን እህታችን♥
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
አሜን
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 5 жыл бұрын
ዛሬ ደስ አለኝ በቤተሰብ ጥሩ ባል መጣልኝ ለናተም ጥሩን ባል ይስጣቹ ያላገባቹ እህቶቼ እዲውም ወደሞቼ እግዛብሆር ታላቅ ነው
@shahadalawoor5942
@shahadalawoor5942 5 жыл бұрын
እሰይ የኔ ማሬ ሰርጌ ጥረኝ
@wazircell4838
@wazircell4838 5 жыл бұрын
Wawwwww yargeshi mar
@alemmulatu3522
@alemmulatu3522 5 жыл бұрын
Hawa Hawa የኔማረ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ትዳር ይሁንልሸ የኔወድ
@amenamen1170
@amenamen1170 5 жыл бұрын
ክክክክ ደስ ይላል
@susuethiopiawet1065
@susuethiopiawet1065 5 жыл бұрын
Gudkkkmisge
@user-zk7vz4yc9v
@user-zk7vz4yc9v 5 жыл бұрын
ለመላዉ ለኦቶዶክስ ምነት ተከታኦች እንኳን ለሆኖሳና አደረሳችሁ አደረስን ሀኒ ወዴ
@haymi5589
@haymi5589 5 жыл бұрын
ጓደኞች በሰው ሀገር ያላችሁ ሁሉ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሉ ገባ ገባ በሉ እቤቴ
@maithableay5385
@maithableay5385 5 жыл бұрын
ለመላውየእስልምናእምነትተከታዩዪችእንኳንለተከበርው እእመዳን ወርበሰላምአድርሳችሁ እስልምናንከተቀበልኩ5ኛአመቴንያዝኩ አልሀምዱሊህ በዱአችሁእስቡኝቁርአንን እዳገራልኝ
@user-wr2ez1sd8g
@user-wr2ez1sd8g 5 жыл бұрын
አሏህ ያግራልሽ ማር ቀጥተኛውን መንገድ መርቶሻል በድንሽ ጠንካራ ሁኒ አሏህ ይጨምርልሽ
@Aa-vs3kj
@Aa-vs3kj 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
What is gehede?
@bvvb4056
@bvvb4056 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሻአላህ አላህያጠንክርሽ ሀያቲ
@user-bg2lj6vj6q
@user-bg2lj6vj6q 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ውዴ አብሽሪ
@user-ts6om1vu7n
@user-ts6om1vu7n 5 жыл бұрын
ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ልሆሳዕና ባአል በሳላም አደረሳቹሁ አደረስን አሜን ሃንየ ምርጥ ሰው ስወድሽ
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል #ኦሮማራ በስምምነት ላይ ነው ዘረኝነት ይጥፋልን💚💚💚💛💛💛💓💓💓
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 5 жыл бұрын
አሜን፫
@hiwotroba4563
@hiwotroba4563 5 жыл бұрын
Afaligachum zare qomaxochi budochu
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
@@hiwotroba4563 dedeb Duzzzzzzzzzzz👎👎👎👎👎👎👎👎😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈
@hiwotroba4563
@hiwotroba4563 5 жыл бұрын
@@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 qomaxa balebinat ena basidib digri edalachu yatawqe naw gin min abash tamcalesh. Zare lemagna budochi
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
@@hiwotroba4563 Tefahubshi Waeeeeeeeeeeee Zeg Yeshermuta Yesetegna Adari Liji enatishi Stiwelidshi Menged Lay New Yarachishi Yaram Liji Enatshin Yemender Ahya Zekiziko Yedfalishi Anchin Degmo Abatshi Yezachi Yeshakirtiyan Liji Amara Gar Lemedres Metateb yasfeligal Kirr Yegered Liji
@user-io3ox2kl9f
@user-io3ox2kl9f 5 жыл бұрын
አሁንስ ስደት መሮኛል እደኔ ያስጠላው አለ
@user-lz8jt6qy7f
@user-lz8jt6qy7f 5 жыл бұрын
ወንድም ሰብስክራይብ አድርገኝ መልካምነት አያስከፍልም
@swekasa415
@swekasa415 5 жыл бұрын
😴😴😴😴
@youssefdoueihy7055
@youssefdoueihy7055 5 жыл бұрын
Awe meheja atahu eko
@hananha6094
@hananha6094 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች ረመዳን ሙባረክ ብያለው
@user-lc7xf8qi7r
@user-lc7xf8qi7r 5 жыл бұрын
ዛሬ ባሌ አናዶኛል ውዶች አይዞሽ በሉኝ ክፍት ብሎኛል
@robbelkeros3690
@robbelkeros3690 5 жыл бұрын
ancy nsh teftna
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
@@robbelkeros3690 ክክክክክ ኧረ ማዳላት 😀
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 жыл бұрын
እሱም ተናዶ ይሆናል እና አይዞቹ
@user-lc7xf8qi7r
@user-lc7xf8qi7r 5 жыл бұрын
@@robbelkeros3690 በምን ማር
@robbelkeros3690
@robbelkeros3690 5 жыл бұрын
@@medihabesha1541 ግምት እኮ ነው
@fafinegnyehaikwa5933
@fafinegnyehaikwa5933 5 жыл бұрын
አሠላማለይኩም የጀመአ ያረቢ ስደት መረረኝ አንገሸገሸኝ ዱአ እንዳረግ ሳናገባ ሣንወልድ እድሜችንንል አቃጠልን ዉይይይ
@gfdhffdhfdufff1770
@gfdhffdhfdufff1770 5 жыл бұрын
አብሽሪ
@marahabamarahaba461
@marahabamarahaba461 5 жыл бұрын
Abshi wuddd ufffff enam. Mereregni
@halimaseid3179
@halimaseid3179 5 жыл бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር አይዞን እህት ያልፍል
@ktube2655
@ktube2655 5 жыл бұрын
ኣብሽሪ እህት ሶብር ጀሚል
@user-lp8dr5wv7l
@user-lp8dr5wv7l 5 жыл бұрын
Allah tiruwn din yalawn bal yawafakachu abo
@yeshigonderywa4152
@yeshigonderywa4152 5 жыл бұрын
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን ለኦሳህና ባአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@BabaBaba-ct8yj
@BabaBaba-ct8yj 5 жыл бұрын
ባልተቤትሺ መባል ናፈቀኝ በቅርብ ቀን ያሳካልሺ በሉኝ ውዶቸ
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Yasakalsh mar
@BabaBaba-ct8yj
@BabaBaba-ct8yj 5 жыл бұрын
አሚን ውዴ
@user-qt3mh6yn2f
@user-qt3mh6yn2f 5 жыл бұрын
ያላገባችሁ እያገባችሁ ሞክሩት አቦ
@user-gl2df9mj5o
@user-gl2df9mj5o 5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለሆሳዕና ባህል በስላም አደረሳችሁ አደረስን
@Tube-xl1pg
@Tube-xl1pg 5 жыл бұрын
ሰላም ያዋልክ ሰላም አሳድረን ከሴት ነገረኛ ከወንድ ቦክሰኛ አንተ ጠብቀን ተናግሮ አናጋሪ አርቅልን አሚን
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Kkkk amen
@gdgd3857
@gdgd3857 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@yednglmaryamlijnegnvcbf3548
@yednglmaryamlijnegnvcbf3548 5 жыл бұрын
Amen kkkkkk
@amenfiker7691
@amenfiker7691 5 жыл бұрын
ለመለው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ሆሰእን በአርያም ለወልደ ደዊት እያሉ ዘመሩ ህፃናት በእየሩሳሌም ...... አደረሳችሁ አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም ።ፍቅር ይለልም
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉስ የተባረከ ነው ዮሀ.12፣13 መልካም ምሽት ይሁንላችሁ
@zmzmzmzm3369
@zmzmzmzm3369 5 жыл бұрын
ሙሲሊሞች ይድፋችሁ
@user-hf4sx3wz9c
@user-hf4sx3wz9c 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nc5ne8co1n
@user-nc5ne8co1n 5 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የኢስላም ልጆች እኩዋን ለተከበረው እረመዱዋን በሰላም አደረሰን
@user-lz8jt6qy7f
@user-lz8jt6qy7f 5 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካምነት አያስከፍልም
@mustafatabbouch789
@mustafatabbouch789 4 жыл бұрын
ኡሙ ኢም ..ራን ቢኢዝኒላህ q an
@saraabata1580
@saraabata1580 5 жыл бұрын
እኳን ለሆሣአና በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ከአመት ከአመት ያድርሰን 👍😘
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 5 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ እንኳን ለሆሳህና በዓል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ የሃሳብ ልባችንን አሟልቶን ሀገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ባለጥንዶች እስኪ እዴኔ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ 👍ይጫን
@user-xx6ol8bq7z
@user-xx6ol8bq7z 5 жыл бұрын
ላይክ
@user-lz8jt6qy7f
@user-lz8jt6qy7f 5 жыл бұрын
አሰ ወረ ወበ እህት ሰብስክራይብ አድርገሽ እህት ሁኝኝ መልካምነት አያስከፍልም
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
@@user-lz8jt6qy7f wa.wr.wb eshe hobi
@zinaali621
@zinaali621 5 жыл бұрын
Hani wodishalo
@mohammadsaid3165
@mohammadsaid3165 5 жыл бұрын
የትነውያለሺውእራህማ
@user-wc2yc1qh3d
@user-wc2yc1qh3d 5 жыл бұрын
ሠላም የኔዉዶች። እሥኪማነዉ እደኔባሉየናፈቀዉ ላይክ ግጩኝ የመጀመሪያየነዉ ጠይቂምአላዉቅ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
ሀንቾ ሰላምሽ ይብዛ ጥንዶችን የሚያቀረርብ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቺ💞💞💞 እስቲ ኢትዮጵያና ዘረኞች ጠርተሽ አስተዋውቍቸው 💚💛❤👈
@mareliass9096
@mareliass9096 5 жыл бұрын
Kkkkkkkt
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
ውይ ሲሳይየ በእውነት በተዋህዶ ያፅናሽ የኔ ውብ መልክም ደም ግባትን ከንቱ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት እርሷ የተባረከች ናት።
@user-gd6iq8cr7x
@user-gd6iq8cr7x 5 жыл бұрын
እንኳን። እሁድን በስላም ያደርስን። አልሀምድሊላህ
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 жыл бұрын
ወይ ዘመን ከሴቶቹ *ወንዶቹ* ናቸው የሚያፍሩት
@imanusman3460
@imanusman3460 2 жыл бұрын
Aw menw garmah
@fd7923
@fd7923 5 жыл бұрын
አረ ይሄ ፕሮግራ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ወድሻለሁ ሀኒዬ እድሜ እና ጤና ተመኘሁልሽ የትነህ ግራ ጎኔ ምነው ዘገየህ እየዋኘህ ነው እዴ😉😄😂
@sintayeuyebelatelijsaa9999
@sintayeuyebelatelijsaa9999 5 жыл бұрын
ለሞላ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኦሳህና በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@munayemame3129
@munayemame3129 5 жыл бұрын
ሀኒ የኔ ፈንድሻ ስወድሽኮ ወላሂ ረመዳን መጣልን አልሀምዱሊላህ
@ethiopiawinegn9258
@ethiopiawinegn9258 5 жыл бұрын
ዉዶችየ ሰላማችሁ ይብዛ:: ዱአ አድርጉልኝ የ8 ወር ነብሰጡር ነኝ::
@sumayaaraboo1788
@sumayaaraboo1788 5 жыл бұрын
Allah be selam hult yadirgishi
@edenyegeta9077
@edenyegeta9077 5 жыл бұрын
ፈጣሪ በሽልም ያወጣሽ እህት
@sofianurga1355
@sofianurga1355 5 жыл бұрын
አላህ በሰለም ሁለት ያድራግሽ ለኔም ድአ አድረግልኝ 6 ወር 15 ቀን ነው ኢንሻአላህ አላህ ያሰለም ያረግልን
@ethiopiawinegn9258
@ethiopiawinegn9258 5 жыл бұрын
@@sofianurga1355 አሚን እህቴ አላህ በእዝነቱ ሁለት ያድርገን የመጀመሪያየ ነዉ ፈርቻለሁ ዝም ብየ
@user-ry9xu4gh2t
@user-ry9xu4gh2t 5 жыл бұрын
@@ethiopiawinegn9258 አይዞሽ እህቴ።ፈጣሪ ይርዳሽ ቢያንስ ከቻልሽ ምጥሽ ሲመጣ ሀኪም ቤት መሄድ አለብሽ ያግዙሻል ከፈጣሪ በታች
@mesafint44
@mesafint44 5 жыл бұрын
ሲሔድ የሚነጥረው ባል ጉራጌ መሆን አለበት።
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 жыл бұрын
እኔ አሁን አሁን ከራሴም አልተዋወቅ እያልኩኝ ነው ባክሽ ሀረቦች እኮ ጭቅላታችንን አጥወለወሉት አይ እኛስ
@merontefra4825
@merontefra4825 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው። እንዴው እግዜር ያስበን።
@abunaif4869
@abunaif4869 5 жыл бұрын
ሳህ ትክክል
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 5 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ አይዞን ማማየ
@genetdemis7922
@genetdemis7922 5 жыл бұрын
Eko
@zubeydanegntesfenawa3699
@zubeydanegntesfenawa3699 4 жыл бұрын
Ayz0sh
@asas2835
@asas2835 5 жыл бұрын
አንደኛነኝ አልሀምዱሊላህ ግጩኝ
@bettersad3167
@bettersad3167 5 жыл бұрын
ዋው ዛራ የመጀመረያ ገዜ ሁለተኛ ነኝ. ሀንዬ እኔም ከምወደው ባሌ ጋር እመጣለሁኝ. ከስደት መልስ
@Sarasara-pw2ty
@Sarasara-pw2ty 5 жыл бұрын
ምን ልግጭሽ 😎😎😎👊👊👊👊😬😬😬😬
@aabdulla2229
@aabdulla2229 5 жыл бұрын
የመዳም ግርግዳ
@aabdulla2229
@aabdulla2229 5 жыл бұрын
ይግጭሺ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
ሀኒ ዛሬ መስቀል አስረሻል ያውም የወርቅ ሁሌም ይልመድብሽ መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ዋው ዛሬ 14 ኛ ነይ ላይክ ግጩኝ እስቲ የሀኒ አድናቂዎች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአርያም በዓል አደረሰን አደረሳችሁ
@China-ol5pw
@China-ol5pw 5 жыл бұрын
ሀንዬ ደስ ብሎኛል አንቺ ድንቡሽቡሽዬ ዘመንሽ ይባረክ ሰርግሽን በጉጉት እየጠበኩ ነው በሚቀጥለው ደሞ አንቺም እንተዋወቃለን እራስሽን መጠየቅ አለብኝ ተዘጋጂ ለምን ፕሮፖዝዥ ተመችቶኛል መልካም ነው ይሁን ብለናል ተቀብለናል!!!!!!
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
እኳን አደረሳቹ ክርስቲያን ጓደኞቸ ለ ሆሳእና በአሪያም መልካም የስግደት ጊዜ ከፈጣሪ የምንታረቅበት ይሁንልን
@user-jc1tm1jl8r
@user-jc1tm1jl8r 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን 🌿
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 5 жыл бұрын
*እስኪ የሀንየ ሳቅ የሚመቸው?* ጥሎብኝ ስወዳት የኔ ድንቡሽቡሽ
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 5 жыл бұрын
ራመዷን ካሪም አላህ በሰላም የድርሳን
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መላው የ Orthodox እምነተ ተከታዮች በሙሉ
@rahme8539
@rahme8539 5 жыл бұрын
ለእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እኳን ለተከበረው ወር ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ
@luwawaluwawa4734
@luwawaluwawa4734 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማር
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 5 жыл бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን
@user-lz8jt6qy7f
@user-lz8jt6qy7f 5 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህት ሰብስክራይብ አድርገሽ እህት ሁኝኝ መልካምነት አያስከፍልም
@user-lz8jt6qy7f
@user-lz8jt6qy7f 5 жыл бұрын
@@user-oo5dh7xf9q እህት ሰብስክራይብ አድርገሽ እህት ሁኝኝ መልካምነት አያስከፍልም
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 5 жыл бұрын
@@user-lz8jt6qy7f እሺ ውደ እኔም አርጌሻለሁ
@salamalaikum4086
@salamalaikum4086 5 жыл бұрын
እንኩዋን ለሆሳና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
ሀንየ ስወድሽ ባች የተነሳ አግብቸ አረዝኩ ምን ትላላችሁ😀😀😀😀😜
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 5 жыл бұрын
ኧረ
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Are besaq
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
🙂😀😀😀
@user-tb1om3ju1o
@user-tb1om3ju1o 5 жыл бұрын
Ethio food channel እሯሯሯሯ ክክክክእስይ ጎበዝ
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 5 жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ሳቂታ አላህ ይጠብቅሽ እና ቁጭ ብለሽ የምታቀርቢበት መንገድ ይዘጋጅልሽ ምክንያቱም በሆላ እቤት ስትገቢ ወገብሽ ይቀጠቀጣል እኛ ሴቶች ቶሎ ስለ ሚደክመን ነው እሺ ማማዬ
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 жыл бұрын
ሆሳእና ባርአያም . የምህረት አምላክ የምስጋና ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ልባችን ይግባ !!💗 ለትሳኤው ያድርሰን 🙏🏻🙏🏻💞💞
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🌿🌿🌿🌿🌿
@user-io1lg2gf7q
@user-io1lg2gf7q 5 жыл бұрын
ሀኑ ፍቅል ተወዳጅ በስዓትሽ ከተፍ 😘😘 የስደተኞች ምርጥ ምርጫ ebs 👌👌💪💪💪💪
@hayualmitube7275
@hayualmitube7275 5 жыл бұрын
Selam Endet nachu Muslim Christian ehit wendemchy Ethiopia LEZELALEM tenure one love Ethiopia 💚💛❤
@hanamoment1456
@hanamoment1456 5 жыл бұрын
Hahaha dena neighn anchis... taberaki betam
@hayualmitube7275
@hayualmitube7275 5 жыл бұрын
@@hanamoment1456 Eshe yene Konjoo 💋💋💋💋👈🍓
@user-wh2wx7bb3q
@user-wh2wx7bb3q 5 жыл бұрын
እንኳን ለሆሳና በአል አደረሳችሁ አደረሰን ኡፍ ከስደት ተመልሰን ከቤተሶቦቻችን ጋ ለማክበር ያብቃን ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነበር ተመስገን አምላኬ ስለሁሉም ነገር እግዚአብኤር ይመሥገን ፍቅርደስታ ይስጠን
@user-wp6mw7on4m
@user-wp6mw7on4m 5 жыл бұрын
ከላይ ኬክ በልቡ ፌክ ከሆነ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን ፈጣሪ እመኑ ሠው አትመኑ 👌👌 ሀረብ ሀገር ያላቹ ውሥጤ ናቹ ❤❤❤❤💜💜💜💜
@user-mf8of3tn9n
@user-mf8of3tn9n 5 жыл бұрын
ዛሬስ አንደኛ ነኝ ተቀርማችኃል . እንኮን ደህና መጣሽ ሀኒ. ውድ የኢቶቢያ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችን ተሳክቶ አላህ ላገራችን ያብቃን መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ
@AaAa-gj1tx
@AaAa-gj1tx 5 жыл бұрын
Yegrmal teykia
@user-kb3fh5qz4c
@user-kb3fh5qz4c 5 жыл бұрын
ኧረ የላይክ ያለህ በሉ አከፍሉበት
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
great program ya ethiopian love u hanchew
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
አሳቅሽኝ እኔ 100000000000000 ይሆንን ስጥችሻለው ላይክ
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ መልካም ፍሲካ ያርግላችሁ የዛሬ አመት ለሀገር ያብቃን
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ገና 23ኛ ነይ የሀኒን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ ማን ነው
@user-dp3he1js6d
@user-dp3he1js6d 5 жыл бұрын
አስላም አለይኩም ውዴ የስደት እህት ወንድምቼ በሀገርም ያላችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለተከበረው የረመዳን ወር የወንጀላችን ማጽ ጃ የቆሸሸ ስራችንን ማስተካከያ የአመቱን የታላቅ እና ሀያል የሆነው የአላህን ስጦታ በሰላም እንዳደርሰን ለሁላችንም ምኞቴ ነው ልባችንን የምናፀዳበት ስራችን ተቀባይነት የሚሆንበት ወር ያርግልን. ያረብ
@tube504
@tube504 5 жыл бұрын
*ሰላም ከረማችሁ ዉዶቼ ማነዉ እንደኔ ላይክ👍ለምኖ የማያቅ ሀንየ ወድሻለዉ*
@user-ru5qp3jj6t
@user-ru5qp3jj6t 5 жыл бұрын
ዋውውውው እንኳን ደና መጣችሁ ስወደው ይሄን ፕሮግራም ቀጥይበት ሀኒየ
@hanahana7890
@hanahana7890 5 жыл бұрын
❤❤❤❤
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 5 жыл бұрын
አርብ ልገባ ነው ስላም ግቢ በሉኝ
@optionscell354
@optionscell354 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@user-fp6qe2tn3w
@user-fp6qe2tn3w 5 жыл бұрын
ሰላም ጊቢ
@tigistgone5036
@tigistgone5036 5 жыл бұрын
Friot Seyoum ሠላም ግቢ ውዴ
@tiyongirmay7270
@tiyongirmay7270 5 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እህት ለኛቈኛም ላንቺ ያምሰለን እነት
@user-io2zj5ui2n
@user-io2zj5ui2n 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዖሳህና በዓል በሰላም አደረሳቹ ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን የሰላሙ ንጉስ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በመስቀሉ ጥልን ሰብሮ ፍቅርን ሰጥቶናልና ለኛ ሲል ከዙፋኑ ፍቅሩና ትህትናው አውርዶታልና ክብር ምስጋናአልፋና ሆሜጋ ለሆነው አምላካችን ይሁን አሜን፫
@user-zw7km6kj7n
@user-zw7km6kj7n 5 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሙስሊም እህት ወንድሞች አለህ ለተከበረው የረመደን ወር በሰለም የድርሰን
@user-vu8xr3kx8r
@user-vu8xr3kx8r 5 жыл бұрын
ወአልይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን አብሮ አደረሰን እት
@sofiyaarebo2201
@sofiyaarebo2201 5 жыл бұрын
Ameeeèen
@ya-jv7ux
@ya-jv7ux 5 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁእ ንካንአብሮአዴረሠን
@salemmabkout7038
@salemmabkout7038 5 жыл бұрын
Amiin yareb
@user-oi3ux7lq3r
@user-oi3ux7lq3r 5 жыл бұрын
ሆንቾ የኔ ደቦሽብሽ ስወደሽ ኮ መላው የእምነት ክርሰትያን ኣንካን ለሆሳዕና ባዓል በሰላም አደረሳቹ የዛሬ ዓመት ብሰላም በቅዳሰው አገረችን ያወሉን መልካም ባአለ ይሁንልን
@user-cj2zk4ee1b
@user-cj2zk4ee1b 5 жыл бұрын
መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ እህት ወንድሞቸ!
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Ekan abro aderesen
@user-gc9or8zc3t
@user-gc9or8zc3t 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 5 жыл бұрын
ለመላው. ኦሮቶዶክስ እምነት ተታዮች ለሆሳዕና በሀላ. እ አደሳቹ 💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላልም. ትኑር
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 55 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 7 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН
Seifu on EBS : ቆይታ ከተዋናይት ማስተዋል ጋር
15:49
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 36| 9Gnaw Shi Part 36
27:42
EBC Entertainment
Рет қаралды 223 М.
እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey
24:40
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 34 | 9Gnaw Shi Part 34
26:10
EBC Entertainment
Рет қаралды 271 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 55 МЛН