KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አዲስ አበባ በ አዲሱ ቤታችን መኖር ጀመርን🏘️
33:22
ሄሉ በከባዱ ተበቀለችን ከዉብዬ ና ናሂ ጋር ያደባደበን ከባድ ክስተት🥺
25:50
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Incredibox Sprunki vs Inside Out 2 - Which team will win? #shorts #animation
00:30
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
ሄሉ ጋር ተባብረው ውብዬን አስቀየሟት😭
Рет қаралды 248,874
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 200 М.
Nahi Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 3 200
@WiaTube770
9 ай бұрын
የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💘💋💜💝
@ብሌንTube-z2f
9 ай бұрын
አሜን❤❤
@saudi2023-ec8kj
9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤
@marykuki6319
9 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
9 ай бұрын
አሚን
@abonshe9173
9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲💙💙💙💙💙💜💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏
@MaarY-zg7ni
9 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት አዘል ነው ፕራንክ ሳይሆን የስንቶች ትዳር በቤተሰብ እየፈረሰ አለ❤❤❤
@muhmamedsbsbaye
9 ай бұрын
አይይ የኔም ትዳር የፈረሰው በቤተሰብነው ልጅ ማስለቀስ እኔጃ ብቻ ከባድነው
@ذبابه-د9ث
6 ай бұрын
@user-hg8so6jz3z አብሽር❤❤❤
@abeiTemsegen
9 ай бұрын
ማርያምን ታሳፍራላችሁ እንዴት እደዚህ አይነት ፕራንክ ታደርጓታላችሁ ባለጌወች😢😢😢ዉብየ የኔ ደርባባ አይዞሽ😢❤❤❤❤
@emiyeee1490
9 ай бұрын
ዋውውውውው ናሂ የባል ልክ ጀግና ነህ እውነት ❤❤❤❤ውብዬ የኔ ውድ ያችስ ፕራንክ ነው ።አለ የስንቶቻችን ህይወት የባል እህቶች ትዳራችንን ሚያፈርሱ ብቻ አስተማሪ ቪዲዮ ነው ።እናመሰግናለን ሄሉ 😂😂
@rabimhammed119
9 ай бұрын
የኔ ትዳር የፈረሰው እንደዚህ በህቶቹ ተቃጥየ ነው
@tigisttamiru5213
9 ай бұрын
በትክክል
@AsmailHayat
9 ай бұрын
ይህ. ምን. ጀግናነዉ. ዘረጦዉ. ሚስትን. የመሰለህ. ስያስለቀሶበት.
@wjhwhejej8255
9 ай бұрын
ዛሬኮ ኪዳነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
@DghbCcgh
9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን እኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤
@GenetyeTwahdoLij
9 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@دستااحمد
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@sofiaf7995
9 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን
@አደንቀን
9 ай бұрын
እንኳንአብሮ አደረስን❤❤
@yusriyenatelij
9 ай бұрын
ወይኔ ናሂ እንዴት እንደተናደድኩብህ ሄሉን ምን አለ አንዴ በጥፊ ብታጋያት ውይ ውብዬ የኔ እናት አይዞሽ
@zeynebdamte1506
9 ай бұрын
Hu yeedatal
@mistiresolomon1466
4 ай бұрын
በጥፊአከድናትም
@Ametu-p3u
9 ай бұрын
ከእህቱ ሚስቱ አስበለጠ ጀግና ወወደድ መታመን ማለት ይህነው❤❤
@bituu126
9 ай бұрын
ግድ ነው እህት እኮ ሚስት አትሆንም አንድ የሚሆኑት ከሚስት ነው እንጂ ከቤተሰብ ጋር አይደለም
@BeyduAli
9 ай бұрын
መሆን የለበትም
@SabrinaAli-d4m
9 ай бұрын
ጥፋተኛዋ እህቱ እንደሆነች ስላወቀ ነው ወደ ሚስቱ ያደላው
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
9 ай бұрын
@@SabrinaAli-d4m❤❤❤❤❤እውነትሺነው
@meditishu8014
9 ай бұрын
ውብየ የመዳም ቅመም ስለሆነች ቶሎ ነው የሚከፋት ሚስኪኝ
@banchy.bamalk
9 ай бұрын
ማርያምን ናሂ አከበርኩህ ከቤተሰብህ ሚስጥህን ማስበለጥህ እዳት አይነት ባል ይስጠን አቦ😊
@ajibajib7989
9 ай бұрын
Amen
@embeteferede5119
9 ай бұрын
መታደል ነው
@Susu-p8v5w
9 ай бұрын
እ
@WoinshetPetros
9 ай бұрын
Betam Tastelalachihu Segetewoch
@eduyedingillijedu2494
9 ай бұрын
amen
@sare100-t7q
9 ай бұрын
3 ሰጌጤዎች ድርቅ ያለ ፕራክ ስታለቅስ አታቋርጡም በጣም ያስጠላል አስቀያሚ ንግግራችሁ ለውብዬ ማይመጥን ቃላት ብቻ ደባሪ ናችሁ
@SikoSilo-yo1gj
9 ай бұрын
በጣም እሚያስጠላ ፕራክ ነው ሰገጤዋች
@ዙዙዬ
9 ай бұрын
😳😳
@fauziyafantu822
9 ай бұрын
ስታስጠሉ እንዲህእይነት ፕራክ ፕደብራል አይዞሽ ውብዬ
@etetewami9042
9 ай бұрын
ሁሌም የሚሰሩት አያምርም።
@veefad4514
9 ай бұрын
አቤት ሄሉ ደረቅ በስመአብ ዉብየ😢
@AminaIbrahim-j4u
9 ай бұрын
የሚያስጠላ ፕራክ ነው ሰገጤ
@ruthkassu6304
9 ай бұрын
ባለጌዎች በጣም ያስጠላል ደሞ ዝም ብለው ያያሉ አይዞሽ ውብዬ የኔ እናት❤❤❤
@amhiara
9 ай бұрын
ሄሉ ተብየዋ ስድ ነሽ ባለጌ ፕራክን ሚደረግና ማይደረግ ለይተሽ እወቂ ማፈሪያ
@ateeakapptube5393
9 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@AyatMensur
9 ай бұрын
እንደማመር❤
@ሰአዳዩቱብ-ፈ7አ
9 ай бұрын
@@AyatMensurደመሪኝ ደመሪሻልሁያላ
@ShahA04-fh7ys
9 ай бұрын
ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
9 ай бұрын
ሡለሏህ አለይሂ ወሰለም
@hewuletmekash
9 ай бұрын
S a w
@zaynabaa4034
9 ай бұрын
ፕራክ ሳይሆን ትምህርት ነው ስንት አለ እህቶቹን የሚሉትን እየሰማ ትዳራቸውን የሚበትኑ ወዶች አሉ ጀግና ልጂ ነህ ሂወቴነው አለ 🎉🎉🎉
@zeharahassen7810
9 ай бұрын
ትክክክል የደረሰበት ያውቀዋል አንዳንድ ነፈዝ ወንዶች አሉ የቤተሰቡን ወሬ ብቻ የሚሰማ
@zaynabaa4034
9 ай бұрын
@@zeharahassen7810 ኢ ወላሂ
@yordamersa
9 ай бұрын
የሚያስጠላ ፕራንክ ናሂ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ባል ነህ
@Selamwudu
8 ай бұрын
Betam
@Selamwudu
8 ай бұрын
Betam miyastela prank wobeya ayzoshe
@HayatHussien-el9qp
9 ай бұрын
እውነት አስተማሪ ነው ስንቶች የባል እህቶች አሉ በወንድማቸው ትዳር ገብተው ይሚያፈርሱ ልጁ ግን ጀግና ብዬሀለሁ ቭራቦ👌
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ሃዩየ
@fatimanigus3261
9 ай бұрын
😢😢😢😢
@Roza458
9 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ትምህርት አለው በነገራችላይ
@Semir71166
9 ай бұрын
በጣም የደረሰበት ያቃዋል እኔም ብዙ ነገር አሳልፌ አሁን ስደት ላይ ነኝ
@GsfDds-zg8wu
9 ай бұрын
ትምርት አለዉ በጣም ያስጀነግጣል ምርጥ ባል ነህ ትግስተኛ
@ethel69655
9 ай бұрын
በየቤቱ እኮ እንደዚህ ይኖራል 😢 ቢደብርም አስተማሪ ነው😊
@wollo2164
9 ай бұрын
እደኔ ሰደት የሰልቸው የማታ እንጀራ ይሰጣችሁ ደምሩኘ ❤😢
@edmalemberihun9100
9 ай бұрын
ናኒ ለሚስትህ ያለህ እምነት ቦታ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ
@Em.YouTube.
9 ай бұрын
በስደት አለም ያለን ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን
@LomiLomii-q1r
9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@salehkhlo3855
9 ай бұрын
❤❤
@genetteshome3906
9 ай бұрын
😢አሜን ደምሪኙ እህቴ
@Em.YouTube.
9 ай бұрын
@@genetteshome3906 እሽ እህት ነይ ኮመንት አስቀምጭልኝ
@friotkafeni765
9 ай бұрын
Ameeeeen
@እሙአስማዩቶብ
9 ай бұрын
😢😢በጣም ታስጠላላቺሁ ዉብየ በጣም ምርጥ ሰዉ ናት እደዚህ ብራክ ቢሆንም እድህ አይደረግም ባለግ
@RutaTube472
9 ай бұрын
ሂሉ እኮ ፕራክ አትስራ ተሰራች ታስለቅሳለች ታስቃለች😅😅😅😅😅
@Hiwet3589
9 ай бұрын
እየተመካከሩ ነው እኮ የሚሰሩት ካሜራ አማኑ ዙርያቸውን እየዞረ😂
@Iimuutubii
9 ай бұрын
❤❤😂😂
@ፋጡማየኑስኡመር
9 ай бұрын
በጣም@@Hiwet3589
@SamiraMarbawa
9 ай бұрын
😂😂😂😂
@nedaahmed5123
9 ай бұрын
@@Hiwet3589 ትክክል ተመካክረው ነው በጣም ያስታውቃል ክክክ
@Ekramm.Mohammed
9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፕራክ ታሳፍራላቹሁ የምር ውብየን አስከፋቹሀት
@etetewami9042
9 ай бұрын
እነዚህ የሚሰሩት ሁሉ የማያምር እኮ ነው
@Sወልኦየዋነኝ
9 ай бұрын
ማርያምን አልችልም እኒብሆን
@senaitdesa7927
9 ай бұрын
ኢየሱሰ ይቅር ይበላቸው በጣም ሚያሰጠላ ፕራንክ ነው
@sinasalam2368
9 ай бұрын
በጣም ዘልዛላ ብዬሻለው አንቺ ኮነሽ በጎደኛሽ ላይ ምትማግጪው ዘልዛላ!!!
@MeseretBefikadu-dt8bs
9 ай бұрын
B@@sinasalam2368Mina gebash ache erasish zelzala negeri nesh kolkole
@mesilobe7955
9 ай бұрын
100% እርግጠኛ የሆንኩበትን ነገር ልንገራችሁ ሁሉም ፕራክ እንደሆነ ያውቃሉ😂
@marigkfy9738
9 ай бұрын
አንችስ 100% እየዋሽሽ እንዳልሆነ በምን እንወቅ 🙄🤔?
@TT-lz3sz
9 ай бұрын
@@marigkfy9738😂😂😂
@ebrahit55
9 ай бұрын
😂😂😂🤣🤣🤣👍👍🧐@@marigkfy9738
@Lesewe-hm2fe1sv9A
9 ай бұрын
ካሜራ ተይዞ አልተመካከሩም አይደብርም😅😅😅😅😅😅 በደብ ይተዋወቃሉ
@AH-jd5ky
9 ай бұрын
@@marigkfy9738ሃሃሃሃሃሃሃሃ እረ ወይኔ ልክ ነሽ ፕራንክ ምሆኑን ብታውቅማ መች ይሄን ያክል ታለቅስ ነበር ሚስኪንየ
@MEKDESADAMS
9 ай бұрын
ጎበዝ ባል እግዚአብሔር ያክብርህ ናሂ
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@bitewm7998
9 ай бұрын
የስደት እህቶች የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ጠፍታችሀል ቨደኦ ስትለቁ በተመሳሳይ ሰዓት ልቁልን ይቅረታና በርቱ ❤❤❤
@m20kwt11
9 ай бұрын
አሜን
@nasanate8410
9 ай бұрын
አሜንሳሪቾ❤❤
@hawa7349
9 ай бұрын
አሚንንን ያርቡቡ❤❤❤
@eduyedingillijedu2494
9 ай бұрын
Amen❤❤
@selmtwtube8458
9 ай бұрын
ትግስቱን በጣም ነው እማደቀው የኔ ወድም ቢሆን አዳይኔን አጥፍቶ ባድ አይን ነበር የሚያስቀረኝ 😂😂😂😂 መልካም ባል አለሽ ውብዬ አታሳዝናችሁም ወይ ከልጅ ጋር እየተሠቃየች ለሡአ ያለውን እዝነት አይተንበታል የመዳም ቅመሞች እደዚህ ያለ ባል ይስጣችሁ
@bintahmed
9 ай бұрын
ወይኔ ማነው ውብየ ስታለቅስ አብሮ ያለቀሰ የኔማር ውብየ አች የዋህ እኮነሽ የምር እደት እዳለቀስኩ😭
@sofi8983
9 ай бұрын
ውደ እንደማመር
@sabrinasabrina1837
9 ай бұрын
@@sofi8983 ነይ ደምሪኝ ልደምርሽ ዉዴ
@GualRaya-vz4zz
9 ай бұрын
በስጦታ ይቅርታ ይጠይቋት የምትሉ ላይክክክክክክክክ😢😢😢😢😢😢😢የምር ውብየ ዛሬ አሳዘነችኝ ዛሬ😢😢😢😢😢😢 ሄሉ ነብስሽ አይማርም😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@gjyvng738
9 ай бұрын
አዎየወንድሜሚስትክብርአላት
@Sወልኦየዋነኝ
9 ай бұрын
ማርያምን አወ ሥታሳዝን
@lialia7616
9 ай бұрын
ድሮም አሎዳትም አሁን ጭርሺ ጠላዉሺ ሄሉ ጪቃ ጪንቅላት 😢ዉባዬ የኔ እናት ❤ሄሉ ዪለቀስልሽ እበት 😢😢😢😢😢
@zeharahassen7810
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂እያስመሰሉ ነው ተነጋግረው ነው የሚሰሩት
@user-ti1amahara
9 ай бұрын
ይች አሻንጉሊት ስታስጠላ
@lialia7616
9 ай бұрын
@@user-ti1amahara ሳሀ በጣም እንጂ
@LilySw-zq7no
9 ай бұрын
ምድረ ሸቃላ እናንተ ጠላቹ አልጠላቹ ምናባታቹ ታመጣላቹ ዝተቶች
@ህሊኡራኤል
9 ай бұрын
ናሂን አለማድነቅ አልቻልኩም ጎበዝ ባል ነክ ተባረክ ውብዬ 😢አይዞሽ
@emutinaser7639
9 ай бұрын
Ehtu memtate ena masqome nbrbet
@bizuneshturuneh-xk4fe
9 ай бұрын
እኔኮ የናሂ መልካምነት ይገርመኛል ትግስቱ❤❤❤❤ አንድ ቀን ክፉ አይወጣውም
@ሳራየድንግልማርያምልጂ
9 ай бұрын
ምን አይነት ብረት ልብ ናችሁ እንደዚህ እያለቀሰች ይህን ያህል ቀረፃ እጭ😢😢😢😢😢
@Betty-cv5wn
9 ай бұрын
እግዚአብሔርን በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭😭😭😭
@EyerusMola-g5x
9 ай бұрын
እረ ምን አይነት ናቸው
@nenareu2882
9 ай бұрын
የኔ እናት ውብየ❤አጀቴን በላችው 🥺ፕራክም ቢሆን የባልን ዘመድ በሩቅ ነው
@kabetube
9 ай бұрын
ክክ😂😂😂
@mekids7842
9 ай бұрын
እረ ተይ አች ጥቁር ልይ አይ ሄሉ የስራሽን ይስጥሽ 😂😂😂😂😂 ውብየን አትንኩብን ማሪያምን በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤❤❤❤❤
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ መቅዲየ
@sabrinasabrina1837
9 ай бұрын
@@GenetChannel-uo3rv ነይ እንደማመር ዉዴ
@مكيهمحمد-و8ن
3 ай бұрын
ደግ አረጋችኋት ባሏን ብዙ ጊዜ የሚያሥቀይም ነገር ነው ፕራንክ የምታረገው የነበረው እሠይይ ሲያንሳት ነው
@Tsige-w7v
9 ай бұрын
በጣም ነው የሚያስጠላው ሄሉ እሄን ያህል ስታለቅስ😢😢😢
@SarkiSarki-ek9cy
9 ай бұрын
በስደት አለም ያላችሁ እህቶ ቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@NesimaMohammed-q8s
7 ай бұрын
ወዬኔ ሄሉ ከባዲ ሰዉ የምር ዋዉዉ አንደኛ ነሺ😮😮😮
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ
9 ай бұрын
ይች ልጅ ሄለን ተብየዋ የሆነች ደረቅ እንጨት ምን ትመስላለች ኤጭ
@SkeletonDudorito
9 ай бұрын
ጥቁር ሴጣንየመሰለች ፕራንኳም የሴጣን
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ
9 ай бұрын
@@SkeletonDudorito በውነት ምኗም አይጥምም
@ሀያትወሎዩቱብ
9 ай бұрын
አቤት ሄሉ የባልሽን ይዘሽ እባለ ትዳር አትግቢ ዉብየ ለባሏ ታማኝ ናት አትበሳጭ ዉብየ ውዴ❤❤❤
@simretyemaryamlij9366
9 ай бұрын
እውነቱን ለመናገር አሉኮ እንደዚህ አይነት እህቶች ብእኔ በአካል የማቃቸው አሉ የምር😊
@MOOMM-rc7zq
9 ай бұрын
በውሸት እዴት ሰው ያጣላሉ ሆይ
@AminaMuhammed-cw2fx
9 ай бұрын
እኔ በውጡ አገር ገብቸየ ወሎየ ነኝ ወይባ እሞቃለሁ በየ ቀኑ የባሌ እህት ለወድሟ ደውላ በየ ቀኑ ወይባ እሞቀች ትወጣለች አለችው እኔ ባሌ ሳኡዲ ስለሆነ እናቴየ ቤት እሄዳለሁ ደግሞ ሁለት ልጅ ይዤየ ነው የምሄደው አንዱን አዝየ አንዱ በእግሩ ሁለትበልጅ ይዤየ የት እሄዳለሁ ባሌ በጭቅጭቅ ሊገለኝ ከዛ በቅናት አቃጥሎ ሊደፈሰኝ ከዛ የ6 ወር ኢጃዛ መጣ አረገዝኩ እርጉዝ ሆኘ እቤት ተኝቸየ ከርሜየ ወለድኩ ስወልድ አመጣኝ
@mekdeskifle9077
9 ай бұрын
ዉይ ሄሌ ነብስሽ አይማር ግን ይቅርታ አጠያየቅሽ አስተዳደግሽን ያሳያል ምርጥ ቤተሰብ!!
@BduvdhdhdNdbvdhdh
9 ай бұрын
በጣም ነዉ የማስጠላችሁ ምን አይነት ፕራንክ ነው ዉይ ዉብየ የኔ ቆንጆ ዛሬ ዶሞ በጣም ከፋት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙሂራ
9 ай бұрын
ረአትሸወዱምክክርባይሆን እደትነውየዚህንያክልትግስትሆእኔእሱንብሆን ገድያትነበርሆ
@BurtukanAWEKE
Ай бұрын
ምናይነቶች ናቸው ሢያሥጠሉ ሥታለቅሥ አይተዋትምዴ ውብየ አይዞሺ የኔናት❤😥😥
@yeshumethiolove275
9 ай бұрын
ሄሉ ገና ዛሬ ውብዬን በዚህ መልኩ ፕራንክ ስሰራት😅 ግን በፕራንክ መሃልም ክፉ ቃል የሚያነጋግር የሚፈትን ፕራንክ ባትሰሩ ይመረጣል
@sebrinatube
9 ай бұрын
ክክክክክክክክ ተፈታተኗትኮ ሆ
@yeshumethiolove275
9 ай бұрын
እኮ ጥሩ አደለም የዛሬው😅@@sebrinatube
@hawkonjoohawi6270
9 ай бұрын
እንድህ አይነት ኘራክያስጠላል ስገጤሁላ 😢😢😢😢😢ሚስኪን ውብየ😢😢😢😢
@TaybaYaMam-t8k
9 ай бұрын
ወላሂ ትግስትሺን ወደድኩልሺ ዉብየ❤❤❤❤
@ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ
9 ай бұрын
ወይ ግፋችው ሂሉ😢❤❤❤አይዞሽ ውብየ❤❤❤
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@genetiligabawu1709
9 ай бұрын
ቀላል
@hanaabebeyemaryamelje6535
9 ай бұрын
ውብየን ማንም ማሰለቀሰ የለበትም ጠፍጥፋቸው ከሄሉ ጀምሮ ውብየን ግን ተከባከብ ናሆምዬ❤❤❤❤
@HanaDejen
9 ай бұрын
ፕራክ ቢሆንም የፈለገ ቢሆን ይሄን ያህል መንገድ መራቅ አልነበረባችሁም በፕራክ ስበብ የልባችሁን እምትናገሩ ነው እሚመስለው ባለጌዎች
@temkinmohammed937
9 ай бұрын
ካሚራ ደቅናችሁ ኡኡኡ ፖራክ መሆኑን አላውቅም ለማለተሰ ነው 😅😅😅
@የሸኢትዮ
9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ብራክ ይቅራባችሁ እዉነት ዉብየ የኔ የዋህ አሳዘነችኝ
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@merawitabebe5690
9 ай бұрын
እንዲ አይነት ፕራንክ በጣም ይደብራል ናሂ እንዴት ነው የወፈረው ውብዬ በደንብ ተንከባክበሽዋል ቆይቻለው ካየዋችው በጣም ገረመኝ የናሂ ውፍረት
@መሲ-ዠ9የ
9 ай бұрын
ናሂ ያውቃል የምትሉ 👍 ውብዬ ደሞ ትዕግስትሽን አለማድነቅ አይቻልም 👍👍
@ህልሟንናፋቂዋ
9 ай бұрын
ባክሽ ሁሉም ያውቃሉ ተመካክረው ነው
@tebabe
9 ай бұрын
አወ😂@@ህልሟንናፋቂዋ
@tamratderbe839
9 ай бұрын
ይችግባራም
@መሲ-ዠ9የ
9 ай бұрын
@@tamratderbe839 😄😄😄😄
@GdbggGchy
9 ай бұрын
በእውነት እነደዚህ አይነት ባል ለሁላችነም ይስጠን የእውነት ባል ነው ❤❤❤ናሂ በእውነት እድሜ ይስጥህ አንች ብራቢሮት ይብላኝልሽ 😢ይችን የመሠለች ደርባባ ልጅ ታስለቅሻታለሽ ውብየ አይዞሽ ማማየ❤❤❤
@hanag8198
7 ай бұрын
አቤት ትግስት❤አድናቂህነኝ ባል እህት ደግሞ በታም ችሎታ ያላት ተዋኝ ነሽ ውቢየ ማር ነች እውነተኛ ፍቅር አይቼባት አለሁ ዋው ነው ችሎታ good job all of you gais❤
@StarCell-ze1gs
9 ай бұрын
ዉብዬ መታደለሽ እዉነት መልካም ባል ነው የሰጠሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@wawawawaye8667
9 ай бұрын
ወይኔ ሄሉ ፕራንክ አታርግ ፕራንክ ካረገችም እስከመጨረሻው ታስጨርሳቸዋለች ሚስኪን ናሂና ውብዬ አቦ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@muna4453
7 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፍራንክ ይቅርባቹ ሴጣን የሚፈልገውን መንገድ መክፈት ነው pls አይደረግም በሞቀ ቤት በረዶ መድፍት በጣም ይከብዳል ብዙ የነሱን ፍቅር የማይፈልግ ሰው ይኖራል ስለዚህ pls ደሞ አታስለቅሷት ጥሩ ሚስት ናት ለወንድማቹ❤ አመሰግናለው❤
@meseludiriba
9 ай бұрын
ትዳር ላይ እንዲህ የተግማማ ቀልድ ምንድን ነው? እሄ ኩረጃ ምንም አያምር።ስታስጠሉ። አንዳንድ ግንፍል ወንድ ቢሆን እኮ ክፉ ነገር ላይ ይዳረሱ ነበር። ባልየው ግን ተባረክ።
@Melawitchanel
9 ай бұрын
ጀግና ባል የምር👍👌 ኣንቺ ሄለን ተብዮ ስታስጠዪ እስከዚህ ድረስ ፕራንክ ብሎ ኣለ ቲሽ ለማንኛውም የናሂ ጥንካሬና ወደ ሚስቱ ማድላቱ ብዙ ትምህርት ወስደናል ይመቸው🥰
@saadaalain6606
9 ай бұрын
እኔብሆን እረግጣት ነበር እነ ጨምላቃ
@AngesomTsaedu
3 ай бұрын
ኣስቀያሚ ፕራንክ ኣትስሩ በተለይ እንደዚህ ኣይነት ደደቦች ናቹ እንዴ በጣም ነው ምትቀፉት ኣቀያሚ ሁላ ግን ናሂየ ተባረክ
@mulukenmuluken3056
9 ай бұрын
ውብየ የኔ ቆንጆ አታልቅሽላቸው ሄለን የምትባል ልጅ ምኗም ደስስስ አይል ምን አይነት ፕራንክ ነው እብድ 😢😢😢
@zehara53o
9 ай бұрын
ይች በረሮ የሆነች ልጅ እኮ አትቻልም በፕራንክ 👍👍👍👍👌👌👌
@yetariksewyetariksew6709
9 ай бұрын
ማርያምን ናህ በጣም ትግስታም ነው ዉብዬ ምስክን አስለቀሽኝ ፕራንክ ብሆንም የነ እናት አይዞሽ
@redwan905
9 ай бұрын
ሰገጤ ሁላ እንዲህ አይነት ብራክ ደደብ ናችሁ😢😢😢
@burtkanshowtube
9 ай бұрын
ሄሉ ትችያለሽ በነገራችን ላይ እኔ ሄሉን በጣም ነው የምፈራት በቃ ፕራንክዋ የእውነት ነው
@lidacall2815
9 ай бұрын
አንቺ ደደብ ፕራንክ እያሉ የውስጣቸውን ስላቃጠሩ ነው አንችም የነሱ ቢጤ ነሽ
@ራህማወሎዮዋዩቱብ
8 ай бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ነዉ የብዞወቹ ትዳር የፈረሠበት ነዉ ወላሂ ናሂ ግን ጀግና ባል ነህ
@hawahawa9874
9 ай бұрын
የኔ መልካም ዉብየ አረ አታናዱት የምትሉ ላይክ❤❤
@Zinat9-jg2gt
9 ай бұрын
የጭካኔ ጥግ ሥተለቅሥ እደት አሥቻላችሁ
@leratub6791
9 ай бұрын
እኔም የሰዘነኝ ኤሄ ነው
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@sofi8983
9 ай бұрын
እንደማመር ውዶች
@zainabazainaba1936
9 ай бұрын
በጣም የምር ግን ትግስታ
@aynalemwaza1982
9 ай бұрын
ውቤ አይዞሺል የኔ እናት እናንተ አስለቀሳችዉት ምን አይነት ጉድ ናቸው ናሂ ምስኪን አይዞህ ወንዴማ 😢😢❤ደግሞ በዚህ ትምህርት ነገር ሰላለ አመሰግናለሁ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ቅመሞች ውብዬ እንግዲ ቻይው የኔ እናት አይዞሽ ውብዬ ባለፈው እንግዲ ብድር በምድር ውብዬ የኔ ደርባባ አይዞሽ ሄሎኮ ፕራንክ አታድርግ
@emebt-ui4yc
9 ай бұрын
ናሂ ግን ዋው ነህ ወንድሜ ለሚስትህ ያለህ ክብር❤🎉
@mesimesi2982
9 ай бұрын
ወይይይ ሄሉ አደኛነሽ ❤❤
@fkrtech
9 ай бұрын
ትክክለኛ የባል እህቶች በፕራንክ መልክ ከች ድራሻችሁ ይጥፋ ነቀዞች😢
@HalimaHalima-y1f
9 ай бұрын
እረበናትሽእኔአሁንየሶስቱንምወንድሞቸንምስቶችእንደእህቶቸነውየማያቸው
@mesifkr-or
9 ай бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅ
@add9654
9 ай бұрын
መሆንም ያለበት እዴዚህነው@@HalimaHalima-y1f
@simeranred3153
9 ай бұрын
ፕራንከ በዉነም እንደዙ ሰታለቅሰ አንደ ሰሀት ያህል ወላህ ሰታሰጠሉ ወብያ የኔ ምሰጉን
@amare9644
9 ай бұрын
ደም እምባ እያስለቀሱ ፕራንክ በጣም ድብር ያደርጋል
@etetewami9042
9 ай бұрын
🎉🎉 እነዚህ ምን አስጠሊታዎች አንዱም የሚሰሩት የማይጥም።።የተባረኩትን ባልና ሚስት ሴይጣን ሆነው ሊበጠብጡ ነበር።።ናሂ ጎበዝ አስተዋይ ባይሆን።።ውብየ እነዚህ ለአንቺ እኩያሽ ያልሆኑ ናቸው ።።ለነዚህ ንግግር ታለቅሻለሽ። አንቺም ሆንሽ ናሒ ፈጣሪ የሚወዳችሁ ጥሩ ስነምግባር ያላችሁ ባልና ሚስት። ተመልካች የሚወዳችሁ ስለሆናችሁ እነዚህ ምንም ቢያወሩ ሰሚም የላቸው።።የፕራንክ ቦታውን የማያቁ።። ስለሆኑ
@Edikonjo
9 ай бұрын
ፕራንክማ ሄሉ ትስራው የእውነት ትችያለሽ ውብዬ ግን የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘነችኝ😢😢😢 አይዞሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@Werke-oi6hj
9 ай бұрын
ስታሳዝን ትግስቷ ደግሞ ክፉም አይወጣትም ❤❤❤❤እደት ስታለቅስ ዝምይላሉ ፕራክስ ቢሆን አተምርጥ ሰው ነህ ጨነቀው ከማንኛው ይሁን
@fafyeenatelij6473
9 ай бұрын
የሚገርም ባል ነው ዋው❤🎉🎉😂😂
@yemaryamlij7242
9 ай бұрын
ድንቄም😢😢😢ይሄን ያህል አፏን ስትከፍትባት ዝምብሎ ይወራጫል።አፏን አይዘጋላትም ጠጥፊ 🤨🤨🤨
@HeluTube940
9 ай бұрын
ናሂ&ዉብየ በጣም ጨዋ እና ሃይማኖተኞች የምትወዷቸዉ ደምሩኝ 💜💜💜💜💘🌹
@AyatMensur
9 ай бұрын
በቅንነት እንደማመር
@Ahlu567
9 ай бұрын
@AyatMeነይnsur
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ሄሉየ
@HgjHhbvv
9 ай бұрын
ውብዬ አንቺ በጣም ትእግስተኛ ነሽ እኔ ቢሆን አንቄያት ነው ሚደፋት
@ቃልቃል-ዸ4የ
9 ай бұрын
አርግን እደዚህ አይነት ቀልድ አቁሙ ጥሩ አደለም ግን ውብዬ ትግስሽን አደናቂነኝ❤❤❤
@hewotwendemnew2514
9 ай бұрын
በጣም ታስጠላላችሁ እደዚ አይባልም አይዞሽ ውብየ❤❤❤
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
9 ай бұрын
እረባክሽ የኔ ባል ቤተሠቦች ማር ናቼዉ ሁሉም አድ አይደለም ደግሞ የነዚህ ቤተሠቦችም ምርጥ ናቼዉ ሄሉ ለፕራክ ብላ ነዉ ሠብር እደት ነዉ የምታሥቢዉ ሀሉም አድ አይደለም እሽ ተይ ቂምሽን እዚህ አታዉጭ ቀልደኛ
@meditishu8014
9 ай бұрын
@@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀሳህ ውብየ ቶሎ እሚከፋት የመዳም ቅመም ስለሆነች ነው እኛ ቶሎነክፉት እሚለን
@zedo313
9 ай бұрын
የሆናችሁ ሶኬቶች😂😂ይሄን ያክል እስታለቅስ እደት አስቻላችሁ ቶሎ አትናገሩም 😢
@KhanKhan-bp6qm
9 ай бұрын
ስራ ፈቾች በሰዉ ህይወት አትግቡ ለቀልድ እንኳን ቢሆን😂😢😢
@zynab2Ahmed
9 ай бұрын
መረዝነቸው የባልቤተሰብ አፍፍፍ😭😭
@sn-jn3eg
9 ай бұрын
ፕራክ እኮ ነው
@zuzubinitiseidi
9 ай бұрын
ወይ ሄሉ ዉብየ አስለቀሰችኚ ስታለቅስ ሄሉ ደረቅ መሳቅኳ የለም 😂😂😂
@EeEe-qk1ym
9 ай бұрын
ያሳፍራል እንኳን ማድረግ መታሰብ የሌለበት ፕራንክ ነዉ የዛሬዉ 😢😢
@SiSi-b5h
9 ай бұрын
ወይኔ ሔሉ ጀግና 😂😂😂ውብየ የኔማር አታልቅሽ እደኔ እባዋ ነው የሚቀድመው ❤❤😢😢😢
@Sofia-l8l6l
9 ай бұрын
አረ ጀግና አልሻት እባክሽ ነጠላ ናት እሽ
@yemisrachgbrwelde8053
9 ай бұрын
ሄሉ የምትባል ቀፉፊ እነዚህ ባለጌዎች በጣም ነዉ የሚያስጠሉኝ መጀመሪያም የሆኑ ገገሞች ቢያንስ ስታለቅስ አታቆሙም ባለጌዎ ዉብዬ አንቺ ምርጥ ነሽ የኔ ቆጆ🥰🥰🥰🥰🥰
@nafisaahmed8519
9 ай бұрын
የባል እህት ነገረኛ ስኮን በጣም ነው የሚያስጠላው ጠፍጥፊያቸው ውብዬ አይዞሽ የሚረዳ ባል አለሽ
@sofi8983
9 ай бұрын
ሁቢ እንደማመር
@ayutube134
9 ай бұрын
ዉብዬ ዛሬ ተገኛሽ 😂😂😂 ሄሎዬ ስወድሽ
@zuzubinitiseidi
9 ай бұрын
ወይኔ 3ስታቸዉም ወገባቸዉን ይዘዉ በሳቅ ሞኩ እየተከተሉ መጠዝጠዝ ነገር 😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ ዘና አደረጋችሁኚ
@ጤናይበልጣል
9 ай бұрын
ፓራክም ቢሄን በጣም ያስጠላል ሰገጤ የሆነች ልጂ ለዛየለለው ቀልድ 😢😢😢😢ውብየ የኔ ደርባባ❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
9 ай бұрын
በጣም ዉብዬ አሣዘነችኝ ደግሞ እደዚህ ይነት ፕራክ በጣም ነዉር ነዉ በትዳር ላይ መቀለድ ደግሞ የዚች በጣም ከፋ አኡዙቢላህ
@tajetaje9957
9 ай бұрын
ውይ😢💔💔
@Athashi-c9m
9 ай бұрын
ውብዬ የኔ ምስኪን ናሂ ምርጥ ባል እሷ ስታለቅስ እንድት አስቻላችሁ እረ በስማም ማርያምን በጣም ጨካኝ ናችሁ እንደዚህ አይነት ፕራክ ብቀርስ
@mekdeszekarias1435
9 ай бұрын
ውብዬ ካንቺ ጋር እኩል አልቅሽያለው ናሂ ደግሞ ትግስቱ lv you
@rozaroza744
9 ай бұрын
ሰገጤወች እንዲት ታሰለቅሶት አላችሁ😢
33:22
አዲስ አበባ በ አዲሱ ቤታችን መኖር ጀመርን🏘️
Nahi Tube
Рет қаралды 78 М.
25:50
ሄሉ በከባዱ ተበቀለችን ከዉብዬ ና ናሂ ጋር ያደባደበን ከባድ ክስተት🥺
Nahi Tube
Рет қаралды 197 М.
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
Skitsters
Рет қаралды 6 МЛН
00:18
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
00:30
Incredibox Sprunki vs Inside Out 2 - Which team will win? #shorts #animation
AnythingAlexia
Рет қаралды 14 МЛН
00:20
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
26:42
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️🩹🤍🥹
Dagi Tube
Рет қаралды 211 М.
22:05
ውብዬን ሄሉ ጭፈራ ቤት ወሰደቻት ናሂ አበደ
Nahi Tube
Рет қаралды 98 М.
51:44
እናንተን ባላገኝ ራሴን አጠፋ ነበር😭በእንባ ሸኙን😭😭😭
Nahi Tube
Рет қаралды 64 М.
20:13
የማትሪክ ውጤቴ ተለቀቀ!...ውጤቴ ምን ሆነ?????????!!!
kidus mulugeta
Рет қаралды 553 М.
45:37
"ለልጆቼ የማልናገረው ሚስጥር አለ " ከደቡብ አፍሪካ እስከ ታይላንድ ምን ተፈጠረ?#abbaytv #ebstv #seyfuonebs
Tameshow
Рет қаралды 43 М.
14:49
ክፉ ነኝ ወይ ??
Ayu tube
Рет қаралды 50 М.
1:14:12
ማዳም ቅበሪኝ ሙሉ ፊልም - Madam Qeberign Full Ethiopian Film 2024
Blata Media
Рет қаралды 541 М.
20:41
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
Zebiba Girma
Рет қаралды 159 М.
22:18
የናሂ የቀድሞ ፍቅረኛ መታ ያልጨረስኩት አለኝ አለች! ከባድ ግብ ግብ😭😭😭
Nahi Tube
Рет қаралды 193 М.
23:17
ናሂና ውብዬን ሰራንላቸው😭 በሳቅ ፈርስ ሚያረግ ክስተት🤣🤣🤣
Nahi Tube
Рет қаралды 143 М.
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
Skitsters
Рет қаралды 6 МЛН