ናሂ ማርገዜን ሲሰማ በደስታ አለቀሰ!

  Рет қаралды 100,056

Nahi Tube

Nahi Tube

Күн бұрын

#nahitube #couples #eregnaye

Пікірлер: 809
@wubenahi
@wubenahi 9 ай бұрын
ቤተሰብ+ ጨርሳቹ እዩት ጉዱ መጨረሻ ላይ ነው ያለው😂😂😂😂😅
@NahiTube1
@NahiTube1 9 ай бұрын
አሳዝነሽኛል ጠብቂኝ😢
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 9 ай бұрын
ተናድጀብሻለሁ ውቤ ናሂን ካሺው😢❤
@mintamirendalamaw8156
@mintamirendalamaw8156 9 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ በኔ ቤት እኮ ሳልቀደም የክርስትና እናት መሆኔ ነው መጨረሻውን ሳላይ ነው ኮመት የፃፉኩት ናሒ አመረረ😂😂😂በይ እንግዲህ ውብየ ግብር መልሱን ቻይው
@bettyየማርያምልጅ
@bettyየማርያምልጅ 9 ай бұрын
ማርያም ትቅርብሽ
@userashu-d8l
@userashu-d8l 9 ай бұрын
Silent tesay ayizosh gena lij nesh yisetshal. 🙏⛪🙏
@sikosilo1259
@sikosilo1259 9 ай бұрын
እኔስ መውለድ እቢ አለኝ ገና 25 አመቴ ነው እስኪ ፀሎት አድርጉልይ የተዋህዴ ልጆች 😭☝️
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 9 ай бұрын
ትወልጃለሽ ውደ አይዞሽ በቅርቡ አላህ ይወፍቅሽ
@ethiopiaye3844
@ethiopiaye3844 9 ай бұрын
የኔ ውድ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ሲል አይቸግረውም ሱባኤ ግቢ ፀልይ ስገጅ ትወልጃለሽ ማማይ❤❤❤❤
@emmaemma167
@emmaemma167 9 ай бұрын
ጌታ ያሳቅፊሽ❤😢😢😢
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 9 ай бұрын
ገና እኮ ነሽ ውዴ ትወልጃለሽ ፅሎት አድርጊ እመቤቴ ታታውቃለች
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 9 ай бұрын
የተዋህዶ ልጅ ሆነሽ ነው የልጅ አለመኖር የሚያስጨንቅሽ!ስንት ቃልኪዳን ያላቸዉ ቅዱሳን እያሉን ተሳይ ዉዴ ይሰጡሻል❤😊
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 9 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@ሱበሀነክአላሁመወቢሀምዱከ
@ሱበሀነክአላሁመወቢሀምዱከ 9 ай бұрын
ሰለላሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ አለይሂ❤❤❤🎉🎉🎉ወሰለም❤❤❤🎉🎉🎉
@hawaabudu1598
@hawaabudu1598 9 ай бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 9 ай бұрын
صلى الله ءليه وسلم❤❤❤
@WasilaWasil-qq3xm
@WasilaWasil-qq3xm 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@اميرهاميره-ب4ج
@اميرهاميره-ب4ج 9 ай бұрын
❤❤❤
@aishataha2657
@aishataha2657 9 ай бұрын
ከመውለድ መጎጎቴ ብዛት ሰው አረገዝኩ ሲል ምቀናው ነገርስ አላህ እራህመቱ ብዙ ነው በቅርብ ልገባነው አላህ ይወፍቅሽ በሉኝ
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 9 ай бұрын
አላህ ይወፍቅሺ እህቴ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 9 ай бұрын
አላህ ይሥጥሺ ሷሊህ ልጅ ባሉ አለደ ግን
@eses143
@eses143 9 ай бұрын
የኔ ማር ሶሊህ ጤነኛ በዲኑ ጠካራ ልጆች ይስጥሺ ዉዶ እህቴ
@ሰፊናመርከብ
@ሰፊናመርከብ 9 ай бұрын
.አላህ ጤነኛ ሳሊህ የሆኑ ልጆች ይስጥሽ
@GhffGhff-i1v
@GhffGhff-i1v 9 ай бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ማሬ
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 9 ай бұрын
አላህዬ ጥሩ ጥሩ ልጆችን ይስጣችሁ እናንተ ምርጥ ቤተሰቦች እስኪ እነዚህን ምርጥ ጥንዶች የምትወዱ በላይክ ልያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bitewm7998
@bitewm7998 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን ሀአገረችን ስላም ያርግልን💚💛❤️
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 9 ай бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@medaanitgeetuu8807
@medaanitgeetuu8807 9 ай бұрын
Amen
@SamiraAbaba
@SamiraAbaba 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሳርየ❤❤
@AdeyAbebaw-pw9gz
@AdeyAbebaw-pw9gz 9 ай бұрын
ዋውውው እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትገላግልሽ
@hayathayat5733
@hayathayat5733 9 ай бұрын
እኔ ልጅ እምቢ ብሎኝ ጭንቀት ላም ነኝ ዱአ አድርጉልኝ እስቲ
@chfchc8756
@chfchc8756 9 ай бұрын
አላህ ይስጥሽ ያረብ እኔ ያሳስበኛል
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 9 ай бұрын
እግዚአብሔር መንታው ይስጥሽ እህቴ
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 9 ай бұрын
አላህ ይስጥሺ የኔውድ አይዞን አላህዋ አይቸግረውም 😢😢😢🤲🤲🤲
@ZaharaSeid-x3s
@ZaharaSeid-x3s 9 ай бұрын
አላህህህ ይስጥሽ ያረብ
@simeranred3153
@simeranred3153 9 ай бұрын
አብሸረ አላህ መታ መታዉን የወፈቅሸሸሸ
@lemimehmde
@lemimehmde 9 ай бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን😢😢😢😢 እረበዚህ ብርድ አለቁ😢
@ZinbaHussen-jr5jn
@ZinbaHussen-jr5jn 9 ай бұрын
ውብየ ፣አቀልጅ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 9 ай бұрын
❤😂😂😂 ከሜቶች ጨርሳችሁ ሳታዬ ልጅ ጸጋ ነው ምትሉ 😂😂❤❤ ውብየ ታድለሽ ከስደት መልስ እንደ ናሂ ያለ ባል ይስጠን ለሚስቱ ያለው ፉቅር 😊
@haymihaymi9540
@haymihaymi9540 9 ай бұрын
እኔ እራሱ ገርሙኘ 🤣🤣🤣
@MolalishLopiso
@MolalishLopiso 9 ай бұрын
😅😅
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 8 ай бұрын
@makidademeke-us9yh
@makidademeke-us9yh 9 ай бұрын
እኔም ምኞቴ ነው ልጅ መውለድ ይስጥሽ በሉኝ😢😢❤❤❤
@zina5085
@zina5085 9 ай бұрын
መቸ ነው ግን እውነት የሆነ ነገር የምናዬውና የምንሰማው ሁሉም ሚዲያ በውሸት የታጠረ ነው እግዚኦ ውሸት ሃፂያት ነው 😢😢
@wubenahi
@wubenahi 9 ай бұрын
ቤተሰብ+ ጨርሳቹ እዩት ጉዱ መጨረሻ ላይ ነው ያለው😂😂😂😂😅
@user-jq5eg8xi9enjoyed
@user-jq5eg8xi9enjoyed 9 ай бұрын
ክክክክክ❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉
@BirtukanSweet
@BirtukanSweet 9 ай бұрын
ይህን የዎ ልጅ ላይ ተጨዎች
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 9 ай бұрын
የነገዋ ልደታ ለማሪያም ለእኔም እንደ ናሂ አይነት ባል ስጭኝ እውነት ናሂ ስወደው የእናት አንጀት ነው ያለው ውብዬ የኔ ቆንጆ ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ለእኛም የተባረከ ትዳር ስጠን😢 ምን ማለት ነው አለ😅ወንበር ልቀቅ😂😂😂
@زهره-ع1ج
@زهره-ع1ج 9 ай бұрын
አሚን ናሂ ለሴት ልጂ ክብርህ በጣም ደስ ይላል የኔ አዛኝ ትዳራችሁ ይመር ሁልጊዜም
@mrssa1405
@mrssa1405 9 ай бұрын
ልጅ በረከት ነው በድሉ ያድጋል ስቱ በልጅ ምክንያት አቶ ሚሰቃዬ አለ😢🎉🎉🎉🎉
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 9 ай бұрын
እኔ በስደት እየተሰቃዮሁ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ልጀን ትቸ መጣሁ ለሱ ለተሻለ ለማሳደግ ግን አልታደልኩም አጣሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔ (4 አመት ሙሉ በልጀ ናፍቆት እየተሰቃዮሁ ነው ላላገኝው🥺🥺
@mrssa1405
@mrssa1405 9 ай бұрын
@@nlegmskts9007 አዞሽ ማማዬ አድ ቀን ያልፋል😭😭😭
@add9654
@add9654 9 ай бұрын
​@@nlegmskts9007አላህ ላችየሚጠቅመውን ይወፉቅሽ ውዴ
@meditishu8014
@meditishu8014 9 ай бұрын
​@@nlegmskts9007 ኡፉፉፉፉ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 9 ай бұрын
​@@nlegmskts9007የኔ ውድ አላህ ያበርታሽ አይዞሽ
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 9 ай бұрын
ፋትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢
@melimeli6184
@melimeli6184 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@KemeryaMuhammed-zo6yt
@KemeryaMuhammed-zo6yt 9 ай бұрын
ኢንሻአሏህ እኔም ከወራት በኋላ ሀገሬ ገብቼ ሁለተኛ የልጄ ወንድም ወይም እህት እወልድላታለሁ🎉🎉
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 9 ай бұрын
የመብርሃን ወዳጄች ልጅ ወልጄ በ 2 ወሯ ወደ እራሱ ውስደብኝ ይህው 7 አመት ሆነኝ እሰኪ ፀልዬልኝ እንዲስጠኝ 😢😢😢
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ 9 ай бұрын
ፀሎትአርጊ ቅዱስሩፋኤልንተማፀኝውፈታህማህፀነው ደሞእመቤቴትርዳሽ
@MeseretBefikadu-dt8bs
@MeseretBefikadu-dt8bs 9 ай бұрын
Fetar yisetshal ye felegehu sati anche bicha be tsalot tekiri hite
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 9 ай бұрын
@@አፀደማርያምአለሙዩቱብ አሜን የእውነት መዳኒያለም አይፈትናችሁ በልጅ ማጣት
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 9 ай бұрын
@@MeseretBefikadu-dt8bs አሜን
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
አይዞሽ መማዬ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ
@AlyaAlya-f3u
@AlyaAlya-f3u 9 ай бұрын
ምናይ ነት ሰውነሽ በእግዚያብሄር ስራ አትግቢ ጥሩ አይደለም ደግ አረክ
@Jkeesum
@Jkeesum 9 ай бұрын
ትክክል ዉብዬ ዶክተር ሳይሆን ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ እና ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ ሁለቱም በርቷል እና እርጉዝ ነሽ። እርግዝና ሲጀመር እንቅልፍ እንቅልፍ ይላል ፊት ያብጣል በርቺልኝ❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 9 ай бұрын
እዉነት የች አለም መከራናት እኮ።ልጆች ተወልደ በፈርሀ እግዚአብሔር በማስተዋል ካላደገ በአሁን ስአት አስቸጋር ልጆች እራሳቸዉ ገዝተዉ ከአለም ፈተና ተጠብቀዉ ለክርስቶስ ሙሽራ ለመሆን የሰማዩ ቤት እያሰቡ እንድያድጉ በቤተ ክርስቲያን በስረአት ማሳደግ ያስፍልገ መወልደ ብቻ ሳይሆን መልካም ፍሬን ለመቀበልጰበፆሎት መትጋት ያስፈልጋል!!!!! ዘመኑ ከባድ ነዉአሁን በረግጥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸዉ አይዞን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ አሳዘነኝ ናሂ❤
@hikingfan3665
@hikingfan3665 9 ай бұрын
መጀመሪያ አትጠነቀቅም ነበር ምንድ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ😂😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
በትክክ 😂
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@ፀዲYouTube
@ፀዲYouTube 9 ай бұрын
🤭🤭🤭😂😂😂😂😂
@taibakeiak
@taibakeiak 9 ай бұрын
😂😂😂
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@eexx5392
@eexx5392 9 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
በ እግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ የማያልቅ እጀራ ይስጣችሁ እህት ወድሞች 🙏
@ሱመያፍቅር
@ሱመያፍቅር 9 ай бұрын
እስከ መጨረሻው ሳታዩ አትኮምቱ😅😅😅😅
@ሀብልተሻመ
@ሀብልተሻመ 9 ай бұрын
የኔ ውድ ስደተኞች ባላቹሁበት ፈጣሪ ይገብቃቹሁ
@assistanthome578
@assistanthome578 9 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@fatihanourbina8307
@fatihanourbina8307 9 ай бұрын
አሚን ያረቢ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 9 ай бұрын
አሚን
@ልዩ-ኰ4ፈ
@ልዩ-ኰ4ፈ 9 ай бұрын
ወይ ጉድ እውነት መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ሁለት አመት ብላችሁ አትዘናጉ ውለዱ ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ ይስጠው እሱ የሚሳነው ነገር የለም
@fatmaussn
@fatmaussn 9 ай бұрын
ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
አይይይ ምናለ እውነት ቢሆን እኔም ጓጉቸ ነበር ውብየ ጠብቂ መልስ😂 ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@tigist773
@tigist773 9 ай бұрын
ናሂ ልጅ ፅጋ ነ እኩል ያድጋሉ
@belanebelane237
@belanebelane237 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@nefisa70
@nefisa70 9 ай бұрын
ግዴታ 5አመት መሙላት አለበት ኦፕራስ የሆነ ሠው እንደሠማሁት ከሆነ
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 9 ай бұрын
​@@nefisa70 2ameti nw
@ratube5665
@ratube5665 9 ай бұрын
ግን እኔ ሴቲቱ እየተለቀይብኝ ነው ትበልጠዋለይ ማለት ነው እሱ ህፅን ነው እየወፈረ መጣ እጅ
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 9 ай бұрын
ልጀ የፈጣሪ ሰጦታ ነው❤❤❤
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 9 ай бұрын
የኔማረ እህት 25አመት ፈጣሪ ይሰጣል እሸ አትችኮይ ፈጣሪይዝገያልጀ ይሰጣል ፀልይ እደሚሰጥሸ አወቃለዉ ሲሰጥሸ እኔን አሰታወሸኚ እሸእህቴ ልወልጆለሸ❤❤❤
@ayaifenet5745
@ayaifenet5745 9 ай бұрын
ድንግል ትሰጥሻልች አይዞሽ ፀልዩ
@Yenekali2345
@Yenekali2345 9 ай бұрын
እኔንም አናደድሽኝ አደለም እሱን ሰፍ ብዬ ማየቴ ቆረቆረኝ😂🙄🙄
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 9 ай бұрын
ኧረ ኮሜታተሮች ቪድዮ ጨርሳችሁ እዬጂ ልጅ ፀጋ ነዉ ይላሉዴ ቢሆንማ ሸጋ ነበር ግን ዉብዬ አይደለችም ዬናሂን ስሜት አይተናል ስሜቱ ደግሞ ዬተለዬ ነዉ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ❤❤❤❤❤❤
@SdalowDfat
@SdalowDfat 9 ай бұрын
ናሂ በማርያም እኔ አንሰሎ ክርስቲን እባካችሁ እኔ ግን በጣም ደሃ ነኝ እመቤት ስም እኔ አንሰሎ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 9 ай бұрын
ጥሩ ነው እንኳን አረገዝሽ ወለድ ወለድ አርገሽ ለማሳደግም ጥሩ ነው ወንዶች አመላቸው ነው አሁንአይሆንም ማለት አንዳንዴ እሺ እያልሽ ከሄድሽ የሴት ልጂ ጊዜ አላት ጤነኛ ልጂ ለመውለድ ያልወለዱ ግን ጥንቃቄ መከላከያ እንዳይወስዱ 🙏🌼
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi 9 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣችሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ በጊዜው ሁሉም ይሆናል ግን ፕራንክ ቪድዮ እንደሆነ አውቃችሁ ወዲያው በረድ አድርጉት ለሌላም ጊዜ ስሜታዊ አትሆኑ ስለምወዳችሁ ነው ፈጣሪ ሐገራችን ሰላም ያድርግልን
@Fetabej
@Fetabej 9 ай бұрын
Camera man 📷👏👏
@Gsggsgsgs6Lydydhdh
@Gsggsgsgs6Lydydhdh 9 ай бұрын
ደመርኝ👏👏
@Ethiopia-j4y
@Ethiopia-j4y 9 ай бұрын
ዳጊ👏👏👏
@AmsalMengistu-bo8fw
@AmsalMengistu-bo8fw 9 ай бұрын
ፕራንክ እንደሆነ አውቄ ነበረ ጥንቃቄ ይጠብቃል ፣ማሥተዋል ይጋርዳል ተብሎ ተፅፍል እንደሠው መጠንቀቅ ጥሩነው አምላክም እንዳለሆኖ
@AmsalMengistu-bo8fw
@AmsalMengistu-bo8fw 9 ай бұрын
ፕራንክ እንደሆነ አውቄ ነበረ ጥንቃቄ ይጠብቃል ፣ማሥተዋል ይጋርዳል ተብሎ ተፅፍል እንደሠው መጠንቀቅ ጥሩነው አምላክም እንዳለሆኖ
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 9 ай бұрын
ዶክተር ያለው ውሽት ነው እኔ በአመቱ ነው የወለድኩት እንዳትፈሩ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 9 ай бұрын
ናሂ ግን ጥሩ ባል ነው አስቦ ነው
@user-ys8qj2uj5k
@user-ys8qj2uj5k 8 ай бұрын
እኔም ስወልድ ሆፕራሲሆን ነኝ እና ባሌ በጣም ነው ሚፈራው የነበረው ❤❤❤እና ናዪ ባሌን አስታወሰከኝን😂😂
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 9 ай бұрын
አተፍራ ችግረ የለውም ናኒ እሺ ሁሉም አረበሮች ቶሎ ቶሎ ነው የምውልድት አ❤❤❤❤
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 9 ай бұрын
ወሁየ የኔውድ በጣም ስለሚወድሺና ስለሚጨናቅልሺ ነው
@maregemengistu2954
@maregemengistu2954 9 ай бұрын
ነገ አረግዛለሁ አላለትም ዥልጥ ልጅ እንደከረሜላ የምትውጭው እራስሽ የምትሰሪው ነገር መሰለሽ
@mekdyzawide
@mekdyzawide 9 ай бұрын
የፋራ ቀልድ ነው
@AtsedeTesfaye-pc8km
@AtsedeTesfaye-pc8km 9 ай бұрын
እንኳንደስአላችሁየኔውዶችእመቤቴማርያምከጎንሽትሁን❤❤❤❤❤❤
@kidist_tube1
@kidist_tube1 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@betty-2121
@betty-2121 9 ай бұрын
አይ ይሄ ፕራክ በጣም ያስጠላል በውነት አረ ተው በተለይ ባለ ትዳሮች ሌላ ብዙ የሚሰራ ሥራ አለ እኔ እራሱ ደበረኝ
@sealammhegts9087
@sealammhegts9087 9 ай бұрын
ሴት ከሁነች ለእኔ ስጪኝ የልባቸውን እግዚአብሔር ይሙላለቹዉ
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 9 ай бұрын
ሑለት አመት እሥከሚሖንሽ ተረጋጊ በርግጥ ልጅ የአላሕ ሡጦታነዉ ባይሞላም ቢሞላም አላሕ ያጠነክራል እኔ ከወለድኩ14ኛ አመቴ አንድልጅብቻ አሑንም ከአላሕ ተሥፋ አልቆረጥኩም እድሜየም 35 ሑኛለሑ አላሑአለም
@Hiwiethio-u5n
@Hiwiethio-u5n 9 ай бұрын
በቃ ይቅርታ አለችህ አይደል ዉበየ ዛሬ አርገዢለት እ 😂
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 9 ай бұрын
ነገ አርግዛ ትመጣለች 😂😂😂😂
@Yosebeny
@Yosebeny 3 ай бұрын
እንኮን ደስ አላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 9 ай бұрын
እግዚአብሔርሆይ ታማኘ ትዳረ ሠጠኘ ወልጀ ለመሣም ያብቃኘ እህቶቸ ፀልዩልኘ ታማኘ ባል እዲሠጠኘ በልጂነቴ አግብቸ ብዙ ፈተና አልፎብኛን የአሁኑን እግዚአብሔር የተባረከ ትዳረ እዲሰጠኘ ፀልዩልኘ የብቸኘነት ኑሮ ምርር አለኘ🙏😢
@zuzu9049
@zuzu9049 9 ай бұрын
እኔ መውለድ እፈጋለሁ ግን እምቢ አለኝ በእርግጥ አላህ የፈቀደው ግዜ ግና ስለሆነ ነው ብዬ ርሴን አፅናናለሁ ሰዎችም ትተሽው ነው ስለማፈልጊ ነው ይሉኛል አላህዬ በቅርቡ ወፍቀኝ ያረብ
@areazz1754
@areazz1754 9 ай бұрын
አሏህ ይስጥሽ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 9 ай бұрын
😢❤
@kaliyoutube-vo4ml
@kaliyoutube-vo4ml 9 ай бұрын
Achi.baxam.tagarimaleshi.dadab.nashi.ba.faxari.taqalijaleshi.mahayibi😏😏😏
@salams8446
@salams8446 9 ай бұрын
ቆይ መርገዝ ብርቅ ነዉ እንድ አበዘሺ በጠም ይደቤራል የስጠለል😳😳😳😳😳😳😳
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 9 ай бұрын
ተዋት እናንተ ደሞ ብርቄነው አላለይም
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 9 ай бұрын
የምር ያናድዳል ይህ የሰው ልክ ማወቅ ነው
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 9 ай бұрын
ደግሞ እናተ በህገእግዝአብሔር የተጋባችሁ ትልቅ ደስታ ነው እመብርሃን አለች እሷ አለች ከነልጇ ችግር የለም እረ ናሂ ችግር የለም ለእመብርሃን ስጥ በሰላም ትገላገያለሽ እሰይ ደስ ይላል አንድ ላይ ያድጋሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@BontuuOromoo-x5x
@BontuuOromoo-x5x 9 ай бұрын
Dhugaa bayyee siin jaaladhaa matii jaalala nuuf jiraadha❤❤❤🫶🫶🫶🥰🥰🥰
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 9 ай бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h 9 ай бұрын
እኔራሱ ውነት መስሎኝ ምን እዳስደሰተኝ ውብየ አናደሽኛል የምር ሞራሌን የሰበርሽው😢😢😢
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
እዴ ተረጋጊ በወብራሲዎን ስለ ወለድሽ ቢያንስ 2 አመት መቆዬት አለብሽ ጥሩ አደለም ቁስሉ በደንብ ማገገም አለበት ለራስሽ ነው ማንም አይጎዳ
@ApplIf
@ApplIf 9 ай бұрын
የምር ታድለሽ ከስደት መልስ እንደ ናሂ አይነት ባል ስላገኝሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለኛም ፈጣሪ ይርዳን በስደት ያለነውን
@HhHu-p7b
@HhHu-p7b 8 ай бұрын
❤❤baxam iwodishal ye unet❤❤ inde aynet bal esxen lehulechim❤❤
@lalinegaso5849
@lalinegaso5849 9 ай бұрын
Yoo dhuga ta.ee mashalaa ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 rabbii tu gudiisa yosoba tae fi mali fi prnk daima qaladuni gari miti😢
@aminaharake5556
@aminaharake5556 9 ай бұрын
አረ በዚህ አትቀልጅ ስንት የሚሠራ እያለ
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 9 ай бұрын
እኔም እዉነትሸ መሰሎኝ😅😅
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 9 ай бұрын
ዋው ናሂ ምርጥ አዛኝባል ነህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውብየ ፈጣሪ ወልደሽለመሣም ያብቃሽ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 9 ай бұрын
ባገር ውሥጥም በሥደት ያላችሁ የሠውልጅ በሙሉ የትሀሳሥን ወር ሥንጀምር መልካም መልካሙን የምንሠማበት ያርግል እወዳችሁለሁ ❤❤❤
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 9 ай бұрын
አሜንንንንን
@meseretberhanu7147
@meseretberhanu7147 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AyniA1
@AyniA1 9 ай бұрын
ቤታችሁ በጣም ያምራል ስንት ነው የተከራያችሁት
@astccb4022
@astccb4022 9 ай бұрын
❤❤ሁሉም ስር የእግዚአብሔር ነው እኔኔም እንደዚ ብሎ ነበር ግን በዝጥኝ ውር አርግዝኩ በጥቅለይ አንደ ዓመት ከስድስት ውር ምልት ነው ልጅ ይጌታ ስጡታ ነዉ😊
@damsdams5883
@damsdams5883 9 ай бұрын
እህቴ ወልዳለች በአመቱ ምንም አትሆንም
@sikosilo7977
@sikosilo7977 9 ай бұрын
ሆ ስንት ጊዜ ነው እርጉዝ ነኝ እርጉዝነኝ የምትይ ብርቅ ነው እንደ እስኪ በሌላ ነገር ኑ
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 9 ай бұрын
ውቤ መጨርሻችሁን ድንግል ማርያም ታሳምርላችሂ
@alemmihretualem2193
@alemmihretualem2193 7 ай бұрын
Er nahi gn kezih yebase prank betderg min lethon new kelel adregew enji derk athun eshi betrfe yimchachhu
@AberashChala
@AberashChala 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ አግዚአብሔር ከዛይ ፍቅር የብላችሁ 🥰🥰🥰👌
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ 9 ай бұрын
ነገ አረግዛለሁ አላለችም😂😂
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 ай бұрын
ውብዬ ትክክል አላርግሺም በባልሽ ስሜት አትጫወች እሺ
@afif3932
@afif3932 9 ай бұрын
የኔ ጓደኛ ኦብረሽን ሁና በአመቱ ወለደች ምንም አልሆነችም አላህ ያለውነው የሚሆነው
@A7YD
@A7YD 9 ай бұрын
Wubye betam telefadedesh amaregna atawelageji beye gizew weyetenafash aregezeku maletu mejajal new
@zina5085
@zina5085 9 ай бұрын
ናሂ ትክክል ነው የምር እኔንም አሳዘንከኝ ግን አብራችሁ ስትተኙ አትነጋገሩም እንዴ 😂
@biru4968
@biru4968 9 ай бұрын
😂😂😂
@ፀዲYouTube
@ፀዲYouTube 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ለይቱብዲምቀትነዉ
@zina5085
@zina5085 9 ай бұрын
@@Rተስፈኛዋ ክክክክክ ትክክል
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 9 ай бұрын
@@zina5085 ክክክክክምክርላዝም
@saddawly7503
@saddawly7503 9 ай бұрын
እኮን ደሴ አለሽ የኔናት አብሽሪ ሀያቲ አላህ የቀኑለት በሰላም ለዛ ያብቃሽ የኔ ልዪ የኔቅን አብሽሪ አላህ አለሽ አብሽሪ ሁሉም አላህ ነው ወደፈጣሪሽ ለምኝው አብሽሪ ውብየየኔናት ደስይላል ወላሂ ልጅሽንም የወለድሽውን አላህ ያሳድግላችሁ እሚያምር ልጅ ነውየወለድሽ አላህ በሰላም አድርሶሽ ወልደሽለመሳም ያብቃሽ አላህ አለሽየኔ መልካም
@zinet4736
@zinet4736 9 ай бұрын
ሚሥኪን በጣም አሥደነገጥሽዉ አዘነብሽ አይዞህ ፈጣሪ ያለዉ ነዉ እሚሆነዉ
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 9 ай бұрын
አይ መብሩክ በሠላም ውለጅ እያልኩ ፕራንክ ሆኖት አረፈ ዴሞኮ እውነት ማሥመሠልሺ
@woynishetyemr5523
@woynishetyemr5523 9 ай бұрын
የናሂ ቆፍጣናነቱን ስዎድለት ማርያምን ሁለቱም ምርጥ ባልና ሚስት ያላቸዉን ክብር ሰወድላቸዉ
@CanadianMedical-v9j
@CanadianMedical-v9j 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 9 ай бұрын
በእመብርሐን ግን ወብዬ ምን ቢድልሽ ነው አደናሂ አይነት ባል የሰጠሽ በፈጣሪ እሱ ከልጅ በላይ ያሰበው ላንቺ እኮ ነው በሰመአብ ባሁን ሰአት እኮ እደዚህ የሚስብ ሰው የለም እኮ እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረው ናሂ❤
@zenebeh
@zenebeh 9 ай бұрын
ቢሆንደሥይላል ነገሪግን በቦራሢዎንየወለደሠዉ ከሦሥትአመትበሃላነዉ ይም እሥከሁለትአመት ካሎነ ዋላጅ ትጎዳለች ምክኛቱም የዉሥጥቁሥልሥለሚቆይ አዳድእህቶችይሄን ማታቁአጥኑዉጎግልዉሥጥ ናሂለዛነዉ የጨነቀዉእጂ ልጅጠልቶአይመሥለኝም❤❤❤❤
@MrSasi-t2w
@MrSasi-t2w 8 ай бұрын
አላለችም ነገ አረግዛለሁ አረ በሳቅ 😂😂😂 በዚህ አይቀለድም
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 9 ай бұрын
የኔ ኮንጆ ምርጥ ጥንዶች ናችው በጣም ታምራላችው ገን ውብየ ብያንስ ሁሌት አመት መሙላት አለብሽ ማሪያ ናህ ላንች አስቦ ነው እሽ የኔ ማሮችውድድድድድ
@engureenakiche
@engureenakiche 9 ай бұрын
ነገ አወግዛለዉ አላለችም ❤😂ወይኔ በሳቅ ወይ በደስታ ብዛት ነዉ ጥሎሽ የወጣዉ ይመለሳል ምን መሄጃ አለዉ❤❤❤❤❤ዉዶቼ በርቱልኝ
@ሪሀናአሊ
@ሪሀናአሊ 9 ай бұрын
😅😅😅
@missjaynab2730
@missjaynab2730 9 ай бұрын
የኔ አሳቢ እንዳትጎጅብኝ አለ ወላሂ
@rahealredaye7689
@rahealredaye7689 9 ай бұрын
congragulation sisu
@hayatali3691
@hayatali3691 9 ай бұрын
ምስኪን ናሂ ሢያሣዝን አይለያቹ ❤
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 9 ай бұрын
ሰው እየትናደደ እሚስቅ ሰው እነቂው እነቂው ነው እሚለኝ የሰራሺው ትክክል አደለም
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@samrisamri1217
@samrisamri1217 9 ай бұрын
አይ ናሄ ወሃ ሆድ እኮ ነህ እንድ አንት አይነቶችን ወዱች ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤ወብይ ነገ አርገዛለሁ ጥሩ 😅😅😅😅የመቻችሁ
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 9 ай бұрын
ፖረክመሆኑንሳላቅእኔ መፃፌ😂😂😂የሠውስሜት ጠብቂ ውብየ ይደብራል😢😮
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 74 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
🙆‍♀️አምሳ ዘጠኝ አመቴ ነው😎
9:52
Как вам такой лайфхак?😂
0:11
JUSTKING REAL
Рет қаралды 2,5 МЛН
Bad Roblox 😈☠️ @Yafgame38
0:11
Kan Andrey
Рет қаралды 5 МЛН
Mortar Fire Fail Compilation
0:51
Strike9
Рет қаралды 66 МЛН
Офицер, я всё объясню
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
How siblings irritate each other #shortvideo #shorts #ytshorts
0:48
mountainlion5
Рет қаралды 54 МЛН