ምን አጠፋው ሙሉ ፊልም Min Atefaw full Ethiopian film 2022

  Рет қаралды 157,575

Sodere TV

Sodere TV

2 жыл бұрын

ምን አጠፋው ሙሉ ፊልም Min Atefaw full Ethiopian film 2022

Пікірлер: 143
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
ሲጀመር ጀምሮ ክፋት ብቻ የእውነት በምድር ላይ የምናየው የዘንድሮ ክፋት መገዳደል እይበቃንም ምነው በፊልም እንኳን መዋደድን መተሳሰብን አንድነትን የሚያሳይ ፊልም ብታሳዩን ሄኖክ ዘንድሮ ፊልሙን ተቆጣጥሮታል ይመችህ በርቱ በአሪፉ ፊልም እንደምናገኛችሁ ተስፋ አለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ምን ዓይነት ክፋት ነው እግዚአብሔር ሆይ ወዳጅ ከምመስሉ ጠላቶቼም አንተ በቸርነትህ እኔንና ቤተሰቦቼን ጠብቅልን
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን ይሄን ዘመን በቸርነቱ ያሻግረን ወገኖቼ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-fu1qv3in8i
@user-fu1qv3in8i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
በቃ አላየውም ኮመንተሮች ተባረኩ ክፋት የበዛበት ፍልም አላይም 😟እንድሁም ምያስለቅስ ነገር ሞልቶ በየቀኑ እያለቀስኩ በፍልምም ላልቅስ 😭
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ኡፍ ልጁ ሲያሳዝን እኔስ ማን አለኝ ሲል😢
@amenadajane7501
@amenadajane7501 Жыл бұрын
Zip
@user-zy1xo5yb2i
@user-zy1xo5yb2i Жыл бұрын
ተመችቶኛል
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን ነገር የፍቅር ጥያቄ ሰያቀርብ ብቻውን አፍቅሮ አልፎ ተርፎ የሰውን ህይወት በበቀል ማበላሸት ያሳዝናል
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ያገራችን ፊልም በጣም የድምፅ ጥራት ይጎለዋል ምን አለ ሙዚቃው ብትተውት ሚሉት በደንብ አይሰማም😌😌😌😌😌😌😌😌
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
የሄኖክ ድንቁን ፊልም እወድለትነበር አሁንግን በጣም እሚያስጠላ ፊልም ሰራ እንኳን እሄን አስተምራችሁና ጥሩነገርም ተምሮ ህዝቡ ሰላም አቷል ምናለ ጥሩነገር ብታስተምሩ ፍቅርን በፊልምም ቢሆን ብሰብኩ የፃፈዉ ደራሲ ጨካኝነዉ
@salameth7322
@salameth7322 2 жыл бұрын
betam yastelal filim ley enkuan fiker aserum balnsen mot becha yabzachut setastelu
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
በዚህ ጪንቅ በሆነ ዘመን ምን አለ በፊልም እንኳ ጥሩ ጥሩ ነገር ብታሳዩን 😏
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
እንደማመር
@manalebishwoldeyes5236
@manalebishwoldeyes5236 2 жыл бұрын
የዚህ ፊልም ደራሲ እግዚአብሄር ህይወትህን ከመከራ እንዳይርቅ ያርገው
@user-cg3fq9ej8l
@user-cg3fq9ej8l 2 жыл бұрын
አረ እርገግማን😂😂😂😂
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
የአሏህ እርግማን 🤣🤣
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ቆንጆ ደራሲው እኮ ያቺን ነገር ሳብ ሳብ አድርጎ ጦዞ ነው የፃፈው
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
Hahahaha
@zedethiopia1830
@zedethiopia1830 2 жыл бұрын
Hahahahhahahahhaha
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሄኑዬ 💝💝ምርጤ 💝💝መጣልኝ ❤❤❤👌ልዋም 💝💝አድናቂሽ ነኝ 💝💝💝ሁሌም 💝ትችያለሽ 👌👌
@aynalemethiopiayoutube4170
@aynalemethiopiayoutube4170 2 жыл бұрын
Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Enxbaqelen
@deselegnkassabezabeh208
@deselegnkassabezabeh208 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው በጣም ደባሪ ፊልም
@yeshiyeshi9901
@yeshiyeshi9901 2 жыл бұрын
waw
@alfyaalfya8613
@alfyaalfya8613 2 жыл бұрын
አንዳንዴ እንኳን እስቲ ሴት ከማሳደድ ሴት ከመግደል ሴት ከማሰቃየት ለየት ያለ ካራክተር ለመስራት ሞክር ለነገሩ የሚሰጡክም ካራክተር አንተን ይገልፅካል ይመስለኛል እኔ አላልኩም ሚዲያው ነው ሰው በስራው ይወሰናል ይላል ያገሬ ሰው እስቲ ትንሽ ለየት በል
@halimamohamed139
@halimamohamed139 Жыл бұрын
ምን አይነት የሚያስጠላ ተኮል ብቻ የሚያስተምር ፊልም እደዚህ አይቼ አላውቅም እኛ ተኮል መቼ ጨነቀን ሀገራችንን
@brooksisay5883
@brooksisay5883 2 жыл бұрын
Menem ayamerem yehean film belachu meseratachu betam nw yemiyasaferew
@user-bl2mn6by7l
@user-bl2mn6by7l 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ንግግር ነበር ማለቴ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ነውቁማሩ ደግሞ የሌለ ነው ሴት ልጅ ትገርመኛለች በቃ መሄድ ነው ኑሮዋ ከአንዲ አንዱ ሌላኛው እያለች የተሻለ በመፈለግ ላይ የተመሠረተ የፍቅር ትዳር አሽዋ ላይ እንደተገነባ ቤት ነው ይደኖቃል እና ለትዳሬ ምንድነው ዋስትናዬ ማለቴ ገንዘቤ አካለ ጉዳት ሲኖር እርሷም ካልካልተጎዳች ምኑን ተጋባነው። የውሸተሰ አምድ አካል አንድ አምሳል አጥንትሽ አጥንቴ የሚባባሉት የቅዠት አለም ነው በዛላይ እስር ቤት በፈቃደኝነት የእድሜ ልክ እስረኛ መሆን ያለምንም ወንጀል ዳኛውም ሳይፈርድብህ። ትዳር ያስጠላኛል በተለይ ሴት ልጅማ ውይ ብቻ እነርሱን በልጅነቴ እናቴ በድላኛለች አቁስላኛለች በጣም ይሰማኛል ያመኛል ያንገበግበኛል ይጠዘጥዘኛል በዚህ የተነሳ ሁሉንም ሴቶች እጅግ ዐምርሬ እጠላቸዋለሁ። ሴት ሴት ሴት ሁሉም እናቴን መስለው እርሷን ያስታውሱኛል በቃ አልወዳቸውም በዛ ላይ ገንዘብን ዐለምን አብዝተው ስለሚወዱ አይመቹኝም ። የእናትነት ሴትነትም ለዛውም ጣሙም በፍጹም አይገባኝም ተረት ተረት ነው ቅዠት ህልም ውሸት ከንቱ ኦኦኦኦኦናናና ባዶነት ይታየኛል ። ብቻ አንተ በርታ ገንዘብ ስራ አምላክህን ፍራ ሌላውን ቢፈልግ በዕድሜው አልያም በቁመቱ ይሰለፍልሃል ። ይህ ነው የመኖር ትልቁ ህግ መርህ እንደዚህ ነው ይች ዐለም የምተሰራው አትሸወድ ባባባባባ ሴት ማለት ሌላኛው ስሟ ገንዘብ ነው ። ገንዘብ ደግሞ የኋጢያቶች ሁሉ ስር መሰረት ነችችችችች።።። አበቃሁ። ክብር አለኝ ለሴቶቹ ገጸ ባህርያት ብቻ ። አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ ክበርልኝ መንገዴ ሁሉ አንተን በመሠሰብ ነውና። አሜን
@sarakassa6725
@sarakassa6725 Жыл бұрын
ግዜ ዳኛው እናት ሁሌም እናት ነች መተኪያ የሌላት የመታችህ ምክንያት ይኖራት ስለዚህ ለምን ያገሽግሽሀል እኔ እንኳን እናቴ አክስት አጎቶቸ ይቀጠቅጡኝ ነበር ያውም ያለምክኒያት ይሁን እጅ አልተቀየምኩም አባቴ ደግሞ አንድ ግዜ እህቴን ተማትቸ በፍልጥ መታኝና እራሴን ስቸ ወደኩና ፍጥጥ አልኩኝና የመታበትን እጅን አሽትቶኝ ዳንኩኝ እናቴ ይህን ነገረችኝ ያው እኔ ሲመታኝ በፍልጥ ትዝ ይለኛል ግን እራሴን መሳቴን አላስታውስም ግን ሁኖም አሁንም አባቴን አልጠላም ለምን ለፍቶነው ያሳደገኝ እንኳን እናቴን ዘጠኝ ወር አርግዛ በምጥ ተሰቃይታ ሶስት አመት አጥብታ ስትታመም ታማ ግለን ሲኖርህ በጪንቀት ተውጣ ለምን እናትህን ጠላህ ስለ ገረፈችህ ወይ ጉድ በገመድም እግርህን ወደላይ ሰቅላና እራስክን ወደታች ዘቅዝቃ ብትቀጠቅጥህ እናት እናት ነች አጀብ ነው ሴቶችን ጠላሁ የሚል ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ያውም እናት ወይ ጉድ ልቦና ይስጥህ ፈጣሪውን የሚፈራ በእውነት እናቱን አይጠላም ያን የሚያደርግ ካለም የተረገመው ቢሆን እጅ ሽይጣንኳ እናቱን አይጠላም ይገርማል ገንዘብ የወደደችበት ምክንያት ይኖራት ይሆናል መቸም አንድ ሰው ያለ ምክንያት ገንዘብ አይወድም ለማንኛውም እናትህን ለመቅረብ ሞክር አይዞህ እሷን ቀረብክ ማለት ፈጣሪህ ጋር ተቃረብክ ማለት ነው አይዞህ ያን የመታችህን በትርም እርሳው ያለ ምክንያት አልተገረፍክም ምክንያት ባይኖረውም ምን ችግር አለው እናትህ አይደለች እናት እናት እናት መተኪያ የሌላት ወይ ጉድ እኔ አንድ ግዜ እናቴ በጣም ታመመችና ብር የለንም ሆስፒታል ብንወስዳት ብር ኬሌላችሁ የነፃ አስፅፋችሁ አምጡ ቀበሌ አሉን ከዚያም የተወለድንባት ቀበሌ ገጠር ሁና ክረምት ነበርና በጣም ዝናብ ዘንቦ ውሀ ሞልቷል እና ያን የነጣ ወረቀት ማን ያንጣልኝ ሁሉም ችላ አሉ እናቷም ወንድሞቿም ዝም አሉ እኔ ጪንቀት ዋጠኝ ልሞትብኝ አይደል አሁን የነጣውን ወረቀት ካልመጣ ብየብቻን ሳስብ ምንም አማራጭ የለኝም ደግሞ ንሀሴ ወር ስለሆነ ውሃው በጣም ሞልቷል ጥቁር ውሀ ነው የሚባለው ሳር ቅጠሉን ነው የሚወስደው እናም እኔ በቃ አይኔ እያየ እናቴን ከማጣ እኔ ብሞት ይሻለኛል ብየ ዝም ብየ ምንገድ ገባሁ ግን ሰው አገኘሁና መንገደን ቀጠሉኩኝ እዛም እንደፈራሁት በጣም ብዙ ሰው እየወሰደ ነው ተመለሽ አሉኝ እኔም ከቻላችሁ አሻግሩኝ ከልቻላችሁ ልሙት እናቴ አይኔ እያየ ከምትሞትብኝ እኔ ብሞት ይሻለኛል ብየ አልኳቸው እዛም ሰወቹ ወንዙን አሻገሩኝ ያ ዝናብ እየወረደብኝ ወድያውኑ ወደ ሊቀመበሩ ቤት በመሄድ የነፃውን ቶሎ አስፅፌ በነገታው ተመልሽ ሆስፒታል ደረስኩኝ ተመስገን እናቴም በሰላም ኦፕሬሽን በመሆን ተገላገለች አየህ ለእናት ህይወትህንም ቢሆን ይሰጣል እንኳን በትር ይቅርታ ግን ይህን ሁሉ የምልህ እኔ በቤተሰብ እንኳን በትር ሌላም አለው ግን ምን አልባት ላንተ ይሆናል ያን ነገር የሚያረጉት ስለዚህ በተለይ በእናታችሁ የምትቀየሙ ካላችሁ ስህተት ላይ ናችሁ ተመለሱ ወደ ፈጣሪያችሁ አሁንም የምደግምላችሁ እናቱን የጠላ በህይወቱ አይቀናውም ቢቀናውምኳ ውስጡ ደስተኛ አይሆንም በተለይ ፈጣሪው ጋር የተጣላ ነው እናቱን የጠላ ሰው። እማ መተኪያ የሌላት የኔ አንድ ብቻ ናት እማየ አትሙች ልሙትሽ እኔ ከሰፈሩ ሳጣሽ ከርተት ይላል አይኔ። ክብር ለእናቶች።
@user-bl2mn6by7l
@user-bl2mn6by7l Жыл бұрын
@@sarakassa6725 አመሰግናለሁ ይህ ያህል ስለ እናት ለማስረዳት ስለደከምሽ ክበሪልኝኝ። አምላክ ሁሉንም ያውቀዋል የሆዴን በሆዴ ልያዘው በፍጹም የደረሰብኝ አይድረስብሽ በዛ ላይ በጨቅላ ነት እድሜ ሲፈጸም ከልብ ያማል ይሰብራል ሲያወሩትና ሲኖሩት ይለያያል ግና እናትሽን ለማን ታሚያታለሽሽሽ ሁሉንም ሆድ ይፍጀው ዳሩ ማንስ ያምንሻል እህህህህህህህህ ነው እስኪሞቱ እህታለም ደህና ሁኝልኝ እኔስ የአርባ ቀን ዕድል ፈንታዬ ነው መዋጥ ነው መፍትሔው ውጨዋለሁ ። አንዳንዴ እያስመለሰኝ ነው እንጂ ሳርቲ ቻው ቻው
@gesera_entertainment
@gesera_entertainment 2 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ኣላቹህ በያላቹህበት ሰላምና ፍቅር!!!! እዛ ጌሴራ ቻነል ገብታቹህ 1000 ሳብስክራይብ ለመድረስ ኣግዙን ለኛ ትልቅ ነገር ነው እባካቹህ// የሰላም ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን
@ghh3394
@ghh3394 2 жыл бұрын
እሺ
@zekiyateka4923
@zekiyateka4923 2 жыл бұрын
salam la agerachin 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 2 жыл бұрын
አስተያየት ለመስጠት እንኳን የማይመች ፊልም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ሽብርተኞች ለዛ ቢሶች ጊዜ መቀለጃ ነው ምቀኝነትና ቅናት በገሃዱም ሰልችቶናል አትጃጃሉ
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын
ወቸው ጉድ
@adanachewdubale356
@adanachewdubale356 2 жыл бұрын
ayemchem
@user-vc3cn8fg8u
@user-vc3cn8fg8u 2 жыл бұрын
😢💔💔💔💔
@user-wk9uc4pd6l
@user-wk9uc4pd6l 2 жыл бұрын
ያሳዝናል
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 2 жыл бұрын
😭😭😭😭💔
@VanNguyen-fn9tx
@VanNguyen-fn9tx 2 жыл бұрын
ደባሪ ፊልም ነው
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
ፖስተሩ ያምራል
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 2 жыл бұрын
😥😥🤔🤔
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
የለንበት ሰአት ስጀመር የክፋት ነው እንኳን የክፋት ድራማ ተሰርቱ በት ግን ትልቅ መልክት አለው
@Martha_Takela
@Martha_Takela 2 жыл бұрын
ከተለመደው ወጣ ለማለት ብላቹ ተበዳይን መግደል አነበረባቹም ደራሲው ጀማሪ ነው ያስታውቃል ሄኖክ የተሰጠክ ካስት ፊልሙን እየሰራከው ነው ወይንስ ታሪኩን እየነገርከን? ብቻ የእኛ ፊልም ከሞተ ቆየ አይንስ መቀለጃ አረጋቹት
@yasmiin2022
@yasmiin2022 2 жыл бұрын
😭😭😭
@isri9411
@isri9411 2 жыл бұрын
Ke filimu min yimaral
@rahelyifru608
@rahelyifru608 Жыл бұрын
ላየው ነበር ቀድሞ ኮመንት የማንበብ ሱስ ስላለብኝ ኮመንታተሮች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ትቼዋለው በሉ ሌላ ፊልም ልፈልግ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@burte6841
@burte6841 2 жыл бұрын
Bechekane yetemola ena mechereshawu yemasazen new
@obaidabdooli9913
@obaidabdooli9913 2 жыл бұрын
Qisin Kamashaxii Yilikii Qisin Masimalesii Kakifatii Yilikii Hulem Daginatii Kamikinyinatii Yilikii Makaminatin Masitamarrii Yishalaii
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@ergb4238
@ergb4238 2 жыл бұрын
ውድ ያገሬልጆች ሰላም ብያለሁ ልየው እና እኮምታለሁ
@mekdysala3974
@mekdysala3974 2 жыл бұрын
Aynchinen mekelja adergachut
@user-gk3vj1gc8f
@user-gk3vj1gc8f 2 жыл бұрын
ላየዉ ነበር ይቅርብኝ ኮይመቶች አስፈራራችሁኝ
@gizachewaberaabera6524
@gizachewaberaabera6524 2 жыл бұрын
ሄኖክ አንደኛ
@kaalideeshow2893
@kaalideeshow2893 2 жыл бұрын
የጨካኝ
@tgberechaweledea4163
@tgberechaweledea4163 2 жыл бұрын
Leke enede henoke yemeyasetela filem baherewn new yetewenew
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 2 жыл бұрын
በጣም የሚስጠላ ፊልም ነው
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
እንደማመር ውድ
@user-wn2gu6of2n
@user-wn2gu6of2n 7 ай бұрын
እረኩሠ
@zekiyateka4923
@zekiyateka4923 2 жыл бұрын
wusha
@mazamaza4098
@mazamaza4098 2 жыл бұрын
Minem ayilm atismochew
@meronhailu7692
@meronhailu7692 2 жыл бұрын
Ye'gossye clip laye jakitu
@kkmmksa801
@kkmmksa801 2 жыл бұрын
Awo
@mukamildila5786
@mukamildila5786 Жыл бұрын
አይ የ ኢትዮጵያ ፊልም ሳውንድ ትራኩ ከ ሚናገሩት ቃል በለተ
@user-tm6dy1nb9k
@user-tm6dy1nb9k 2 жыл бұрын
ላየው ነበር ኮሜንቶች ዘጋችሀኝ እኝኝኝኝኝ
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የድምፃዌ አቤል ሙልጌታ ወድም ነው ? ድምፁም መልኩም እሱን ይመስላል
@minteestifanos9883
@minteestifanos9883 2 жыл бұрын
Adegaw yabede nw
@amarech1945
@amarech1945 2 жыл бұрын
ኤጭ የኢትዮጵያ ፊልም መጨረሻው ወይ መጀመሪያ አያምርም ወክብ እንዳለ ያልቃል ምን አይነት ደራሲ ነዉ
@Murad-cb1pu
@Murad-cb1pu 2 жыл бұрын
የክፍት ጥግ አይ ሰው ክፍ ነው እኮ
@obaidabdooli9913
@obaidabdooli9913 2 жыл бұрын
Yee Tashalee Hagerin Tiwulidunn Yemiqarirr Siraa Siruu Hulem Kifatii Zaranyinatii Miqaninatii Seraa Ayidabirachuuuuuuuuuuummmmmmmmmmmmmmm ..Eeeeeeedddddddeeeee
@SDATACENTER
@SDATACENTER 2 жыл бұрын
ሔኖክ ዘጋኝ ኤጭ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
እና አይለቀቅም እዴ
@kaalideeshow2893
@kaalideeshow2893 2 жыл бұрын
ፊልምነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ስታስጠሉ ክፋት ብቻ ሄኖክ ግን በፍልሙም በእውኑ ህይወት ሲያስጠላ
@saadahbashwte5875
@saadahbashwte5875 2 жыл бұрын
ክፉ ነው እንደተዩ ሆ
@obaidabdooli9913
@obaidabdooli9913 2 жыл бұрын
Errreeee Bakachun Bakachun Yee Gidiyaa Yee Zumutii Yee Catii Yee Sigaraa Yee Lebinatii Batakalayii Asiqayamii Siraa Atisiruu Hulem Wajalii Bichaa Ayidabirachum Edee
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 2 жыл бұрын
የማንም ማላገጫ እንሁን
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
ደነዞች ናችሁ ኢጭ የኢትዮጵያ ፊልም ሁልጊዜ ግፋትና ዝሙት ስታስጠሉ 😏😏😏
@belultekle4932
@belultekle4932 2 жыл бұрын
Btame yastelale gzeay zem beya atfhute
@robelvanpersi8478
@robelvanpersi8478 2 жыл бұрын
menaw Betam Yasetalale Enda Wayes Leyawe
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ፊልም ክፋት የሚያስተምረው
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
ልብ ይነካል🥺ሔኖክ ዘጋኝ ኤጭ🤮
@user-ll7xb3tl6t
@user-ll7xb3tl6t 2 жыл бұрын
እስኪ እንየው ከስራ መልስ
@mohammadabdowolil4876
@mohammadabdowolil4876 2 жыл бұрын
አየውት አይነፈም
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 2 жыл бұрын
ሄኖክ ድቁ የለበሰዉ ጃኬት ማነዉ ያስታወሰዉ?? ማነዉ ያስታዋለዉ??? ካላስታወሳቹት የጎሳዬ ዘፈን ላይ ክሊፕ ሰርቶበታል ዘፈኑ እደምወዳት የሷን ያህል ፍቅር ብሰጣት እላለዉ እላለዉ እያለ ይቀጥላል ሰርች አርጉትና እዩት
@ethiok1417
@ethiok1417 2 жыл бұрын
አይረባም ፊልሙ
@user-ee4sq7kh1g
@user-ee4sq7kh1g 2 жыл бұрын
የዝህ ፊልም ደረስ ተዘቅዘቅ አንቴ ክፊ ንፈጠም
@nigussiem3178
@nigussiem3178 2 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ የሞተበት ሳይን አይናችሁን ሳትከድኑ አይኑን እዩት እንዴት የሞተ ሰው አይኑን ያርገበግባል ፊልሙ አይነፋም
@khankpk8911
@khankpk8911 2 жыл бұрын
ህህህህ አለቀ ማለት ነዉ ሆ ምኑም አልገባኚም መጀመሪያ እስከ መጨረሻ ደነዞች
@elsinadinberu4653
@elsinadinberu4653 2 жыл бұрын
እስቲ ንገሩኝ ሕብረተሰቡ /ተመልካቾን ምን አስተማራችሁት?
@abayt1423
@abayt1423 Жыл бұрын
ምንአይናት ፈልም ነዉ ሲሰጠላ
@lmmanuel639
@lmmanuel639 2 жыл бұрын
ኧራ ማንም ዓምሪቢኝ
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын
እኔ ምለው ጥፍር ቀለሟ አይቀየርም እንዴ ?
@mohammadabdowolil4876
@mohammadabdowolil4876 2 жыл бұрын
ኢስኪ ኢነየወ
@banchitenaw6628
@banchitenaw6628 2 жыл бұрын
😝😝😝😝
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ሄኒዬ ምርጤ እኳን ደና መጣክ ጠፍተክ ነበር ሰሞኑን ዛሬ ደሞ ምን አይነት ካራክተር ነዉ የሰጡክ ፖስተሩ እራሱ ያስፈራል ለማንኝዉም ልሹፈዉ
@user-fd6dm7fd1o
@user-fd6dm7fd1o 2 жыл бұрын
ያንቺን ፊት የመሰለ ነዋ
@roroed9946
@roroed9946 2 жыл бұрын
ዘንድሮ ሄኖክ የፊልሙ ባላባት ሁነሀል
@SalamSalam-dn4uz
@SalamSalam-dn4uz 2 жыл бұрын
ሴት ፍለጋ ላይ ነዉ😂😂
@roroed9946
@roroed9946 2 жыл бұрын
@@SalamSalam-dn4uz ክክክክክ። ነዉ ብለሽነው
@winyasefa2496
@winyasefa2496 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ አክተር ሳይሆን የሰፈር ውስጥ ያለ የድሮ ሞኝ ነው የሚመስለው
@user-fd6dm7fd1o
@user-fd6dm7fd1o 2 жыл бұрын
ሄኖክ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ምንም አይነት የፊልም ትወና አትችልም እንደሰው እምመክርህ ከትልልቅ የፊልም ባለሙያወች ተጠግተህ ትምህርት ውሰድ ወይንም ፊልሙን ተወው የሞዴልነቱን ስራ ቀጥልበት ጥሩ ተክለሰውነት አለህ ስለዚህ ከፊልም ኢንዱስትሪ እራቅ
@rimmawaleni7874
@rimmawaleni7874 2 жыл бұрын
endihe aynet askeyami drama lezihe kifu zemn twlid batastemru tru neber kifatn masayet yelbachwm!!!!!!!
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 2 жыл бұрын
አስቀያሚ ፊልም ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ይሄም ፓርት 2222 ሊኖረው ባይሆን 😳
@ascc6335
@ascc6335 2 жыл бұрын
ኧረ የድቁ ልጂ አልተቻለም
@tube-ix1kl
@tube-ix1kl 2 жыл бұрын
መጨረሻው ምንም ሲያስጠላ።እሄ አሁን ምን ትምህርት ይሆናል?መግደል ራስን ማጥፋት።እጭ
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
እንደማመር ውድ
@seyaandreyatube2625
@seyaandreyatube2625 2 жыл бұрын
ምን ያለውን ፊልም ሰርታችሁታል የኢቶ ህዝብ በቀልማ ባህሉ አይደል ይቅርታ ነው እንጅ የማያውቀው
@solekebe7628
@solekebe7628 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ይመቻችሁ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አይ ጓድኛ ቅናት እኮ መጥፎ ነው።
@user-nw9dy7ru8c
@user-nw9dy7ru8c 2 жыл бұрын
ያአገራችን ፌልም እወሀ ውሀእያለነው 😂
@kkmmksa801
@kkmmksa801 2 жыл бұрын
Kkkkk
@ardiboardibo583
@ardiboardibo583 2 жыл бұрын
ይሄ ጅል አንድ አይኑን ጭራሽ አጥፍቶ መጣ የት አባቴ ልግባለት ኡፍፍፍፍፍፍ
@kkmmksa801
@kkmmksa801 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አራ በሰቅ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@user-jj1lk9ss7j
@user-jj1lk9ss7j 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@tigistzeleke8900
@tigistzeleke8900 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@mickydire8260
@mickydire8260 2 жыл бұрын
ጃካዋ የዛሬ ሁለት አመት ልቧን አልፎ የሚለው የጎሳዬ ክሊፕ ላይ የሰራባት ናት አሁን አርጅታለች 😢
@hiwethiwet6313
@hiwethiwet6313 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣abete yesew neger kanet mawotat senewade besmame
@hanan2237
@hanan2237 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@zekiyateka4923
@zekiyateka4923 2 жыл бұрын
ehe henok yetabalewu wusha mataser alebat endazi askeyami film ba agerachin ayihonim ante setaset awore 👎👎👎👎👎👎👎
@alemgereziher1544
@alemgereziher1544 Жыл бұрын
ክፉ ሴራ ማ ኮ የናንተ ነው እርኩሶች
Зу-зу Күлпәш. Стоп. (1-бөлім)
52:33
ASTANATV Movie
Рет қаралды 1,2 МЛН
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
ОДИН ДОМА #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
🔴#ሰበር ዜና እሁድ ግንቦት//18//2016
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 175
ሄሉ ፍቅረኛ ያዘች አብ በቅናት አበደ🤨
20:00
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
0:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,6 МЛН
Она удивила всех своим поступком!❤️
0:27
Настоящий Железный Человек ( @ALEXLAB )
0:51
EpicShortsRussia
Рет қаралды 3,3 МЛН
Когда вышел гулять с детьми и она пишет «как там дети?» @super.brodyagi
0:17
Супер Бродяги - Семейство бродяг
Рет қаралды 1,3 МЛН