ፔንጤ ስልጤ

  Рет қаралды 49,368

Sadat Kemal

Sadat Kemal

Күн бұрын

በድምፅ ዳውንሎድ ለማድረግ የሚከተለውን የቴሌግራም ቻናል ክሊክ ያድርጉ
t.me/SadatKema...
ወይንም የሚከተለውን የጎግል ድራይቭ አድራሻ ክሊክ ያድርጉ
goo.gl/Qp51PG

Пікірлер: 495
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማልን የሚተኩ ብዙ ልጆች ይስጥሽ ብሉኝማ. ውድ እህትና ወንድሞች አላህ. ከጥላት ይጠብቀወት ኢንሻአላህ. አል ከፍተው ብለው ነውጅ ቢከፍተት ግድ ብሎ ስሙኝ ስሙኝ ነው የሚለው ትምህርቱ ሁላ
@user-gr6eg6gx6k
@user-gr6eg6gx6k 4 жыл бұрын
ወላሂ ወሳኝ መልእክት ነው እባካቹህ እህት ወንድሞች ጨርሳችሁ አዳምጡት ኡስታዛችን አላህ በእውቀትክ ላይ እውቀት ይጨምርልክ
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 Жыл бұрын
Amin..wde
@hawahawae5473
@hawahawae5473 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አቡ መርየም ይህ በጣም ወሳኝ የሆነ መልክት ነው ጀዛክ አላህ ኸይር
@hayathayaty5951
@hayathayaty5951 5 жыл бұрын
የኛ አንደበተ ርቱ ለአሏህ ብዬ እወድሀለሁ ኡስታዜ
@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ 5 жыл бұрын
ሀታ አነ ወላህ
@ferdsomre9547
@ferdsomre9547 4 жыл бұрын
ዉድ ኡስታዝ ሰደት ከማል አለህ ይጠብቅልን እንደአንታን የታዉሂድ አንፀበረቂ አለህ ያብዘልን አሚን
@ahmed.muhemmed2244
@ahmed.muhemmed2244 4 жыл бұрын
ኢሻእሏህ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 3 жыл бұрын
@@ferdsomre9547 አሚንንንንን አላሁመ አሚንንን
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ 5 жыл бұрын
ሁሉንም አዳመጥኩት በታም መሳጭ ትምህርትነው ኮሜቶችየ ሁሉንም አዳምጡት ማሮች
@አመቱሏህዘይኔቁጥር8
@አመቱሏህዘይኔቁጥር8 5 жыл бұрын
ስልጤ ብቻ አይደለም ሽርክ የሚሰራው ሁሉም ቦታ ነው አላህ ይጣብቀን
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 3 жыл бұрын
ትክክል በሁሉም ቦታ ነው አሚንንንን አላሁመ አሚንንን
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 Жыл бұрын
Wanaw.beteseboche.hulum.tezefqowal.dua.argulgn
@Hhlfiya
@Hhlfiya Жыл бұрын
ኡስታዝ አንዱን ከጠቅሳ ሁሉም ነፍሱን ያድን
@adamali47
@adamali47 7 ай бұрын
جزاك الله خير
@ياربكنمعن
@ياربكنمعن 5 жыл бұрын
ጀዛ ከላኸይር ኡስታዝ አላህ ሰላምህን ያብዛልህ እንዲህ ነው ጀግና ያንተን አይነት ያብዛልን
@zbebafaris8490
@zbebafaris8490 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ያተ ተማሪ መሆኔ ባጣም ደስተኛ ነኝ አላህ ባላህበት አላህ ይጠብቅህ
@user-dm9lf9fi6k
@user-dm9lf9fi6k 5 жыл бұрын
ሰልፊይ መሆኔ ለኔ ክብሬ እና ኩራቴ። ይኸኔ ሰለፊይ ባልሆን ኖሮ የሞኞችን ነሽዳ እና ፖለቲካ እንጅ መች እንዲህ ያለ ጣፋጭ ሙሃደራ አዳምጥ ነበር። ሱብሃነ'ሏህ ከአርሹ በላይ ከፍ ላለው አረህማን ምስጋ ተገባው ።
@reshadnebat7988
@reshadnebat7988 4 жыл бұрын
Muslim nesh
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ አላህ ቀናውን መንገድ ይምራን ያረብ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
ما شاء الله الحمد الله
@fozeyoutebe9062
@fozeyoutebe9062 3 жыл бұрын
🕋🕋🕋🕋🌷🌷🌷🌷🌺
@gfre2252
@gfre2252 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ሁሉም እንዳተ ሽርክን ቢያስጠንቅኖሮ ብዙ በተማረ ነበር ትኩረት ሊሰጠዉ የሚገባ አንገብጋቢ ጉዳይ ቢኖር እሱ ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍የዉስጤን የተናገርከዉ እኔስ አልሀምዱሊላህ በሽርክ እጠነቀቃለዉ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
ወይኔ ኡስታዝ ድሮ ስጠላህ ነበር አሁን ግን እውነቱን ተረዳሁ ጀዛከላህ ኸይር አፉው በለኝ
@الحَمْدُِللهالحَمْدُِللهاللهأك
@الحَمْدُِللهالحَمْدُِللهاللهأك 5 жыл бұрын
ለምን
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
@@الحَمْدُِللهالحَمْدُِللهاللهأك አለማወቅ ድንቁርና ነው እህቴ እንጂ ኡስታዝ ሳዳት የሚጠላ አልነበረም ተውሂድን ብትን አድርጎ የሚያስረዳ ጀግና ነው ሀፈዘሁሏህ
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 5 жыл бұрын
@@user-yj6xm3ej5m thank you
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 5 жыл бұрын
እኔም እጠላው ነበር አላህ ይቅር ይበለኝ አሁን ግን እንደሱ ሙሀደራ የምወደው የለኝም
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
@@rehetmohammed6797 በጣም እህቴ ዋናው እውነቱን ተረድቶ ወደ ሀቅ መመለሱ ነው አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን የሱን አምሳያ ያብዛልን
@ኡሙጃእፈርረቢእሽረህልይሷ
@ኡሙጃእፈርረቢእሽረህልይሷ 4 жыл бұрын
ኡስታዜ።አላህ ጀዛህን ይክፈለው ያረብ ኡስታዝ አተኮ የተውሂድ ጀግና ነህ አምሳያህን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
መቸም ሁሉም ኡስታዞች እንደ ኡስታዝ ሳዳት ቢያስተምሩ ተውሂድን ሀገራችን አንድት ሽርክ ባልነበረ ነበር ወይኔ ስንት ጉድ በግ፣ፍየል፣ዶሮ፣ማር፣ወተት፣ወዘተ ንብረት አለቀ በሸህ ተብየ ወች ኡፉፉፉ አላህ ይምራን
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 5 жыл бұрын
እንደ እሱ መሣደብ ነው የሚያስተምሩት ?
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
@@SKYBLUE-sc1yc አይ እሱ ስድብ አይደለም የሚያስተምር እኔም ዱሮ ይመስለኝ ነበር ሀቅ ስለሚናገር ነው ሰው የሚጠላው መቸም ሀቅ ይመራል ዱሮም
@harunibnulislam3560
@harunibnulislam3560 5 жыл бұрын
አሚን
@harunibnulislam3560
@harunibnulislam3560 5 жыл бұрын
@@SKYBLUE-sc1yc በፊት እኔም እጠላው ነበር ግን ኡስታዝ ሳዳት ሀቅን እንጂ ሌላን አይናገርም የተውሂድ አስተማሪ ጀግና አንድን ሰው ስንወድ ለአላህ ብለን እንጂ ለሰው ብለን ሰው ስለሚወዳቸው አይደለም ካለማስረጃ አይናገርም ከቁርአንና ከሀዲስ ነው የሚናገረው አላህ ይጠብቀው
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
@@harunibnulislam3560 በትክክል ተናግረሻል ለሰው ብሎ መውደድ ሳይሆን ሀቅን የሚናገር የሚያስተምር ሊወደድ ይገባል አላህ ይጠብቀው ኡስታዝን አምሳያውን አላህ ያብዛልን
@sarahussan5856
@sarahussan5856 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጀዛከላ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን እንዳንተ አይነት ጀግና አላህ ያብዛልን
@user-hu3zi5ic6k
@user-hu3zi5ic6k 4 жыл бұрын
አንደበተ ሰናይ አላህሱብሀኑተአላ መልካምስራህን ይቀበልህ ኡስታዜ
@FatimaHussen-q9g
@FatimaHussen-q9g 11 ай бұрын
ጀዛካላህ ኸይራ ኡዝታዜ በመጀመሪያ አው በለኝ ኡዝታዜ ሌሎች ኡዝታዞችን ስለምታጥላላ ውስጤ ይጠላሀል በርግጥ ተሳድቤም አላውቅም አላህ ምስክሬነው እደማንኛውም ኡዝታዞች አከብረሀለሁ ግን ዳአዋህን አላዳምጥም ውስጤ ስለሚጠላህ ሊሎች ኡዝታዞችን በማሳትህ ብቻ አውፍ በለኝ ኡዝታዜ እስከዛሬ ባለማዳመጤ ተፀፅቻለሁ እራሴ ተጎዳሁ እኔራሱ አከዬዬ ጋር እሄድ ነበር ሰሜን ወሎ ውርጌሳ ሰለማባ ወይም ሾሆቹ እያሉ የሚሄዱበት ቦታ የሾሆቹ ወርቅ እያሉ አፈር እሚበላበት እኔ እራሱ እበላነበር እስላሙም ክርስቲያኑም ይሂዳል እጀራ ዳቦ አድሩስ ሳርጢስ ሁሉም ያለውን ይዞ ይሄዳል እርጎ ፍየል ቡና ይዘው ይሄዳሉ ለምለም እጀራ ነው የሚወሰደው ለሙስሊሙ ፍየል ይታረዳል ለክርስቲያኑ በርጎ ይበላሉ አሁን ድረስ ይሄዳሉ አፈር መብላታቼውን ይተው አይተው አላውቅም እኔ ስሄድ በነበረ ሰአት ይበላል አፈር እኔ ሳልሄድ ብቀር አከየዬ ታመጣልኛለች እበላለሁ አፈሬን ኢነአሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን አከየዬ ሙታለች በዛው 😢 እኔ አላህ ዱኒያ ላይ አቆይቶኝ ያተን ዳአዋ አሰማኝ አልሀምዱሊላ በሰማሁት የምጠቀም ያድርገኝ ኡዝታዜ አላህ ዱኔያ አኼራህን ደረጃህ ከፍ ይበል መሰሎችህን ያብዛልን ኡዝታዜ እዛ ቦታ ሂደህ ዳአዋ ብታደርግ ብዙ ሰው በሽርክ የሚጨማለቅበት እረመዷን ሲገባ ይዘጋል ረመዷን ሲወጣ ድል ያለ ድግስ ይደገሳል የሾሆቹ መውሊድ እየተባለ ኢድ እሁድ ቢሆን ደስታቼው ሰኞ መውሊዱን ለማውጣት ጥድፊያቼው 11 ወሩን ሰኞ ሰኞ ምጊዜም ሲበሉ ሲጠጡ ሲቅሙ ሲጮሁ በረመዷን ያርፋሉ በመውሊድ ይገናኛሉ እና ኡዝታዜ ሰሜን ወሎ ውርጌሳ ሰኞ ሰኞ የሚያመልኩት የሾሆቹ ቀብር እየተባለ አፈር እየተበላ እዛ ቦታ ዳአዋ ብታደርግ አጅርህን ከአላህ የትራንስፖርት እኔ እችላለሁ ወላ በተረፈ አላህ ያበርታህ
@salamsalam4191
@salamsalam4191 Жыл бұрын
ሸሊላ የኑረሁሴን አቱምነ ምንኢረሴንም ይባላል ኢንደው ኡስታዝ ኢኛሰፈረብትሄድ ኡፍፍፍ አለህይጠብቅህ ለረጅም ኢድሜ ያቁይልን አላሁመ ኣሚን ያረበልኣለሚን🌹🌹💫🤲
@ሰሚራየሸህኤልያስአህመድተ
@ሰሚራየሸህኤልያስአህመድተ 5 жыл бұрын
ውድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ የዘውትር ዱአየ ነው አቡ ኑህ አይዞህ በርታልን እዳንተ ያሉ ምርጥ የተውሂድ ጀግና ቢላሎችን ያብዛልን ያረብ አብሽር ከጠላት ሴራ አላህ ይጠብቅህ. ።።
@Salima-g1m
@Salima-g1m 5 ай бұрын
ኡስታዜ ጀዘኩሙለ ከይረን መሰሎችህን የቢዘልን የረቢ ከተለቶች አለሂ ይሰዉሪህ
@ራሀቱልቀልብ-ፀ4ቀ
@ራሀቱልቀልብ-ፀ4ቀ 5 жыл бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱለላህ አላህ. ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ጀዛካሏህ ኸይራ
@saeedas7389
@saeedas7389 5 жыл бұрын
ያአላህ ውይይ ሀገራችን አቡመሬም ሺአመት ኑር ከክፉነገርይጠቅህ አላህከአንተ ይሁን
@habi4014
@habi4014 5 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ወይ ሥወድህ ሀቅሀቁንፍርጥርጥ እዳተያለዉን ጀግና ያብዛልን
@ኢትዮጽያዊትነኝዘረኛአይደ
@ኢትዮጽያዊትነኝዘረኛአይደ 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ ከጥመት መለስከኝ
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 4 жыл бұрын
ከጥመት መላሹ አላህ ነዉ ዉድ ኡስታዛችን ሰበብ ነዉ እንጂ ከጥመት የመመለስ ስልጣን የለዉም ሀቢበቲ አላህ ከጥመት ይጠብቀን
@tanha9993
@tanha9993 5 жыл бұрын
ኡስታዝ የምትናገራቸውነገር ሁሉትክክልነክ እኔ ጉራጌ ክልነው ስፈሬ ግን በጣም ሽርክ አለ ወላሂ አንዱ አብሬት ይላል አንዱ ጅላኔ ኑርሴን ወላሂ በብዙ ሽርክ አይነት ተዘፍቆዋል ይናቴ ሀገር ስሌት ነው ግን ሁሉንም ሳይዉ በሽርክ ተዘፍቆዋል ድዋ አድርጉልን
@MoMo-id2ib
@MoMo-id2ib 3 жыл бұрын
Heyi t Allah yimra che w
@AnjuAnju-nt8yx
@AnjuAnju-nt8yx 3 жыл бұрын
ወላሂ ትክክክል
@hussein451
@hussein451 5 жыл бұрын
جزاك الله خير الجزاء على كل مسلم ومسلمة اللهم امين يارب يارب العالمين اللهم اغفر للمؤمنين والمؤمنات والمسلمين
@ytobr8390
@ytobr8390 5 жыл бұрын
አሚን
@shiyagultam5835
@shiyagultam5835 5 жыл бұрын
ሱብሀን አለህ አለህ ይጠብቀን ከሽርክ ጀዘ ከለህ ኡስታዝ
@rahimarahima1874
@rahimarahima1874 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የሱናህ ኡስታዞች ፣ኡለሞችናተማሪዎች በያላችሁበት የአላህ ራህመትና እዝነት አይለያቹ
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 5 жыл бұрын
ወይኔ ከሞት የማይተናነስ ጉድ ነው ሞት ይሻላል ወላሂ ውድ ወንድማች ጀዛከላህኽይር ፊዱንያ ወል አኼራ
@Hh-ib2te
@Hh-ib2te 5 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركت جزاك الله خيرا في الدنيا و الاخره አለህ ይጠብቅ የተዉሂድ ጀግና ወለሂ ለኔ ከበቴ በለይ ናህ አበቴ የተፈጠርኩለትን አለመ ነግሮኝ አየቅም ዋ ቤተሠቦቼ ፈረዉለቸዉ በሽርክ የተጨመለቁ ነዉ የቱን ተናግሬ የቱን ልተወዉ ብቸ አለህ ይመልሠቸዉ ከምንም በለይ ለአለህ ብዬ እወደሐለዉ በሐቅ ለይ ኖሮ በሐቅ የምሞቱ የርገን አሚን የአረበላል አሚን
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 жыл бұрын
እኔ እምለው ገጠርሂዱ ገጠርሂዱ የምትሉሁሉ ግርምትሉኛላችሁ ቢሄዱስ እንደው ገጠርን የአንድትንሽ ሰፈርአደረጋችሁት እንዴ ቁም ብላችሁ አስቡ ሁላችንም የድርሻችንንመወጣትአለብን
@yutub624
@yutub624 3 жыл бұрын
በትክክል
@kathichakathicha2962
@kathichakathicha2962 3 жыл бұрын
ትክክል
@josephmulatu6120
@josephmulatu6120 3 жыл бұрын
መሸአለህ በጠም ደስ የምልትምህሪት ኡስታዘችን አለህ ከነ ቤታሰብህ ይጠብቅህ
@mabzabh9394
@mabzabh9394 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ ከክፉ ነጋር ሁሉ አለህ ነጅ ያዉጠክ ኡስታዝ ደእወ ስታዳርጉ ዱዓ አድርጉልን በሰማነዉ ታጠቃም ያድርጋን ያራብ
@Abdulkerimrameto-fo5jq
@Abdulkerimrameto-fo5jq Жыл бұрын
አለሃ ይመልሰቻዉ አለሃ ይጠብቅክ ኡስታዝ ሰደት ከማል
@كونيها-ف3ش
@كونيها-ف3ش 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ጀዛክ ካለህ ኸይር ሁላቺንም አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን
@rejebkedr1564
@rejebkedr1564 11 ай бұрын
😭😭😭😭አላህይምራቸው የአብሬትነገርማ ያስለቅሳልወላሂ አላህይጠብቅህ እድሚጤና ይስጥህ ጀዛአክአላህኸይር
@ጦይባየአላህባሪያ-ዘ5ኘ
@ጦይባየአላህባሪያ-ዘ5ኘ 2 жыл бұрын
😍😍አላህይጠብቅህ ወድማችን እዳተያለዉን መልካም ሠወችን ያብዛልን☝️🤲🤲
@HH-sp2gf
@HH-sp2gf 3 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እደሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 5 жыл бұрын
ወደገጠር ነው ማሰተማር ያለባችሁ ገገራችን ሚድያ አይጠቀሙም ጀዛከለዘህ ኸይር
@najathassan2857
@najathassan2857 5 жыл бұрын
habibiti eza hado yasetemarew new lega mideresen
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
ከተማው ብሷን አሁን ለሽርክ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
አይ.የከተማውስ.ሰው.መቼ.ጠንቅቆ.ያውቀዋል.ተቀላቅሎባቸዋል.እኔ.ም.እድሜ.ለማዳም.ዋይፋይ.ብዙ.ነገር.ተማርኩ
@foziyakemal3759
@foziyakemal3759 3 жыл бұрын
የአላህ ኡስታዙና ሽ አመት ኑርልን የኛ ጀግና
@فهدالعباد-ث8ك
@فهدالعباد-ث8ك 5 жыл бұрын
ኡዝታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ በሀቅ ላይ ያፅናህ አላህ እድማና ጤና ይስጥህ አንጨት አርስ
@ቅድሚያለተውሒድ-ጠ9ኘ
@ቅድሚያለተውሒድ-ጠ9ኘ 2 жыл бұрын
ይህ ዳእዋ ሰምተን እንቀየር ወላህ ኡስታዝ ያለው ሀሉ እኛ ጋ ያለ ችግር ነው
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 10 ай бұрын
አለህ ይጠብቃን ከሽርክ ጀዛከለህ ኸይረን ኡስተዜ
@user-yo1sn9jq8z
@user-yo1sn9jq8z 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ እኛጋ ብሶታል ግን እኔ ከነሱ ከራቅኩኝ 7 አመቴ ነው ስገባ ምን ልሆን ነው ያአላህ ቤተሠዎቼን ቀጥተኛ መንገድ ምራልኝ ለምድነው ግን እደዚ ሚሆኑት ያአላህ ለኛ ስደትን ሰበብ እዳረክልን ለነሱም እኛን ስበብ አድርግላቸው ምክራችንን እዲሰሙ አንተው ልባቸውን አግራልን
@hdraa8803
@hdraa8803 5 жыл бұрын
አሠላመአለይኩም ውሥታዜ ከነጓደኞችህ አላህ ይጠብቃችሁ ተሎድረሡለት አብዛኛው ባለማወቁ ነዉ በናንተ ሠበብ በአላሕ ፍቃድ ኢሻአላህ ኢቀየራሉ እኔም እዚ መጥቼ ነው ያወቁኩት ጥርጣሬ ነበረኝአሁን አረጋገጥኩ አልሀምድሊላ
@habibaemufrdos4809
@habibaemufrdos4809 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር አላህ ይጠብቃቹ ኡሥታዝ
@sedaseman3512
@sedaseman3512 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛአክ አላህ ኽይር አላህ አምሳዮችህ ያብዛልን አላህ ከክፉ ይጠብቅህ የጉራጌ ስፍር እንደ አልክም በጣም ሽርክ እና ቢዳአ የሙላበት ነው ጉራጌም ብቻ አይደለም በተሌ ግጠር አካባቢዪ ይብስበታል አስትማሪ አጣ ሂደህ በታስተምር በጣም ጡሩ ነበር በያስ ትንሽ የለውጥ ነበር እህህህህህህህህ በጣም ያሳዝናል አላህ ክሽርክ ይጠብቀን
@fosiyafossiyah2253
@fosiyafossiyah2253 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛንም መሰማነው የምንጠቀም ያድርገን፡፡ ሀገራችንን ከሽርክ ያውጣት ያረብ፣
@seadanassir8042
@seadanassir8042 4 жыл бұрын
ኡስታዞች ተሰባስባችሁ ነገሩን ብታስተካሉ መልካም ነው ምክንያቱም ለናተም በጣም ጥሩነው ለኛም ባልሆነ በሆነው ነገር አንምንም ደግሞም ሽርክ ውስጥ አንገባም ኡስታዞቻችን ተሰባሰቡ ለኡማውም ጥሩነው አደራ
@tututubetututube76
@tututubetututube76 3 жыл бұрын
ትክክል ኡስታዞች ረስ በረሰቻው ቢወደዱልን ደስ ይለነል። መለቴ የተውሂድ ኡስታዞችን ነው ለምሰሌ 1 ሰዳት ከማል 2 አበበክር አህመድ 3 ያሲን ኑር 3 ሽክ ሰይድ አህመድ ሙስጠፋ ........ወዛተዎች ሁሉም የተውህድ አስታማሪ ነቻው እኔ ሁሉንም ለአላህ ብዬ ነው የምወደቸው ግን አደንድ ታማሪዎች ይህ ኡስታዝ የኔ ነው ይህ የኔ አይደለም እየሉ እሰደደበሉ እድህ መለት ዬለብንም ኡሉም ቀለ አላህ ቀለ ረሱል ብለው ነው የምየስተምሩን።
@user-hl2cb2pk3u
@user-hl2cb2pk3u 3 жыл бұрын
ማሻላህ መሰልህን ያብዛልን እኛንም በሰመነው እምንጠቀምበት ያድርገን እድሜህን ያብዛልንንንንንንንን ያረብ ያህማን።።።።።።።።።።።።።።።።
@luleabdullah81
@luleabdullah81 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ያሜሪካ አድ ፒሊየን ዶላር ወደ ኢትዮ ሲመነዘር 17 በሳቅ አጄቴ ነፈረ ኡስታዝ ዳኣዋ ብቻ ሳይሆን ኮሜዲም ጭምር አደበተሩቱ አላህ ይጠብቅህ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
10 ቢሊየን. 17 ሚልየን ኧረ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂 ጀዛክ አላኸይረ ኡስታዜ ባለህበት ፍጣሪይጠብቅህ
@yabetsyosef
@yabetsyosef Жыл бұрын
ኡስታዜለአላህብዬበጣምእወድሀለሁ
@kedirabdo7455
@kedirabdo7455 5 жыл бұрын
Jezake Allah USTAZ SADAT KEMAL.. ALLAH YETEBEKEH....
@muka4549
@muka4549 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይር ኡስታዘችን በሰማናዉ ያሚንጣቀም አላህ ያድርጋን
@kathichakathicha2962
@kathichakathicha2962 3 жыл бұрын
ኡስተዜ አላህይጠብቅ በርተ የኘ ተታሪ ጀዛከአላህኸይር
@ruk7784
@ruk7784 5 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን ዉዱ ኡሥታዛችን አሏህ ይጠብቅህ ፡፡አሏህ ከሽርክና ከቢዲአ ይጠብቀን ፡፡በተውሒድ ላይ ያፅናን፡፡እነሡንም አሏህ ይምራቸው፡፡
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc Жыл бұрын
ጀዘክ አሏህ ኸይር አቡ ማሪያም
@amaamm3145
@amaamm3145 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርኡስታዜአቡመሬምአላህይጠብቅህ
@እማእወድሻለሁ-ፐ1ጀ
@እማእወድሻለሁ-ፐ1ጀ 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ከይር ለአላህ ብዬ እወድሀለው
@missmorsada4165
@missmorsada4165 3 жыл бұрын
አለህ ይጠብቅህ ይአለመቱ ጌታ
@munajed2707
@munajed2707 2 жыл бұрын
አቦ.ኡስታዝና.አላህ.ይጠብቅልን.
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 11 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@ameenaabdulla6171
@ameenaabdulla6171 5 жыл бұрын
እኔ ግን በፊት በጠም ነበር ምጠለው ሱብሀን አለህ በሆለ ነው ዝም ብዬ ስከተተለው ጠፈጭ አንደበት አላህ ሰቶተል መሻላህ ተውሂድን ሚተነትን ከሽርክ ሚየስጠነቅቅ አለህ ይጠብቅህ ውዱ ኡስተዘችነረ
@ቅድሚያለተዉሂድ-ወ1ጘ
@ቅድሚያለተዉሂድ-ወ1ጘ 5 жыл бұрын
ዉዱ ዑስታዜ ጀዛከሏህ ኸይረን ዓሏህ ከሸር ነገር ይጠብቅህ ያረብ
@sofhiesofhie4814
@sofhiesofhie4814 4 жыл бұрын
ጉራጌ አገር ሄደህ እዛ አብሬት ያሉ ሠዎች ንገራቸው እነሡ ምዲያ ላይ የሉም ደሞም ሁሌም ጉራጌ አትበል አብሬትሞሊድ ሄደህ ንገራቸው
@አምሪነኝእናቴንናፋቂ
@አምሪነኝእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
ጃዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@7igiggm678
@7igiggm678 5 жыл бұрын
ኢድሜየቹሁን አለህ የርዚማዉ
@የረሱልሰ.ዐ.ወወዳጅ
@የረሱልሰ.ዐ.ወወዳጅ 3 жыл бұрын
አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናን
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
ጀዛሀን አላህ ይክፈልህ ዱኒያ ወላ አኬራ ኡስታዜ
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Жыл бұрын
ኡስታዜ. አላህ ይጠብቅህ
@rahimarahima1874
@rahimarahima1874 5 жыл бұрын
አሏህ ሁሌም በሀቅላይ ያፅናን ጀዛከሏህ ኸይራ ወጀዛ
@Fነኝየአላህባሪያ
@Fነኝየአላህባሪያ 3 жыл бұрын
ወስጣዜ ወላሂ ላተ ቃላትየለኝም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያረብ ያተን ሙሀደራ በጣም ተመስጬነው የማጃምጠው አላህከሽርክ ይጠብቀን
@الحمدلله-غ7ي
@الحمدلله-غ7ي 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አቡ መሬም
@rabiamh840
@rabiamh840 5 жыл бұрын
አላሀ ሆይ ትክክለኛ የተውሂድ አስተማሪዎችን እንደ ሣዳት አይነቶችን ያረህማን አብዛልን። አላሀ ይጠብቅ ከጠላቶች ጥቃት ያአላሀ።በአላሀ ፈቃድ ትክክለኛውን የተውሂድ መንገድ እንድናቅ ስላደረከን ሣዳት አላሀ ጀዛህን በአዱንያም በአኬራም ይክፈልክ።አላሀ እድሜህን ለኡመተል ኢስላም ከኑህ ዐ ሰ በላይ ያርዝምልን አላሁመ አሚን።
@ٱمعبدالرحمن-ح7ت
@ٱمعبدالرحمن-ح7ت 3 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ይምራን ይከ ጉድ የቤተሠቦቼ ነው
@انستاا-د8ر
@انستاا-د8ر 5 жыл бұрын
ኡሥታዝ ጀዛካላህ ኸይረን አላህ ይጠብቀን
@sxk2ucsamirahussen
@sxk2ucsamirahussen Ай бұрын
ትክክልነው❤❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@መሬማቤንትመሀመድመሬማቤን
@መሬማቤንትመሀመድመሬማቤን 5 жыл бұрын
ባረክ አላሁም ፊኩም ውስታዜ አላህ ይጠብቅህ አተንም ቤተሰቦችህንም ሀያትናጤና ይስጣችሁ እዳተም አይነት ያብዛልን እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ወገኖቻችንንም ካሉበት ማሲአ አላህ ያውጣቸው አቂዳችንን ሁላችንንም ያሳምርልን እስኪ በዱአ አንረሳሳ ያአህዋቲ ያአህዋኒ ሁላችንንም አቂዳችንን አንድ ያርግልን የሞቱትንም አላህ ይራሀማቸው እኛንም አቂዳችንን አሳምረን እምንከተላቸው ያርገን
@citynaser239
@citynaser239 3 жыл бұрын
እደዚ ዳእዋ የሚያደርግላቸው ቢያገኙ ይመለሱነበር ሀቂቃ እኛም አገር እያለን ትክክል ይመስለን ነበር አልሀምዱሊላህ ስደት ሰብብ ሆኖ ካንተጋ አገናኘን ድሮ እኔም ትንሽ እያለሁኝ ከዘመድች ሄጄ ነበር አሁን ሳስበው ይጨቀኛል በአእምሮዬ የተቀረፀው በጣም የሚያስጠላ እና ደሞ የሰው ብዛት ከተለያየ ሀገር የሚጎርፈው እና እሱን ሳስበው ያሁሉ ሰው ጥመት ላይ እዳለ ይሰማኛል
@umuatikaweanesbintbaba3401
@umuatikaweanesbintbaba3401 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ መሠሎችህን ያብዛልን
@አኢሻመሀመድ
@አኢሻመሀመድ 4 жыл бұрын
ኡዝታዜ አላህ ኸይር ስራህን ይዉደዲልህ ላአላህ ብየ እወዲሀለሁ ተውሂዲን በሀቅ ስለሚታስተምረን አላህ ይጠብቅህ ረብ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ጀግናችን በርታልን ሁሌም በሀቅ ያፅናህ
@aajnn9636
@aajnn9636 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ጀዘ ከለህ ኸይር ኡስታዜ ። ኡስታዝ ከዚም ሚበልጠዉ አለ የኔ አያት አለህንም የፈጠሩት የአልከሶ ጌቶች ነቸዉ ትለለች በቃ እመትል ነገር የለም ስልጤ ያሽርክ ማዓት ነዉ ያለዉ ፡፡ ማስጊድ እየሰረን ነዉ እንሻአለህ ከለቀለት ቦሀለ አንድ ግዜ ትጎበኙነለቹ ያን ቀን ሁሌም ሁሌም እነፍቀለዉ ።
@MuzaSiraj
@MuzaSiraj 11 ай бұрын
አሰታዝ ሰዳት እውነትክን ነዉ አለህ ይጠብቅህ
@fatemasaror7487
@fatemasaror7487 5 жыл бұрын
ጃዛካኣላህ ሀይራን ዉዱ ኡስታዛችን አላህ ይጣብቅህ
@ያረብሶብርስጠኝ
@ያረብሶብርስጠኝ 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህባለህበትኡስታዜ ወላሂያጀቴንነውእኮየምታወራው ረጂምእድሜከጤናጋርይወፍቅህመሠሎችንህንያብዛልን እኛምደግምየናተተምሳሌትአላህያድርገንበሠማነውየምንሠራአላህያድርገን።
@sadeeeumeer3309
@sadeeeumeer3309 5 жыл бұрын
Jazakelahu keyren oustaz
@sahadasahada8792
@sahadasahada8792 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ወላሂ ነውየምልህ በጣም ነበር የምጠላህ እውነቱ ሳይገባኝ በፊት ኡስታዞችን እየተሳደበእያልኩ አሁንግን አሸነፍከኝ እውነት ተናጋሪ ሁሌም አሸናፊነው አላህ ይጠብቅህ የኛ እንቁ
@alikaalika3166
@alikaalika3166 3 жыл бұрын
ስህ
@taybabentmohammedyusuf7996
@taybabentmohammedyusuf7996 5 жыл бұрын
አቦ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እደ አንተ ያለውን አላህ ያብዛልን
@ayshasayeed9321
@ayshasayeed9321 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር እስታዝ ቻናልህን በቅርብ ነዉ ያየሁት ማሻአላህ ትምህርት አሰጣጥህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይዚድ አሌክ
@ማረኝየአሏህs
@ማረኝየአሏህs 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን የድሮ እናቶቻችን እሺ አይሎም ሲነግሯቸው
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና መሰልህን ያብዛልን ኡዝታዝየ አላህ ይገዝህ
@ademnaser8684
@ademnaser8684 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን።
@petermamabolo7329
@petermamabolo7329 5 жыл бұрын
ኑረልኝ ኡስታዚዬ ጀዘክ ከአለህ
@ቅቅድሜያለተውሂድ
@ቅቅድሜያለተውሂድ 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይርን ። አላህ እደታ ያለውን የብዛልንንንን ,
@WELCOMES-1560
@WELCOMES-1560 4 жыл бұрын
ወንድሜ ስለ አንተ እንኳ መግለጽ አልችልም!!!! ግን ለብዙ ነገሮች እነደ መነጽር ለአይኔ ስበብ ለልቤ ማስተንተን ሆነሃልኛል አልሃምዱሊላህ አሏህ አምሳያህን ያብዛልን አሏህ ሆይ! አንተው ድረስልን የውስጥም ታውቃለህ ያረብብ ግን ወንድሜ በምታደርገው ፕሮግራም ሁሉ እየሳቁ ነው የማጨርሰው ሀቂቃ መሳቅም ማልቀስም የሚያምረው ከኡስታዞች ነው አልሃምዱሊላህ አሏህ ይሆ!
@user-tc7sl6eb9s
@user-tc7sl6eb9s 5 жыл бұрын
አይ ኡስታዝ አሳከኝ እኮ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ ሰይድ ሰልማን የሚሉት አጭበርባሪ እኔም ስምል ሰይድ እል ነበር ሸሆች የሚሉት ደሞ ፎቶው ይዤ ጠብቀኝ እል ነበር አይ አለማወቅ ያናድዳል ሰላት እሰግድ ነበር ላአባቴ ለእናቴ ፍራቻ ሳላውቅ መሆኑን ለአንድ አላህ ብቻ ሱብሓን አላህ اللهم إني اعوزبك أ ن أ شرك بك وأنا أعلم واستغفرك لما أعلم
@user-ee7ye3jw2u
@user-ee7ye3jw2u 5 жыл бұрын
حفظك الله ورعاك وطول عمرك يا شيخى الغالى
@zubakwt6232
@zubakwt6232 5 жыл бұрын
Ebakachu ustathoche wada kelel dai adergu . Yaktamawu ba midiya yedarselenale
@محمدنورعديسنورعديس
@محمدنورعديسنورعديس 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@محمدنورعديسنورعديس
@محمدنورعديسنورعديس 4 жыл бұрын
ኡስታዝ የሚመቸኝ ፍርጥርጥ አድርጎ ስለ ሚያስተምር ኦኮነው
@sነኝየቀብራራዉእህትወድሜ
@sነኝየቀብራራዉእህትወድሜ 2 жыл бұрын
ኡዝታዝ አቡመርየም አላህይጠብቅህ
ሱፍያና ኢኽዋን
1:09:01
Sadat Kemal
Рет қаралды 34 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
ስለ ጋብቻ ሳዳት ከማል ክፍል 2
20:53
Ihsar taju
Рет қаралды 25 М.
ኢኽዋን ሺዓ እና ሱፊ
17:21
Sadat Kemal
Рет қаралды 22 М.
በኡስታዝ ሳዳት ከማል ጠቃሚ ምክር👌
1:22:13
𝐀𝐬𝐦𝐚 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 አስማ
Рет қаралды 28 М.
Meker Le Wetatoch
1:01:41
Sadat Kemal
Рет қаралды 83 М.
Kana Channel
25:41
Sadat Kemal
Рет қаралды 28 М.
ዱኣ
1:12:56
Sadat Kemal
Рет қаралды 79 М.