አናርጅ እናውጋ |ከልመና እስከ ባንክ መስራችነት - የህብረት ባንክ እና ኢንሹራንስ መስራች - እየሱስወርቅ ዛፉ| ክፍል 1 | S02 E22

  Рет қаралды 18,490

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@danielassefa7015
@danielassefa7015 3 жыл бұрын
በእውነት አሻሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ እና አስተማሪ ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሰጡ ባለታሪክ ነው ያቀረባችሁልን በተለይ ግን ያለ ቃለመጠይቅ ባለታሪኩ እራሳቸው እንዲናገሩ ማድረጋችሁ ለብዙ ሚድያዎች አርያ መሆን ይችላል አድማጮች በደንብ ለመከታተል ይቻላሉ ።
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን እሱን ያመነ መጀመሪያውን ባያመቻችም የጏላውን እንዲህ በበረከት ያረፈርፈዋል ሕይወት እንደዚህናት
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Wow betam teru koyeta new yeneberew thx
@hailesilase
@hailesilase 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደነዚህ አይነት ትላልቅ በመብራት ተፈልገዉ የማይገኙ ቤተመዛግብቶች ያሏት ሀገር ናት እኚህ ተሰምተዉ የማይጠገቡ አባትን የሂወት ጉዟቸዉን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን , ብሰማቸዉ ብሰማቸዉ አልጠግባቸዉ አልኩ
@babolove5198
@babolove5198 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
@abrahamengida1491
@abrahamengida1491 3 жыл бұрын
Bubu hi you. O o
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 3 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው የፊቱን ታሪኩን የማይደብቅ እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝመው
@tequamezemariam3197
@tequamezemariam3197 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን ይሁን። እንዴት ደስ የሚሉ አንደበታቸው የሚጣፍጥ እንቁ ኢትዮጵያዊ አባት ናቸው! እድሜና ጤና ይስጥዎ አባቴ። የሚገርም ታሪክ ነው ያካፈሉን። እናመሰግናለን። የዝግጅቱን አቅራቢዎችም ሳላመሰግናችሁ አላልፍም። በርቱ። ሰላም ለኢትዮጵያ።
@jigrachemicals-ethiopia7430
@jigrachemicals-ethiopia7430 6 ай бұрын
Gashe Eyesus Zafu deserves well. such media and program to share his extraordinary rich experiences. Well done Asham TV.. He is a living witness and true role model for so many Ethiopian youngsters who came from poor families and rural areas in whatever situations they are, it is possible to change their status of their academic and living standards. Long live Gash Eyesus.
@lilyhaile6112
@lilyhaile6112 3 жыл бұрын
በጣም: ማራኪ: የሆነ: የሂወት: ትርክት: ነው: ቢስሙት: የማይጠገብ: ንው::
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪና አዝናኝ ታሪክ ነው በዚያ ላይ ጊዜውን እና እድሜያቸውን ሳይደብቁ በትክክል ስለተረኩልን በጣም እናመስግናለን። ክፍል ሁለትን ደግሞ እንጠብቃለን ።
@eyobedtibebu4794
@eyobedtibebu4794 3 жыл бұрын
ስኬታማ የሆኑ ባለታሪኮችን ታሪክ ማቅረባችሁ ጥሩ ትመህርት ይሰጣል።
@lilyhaile6112
@lilyhaile6112 3 жыл бұрын
እንዴት: ግርማ: ምጎስ: ያላችው: ስውየ: ናችው:: እድሜና: ጤና: ይስጠዎት::
@yafet1012
@yafet1012 3 жыл бұрын
ዋው፤የሚገርም ታሪክ ነው
@yadessahunkie7229
@yadessahunkie7229 3 жыл бұрын
Good bless you. Very good life testimony.
@zerefabiru1410
@zerefabiru1410 3 жыл бұрын
ግሩም የሆነ አቀራረብ ነው። ባለታሪክ ሲናገሩት በጣም ይስባል። በሙዚቃ አለመታጀቡ ደግሞ የበለጠ እንዳዳምጠዉ ሆኗልና አመሰግናለሁ
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@giovannicrocetti9837
@giovannicrocetti9837 3 жыл бұрын
Bravooo
@walteranteneh564
@walteranteneh564 3 жыл бұрын
Great person!!
@yoyow9617
@yoyow9617 3 жыл бұрын
what a great story!
@shalomyaroel2427
@shalomyaroel2427 3 жыл бұрын
What a great interview
@Lula2090
@Lula2090 3 жыл бұрын
Free mind person....
@azebkassa2230
@azebkassa2230 3 жыл бұрын
His bless you.
@imebetlene7603
@imebetlene7603 3 жыл бұрын
ከፍ ያለ ምስጋና የሚደነቁ እንግዳ የሚገርም የሒወት ታሪክ:: አዲሱ ትውልድ ይህን ውይይት እንደሚይ ተስፍ አለኝ
@nikodimosbarnabas8343
@nikodimosbarnabas8343 3 жыл бұрын
በታሪካቸው የማያፍሩ ሰው ናቸው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 8 ай бұрын
ልመና ? ምን ማለታችሁ ነው? የአብነት ትምህርት ሲማር የለመነውን ነው ከልመና እስከ ...ያላችሁት
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 3 жыл бұрын
አንደበቱ እርቱ
@eyobedtibebu4794
@eyobedtibebu4794 3 жыл бұрын
በፕሮግራማችሁ ስያሜ ላይ አስተያየት አለኝ። "አናረጅ እናውጋ" የሚለው ስያሜ ከይዘቱ አንጻር መልካም ነው። ነገር ግን "አናርጅ" የሚለው ቃል ትክክል አይደለም። ትክክሉ "እናርጅ አናውጋ" ነው። ትርጉሙም አርጅተን ወይም እናርጅና እናወጋ ለማለት ነው። ጎጃም ውስጥ የወረዳ መጠሪያም ሆኖ ያገለግላል።
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 40 МЛН
የአማራ ሕዝብ ፈተናዎች በደርግ ባለስልጣን
59:12
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 147 М.